KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
48ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦የስውራን አባቶችና እናቶች መነሻ ታሪክና ገጠመኞቻቸው(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
1:18:00
18ኛ የህይወት ገጠመኝ፦የሚራበሹ ልጆቻቸውን ለማዋደድ ብለው በ 6 ልጆቻቸው ላይ መስተፋቅር ያሰሩ እናት መጨረሻ
1:19:48
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
0:42
요즘유행 찍는법
0:34
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
48ኛ C ልዩ ገጠመኝ ፦ በዘመናችን የስውራን ቅዱሳን ታሪክና እኛ
Рет қаралды 44,210
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 429
@ማራናታ-ጨ6በ
3 жыл бұрын
እሄን ትምህርት በመከታተሌ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@DeaconYeabkal
3 жыл бұрын
በእውነት ይኽን ልዩ ገጠመኝ ስሰማ ምን ያክል ወራዳ እና ኃጢአተኛ መኾኔን ተረድቻለሁ። ለቅዱሳን አባቶቻችን አና ለቅዱሳን እናቶቻችን የመብቃት እና የመሰወር ጸጋ የሰጠ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይኹን አሜን።
@Sarki-u3p
9 күн бұрын
አሜንበረከታቸዉይደርብየአባቶቻችን❤❤❤🎉🎉🎉
@niwonaderu8722
3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በፈቃድህ ይህንን እንዳዳምጥ የደረከኝ ክበር ተመስገን! ቃልህን ሰምቼ ህይወትን እንዳገኝ ልቤን ክፈትልኝ/ልባችንን ክፈትልን ቤተሰቦችንም አድን የኢትዮጵያን ህዝብ አድን የዓለሙንም ሁሉ በቸርነትህ አድን!!! አሜን!!!!
@እማፍቅርእናቴአስቢኝ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፀሐይወጣልኝ
3 жыл бұрын
አሜን !!!
@tsegaykahsay5918
3 жыл бұрын
@@እማፍቅርእናቴአስቢኝ I 11th
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
2 жыл бұрын
አሜንንንአሜንንንአሜንንን
@BileneZeleke
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
ይሄን እንድንሰማ የፈቀደ አምላከ እስራኤል ሰሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከትና ፀሎት ይደርብን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን( ፫ )
@MeaziTube
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ኦ አምላኬ ሆይ ምንአይነት መመረጥ ነው? ምን አይነት መታደል ነው? እባክህ ፈጣሪዬ ሆይ ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፈፃሚም አድርነኝ🙏🙏🙏🙏 የነዚህን ቅዱሳን ታምር እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ተመሥገንልኝ። ለመምህራችንም ቃለ ሕይዎት አሰማልን።
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
3 жыл бұрын
አሜን፫
@meseret2813
3 жыл бұрын
አሜን
@workyworky409
3 жыл бұрын
የአባቶች በረከት ይደርብን በጣም ነፍሴ እረካች ይሄን ከሰማሁ በኋላ የኔቢጤ እብድ የሚመስሉትን ሁሉ አባቶች ነው የሚመስሉኝ በዛነው የሳልኳቸው እግዚአብሔር ስለተመረጡት ብሎ ይማረን 📗💚💛❤
@SFXMajestic
3 жыл бұрын
ሀይለ ጊዮርጊስ ተክለ ጊዮርጊስ አፀደ ማርያም ወልደ ሩፋኤል ሀይለ ስላሴ ወለተ ስላሴ ገብረ ፃዲቅ ገብረ ኢየሱስ ወለተ ብርሃን ሀይለ ሚካኤል አስካለ ማርያም ወልደ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ሚስጥረ ስላሴ ገብረ መድህን ፍቅርተ ስላሴ ወለተ አረጋይት ወለተ ሰንበት ሀይለ ጊዮርጊስ ሀይለ ጊዮርጊስ ጽጌ ማርያም ህይወተ ማርያም ወለተ ፃዲቅ
@koodiyanpeedas1616
4 ай бұрын
ወለተ አረጋይ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
3 жыл бұрын
ኤፍታህ ልቦናዬን አይምሮዬን ክፈትልኝ ጌታሆይ
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
3 жыл бұрын
ዛሬ ገና አንደኛ መጀመሪያ ላዳምጥ ነው ኤፍታህ በለው አህምሮዬን አባት ሆይ🙏 የአባቶቻችን ፀሎት ልመና በረከት ይደርብን እኛ በስደት ለምኖረው ወደ አገራችን እንድንገባ መምህር
@እማፍቅርእናቴአስቢኝ
3 жыл бұрын
እኔም ስደተኛ ነኝ
@መቅደስ-ኰ4ለ
3 жыл бұрын
እኔም ስደቱኛነኝ ሁሉ ግራ ይገባኝል
@hirutfekadu4629
3 жыл бұрын
Amen yederben tsgachiwe🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻🤲🤲💚💛❤😭😭😭
@የተዋሕዶልጅነኝ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@aynalemmesele310
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@jeribini5969
3 жыл бұрын
አሜን 🤲መመሄር በጣም በዙ ነገር ነው እየታማረን ያለነው. ያባትቻቼን በረከት ይደረበን አሜን 🤲❤
@gdydd1173
7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ስለ እነዚህ ቅዱሳን ኣባቶች ብለህ ማረኝ ይቅርም በለኝ ፍቅርህን ልቦናየ ይግዛው
@AbrahamTaspo
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@misarkmisark3065
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@ወንቅሺት
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የሰጣን ቅዱስ እግዚአብሔር ሰሙ ይክበር ያመሰገን ለእናታችን ለቅዱስ ድንግል ማሪያም ምሰጋና ይድረሰት እኔ ሰይጠባኛ ነው የዚህን ታሪክ እንድሰማ ያደረገኝ አጣያተን በደለን የሸፈነልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱስን አባታቸችን በረከታቸው ይደረብን የቅዱስ እንሰት በረከታቸው ይደረብ መተደል ነዉ ተሰፋ ሰላሴ እግዚአብሔር ይጣብቅል ኃይል ብረታት ይሰጥልን ቤተሰቦቹን ይጣብቅል አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሙልቲወለተስላሴ
3 жыл бұрын
በእውነት እኛ ሳናውቅ እብድ እያልን እረ በስላሴ ስም በረከታችሁ ፀሎት ልመናችሁ ይደርብኝ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
3 жыл бұрын
መምህርችን ፀጋውን ያብዛልክ የአባቱችን በሪከት ያድርሰን
@AbrhamDesta-fh6fi
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስገን በረከታቸዉ ይደርብን ወድማችን መምህር ተስፋየ እዴሜና ጤና ይስጥህ ።
@itayodose6116
3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemal
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
ይህን የሕይወት ቃለ መስማት ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህር
@genetmokonen981
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እጹብ እጹብ ድንቅ ነክ የቅዱሳኑ በረከታቸዉ ይደርብን
@meronmeronmiron2873
3 жыл бұрын
Amen amen amen wede memhrachin igzyabher tsgawin yabzaloti yabtochachin berktachu yederbin
@haniasay8908
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወለተ ስላሴ በጸሎት አስብኝ
@መቅዲ-ፈ3ዸ
3 жыл бұрын
ወለተ ይሓንስ ብላችሁ በፆለት አስቡኝ ተባረክ መምህርየ
@የጌታየእናትድግልእናቴ
3 жыл бұрын
እኔሀጥያተኛዋ ይህንእድሰማየፈቀደአምላክይክበር
@meronworku7473
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን በፀሎታችን አስቡን ወለተ ሩፋኤል ገብረ ሥላሴ ወለተ ህይወት ፍቅርተ ጊዩርጊስ
@samcell8013
3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ይህንንም እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ክብር እና ምስጋና ለሱ ይሁን በረከታቸው ይደርብን እዚም የደረስነው በዕነሱ ፀሎት ነው። መምህር አንተም በርታ ይህንን እንድታቀርብ የፈቀደልክ አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ!!!
@misrakabebe8486
3 жыл бұрын
አስካለ ማርያም ነኝ በረከታቸው ይደርብኝ!!
@umebetmengistu468
3 жыл бұрын
Amen brketachw ydrbenamen
@አሜንባርኮት
3 жыл бұрын
አሜን መምህር እማምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ!!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባቶች በረከት በሁላችንም ላይ ይደር
@ተክልዬአባቴ
3 жыл бұрын
ድንቅ ነው የአባቶች በረከታቸው ይደርብን !!
@Fretube
3 жыл бұрын
የቅዱሳን ታሪክ፣ ስለ ስውራን አባቶች መስማትና ማንበብ በጣም ነው የምወደው። አንድ አባት አሉ ሁልጊዜ እንዲነግሩኝ የምጠይቃቸው ስለ ስውራውን አባቶች። ብዙ ነገር አጋጥሟቸዋል። ግን በቀላሉ አይናገሩም።
@firehwotatewo14
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አንተነ በዚ በምጥ በጭነቅ ሰአት የመጣል እግዚሐብሄረ የመስገነ ከክፉ ሁሉ የጠብቅህ በአሁኑ ሰአት ብረሀን ሆነክልን መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቶቻችን በረከትችዉ የደረብነ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
አባቱችችን የቅዱሰ በረከታችዉ ይደረበን ተሰፋሰላሴ ቃላህዉትን ያሰማልን በእዉናት አለምን ጠላሁ አንተን የመሰል ዉንደም እግዚአብሔር የመሰገን
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
አሜን
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
ዛሬ አባ ዘዉንጌል በፀሎት መሰበ ሁላ 10 መሰቀል እየሱሰ በረከት ልመካፌል እህት ዉንደሜች
@ትዕግስትወለተመድህን
3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን የአባቶቻችን በረከት ይደረብን አሜን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@zuriashwork2769
2 жыл бұрын
መምህር የልቦናዬ አይን በአንተ ፕሮግራሞችና በእግዝአብሔር ሃይል በራ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hirutsubscr9312
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ድንግል ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
Жыл бұрын
የአባቶችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰግናለን በእውነት
@azebgebradhane2426
3 жыл бұрын
መምህር ፡ተስፍ፡ስላሴ፡እግዚአብሄር ፡ይስጥህ፡አሜን፡፡🙏🙏🙏የአባዎች፡በረከት፡ይድረሰን፡አሜን ፡፡🙏🙏🙏ወለተሂወት
@ሳምራዊትነኝ
3 жыл бұрын
አስቱዬ በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@worektadess1253
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@Tube-if5bz
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይብዛሎት
@ወለተሀናየድንግልጂ
3 жыл бұрын
የአባቶቻቺን ፀሎት በረከታቸዉ ይደረብን አሜንአሜንአሜን መምህራቺን እማፍቅር ፀጋዋን ታብዛልክ
@zinashgitachew848
3 жыл бұрын
አቤት የኛ ነገር ምን ያህል ከፈጣሪ እርቀናል 😭
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በጸሎት አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት እይላች በጠም አምኝል
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏 መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን 🙏
@memeke5620
3 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን አቤቱአምላክ ሆይ የሰማነው በልባቼን ቅርፀልን አባዬ ቅድሰ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሰሱ ክርሰቶሰ እግዜያብሄር ሆይ እግዜያብሄር እፁብ ድንቅ ነው የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ መምህር ተሰፋዬ አበራ
@weseneethiopia8720
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
@alain3631
Жыл бұрын
ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫ መምራችን በእውነት እዳተያለ ፈትፍቶ የህይወትን ምግብ የሚመግብ መምህራን ያብዛልን❤❤❤❤ አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
3 жыл бұрын
ቁዱሳን አባቶቻችን በረከትዎ ይደርብኝ. ወለተ እየሱስን በፀሎታችሁ አስቧት
@ዮስቲናወለተስላሴ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ድስ ብሎኝ የሰማሁት በረከታው ይደርብን
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🙏
@helenhelen6516
3 жыл бұрын
አባቴ ፀሎቶት ያስብኘ ፀጋዉን በረኮቶት ይደርብን አሜን እባካችሁ ከኔ የበረታች በፀሎት አስብኘ አስካለ ማሪያ ነኘ
@eneyeshbirhanu8962
3 жыл бұрын
ሁልጊዜ አንተ ስለምታደርገዉ ታምርህን እንድሠማ ስለፈቀድህ ልኝ ክብርና ምሥጋና ለአንተ ይሁን
@mebrtelemma8716
3 жыл бұрын
ያባቶቼ በርክት ይድርብን ፈጣሪ ሆይ እራሲን ማቅ አቅትኛል መፁሎት አስቦኝ መቅድስ ማሪያም ብላችው ይህን ታሪክ እድስማ ስለፈቅድቅልኝ አምስገናለው
@ghkvkhvhdu5774
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የቅዱሳንኑ በርከት ርደት ይደርብን
@sasahuhabite1450
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ። የ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በጣም የሚደንቅ ነው "ጫት የሚቅሙ መስለው መንፈስን ከእግራቸው ስር ይሰበስባሉ" እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ስራው ግሩም ድንቅ ነው እኛን ለማዳን በስንት አይነት መንገድ እንደሚፈልገን ማሳያ ነው ።
@We-ws1pe
3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን ያባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው እረድኤታቸው ይድረሰን እንዴት መታደለ ነው ይህን የመሰለ የቅዱሳን ታሪክ እድሰማ የፈቀደልኝ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ ኤልሻዳይ አዶናይ ፀባኦት እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ካጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልኝ የኔ ጌታ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን* *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አስቴርዬ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ*
@bezaeuale9465
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የአባቶቻችን በረከተታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
@hiwotdinku2946
3 жыл бұрын
የቅዱሳኑ ፀሎት ይርዳን በረከታቸው ይደርብን
@judio5511
3 жыл бұрын
መምህር ሕግዛብሔር ይባርክህ የዛሬሀመት ሀረብኛ ገጠመኝ ሕሰማነበር የግብፅ ኦርቶዶክስ ሕግዛብሔር ሕጠይቅ ነበር ያገራችን ገጠመኝ ቅዱሳን ሀባቶች ሕናቶች ስሰማ ሕግዛብሔርን ሐመሰግናለው ደስነው ያለኝ ሕሀምን 🙏🙏🙏
@teweldetsegaye7985
2 жыл бұрын
የነዚህ ሁሉ የበቁ አባቶች በረከት በጦርነት እየተሰቃዩ ባሉ ወገኖች በእሥር ላይ ባሉ ወገኖች በዓጋንንት ተይዘው በየ ፀበሉ ባሉ ፀበልተኞች በየህክምናው በየቤታቸው ባሉ ታማሚወች በተፈናቀሉ፣ቤተሰባቸውን ባጡ ፣በተራቡ ወገኖች ላይ በተሰደዱ በየ ግንባሩ ባሉ ወታደሮች ላይ በተጨነቁ፣ባዘኑ፣በተከዙ፣በታረዙ፣ተስፋበቆረጡ፣ሰላምን በተራቡ በ መ/መ/መ/ግርማ ወንድሙ ፣በ/አ/ዮሐንስ፣በ/መ/ሔኖክ ፣በ መ/ተስፋየ ላይ በእኔ በሀፂያተኛው ላይም ይደርብን
@tsehaaydange8434
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን ❤ የአባቶቻችን በርከት ይድርብን. ሰሎታችው አይልየን አሜን ❤❤❤
@ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
3 жыл бұрын
እግዝያአብሔር ይስጥልን የአባቶች የናቶች የህት የወንድምቻችን በረክ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ኦአምላኽምሕረትኻላአኸልና
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማል ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይድረሰን
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መ ጣ ህ መ ም ህ ር
@ታዱየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን በፀሎታቹ አስቡን ወለተ አማኑኤል እና ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ
@احمدسس-غ3ض
3 жыл бұрын
amen amen amen abtocache berktachu yederben en hatseiyatgnanen bedelgnanegn
@berryberry2124
Жыл бұрын
ይሄ መታደል ነው ያውም ባለቀ ሰአት ተመስገን ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@meseret2813
3 жыл бұрын
እውነት ይህን ገጠመኝ ስሰማ እውነት እንባ እንባ እያለኝ ነው እራሴን ሳየው እውነት ጠላሁት አይገልፀውን አይይይይይ ፍላጎቴ እና የቅዱሳን መንገድ አራራቃቸው ግን ወድጄ አይደለም ይች አለም ጠፍራ ነው የያዘችኝ እባካችሁ ይህን ኮመት ያነበባችሁ ሁሉ በፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም ብላችሁ መምህር ተስፋ ስላሴ እውነት ምንም አልልም ስላሴ እኛ ካለንበት ክፉ ህወት እንድንመለስ የሰጠን ስጦታችን ነህ የሂወትን ቃል ያሰማልን እባክህ መምህር በፀሎት አስበኝ ነፍሴ በጣም አዝናለች እውነት
@tigistalemu9082
3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን የእግዚአብሔር ስም ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@AbrahamTaspo
3 ай бұрын
የደጋግ አባቶቻች ቃል ኪዳን አገራችንን ሰላም ይስጣት አሜን አሜን አሜን በረከት እረዴት ይደርብን አሜን 😢😢😢😢😢
@tigistaychlu8076
3 жыл бұрын
ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helenhelen349
3 жыл бұрын
ይህን እደስማ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን ፁለትና ልመና አይለየን የቅዱሳን እረዲት በረከት ይደርብን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ልዬ መምህር
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን እናቶች አባቶች በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲እግዚአብሔር እኛንም በሀይማኖት በምግባር እንዲያፀናን የሱ መልካም ፍቃድ ይሁን
@Addis-d4h
11 ай бұрын
የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከት ይደርብን። አሜን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ይሀንን ድንቅ ነገር እንድንሰማ ስለረዳሀን ስምህ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@sadoetayegulilat8118
3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ።ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን ።የነዚህ አባቶች በረከትና ረድኤት ለኛም ለሀገራችን ይደርብን።
@aynalemageze8592
3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከት ረድኤት በኛ ላይ ይኑር አሜንንን
@DeaconYeabkal
3 жыл бұрын
መምህር እንዴት ነህ? እንኳን ደህና መጣህ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እማ ፍቅር ትጠብቅህ ጸጋዋን ታሳድርብህ። በክርስትና ስሜ ኪዳነ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ። በዲቁና አገልግሎት ጊዜ ዲያብሎስ ኤየተፈታተነኝ ነው። እንድትጸልዩልኝ እማጸናችኋለሁ።
@BfjhHfudhrf-su8wx
Жыл бұрын
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅኝ
@telcotelco4734
3 жыл бұрын
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን 🙏🏻❤️የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን። የፃዲቋ ልጅ በረከት ይደርብን ታሪኳ እድንሰማ ፍቀድሉን ቤተሰቦቿ። በእግዚአብሔር ስም እንለምናችኋለን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@berislsl2119
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እስኪ እስኪ መንፈሳዊ ሂወታችን የምናሳድግበት ትምህርትም አስተምረን ። እስኪ የምትስማሙ ላይክ።
@ysehiworkfikadu7497
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደረብን መ ምህር እናመሰግናለን
@niwonaderu8722
3 жыл бұрын
መምህር እኔም የርሰዎን ትምህርቶች ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በህይወቴ የመኖር እና ትርጉሙን ለማግኝት እራሴን እና ፈጣርዬን መጠየቅ የጀመርኩበት ወቅት ነው፡፡ ለዚህም ፈጣሪ አምላክን እያመሰገንኩ ጥበብን እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁ! እባከዎትን ስልኮትን ይላኩልኝ እርሶን ማግኘት ለኔ ወደ ፈጣሪ ለመቅረብ ምክንያት ይሆናል፡፡
@abebabelehu4599
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen, kale hiywot yasemalin ye Abatochachin bereketachew yideribin!!!
@birutawtteshometeshome3234
3 жыл бұрын
አምላከ እስርራኤል የተመሰገነ ይሁን ይህንን ድንቅ ነገሮች ስለሰማሁኝ ሳይገባኝ ስለተፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@firhiwotyefat6162
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
@tabesetabezhu8525
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን ያባቶቻችን ፀጋ በረከት ምልጃ ፀሎታቸው አይለየን
@ethiopia1dhe415
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህል ውድ መምህራችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@seguyebrave7529
3 жыл бұрын
መምህራችን ወንድሞችን ጓደኛችን እግዚአብሔር በእውነት የአባቶቻችን አምላክ በረከታቸው ያሳድርብን ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋራ ትሁን
@memeke5620
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን አሰቴዬር ግርማ በርቼልን ታድለሼ ሳሚርብሼ እህቴዬ
@genetwedajo1273
3 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ገነተክርስቶስ ወለተኪዳን ሀይለ ሚካኤል ሰይፈ ሚካኤል ወለተ ገብርኤል ብላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Embete-
3 жыл бұрын
Bereketachew Be Egzeabher Fekad Ydreben.
@ወለተሚካኤልኤፍታህብሂልተ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ
3 жыл бұрын
ሰላም ለናተይሁን አባቶቼ ወንድሞቼ እናቶቼ እምቶቼ እግዚያብሔር ለዚች እለት ላደረሰን እግዚያብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታቸው ድደርብን እኛማ እርካሽ አስመሳይ ውዳቂነን ስለናተ ደግ አባቶች እና ስለንፁሕ ሕፃናት ብሎ ይማረን እኔ ሃብት ስጠኝ አልልም ሃብቴ ጤናየ ነውና አትፈትነኝ አልልም ክርስቲያን ነኝና አንድ ነገር አምላኬን የምለምነው ከሃዛብ ሃገር ወደ ቅድስት እምየ እናቴ ክብሬ ኢትዮጲያ በሰላም መልሶኝ ለንሰሃ እድበቃ ብቻ እድሜ ስጠኝ አባቴ አምላኬ እኔ ብዙነገር ተነግሮ የማያልቅ በዴል ሃጥያት ሰርቻለሁ አንተ ግን ልጄ ብለሕ በእምነት እድፀና በስዴት የረዳኸኝ ሰው ሲጠላኝ የምታበረታኝ የእመብረሃን ልጅ ያለም መድሃኒት ዛሬም አትተወኝ እንድጠፋ አትፈልግምና ለዴጅሕ አብቃን ሁሉም ወገኔ ን አንተ በምሕረትሕ አስበን ጠፍተናል ፈልገን አባትሆይ
@burtakanb5816
3 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንንንንንን መምህራችን ፀጋውን ያብዚልህ🙌🙌🙌🙌
1:18:00
48ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦የስውራን አባቶችና እናቶች መነሻ ታሪክና ገጠመኞቻቸው(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 63 М.
1:19:48
18ኛ የህይወት ገጠመኝ፦የሚራበሹ ልጆቻቸውን ለማዋደድ ብለው በ 6 ልጆቻቸው ላይ መስተፋቅር ያሰሩ እናት መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
1:15:29
48ኛ D ልዩ ገጠመኝ፦ የዘመናችን ስውራን አባቶች( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
1:03:00
23ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ እህቴ ላፕቶፕሽ እንኳንም ተሰረቀ በጎ ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
2:27:33
63ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በሰላቢ መተት ተንጋለው ቢተፉ ተመልሶ ባፉ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 62 М.
31:42
መፅሐፈ ነህምያ | ዳሰሳ || Bible review
Maranatha TV @Bisrat
Рет қаралды 142
39:06
ሐይሊ ምስጋና
ክብሪ ትንሳኤ ቤ/ክ ኦታዋ
Рет қаралды 40
1:57:50
50ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የጓደኝነት አብሮነት ከልጅነት እስከ ምንኩስና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 69 М.
20:22
ሰበር መረጃ- ከመሸ አብይ ጉድ ሰሙ! - አሁን "አዲስ አበባ"ሰበር | Ethiopia | Ethiopian News 24 December 2024 | Ethiopian
AHADU -MEDIA
Рет қаралды 2,5 М.
58:47
🛑 Bermel Georgis በፍቅር ቢነግሩን እንሠማ ነበር ||ብዙ ነገር ደርሶብኛል||
Terbinos Media
Рет қаралды 40 М.
1:07:19
29ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ያደረገባትን ትታ በዚህ ልክ ባሏን የማረች ሚስት መጨረሻዋ የልጆቿን ወግ መአረግ ከማየት በላይ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
1:17:52
49ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ይህማ ያንቺ ፀባይ አይደለም በሏት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН