No video

ወንዶች ለትዳር የሚመኟት ሴት reasons men fall in love with good girls decide to marry you

  Рет қаралды 66,954

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

5 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 600
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 жыл бұрын
ወንዶች በፍቅር ሳይሆን ገንዘብ ባላት ሴት ነው የሚወድቁት በልተው እስከሚጨርሡ ፍቅር በነ ማሚ ጊዜ ቀረ 😕😕
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
በጣም ትክክክል
@zeenathzeenath7542
@zeenathzeenath7542 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@umuselahdinumuselahdin3855
@umuselahdinumuselahdin3855 5 жыл бұрын
😀😀😀ሳህ
@birhn7948
@birhn7948 5 жыл бұрын
በትስስሊ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
Hsyat Amharawit ቀበጧ Tkikil😕😕😕👍👍👍👍👍👍
@user-ko6jx7te4r
@user-ko6jx7te4r 5 жыл бұрын
ኧረ በዜ ተሳስተሀል እነሱ ሚፈልጉት በአሁን ሳዓት ብር ያላትን ነው ሴቶችዬ እውነት አይደል 😊😊😊
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 жыл бұрын
ትክክል ማር ምንም ጥርጥር የለውም
@masschere8515
@masschere8515 5 жыл бұрын
አዎ ትክክል ብር ያላትን ነው የሚወዱት የምወደው ፍቅረኛዬ ብር ያላት ጋ ሲሄድ እኔም ስደቴን ቀጠልኩ ውይይይይይይይ ወንዶች
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
እውነት ነው 100%
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 жыл бұрын
@@masschere8515 ሁሉም አደለም አላህ የተሟላ ፍቅር ይስጠን በሉ እህቶች
@hikmamusma2175
@hikmamusma2175 5 жыл бұрын
አሁን የሚጠይቁት ብር ነዉ
@asterbeyene9746
@asterbeyene9746 5 жыл бұрын
ለፍቅር የሚወድቅ ወንድ የለም ለገንዘብ እንጂ ስለምክርህ እናመሰግናለን
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 жыл бұрын
አሉ ብዙ ሞልተዋል ለገዘብ ከሚወድቁ ወዶች ይበልጥ ለፍቅር የሚወድቁት ብዙ ናቸዉ ካጠፋሁ ይቅርታ ያለፈ ታሪክ ሊኖር ይችላል ግን ሁሉም አድ ነዉ የሚል እቅድ የወደፊት ምኞትን ያበላሻል
@dfgddjjjhh8281
@dfgddjjjhh8281 5 жыл бұрын
Yes
@asterbeyene9746
@asterbeyene9746 5 жыл бұрын
@@user-jw5vj2ye9q እስኪ ፈልጊ ሀዋየ
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 жыл бұрын
@@asterbeyene9746 ከምርሽ ነዉ ደሞ ለቀላሉ የኔ ዉድ ሁሉም ይሳካል በሂደት ዋናዉ ጤና አች ሰላም ከሆሽ ቀላል ነዉ
@asterbeyene9746
@asterbeyene9746 5 жыл бұрын
ለማንኛውም አመሰግናለሁ ቆንጆ
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 жыл бұрын
ፍቅር አለ ይኖራልም ዛሬም ነገም እስከ ዘላለም:: ፍቅር ሀያል ነው ፍቅር የመኖር ትርጉም ነው ፍቅር የሁሉ ነገር የበላይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከ ወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን ፍቅር እና ትዳር የአምላክ ልዩ ስጦታ ነውና በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድም 👍👍
@mesilove124
@mesilove124 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ንጽ ፍቅር ይስጠን
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 5 жыл бұрын
አሜን
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
mesi love amiiiiiiiin 👐👐👐👐👐
@ennaenna5317
@ennaenna5317 5 жыл бұрын
አምሪብሀል አቦ ይመቸቹው ከሰብለም ሰለማቸው ይብዘለቸው
@coco20cobo47
@coco20cobo47 5 жыл бұрын
አሜን
@alt0072010
@alt0072010 4 жыл бұрын
ዋው ደስይላል
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
ሴቶችየ ብር ታስለምዱና ቦሀላ ያዙኝ ልቀቁኝ ወንድ ልጅ ና ህፃን አንድ ናቸው እዳስለምድሻቸው ይሆናሉ ስለዚህ ጥፋቱ የእናተ እንጂ የነሱ አደለም
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወድሜ በጣም ምርጥ ምክር እናመሰግናል ፍቅር ወይም ትዳር የጋራ እስከሆነ ድረስ መረዳዳት ሀሳብን መከፋፈል ለማንቻዉም ሰዉ ግልፅ መሆን መልካም ነዉ
@aaassaassdd9938
@aaassaassdd9938 4 жыл бұрын
ልክብለሻል
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
እኔን ስሙኝ ወንዶችሆዳቸውን እሚሞላላቸውን ነው እሚያገቡ
@weltetadik1911
@weltetadik1911 5 жыл бұрын
Ere enas zary wende telhu gne ykrta bekdem marrr 3000 bir tefabge alge zary demo ytbderkut nberbge lakilge alge mejemriya ena kanche mnem alflge belo nber
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
welte tadik እኮ አሉ ጭልፊት ወንዶች እንዳይልኪ ምክሬ ነው
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 жыл бұрын
@@weltetadik1911 ዝም በይው እዳትልኪ ባንችው ብር ሌላ እዳያገባበት ማር
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 5 жыл бұрын
@@weltetadik1911 እህቴ ሁሉም አይደለም እኔም እንዳንች be fb እኔ አሜሪካ እሷ አ.አ የነርስ ሰራተኛ ናት ስንተዋዉቅ እኔ ልጅ እንደምፈልግ ተነጋገርን ለንድሮ ለፋሲካ ተገናኘን አ•አ በጣም ከጠበኳት በላይ ውድድድ አደርኳት ቤተሰብ ሳናስተዋውቅ ከአንድ ወር በላይ አብረን ወድያው አረገዘች እኔ ተመለስኩ አሁን 30,000birr lakulat በሰላም ብትውልድልኝ ለክርስትናው ሰርጋችን አሁን ጀምሮ ይታየኛል ለኔ ልዩ ሁሌም እወድሻለው®®®
@zahramhmd8524
@zahramhmd8524 5 жыл бұрын
@@weltetadik1911 ይኽን ያክል ብር ካለኝ ካገሬ አልወጣም ነበር በይው እህት ላች ያለውን አላህ ይዞታል እዳትልኪ ኮተታሞች
@user-ex3uy3kk4c
@user-ex3uy3kk4c 5 жыл бұрын
ስለመረጃው እናመሰግናለን ግን ወዶች በብዛት ግልፅ ሲሆኑላቸው የመናቅ በህሪ ያመጣሉ ነገር ግን ግልፅነት በጣም ጥሩ ነበር እነሱ ግን አይረዱም
@user-qp6hd1we7p
@user-qp6hd1we7p 5 жыл бұрын
ልሹፈው አድስ ገቢ ነኝ ላይክ ቅቅቅቅቅቅ
@farehayimam6488
@farehayimam6488 5 жыл бұрын
እኔ ዱሮም እናቴ ትንሹንም ነገር ሆነ ትልክ ይቅር በይ ትለኝ ነበር ጥሎብኝ ይቅርታ ከአፌ ጠፍቶ አያውቅም ቅእን ልብ ይስጥሽ እስኪ በሉኝ♥
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@MasaMediya
@MasaMediya 5 жыл бұрын
የዘመኑ ወንዶች የሚወዱት የተራቆተች በየ ሚድያው እንደማስታወቂያ የምትለጠፉ የምታጨስ ሱሪ ለባሺ ናት አላህ ሂዳያ ይስጣቸው በስ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-rl3cv4lc1h
@user-rl3cv4lc1h 5 жыл бұрын
ዛሬ እንደኛ ነኝ ወንዶች ውሸትታም ናቸው ግን ይቅርታ
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 5 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም አንደኛነኝ ዘመድ እንሁን ላክ ገጭቸሻለሁ በኔም ግቢና ግጭኝ
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 5 жыл бұрын
መጥቅሉ በአሁን ሰአት ወንዶች ትክክለኛ ፍቅር አይፈልጉም ምን አልባት ያላት ገንዘም እስከሚያልቅ ድረስ ሊወዳት ይችላል እኔ በራሴ የገጠመኝ ገጠመኝ ስላለ በፍፁም ወንዶች ዞረውዞረው መጨረሻ ገንዘብ ላይ ነው የሚያተኩሩት አላህ ኢህዳይስጣቸው
@user-tj6gb2zi5t
@user-tj6gb2zi5t 5 жыл бұрын
በትክክልል
@heymanotgetachew1067
@heymanotgetachew1067 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ዛሬ በጣም ሳቅሁ ወንድ ደግሞ ፍቅር ላይ ይወድቃል እንዲ በአሁኑ ሰአት ገንብ ብቻ ነው ዬሚፈቅሩት ብል ድፍረት አይሆንብኝም
@fanafana40
@fanafana40 5 жыл бұрын
ድፍረት አይሆንም ልክነሺ ትክክል
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 жыл бұрын
እረ ተይ ፍቅር አዋቂም አይጠፋም እህት አለም
@AaAa-sb1bs
@AaAa-sb1bs 4 жыл бұрын
ሀይ
@AaAa-sb1bs
@AaAa-sb1bs 4 жыл бұрын
ሰለሚነው
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
እኔ ሁሉም ያልካቸዉ ፀባዮች አሉኝ በተለይ መጨረሻ ላይ ባነሳኸዉ በቀላሉ የማትገኝ አይነት እሴት ያልከዉ እኔ እደዛ አይነት እሴት ነኝ ለፍቅር ብዙም ቦታ የለኝም ከወዶች አንፃር አዳድ ወዶች ካሉሆኑ ሌሎቹ ወዶች ግን ሲደዉሉ ካላናገርን ፡በሰዉ ማናገር ሲፈልጉ ካላናገርን በቃ ችግር አለ ብለዉ ይርቃሉ 😃እኔ የሀበሻ ወዶች ምናቸዉም አይገባኝም። እሂ ጥናት ለነጮች እጂ ለሀበሻ ወዶች አይመጥናቸዉም ።ሀይማኖቷን አክባሪ ፡ስነ ምግባር ያላት ፡እሴት ትመቸኝ አለች ይላሉ ግን እብርቷን ገላልጣ ከምትዘላዘል ልጅ በፍቅር ወድቀዉ ስታይ ያሳዝናል😢ብቻ ፈጣሪ ንፁህ ፍቅርን ይስጠን ያሁን ወዶች ካስሯ ካሩጡ አይረጉም 😏
@user-vz9dz1jy9k
@user-vz9dz1jy9k 5 жыл бұрын
አይ በዜ የዛሬ ወድ ገዘብ የሚያፈቅርእጂ ሴት የሚያፈቅር የለም
@ayathayath7614
@ayathayath7614 4 жыл бұрын
እኛሚጥቅመንስለወንድሳይሆንስለዱባይነገርአውራንሚጠቅመንብርነውወንድጥቅርይበል
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 жыл бұрын
የለም ማለት አትችይም መጥፎ እንዳሉ ሁሉ መልካም ወንዶቹም አለና
@hailamariamdamxo6148
@hailamariamdamxo6148 5 жыл бұрын
እስኪ ስለርቀት ፍቅር መፍቴሂ አዳደ በለኝ
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 5 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ንፁህ ፍቅር ይስጠን ለሁላቸነንም
@rabyayaseen9965
@rabyayaseen9965 5 жыл бұрын
ለትምህርት እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይወቀውበአሁኑ ሰአት ታማኝ ወንድ የለም አላህን ከፍሩ በስተቀር አላህ ሶብር ይጠን
@user-oz3wk5du5n
@user-oz3wk5du5n 5 жыл бұрын
ድሮቀረ አሁን ገንዘብ አፍቃሪነው የሞላው በተለይ አረብ ሀገር ካሉ ሴቶች ብር ፍለጋ ነው ሚቀርቡት እህቶቼ አደራቹ ምንም ብትወዱት ብር እንዳትልኩ ፍቅር በገንዘብ አይለካም ገንዘብ ከጠየቀሽ ብሎክ ማረግ አበቃ አንቺን ሳይሆን ብርሽንነው ሚፈልገው።
@meritube1947
@meritube1947 5 жыл бұрын
Tekekel nesh block mareg new kkk
@asas7786
@asas7786 5 жыл бұрын
Btekikil enam ygenzeb saw afeqire be block tegererekut
@user-kp1qd4kg5j
@user-kp1qd4kg5j 5 жыл бұрын
አይይ ወንዶች ብር ብቻ ሁኗል ፍቅራቸዉ አሁንስ ስለነሱ መስማት ሰልችቶኛል
@dfgddjjjhh8281
@dfgddjjjhh8281 5 жыл бұрын
Amen
@fatumamohamd157
@fatumamohamd157 5 жыл бұрын
በጣምምምምምምምያገሬልጂ😖😖😭
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 жыл бұрын
ፍቅር አዋቂም ይኖራል እህት
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ ትሁን ወንድ ልጅ ፍጣሪዉን ከፍራና ፍጣሪዉን ከታዘዘ ለትዳረ ይሆናል ሌላ ምንምነገረአያስፍልግ አያስፍልግም።። በረታ ወድም ባለህበት አላህይጠብቅህ
@firehiwotyilma6644
@firehiwotyilma6644 5 жыл бұрын
በዙዬ ወድማችን እናመሠግናለን ግን ትዳር የእግዛብሄር ሥጦታነው ወዶችዬ እናንተ እሠላሣው ጋር እየርገጣችሁ ታማኝ ሤት ምናምን ትላላችሁ አይ እናንተ ለማመን መታመን ነው አለቀ።
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ችግሩ እነሱ ሲወድቁ እኔ አልወድቅም እኔ ስወድቅ እነሱ አይወድቁም ብቻ እስከአሁን አልተገናኝንም ሳላፈቅር ልግባደ ኤጭ አስጠላኝ እድሜየም ሄደ በዛ ላይ
@taibalara9393
@taibalara9393 4 жыл бұрын
እር ተሳስተሀል የዘንድሮ ወንዶች በመጀመሪያ የሚመርጡት ገንዘብ ያላትን ሴት ነው ባህሪዋንም የሚያጠኑት ስለገንዘብ ለነሱ እንደምታስርክብ የሆነች ነው የሚመርጡት በፍቅር ሰበብ ለትዳር እያሉ የሰውን ማንንት የሚያቆሽሹ ወንዶችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ስለምክርህ እናመሰግናለን
@mulutube1713
@mulutube1713 5 жыл бұрын
የዘንድሮ ወንድ ገንዘብ ብቻ ለማንኛውም እናመሰግናለን ትምህርት አሪፍ ነው
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
እንኮን በስላም መጣህ ወንድማችን ትክክል በፍቅርም ሆነ በትዳር ዋናው ታማኝነትና ግልፅነት ነው ታማኝና ግልፅ የሆንችሁን ለትዳር ማን ይጠላል ችግሩን የምትጋራ ጌታ ለሁላችንም መልካም ትዳር ይስጠን ምክርህ ውስጤ ነው ብዙ ነገር ተምርያለው እናመስግናለን።
@hindsalem9355
@hindsalem9355 5 жыл бұрын
ሢጀመር ዛሬ ደሞማ መልክ ሣይሆን ገንዘብ ገንዘብ የሚል ወንድ ነው ፍቅር የሚል የለም ጠፍቷል ገንዘብ ገንዘብ ኡኡኡፍፍፍፍ ወንዶች
@berkinishberkinish5902
@berkinishberkinish5902 5 жыл бұрын
ይቺንማ ማን ይጠላል አወ ታማኝነት በጣም ያስወድዳል ኪኪመዳሜ እንኳን እናንተ ኢትዮጵያዊ ታማኝ እና ግልፀ እና ደፍር ናችሁ ብላኝዛሬ ደስስስ ብሎኝ ነበር አንተ ደሞ ሰለታማኝነት ስታወራ ሳቀሰሁ😂😂ዛሬ መዳሜ ወደዱባይ ሂዳለች በጣም ደብረኝ ቤቱ ጨረረረአለ ማለቴ ጥሩ መዳብ ነች ጥሩ ሰውመሆን ለካ ለራስ ነው😂
@user-ok6ql5sj9s
@user-ok6ql5sj9s 5 ай бұрын
Benath sew hunlat
@user-ce3wi9wz9q
@user-ce3wi9wz9q 5 жыл бұрын
እውነት ነው በዛብኽ እኔ እራሱ ፍቅረኛዬ ሁሌም ይነግረኛ ከሁሉም ይልቅ ለፍቅር ሚያብረክከኝ ታማኝነትሽ ነው ይለኛል በጣም እናመሰግንአለን በርታልን
@user-jh5qs5nm8m
@user-jh5qs5nm8m 5 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ የትናንቱ ቬድዮህ ብዙ ሴቶችን አለያየተሀል😆😆😆😃😃😃😃🙈🙆 ትምህርትም አለው 4ተኛ Me 3ተኛ Me መጨርሻውም Me እናመስገናለን
@saratesefaya8796
@saratesefaya8796 5 жыл бұрын
ስለ ትምርትህ እናመሰግናለን ወንድማችን ።ነገር ግን የዛሬ ወንዶች ልባቸው በብር ተደፍኖ ፍቅር በጀርባቸው ሆኖባቸዋል። ስለ ብር ስደተኞች እያሳደዱ ባጠገባቸው ያለው እውነተኛ ፍቅራቸው ለማስተዋል እንኩዋን የማይችሉበት ደረጃ ደርሠዋል።ከንቱ ድካም ላይ ይገኛሉ ያሁኑ ወንዶች።እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጠን።
@user-tz9zy2yb9v
@user-tz9zy2yb9v 5 жыл бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እወነተኛ ፍቅር ትዳር ከለይ ነው ዝም ብላቹ አትድከሙ ድሮ እናት አባቶቻችን ትዳር ሲመሰርቱ ይህን ሁሉ አረገው ነው ምን አለ ዝምምምምምም ብትሉ
@asas7786
@asas7786 5 жыл бұрын
Zeem endanle eyayen endet asechelon ltenqaqe yakil temertu yeteqmnal
@Saratigray
@Saratigray 4 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ለዚህ ቻናል አድስ ነኝ በጣም ተመችቶኛል በርቱልን
@gettedemena8872
@gettedemena8872 5 жыл бұрын
በዛብህ አመሰግናለሁ ሁሌም በሕህይወቴ ውስጥ በጥንቃቄ እንድ ጎዝ ረድተህኛል
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 жыл бұрын
#የዛሬው #ትምህርት ጡሩ #፣ትምህርት ነው #ታማኝነት ለራስ ነው #ትግስተኛ ዋናው ነገር #ሀላፊነት መውሰድ # ይጠበቅበታል #ማንኛውም ሰው #ግን እህቶቹ #አንዱ ባጠፋው #ወንድ ሁሉንም #አንድ አድርጋችሁ አትዮ #የሰው ልጅ ሁሉም #ጡሩ አይደለም ሁሉም ጎኑ ጡሩ #አይደለም ጡሩም #ሰው መጥፎ ባህሪ #በስተጀርባ አለው #ስለዚህ ጡሩ ወንዶችም #አሉ #ዋናው ለራሷችሁ ስትል #ጡሩ ሁን #ለራሷችሁ ስትሉ #ታማኝ ሁኑ #ለራሷችሁ ስትል #እውነተኛ ሁኑ #ለራሷችሁ ስትሉ መልካም አሷቢ #መልካም ሰሪ ሁን #መልካም ተናጋሪ ሁን #ደግሞ #አላህ በሰጣችሁ ነገር ማንኛውም #ነገር ውደዱ #ሰው የወደደውን አግኝቶ #አያውቅም #አላህ የፈቀደለትን #ነው #እናመስግናለን !!!!!!!!!🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@user-jl8ex7vg8y
@user-jl8ex7vg8y 2 ай бұрын
እናመስግናለን ስለ ምክርህ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 5 жыл бұрын
ሳህ ልክ ነህ የኛ አስተዋይ ሰላምህ ይብዛልኝ በሉ ሴቶችዬ ብር ብር ብር ነው እሚፈልገ አትበሉ እነሱ ፍላጎታቸው ካልተሟሏ እደሚፈልገው ካልሆንሽ እና ምን አማራጭ አለ ከመሄድ ውጪ እኔ ስላየሁት ነው ደሞ ተሳደቡ አሉ
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ መቸም የዘመኑ ወንዶች ፈረደባቸው እኮ እኔ የወንድ ልጅ እናት ሥለሆንኩ ክፉ አልናገርም ግን ወደፊት ልጄን የሴት ልጅ ገንዘብ እንዳይቀበል አሁኑኑ ጠበቅ ያለ እርምጃ አሥተላልፋለሁ ሀሀሀሀ
@user-nx9kv2df4z
@user-nx9kv2df4z 5 жыл бұрын
እሽ ሀኒ ታድያ እነሱ እንዳሉን ላኩ እያልሽ ነው እኔ ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ብዙ ሆኘ እንዳልሆንኩለት ነው ያደረገው እሽ ይሁን እናም የጀመርኩት አለ ከዛም ለእሱ ነው የማደርገው ገንዘብን ከስር ከስሩ ከዛም ብር አለ እኔም የለኝም ካስር ክርስቶስ ነው የምልከው አንተም ታውቃለህ ብለው እልም አለ አንድ ወር ሙሉ በወሩ እናገረኝ ካንች ፍቅር ያተረፍኩት መቃጠል ነው ስለዚህ እዚህ ላይ እናቋርጥ አለ ማግባት እፈልጋለሁኝ አለ አንች ገንዘብ ወዳድ ነሽ አለኝ እናም ወሰነ ከእኔ ለመለየት
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 5 жыл бұрын
@@user-nx9kv2df4z ውይ ማሬ ይሄ ሌባ ነው እቢባለው ብር ማስለመድ አልነበረብሽም እሱ ገዘብ ፈልጎ ነው ፍቅር ይለውም ነበር አየሽ ያች ደሞ ወደፊት ይመታል የሚያፈቅርሺ ተብቂ በተስፋ
@user-nx9kv2df4z
@user-nx9kv2df4z 5 жыл бұрын
@@Hani-mk1kz እሽ በተስፋ እጠብቃለሁኝ እግዚአብሔር የእኔን አዳም ወደ እኔ እስከሚያመጣው ድረስ
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
@@ayehutgashaw8953 ክክክ ሚስኪን
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 5 жыл бұрын
አንተ እንዳልካቸው ነገሮችማ። ቢሆን ትዳሩ ምርጥ ትዳር ይሆን ነበር ግን ያልካቸውን እርስተዋቸው ወደ ገንዘብ ነው ሩጫቸው ለማንኛውም እናመሰግናለን ወንድም በርታልን
@melkethany
@melkethany 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ትምህርትህ ብዙ ነገር አሳውቆኛል እናመሰግናለን በርታ
@user-kx3mu2od8d
@user-kx3mu2od8d 5 жыл бұрын
አቦ ለራሳቸው ባልይሁኑ አግብቶ አረብአገር እየላከ ታማኝምናምን ከማለቱ በፊትምክንያቱም መራራቁነው ለብዙዎች መለያየትምክንያት ሌላውእኛ የሀበሻሴቶች በአረቦች አይነት ጎበዞችነን ያለማጋነን ብርቱ
@ritalove7418
@ritalove7418 5 жыл бұрын
ሴቶች ወዶች ለትዳር የሚመርጡት ሞያ የሌላት ቤቴን የማትል ወድ ለሱ ግድ የሌላት ነች ወዶች መቼም መልካም ሴት ሲያስለቅሳትና ግፍ ሲሰሩባት ነዉ የምናየዉ 😢
@user-oe8kl8fq8y
@user-oe8kl8fq8y 4 жыл бұрын
ውነትእሕትእገዲፍሻለሑ
@user-hq8vi6uc8d
@user-hq8vi6uc8d 5 жыл бұрын
ሰላ መረጃ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 5 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ትምርትህ በጣም አሪፍነው ላላገባንዉ ይጠቅመናን ባንተ ቡዙ ተምሬ አለሁ እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በለህበት ሰላምህ ይብዛልህ
@muluemebetbaines9690
@muluemebetbaines9690 4 жыл бұрын
ስለ እዉነት ምክረሀ ሳብህ በጣም ቁምነገር ያለዉ ሀሳብ ነው ትዳርም ለያዙት ለሚያስቡትም እዲህም አለ ብለዉ ሂወት እድትቀጥል እራስን ለማነፅ የሚረዳ ምክር ነዉ በግሌ አመሰግናለሁ
@user-rk2mx7fg8h
@user-rk2mx7fg8h 5 жыл бұрын
በዜ በረታልን ወንድማችን መረጃህ በጣም ጠቃሚ ነው በጣም አሪፍ ነው በሁለቱም ሰልኬ ሰብስክሪፕ አረግሀለሁ
@user-md9pr2yk7e
@user-md9pr2yk7e 5 жыл бұрын
አይይ በአሁን ጌዜ ወንዶች የሚመርጡት ብር ያላትን ነው ምንም የሌላትን ማንም አይፈልጋትም እስቲ ተወው ይሄን አልቀበልም
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
አይ ልፋ ቢልህ ነው እንጂ የዘንድሮ ወንድ ፍቅር ማፌ ገንዘብ አላት ወይ ቤት አላት ወይ ወይም መኪና አላት ወይ ነው ጨዋታው እንጂ ፀባየ ሰናይ ቆንጆ ስለሆንክ አይደለም ኡርጋጥ ብትመስል እንኳን ካላት ትፈለጋለች፡፡
@tekestt9185
@tekestt9185 5 жыл бұрын
ወንዶችአይናችሁይጥፋ😭
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
ውነትሽን ነው እህቴ
@user-vt1qh7ym9t
@user-vt1qh7ym9t 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ስለ ምክሪህ ወንድማችን በርታ።
@fatumaadd7765
@fatumaadd7765 5 жыл бұрын
የዎዶች ፍቅር ብር ነዉ
@Tube-sm3mj
@Tube-sm3mj 5 жыл бұрын
በፋጣሪ ኮሜንታተሮች ከማቼዉ ነዉ የምትቀድሙኝ 🤔ቀስ በሉ እንጅ😂😂😂
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ እጠብቅሻል 😂😂😂
@fadilafadila6863
@fadilafadila6863 4 жыл бұрын
Aaaa
@user-bg7yy4li1l
@user-bg7yy4li1l 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲማቺን በጠም ሀሪፍ ነዉ ትምርትህ
@user-uy9ln3uw1e
@user-uy9ln3uw1e 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ከተናገርከው ብዙውን አልሁበት እናመሰግናለን
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 5 жыл бұрын
ቤዝየ እንካን ዳና መጣህልን እውነተኛ ኣፍቃር እግዚአብሔር ያድለን
@user-yi7pv7dy7d
@user-yi7pv7dy7d 5 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ እኔ ምለው እናት አባቶቻችን ያለ ምንም ትምህርት ።።።።።።።።።።።የዘንድሮ ሄይ የማይስበክ የለ
@alemniguse6210
@alemniguse6210 5 жыл бұрын
የለፈውን መመለስ ባልችልም ለወደፊት ትምህት አግንቼበታለሁ አመሠግናለሁ
@hagraybeltal5223
@hagraybeltal5223 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ብዙ ወንዶች በራሷ የምትተማመን ጠንካራ ሴት ይፈልጋሉ ምሳሌ እኔ 5አመት በጓደኝነት እንደማንኛውም እያወራን ስንኖር አሁን ግን ወደ ፉቅር ተቀየረ የፉቅረኛየ አስተያየት እንዳልከው ነው ተመቸኧኝ
@zainabkemal9020
@zainabkemal9020 5 жыл бұрын
እውነትሕ ነው ወንድም ከታማኝኝነት በላይ ምንም የለም
@user-ws7qn1xh7v
@user-ws7qn1xh7v 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንደትነህ ሁለየም. ትምህርትህን. እከታተላለሁ በጣም ደስ እና ጤቃሚ ምክር ስለምትሰጠን በጣም. አመሰግናለሁ ከምወዳት ሚስት ፈጣሪ እድሜ እናጤና ይስጣችሁ
@saifasaifa2242
@saifasaifa2242 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ባሁኑ ጊዜ ወዶች ሁሉም እኩል አስተሳሰብ የለውም / ጥቂቶች ናቸው እደዝህ የሚያሰቡ ብቻ እግዚአብህር ንፁ ልብ ያለው ያላት ያገናኝን ያገናኛችሁ ⛪💠👏
@mekiabdullah3032
@mekiabdullah3032 5 жыл бұрын
ታማኝ። መሆን በጣም ይጎደል እኔን ልቤ አቁስሎኝ ሂድ። ወንዶች ውሽት ነቸ
@ammounahammoud1190
@ammounahammoud1190 5 жыл бұрын
meki abdullah ayzoshe yeeni wood egzihbhir yemtafekiriwn sayhon yemiyfekirshen ystishe wooda
@ranaaldaw6065
@ranaaldaw6065 5 жыл бұрын
@@ammounahammoud1190 jhggfddsanbbvcxzz ₩¥£€__%===÷××+
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 5 жыл бұрын
ከወንዶች ላይ ጉዳየን አንስቻለሁ ከላስ ስለትምርትህ ቴንኪው
@emalove8927
@emalove8927 5 жыл бұрын
አድስ ነኝ ወድማችን በርታልን እና መሰግናለን
@ayathayath7614
@ayathayath7614 4 жыл бұрын
ወድሜእቅርታየድሮነውየምታወራውየአሁንወንድስንትብርአለሽ
@kamelajamel2956
@kamelajamel2956 5 жыл бұрын
ትክክል እጅግ በጣም ጡሩ ምክር ነው ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን 👍👍👍❤❤❤❤
@user-ml6fo9zp1r
@user-ml6fo9zp1r 5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በዜ ምርጤ፦እናመሰግናለን በርታልን የፎንቃ ቲቸር።
@dfgddjjjhh8281
@dfgddjjjhh8281 5 жыл бұрын
Kkk
@qwerqwer6467
@qwerqwer6467 5 жыл бұрын
ውይይይይይይ ወድሜ ስለትምህርትህ እናመሰግናለን የወዶች ጉድ ተከድኖ ይብሰል ምክናየቱም አተ ካልካቸው ሙሉውንም ባልጨርሰው ለሱ ያልሆንኩለት የለም ነበር ይብላኝለት ለሱ እጅ እኔስ ስደትም ቢሆንም እራሴን አውጥቻለሁ እናም ለዙህ ላደረሰኝ እግዙአብሔር ይመስገን። ሀሉም ለበጎነው
@mamegela3151
@mamegela3151 Жыл бұрын
Enamesegnalen betam tiru timihrit nw kiberilen🙏👍
@user-rf3wi5tu3f
@user-rf3wi5tu3f 5 жыл бұрын
አንካን ደህና መጣህ ታማኚ መሆን ለራሳቺን ጥሩነው ብየ አስባለው ለ ምክርህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@belayenshesemu408
@belayenshesemu408 5 жыл бұрын
እናመስግናለን በርታልን ወድማችን ባተ ብዙ ተምሬ እርለሁ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
ልክ ነህ ግን አሁን የዘመኑ ወንዶች ፍላጎታቸው ለላ ነዉ ሆ ብቸኝነት ሰላም አለዉ እኮ ብዜ ስለ መረጃዉ እናመሰግናለን
@user-vx1he9tx6x
@user-vx1he9tx6x 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ እረ ዛሬ እኔ እኮ ኢቶብ ውስጥ መግባት የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር የናተንኮሜት ማንበብዘና ያደርገኝ ኑሩልኝ።እውነቱን ለመናገር የዘድሮ ወንዶች ገንዘብ እንጂ ፍቅርየሚባል ነገር አያውቁም አስመሳይ ናቸው አቤት አዱ ባጠፋ ሁሉንም ምጥርይገርማል ሳላውቀው ቡዙ አወራሁ አማና ወዶች እዳትናደዱ
@user-ou9ux9wf6e
@user-ou9ux9wf6e 5 жыл бұрын
ዌልካም ሰብለና በዛብህ ምርጦቻችን እናመሰግናለን እኔስ በሁለት ስልክ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩት
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle 3 жыл бұрын
ኮሜንት ሳነብ በጣም ነው የገረመኚ ሁሉም ሰው ወድ ገንዘብ ነው ሚወደው ይላሉ እንደዚህ ምትሉ ሴቶች ሁላችሁም የ አረብ አገር ሸቃሊቶች ናችሁ ሳይልሽ ይወደኛል ብለሽ ብርሽን ታስለምጂና ከዛ ላንቺ ዋጋ እዳይሰጥሽ ይልቁኑ ብርሽን ብቻ እንዲናፍቅ ታደርጊውና ስታቆሚበት ላሽ ይልሻል ደግ አደረገሽ ለእናትሽ ስንት ለተቸገሩ ብትልኪ ለሱ የላክሽውን ትመረቂ ነበር እኔ ወንድ ብር ልስጥሽ እያለ ካላደረኩልሽ እያሉ ይለምኑኛል አልቀበላቸውም እንጂ ጭራሽ ልሰጣቸው በፍፁም ሲቀጥል ሁሌ እንደፈለገሽ አትገኚለት ያለበትን ችግር በግልፅ ንገሪው be valuable not available ይባላል ይሄን ተግብሩት በሂወቴ በዙ የምር አፍቃሪወች አቃለሁ አሁንም ሳላካብድ በጣም ብዙ ለትዳር ሚፈልጉኚ ወንዶች አቃለሁ ግን ማናቸውም ገንዘብ ፈላጊ አይደሉም ምክኒያቱም እኔ ጥበብ እንጂ ገንዘብ የለኚም ጥበብ ና እግዚአብሔር ሲጨመርበት ያኔ ምንም ሁኚ ሁሉም ወንድ ያየሽ ለአንድ ቀን የቀረበሽ ሁሉ ይወድቁልሻል
@jejishaqueengg3917
@jejishaqueengg3917 5 жыл бұрын
correctly! brother so Thanks for information👍
@blueblue8966
@blueblue8966 5 жыл бұрын
Comment ሳነብ የታዘብኩት ወንዶች ጡረተኛ ሆነው አለቁ እንዴ ኦሆ
@user-mf1pz7tn1v
@user-mf1pz7tn1v 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@mmophjkot8993
@mmophjkot8993 5 жыл бұрын
በትክክል ታማኝ ከሆነች የትዳር አጋሪ ለማድረግ ይፈልጋሉ ግን እሱስ ምን አይነት ይሆን እሷ ብቻ ጥሩ ብትሆን በሱ በኩል ያተጠፋ እሷትጎዳለች ፍቅርን በብር ከሆነ ያው ላጭር ጊዛነው ፍቅሩን የሙሳያት ከዛም እያደር ይቀየራል ፈጣሪከሁሉምበላይ ያውቃል ሰለዝህም ፍቅር ከእግዛቤር ይስጠን አሜን
@mhjjgg3800
@mhjjgg3800 5 жыл бұрын
Mmop Hjkot
@fgggtrrr6601
@fgggtrrr6601 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ ወድም
@tewahdohaymanot2251
@tewahdohaymanot2251 2 жыл бұрын
ደስ ስትል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@user-pk3pi4zf7r
@user-pk3pi4zf7r 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን እኔስ የርቀት ፍቅር ነው የያዘኝ ለዛው በኤፍቢ ነው የተዋወቅነው ግን በጣም ፈራሁ ቢርቀኝስእያልኩ እሱ ግን ሁል ጌዜም እደሚወደኝ ይነግርኝል ብቻ ፈጣሪ ያለውን ለሁላችንም ይዞልናን
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር አላህ ካለዉ ባድ ትሆናላችሁ የወልደያዋ ቀበጥ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 5 жыл бұрын
አይዞሺማሪ ለበጎነውፍሪ ፀልይ
@user-pk3pi4zf7r
@user-pk3pi4zf7r 5 жыл бұрын
@@user-jw5vj2ye9q እሽማር ቴኪው
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 жыл бұрын
@@user-pk3pi4zf7r ወልደያ የሚለዉን ሳይ አገሬን አስታወስኩ እህቴ አሁንስ ሁሉም ነገር ናፈቀኝ
@user-pk3pi4zf7r
@user-pk3pi4zf7r 5 жыл бұрын
@@user-jw5vj2ye9q አይዞሽ ማሬ ሁሉም ያልፋል እኔም ስደት ነኝ የወልደያ ልጅ ነሽ
@liyaliya4023
@liyaliya4023 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለመረጃው ወንድማችን
@kalkidantesfaye4415
@kalkidantesfaye4415 6 ай бұрын
መድሀኒያለም ተማኝ ባልጀራ አይስጥህ ያመንከው ይክዳህ የወለድከው አይስማህ የሬቀረኩህ ህይወቴን በሙሉ ያመላሸህው ይድፋህ መድሀኒያለም
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
በርታልን አላህ ታማኝ ያድርገን
@belayneshmengist7561
@belayneshmengist7561 5 жыл бұрын
አሺ እንኮን ደህና መጣህ እኔ ትንሺ ፍቅር ጅምሪ ነበር ግን fb ነው የተጫወተብኝ አሁን ግን ገባኝ ነገሩ ሆሆሆ ፈጣሪ ይጠብቅህ::
@nggh2993
@nggh2993 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ይመችክ ትምህርት በጣም አሪፍ ነው በረታልን
@user-dl1kk9yb3w
@user-dl1kk9yb3w 4 ай бұрын
ተመሪከለዉ,,,ቃጥሉበት,,በርቱ❤❤❤❤
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን በጣም ጎበዝ አገላለጽ
@ayathayath7614
@ayathayath7614 4 жыл бұрын
እህቶቼብርይኑራቹከዛሳትመረጡትመርጣላቹወንድፍቅሩብርነው
@user-dh2qk8sz3u
@user-dh2qk8sz3u 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አድ ምስኪን እጮኛ ነበረኝ በራሴ ጥፋት ነው ለካአ አቃጥየ ልደፋው የተነሳሁት አሁን ገባኝ hahaha..
@rebeccakonjo2698
@rebeccakonjo2698 4 жыл бұрын
ደግ እረግሽ ዝምተኛ እእ
@maryamethiopia1008
@maryamethiopia1008 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል በጣም እምትናገረው ሁሉ ይመቸኛል በጣም
@mariamaajman7817
@mariamaajman7817 4 жыл бұрын
እረ ወይኔ ተው ባሁን ሰአት ታማኝ ይሚለወን ነገር ወንዶች ቀቅለው በልተወታል ኡፍ ታመኚለት ስንት አመት ድራማ ሲሰራብኝ ነው የኖረው የውሸት አፍቅርሺ እያለ
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
እርይ የራሴ ሳላደርገውማ በገንዘም በፍፁም አልደግፈውም ግን በሌላ እደግፈዋለሁ ግን ገና በፍቅር እንዳለሁ ብር ሲያምረው ይቅር 🙄🙄🙄
@tigsttigst1891
@tigsttigst1891 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው !
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
ስትናገር ደስ ትላለህ እኔ ሁሉም ባይሆኑም ብዙዎች በህሪ አሉኝ ለካ ለዛ ነው ባሌ ቂጡ እስኪቃጠል ሚወደኝ ።
@ahmadaljasmi5725
@ahmadaljasmi5725 4 жыл бұрын
Ebtsam enat ቱቱ የሂይወቴ ሚስጥር ክክክክክክ
@user-yr6zk7fv4f
@user-yr6zk7fv4f 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ምክርህ
@balnemekonnen1958
@balnemekonnen1958 5 жыл бұрын
አዳልተካል ዛሬ አሪፍ አሪፍን ለወንዶች ውይይይ ወፍ የለም ለፍቶ፣ጥሮ፣ግሮ በዚ ከተስማማችሁ ሴቶችዬ ላይክ ግጭት!!!!!!!
@hindsalem9355
@hindsalem9355 5 жыл бұрын
አይይ ወንዶች እጃ ብቻ ምንም በዚህ አለም ወንድ የሚታመን የለም
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ትክክክል
@user-bx3fs8sb6l
@user-bx3fs8sb6l 5 жыл бұрын
ፍቅር ከጠፋ ቆየ ወንዶች የገንዘብ ፍቅር ብቻነው የሚወዶት ዱቄቶች
@fatumaahmed2122
@fatumaahmed2122 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምክርህ ጥቅም አለው።
@hanahanicho8894
@hanahanicho8894 4 жыл бұрын
በዜ በአሁን ጊዜ ከሰት አንዱ ነው አብዝኛሁ ብሮ ነው የምፋልጉት ግን እናመሰግናለን በረታልን
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 5 жыл бұрын
የድሮ አባቶቻችንን ተመልክቶ ወንድነት ከእነሱ የተማረ ወንድ ካለ አለሁ ይበል እስቲ ለሚስቴ ከለላ የመጀሪያ አስተዳዳሪዋ ነኝ ይበል እንከባከባታለሁ ትክክለኛ ባል ነኝ በእሷ አልደራደርም ይበል የለም ጠፍቷል የኑሮ ሁኔታ ጭንቅላቱን ያዞረው ሁሉ እንዴት ያድርግ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል የእውነትም ፍቅር ያሸንፋል በማግኘትም በማጣትም ውስጥ ወንዶች አስተውሉ እንደ ዘንድሮ ብር አትብረሩ እሺ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
የብዙወችን ቀልብ የምትስብ ሴት ባህሪያት 6 signs she’s a high quality woman
15:19
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 135 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
አንድን ሰዉ ስለምታፈቅሩት ብቻ አታግቡ  Don't marry a person because of love
14:45
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 1,7 М.
ሁሉም ወንድ የሚፈልጋት ሴት
14:47
FREZER FKADU
Рет қаралды 34 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН