55b ገጠመኝ ከወንዳወንድ እናት ወደ ወንድ ልጅ የተሻገረ የሰዶማዊ መንፈስ ሲደረስበት (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 40,810

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 439
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የነብስ ምግብ ነው የምታቀርብልን ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@babys7570
@babys7570 4 жыл бұрын
መምህራችን ሺህ በአክናፉ ቅ.ሚካኤል ይጠብቅህ አስከ መላው ቤተስቦችህ!!
@saficell4709
@saficell4709 4 жыл бұрын
መምህር በውነት እናመሰግናለን ፅድቃኔ ማርያም ሁላችንንም በያለንበት ትጠብቀን የመጣብንን ይሂን ኮሮናን ያጥፍልን አሜን ፫ ። በሉእህት ወድሞቸ ።
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ጋልኣኽሱም
@ጋልኣኽሱም 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን መጣህልን የኔ መልካም እኛን ለማስተማር ትውልድን ለማንቃት ጥዋት እና ማታ የምትለፍ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የዛሬውን መድሀኒአለም ይጠብቅህ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ሁሉም ገብረሶዶማውያን እህት ወድሞቻችን ይመልስልን መዳናለም በኡነት ስለነሱ ምን ያክል እድሚቆጨኝ አቅሙ ፀጋው የለኝም እጅ ብቻ አላቅም ወደፈጣሪ ተመልሰው ከዚህ ክፉ ተገላግለው እዲህ እደወድማችን በቅድስና ህይወት ቢኖሩ ከመፀለይ ውጭ ምን ላደርግላቸው እችላለሁ ሚገርመው በሀገራችን የህፃናት መደፈር በወድም በሴትም በየጊዜው እየጨመረ የሚመጣው በዚሁ ምክንኛት ነው ምክንኛቱም ማዛቸው መፈሱ እጅ እነሱ አይደሉም እደስጋ ስናስበው ደግሞ በሰወች እንፈርዳለን የነሱን ችግር አንረዳም የያዛቸው ርኩስም ይህንን ነው ሚፈልገው እግዚያብሔር ይገስፀውና እግዚያብሔር አምላክ ያስበን በያለንበት
@naomiberhe1118
@naomiberhe1118 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ
@ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidistejecucbirhan7886
@kidistejecucbirhan7886 3 жыл бұрын
Wow des yemeli getemgn new egizabiher semls endehi new tmsgen amlake
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@tigtig8146
@tigtig8146 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ዛሬ የመጣህው ገጠመኝ የሚገርም ነው የሄ ሁሌ ስሰማህ አዲሰ የማይጠገብ ትምህርት ነው /ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነቴ ለዘላለም ይኑር እግዚአብሔር ሰራው ድቅ ነው
@mazaritmazarit9482
@mazaritmazarit9482 4 жыл бұрын
.l.k9o
@tigestkokie1159
@tigestkokie1159 4 жыл бұрын
Kala hiwote yasemaln betam asetmariy yehona nager naw yamtlikln baewnat egzabhiar tsegawen yabzalh memehr
@munaali8896
@munaali8896 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም እሚደንቅ ገጠመኝ ነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ትእግስትህ በጣም ይገርማን ። የገጠሯልጅ አይንየ በጣም ቀናሁባት ምን አይነት መታደል ነው ። በረከትዋ ይደርብን አሜን ።የባለታሪካችን ህይወት ይገርማን እኳንም እግዚአብሔር መለሰው በጣም ደስስ ብሎኛኝ በመመለሱ። ሌላው ደሞ የገረመኝ የባለታሪካችንን የትዳር አጋሩን ያገኘህበት መገድ እና ግንኙነታቸው ለኔ ተአምር ነው በእውነት በጣም ይገርማን
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታ
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እጅግ በጣም ደሰ ብሎኛአል እያዳመጥኩ ከውሰጤ ፈንቅሎ የሚወጣ እንባ ለራሴ እሰኪገርመኝ ደረሰ ነው ተሰፍ ሰላሴ በእግዚያብሔር ሰራ ተደንቄ ያለማቋርጥ እሰከሚያልቅ ነው ያዳመጥኩት ተሰፍ ሰላሴ ይህን ሰራ ለኛ እንድታቀርብ ለፈቀደ እግዚያብሔር ክብር ምሰጋና ይግባው አሁንም ቢሆን እግዚያብሔርን በጸሎት የምለምነው ለተሰፍ ሰላሴ እድሜ ጤና ከዚህ የበለጠ የመገለጥን ጸጋ ሰጠው ብየ እለምነዋለሁ ።ሌላ ምንም አልል እግዚያብሔር ሰራው ደንቅ ነው ።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men🙏🙏🙏👍👍👍
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
@@sofiyamessaywondwossen704 አሜን አሜን አሜን
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት የምታቀርበው ፕሮግራም በሙሉ በጣም ነው የሚያስተምረው ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ገጠመኝህ አቀራረቡ ይመስጣል "ብዙ ሀጢያት ባለችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች" ይህን ታሪክ በጣም ደጋግሜ ከሰማኋቸው ከምወዳቸው ገጠመኞች መሃል አንዱ ነው ይህን ገጠመኝ ከእናትየው ታሪክ ጀምሮ የልጁም ከሁለም ይበል ደግሞ በረከቷ ይደርብንና የቅድስቷ ሴት ታሪክ ደግሞ እይጠገብም መፅሃፍ የማነብ ወይም እንዳልከው ፊልም የማይ ነው የሚመስለኝ ሁሌም. ሁሉም ድንቅ ታሪክ ነው እኛስ ምን እየሆንን ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደዚህ ቅድስና ባለበት ግዜ እኛ ስንቱን ሆንን መሃሪእ ይቅር ባይ አምላክ እንደቸርነቱ ይማረን እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
መምህር እና የሱ እና የሷ አባት ሆንክ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ነው የሰራው እና ደግሞ አደራህን ተዋጥተሃል እግዚአብሔር ያክብርልን በፀሎት አሰበን እኔ ጥያቄ ውስጥ ነኝ ከሀጥያተ ብዛት የተነሳ ገና መልሲ አላገኝሁም እና ወለተ ክሮስ ወልደ አማኑኤል ብለው በፀሎት አስቡኝ
@habtamuyirga3163
@habtamuyirga3163 4 жыл бұрын
55A and B አስገራሚ ገጠመኝ ነው። እጅን አፍ ላይ የሚያስጭን። በርታ ወንድማችን።
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ 3 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር መልካሙን ትዳር ይስጠን
@habtamuyirga3163
@habtamuyirga3163 3 жыл бұрын
@@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ አሜን።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይሰጥህ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የገጠሯ ልጅ ቀናሁባት መፈሳዊ ቅናት በረከቷ ይደርብን በእውነት እግዚአብሔር ሲመርጥ እንድህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ተስፋዬ
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 2 жыл бұрын
እፍታህ ተከፈት ብእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ፀጋው ያብዛልህ በእውነት በረከትዋ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ 3 жыл бұрын
የኔንም አዳም ሚካኤልየ አመጣው ለኔ ባልሆነ ነገር አታድክመኝ አሜን አሜን አሜን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ይህ ትምህራት ያነፈሰ ትምህራት ነው በዝ ሰው አይትቅይራ ነው የአግሎገሎት ዝማነህ እግዝአብሔር ይበረክልህ
@ብርቱኳንበያሰ
@ብርቱኳንበያሰ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰመለን መምህር ያምገረም ተርክነዉ
@ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ
@ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ 3 жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ባለክበት ሰላምን አብዝቶ,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ይሰጥልን ዛሬ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ትዕግስት ግን ፌሬማ ነው ምን አለ ሰው ሁሉ እንዳተ በሆነ ግን እራሰን ጠብቅ እንዲ ፊፃሜው ሲያምር ያሰደሰታል እግዚአብሔር ይመሰገን ትዳራቸው ይባረክ 🙏አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ🙏
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
ፃድቃኔ ማርያም የሚናፈቅ ገዳም ነው: መምህር ጥሩ እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር በተሳሳተ መንገድ ከሚመራን ክፉ መንፈስ ይሰውረን መስገድ ምን ያክል ጥሩ እንደሆነ አራሴ አይቼዋለሁ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ልታስተምረን ብለክ ጊዜክን ሰውተክ ለምታቀርብልን ገጠመኞች በሙሉ። 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም ልቦናችንን ይክፈትልን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያድልህ(አሜን፫)
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ፊልም የሚመስል ግን እውነታውን ከአንደበትህ እየሰማሁ እንኳን ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው። እግዚአብሔር ባለታሪካችንን ትዳሩን ባርኮ በልጅ ስጦታ ይባርከው።
@allinoneentertainment2380
@allinoneentertainment2380 4 жыл бұрын
አሜን እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልል
@marthakidanemariam7648
@marthakidanemariam7648 2 жыл бұрын
አሜን
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነዉ ቃለህይዎት ያሰማልን ፃድቃኔ ማርያም እኛንም ትባርከን
@naomiberhe1118
@naomiberhe1118 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ወለተምካአል
@ወለተምካአል 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን በጥም ንወ ይሰቀት ደሞ ደሰ ሰል በእውነት ለኝም መሰጨርሸችን ያሰምርልን🙏🙏🙏🙏
@ካሰችእህተማርያም
@ካሰችእህተማርያም 4 жыл бұрын
ይገርማል መምህር ከሚገርመው ነገር እኔም እራሴን እራሴን በራስ ማርካት ጀምሬ ነበር ግን በእመቤቴ አማላጅነት በፀሌት ሀይል ትቻለው ንስሖ ግብቻለው ደሞ መምህር ያተን ተምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ በዋላ ነው ለንሰሖም የተነሳሳውት ስለመናፍስት አሰራር የሰማው ቀን በህልሜ በጣም ያስቸግረኝ ነበር ግን እኔም እጅ አልሰጠውትም በምጨረሻም አድቀን በስሪያ ላይ እዳሉ ብዙ ድመቶች እደዛ ጮሁና በሀይል ተጫነብኝ መነሳት እስከማልችን ግን የድንግልጅ እረዳኝ ሀቡነ በሰማያት ስደግምበት ጠፋ እስካሁን አልመጣም መምህር ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጠና ይስጥልን በነገራችላይ ሴት ነኝ ደሞም ፕሬትስታት ነበርኩ ከጊዜ በዋላ ነው የሆንኩትም ግን ሰላም የለኝም ነበር አሁን አድራሻዬን አውቄዋለው ያምም መስቀሉ ስር ነው መምህር በፀሎትህ አስበኝ እህተ ማርያም ብለህ ምህመናን እናተም ፈጣሪ ፈቅዴ ወድ ሃግሬ ስመለስ አግኝሀለው መምህር ዘጋውን ያብዛለህ
@henostesfay2128
@henostesfay2128 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🙏
@Sofia-rn8wi
@Sofia-rn8wi 4 жыл бұрын
እሄ እና የእስላምዋ ሴትዬ 53 በጣም አስተማሪ ነው እሄ ግን ጥሩ ነው እውነቱም አስተማሪ ነው ሴትየዋ እድለኛ ናቸው ልጃቸውን ዳነላቸው ስንቱ በሶዶም እሳት ሲበላ እግዚአብሔር ይመስገን በሉ የብዙ ኢትዮጵያዊ ህይወትን ይዳሳል እናመሰግናለን በግልጽነት ስላስተማራችሁን ስንቱ ከሶዶም ይድናል በዚ ምስክርነት ይቻላል።
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
የምያሰዝንም ብኖርም በጣም ደስምል አሌ ፈጣሪ ይማረን
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል አቀራርብክ እራሡ ፀጋዉን ያብዛልክ መምራችን ደግሞ በጣም ነዉ ምንወድክ
@ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ
@ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም እናመስግናልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አስገሪሜ ገጠመኝ ነው በጣም ድስ ይላል እኔም አርፍጅ ነው ይህን ትምህርት ያገኝሆት በጣም ብዞትምህርት አገኝችበታልሆ እራሲነም አገኝሆት በገጠመኝ መካክል መምህራችን እንድህ አይነት መካሬና አስትማሬ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@محمدعبدالله-ي9ض3ج
@محمدعبدالله-ي9ض3ج 3 жыл бұрын
መምህር፡እናመሠግናለን፡እድሜ፡ይሥጥህ
@ethiochewata
@ethiochewata 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት።ሌተቀን እየለፉ እኛን ለማስተማር ለእኛ ለሰው ልጆች መዳንን በማሰብ እየደከሙ ነውና እግዚአብሔር አምላክ ጠላትን ያርቅልዎት።ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልዎት።
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ሰለቅባ ቅዱሰ አንተ ከሰተማርክ በሗላ እኔም መጠቀም ጀመርኩ እና ሰራየ ምግብ መሰራት ነበር ቅባቅዱሰ ተቀብቸ ምግብ ሰርቸ ሳቀርብላቸው አንደኛው ልጅ አሁንሰ የምትሰጭኝ ምግብ ለመብላት እየከበደኝ ነው እያለ ያሰቸግርኛአል እና እኔ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ሁላችሁም ተጠቀሙ
@lainlain1406
@lainlain1406 4 жыл бұрын
እስኪ ተባበሪኝ ካለሽ ከወንቅሸት አስመጥቸ ሌሊት ከመቁጠሬዉ ተደፋ መቸ እንደሆነ አላወኩም ጥዋትና ማታ በዛ እታሻለሁ እንጂ የለኝም እባክሽ ካለሽ
@seblewongel122
@seblewongel122 4 жыл бұрын
Lain Lain መምህር ተስፋዬ ባለፈው ትምህርቱ ላይ ልብ ካልሽ ከሱቅ የወይራ ዘይት ገዝቼ ካህናት ከቤተመቅደስ ሲወጡ አስባርከዋለሁ ከዛ እሱን ቅባቅዱስ እጠቀማለሁ ብሎ ነበር , አንቺም ይህንን አድርጊ ዋናው እምነትሽ ነው , እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@naomiberhe1118
@naomiberhe1118 4 жыл бұрын
@@seblewongel122 አዎ ልክነው ቅዱስ ቁርባን ያዘጋጁትንአባት አቁርበው ሲጨርሱ አባቴ ባርኩልኝ እሂን የወይራ ዘይት ከዛ ቅባ ቅዱስ ይሆናል ዋናውነገር እምነታችን ነው
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
የኔ ወርቅ ባ ቅዱሥ ባርቦች ዘዘይቶን ምንለዉ ነዉ አይደል እሡን አሥባርከሽ ነዉ የተጠቀምሽ
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
@@ቲጂነኝ-በ4ቀ አወ እህቴ አንቺም አሰባርከሸ ተጠቀሚ እንደ እኔ ለውጡን ታይዋለሸ
@darleshefurno6206
@darleshefurno6206 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን. እድሜን ከነቤተሰብህ ይስጥልን አሜን
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@getiatunna3830
@getiatunna3830 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ አብዝቶ ይሥጥልን ይጠብቅልን
@TTt-bq3fz
@TTt-bq3fz Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት በትምህርትክ ተለውጫለሁ እናተን የመሰለ አባት የሰጠን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ፀጋ ይስጥልኝ አሜን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 9 ай бұрын
እህታችን ያይኔ በረከትሽ ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን እመብረሀን ተክፉ ሁሉ ትጠብቅልን
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት. መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ባለታሪኳ እናት ታሪካቸው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ድንቅ ታአምር ነው በእውነት መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ እሙ ብርሃን ትጠብቅህ
@alamalam6746
@alamalam6746 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህረ አውነት ጥንካሬ እግዚአብሔር ይጣበቃሁ የህይወታችን መሰረት ነው
@fasikatsegaye197
@fasikatsegaye197 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የአግዚአብሔር ሰሪ ድንቅ ነው
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚❤❤🙏🙏❤❤❤❤
@vipku1550
@vipku1550 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን አሜን የነሰን ታሪክ የለወጠ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 4 жыл бұрын
ቃልሂዎት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን ክፍ ጠላት አይይብን መንፈስ ቅዱስ ከእርስዎጋር ይሁን በጣም እናመሰግናለን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር በእውነት እስከ መፈከንከት ድረስ የደረስከው አንዲት ነብስ ለማዳን ብለህ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የንብስ ዋጋ ያድርግልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን በነገሮች ሁሉ ከፊትህ ትቅደምልህ አሜን
@hannafeysa2454
@hannafeysa2454 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ያብዛልክ
@asenakew5099
@asenakew5099 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አጋዝተ አለም ስላሴ ይጠብቁህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@nardosayesew8588
@nardosayesew8588 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ፫ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እናትና ልጅ አቤት እግዚአብሔር ይርዳቸው እውነት ነው እንጸልያለን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም የእድሜ ፀጋ ይስጥልን አሜን ፫
@asmarech591
@asmarech591 4 жыл бұрын
መምህረ ምን እንደምል አላውቅም ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ
@saragee8428
@saragee8428 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ እኛ ባሃድያት አገታችን ብንደፋም እግዚአብሔር አይተወንም የፍቅር ጌታ ስም ይመስገን እናታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በህይወታችን የማሰቃየን ኩፉ መናፍስት እግዚአብሔር ይገስፅልን በተለይ በስደት የምትገኙ እደኔ በፀሎታቹ አትርሱን
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 4 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለመድሃኔአለም ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የመድሃኔአለም ጥበቃ አይለይህ!
@የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ
@የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት የሚደንቅ ገጠመኝ እግዚአብሔር ላካ እንደዚህ ህይወትን ይቀይራል እግዚአብሔር አምላክ የኔንም ህይወት ይቀይርልኝ
@jahbless7818
@jahbless7818 4 жыл бұрын
መምህር እምታቀርባቸው ገጠመኞች ሁሉ እጅግ አሥተማሪ ነው ሀያሉ ሚካኤል ያክብርልን
@reduredu2582
@reduredu2582 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ
@መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ 4 жыл бұрын
መምህር በጣም አስተማሪ ነው የምትለቅልን. እግዚአብሔር. የምንለወጥበት ትምህርት ያድርግልን👏. ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ምን እደምልህ አላቅውም እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድለለነ
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በመምራች ላይ አድሮ በሁሉም ነገር የሜያስተምረን አምላኮችን አባታችን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን
@Genet-y5e
@Genet-y5e 7 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህር ተስፍዬ
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 4 жыл бұрын
መምህር አተንም እናታችንም እናመሠግናለን ምክንያቱም በጣም ህዝብን የሚያሥተምር ነው ከልብ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍
@shawuwalo2241
@shawuwalo2241 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኛን ለማስተማር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ያስተማርከን እመብርሀን ትጠብቅህ አሁን ትምህርቱን በመከታተል ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 3 жыл бұрын
Egzabher yesth Memhir
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@kimemealmayhu5258
@kimemealmayhu5258 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን መምህር ቃልህወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@muluawekawek6064
@muluawekawek6064 3 жыл бұрын
እድናለን
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 жыл бұрын
Amen.....3
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ የነሱም ታሪክ የቀየረ የእኛም ታሪክ ይቀይርልን
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 4 жыл бұрын
እወነት ማይመሰል እወነት በጣም ይግርማል የእግዛብሄር ሰራ ረቅቅ ነወ እድሜ እና ጤና ይሰጠህ መምህሬ
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 4 жыл бұрын
መምህር እግዚብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@desidhugaaf9133
@desidhugaaf9133 4 жыл бұрын
የእግዝአብሔር ስራ ናው ከከከከከከከ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ከኩፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅ
@alemeshetu1821
@alemeshetu1821 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር እምላካችን በአብ በውልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እንድናለን አሜን አሜን አሜን 🌾🌾🌾
@helentesfay8776
@helentesfay8776 4 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚያለመልም ታሪክ ነው እግዚአብሄር ሁሉን ይችላል ባለታሪካች ልጁ ገና ከመጀመሪያው ለናቱ ሲናገር ነው ንስሃ የገባው እናቱም እንኳን ለወግ ለማእረግ አበቃዎት በዚህ ቤተስብ እግዚአብሔር ትልቅ ስራ ስርቷል የማያልቅበት እምላክ በሁላችን ቤት ይግባ ይመስገን መምህር ሁሌም የምለው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ከመፈንከትም እንዲጠብቅህ ፀሎቴ ነው በጣም ታስፈልገናለህ ለኛም ለቤተሰቦችህም ማዘርም ንስሃ ገብተው ከልጇቻቸው ጋር ቢቆርቡ ምኞቴ ነው ተባረኩ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
መ ምኽራችን በእዉነት በጣም የሚደቅ የሕይወት ተጋድሎ ነዉ ያሳለፉት ባለታሪኮቻችን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚኽ ያበቃቸ 👏🏻💠🇪🇹
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ ።ንእልቲ ህማማት ኩርምቲ እሳከኝ ይገርማል እውቀቱን ያብዛልህ ።
@yemareyamlijselam5112
@yemareyamlijselam5112 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በጣም ያስተምራል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ድንግል ትጠብቅህ ተባረክ
@yamagest2151
@yamagest2151 3 жыл бұрын
ወይ ደሲስል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@ቤተሳይዳመዝሙር
@ቤተሳይዳመዝሙር 4 жыл бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን የወደቁትን የሚያነሳ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዕድሜ በፅጋ ያቆይልን
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
እግአቢሄር ሆይ ይቅር በለን መህምር ችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@mahbexgobaden162
@mahbexgobaden162 4 жыл бұрын
አቤቱ የወለድነውን አንተ ጠብቅልን የሚሰማው ኡሉ በምድር ላይ መኖር የሚያስጠላ ነው አቤቱን ማረን ይቅር ይበለን መምህር የምታቀርበው ገጠመኝ በጣም ያስተምራል እይወትን ይቀይራል እግዚሐብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይውን ወንድማችን ፀጋውን ያብዝል ፈጣሪ ባንተ ላይ ኦኖ እየመከረን ነው
@zanelama2202
@zanelama2202 4 жыл бұрын
አግዛብሔር እንደዚ አየነተ መምህራን ያብዛሃልን
@የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
@የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምርት ነው የተማርኩበት
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋና ርዲኦቱን አብዝቶ ይጥክ በጣም ትምህርት ወስደንበታል ጅማሬህን ፍጳሜክን በክብር በሞገስ በፍጱም ደስታ ያስጨርስክ
@tizatafiqaddu5358
@tizatafiqaddu5358 4 жыл бұрын
Amen amen amen ebifamii
@samueltekle7862
@samueltekle7862 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@bzuyesharoni5694
@bzuyesharoni5694 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የማይገባኚን እፁብ ደንቅ ትምህርት እየሰማሁ ተቀይሬአለሁ መምህር ቃለህይት ይሰማልን የጌታዬ እናት እመቤቴ ደንግል ማርያም ትጠብቅህ በአባታችን መምህር ግርማ እራሴን አገኚሁት በአንተ ትምህርት ቆራጥ ሆንኩ እራሴን በጣም ያመኚ ነበር ምግብም መመግብ አልችልም ፔሬደይዛባል እንቅልፍ ተኚቸ አልጠግብም ብና በጣም ያምረኚ ነበር እጠጣለሁ ነበረ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኚ በፀሎታችሁ አስቡኚ ወለተ ሩፋኤል ነኚ አወ መሰገደ በጣም ጠቅሞኚል መመህር እግዚአብሔር ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hanaabenezer9392
@hanaabenezer9392 4 жыл бұрын
ወለተ ማሪያም እያልክ ፀልይልኝ መምህር
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት መምህል እለት እለት እየተቀየርኩ ነው ቀደም ብዬ ባውቅህ ብዬ በራሴ አዝናለሁ አሁንም ግን አረፈደም ነብሴን አተርፋለሁ አመሰግናለሁ መምህር እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 12 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 556 М.
52ኛ ገጠመኝ የእርግማንና የሟርት መዘዝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:26:06
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
1:04:53
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 12 МЛН