48ኛ D ልዩ ገጠመኝ፦ የዘመናችን ስውራን አባቶች( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 41,787

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 499
@alemdesalegn7893
@alemdesalegn7893 3 жыл бұрын
እነ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን አቡነ ተክለሃይማኖትን እና ሌሎች ቅዱሳን አባቶችንና እናቶችን በገድላትና በድርሳናት ነበር የምሰማው የማውቀው አሁን ግን በዘመኔ በእድሜ እንደዚህ አይነት ቅዱሳን አባቶችንና እናቶችን በመስማቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ ይህን ሁሉ እንድንሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@MMm-zp7ei
@MMm-zp7ei 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን እደስማ ላደረገኝ ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
@hilinashiferaw9873
@hilinashiferaw9873 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ws2ok8ef3q
@user-ws2ok8ef3q 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ አባቶቼ እሕት ወንድሞቼ በእውነት እቁ የሆኑ አባቶች አሉን ስማቸውን መጥራት እራሱ እኔ አይገባኝም በረከታቸውከሁላችንጋር ይደርብን እናቶችም አሉ እሕቶችም አሉ እኔ አንድ እሕት ሃገር እያለሁ የሰንበት ተማሪ እንማር ብለንእሁድ እሁድ አባቶች ያስተምሩን ነበረ እና ትንሽ መሸት አለብን እን እዳጋጣሚ ሆኖ የኔቤት ከመቤታችን ቤተክርስቲያን ዝቅብሎነው የምንማረው ግን ትንሽ ይርቃል እና መሸብየ ስሮጥ ሌሎች እብድ ይሎታል እኔ አይቻት አላቅም እና ወለተማርያም ቁሚ ስትለኝ እመቤቴ ድረሽልኝ አልኩና ተቀጠቀጥኩ አይዞሽ ስሚ በመቤታችን እድሜነው ከፀናሽ በእምነትሽ የምትቆይ ግን ስዴትላይ ብዙ ፈተና ይደርስብሻል ክብርሽን ታጫለሽ ሰው ይጠላሻል ብቸኛ ትሆኛለሽ ግን እራስሽን እዳታጠፊ ምንም ፈተና ቢከብድብሽ ብላ ከቆምንበት ቦታ ይኸን አፈር በየሃድሽበት ቦታ እደእምነት ጠጠቀሚው ሰው እዳያይሽ ስታነሽ አለችና ዞር ስል የለችም በጣም አለቀስኩ ተደፍቼ መሬትላይ ከዚያ ቄስ ካሳሁን የሚባሉ አባት ልጄ በስላሴ ስም ምንሆነሽነውብለው ጀርባየን በመስቀላቸው መታ መታ ሲረጉኝ ቆይ አንቺ ማነሽ ስል ልጅቶን አባናቸው እ ምንድነው አሉኝ ነገርኳቸው እድለኛነሽ እሶን ማግኘትሽ ያለችሽን አድርጊ ያለችው አይቀርም አሉኝ ከዚያ ቤተክርስቲያን ውስት ለሌት ዘጠኝ ሰዐት ሲሆን ነጠላ ለብሳ 200ስትሰግድ አይቻታለሁ ቀን ላይ ቡጫቂ ልብስ ትለብስና ፊቶን አመድ ትቀባለች ሌባውን ታራውጥና ብሩንለባለቤቱ ታስረክባለች በጣም የሚገራርሙ አሉ እውነት መሆኑን ያወኩት መዐት ፈተና ሲወርድብኝ እራሴን ላጠፋ ስል ያች ልጅ መስላ ተይ ተይ ነግሪሻለሁ ትለኛለች ደንግጨ ገመዱን እጥላለሁ በስመዐብ መዳኒትም ቅሜ አፌላይ አድርጌ ልውጠው ስል ያችልጅ ትዝ ትለኛለች ኧረ በስላሴ ስም ይከብዳል ብቻ አሁን ባለሁበት ቢሆን እማ ውሻም አይቀርበኝ እንኳን ቅዱሳን ለሃገሬ እበቃና ለደጁ እበቃ ይሆን አቤቱ አንተ ታቃለሕ መንገድሕን ምረኝ አባቴ በፆለት አስቡኝ አባቶቼ ወንድሞቼ እሕቶቼ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 жыл бұрын
ገና ስገባ ልቤ በደስታ ይሞላል የተዋህዶ ልጅ መሆን ምነኛ መታደልነው ወለተማርያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ አባቶቼ እናቶቼ
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 жыл бұрын
ስደተኛዋ ልጃችሁ በፀሎታችሁ አስሁኝ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እኔም እህቴ ደስታ ይሰማኛል ለሁላችንም እኛምኞታችን ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደው ያከናውንልን ለስጋው ደሙ እንድንቀበል ያብቃን
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 жыл бұрын
enme 4 kifil dese new yelny
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔስ የአባቶቸን የናቶቸን ታሪክ ስሰማ በተለ የበቁትን ምን አለ እደነሱ ብሆን ብየ ካለ አቅሜ እመኛለሁ በረከታቸው ይደርብን የቅዱሳኑ
@seble564
@seble564 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙነገር እየተማርን ነው ቀጥልበት እንጠብቃለን
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
ኸረመምህር ክፍል 5 ይቀጥል ደስ ይላል እስኪ ይቀጥል የሚል በላክ ይግለፅ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ብሆን ቢደረግልኝ ለዚህ ብመረጥ የሚያስብልነው መምህር
@hilinashiferaw9873
@hilinashiferaw9873 Жыл бұрын
Betikikil
@afomilove1172
@afomilove1172 8 ай бұрын
Welete mikael.tersite mariyam...betslot asaseben memeher
@ewethio
@ewethio 3 жыл бұрын
‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 жыл бұрын
ይህንን ሁሉ ስሰማ ፈጣሪየን ምንኛ እንደበደልኩ ሳስበው ለራሴ አዝናለሁ!!!
@martaashebir6019
@martaashebir6019 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በእኔ ሀጥያተኛዋ ዘመን እንደዚህ ያለ ታሪክ እንድሰማ የፈቀደ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን መምህር ለጆሮ መልካም ነገር በማይሰማበት ዘመን የነፍስን ምግብ ስላሰማህን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
መምህርዬ እባክህ ሁሌም ልቀቅልን። በጣም ደሰሰሰሰሰ ይላል። ክፍል 5 ልቀቅልን
@tadele4513
@tadele4513 3 жыл бұрын
የባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር ክፍል አምስት ይቀጥል ይሄን እንድስማ የፍቀደ አምላክ ስሙ የመስገነ ይሁን
@TaddeleGebre
@TaddeleGebre 5 ай бұрын
Amen ! Amen ! Amen !!!
@tijilove5671
@tijilove5671 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል በሉ ለእግዚያብሄር አመስግኑልኝ እኔ አረብ ሀገር የምኖር አንዲት በሀጢያት የጨቀየሁ ሀጢያተኛ ነኝ ግን ሀጢያቴን ሳይፀየፍ አምላክ ታምር ይሰራልኛል ለ11 አመት ሀልጋዋ ላይ ሽንቱዋን የምትሸና የአሰሪየ ልጅ ነበረች በተኛችበት ሄጄ ቅባ ቀዱሱን ቀባሁዋት አሁን መሽናት አቆመች በጣም ደስ አለኝ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም በሀጢያት ወጥመድ ዉስጥ ያለሁ ነኝ ብርቀዉም ሊርቀኝ አልቻለም በፀሎታችሁ አስቡኝ በማሪያም አሁንስ ሀጢያት ምርርርርርር ብሎኛል መግቢያዉ መዉጫዉ ጠፍቶኛል
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን አይዞሽ እግዚአብሄር ያስብሽ ድንግል ማርያም በቃለ ክዳንዋ ታስብሽ የኔ ማር
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን አይዛሽ እመብርሃን ታሰብሸ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ታአመር ነው አባቶች በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️🤲🤲🤲💚💛❤😭
@mickeygermemsekie1472
@mickeygermemsekie1472 3 жыл бұрын
መምህራ ረጅም ዕደሜና ጠና ይስጥህ እግዚአብሔር ኣምላክ እና የእግዚብሔር ቤተሰዉ እኔ ሃጥያተኛ እህታቹ ወለተ ፃርቃን ወለተ መዲሂን ወለተ ሰንበት በፀሎተ ኣስብን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amen Memihir bereketachew ayileyen sele semahut timihirt des alegn Egziabher bifekdilign new biye amesegenkut Tebarek ye Emahoy bereket yideribign Amen Amen Amen
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ የአባቶች በረከታቸው ይድረሰን ቅዲስ ሚካኤል በያለንበት ቦታ ሁሉ ይጠብቀን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
@@devan8265 አሜን አሜን አሜን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 3 жыл бұрын
Amen amen amen wede memhrachin abatochachin berktachu yederbin
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና በሰላም መጣህልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን !!
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያሰማልን የባቶቻችን በረከት ይደረብን
@kidistabebe6303
@kidistabebe6303 3 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ሁሉ ድንቅ ነገር እንድንሰማ አባባዬን እና እናንተን አንደበት ስላደረገልን እግዚአብሔርን በጣም አመሰግነዋለሁ
@f7390
@f7390 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቸውንና ፀሎታቸው ኣይለየን ወንድማችን ሊቀ መልኣኩ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንልክ ይሁንልን
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 жыл бұрын
ይህን ያሠማን ፈጣሪ ይመሥገን ፀጋውን ያብዛልህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ይህን እየሠማ ያላመነ ልቦና ይሥጠው
@HayatHayat-hn5mp
@HayatHayat-hn5mp 3 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ሰርጉተ ስላሴ በፀሎት አስቡን ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው በእውነት ሁሉንም ስሰማ በደስታና ፍፁም በሆነ እምነት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መምህር አመሰግናለሁ ቤተሰብህንም ስራህን ይባርክልህ
@esayasisrael6740
@esayasisrael6740 3 жыл бұрын
አስካለ ማርያም ነኘ በጸሎታችሁ አስቡኘ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ
@emabetewebatenash7086
@emabetewebatenash7086 3 жыл бұрын
Qalhewt yasamaln mamherchin bawnt batam dasyelal matalnaw barkatachaw yedarban❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ጥዬ ማርያም ሒሩተ ስላሴ በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
@firehwotatewo14
@firehwotatewo14 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት የሰማቸልን የህይወት መግባችንነ የምትመግበነ አሜን አሜን አሜን ሁሌም ማለዳ አዲስ ኑረልነ ቅድስ ሚካኤል ከክፉ የጠብቅህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@samrakasew3457
@samrakasew3457 3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ወለተ ማርያም አስቡኝ
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln
@user-sd8zi4by9s
@user-sd8zi4by9s 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በኔ በዘመኔ ያውም አሁን ቅዱሳን አባቶችን እናቶችን ብሎም ፈዋሽ አባቶችን የሰጠን አምላክ ፍቅሩ ምንኛ ነው ሐፅያት ነግሳ በሰለጠነችበት አለም እንዲህ አባቶችን አፅናኝ በፀሎት በቡራኬ በፈውስ አገልግሎት ሚፋጠኑ አባት አናት እህት ወንድሞችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይን ❤️ የአባቶችና የእናቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን!
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 3 жыл бұрын
ሰላም ላአንተ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
@sarasara2006
@sarasara2006 3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጠህልን መ ምህረ
@Yostena21
@Yostena21 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቸ የእናቶቸ በርከት ለኔ ለደካማ ሃጢያተኛ ልጃቸው ለእህተማሪያም ትድርስልኚ
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን የማቶሳላን እድሜዬ ይጥልን እግዚአብሔር
@user-gd6cu9cy4z
@user-gd6cu9cy4z 2 жыл бұрын
መምሕራ ቃለሕወትን የሣመል ፀገውንየብዘለቹ
@user-zs2ln4ic2d
@user-zs2ln4ic2d 3 жыл бұрын
አሜን ይሄን እንደንሠማየፈቀደ ልኡልእግዝያብሔር ሥሙየተመሠገነ ይሁን ወለተማርያም በጸሎት አሠቡኝ
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ኢፍቱኝ አባቶቻችን መምህር እድሜና ጤና ይስጠወት
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ድንቅ ነው !! ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ነው :: ክፍል 5 ቢኖር ደስ ይላል :: የቅዱሳን እባቶች በረከታቸው ይደርብን :: መምህር ይህን ድንቅ ታሪክ እና ትምህርት ስላሰማኽን ቃለ ህይወት ያሰማልን : ፀጋውን ያብዛልህ::
@selamawiteshete5552
@selamawiteshete5552 Жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ ይላል ፅጌ ሃና በፀሉት አሳስቦኝ
@melesefetene7859
@melesefetene7859 2 жыл бұрын
በጸሎ አስቡኚ ወ/ልደ ተክለሐይማኖት ወ/ተ ዬስጣቲዬስ ወ/ደ ሰማያት ጸዳለ ማርያምን በጸሎት አሰቡን
@kidstanberbir4250
@kidstanberbir4250 2 жыл бұрын
amen egnanem Beselot Yasebun Segachewen Yabizalen Bereketache Yederebin
@ntnt8748
@ntnt8748 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አጸደ ማርያም
@seve3476
@seve3476 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከት ይደርብኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ ፆለታቸው ይርዳኝ በስደት ነው ያለሁት ፈጣሪየ ይዳኝ በጣም ደካማ ነኝ
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏
@skyfly6491
@skyfly6491 3 жыл бұрын
የቅዱሣን አባቶች በረከት ይደረበን አይለየን አባቶቻችን በፆሎት አሥቡን አባታችን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ቁሥቋም ብላችሁ አሥቡን አባ መምህረ እንኳን መጡልን የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሔር ፀጋዉን የብዛላችሁ መምህራችን እሠወን የሠጠን አምላክ ይክበረ ይመሥገን አባ በእረሠወ ትምህረት ብዙ ተለዉጫለሁ አባ ❤❤❤
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
Egziyabehr yemesagen AMEN AMEN AMEN
@gdydd1173
@gdydd1173 2 ай бұрын
አምለኬ ሆይ ያኣባቶች በረከት ኣሳድርብኝ
@mercimerci236
@mercimerci236 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ክልምእነመስግንሀልን ፀጋውንአብዝቶይስጥልን ለአባቶቻቸንእደሜክጤናጋያደልልን በርክታቸውይደርብን አስካለማርያም ነኘበፆሎትአስቦኘ
@abelyinesu7185
@abelyinesu7185 3 жыл бұрын
Ebakih silkihin lakilgi Memhir 🙏💒🙏
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 жыл бұрын
አሜን ስለ ቃሉ የአምላካችን ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን ወለተ ስለሤ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@selamawiteshete5552
@selamawiteshete5552 Жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን የበቆ አባቶቻችን የሰጠን እ/ር ይመስገን
@public390
@public390 3 жыл бұрын
አፀደ ማርያም ፀጋ ስላሴ ብለው ፀልዩልን አባቶቼ
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 жыл бұрын
Amen amen amen Egzehabher yemesgen memhir ebakachu betselot asebogn welte selase welede Mikael, welete tenesaye, tesfa maryam, hayile gebereeal, hayile markos, geber selase, geber kidan, Dennis, amesale selase, aresema
@user-lu3ke9pl6k
@user-lu3ke9pl6k 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በረከታቸዉ ይደርብን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-fj1ly3ek4g
@user-fj1ly3ek4g 3 жыл бұрын
አዎ ይቀጥል መምህራችን በጣም ደስ የሚል የቅድስና ህይወት ነው እግዚአብሔር ከበረከታችሁ ያሳትፈኝ በጸሎቶት ያስብኝ አባቶቻችን እናቶቻችን ፍቅርተ ማርያም
@g.t.n3861
@g.t.n3861 2 жыл бұрын
Amen Betam dess yelale, fikerte gebereal 🙏🙏🙏
@meseret2813
@meseret2813 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እውነት ባያልቅ እያልኩ ነው የሰማሁት. እምነት ያለን ሰምተን ብዙ እናተርፍነታለን ቢያስ እንኳ በተመስጦ ሰምተን በረከታቸው ይደርብን ማለት ቀላል ነገር አይደለም የሁሉም በረኩት ይደርብን በፀሎታቸው ማስተዋልን ያድለን የቅዱሳን አምላክ. መምህር እኔ ቢቀጥልልልን ባይ ነኝ. እግዚአብሔር ይርዳህና. ይህን ኮመት የምታነብ በሙሉ በፀሎት አስብኝ አደራ እህተ ማርያም ብላችሁ
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህወሃት ያሰማልን ያኑርልን ተስፋ ስላሴ 🙏🙏
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን❤❤ይህን አነድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኛንም በእምነታችን ያፅናን❤❤❤
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
ወገኖች በጾለት አስቡኝ ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ. እግዚአብሔር እዲርዳኝ ሀፍታም ወለተ ማሪያም ወልደ እግዚአብሔር ብላችሁ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏⛪️⛪️🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
የአባቶቻችንና የእናቶቻችን ፀጋ በረከታቸው ይደርብ በእውነት
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በዚህ ዘመን ስላልተከን ክብርም ምስጋና ሁሉ ለአምላክችን ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን፫
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ የአበሻ እናትና አባት መላእክት ናቸው ብል የምር ማጋነን አደለም ከውጪ እናትና አባት ሳስተያይ እግዚያብሄር እራሱ እንዴት እንደሰራን በጣም ደስታ ይሰማኛል አሁንም እግዚያብሄር እነሱን ያብዛልን መመኪያዎቻችን ናቸው ።
@user-ys2bs7mt1j
@user-ys2bs7mt1j 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️👏👏👏
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር
@alemnewgetnet6885
@alemnewgetnet6885 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በፀሎት አስቡኝ አለምነው ገብረ እግዚአብሔር
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@mamaethiopia4249
@mamaethiopia4249 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬና መዳህኔቴ ሆይ ይህን ተአምር እንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለው የአባቶቻችን በረከት ይደረብን, መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-ef7cr3nm1n
@user-ef7cr3nm1n 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይድረሰን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን ይቀጥል መምህር መቋረጥ የለበትም በጭራሽ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ድንግል ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
መምህር ስላም ላንተ ይሁን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ወለተሚካኤልን በፅሎት አስቡኝ አባቶቼ
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 3 жыл бұрын
Kale hywetne yasemalne. Yeabatochachne yetadekanate berketeachue yederbne amen. Amelakie hoye lebonachnen yaberalen amen. 💚💛♥️
@welelabirku6612
@welelabirku6612 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ወ/ሥላሴ እና ቤተሰቦቼንም በፀሎት አስቡኝ
@user-lu3ke9pl6k
@user-lu3ke9pl6k 2 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Berketachewu yideribig egiziyabhir hoy abaki barekeg memhir kalehiyiwetin yasemalin
@teweldetsegaye7985
@teweldetsegaye7985 2 жыл бұрын
በረከታቸው እረድኤታቸው ከሁላችንም ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር ይኑር
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 жыл бұрын
Betam des yemil ena ye wust selam yisetal abatochachin baraketachu yidarbin 🙏🙏🙏
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር በረከታቸው ይድረስልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@Hh-lo8gd
@Hh-lo8gd 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ወልደ እየሱስ
@prime5689
@prime5689 3 жыл бұрын
መምህራችንበእውነትፀጋዉንያብዛልህ፣እግዚአብሔርይጠብቅልን
@hcggxgv7146
@hcggxgv7146 3 жыл бұрын
ኣምላክየ የሀንን እንድሰማ ሰለ ፈቀድክለኝ ክብር መሰጋና ላንተ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 3 жыл бұрын
ከዝች ቅድስት ሀገር ስለፈጠርከኝ እጂግ አመሠግናለሁ የሁላችን መሻት ይሁን ይደርግልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ከዝችቅድስትሀገርስለፈጠርከኝእጂግአመሠግናለሁየሁላችንመሻትይሁንይደርግልን
@user-ji2bs5hm5s
@user-ji2bs5hm5s 3 жыл бұрын
Amen memhrachin enquan dena metah
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
አዉ ይቀጥልልን መምህር በጣም የሚመስጥ ድቅ ትምህርት ነዉ
@temzghi
@temzghi 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ የዓድልሕ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 3 жыл бұрын
ያባቶቼ በረከት ይደርብን ወለተ ትንሳዔ እና ብርሃነ መስቀል ያስቡን በረከታቸው ይደርብን
@mistreblrhanblrhansweet45
@mistreblrhanblrhansweet45 3 жыл бұрын
Amne ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
@zainabal5240
@zainabal5240 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
እኳንደህና መጣህ መምህራችን የአባቶቻችን በረከት ይደርበን በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን እኔ ቆሻሻዋ ይህንን በረከት እድሰማ የፈቀደ
@seblewongel122
@seblewongel122 3 жыл бұрын
የበቁ አባቶቻችን እና እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏🏾🙏🏾
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን። ምንኛ መታደል ነዉ የክርስቶስ ልጆች በመሆናችን። አቤቱ ጌታዬና አምሌኬ ይኽንን የአባቶቻችን የናቶቻችንን ቅድስና ቸዉን እድንሰማ የፈቀድክልን። እናመሰግንሀለን። የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻❤️🇪🇹❤️
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
ያባቶቻችክ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን በእውነት ኦጆግ በጣም ልብ የሚመስጦ ነው የአቦታችችን እና የእናታቻች በረከት ረዲኤት ያሳድርብን መምህራችን አው ቀጥልል እናዳምጠዋለን
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ከኛጋነዉ የአብርሀም አምላክ ዛሬም ከኛጋር ነዉ አይተወንም። ክብር ምስጋና ይግባዉ።
@medi7110
@medi7110 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን❤🙏
@saragezahg9181
@saragezahg9181 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ye Abatechache ena enatochache berketangu ena thalotach ye dereben Ameen 🙏🙏🙏. Memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln ye agelgelote zemenk ye barke Ameen .💒
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ደስ የሚለው ከመቼው እንዳለቀ እራሱ ገርሞኛል እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቢቀጥል ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ቃለህወይተ ያስማልን መምህር
48ኛ E ልዩ ገጠመኝ፦ የዘመናችን ስውራን አባቶች( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
47:50
48ኛ C ልዩ ገጠመኝ ፦ በዘመናችን የስውራን ቅዱሳን ታሪክና እኛ
1:22:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 41 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
48ኛ A ገጠመኝ ፦የተሰወሩ አባቶች ታሪክና የዘመናችን ገጠመኞች ( ክፍል አንድ)
1:03:03
ዳግማዊት አፎሚያ ገጠመኝ አዳምጡ በመምህር ተስፋዬ አበራ
2:48:12
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27