4ኛ ወይ ፈተና ገጠመኝ፦ የስድስት ፓጋኖች የዛር መንፈስ አስገራሚ አጋጣሚ የቤተሰቦቻቸው ማንነት

  Рет қаралды 52,311

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 310
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ ይጠብቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏
@rozirozi8091
@rozirozi8091 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ባንተ ትምህርት ትልቅ ለውጥ አለኝ ሁለት አመት ሁሉ እራሴን መንፈሳዊነትን እያለማመድኩ ነው ለመቁረብ ያለፈው አመት ፋሲካ ነበር ያሰብኩት ግን እስካሁን አልቆረብኩም ምንም ግን ምክንያት የለኝም ልብሱን ሁሉ ገዝተናል ግን ሁሌ ቀጠሮ ይሄ ሰኔ እንዳያልፈን መምህርዬ ፅልይልን እግዛብሄር ይርዳን
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 2 жыл бұрын
እህቴ እኔም እንዳንቺ ነው የገጠመኝ እግዚአብሄር ይርዳን የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን
@PapaG91293
@PapaG91293 2 жыл бұрын
Bertu
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይረዳችሁ
@Jesusisislord
@Jesusisislord 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤ወንድማችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥክ ❤🙏
@TigaryLove
@TigaryLove 2 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች ኮሜን ስትጽፉ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ አታብዙ አዲስ የሚገቡ ላኖሩ ስለሚችሉ አስተማሪ የሆነ እንጻፍ ኮሜንት አንብበው የሚቀየሩ አሉ ለካ ሌላ ሰውም አለ ችግሩ ስለሚሉ የተሰማቹ ጻፉ እሄ የኔ ችግር ነው የጎሬበቴ ነው እያላቹ ጻፉ በተረፈ እዎዳችዋለሁ ከተሳሳትኩ ይቅርታ አድርጉልኝ✝️✝️✝️
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 жыл бұрын
ትክክል አገላለፅነው እሽ እናስተካክላለን።።
@segnite1945
@segnite1945 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይ ፈተና በጣም የሚገርም እና አሰተማሪ ነው ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ጸጋው ያብዛልህ አሜን ወይ ፈተና ይማግርም ነው ስለ ማይ ነገር ስጣትዉ እግዚአብሔር ይመስግን 🤲🏻🤲🏻✝️ የታመነ መላአክ ሚካኤል ከክፉ ታዳጊ እጋንን አይችልት እሽናፊ ብርቱ ነው ተዋጊ ሊቀ መላአክ ፆሎት እስራጊ አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማልን አልልልልል🤲👏🤲👐
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ኤፍታ ወለተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ
@ትግስትጀንበሩ-ቨ1ፐ
@ትግስትጀንበሩ-ቨ1ፐ 3 ай бұрын
ወይ ፈተና በእውነት መምህር ቃለ ህይትን ያሰማልን ከዚህ የበለጠ እድሜና ጤናን ይስጥልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SaraAhra
@SaraAhra Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ሀይማኖት በሰላም መጡ በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ወለተ ኪዳን ምህረት በፀሎትወ እሰቡን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲❤️❤️❤️❤️
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
እውነትም ወየ ፈተና የሚለው በጣም ተመችቶኝል መምህር ዛሬ አርፍደህ መጣህ እንኳን በሰላም መጣህ ሁላቹም ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃድቁ አብነ እስትንፋስ ክርስቶስ አደረሳቹ ሁላቹም በፀሎት አስብን መምህር አንተም በጣም አሞኝል ( እህተ ማርያም ነኝ)
@assefashghebreyesus1479
@assefashghebreyesus1479 2 жыл бұрын
0
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Enkwan abiro ADERESEN Ehtachin
@siyansiyan5464
@siyansiyan5464 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እውነትም ፈተና ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና! መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ ደናነህ እግዚአብሔር ይመሥገን ኑ ወይ ፈተና ገጠመኝ ተለቋል እንማር አብርን
@rotes3106
@rotes3106 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ተስፋዮ። ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደስ ኣለህ።
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫። ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱ ይስጥልን በጣም ጉርም ትምህርትን ነብር የኛ እንቁ መምህርችን እናምናለን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለፃዲቁ ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኑ የመምህር ፍሬዎች እናዳምጥ አብረን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አይርሱ
@amsalamariyaam4614
@amsalamariyaam4614 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን 👏✝️👏💒👏💚💛❤️🤲
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
መምህራችን ሁሌ የምቅየርበት ትምርት ገጠምኝ ወደኛ እያደረስክልነዉ ክበርልን እጌዛብሄር ያክብርልን ፀጋዉን ያብዛልክ ቀሪዉ ያገልግሎት ዘበንክ አብዝቶ ይባርክልክ አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ3ጰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ3ጰ 2 жыл бұрын
ወይ ፍተና. መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ"እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህራችን " እንዴት አይነት እናት አባት ናቸው ብእድሜ እና በጤና ያቆያቸው" ክቡር ይመሰገን ለልዑል አምላካችን" ወንድሞቻችን እንኳን ለዛ አበቃችሁ" ምን ይሳነዋል የሰራዊት ጌታ❤❤❤
@sanaymeneda
@sanaymeneda Жыл бұрын
ወይፈተናመምህርቃለህይውትያሰማልን መምህር ፀልዩልን
@amenamen254
@amenamen254 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@አስቴርወለተሚካኤል
@አስቴርወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር የሚገርም ትምህርት ነው እኔም ክርስትና እናቴ መሀን ናት እና የላላ ሰው ልጆች አሳድጋ ድራ የልጅ ልጆች አድርሳለች ባልወልዳቸውም ልጆቼ ናቸው የምትል ስትወዳቸው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
ቤተሰባችን በቅንነት ተቀላቀይ የተዋህዶ ልጅ 🙏💒💒💒
@amsalamariyaam4614
@amsalamariyaam4614 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ⛪🤲
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 жыл бұрын
_እንካን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወይ ፈተና በጣም አስተማሪ ና የሚገርም ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ መምህርዬ_
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Zamare Malaktan Yasamaln
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤💒💒💒
@fatmamoh9743
@fatmamoh9743 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sinagebremessihe5825
@sinagebremessihe5825 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 💒❤👏ወይ ፈተና በጣም የሚገርምና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫💒❤👏🕊
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
ቤተሰባችን በቅንነት ተቀላቀይ የተዋህዶ ልጅ 🙏💒💒💒
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪👏🙏🙏🙏
@betimengesha2405
@betimengesha2405 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ወይፈተና እዉነትም ወይፈተና ውድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን
@ba7359
@ba7359 2 жыл бұрын
ቅል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር ይመስገን ትምህርቶችህ እዲሁም ገጠመኞችህ በጨዋታ አዋዝተህ የምታቀርበው ዘወትር ከአዕምሮ እንዳይጠፉ ያደርጋል እና እናመሰግናለን!!!
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እጅግ ጥልቅ የሆነ በሚገባን አድርገው ነው ያስተማሩን እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን፣ የልቦናችን አይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 жыл бұрын
በውነት መጨረሻዬን አሳምርልኝ የሚያስብለው አባባል መስራቱነው እዚህ ወይፈተና የተሰኘው ነገር እናም ከብዙ ተሰባስበው ባድ በፍቅር አድገው እዲህ የመጨረሻው ጌዜአገውላይ መገኛቸው ለራሱ በውነት ግርም ነው ያስባለኝ ፈጣሪ ምንያክል እናትና አባት ሆኖ እደሚያኖርም ማሳያነው የወድሞቻችንና የእህታችን መጨአሻቸውን ያሳምርላቸው ላሳዳጊዎች በውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን ትዳር የብርሀን እናት ትባርክለት በውነቱ መንፈሳዊ ቅናት የሚያሳድር ትዳርነው እናም ትምህርቶቹም ከተለያዩ ነቀፍና ዘለፍ የተለዩ ናቸው አደበተ እሩቱነው መጨረሻውን ያሳምርለት እኔ በትምህርቱ ብዙነገር አግቼበታለሁ ፀጋውን ያብዛለት መምህር አተም በውስጡ ብዙ እውቀት ያለው ወይፈተና የሚለውን ተንትነህ ስላስረዳሀን ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎዎት ዘመንህን ያርህምልህ ጠላቶዎችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ
@ቅዱስጊወርጊስነውእረዳቴ
@ቅዱስጊወርጊስነውእረዳቴ 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው
@እህተማሪያም
@እህተማሪያም 11 ай бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንአማን
@merotalg7646
@merotalg7646 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ወይ ፈተና የሚል ትምህርት የምታመጣውማ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ኣምላክ ልጆቹ ወደ ቤተ እየሰበሰበ ነው ለሁሉም ለተመለሱ እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቸው መጨረሻቸው ያሳምርላቸው
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
@ሃይማኖትወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ መምህራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@odeeg4337
@odeeg4337 2 жыл бұрын
እግዚብሔር ይመስገን እንኳን ወደቀጥተኛው ሀይማኖት በሰላም መጡ በእውነት መምህራችንፀጋውን ያብዛልህ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@frehiwotketema6760
@frehiwotketema6760 2 жыл бұрын
እኖት ነው በጣም ነው የምወደው መምህር ሄኖክ ኃይልን የአብርሃም የስራ ይሁንለት
@የሚካኤሌልጅ
@የሚካኤሌልጅ 2 жыл бұрын
ቃላ ህወት ያሰማልን🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውን በልቦናችን ይፃፍልን ሰምተን የምንቀየርበት ያድርግልን አሜን
@soliyanasoliyana4705
@soliyanasoliyana4705 2 жыл бұрын
ሰላም ነሽ ሐንዬ በማርያም ያለሁት ሊባኖስ ነዉ ዉዳሴ ማርያም የለኝም ምንም የፀሎት መፅፍ የለኝም እባክሽ ተባበሪኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
@@soliyanasoliyana4705 ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ሶሊ 👏ግሩፕ ላይ ጠይቂ ቬሩት አለ እያሉሽ ነበር ባለፈው ላይቭ ላይ ስትጠይቂ ። በግሩፕ ገጠመኝ ብለሽ ቴሌግራም ገብተሽ እዛ ጠይቂ ይተባበሩሻል ።
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነት ሚገርም ገጠመኝ ነው ወይ ፈተና ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የተመነው መላክ ሚካኤል ከክፉው ታዳጊ ሚካኤል አባቴ እውድካለው እልልልልልልልልል♥♥♥ የሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ታላቅነው♥♥♥
@fm6563
@fm6563 2 жыл бұрын
*ላባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን፫✝️*
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወይ ፈተና በጣም ኣሰተማሪ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አጅግ ደስ ይላል በጣም ይህ ነው ትክክለኛው " መልካም ወጣት" ማለት በአውነት ሰዎችን በህይወት መቀየር አጅግ ደስ ብሎኛል ፍፃሜህን ያሳምርልህ ለኛም አንደዚሁ::
@የማርያምልጅነኝ-ኀ6ጀ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ6ጀ 2 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር የህይወት ምንጭ መምህራችን ነህ እኔ ብዙ ነገር ተምሪለሁ በጣም ብዙ ነገር ተለዉጭለሁ በታንሽ ጊዜ አሁንም ብዙ ነገር ይቀረኛል ሁላችሁንም በፆለት አሰቡኝ መምህር በዉሰጥ ማዉርት እፈልጋለሁ ከተመቸህ መልክምነክን አከፍለኝ በጣም በጨንቀት ላይ ነኝ😭😭😭😭 በጣም ብዙ ነገር አሰልፋለሁ በሰዉም በፈጣሪም ዘንድ በጣም የሚገብድ ቃል የለኝም ምን እንደምል አላቅም😭😭😭😭😭😭
@tigistlema6194
@tigistlema6194 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወድማችን የረገጥከው ሁሉ ለም ይሁን
@selamleethiopia1926
@selamleethiopia1926 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና ወለተ ማርያም ወለተ ኢየሱስ ወልዴ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
መምህራችን ሕግዚሃብሄር ፀጋውን ያብዛልን ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እማ ፍቅር አትለይክ ጠባቂክ ቅዱስ ሚካሄል በክነፉ ክልል ያድርግልን በዚች ምድር ሙሉ ራስክን ሰተከን ራስህን መስዋት አድርገክ የምትከፍለውን ዋጋ እጥፍ ድርብ ኦኖ ከነመላ ቤተሰብክ ስላሴ ሰማያዊ ዋጋህን ይክፈሉክ የዘውትር ፀሎቴ ነው። አሳዳጊዎቹን እናትና አባት ሳላመሰግን አላልፍም በእውነት አስለቀሱኝ እንዲህም አይነት ሰው አለ ወንድሞች መጨረሻችሁን ያሳምርልን እንወዳችዋለን
@hxhhd989
@hxhhd989 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማለን መምህርየ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ እግዚአቢሔር አምለክ🙏🙏
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉትነው ምንጠብቅህ እኛ ፍሬዎችህ በደብ ማስተዋልና ሰሚጆሮ አከናዋኝ ህሊናይስጠን
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 жыл бұрын
መምህሬ ምነው እመብርሀን እረድታኝ ባገኝህእማማክርህነበር ትልቅነገር።።።
@tsedale2014
@tsedale2014 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ሰላምን ያብዛልክ መዳኒአለም
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 2 жыл бұрын
61ኛ ልዩ ገጠመኝ ደግሜ እየሰማሁ ነበር ስጨርስ #ወይ #ፈተና መጣልን እኔ ከአንድ ዓመት በፊት ጀምሬ ነው የምከታተልህና በጣም እየተማርን ነው ወለተፃድቃን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@smrat8058
@smrat8058 2 жыл бұрын
መምርህር ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኜ
@ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅእግዚ
@ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅእግዚ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እዉነትም ወይ ፈተና እግዚያብሄር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል ድንቅ ገጠመኝ ነዉ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃልሕዎት ያስማል ወንድሞቻችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ እምነት መጣችሁእንኳንም እግዚአብሔር አወቃችሁ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን *_ተመሰገን ገታ ሆይ የአንተ ባርያዎች ሰለ አደረግሀኝ ተዋህዶ እምነታችን ለዘለዓለም ትኑር እመቤታችን ትጠብቅልን ውዱ መምህራችን_*
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር ብርታት አቅም ይስጥ
@sanytasafa6620
@sanytasafa6620 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@የማረያምልጅአዲሰአለም
@የማረያምልጅአዲሰአለም 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን 👏✝️👏💒👏💚💛❤️🤲
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ መማህርዬ እዉነት ነዉ በተማህርህ ቡዙ ስዉ እየተማረ ነዉ
@enat8652
@enat8652 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር በርታ እማምላክ አትለይህ 💖💖💖💖💖💒💒💒
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዉዱ መምህራችን
@roychehwan1959
@roychehwan1959 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስን እንኳን ደና መጣህ መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አገርችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላካችን 🙏🙏🙏🙏
@prime5689
@prime5689 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@زمزمزمزمي
@زمزمزمزمي 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣህ መምህራችን❤❤❤
@ሀይሚቱዩብ
@ሀይሚቱዩብ 2 жыл бұрын
መምህርየ አመሰግናለሁ ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ እድሜና ጤናን ያድልልን መምህርየ እስከ መላው ቤተሰብክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sara.a3214
@sara.a3214 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@merontefera9005
@merontefera9005 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥህ መ ምህር
@የቅድሰትአርሴማልጅ
@የቅድሰትአርሴማልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እኳን ብሰላም መጡ🙏🙏🙏
@maezatadesse3372
@maezatadesse3372 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ መመህር በጣም የምገርም ትምህርት ነዉ ኮኮብ ቆጠራ ያልክዉ ቀዪ ሰዉ አይሆነኝም ይል ነብር አንድ ልጅ ከዉለድን በሗላ ተለያየን
@jadabam214
@jadabam214 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደለት ብቻ ነዉ ያንተን ትምህርት የምያደዳምጥ
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
ትከከከከከከአል
@ሚጣ-የ7ሸ
@ሚጣ-የ7ሸ 2 жыл бұрын
_የሚገርም ገጠመኝ በእዉነት በጣም ደስስ ብሎኛል ነዉ የሚሰመው ልዩ ገጠመኝ ጸጋው ያብዛልህ ውድ መምህራችን_
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አምላክን ከመካድ እግዚአብሔር ይስውርን መጨረሻችሁ ደስስ ይላል እናመስገናለን መምህር
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትም ወይ ፈተና ከመሸ ብትመጣም መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው በርታልን ❤️❤️❤️
@hareghaile7802
@hareghaile7802 Жыл бұрын
❤❤❤❤ተባርክ መምህር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ወይ /ፈተን/ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው ህልችንም ምጨረሸችን ያሰማራልን
@HAYMANOTEABEW325
@HAYMANOTEABEW325 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰 መምህር በረከትን ያድልልን እድሜና ጤናን ያብዛልን ጥሩ መንገድ ነዉ የሚጠቁሙት ወጣቱን ላወቀበት የማንቂያ ደዉል ነዉ ❤❤🎉🎉
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
መምህራችን የዩኒቨርሲቲ ኑሮ በሰፈውና በጥናት የተመሰረተ ሁለ ገብ ትምህርት ብታቀርብልን
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 жыл бұрын
የዛሬው ወይፈተና በጣም ደስየሚል ነው መምሕር አተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን በተትምርቴ ማንነቴን እዳውቅ እናም በቤተሰቦቼላይ የለውን ችግር እድረዳ አድረጎኛል መምሕር በፀሎት አስበኝ ያለሁት ስደትውስጥ ነው እናም በጣም የምቸገረው በልጆቹላይ ነው በጣም እየተፈታተኝ ነው እባክክ በፀሎትክ አስበኝ የክርስትና ስሜ ወለተሰብት ነው
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እኳን ደናመጣክ👏👏👏
@mareymarey1351
@mareymarey1351 2 жыл бұрын
እውነት ነው እሕቴ ጻድቃኔ ማርያም ጸበልተኛ መሥሎ አይታለች ደሞ አይኑ መምሕር አሥተያየቱ ሥለደብተራ ሥታዳምጥ በግልጽ አየዋለውትል ነበር እኔ ሥገጁ አልኳት አሁን እዝጊአብሔር ይመሥገን።አሁንም ማታ ማታ መልከሩፋኤል ገዴል አብበን እየተኛን ነውሠላም ነው
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃላ ህይወት የሠማልን እውነትም ወይ ፈታና
@mimiashaeetu8782
@mimiashaeetu8782 2 жыл бұрын
🕊🕊🕊Selame. Memeher Endate Nehe Endate Walachehu Ye Egziyabhare Bateseboche Ye Leule Egziyabhare Semu Yetemesegene Yehune kale Hiwote yasemalene Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
አሜን ፫እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድሞች እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቹ የድንግል ልጅ አማኑኤል አባቴ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን በቤቱ ያፅናቹ 🙌 አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤👏
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
ከአንተጋራ ነን መማህረዬ እባካችሁ አሰተማረየች አደመጡ ምታስትመሩት ኑሮ ወደልባችሁ ለመልሱ እኝን ያየ አመላክ እናትን የመልከት
@ag407
@ag407 2 жыл бұрын
Thanks!
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ag407
@ag407 2 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera 🙏
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን። ልፋትህ ውጤታማ ሲሆን በጣም ደስ ይላል።ተቃዋሚወችን እግዚአብሔር ይመልስልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአልህ ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ መማህር በጣም ደስ የላል ሰትተሳሰቡ አረአያ
@የራማዋንግስትጠብቂኝ
@የራማዋንግስትጠብቂኝ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ወይ ፈተና ደስ ይላል ብዙ እየተማርንበትነው የሰማነውን ከልቦናችን ያሳርፍልን መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃን በፀሎት አስቡኝ ብያችሁ ነበር ልቤን እያመመኝነው ብያችሁ ነበር ደህናነኝ ተሽሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አትርሱኝ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ ለሀገሬ እንድበቃ ለስጋና ደሙ እንድበቃ አስቡኝ
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሠላማህ ይብዛልን በእዉነት ወንድሞቻችን እንኳንም እግዚአብሔር መለሳችሁ
@betisamuel9843
@betisamuel9843 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር🙏🙏🙏
38ኛ B ❤ ፈተና ገጠመኝ፦ እናቷና ባሏ  በመተት ከቤቷ ያስወጧት ሚስጥር ይገርማል
2:28:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 69 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ExchangeOnline編 ーメールワイズお試しスタートガイドー
33:09
メールワイズチャンネル by Cybozu
Рет қаралды 2
125ኛ ገጠመኝ ፦ ባሏን በፀሎቷ አስራ የፈታች ጎበዝ ሚስት(በመምህር ተስፋዬ አበራ getemegn
2:00:05
33ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የእንጀራ ልጆቿን አቀማጥላ አሳድጋ የራሷን ልጆች ..?
2:03:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 61 М.
24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ
1:26:31
139ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአርቲስቱ ጨዋነትና የእንጀራ እናቱ የዓይኗ ቡዳ መጨረሻ
1:32:23
261ኛ ገጠመኝ ፦ "..ማነው ስዕለቷን የሰማት ፈጣሪ ወይስ ሰይጣን ?
1:56:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 127 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН