No video

♥ 42ኛ እንወያይ ስለህልማችን እውነታ (0927 58 0758 )

  Рет қаралды 23,301

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 83
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@beminethabta1505
@beminethabta1505 11 ай бұрын
ውዴ የመቼ ነው ትምህርቱ ዛሬ ዛሬ እየጠበኩ ነበር 😢
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 жыл бұрын
መምህር ለኛ ግዜውን ሰቶ ሲያወራን የተሻለነገር ይዛችሁ ብቀርቡ መልካም ነው ህልም ዝብላችሁ ልደውል ታልኩኮ ተዝህ በላይ ብዙ ህልም አለን ግን በጣም አስጨናቂ ወይም አስፈላጊ ወቅታዊና ተቅዲሳንጋር ተመላክት ጋር ወይም በጣም አስጨናቂ የሆነባችሁን ይዛችሁ ብትቀርቢ መምህርኮ አድሰው ነው እዚህ በጣም አስፈላጊ ነገሮች ይዘው ቢቀርቡ ይመረጣል መምህር ግን ምናይነት ታጋሽ ነህ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ያበርታህ አድን ነገር ደጋግመው ሲያወር
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 жыл бұрын
ዕቁመምህራችን በእውነት በአትላይአድሮእግዚአብሄር በብዙ መንገድ እያስተማርነው በርታልን ስራነብርኩነገር አዳምጠውአለሁ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር እሩፋኤል ድረስ እሩፋኤል ድረስ እሩፋኤል ድረስ እረዳቴ የኔ ዋስ ጠበቃ አይሞላል ኑሮዬ እሩፋኤል ድረስ እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እኔ ደካማ እህታቹ በፃሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ወለተ ሰበት ከነ ቤተሰቤቼ
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ትዳርህ እና ልጆችህ ከክፉ ነገር ሁሉ እመ ብርሀን በጀርፋፋ ቀሚሷ ስር ሸሽጋ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 3 ай бұрын
ዝማሬመላክያስማልንመምህር
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Elelelelelel elelelelelel Yene was Tebeka!Zimare melaiktin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን። የሊቀ መለክ የዱስ ሩፋኤል ፀሎት ልመና በረከት ረድኤት ከሁላችንም ከኽዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን 🤲🏻💠❤️🌾🍃🌿መ ምኽራችን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባክ🤲🏻❤️🍃💠🌾🌿🌷💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ለሞተች ነፍስ በቃሉ ሕይወት የሚዘራ መንፈስ ቅድስ ካንተ ጋር መኖሩ ብዙ የነፍስ ምስክር አለ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
ላይቩ ቀረ እንዴ??
@user-ii1bb6si9x
@user-ii1bb6si9x 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤👏👏👏👏👏
@blagigi2920
@blagigi2920 11 ай бұрын
እልልልልልልልልል አምላኪ ይመመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺🥺🥺
@sarashmart1739
@sarashmart1739 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄን ዳቢሎስ 😢🙏🏿🙏🏿
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Жыл бұрын
ውይ ደስ ሚል መዝሙር ❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምህምር አጋልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባረክ
@ahmedeustacesheriff837
@ahmedeustacesheriff837 2 жыл бұрын
Yisemal memhrachin tebarekilin
@EteneshAmera
@EteneshAmera 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤
@sraayele840
@sraayele840 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
@haimehaime4943
@haimehaime4943 Жыл бұрын
ምንብዬ ላመስግንህ የኔደራሽ ቅዱስ ሩፋዬልዬ
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን መምህር ሰላምክ ይብዛልን በለክበት ፈጣሪ ይጠብቅክ እኔ ያተን ፖሮግራሞች በምመለከትበት ግዚ እራሴን አላቀውም ማለትነው እውነት ነው ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር መልካምነው ላተም ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏
@user-sm1hs9wc4q
@user-sm1hs9wc4q 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ✝️✝️
@almworkteju580
@almworkteju580 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@betelhemdagne6165
@betelhemdagne6165 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀👏👏👏👏🍀🍀🌿🌿👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏🌺🌺🌺👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማር መላእክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 2 жыл бұрын
እንኳን ስላም።መጣህ
@user-ls4rw2ql6u
@user-ls4rw2ql6u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@tesfayemengistu8257
@tesfayemengistu8257 2 жыл бұрын
ህልማችንን ለሰው አትናገሩ ለምን ተባልን" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Grma |amde haymanot|
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልንቃለህይወትያሠማልንአሜን❤❤
@meskiasefa4102
@meskiasefa4102 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ፈልጌህ ቀጥታ ብደውል ዝግ ነው ቴሌግራም መልክት አስቀምጫለው ፈልጌህ አውራኝ
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
መምህር የምታደርጋቸው ነገር በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥል
@mesitube8868
@mesitube8868 2 жыл бұрын
Elelelelelelele elelelelelelele zemare malekat yesamelan memirachin
@mahlet2282
@mahlet2282 2 жыл бұрын
memhr ere mezmurochh betam des ylalu beewnet
@ganett1236
@ganett1236 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን🥰🥰🥰🥰🥰
@user-sm1hs9wc4q
@user-sm1hs9wc4q 2 жыл бұрын
ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ✝️✝️
@ronycell51
@ronycell51 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏👏👏👏
@abinetdemese5369
@abinetdemese5369 Жыл бұрын
Yesemale à atachin
@user-kg5zy9rb4b
@user-kg5zy9rb4b 2 жыл бұрын
እልልልልል
@muluemebetalemugeberewold2024
@muluemebetalemugeberewold2024 2 жыл бұрын
welete mariamen be telote asebege🙏🙏
@user-qe2jr2nz6l
@user-qe2jr2nz6l 2 жыл бұрын
Amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen
@user-bg8mf4bu3z
@user-bg8mf4bu3z 9 ай бұрын
Elelelelelelele
@vcd5555
@vcd5555 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእውነት እኔ ጥሩ ህልም ኣይቸአላውቅም ሁለም መጥፎ ነው ምን ይሁን??
@elenitibebu6186
@elenitibebu6186 2 жыл бұрын
Yematasl edmena tena yesthe
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 9 ай бұрын
Ameee❤❤❤🎉🎉
@rakuae8296
@rakuae8296 Жыл бұрын
Amane Amane Amane
@user-qp7ih3vm5w
@user-qp7ih3vm5w 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 2 жыл бұрын
Memhire enamsgenaln🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@bilu406
@bilu406 2 жыл бұрын
Kal hiwot yasmalen memihir rejim edme yanreln Egzihabher yetmsegene yehun
@azebtesfaye7000
@azebtesfaye7000 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💙💙💙
@trhastesfay6124
@trhastesfay6124 2 жыл бұрын
Selam selam selam
@tekestebisrat5518
@tekestebisrat5518 2 жыл бұрын
መምህር አክባሪህ ነኝ ነገር ግን አሁን በእውነት ህልም መፍታት ነው ሰው የተቸገረው በእውነት ካንተ በላይ ባላቅም ሰው የተቸገረው ቃል መሰለኝ ፀጋህን እንዳታጣ ወንድሜ ህልም እንፈታለን የሚል ኮመዲ ነበር ታድያ ዛሬ እውነት ሃይማኖታችንን የሚሳለቁባትን ሰዎች ማስደሰት አይሆንም??
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
ላይቩ ቀረ መምህር
@nicenice613
@nicenice613 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisratdemissie831
@bisratdemissie831 2 жыл бұрын
Egziabehaer : Ymesgen :: Bezu : eyetemarku : new:: Be Egziabhaer: Fekad: Engengnalen: ande Ken :: Eskezare:min:guud:weest: endalen: Aberahew hahaha ewntem Abera :) :: Betam:Amesegnalhu::
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ልቤ ቢያዝንም ብከፋም ግን #ሩፋኤል ኣባቴ ከብዙ ችግሮች እያዳነ ዛሬም አለሁ ተመስገን ኣምላኬ🙇 መምህሬ ምን ብዬ እደማመሰግንህ አላቅም...😭😭እውነት እልሃለሁ በሕይወቴ ብዙ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ክበርልኝ ወድሜ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን!! 💚💒💛💒❤💒 📖📚🙏
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 2 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበኝ ውለታ መርያም በለው
@Lemlem-de9bk
@Lemlem-de9bk 7 ай бұрын
Memire tesefaye quteron felige nbere edeat new magegnu
@eskiyihun8382
@eskiyihun8382 2 жыл бұрын
Hilm mindnew? And and sewoch zewetir hilm yayalu leloch degmo alfo alfo new yih liyounet mindnew mikneyatu?
@lemlemmehari926
@lemlemmehari926 2 жыл бұрын
Hiii memehir endetneh Gemel (camel) behlmi mndnew?
@meskiasefa4102
@meskiasefa4102 2 жыл бұрын
ሌላ ቁጥር ካለህ እማገኝበት ብዙ ግዜ ነው ስፈልግህ
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 2 жыл бұрын
መምህር አንድ የሚገርመኝ ህልም አለ በተደጋጋሚ ሽንት ቤት ገብቼ አይነ ምድር አግሬን ወይም ሰውነቴን ከነካኝ ህልሙን ባየሁት1እስከ3ቀንባለው ጊዜ ውሰጥ የባለቤቴ ቢዝነስ ይሳካል የኔአይደለም የሱ ስራ ነዉ የሚሳካው አና በጣም ይገርመኛል የሄን ህልም ከ3 አመትበላይሆኖኛል አናመሞህር የጤና ነዉ ትላለ አባክ አንድ ነገር በለኝ
@eliasfissehatsion2375
@eliasfissehatsion2375 2 жыл бұрын
Selam le enante yhun wedajoche. And tiake alegn esu demo (lifafe xidik) wey ( menged hiwot ) yemil ye egzeabher hibue smoch yalew mexhaf huno betekristian lay aychew alaqm yegna ye orthodox mexaf new wey. Ene rasie kene gar bzu yekoye and alegn ahun ahun gn liyasasbegn jemere. Ena ebakachu sle mexafu mitakut kale glexulign. egzeabher yakbrachu.
@mershaaynalem8996
@mershaaynalem8996 2 жыл бұрын
ላገኝህ ስለምፈልግ ቢሮህን የት እንዳለ መም ቢገለጽልኝ
@amanueiltujuba5428
@amanueiltujuba5428 2 жыл бұрын
EGZIABHER YAKBERELIGN# WOLDEAMANUEIL negne beselot asebugn
@bedluYggc-gd3mq
@bedluYggc-gd3mq 5 ай бұрын
መምህር እንዴት ነህ እንዴት ነዉ የማገኝህ ባልና ሚስት ጨምሮ የጡ ቤተሰቦች 8ሰዎች ነበሩ ማለቴ አህዛብ ሆነዉ ረጅም አመት የቆዩ
@Sara7
@Sara7 9 ай бұрын
ማር መብላት በህልም ምንድነው?
@menberebezu1596
@menberebezu1596 2 жыл бұрын
መምህርየእንኳንደህናመጣሕልንእግዝብሔርአብዝቶከነቤተሰቦችሕነይባርክህዘርህአንዳሸዋያብዛውአኔበአንትምህርትሂወትን❤😍መንፈሰንመዋጋትንአውቃለውክብርይስፋለመድሀኒያለምለድንግልማርያምልጅ
@ngistingisti1400
@ngistingisti1400 2 жыл бұрын
መምህርችን ሰላም እባክህ ንሳሃ አባት ፈልገ ነበር ብትተበረኒ
@user-vz5hy1ey3e
@user-vz5hy1ey3e 2 жыл бұрын
እኔ እስጥሻለው የት ነው ያለሽው እህቴ
@user-cw6yt6zr5q
@user-cw6yt6zr5q 2 жыл бұрын
እንደት ነው ኣርቶዶክስ እና ተዋህዳ አንድ ነው የምትለው ተዋህዶ ማለት ቃል ሰጋ የሆነበት ተዋህዳን እንደት ነው ኦርቶዶክስ ጋ ያገናኘህው ለውጥማ አለው አየ ምንም ቢሆን የአንድ ሰው ብቻ ትምህርት ሳይሄን ሁላችሁንም ስለምንሰማ ያንተን ሃሳብህን እንደ ሃሳብ አከብራለሁ ግን ልዪነት ኣርቶዳክስ በግሪክ ሃገር ብትሄድ ተዋህዳን የከዱ ሁለት ባህሪ ብለው የሚያምኑ አማኞች መጠሪያ ነው ሰለዝህ ይሄ ስም ለተዋህዶ ልጆች አይመጥንም ቃል ስጋ ህምነ ብለን ለምናምን ለኛ በ ኦርቶዶክስ መጠርያችን አይደለም ።
@user-cw6yt6zr5q
@user-cw6yt6zr5q 2 жыл бұрын
በአንተ አካሄድ ልሄድ እና አንድ ነገር ልጠይቅህ አንድ ከህን ክህነት ያለው ሰው ስጋወ ደሙን እየፈተተ የጥንቆላ ስርራን ቢሰራ ችግር አለው የለውም ? እርግጠኛ ነኘ ችግር አለው እንደምትለኘ ለምን እግዚአብሔር ስለሚያሳዝን ስለዝህ ያ ካህን ደግሞ ስጋወ ደሙን ስላቀበለን ምን ችግር አለው ሌላ ባእድ ነገር ቢያደርግ እንደማለት ነው ንግግርህ ስጋወደሙ ስራ ስለሰራ መናፍቅም ተባልን ሙስሊም ምንም ችግር የለውም ከሱሙ አይደለም ችግራችን እያልከን ነው ይገርማል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አንተ እግዚአብሔር የሰጠህ ክዝብን የምትመልስበት ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አለህ ግን የማናቀውንም እናውቃለን በማለት ህዝብ እንዳናስት እንጠንቀቅ በእውነቱ እግዚአብሔር ፍርድ ቅሩቅ አይደለም
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 жыл бұрын
ስለምን እንደምታወሪና ምን እንደጠየቅሽ ግራ ገብቶሽ ሌላውን ግራ አታጋቢ ስለየትኛው ጥያቄሽ ነው እንዲህ የዘባረቅሽው
@user-cw6yt6zr5q
@user-cw6yt6zr5q 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልጠየኩህም አንተ ባወራህው ነው የጠየኩህ ስጋወ ደሙ ስራ ከሰራ ስሙ ችግር የለውም አይነት ስለተናገርክ ለምን ችግር የለውም ነው ያልኩህ ደግሞ አትቆጣ የተናገርከውን መልሰህ አዳምጥ ከፈለክ
@UaeDibba-tv8gq
@UaeDibba-tv8gq 6 ай бұрын
በሱ ትምህርት ብዙ የለተወጡ አሉ መሰናክል አትሁኝ ከቻልሽ እራስሽን መርምሪ ​@@user-cw6yt6zr5q
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እኔ ደካማ እህታቹ በፃሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ወለተ ሰበት ከነ ቤተሰቤቼ
@menberebezu1596
@menberebezu1596 2 жыл бұрын
መምህርየእንኳንደህናመጣሕልንእግዝብሔርአብዝቶከነቤተሰቦችሕነይባርክህዘርህአንዳሸዋያብዛውአኔበአንትምህርትሂወትን❤😍መንፈሰንመዋጋትንአውቃለውክብርይስፋለመድሀኒያለምለድንግልማርያምልጅ
♥ 42ኛ እንወያይ ስለህልማችን ደውሉ ( 0927 58 0758 )
2:48:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 128 М.
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 83 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 34 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
የዲያቢሎስ መርዞች በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ላይ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:04:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 24 М.
♥ 16ኛ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:17:18
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
146ኛ A ፦ ለትምህርት የተጀመረ የጫት መዘዝና መናፍስት getemen
2:07:18
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
"ከወጣትነታችን ጀምሮ እግዚአብሔር ን  የሚያስረሱን  ክፍ መናፍስቶችን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን"
34:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 85 М.
69ኛa ገጠመኝ ፦ እንደቀልድ ፕሮቴስታንት የሆነችው  ህይወት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:39
♥ 49ኛ እንወያይ 0927 58 0758 Telegram &mobile
3:42:49
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
❤ 131ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram
2:58:44
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН