45ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እናት ።፤ ልጃቸውን ደግሰው አጋብተው ወዲያው ለማለያየት መተት ለምን ተጠቀሙ ?

  Рет қаралды 55,565

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 540
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p Жыл бұрын
አባቴ ታሞብኛል በስደት ነዉ ያለሁት ወልደ ሚካኤል ብላችሁ አስቡልኝ አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ይፈዉሱልኝ🙏
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын
Amen yesemush!
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Жыл бұрын
አሜ አሜአሜን አሜን
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈውሰው አይዞን
@wegf6367
@wegf6367 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይማርው 🙏
@wegf6367
@wegf6367 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይማርው 🙏
@ethiopiaabyssinia1603
@ethiopiaabyssinia1603 Жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴን እና ወለተ ማርያምን ከነ ልጆቻቸው አበርታቸው፣ መንፈሳዊ ጥንካሬን አሳድርባቸው ብለህ በጸሎት ጊዜህ አስበን🙏💚💛❤ወንድሞችም እህቶችም በጸሎታችሁ አስቡን አሜን🙏💚💛❤
@monabaaa4977
@monabaaa4977 Жыл бұрын
የባልዘመድአይኑበአመድይባላል
@hablen
@hablen Жыл бұрын
ስምን መላእክ ያወጣል ለብዙዎች ተስፋ ሆነሃል! አንተኮ ልዩ ነህ! መድሃኔዓለም ይጠብቅህ!
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 Жыл бұрын
👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👑⛪️⛪️🥰🥰🥰🥰🥰👑👑👑👑👑👑👑🥰🥰🥰
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@selamalemnew1642
@selamalemnew1642 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ፣ የመስቀለ ክርስቶስ፣ የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ይደርብን፣ እዚህች ልጅ ላይ ያደረው መንፈስ ቅዱስ በእኛም ላይ ይደርብን አሜን፣ መምህር እጅግ እናመሰግናለን።
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bettykidane6788
@bettykidane6788 Жыл бұрын
አሜን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ ዲያቆናት ለቀዳሚ ሰማእት ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን በረከት ረድኤቱ ይደርብን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ካዳዳጥን በኋላ የተማርነው እንጽፋለን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
👏👏👏
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ኤፍታህዬ እና ሐናዬ የተዋህዶ እንቆዎች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ እህቶቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ 💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏_
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ እዴት ደስ ይላን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እጅግ እናመስግናለን የይሁሉ መዳን ምክንያት አተ ነህ እና በርታ እና ሁላቸውንም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቸው እመ ብርሐን ትርዳቸው አሜን
@geesan9610
@geesan9610 Жыл бұрын
መምህር በፀሎትክ አስበኝ አፀደማሪያም እያልክ
@postegnochutube
@postegnochutube Жыл бұрын
የእናታችን የድንግል ማርያም ልጆች በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ያላችሁ በጠቅላላ ልኡል #እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን መምህር ከምነግርህ በላይ በትምህርትህ ተለውጫለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
አቡኑ እስትንፋሰ ክርስቶስ በምልጃው ከእኛ ጋር ይሁን እግዚዓብሔር ይርዳን አሜን🌾💚💛❤️
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
አሜን
@alphaomega6974
@alphaomega6974 Жыл бұрын
እህታችን ላይ ያደረው የፈጣሪ ቸርነት እጹብ ድንቅ ነው እኔ ቀንቻለሁ
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i Жыл бұрын
ግሩም ነው ጻዲቁ አባቴ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ለኔም አባቴ ናቸው 2ቱም አይኔ ከማበጡ የተነሳ መች ነው ሚወልደው እያሉ ሲስቁብኝ የሳቸውን እምነት ተቀብቼ ነው የዳንኩት ምስጋና ይድረሳቸው 👏❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ገጠመኝነው እግዚአብሄር ይመስገን መምህር በስራህ ሁሉ ስለረዳህ ፍሬው ያማረ ውጤት ነው ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቸው እህታችን የፀሎት በረከትሽ ይደርብን
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አንካን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ኣሁን መግባቴ ነው ገባገባ አንበል የተዋህዶ ልጆች የመዳም ቅመሞች
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
መጥተናል
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
የባል ዘመድ በአይን ሙሉ አመድ የባል ዘመድና ስናፍጭ አንድ ናቸው የባል ዘመድ ጭድ የሌለው ጭካ ነው ብዙ አለብጠፋኝ እንጅ እግዚአብሔር ይመስገን የእኔዎቹ ፍቅር ናቸው ሁሉም እናቱም፣ አባቱም፣ እህት ወንድሞቹ ልዩ ናቸው ግን በብዛት የባል ዘመድ አስቸጋሪ ናቸው ከልጃቸው በላይ እኔን ያምኑኛል በጣም ልዩ ናቸው መምህር ስላምህ ይብዛ የእኛ ማንቂያ ደውላችን ነህ በእውነት እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት በረከትሽ ይደርብኝ እንዲህ ያለች ጀግና ሴት ሳይ ልቤ ይረካል የአባታችን የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን እኔም ገድላቸው አለኝ በጣም ትልቅ ገድል ያላቸው አባት ናቸው በእውነት ትእግስት ለሁሉም መልካም ነው እናታችን እንኳን ተረፉ በስህምጋ ሆነ በነፍስ ሙተው ነበር የእሷ ና የልጆ የዋህነት ታደጎት ጀግና ሴት ነሽ እህታችን የአባታችን ያጠመቁሽ አባት በረከታቸው ይደርብን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሀዊ (አመታዊ) በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን!
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 Жыл бұрын
Amen amen amen
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሠን🙏
@abellaa30ab69
@abellaa30ab69 Жыл бұрын
አመታዊ በአል ነው
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ሰላም የእግዛብሔር ሰዎች የመምህር ምእመናን። በጣም የሚገር ታሪክ ነው ቤተሰብ በትዳር መሃል የሚገቡ ነገ እኔም እምፈራው የፍቅረኛዬ እናት ሳያውቁኝ ይጠሉኛል ሰዎች በማላቀው ስሜን አጠፉት መልካምነት ጉዳቱ ሃያል ነው። አሁን በስደት አምላኬን አውቄዋለው በስደት እየታገልኩኝ ነው ከመንፈሱጋር ጋደኛዬ አሰርታብኛለች የሚስጥር መተት አንድቀን ይጋለጣል እየቀጠቀጥኩት ነው በቻልኩት አቅም ፈጣሪ ወደ ቀጥተኛ መንገድ የመራኝ ይመስገን በመምህር ላይ አድሮ ያስተማረን ቃሉን ትምህርቱን። እንድንሰማ ለመረጠን ፈጣሪ ይመስገን
@hailus7714
@hailus7714 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ: በስእሎች ጀርባ እግዚአብሔር ሆይ: እከሌን ጥብቀው ባርከው ብለህ ክርስትና ስም የምትጽፈውን ተግባር አትተወው: በጣም ጠቃሚ ነው::
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን በጣም የምገርም ፈታና ገጠመኝ ነዉ እንድ አይነት ጥንከሬ ለኛም ይስጣን እህታችን እንኳን ማሪያም ማራችሽና አሁንም ማሪያም በሽልማት ታውጣሽ🙏🙏🙏
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
ያቡነ እስታፈሰ ክረሰቶስ በረከታቸው ይደረብን እህታችን ጉበዝ በረቺ አባታችን በጸሎት ያሰቡን መሞህራችን በረታልን ጸጋውን ያብዛልህ
@hannahannath7581
@hannahannath7581 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ እሄሥ የኔን ሂወት ነው የተተረከው መምህሬ 😭😭እኔም በጣም ቡዙ በቤተሠቤና በቤተሠቦች ተሠቃይቻላሁ በምሀል ሁለት ልጅ ወልደን ነበር ግሢቱ ልጀ ጤኔኛ አልነበርችም ና ሞተችብኝ ከባሌ ጋም ተለያየን በንባነው ያዳመጥሁት መምህር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥገን እወነተኛውን መንገድ አግንቻለሁ ወደራሤ ተመልሻሁ
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን🙏 ኑ አብረን እንማማር ምእመናን🙏 ለኔ ለእህታቹሁ#ወለተ_ስላሴ በፀሎት አስቡኝ🙏
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
ለሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እህታችን በጣም እድለኛ ነሽ።ያባታችን ቡራኬ ለኛም ይደርብን
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Жыл бұрын
እረ መምህር እኔ በአይኔ አይቻለሁ እንዲ ሲሆኑ መችም አንድቀን ፈጣሪ ሲፈቅድ ሁሉንም ነገር አወራለሁ አንተን የሰጠችን እማ ፍቅር የአማኑኤል እናት ትክበርልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ማርያም በሽልም ታውጣት በእውነት ለኛ ለሴቶች ግሩም እፁብ ነው እህቶቼ እስከ መጨረሻ አዳምጡ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
18 አመት በትዳሬ ሰላም አልሰጥ ያሉኝን እናቱ ና እህቶቹ ጋር ሳንጣላ በሰላም መነጋገር አቁመናል ከ USA 🇺🇸
@marytsebel8504
@marytsebel8504 Жыл бұрын
Emebirhan tastekakililish
@adislasti4907
@adislasti4907 Жыл бұрын
Egziahber fekeren yestachu tselyi ehite ayizon hulum yalfel
@hiwotkassahun8695
@hiwotkassahun8695 6 ай бұрын
የኔም ውሳኔ ነው
@user-oe1yl3jb4z
@user-oe1yl3jb4z Жыл бұрын
የኣቡነ እሰትንፋሰ ክርሰቶሰ የመሰቀል ክርሰቶሰ በረከት ይደርብን የእመብርሃን ልጆች🤲✝️🤲ወለተ ገብሪኤል, ወለተ ኣመተማርያም, ወለተ ማርያም ወለተ ገብሪኤል, ተሰፋሰላሴ በፆሎታቹ ኣሰቡን❤ብፆሎትኹም ሕሰቡና የሕዋተይ✝️🌹
@marytsebel8504
@marytsebel8504 Жыл бұрын
Emebirhan tasibachhu
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Жыл бұрын
በጣም እሚገርም እሚደንቅ ገጠመኝ ነው እኔ እማ እደነዚህ ብርቱ ሴቶችን ታሪክ ስሰማ ቀንቸ ነው እምሞተው መታደል ነው አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሁላችንንም ይባርኩን በረከታቸው ይደርብን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እናመሰግናለን
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 Жыл бұрын
በጣም እሚገር ም እሚደንቅ ገጠመኝ ነው ሁላ ችንንም ይባርኪን በረከታቸ ውይደርብን አሜን አሜን አሜን ምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ዝማሬ መላህክት
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tekalignhailemariam6860
@tekalignhailemariam6860 Жыл бұрын
የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አምላክ አባትና እናትን አስታርቆ ለክቡር ቅዱስ ቁርባን ያብቃቸው። መድህንአለም አባቴ የምውደው መልእክት ቅዱስ ዑራኤል መልካም መሻታችሁ ይፈፅም። አሜን አሜን አሜን።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤*ሰላም ለዝክረ ስምከ* *ቅዱስ እስጢ ፋኖስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ* *ቅዱስ እስጢፋኖስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ* *ቅዱስ እስጢፋኖስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ* *እግዚአብሔር በክንፈ ረድኤቱ ለጻፈው ስም አጠራርህ ሰላምሃ ይገባል* *በፍርድ አደባናይ ቀጥ ብለው ለቆሙ እግሮችህ ሰላምታ ይገባሀል* *ከእግዚአብሔር ዘንድ ክብር ለተሰጠው ግንዘተ ስጋህ ሰላምታ ይገባል* *አምላከ ቅዱስ እስጢፋኖስ አድነትን ስጠን ፍቅር ለወንድማችን ወልደ ኢየሱስ በአምላከ ቅዱሳን ይጠብቅኽ* *ለአባታችን ሀብተ ገብረኤል ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ በአፀደገነት ያሳርፍልን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫*🤲
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
ለእህታችን የሰጠውን የመንፈስ ጥንካሬ እግዚአብሔር አምላክ ያድለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-si5zb9jh5c
@user-si5zb9jh5c Жыл бұрын
(ሓማትይ መርዓትይ ዓይንይ ሓመድይ)ትግርኛ መ/ር ስለምትሰጠን ትምህርት እና ምክር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜና እድሜና ጤና ይስጥክ ኣሜን🙏🙏🙏❤❤💜💜💜
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын
ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zc9wg5vh9d
@user-zc9wg5vh9d Жыл бұрын
የእህታችን ትግስት እና ትትንዋ የመጨርሻው ወጤት ደስ ይላል ፈጣራ ለኔም ለሁላቼንም ትግስት ስጠን የአባታችን አወነትንፋስ በርከትሁ ይደርብን ለኔም ማስተዋሎን አድልኝ አባቴ መምህርዬ ኑርልን
@maereggebru1184
@maereggebru1184 Жыл бұрын
መምህርዬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ።በአሁን ሰዓት ላይ ላለነው ትውልድ ትልቅ ት/ት ነው ። የተባረክሽ እህታችን ማርያም በሽልም ታውጣሽ ኬንያ እውነትም ቡሩክ።
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንተንም እግዚአብሔር እደሜና ጠና ይሰጥህ
@hablen
@hablen Жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በእውነት መንፈሳዊ ቡፌ ነው ሁልጊዜ የምትመግበን! እመ ብርሃን ትጠብቅህ! አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እረዴት በረከታቸው ይደርብን! አንተን ስሰማ ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች!
@user-bb3cb3rz8g
@user-bb3cb3rz8g Жыл бұрын
መምራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን ገና እያዳመጥኩ ነዉ ስጨርስ ደግሞ እኮምታለሁ እግዚአብሔር ልቦናየn ይሰብስብልኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ከሳውዲ አረብያ
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ለባለታርካችን የደረሱት አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ የኛንም ህይወት ይቀይሩልን አሜን!
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
እኔም በአቡነ እስትንፋስ በተወለዱበት ወሩ ቢለያይም ቀኑ አንድነው የአቡነ እስትንፋስ አምላክ ጌታዬ ሆይ የዝምታውን መንፈስ ይገስፅልኝ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ዛሬ የተለቀቀ ትምህርት ስሙት ግቡና በህይወቴ እንደዚህ አይነት በዚህ መንገድ ትምህርት ሰምቼ አላቅም ለሁለተኛ ጊዜ ሰምቼ ጨረስኩ ለካ ይሄም አለ እያልኩ ማስታወሻ እየያዝኩ የሰማውት ስለ ሮቤል ያስም ትርጉም ስለ ባና ብቻ ስሙት
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
እህታች ላንች የደረሰው እግዚዓብሄር አምላክ ለኔም ይድረስልኝ የእኔም ባለቤት ቤተሠቦቹም ቤተሠቦቸም ተቀይረው ለዚህ ቀን የምንበቃ ያርገኝ በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
@user-uf8cs1jt6q
@user-uf8cs1jt6q Жыл бұрын
አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን ምልጃቸው ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
በእውነት የአባታችን አብና እሰትንፈሰ ክርሰቶሰ ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን ይውልን በቤታችን የጓዲልን ነጋራ ይምልላኝ አሜን
@seifuayele6663
@seifuayele6663 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላምታዬ ለሁላችሁም ይድረሳችሁ 🙏 የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ የዘር ሀረግ ያለሽና የሚጠብቁሽ መልካሟ እህትዓለም እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ 🙏 በዚህ ፈተና ገጠመኝ እጅግ የተለየ መንፈሳዊ ደስታ ፣ ሃዘን ፣ጭንቀት ተስምቶኛል መጨረሻ ላይ ስለአንቺ የተረዳሁት ልዩ ነበር እኔ የአቡነ እስትንፋስክርስቶስ ወዳጅ ስለሆንኩ ብቻ አይመስለኝም በአንቺ ዉስጥ ያለዉ ጥንቃቄ ፣ እምነት ፣ ሆደሰፊነት ፣ እናትነት ፣ ሴትነት ፣ ሃቀኝነት ፣ ሚስጥር ጠባቂነት ፣ ፀሎትሽ እጅግ ፍፁም መንፈሳዊ ነዉ ። በገጠመኝ ተምሬበታለሁ 🙏🙏 '' ተክለስላሴ በፀሎት አስቡኝ / ብኝ ''
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n Жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እህታችን በላታሪኮቻችን በጣም እናመሰግናለን እንዳቺ ቅን ጠካራ ያድርገን ወለተ ማርያም በፀሎት አሱቡኝ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ያሰብሽ✝️✝️✝️✝️✝️
@user-fm9vd3jv1g
@user-fm9vd3jv1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን. እህታችን እንኳን ማርያም ማረችኝ. እናትነት ክብር ነው. እመቤቴ ቀሪ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ. ብሩክንም አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ. እፍ ብለውብህ የቤተሰብ በረከት ሆነህ ያሳድጉህ. በውነቱ. አንችንም ለዚህ ቀን ያበቁሽ አባታችን በረከታቸው. ይደርብን. እኔንም ሀጢያተኛዋን ልጃችሁን ብስራተ ገብርኤልን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ለእኛ ለጠፋነው ለደካሞቹም ይድረሱልን ምልጃ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን 🥺🤲ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ አስቡኝ ❤️🙏🙏🙏
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Жыл бұрын
መምህር እኔንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ አባታችን አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ እረዴት በርከት ይደርብን አሜን
@user-no2if2ze9w
@user-no2if2ze9w Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ለ ሀገራችን ሰላ ያውርድልን.
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እካን ማርያም ማረችሽ መልካም ሴት ለባላ ዘውድ ናት የምለውን አይችብሽ አለው የባል እናቶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እውነት እኔንም ከምወደው ከልጄ አባት የለኙ እናቱ ናቸው ግን አልተቀየምካቸውም የን የወነው አተን ሳላቅ ነው መምርዬ የን በውስጥ ለነሱ መጥፎ ስምት እዳይኖረኝ የአረገው እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ዛሬም እጠይቃቸው አለው ልጄም ከነሱ ጋራናት በውስጥ ምንም አይነት ቅያሜ የለም እሱም እኔም እናወራለን አጎብቶ አራት ወልዳል የምገርማቹው መልት ገዝች አውን እየአሰራልኝ የአለው እሱነው በህህትነትና በወድሜነት ቅርባችን በዝነው በአለቤቱም ጋደኛይ ናት እና ሰው በክፉ ስመጣ በመልካም መቀበሉ እግዚአብሔር ነገሩች ይቀይራል ለበጉነው የምወነው ውሉ ትምርት ከወነ ብይ ነው ከብዙ ትንሹን የአስቀመኩት ለማነበው ምን አልባት እግዚአብሔር ይመስገን ስለውሉም 💚💛❤️
@user-yh2el3lv3q
@user-yh2el3lv3q Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለኝ እግዚአብሔር ሆይ በዚች ልጅ ያደርህ በወለተ ማሪያም ላይ እንድትሆን ምኞቴ ነው እርኩስ መንፈስ ገስፅልኝ አሜን በፆለት አስቡኝ
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p Жыл бұрын
የጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከታቸዉ ይደርብን
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t Жыл бұрын
የ አባታችን ኣቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከት ይደርብን መምህራችን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ ፈትፍተህ እንድትመግበን የፈቀደልን ልኡል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
የኛ እንቁ ልዩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ እረጅም እድሜ እና ጤና ትስጥህ 🕊🕊አሜን 🙏🙏🙏
@mikalrdatenew1572
@mikalrdatenew1572 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት የምታስተምረው ትምህርት የነፍስም የስጋም ምግብ ነው የአማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል
@user-fy1ev6sq8j
@user-fy1ev6sq8j Жыл бұрын
አስከለ ማሪያም ወልደ ገብርኤል ብላችው በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እዴት ደስ ይላል እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ የተባረክሽ ሴት የሁሉንም መጨረሻ / መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህራችን 🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ጻድቁ አባታችን አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ፀሎት ልመና በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
እንኳን ብሰላም መጣህ መምህሬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀህ ሁሌም
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-et9uf7ie8w
@user-et9uf7ie8w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን እህታችን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰንበት ሀብተ ስላሴ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚ተመስገን የኔ ጌታ 👏👏👏ኃይል ሞገስ ክብር ይሁንህ መንገድህ ሁሉ በእግዚአብሔር ዓይን የታየ ይሁን🤲
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድቅ ነዉ ። እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር ይመስገን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን 🌿🌾🌿🌾
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አስተማራ ገጠመኝ ነው ከሉለም ገጠመኝ ብዙው እውቀት እያወቅነው እናመስግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላብ ሥለ ቅዱሥ ፋሢለደሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ እንጦን ሥለ አባ ዪሥጦሥ ሥለ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አባ ገሪማ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥ በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እምባ መሪና ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@abebechadam9525
@abebechadam9525 11 ай бұрын
አሜን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
🌹💚 ልዑል እግዚአብሔር 💚🌹 ስሙ የተመስገን ይህን ትምህርት እንድሰማ ስላደረገኝ። ረጅምምምምም... እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ።
@user-pu8ih4pi1y
@user-pu8ih4pi1y Жыл бұрын
መምሕርዬ ቃለሒወትን ያሠማልን በእዉነት ደስ የሚል አስተማሪ አጥንት የሚያለመልም ድቅ ትምሕርት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሕ መምሕርዬ 🌹🌹🌹
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 Жыл бұрын
እህታችን ማርያም በሸልም ታውጣሽ አክሊለ ጊዬርጊስ ቡለሽ መጸለይልኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ክዘረኝነት ይሰውረን እኛ ዘራችን ክርስቶስ ነው ግን ይህ መቼ ገባን ብዙዎች የጠፉት በዘረኝነት ምክንያት ማስተዋሉን ያድልልን ባለታሪካችን ትዳሯ ከእግዚአብሔር ነው ስለዚህም ነው እግዚአብሔር የረዳት የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ለዚህች ባለታሪክ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዋን ያሳምርላት በእውነት ፀጋውን ያብዛላት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው መምህሬ ያካፈላችሁልን ከልብ እናመሰገናለን ይህ ለሁላችንም በትግስትና በፅናት እንድንጓዝ ይረዳናል 👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ይህንን ታሪክ ወደ እኛ የሚታቀርቡልን የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን በእድሜ በፀጋ በጤና በክርብ በሞገስ በጥበብ ያኖርልን መምህሬ ድንግል እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውራችሁ ሁሌም የእመቤታችን ምልጃ እና ፀሎት አይለያችሁ ክፉ ነገር አይንካብኝ የኔ ውድ አባት ኑሩልን የእኛ እንቁ መምህር በጣም ነው እምወዳችሁ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ የኔ አባት👏🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_
@fikrtekassa593
@fikrtekassa593 Жыл бұрын
የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን በውስጤ ሆኖ የሚያስቀጠቅጠኝን ልጄን ታማሚ አድርጎ የገደለብኝ እንዳልወልድ የከለከለኝን መንፈስ እንዲያስሩልኝ ፀልዩልኝ እህተ ማርያም
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 የአባቶቻችን በረከት ይደርብን የእህታችንን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላት በፀሎትስ አስቢን ፍቅርተ ስላሤ ብለሽ መምህር ድንግል ትጠብቅህ ⛪️
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት ደስስስስስስ ሲል እኩዋን እግዚያብሔር አገዛችሁ መጨረሻዉን ያሳምርላቸዉ ለመምህራችን አድሜና ጤና ይይጥልን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-ex6yt9qd7r
@user-ex6yt9qd7r Жыл бұрын
መምህር ይህ ሁሉ ያአንተ ዉጤት ነዉና እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን እህታችን በረከትሽ ይደርብን የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸዉ ከሁላችንም ጋር ይሁን በጸሎት አስቢኝ ደካማዎ እህትሽ ወለተ ሀና
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
መምህር በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅክ እኛም እድለኞች ነን እዳንተአይነት መምህር ሰለሰጠን እግዚአብሔር በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይመሰገንንንንን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እሺ ሁልየ 💕 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👏
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Жыл бұрын
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይሰጥህ በእውነት የሚገረም ነው አይ ሰው መሆን
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
እሰይ ብጣዕሚ ደስ ዝብሉ ቤተሰብ እዮም 💙 ብተለይ እታ ብትሕትና ዝተመለኣት ሓፍትና ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ትሓልወልኪ ቤትኪ ሓፍተይ ❤ መምህርና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣምላኽ እስራኤል🙏❤ ንኩልትና ኣቡነ ትንፋሰ ክርስቶስ ይሓልውና 🙏❤ ንኩሉ ወዲ ሰብ ሰላም የውርደልና ፈጣሪ ❤🙏 ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏
@almachewworkie6096
@almachewworkie6096 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም በጣም ብዙ ጠላት ቢኖርብህም የእግዚአብሔር ጥበቃና የተከታዬችህ ጸሎት ይጠብቅሀል በርታ መምህር እንወድሀለን!!!
@estifanosgebrehiwot5303
@estifanosgebrehiwot5303 Жыл бұрын
እግዚኣቢሄር ይመስገን ቅዱስ ኡራኤል ኣባቴ ይህንንተኣምር እንዲሰማ ስለ ፈቀድክልኝ ኣመሰግንሃልው
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ሁሉ ድነቅ ነው☝️ እዴት ደስ ይላል የልጅቷ ጥንካሬ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ያበርታት በእውነት🙏እንደርሳቸው ቅዱሳን የሆኑ አባቶች ያብዛልን🙏መምህርየ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ካንተ ብዙ አተረፍን🙏
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ገጠመኝ እና አስተማሪ ነው መምህር እኔ በቅርቡ ነው ያንተን ትምህርቶችን መከታተል የጀመርኩት እና በጣም በሚገርም ሁኔታ እራሴን ቀይሬ አለሁ እግዚያብሔር ይመስገን በእውነት እግዚያብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g Жыл бұрын
ደስ የምል ነው መምርዬ የስንቱን በት ሰላም ተመለሰ እግዚአብሔር ይባረክ
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
ግሩም ልዩ ፈተና ገጠመኝ ነው የዛሬው ደግሞ መጨረሻው በቃ ታአምር ነው ይገርማል ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላይ ይሁን. የመምህርየ እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ የኛ እንቁ ይህ ሁሉ ያይ ውጤት ነው አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ሰላምህን ያብዛው የዜሬው ደግሞ የሚገርም ገጠመኝ ነው እንዲህ አይነት ምዕመን ሳይ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል እኔ ግን ሰነፍ ነኝ በጣም
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ አትርፌበታለው ከዛሬው ገጠመኝ እኔም የገፈቱ ቀማሽ ነኝ በባለቤቴ አባት ክፉኛ እየተፈተንኩኝ ነው መድሀኒአለም እንደእህታችን እኔንም ነፃ ያወጣኝ ዘንድ ፀልዬልኝ እኔም እየተጋው ነኝ ወለተ ቅዱሳን ብላቹ እባካቹ በፀሎታቹ አስብኝ እህታችንም እንክዋን ማርያም ማረችሽ የአብነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ፀሎት እረድኤታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምሕርት አለዉ ማስተዋልን ይስጠን ፈጣሪ አምላክ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 4 ай бұрын
እጹብ ድንቅ የአምላክ ስራ የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ አምላክ ሆይ እኛንም ማርን 😢😢😢
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ከባለ ታርክዋ ትግስት ተምርናል እግዚአብሔር ይመስገን
@jessicajone2229
@jessicajone2229 Жыл бұрын
የባል እህቶች ሚስቱን የሚወድ ከሆነ በቅናት ተቃጥለው ነው የሚሞቱት በጣም በጣም ይቀናሉ ለዚህ ነው ሚስትን ጠምደው የሚይዙት።
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
መምህር አንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t Жыл бұрын
ሰላም ውድ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህልን። አፍታህ ተከፈት 💔ብየ ጀምሬያለሁ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን። እንካን ለሊቀ ዲያቆናት ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን በረከት ረድኤት አማላጅነቱ አይለየን አሜን።
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i Жыл бұрын
ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን 👏👏❤❤❤❤👏
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
አቡነ እስትፋስ ክርስቶስ ላችየደርስ ለኛም ይድርስልን በጣም የሚገርም ነው እህት ወድሞቸ በጾለት አስቡኝ ወተመድህን እያላችሁ እህቴ አስቢኝበጾለት እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p Жыл бұрын
ይሔንን እንድማር ያደረከኝ አምላክ ተመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 Жыл бұрын
Keep up the good work memeher Tesfaye thanks a lot 🤲👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
ኣሰይ ኤልልልልል ናይ ኣብርሃም ኣምላኽ ክበር ተመስገን ንዘላኣለም
@user-ob4yo7ez6d
@user-ob4yo7ez6d Жыл бұрын
መምህርይ በአውነት በጣም ነው የምወድህ ቃል ህይወት ያስማረልን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ👏እህትህ ነኝ ከአሪብ ሃገሬ 😥♥️
@dawittilahun9394
@dawittilahun9394 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጸሎት የበረታችሁ ወልደ አማኑኤልን በጸሎት አስቡኝ
@marytsebel8504
@marytsebel8504 Жыл бұрын
Emebirhan tasibih
@gdh5061
@gdh5061 Жыл бұрын
እኔም አባቴን አቡነ እስቲፈሰ ክርስቶስን በጣም እወዳቸዋለው ፅዋቸውን እጠጣለው ገድላቸው አለኝ በጣም በቃ ፍቅራቸው ደስ ይላል ፀሎት ይሰማሉ
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 67 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
54:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
45ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ አስራ አንድ ትዳር በበቀል ያፈረሰች የቤት ሰራተኛ ታሪክ
2:08:20