29ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በደብተራ መንፈስ ሴራ ወደመናፍቅነት የተገፋች የተገፋች የሰንበት ተማሪ ነፍስ

  Рет қаралды 40,761

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 663
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Жыл бұрын
ባጭር የሚሆን ነገር አይደለም ብዙ ትንታኔ ያስፈልገዋል እንዲያዉም ገና አልተተነተነም የመናፍስት ስራ አልተነካም የሚያግዘዉ ሰዉ ይፈልጋል
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@genisyum4447
@genisyum4447 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ እረዘም ያለ ትምህርት ስትለቅ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በተለይ ገጠመኙን ስትጀምርና በየመሀሉ የምትሰጠው ምክርና ማብራሬያ በጣም ጥሩ ነው መምህር አትጨነቅ አንተ የቻልከውን እየጣርክ ነው ሌላው ጆሮ ያለው ይስማ ።
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
✝እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሰን !!✝💚💛❤ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት 💚💛❤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! በዚህ ሊንክ ግቡ እና አብረን እንስገድ !! kzbin.info/www/bejne/mZ22ooBmob-hhrs
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እንዃን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልህ መምህር በርታልን እኛም ሁሌም ከጎንህ ነን❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 102፡(103)። የዳዊት፡መዝሙር። 1፤ነፍሴ፡ሆይ፥እግዚአብሔርን፡ባርኪ፥ዐጥንቶቼም፡ዅሉ፥የተቀደሰ፡ስሙን። 2፤ነፍሴ፡ሆይ፥እግዚአብሔርን፡ባርኪ፥ምስጋናውንም፡ዅሉ፡አትርሺ፤ 3፤ኀጢአትሽን፡ዅሉ፡ይቅር፡የሚል፥ደዌሽንም፡ዅሉ፡የሚፈውስ፥ 4፤ሕይወትሽን፡ከጥፋት፡የሚያድናት፥በምሕረቱና፡በቸርነቱ፡የሚከልልሽ፥ 5፤ምኞትሽን፡ከበረከቱ፡የሚያጠግባት፥ጕልማሳነትሽን፡እንደ፡ንስር፡ያድሳል። 6፤እግዚአብሔር፡ይቅርታ፡አድራጊ፡ነው፤ለተበደሉ፡ዅሉ፡ይፈርዳል። 7፤ለሙሴ፡መንገዱን፡አስታወቀ፥ለእስራኤል፡ልጆችም፡አደራረጉን። 8፤እግዚአብሔር፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነው፥ከቍጣ፡የራቀ፡ምሕረቱም፡የበዛ። 9፤ዅልጊዜም፡አይቀሥፍም፥ለዘለዓለምም፡አይቈጣም። 10፤እንደ፡ኀጢአታችን፡አላደረገብንም፥እንደ፡በደላችንም፡አልከፈለንም። 11፤ሰማይ፡ከምድር፡ከፍ፡እንደሚል፥እንዲሁ፡እግዚአብሔር፡ምሕረቱን፡በሚፈሩት፡ላይ፡አጠነከረ። 12፤ምሥራቅ፡ከምዕራብ፡እንደሚርቅ፥እንዲሁ፡ኀጢአታችንን፡ከእኛ፡አራቀ። 13፤አባት፡ለልጆቹ፡እንደሚራራ፡እንዲሁ፡እግዚአብሔር፡ለሚፈሩት፡ይራራል፤ 14፤ፍጥረታችንን፡ርሱ፡ያውቃልና፤አቤቱ፥እኛ፡ዐፈር፡እንደ፡ኾን፟፡ዐስብ። 15፤ሰውስ፡ዘመኑ፡እንደ፡ሣር፡ነው፤እንደ፡ዱር፡አበባ፡እንዲሁ፡ያብባል፤ 16፤ነፋስ፡በነፈሰበት፡ጊዜ፡ያልፋልና፥ስፍራውንም፡ደግሞ፡አያውቀውምና። 17፤የእግዚአብሔር፡ምሕረት፡ግን፡ከዘለዓለም፡እስከ፡ዘለዓለም፡በሚፈሩት፡ላይ፥ጽድቁም፡በልጅ፡ልጆች፡ ላይ፡ነው፤ 18፤ቃል፡ኪዳኑን፡በሚጠብቁ፥ትእዛዙንም፡ያደርጓት፡ዘንድ፡በሚያስቡ፡ላይ፡ነው። 19፤እግዚአብሔር፡ዙፋኑን፡በሰማይ፡አዘጋጀ፥መንግሥቱም፡ዅሉን፡ትገዛለች። 20፤ቃሉን፡የምትፈጽሙ፥ብርቱዎችና፡ኀያላን፥የቃሉንም፡ድምፅ፡የምትሰሙ፡መላእክቱ፡ ዅሉ፥እግዚአብሔርን፡ባርኩ። 21፤ሰራዊቱ፡ዅሉ፥ፈቃዱን፡የምታደርጉ፡አገልጋዮቹ፥እግዚአብሔርን፡ባርኩ። 22፤ፍጥረቶቹ፡ዅሉ፡በግዛቱ፡ስፍራ፡ዅሉ፥እግዚአብሔርን፡ባርኩ።ነፍሴ፡ሆይ፥እግዚአብሔርን፡ባርኪ።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
መምህራችን ገጠመኙ እንደ ሁሉ ግዜ ብትቀጥለው ይመረጣል እና አታሳጥርብን እኔ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ተለውጫለሁ እና በዚሁ ቀጥልበት
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ፍሬዎች እንኳን ለ2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ለቡዬ ወራዊ በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ (2015) መልካም አመት ይሁንልን።
@wayinshetwasu3968
@wayinshetwasu3968 Жыл бұрын
Edetii
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
አሜን
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Жыл бұрын
አሜንንን
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን እህቶቼ
@mekedeslegesse2728
@mekedeslegesse2728 Жыл бұрын
አረ መምህር ማብራሪያ እንፈልጋለን መምህርየ በዚሁ ቀጥል ከነማብራሪያው ቀጥል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xb7ly8jk9y
@user-xb7ly8jk9y Жыл бұрын
መምህር ቸሩ መድኃኔዓለም ካንተ ጋር ይሁን አሸናፊው ልኡል እግዚአብሔር ይዘህ ስለምትጓዝ ሁሌም አሸናፊ ነህ በርታ ቸሩ መድኃኔዓለም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ካንተ ጋር ይሁን አሜን
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын
እባካችሁ ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ እስኪ 1M እናስገባው ይህን እቁ መምህር
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራን አሜን 🙏🌺🌻🌻🇪🇷
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንኳን ለአብነ ገብረመንፈስ ቅዱሥ በአል አደረሣችሁ አደረሠን አሜን ⛪️✝️👏💚💛❤️🤲
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አዳማን እና ጠናን አበዙት ይሰጥህ
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ።ያሰብከው ሁሉ የአቡነ ሃብተማርያም አምላክ ያሳካልህ
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን። አታሳጥረው ማብራሪያው በጣም ይጠቅመናል። የአዳንዶችን ረዘመ አሳጥርልን የሚሉ እንዳሉ ሁሉ ሲረዝምና ሲብራራ ብዙ ጥቅም ያገኘን ብዙዎች ስለሆንን እባክህ መምህር አታሳጥረው።
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንካን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ የነፍሳችን መጋቢ የተማርነው ትምህርት እግዚአብሔር በልባችን ይጻፉልን የተዋሕዶ ልጆች ሁላችን እንማር ጠላታችን አውቀን በጸሎት እንንቃ_*
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
መምህርየ ድንቅ ልጆችላይ አየውህ ካሜራው ደሞ አቅርቦ አመጣልን ስለምንወድህ ቃል የለኝም መምህሬ
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Жыл бұрын
መምህር እኔስ ወንጌልም ገጠመኝም መዝሙርም ማንኛውንም ነገር ሳልመርጥ ሳላማርጥ ነው እማደምጠው ተመስገን አንድም አያልፈኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን
@user-xv5kw8or2c
@user-xv5kw8or2c Жыл бұрын
እኔማ ወደ ገጠመኙ ብቻ እያዘነበልኩኝ እቢ አለኝ ሌላውን ሳዳምጥ ጅምር ትውት ነው የማረገው ገጠመኝ ሳዳመጥ እየጓጓሁ ነው የሚያልቀው
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Жыл бұрын
@@user-xv5kw8or2c ይህ እኮው የኛ ችግራችን እደዚህ አማ አታድርጊ ከሰው ታሪክ ይልቅ የእግዚአብሔር ቃል ይበልጣን እኛ እየመሰለን ነው እጅ እደወንጌል የሚጠቅም ነገር የለም እህቴ
@user-rx9lc9yq2l
@user-rx9lc9yq2l Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ሰዉ ያድርገን በጸሎት አስብኝ ወገኖቼ ወለተ ሰላሴ ገብር ኢየሱስ ወልደ ጭርቆስ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ✝️ሐሳቡ በጣም ጥሩ ነው ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ያሰብኸውን ከፍጻሜ እዲደርስ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ጎዶልያስ እልልልል 👏👏💚💛❤️🌻🌼🌻🌼
@maryme-enatye
@maryme-enatye 6 ай бұрын
መምህርየ እርጅም እድሜን ይስጥልን መደሐኒለም
@user-zv2qz3zg8i
@user-zv2qz3zg8i Жыл бұрын
የሚገርም ምሥክርነት ነው ተመሥገን እጂ የሚባለው የለም መምህር እድሜህን ያርዝመው
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፃድቁ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን🤲🤲🤲መምህር ከማራረሪያ ጋር አርዝምልን ደስ እያለን ነዉ የምናዳምጥ
@yimesgentilahun5287
@yimesgentilahun5287 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ እንኳን ለ2015 ዓመተ ምህረት አደረስኦ እኔየምለው ለምንድነው የሰው ልጅ እየታረደ አደባባይ ላይ ወጥቶኢሉሚናቲኦችንና ፕሮስቴንታቶችን የማናወግዛቸው መምህር ይህነገርእንደምን ይታያል
@tsiyondesalegn1702
@tsiyondesalegn1702 Жыл бұрын
ሰዓቱ ቢረዝምም አንተ የምታስተምረዉ ነገር ሁሉ መማሪያ ምንም የሚጣል ነገር ስለሌለዉ በርታልን፡፡
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህር ያሰብከውን እሱ ያሳካልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ይህ ገጠመኝ የስንቶቻችነን ህይወት እየቀየረ ነው በርታልን
@Masho631
@Masho631 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን ውድ መምህራችን😍
@yichalemgebrie6780
@yichalemgebrie6780 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት!
@alehegnbitew1803
@alehegnbitew1803 Жыл бұрын
Don't worry about the others attitude, lack of alertness about bad/devilish spirits, etc. Just teach us and share us the experiences. We are being changed, alerted/aware, confessing, taking the holly communion, totally approaching to God. Thank you very much. God bless you.
@yeshemeda
@yeshemeda Жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኤፋታህ ይበለን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሒወት ወልደ ሐና ብላችሁ
@mulushwaaklog9671
@mulushwaaklog9671 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ እኛንም በፀሎትህ አስበን
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ። ጠላቶችህን አጋንንትን ሲኦል ይሰራቸው። መምህር በእኔ በኩል ገጠመኙ ምንም አልረዘመም የምታቀርበው እኮ ድራማ እና ኮመዲ አይደለም የነፍስና የህይወት ጉዳይ ነው ምንም ድርድር የለውም የተስማማው ይቀጥል ትምህርቱ እኔን ለውጦኛል ሞርዶ አስተካክሎኛል ምንም አትጨናነቅ ቀጥልበት አደራ አንተ ስንት ቦታ ገብተህ እየተደበደብክ ስድብ ዛቻ ስንት ውጣ ውረድ አልፈህ አስተካክለህ ስታቀርብልን ሳይደክምህ እኛ ሰአት ረዘመ ኧረ በጣም ያሳፍራል ያሳዝናልም ። ደግሞም መሪህ መንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ ሰው አይደለም እግዚአብሔር የፈቀደው ለመድሐኒት የሚሆነንን አቅርብልን ቅዱሳን አባቶች በምልጃቸው ያግዙህ እመብርሃን ስሟ የማይጠገበው ድንግል ማርያም በፍቅሯ ትሸፍንህ ውዱ መምህሬ በትምህርትህ የተጠቀመ ያውቀዋል። ያልተነካ ግልግል ያውቃል አያውቅም ?
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ እግዝአብሔር ደፈተረ እና ፣ጥንቅይ ፣ወዱ ልበነችው ይማልሰችው
@jgch4593
@jgch4593 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረአቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын
እኔ መሳለም ነበርኩ አሁን ባንተ እና አባ መምህር ግርማ ክርሰቲያን ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በርታልን አንተ በዛ ነገር ተምረናል እሺ
@misrach2350
@misrach2350 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛው መንገድ መጣክ ❤
@lamlemkidane5302
@lamlemkidane5302 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ባለክበት ከነቤተሰብህ እንኳን አደረሳችሁ ለገብረ መንፈስ ቅዱስ አሜን አሜን አሜን
@zainbzainb3131
@zainbzainb3131 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርየ ጥላት ቢሰለፍ አምላካችን አለልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ስደት ያለነው በጣም እየተለወጥንበት ነው ተስፋ ከመቁረጥ የዳንበት ነው ቀጥልበት ስአቱም ረዘም ያለ ቢሆን ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ሞጎሱን የስው ፍቅሩን ይስጥህ መምህሬኑርልኝ የኔ ስስት 💞💞💞😘🌻🌻🌻
@user-xv5kw8or2c
@user-xv5kw8or2c Жыл бұрын
በእውነት አወ ለስደተኞች በጣም ጠቅሞናን እኔ ስደት ከመጣሁ ነው ስለ ሀይማኖቴ ያወኩት ፀሎትም ስግደትም ያወኩት ገጠመኝ ከሰማሁ በኋላ ነው እማ ፍቅር ትጠብቅልን
@user-yg3fg9cf8t
@user-yg3fg9cf8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ መምህሬ እድሜና ጤና ከነበተሰብህ ይስጥህ ይጠብቅህ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱስን ግን የምያስተምሩት በጣም ጥሩ ነው በእነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🌻🤲_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻🤲🤲💚💛❤🌻
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b Жыл бұрын
Amen Amen Amen memherachen gefabet beyalehu Enemy Egziabher bertatune yestehe kekefuneger yetebklen!!!
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
የሰበት ትምህርትቤት ጉዳይ የተናገርከው ሁሉነገር ትክክል ነውመምህር
@elsayemariam
@elsayemariam Жыл бұрын
መምህር ምንም የሚከብድ ነገረ የለም እውነትና አውነት ነው ሁሉም ገጠመኞችህ ንስሀ ገብተን ህወት የሆነውን ክርስቶስን እንድንቀበል ምክንያት ሆነውናል ነፍስ ከወቅንበት ጌዜ ደምሮ ወንጌል ተሰበከ ግን በህወታችን ላይ ምንም ለውጥ የለም ጠብያለነገር የለም አንተን ምክንያት አድርጓ እግዚአብሔር የአይናችን መነፅር ወለወለልን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በርታ እናመሰግናለን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር የገዛሁት መምህር መልክም አሰብ ነው አለን ከጎንህ ነን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
እመብርሐን ወላዲት ቅድስ ድንግል ማርያም በእዛ በሚያምረው ወርቀዘብ ቀሚሷ ትከልልን ተስፋ ስላሴን 🙌 ወንድማችኝ እግዚአብሔር ስለረዳህ የተመሰገነ ይሁን 🙌መምህሬ እኔ ይሁን ባይ ነኝ በተለይ ማብራሪያዎች እጅግ ጠቃሚ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙌
@hanadikir8345
@hanadikir8345 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
@shelby3197
@shelby3197 Жыл бұрын
መምህር ከዚ በላይ አርዝመው መስማት የፈለገ ሰው ይስማ ያልፈለገ አይስማ እኛ ተለውጠንበታል
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
መምህር እነኛ የደብተራ ብዛት መተት የተላከበት ወጣት ያሳዝነኛል በጣም ። መምህር የቤተክርስቲያን ሰዎች መፀለይን እና መስገድን የማይወድ ማንነት መንፈሱ ስለሚያስቀምጥባቸው ያችን ትጋ የሚጠሏት ይመስለኛል ለዛ ደብተራን ማጋለጥ ይፈራሉ እጂ መቼም ከዚህ በላይ ግልፅ አስተምሮ ኬትም አያገኙም ። ስለመንፈስ የነቁ አባቶች የሚገፉበት አብዛኛውን ህዝብ ከእርኩስ መንፈስ ጋር ተዳብለው የተላመዱ ብዙ ህዝቦች አሉን እናቃቸዋለን
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
መምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በገጠመኝ ብዙ ነገር ተምረንበታል
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እኛንንም ያንተ ጉባኤ እንደንካፍል እግዚአብሔር ይርዳን
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን እናመሰግናለን 👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በ ሰላሌ አቤት ማረን ይቅር ብለን፫ እግዝእትነ በእውነት እፍፍፍፍፍፍፍ
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
መምህራችንቃለ እይወትን ያሰማልን እኔ ለራሴ አንተ በምትለቀው ገጠመኝ መናፍስትን ሴራ አወኩ ደብተራዎች እግዚአብሔር ለልቦና ይስጣቸው መምህራችን በርታልን ደሞ አልረዘመመም በትግስት ላዳመጠው እህወቱ ይቀየራል
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x Жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እንካን ደህና መጣህ መምህሬ እግዚኣብሔር ኣምላክ ስለ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ንርዘምልን ውድ መምህራችን መብራርያ እንፈልጋለን😍😍😍😍😍
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን በሰላም መጣህ መምህራችን የሚገርም ገጠመኝ ነው ስለ መዝሙሩ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
@mengistu9600
@mengistu9600 Жыл бұрын
ተስፍሁን ቢተክርስታንን ያፈረስውን የደብተራ ስራዎችን አጋልፅ በርታ የስስ ክርስቶስ ካንተጋራ ነውና
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት መምህ ር እዉነት ነዉ እኔም በቻልኩት አቅም ኸጎንህ ነኝ ያካባቢያችንን ሰዎች በገጠመኝ ለማገዝ ምኞቴ ነዉ እመብርሃን ጥሩ ዜና ያሰማን አሳብህን ትፈፅምልህ አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-be3tr1fq8h
@user-be3tr1fq8h Жыл бұрын
መምህር ትምርትህ ሲረዝም እጅግ ብዙ ማብራሪያ ስላለው ይጠቅመናል እባክህ አታሳጥረው። በራሴ ላይ ብዙ ለውጥ እያየሁ ስለሆነ ብዙ ሰውም እንደኔ እንደሚለወጥ እርግጠኛ ነኝ መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታልን። አክሊለ ገብርኤልን በፀሎታችሁ አስቡኝ።
@temesgenayanababa6501
@temesgenayanababa6501 Жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣህ መምህር ።ገጠመኙን አታሳጥረው ።
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንደ አንተ ያብዛልን ከልቡ ገጠመኝ አዳምጦ ያልተለወጠ ይኖራል ብየ አላስብም ከእኔ ጀምሮ ጭምር ዓረብ ሃገር ሁኜ ለስጋና ደሚ የማይመች ቤተ ክርስቲያን የሌለው ቢሆንም ጉጉት ግን አለኝ። እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም አድርጎ በደጁ ይሰብስበን አንተንም ቅዱስ ሚካኤል ከአንተ አይለይ አይዞህ በርታ በጎ ሃሳብህ ሁሉ እም ፍቅር እም ብርሃን ታሳካልህ
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትንያማልንመ ምህር
@eyersalem2051
@eyersalem2051 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያሰብከውን የልብህን መሻት ፈጣሪ ያሳካልህ እመብርሀን ታሳካልህ ደስ ይላል
@user-to3hg1sq2f
@user-to3hg1sq2f Жыл бұрын
መምህር መልካም ነው።እየነቃን ነው። ፀጋውን የብዛልህ።
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ "'
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ቴቄል ቲዮብ በጣም ወድጄዋለሁ , እያየሁት ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ብርቱ ነው።
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
መምህር ያለንበት ዘመን በጣም ያዛዝናል ጠማማ ትውልድ አሁንም እነኝህ የቤተክርስቴይስን አገርጋ እየመሰሉ ያሉትን ደብተርስ እግዚአብሔር ይዋርድልን ልርንሰሀ ጌዜ ይስጣቸው በውነት በጣም ያዛዝናልን እውነት የተጠልስበት ዘመን እግዚአብሔር ፍረድ
@fsho1523
@fsho1523 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ካንተጋር ይውን መምህራችን በርታልን በውነቱ መድረክ ተሰጥቶክ ብታቀርብ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይወናል እኔ በፍቅር ነው ምሰላማው ባታሳጥረው መልካም ነው እኔ አገሬ ስገባ በይወት ካገኘዋቸው አዲት እናት ጨሌ አምላኬ እና ሁለት የሜካድሙ እናቶች አሉ እነሱን ለመቀየር አስባለው እግዚአብሔር ይርዳኝ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይበዛልን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእውነት ሁሉም ሰው እንዳተ ብሆንልን አይይይይ እንግድ እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልን አሜን አሜን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g Жыл бұрын
ዓዎ የለም መምርዬ ገና የዚህ ስም ሲነሳበት ማበድ ነው የሚቀራቸው እግዚአብሔር ይመስገን መሰደደ ለቦጎ ነው ቡዙ ለማይ ረባ ንግር ቡዙ ጊዜ እናጠፋለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ንቁ
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በእዴሜ እና በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን እኔ በተምራታችሁ በዙ ተልዉጫሉሁ መብረራያ 2ስአት በሁን ድስስ ይለናል ስላም ፍቅር እንድነት ለሃገራችን 🙏🙏🙏
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እደዚህ እድንማማር እድንነቃ ለፈቀደልን መምህር በርታልን ዛሬ ደሥ ብሎኛ ኤፍታህ መዝሙር ቤት አየሁት
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
መምህርዬ ያሰብከው ይሳካልሀል አለን ከጎንህ በምህረት እግዚአብሔር ስም በእጓለ ምህያው ስም እመብርሃን ሲላማጢስ እናታችን ስም ሁሉም ነገር ይሆናል መምህርዬ የማናውቀው አለም ውስጥ ነው ያስገባከን ተሥፋ ሥላሤ ።የእግዛብሔር እቅድ ነው ለቁድስ አብርሃም አባታችን ቃል የገባለት ነው በሦሥተኛው ትውልድ ሠላም እርቅ እንደሚያደርግ ቃል ገቶ ልትል ከኛጋር 💚💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@dortube375
@dortube375 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ገጠመኝህን ከማብራራት ጋር እያደረክ ቀጥልበት ሰዓቱን እንዳታሳጥረው
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
መምህሬ ሀሣብህን እግዚአብሔር ይሙላልህ ደሥ ይላል መምህሬ እመ አምላክ ትከተልህ
@mezgebukebede231
@mezgebukebede231 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ መምህር እኔም እደሚሳካ እርግጠኛ ነኝ በፀሎት አግዛለሁኝ ።
@yemanealtaseb8595
@yemanealtaseb8595 Жыл бұрын
በርታ የኔ አንበሳ የልጅ ልጆቻችን እንዲማሩበት የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ይሄን ሳላይ እንዳልሞት አደራውን ፣ እዚህ ያለንበት ሃገር እረቡ እና አርብ እየጠበቁ ነው ፒዛ የሚያዙላቸው ፣ ታየኝ አንተ ያሰብከው ተሳክቶ እረቡ እና አርብ የጾም ምግብ በልተው ተባርከው ሲመጡ ዋው ተባረክ ስለአሰብከው ብቻ በጣም እረክቻለሁ የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ ከጎንህ ይቁም ።
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e Жыл бұрын
ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ያሳዝናል ምን ይሻላል እግዚአብሕር ደፍተራን ልብ ይስጠው ለወድሙቻችን እድሜና ጤናው ፈጣሪ አብዝቱ ይስጥልን መምህራችን በርታ ግፋበት ረዥም ይሁንልን ደስ በሉን እንሰማልን ደፍተራ ቅጥል ይበል ደፍተራ ተቃጥልልልልል በል አዎ ውርደቱ ነው 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን💐💐🌻🌻 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫
@medina2419
@medina2419 Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህር በርታ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ❤️ የህይወት ቃልን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን 🌻🌻🌻 አምላካችን ሆይ ደብተራዎችን ( ክፉ ) የሚሰሩትን ወደ አንተ መልስልን ቀናውን መንገድ ብቻ እንዲከተሉ አድርግልን ላዳምጥ ... ላይክ like 👍👍👍👍👍👍 እያደረግን
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር እግዜአብሕር ይጠብቅሕ
@user-hv5ix6vr3f
@user-hv5ix6vr3f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን በኡነት ቃል ህይወት ያስማልን ጸጋዉ ያብዛላቹ✝️
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
መምህር እ/ረ ይባርክህ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
መምህር እኳን አደረሰክ ለወራዊው ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሚን እስከቤተሰብክ እድሜዬ ጤና ይስጥክ ለአመታዊው ክብረ በአል ያድርስክ አሚን
@burta9583
@burta9583 Жыл бұрын
Egzabher yemsegen enkwan dena matachaw mamihir edeme en Tena yestuti ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 Жыл бұрын
ተስፍዬ የድንግልልጅ እኔም ባንተና በአባታችን በመምህር ግርማ አማካኝነት ንስሀ ገብተን ከባለ ቤቴ ጋር ተቀብለናል እግዚአብሄር ይመስገን እንወድሀለን
@emafikirlijoch1898
@emafikirlijoch1898 Жыл бұрын
እንዴት ልብ ደስ የሚያሰኝ የምስራች ነው
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህልን
@user-ml9jl9gh6e
@user-ml9jl9gh6e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሠብከውን ያሣካልህ መምህር
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ 2015 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበት ከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን🙏 እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አልልልል
@barbaraarsema9967
@barbaraarsema9967 Жыл бұрын
እረዘም አድርገው ከነ ማብራ ርያው
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ መምህራችን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ሀሳብህን ከግብ ያድርስልሄ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
እውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን እናመስግናለን እና እግዚአብሔር ይርዳህ የልብህን ሐሳብ ይፈፅምልህን አሜን በርታልን
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 74 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 27 МЛН
30ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ዲቃላ በሚለው ስም መፈተን ለማንነት ከባድ ነው
1:34:17
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
27ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የካፌው አስተናጋጅና መስተፋቅር መንፈስ
1:06:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 41 М.
31ኛ / A /  ፈተና ገጠመኝ ፦ ከምጣድና ከጎተራ እህልን የሚሰልቡ ቤተሰቦች መጨረሻ
45:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
118ኛ ፦ ልዩ ገጠመኝ የተነገረውና የኖረው የተዘበራረቀበት ኢትዮጵያዊ
1:32:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
26ኛ ፈተና ገጠመኝ : የሆቴሉ አስተናጋጆች መንፈሳዊ ጀብድ
1:15:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 9 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН