❤ 131ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram

  Рет қаралды 38,435

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 192
@hana5321
@hana5321 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ መጀመሪያ ይቅርታ አድርግልኝ ቪዶዎችህን ገና ሳይ እርሱን አንብቤ ተቃዉሜሀለሁ እና ዬቱብ በገባሁ ቁጥር ብቅ ይላል ቪዶህ ሲሰለቸኝ ከፈትኩና ወደ መሀል እልፍ እያረኩ ሰማሁህ መፈሱ ነበር እማናግረኝ አልክ እሰይ ከዛስ ብዬ አሾፍኩና እልፍ አረኩት ጨሌዉን ጣልን አዳል ሞቴ ጠቋር እያልክ ስዘረዝር ክዉ አልኩኝ እዴ እናቴ አልኩኝ እደገና ከቁጥር 1 ጀምሬ ሁሉንም አዳምጥ ጀመርኩ ያኔ ገና 75 ላይ ነበርህ እስካሁን ስንት አመቴ እከታተልሀለሁ በየገጠመኙ የቤተሰቤ የኔ ድገት መሠደዴ እቤታችን ሁሉም የባእድ አምልኮ ይደረጋል ጠቋይዎቹ የራሳቸዉ ጉሩቦች ይመጣሉ በራሣቸዉ መገድ ይደገሳል ድቢ እየተመታ ይዘላሉ በማግስቱ ድምፃቸዉ ይዘጋል እናቴም ጭምር እሷም ዛር ስላለባት እሳት ፉሙን ይበላሉ ካፋቸዉ ደም በስኒላይ ይተፉና መልሰዉ ይጠጡታል ሠደል እየጨሰ እፀጉራቸዉ ላይ ይሰካሉ ትኩስ ቡና ይቅማሉ እኛ እናያለን አይፈጃቸዉም ወይ እንላለን እሚገርመዉ ሲዘሉ (ሲያስጮሀቸዉ ) ያየሁትን እሚገርመዉ በየ ሙዚቃ ላይ ሲጨፍሩ አይቼ ገረመኝ እና የሞቱትን 3 እህቶቼን አሰብኩ ሁሉም ልክፍት ነዉ የገደላቸዉ አዷን አስታሚማታለሁ በፀሀይ እባብ በእግሯ ላይ ሄደ ከዛ ወዲህ ታመመች ያልመጣ ጠቋይ ያልመጣላት መዳኒት በህክምናዉም ጥቁር አበሳ ኖራ ሞተች አዷ ድገት አሮጣት አቀዠቀዣት ቁጭ በይ እያሉ ቢሉም አልሠማችም በዛዉ ወደቀች እናቴም አደዬ እግዚአብሔር ሆይ የጨቅ አማላጀቷ ትላለች በዛዉ ጠቋይ ቤት ሄደች እሚሠጣትን ሰቷት ስትመጣ ቤት ሳደርስ ሞተች ታናሼም ሰዉነቷ ድገት ንፍትፍት ብላ መተፈስ አቅቷት በዛዉ ሞተች የቀሩትን ብነግርህ መሞት ምን አለበት አዱ እልም ያለ ሌባ የቤተሰብ ሁሉ መስረቅ ብቻ መምህር በአንድ ከተማ 3 ወንድሞቼ አንድ እስር ቤት ናቸዉ በተለያየ ኬዝ ታሠሩ የቀሩት ሠካራም እናት አባት ላይ ዱላ እሚሠነዝሩ በፊት የሞቱት ብቻ ነበር አሁን እናቴ አቁማለች ሁሉንም ነገር ጭራሽ ወንድሞቼ እደነገርኩህ ተቀየሩ በፊት ስትቆጣቸዉ አገታቸዉን ሰብረዉ እደሴት አልቅሰዉ ዝም ነበር እሚሉት አሁን ለዱላ በቁ ጭራሽ እነሱ እዛ ባደረሱት ነገር እዚህ ቤተሰብ ያላቸዉ እኔን እያሥፈለጉኝ እደሆነ እድጠነቀቅ ነገሩኝ ምን ላድርግ ሀገሬ ገብቼ ሁሉንም አልጋፈጥ ብር ያሥፈልገኛል 10 አመቴ 1 ብር የለኝም እኳን ቤት ቦታ ቀርቶ እኔ አሁን ደስተኛ ነኝ እዉነቴን ነዉ ሀገር ገብቼም የቤት ሰራተኛ ልምዱ አለኝ አረብ ሀገር ስለሆንኩ በሱ ልስራ ሄጄ እኔ ጎዳና ብኖር ምንም አይመሥለኝም ለምን የዘላለም ሂወቴን አምላኬን ስላወቅሁኝ ቤተሠቤ እሚደረገዉን እኔም አድጌ ልክ እደ እናቴ አደርጋለሁ ባህል በሀይማኖትም እሚፈቀድ ይመሥለኝ ነበር እና እዚህ መጥቼ ሻማ ሳበራ ሰደልም እለኩስ ነበር ለምን እዳደግሁበት ነዉ አተን ሌሎችን ገጠመኝማ ተወዉ ደስ ብሎኝ እምሰማዉ እህት ወንድሞቼ እህተ ማርያም ቤተሠቤን በፆሎታችሁ አስቡን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን በእግዚአብሔር ጥበቃ በእመቤቴ አማላጅነት በቅዱሳን ተራዳኝነት እዚህ አድርሶናል እና ይክበር ይመስገን መምህርዬ ያ ሁሉ እየሆነ ህልም አይ ነበር ለእናቴ እነግራታለሁ በምታቀዉ መገድ ትፈታልኛለች በበለጠ በአተ ፍችዉን ስሰማ ለካ እግዚአብሔር ይፈልገኛል ብዬ ደነገጥሁ አተን ላገኝህ ሰሞን መኖር አስጠልቶኝ መሞት ቢላ አነሳና ሆድሽን በይዉ ትሞቻለሽ ጣርም የለብሽ ፎቅ ዉጭና ዉደቂ በቃ እማያሣሥበኝ የለም ነበር በዛዉ በአተ ተፅናናሁኝ ስላበዛሁ በጣም ይቅርታ ⛪
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ 🙏❤🙏
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
Amenamenamen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
😢😢
@worknehmirkena5421
@worknehmirkena5421 Жыл бұрын
በቃ አሁን የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ነሽ ተስፋሽም ሆነ ህይወትሽ አምላክሽ ነውና ይህንንም ማወቅ መታደል ነው። እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ የቴሌግራም ስምሽን ንገሪኝና ( ፃፊውና ) ልደውልልሽ 0927 58 0758 በዚህ ቁጥር እደውልልሻለሁ
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚያብሄር ይጠብቅ ከነመላው ቤተሰብህ እማምላክ ከወሩ ከአመቱ አትለየን በአንተ ተውጫለሁ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው እግዚያብሄርን አውቄዋለው አጋንትን ቀጥቅጨዋለው ከስላሴ ጋር ከሰጠኝ ጠባቂ አላእክት ጋር ከመጽዬን ከመላእክት ፃድቃን ሰማህታት ጋር አግዘውኝ ረድተውኝ ጠብቀውኝ ፈውሰውኝ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለመላው ቤተሰቤ በተለይ ለእናት አባቴ እና ለልጆቼ ለባለቤቴ ለዛሬ ቀን በቅቻለው ክብር ለመዳኒያለም ለኔ የተደረገው እውነት እንደቪዲዩ ቢታይ ለማየት ይከብዳል ሰው ለካ ዝምብሎ ይኖራል ራሱ ላይ ያለው ነገር ምንም ስለማይታይ የሚታየውን ብቻ ስለምናይ በመንፈሳዊ አይን ካላየን በአለም አይን ምንም አይታይም ለኔ የረዳ የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ክብር ምስጋና ይግባው አመስግኜ ቃላት ሲያጥረኝ በፈጠረው የሰው ልጆች ሁሉ አንደበት ሁነኝና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልኩ አመሰግናለሁ ከአዳምና ከሄዋን ጀምሮ ለፈጠራቸው ፍጥረራት ሁሉ አመሰግነዋልሁ ስፀልይም የመምህር ተስፋዬ አምላክ የመምህር ዘበነ፣ የመላከ መንክራት፣ የመራጽድቅ ፣የመምህር ሄኖክ፣ የቀሲስ ሄኖክ የሌሎች አባቶች እናቶች እፃናት ወጣቶች ጉልማሶች ገዳማዊያን ካህናት፣ጻጻሳት ዲያቆናት፣ መዘምራን የሌሉች የእዝበ ክርሲቲያኑ ፀሎትና ልምና የኔም የሁን እላለሁ የናትም አምላክ አላሳፈረኝም ረዳኝ እኔን የረዳ የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችሁንም ይርዳ ብዙ ነገር አለኝ ግን ጽፌ አልጨርሰውም የይወቴ መምህር ብርሃኔ ፈጣሪዬን አመስግኑለኝ እንኳን ለድንግል ማርያም ወራዊ በዓል አደረሰን አደረሳቹ ዛሬ በህልሜ ደስ አለኝ መምህር ተስፋዬን በህልሜ የእህቴ ባለቤት ምንድንው የምተሰሚው የመምህር ግርማ ሲገርመኝ ደግሞ መመህር ተስፋዬን ታዳምጫለኝ አውንስ አበዛሽው ብሶብሻለ ሲለኝ በቀን ሁለት እና ከዚያ በላይ አየዋለው ገጠበኙን ስለው ጥሎኝ ይሄዳን ከዚያን ባነንኩ ለራሴ ጥሩ ነው ብያለው በምህር ተስፋዬ የእግዚያብሄር ደቀመዝሙር ስለሆነ ደስ አለኝ ለምን አስተማሪዬ ስለሆነ አካሄዴን እየመራ ስለሆነ እሱ የፈጣሪ ምርጥ እቃ ነው ብሎ ስለማስብ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ምሊኢተ ክብር ምሊኢተ ውዳሴ አቁራሪተ መአት ሰአሊተ ምህረት እማአምላክ ወላዲተ አምላክ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን በእውነት እህቶቻችን ከልብ እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ተምረናል ቸር እደሩ ምእመናን በርቱ👏
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 Жыл бұрын
Amennn Amenn amennnnn Ehitachn enkuan Abro adrsn 🙏❤️
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ የኔ እህት
@fatma6932
@fatma6932 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@HayatHayat-lw1yk
@HayatHayat-lw1yk Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🌹💒💒💒🌹🤲🤲🤲
@Asmi715
@Asmi715 Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkuwan abro aderesen
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ውይይት ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ወይ አባቶቻችን ጠብቀልን አምላካችን ሆይ ተዋህዶ እምነታችን ኢትዮጵያ ሀገራችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን 🙏🙏🙏💚❤💛
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
ብሓቂ አብ አሕዋትናን አሓትናን ሓዲሩ ዘምሃረናን ዝመከረና ዝገሠፀናን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይብፀሓዮ ንኩልኩም አሕዋትምን አሓትናን ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህረና ቃል ህይውት ያስማዕልና በጣዕም አና ናመስጋና ተስፋ መንግስተ ሰመያትን የዋርሰልና ብዕድመና ብጥዒና ይሓልወልና ካብዚ ንላዕሊ ጥበቡን ምስጢሩን ትዕግስቱን ይሃብኩም አብ ቤቱ የንብረልና አሜን🤲🏻🤲🏻
@lulatesfay6346
@lulatesfay6346 Жыл бұрын
Amen haftey natey
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 Жыл бұрын
Amen amen amen
@24Reem
@24Reem Жыл бұрын
Amen
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir bewunet Betammm astemari desss yemil wuyeyet new Egzibher yimsegn 💚💛❤🙏መዝሙረ ዳዊት 129፡(130)። የመዓርግ፡መዝሙር። 1፤አቤቱ፥አንተን፡ከጥልቅ፡ጠራኹኽ። 2፤አቤቱ፥ድምፄን፡ስማ፤ዦሮኽ፡የልመናዬን፡ቃል፡የሚያደምጥ፡ይኹን። 3፤አቤቱ፥ኀጢአትንስ፡ብትጠባበቅ፥አቤቱ፥ማን፡ይቆማል፧ 4፤ይቅርታ፡ከአንተ፡ዘንድ፡ነውና። 5፤አቤቱ፥ስለ፡ስምኽ፡ተስፋ፡አደረግኹኽ፤ነፍሴ፡በሕግኽ፡ታገሠች። 6፤ከማለዳው፡ሰዓት፡ዠምሮ፡እስከ፡ሌሊት፡ነፍሴ፡በእግዚአብሔር፡ታመነች። 7፤ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ምሕረት፥በርሱም፡ዘንድ፡ብዙ፡ማዳን፡ነውና፥እስራኤል፡በእግዚአብሔር፡ ይታመን። 8፤ርሱም፡እስራኤልን፡ከኀጢአቱ፡ዅሉ፡ያድነዋል።
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራሐዊ በአል አደረሳችሁ እመብርሃን ሀገራችንን ትጠብቅልን
@Fif7h
@Fif7h 7 ай бұрын
ወይኔ መምህር እኔ በገዛ ገዜቤ በጣም ብዙ ሰው አጥቻለሁ አበድሪን ይሉኛል ስሰጣቸው አይመልሱልኝም ባልሆነ ምክንያት ይጣሉኝ እና ብሩን ሳይሰጡኝ ይርቃሉ ደሞ የለኝም አላበድርም ስላቸው በጣም ይሰድቡኝ እና ይርቃሉ በጣም ነው የተቸገርኩት ቤተሰብም ጓደኛም ብቻ እሩቅም እቅርብም ያሉት በራሴው ገዘብ ብዙ ጠላት አፍርቻለሁ እባካቹሁ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
መምህር ቆቁቻ ስትል ትዝ አለኝ የሚገርመው ነበረብኝ ግን ስደት ላይ ውሀውን ፀበል አድርግልኝ ብዬ በመፀበል ቅዱስ ሚካኤል ፈውሶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሪፍ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን በጥበቡ ይጠብቃቸው ። ለእኛ በረከት ናቸው እና ።
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
የዛሬው ላይቭ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው መምሕር ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ተስፋ ስላሴን እግዚያብሔር ይጠብቅልን
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 Жыл бұрын
መሀምህር በውነት እነመሰግነለን እህቶቻችንም ቃለሄወት ያሠማልን በውነት በጣም አስተማሪ ውይይት ነው የግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
የነበረን ቆይታ በጣም አሪፈ ነበር እናመሠግናለን መምህራችን የእውነት ገቢ ገቢ ጥያቂ ነበር ያነሣችሁት ደዋዬች በተለይ አሚሪካ ላይ የደወለችዋ በእውነት እሕታች እግዚአብሔር ያክብረሸ አሜን ለኛማ ማሰታወሉን ይሰጠን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
እኳንም ለመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን መምህራችን እምን አመሻችሁ እኳንም በሠላም መጣህ የኛ እቁ አስተማሪያችን መምህራችን እድናቅ የረዳን አምላከ ቅዱሣን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 8 ай бұрын
የሀገራችን. መልካም የሚያስተምሩ እና. የሚታገሉ. አባቶች እግዚአብሔር ይጠብቅልን. መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-pc6oo5on4d
@user-pc6oo5on4d 7 ай бұрын
መምህር ተስፉያ እግዝአብሔር ከነ ቤተሰቦችህን ረጅም ዕድሜና ፀጋ ጤና ይስጥሀ አሜን አሜን አሜን እምትለቃቸው ገጠመኞች አዳምጣለው ብዙ ተምሬበታለሁ እንወያይ መቸመቼ ነው ሁሉ ግዜ ነው ወይስ መቼ እንደሆነ ብትገልፅልኝ በትህትና እጠይቃለሁ መመምህር አመሰግናለሁ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
አባታችንን አቡነ ኤርሚያስን እመቤቴ ጠብቂልን 🦜🦜🦜
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏ይቺን ቀድሶ ለሰጠን 👏👏 ኧኸ👏👏ከያለንበት ሰብስቦ 👏👏የማታ ጉባዔ የዓውደ ምህረት መክፈቻዎችን አስታወስከኝ👏👏👏ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🤲ደስታህ ሙሉ ይሁን 🤲አሜን🤲
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ደስ የሚል ውይይይት ነበር እህቶቻችን እናመስግናለን
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ካለንበት ሰብስቦ(2) ለዝ ላደረሰን ብእዉነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏 ደስ የምል ትምርት ተምረናል ከእሆቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን መምህራችን🙏👏
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ሥለ ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ አባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪ ሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ወለተ ራጉኤል ሥለ እፀበት ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜው ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@user-oe4gd3mm5l
@user-oe4gd3mm5l Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Жыл бұрын
Amen amen amen
@hablen
@hablen Жыл бұрын
የዛሬው የተለዬ እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው! እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ!
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd 6 күн бұрын
Amen amen amen zemre me🤲🤲lektn yasemalen memihir 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gq1rt6sr4m
@user-gq1rt6sr4m Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይዉት ቃለ በርከት ያስማልን መምህሬ አሜን አሜን አሜን
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏❤
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤️❤️❤️ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው እናመሰግናለን እህት ወዶሞቼ🙏🙏🙏❤️ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ኣሜን ኣባታችን ኣቡነ ኤርምያስ ቸሩ መድሃኔኣለም ይጠብቃቸው 🙏🙏🙏❤️
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ላይቨ ሁሌም አስተማሪ ነው ። ዛሬ ደግሞ ልዩ ነው። የህታችን ምክር ንቁ እንድንሆን አድርጎኛል። ማስቲካ በአይነት ነበር እምጠቀመው ፀሎት ስግደት ስጀምር ፍላጎቴ ሁሉ ሙልጭ ብሎ ነው የጠፍው። እድሜ ለቴክኖዎሎጂ ለሚሉ ሰወች በጣም አስተማሪ ነው። በቸርነቱ ይማረን ❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም አሜን🤲 እግዚአብሔር ሁሉንም አባቶቻችን💒 እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተም እመብርሃን ትጠብቅልን እህቶቼ ስለምክራቹ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙርም ኤሎሔ ላይ ልቀቅልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነበር ✝️🕊
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር ብዙ ነገር እንድናዉቅ ስለረዳን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባዋል ላንተም ለመምሕራችን ተስፋ ስላሴ እድሜና ጤና ይስጥክ ከነቤተሰቦችክ ቃለሕይወትን ያሰማል ፀጋዉን ያብዛልክ
@aliaalo1421
@aliaalo1421 Жыл бұрын
እውነትሺነው
@belayliramo415
@belayliramo415 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህር እመ ብረሃን ይጠብቅህ ከነ ቤተ ሰቦችህ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን በእውነት በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@arkisharkish1011
@arkisharkish1011 Жыл бұрын
Kkoookkoooooookkoijj
@arkisharkish1011
@arkisharkish1011 Жыл бұрын
Oooo
@arkisharkish1011
@arkisharkish1011 Жыл бұрын
Kjk
@eduhaile5853
@eduhaile5853 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@user-pd1xi2jo8h
@user-pd1xi2jo8h Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ክፍ መንፈስን ያሶግድልን ለሁላችንም ማስተዋልን ማገናፀብን ይስጠን የተዋህዶ ልጆች ለመምህራችንም ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን ከበፊት ማንነታችን ይለውጠን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
መቼም ቀኑ ቢያልፍም በጣም አስተማሪ ነበር እህታችን እራሳችንን አድናይ ምን እዳሳለፍን እድናዉቅ አድርገሽኛል እናመሰግናለን እኔ ልብሴን መስጠት አልወድም ልጅም ሆኜ አልሰጥም ፈጣሪ ጠብቆኝ ግን እኔ በማላዉቅበት ከተሰጣበት ወስደዉብኛል እና ፈጣሪ ይጠብቀን
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን መምህር ለእናንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና የስጥልን
@tsehaywodaje1808
@tsehaywodaje1808 Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን።ቃለህይወት ያሰማልን።
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Igzehiber yimasgen echin qan qadiso la saxan elellelellelelleeleel 🎤🎤🎤🎤📢📢📢🎤🎤👏👏👏 Zimare malayik yisamalen Ameen qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber kanna betasabochew yitebiqot Ameen Ameen Ameen
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😍😍😍
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 6 ай бұрын
በጣም ትልቅትምህርት ነዉ ቃለህይወትን ያሠማልን
@embeteendale5497
@embeteendale5497 Жыл бұрын
Amen 🙏amen 🙏amen Kala hiywat yesemaln Amen
@user-ub5pg4ev1i
@user-ub5pg4ev1i 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-oj9bb1vj9d
@user-oj9bb1vj9d 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
@afcs7804
@afcs7804 9 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተምረን ተለውጠናል መምህራችን በርታልን የኛ እንቁ
@yetsomgize83
@yetsomgize83 Жыл бұрын
Motivational Speakers የሚያወሩት እግዚአብሔርን ወደጎን የሚተው የክህደት መንገድ ነው። በራሴ የእምነት ኃይል እና የፍላጎት ብርታት የፈለግኩትን ሁሉ አሳካለሁ የሚል የስጋ ፍላጎትን ብቻ የሚሰብክ እና በደካማ ጎን ተጠቅመው መናፍስት የሚዋረሱበት አካሄድ ነው።
@user-kj5jo7ei1s
@user-kj5jo7ei1s Жыл бұрын
እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስስስ የምል ውይይት ነው እና አረብ ሃገር ሆነን ሱባኤ እንዴት እንደምንይዝ ያስተማሩን መምህር ልኩ ላኩልኝ ውዶቼ👏
@medessteshhome1140
@medessteshhome1140 3 ай бұрын
መምህሬ ባንተ እውነተኛ ፈጣሪዬን አወኩ ሰላምህ ይብዛ።
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 Жыл бұрын
Amen amen amen wey Gud enem sew likolign ahun sitabrariw gebagn ehe motivation yemibalew neger sew subae bigeba yigeletiletal / enesu armimo power of subcounsiose your mind yemilew book exactly like osho menfes new simun tekeyro thanks so much you opne my eyes .,, egzbher yitebken
@hayfaabdullah4851
@hayfaabdullah4851 Жыл бұрын
መምህር እኔም የማማክርህ ነበረኝ ብዙ የተቸገርኩበት ነገር ስላለ የሆነ ነገር ብትለኝ ደስ ይለኛን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 8 ай бұрын
እግዚኦ. ማርን. ክርስቶስ. ፫ መምህር. ይዘገንናል.
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ተምረናል 🙏🙏🙏እህታችን ጥሩምክርነው የሰጠችን እና እኔ አነቃቂንግግ ሮችን አድማጣለሁ ግን ያሉትን በሙሉ አልቀበልም ለይቸነው ብዙነገሮችን እንዳቅ አድርገውኛን እራሴን እንዳይ ከስወችምንምመጠበቅ .... (መጀመሪያ ከምመህር ስለተማርኩ ሜድሸት ምናም አላደርግምእና ምንትሉኝ አላችሁ
@raheltadesse9808
@raheltadesse9808 Жыл бұрын
መምህር እኔ እድሜዬን የፈጀሁት ፀበል በመጠመቅና ገዳም ለገዳም በመንከራተት እና በኔ ህመም ሰው ሁሉ ተማሮአል መቼ ነው ህይወትሽ የሚስተካከለው እያሉ 17 አመት ሙሉ ይታደሳል ግን መተቱ እጅግ በጣም ከባድ ነው ግን በእግዚአብሔር ሀይል አሁንም ቆሜ እሄዳለሁ ብዙ ነገር አግኝቻለሁ መናገር የማልችለው ግን የተወሰነ ነገር አንተን ማማከር ፈልጌ ነበር መምህር እንዴት ነው የማገኝህ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እናታችንቅድስት ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁናቸው ክፋአቸውን አያሰማን እግዚአብሔር ያስባቸው
@user-ww4kj8ly5r
@user-ww4kj8ly5r Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛል
@user-sc4xx2ph4k
@user-sc4xx2ph4k Жыл бұрын
እርሱ ብርድ አለ መምህር ሀያሏ አሜሪካ እየሰጠመች ነው አሉ ዕንግዲ መቅሰፍታቸውን ዕዛው ይያዝልን ዕነዚ መአተኞች ጌታ ለነሱ መልስ ለመስጠት አልዘገየም!!ሀያሏ ሀገር ባለ ሀሎይ😄😁😆🤣
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ አንተ እኮ ለኛ ለመንፈሳዊ መንገድ ብርታችን ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ እምወደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እህታችን ከቡዙቻችን ከስደት ያለነው ችግር የምመስለው ግን ያለ መግባባት ነው አንች በርች በሃገር ያለው ባለትዳራችን አንች ራስሽ አልበረታሽም ገና ነሽ እህቴ ገብተሽ ምር ኑረሽን ኑር አገር ያለው ቤተስብ ብሆን ለራሳቸው ጥቅም ነው ለራሳቸው ጥቅም ስሉ እንዳትመጭ ይላሉ ልጅየ ትምጣ የምል የለም
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲 egzabher yimasgen zimare melkit yasemalin memirhachin 🙏🙏🙏🙏🙏selam la Ethiopian 🇪🇹🇪🇷selam la tewahedo 💚💛❤️😍😍😍😍
@habhabshi5767
@habhabshi5767 4 ай бұрын
በእዉነት ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁም ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል
@NhumeHiwet
@NhumeHiwet Жыл бұрын
እህቴችን እውነት በጣም ደስ ይሚል ንግግር ነው
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@user-sc4xx2ph4k
@user-sc4xx2ph4k Жыл бұрын
ፅናቱን ትዕግስቱን ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማህ!ተባረክ🙏❤️ መቼም ሴቶች ብቻ ናቸው አጋንንት ሴቶችን ለምንድነው የሚገዛቸው በፅኑ ይበረታባቸዋል??መቼም ይማራቸው ዕህቶቻችን በርቱ አይዟችሁ🧐👏🌹🌹🌹💐
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
አወ እውነት ነው እኔ አዳዴ ይገርመኛል ወደ እግዚአብሔር ቤት ፈጥነን የምንመጣው ሴቶች ነን ደግሞ ወደ ሀጢአት የምንፈጥነው የምንገኘው ሴቶች ነን እኔ አላውቅም በሁሉም በብዛት የእኛ የሴቶች ድምፅ ነው የሚበዛው እና ወድሞቻችን ደግሞ ዝምታ ትግስት ያበዛሉ እኛ እህቶች ግን ጭራሽ ትግስትም የለንም በሁሉም የፈጠንን ነን ብቻ ሁሉም ማለት አደለም አዳዶቻችን ነን😕😕
@user-sc4xx2ph4k
@user-sc4xx2ph4k Жыл бұрын
@@user-ef6he7kg2o እውነት ትናገሪያለሽ💐እኔ እስከ ዛሬ የገጠሙ ዕንደዛ ናቸው ባይገርምሽ አምልኮተ እግዚአብሔር አለን የሚሉ መንፈሳዊ አካሄድ አለን የሚሉና መናፍስትና አካሄዳቸው ላይ ነቅተናል የሚሉት ላይ እራሱ ሰልጣን አግኝቶ ሳየው ይገርመኛል!! አንቺ ግን አስተዋይ ትመስይኛለሽ በርቺ እህቴ💐🌹
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egzyabiher ymesgen memihr Enkuwan le Enatachin le qidist dingl maryam werhawi beal aderesachu
@Leo_ki
@Leo_ki Жыл бұрын
እወንት ነው በውጭ ይሉት ሁሉንም አይካተቱም አንዳንድ መሀብርብለው ይሚጡት ፅዋን ሰይሆ እሪቸው የሚዘናቱ እና እግዚአብሔር ወደልባናቸው የመልሰቸው
@destaabera9612
@destaabera9612 Жыл бұрын
Egzaber masegan sela hulame nagere enamesagenaleni mamerachen turu temertey new lebona yesxane 💒💒💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒💯💯💯
@selamtemesgen9514
@selamtemesgen9514 Жыл бұрын
Amen amen amen
@mudayshow8081
@mudayshow8081 Жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእመቤታችን ወረሃዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ አደረሰን
@user-wi6gd8kf1f
@user-wi6gd8kf1f 2 ай бұрын
ይሄ ታሪኪ የኔ መሰለኝ እቤታችን አለ እስካሁን
@user-pc6oo5on4d
@user-pc6oo5on4d 6 ай бұрын
መምህር እንደምን አመሸህ ሰላምህ ይብዛ አሜን አሜን
@haymiyebershiehit9651
@haymiyebershiehit9651 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Wahine good ba hunet bizu neger temarenal igzehiber yimasgen ⛪🤲🤲🤲💞❣❣
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 Жыл бұрын
Egziabhiar yemesgen memhir edme na tena ystk bizu tetnal tkyrnal
@johnbelay3321
@johnbelay3321 9 ай бұрын
God bless you and your family forever
@yedengllegmedhanialmtemesg888
@yedengllegmedhanialmtemesg888 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በዚህ አጋጣሚ እንድታብራራልኝ ፈልጌ ነበር መፍትሄ ስራይ ተብሎ ቤተክርስቲያን አካባቢ ያለመጽሐፍ ለኔም ቤተሰቦች ፈተና ህኖብን ነበር
@paradisebright6072
@paradisebright6072 Жыл бұрын
Waw. Old mesmurs. Memhir are you the one playing Krar? Wonderful
@yonasmogos898
@yonasmogos898 Жыл бұрын
Betam des yemil timihurt new beteley tsegiru human yigerimal yetenagerechew
@woldeamanuelhabte708
@woldeamanuelhabte708 Жыл бұрын
መምህር ይች ልጅ ያነሳችሁ ሃሳብ በጣም ጠቃሚ ነዉ ተመልሳ መጥታ ማወያየት አለብህ
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o Жыл бұрын
መምህር እኛም አገረ መስኪድ ነው የሚባለው
@user-zp6if7oi3m
@user-zp6if7oi3m Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን መምር የኛ ንቁ😘😍😍😍😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ።
@tmalitmali1243
@tmalitmali1243 Жыл бұрын
Hello memhir dmet ke shintbet kene gar stweta ayehu mewtat bcha sayhon beegre stlekeskes ayehut mndnow🙏🙏🙏
@selampomi5739
@selampomi5739 Жыл бұрын
አዎ እህታችን ያለችው ልክ ነው የtv አቅራቢ ያለችው steve harvey ነው እኔም አይቼዋለሁ ።
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
አዎ ይሠማል
@slase3
@slase3 Жыл бұрын
Zmare melaekti yesimialna 🕊🕊🕊🕊
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 6 ай бұрын
Egizaber mazegen kalewote yasemaln mamihir
@marm5412
@marm5412 Жыл бұрын
Amen
@hanahailu4513
@hanahailu4513 Жыл бұрын
Ellllll zemare melaekete yasemalen
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
እረ ላይክ አድርጉ የተመልካች ቁጥር እና like የተደረገው አይመጣጥንም ጥቅሙ እኮ ለራሳችን ነው ያልገባቸው ሰዎች በ ዙርያችን ስላሉ ለብዙ ሰው ይዳረሳል እባካችሁ 👍 ላይክ አለማድረግ ሰው ቤት ሄዶ በልቶ ጠጥቶ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሳይሉ እንደመውጣት ነው
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፫ እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🥰
@enatlulu4258
@enatlulu4258 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የምገሪም ነው ሁሉም አገር ነው ማህበሪ አያሉ ለእንግዳ ሽሻ ይዘጋጃል የምመጣው ሰው ተቀባብቶ ይመጣል አለባበሱም መናገሪ አይቻል ለምን የሰው ቤት ነው እኔ ቁጭ ብየ ሽሻ ሰያዘጋጁ ተነስቸ ወጣዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
በጸሎት አንበርታ ቢያሸንፈንም እየወደቅን እየተነሳ እንበርታ
@yohannes5352
@yohannes5352 Жыл бұрын
Amen❤
@user-fp2xb8bp7z
@user-fp2xb8bp7z Жыл бұрын
ድምጽህይሰማል
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 Жыл бұрын
መምህራችን፣ስላምነው፣ከኛ፣እርሻላይ፣ገብ፣ተስርቶበት፣አየሁ፣እናውስጡ፣ውሀ፣አለው፣በስጥቅ፣በስንጥቁ፣ውሀው፣ይፈሳል፣ከመሬቱውሀው፣ወንድሜን፣ስጥይቀው፣አላየሁትም፣አለኚ፣ምንድነው
@asutgraweyti4477
@asutgraweyti4477 Жыл бұрын
🙏☦️💚
@chaltuchaltu4743
@chaltuchaltu4743 Жыл бұрын
Awon memir bizuochi bemabati tamari beti yewaladu alw agati dafi ede edeti iske mibali yedarase lijita qana bila sewhin matayi gin beti waladechi ye kebeti sabati tamarn damo bazanya gize ede hahun adelem gaxi waxinati
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
መምህር አይቼ ነበር ከማለት መንገር ይሻላል ቀድሞ መንገር ። ዛሬ ጠዋት በህልሜ ኢትዩጵያ ውስጥ ግብረሰዶም በሕግ ተፈቀደልን ብለው ሲያከብሩ በየመንገዱ የተለያዩ ቀለም እየቀቡ ሲጨፍሩ ከዛም ለምን ይህ መንግሥት እስከመቼ ነው በህዝቤ የሚጫወተው ብዬ እያለቀስኩ የሆኑ የድሮ ጎረቤት የነበሩ ቆራቢ ሴትዮ ቤት በር ላይ ሆኜ ከአንድ ግብረሰዶም ወጣት ጋር ስጣላ ከዛም ስደባደብ በሕግ ስለተፈቀደ እስርቤት ነው የማስገባሽ እያለኝ ሊያስሩኝ ሲሉ አመለጥኩአቸውና ወደ ገዳም የሚሄድ መኪና ውስጥ ገባሁ ከዛም እናቴን አይቻት በጣም አዝኜ ያቺ ቆራቢ ሴትዮ ጋር ሄጄ እናቴ ናት እኮ ሕይወቴን ያበላሸችው ይህ መንግሥት ደግሞ ሕዝቡን በግብረሰዶም ጨርሰው አሁንስ በጣም በዛ ሄጄ በሱባዔ ጸሎት አልቅሼ አስፈርድበታለሁ ብዬ ስቅቅ ብዬ ሳለቅስ ነበር በህልሜ ። ። ። ግን እባካችሁ ፈጣሪ በቃ ይበለን ብላችሁ ጸልዩ
@user-be3tr1fq8h
@user-be3tr1fq8h Жыл бұрын
መምህር እኔ የሴቶች ፀጉር ቤት አለኝ ልጆቼን የማሳድገው እሱን እየሰራሁ ነው። ለመተው ጥረት እያደረኩ ነው ያንተን ትምርት ከሰማሁ በኋላ ስራው አስጠላኝ መምህር የምሰራው ሁሉ ሀጢያት ሆነብኝ ምን ላድርግ መምህር
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ የመምህራችን ተማሪዎች እስቲ የመምህር የቢሮ ስክ ቁጥር የምታቁ በዚ ኮሜት ስር ፃፉልኝ ከይቅርታ ጋር የቢሮ ነዉ የምፈልገዉ
@selambirhanu5247
@selambirhanu5247 Жыл бұрын
እመቤቴ ስትገባ ስትወጣ ትጠብቅህ ከልጆችህጋ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ማታ ሙሉውን አልተከታተልኩኝም ነበር እና እህታችን አይን ስትይ ግን እኔ ጥያቄ አለኝ እግዚአብሔር በፈጠረው ፍጥረቱ ላይ ከሌላ ሰው አይን ወስዶ ለሌላ መስጠት ሐፅያት አይደለም ዎይ መምህር በአይን ተከላ ላይ ያለህን ሐሳብ እንድትነግረን እፈልጋለው 🙏
❤157ኛ Live እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
2:50:58
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 13 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
2:47
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 3,3 М.
♥ 67ኛ Live ደውሉና እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:10:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 597 М.
ጀማሪ እና መካከከለኛ ከሆናችሁ ልታዩት ይገባል!!!!
30:29
❤ 97ኛ Live እንወያይ TELGRAM  ( 0927 58 0758 )
3:42:16
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН