55a ኛ ገጠመኝ ከወንዳወንድ እናት ወደ ወንድ ልጅ የተሻገረ የሰዶማዊ መንፈስ ሲደረስበት (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 45,084

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 243
@negasitesfaye9978
@negasitesfaye9978 4 жыл бұрын
እኔ የተገነዘብኩት ከዚህ ቁጥር 55A ገጠመኝ እኛ በእግዚአብሔር የምናምን ምእመናን ሁሉ ባእድ ሀይማኖት በመንፈሰ ጥቃት ምክንያት የማመጣ ስጋዊና መንፈሳዊ ሂወታችን ምስቅልቅል የማድረግ ስለሆነ ,መፍትሄው ንሰሀ መግባት,መፀለይ,መስገድ መቁረብ በቅን መንፈስ በንፁህ ልቦና እግዚአብሔር ማምለክ ነው !¡¡
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
መድሃንየኣለም ኣባቴ መምህር ተስፋየን የሚመስል ልጅ ስጠኝ መምህርዋ እግዝኣብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@babys7570
@babys7570 4 жыл бұрын
በጣም ወርቅ የሆነ መምህር አንዲ ያሉትን አምላክ ያብዛልን አስከ ልጆችህ ድንግል ትጠብቅህ!!
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
@@babys7570 እውነት ብለሃል ወንድሜዋ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kokobegizaw3172
@kokobegizaw3172 3 жыл бұрын
@@babys7570 አአአ
@amaamm4692
@amaamm4692 Жыл бұрын
@@sabaghumbot5485 አሜን አሜን አሜን።🙏🙏🙏
@FinoteTech
@FinoteTech 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ጸጋውን ያብዛልህ። እኔ ቃላት ያንሰኛል ህዝባችንን ወገናችንን አልቋል። ይህ ትምህርት ብዙዎችን ያስተምራል። "እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ።" ያለው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህ ነው።
@Sebli9409
@Sebli9409 2 жыл бұрын
JNknnnnnnnnnnnnn0nnnn
@Sebli9409
@Sebli9409 2 жыл бұрын
Jn0nnnnnnn nnnnnnnnnnk nnnonnn0nnnnonnnnn0nnnnnnnnnnnnnnnnn nnnnnnnnnnonn00nnnonnnnnnnmnnn0nnknnnnn90n0nnnnnnn0non nnnnnnn0mnnnnnnn9nn0nnnnn nnnnnnn9n0n 0nnnn nnnnnn -mnn -non mmmm0--nnnnn-nn-NNW nn---n-nn0nnnn-nnnn-nmmmmmmnnmmm mmmmmmmmmm0MNR mmmmmmmmmmmkm mkmmmmmmmmmm0mm0mm0mmm0 mmnmmmm0mmmmmmmmmmmmmmmm0mmmmmmmmmmmmmm0mmmmkmmmm mmmmmmmmm0mmmmmmmm0nmmmmmmmmmmmkmmmmm00mmmmm0m kmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmo m0mmo0men mmmmmmmmm0mmmmmmmommmmmmmmmmmmmmmmkmmmmmmmmmmm m0nmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm0nmm0nmmmmmmmmmmmmmmnmmkmmmmmm0 ommmm0mmm ommm0mmmmmmmmmkmmmmmmmm mmmm nmmmmkmmmmkmmጸጸጸ፣ጸጸጸጸ ጸጸጸጿጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸ፣በጸጸጸ፣ጸጸጸጸዘፈዐጸጸጸጸጸጸጸፈጸዘጸበጸጸጸጸጸፈጸፈጸ፣ዐጸጸጸጸጸጸጸፈጸጸጸጸጸፈጸጸጸጸጸጸጸፈጸጸ ፏፏጸፈጸ ፈጸጸፈጸጸጸዐጸጸጸበዐፈፈፈ ፈፈፈፈዘጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸፈፈፈፈፈፈፈፈፏዐጸጸጸ ጸጸጸጸጸፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈጸጸጸጸጸጸበ፣ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ፈጸዘ፣፣ጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸፈ ጸፈፈፈፈፈፈፏዐፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈዐፈፈፈ ጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸፈፈፈፈፈፈዐፈፈፈፈፈፈጸፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ፈፈ ጸጸጸጸፈጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈጸጸፈፈፈፈጸጸጸጸጸጸፈፈፈፈፈፈፈፈፈ
@Sebli9409
@Sebli9409 2 жыл бұрын
ፈፈፈ፣ጸጸጸጸጸጸፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ዐ ፈፈፈፈፈፈፈበፈፈፈፈፈፈጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸፈጸፈፈጸፈፈጸፈፈዘጸጸጸጸ ጸበጸጸዐወወበ፣ዘበ
@Sebli9409
@Sebli9409 2 жыл бұрын
ቀጸጸዐ
@Sebli9409
@Sebli9409 2 жыл бұрын
ወጸጸጸዘጸ
@ኣንቲወእቱተስፍሁለኣዳምስ
@ኣንቲወእቱተስፍሁለኣዳምስ 4 жыл бұрын
መጨረሻው ስያምር ኣቤቱ መጨረሻችን ኣሳምርልን
@edentegena6088
@edentegena6088 4 жыл бұрын
እኔ እማ ሱስ ሆኖብኛል ገጠመኙ እኔም ብዙ ማላውቀውን ትምህርት መንፈሳዊ ተጋድሎን እንዳውቅ እረድቶኛል መምህር እናመሰግናለን
@TesfayeTadese-xs1oq
@TesfayeTadese-xs1oq 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
@ረድቴትካሳ
@ረድቴትካሳ 4 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መድሃኒ አለም አባቴ ይሄን ያሰማኸኝ አምላኬ አመሰግናለሁ በረከታችሁ ይድረሰን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እንኳን ልጆት ወደ እግዚአብሔር ተመለሰ ።መምህራችን ትውልድ እያነቃ ነው🔔 እሄ የማንቃ ደውል ነው እኔ አማቀው የአጎቴ ልጅ ነብር በወጣት ግዜ በሰፈራችን ቤተክርስቲያን ተሰብስበው ነው የሚሄዱት ከዛም አልፎ በየወንዙ ለመንፈሰ ቡና የሚያፈሉ በተለይ በኦሮሞ በአል 🌸እሬቻ በሚል ወንዝ ዳር ብዙ ነገር ይደረጋል እና እነዚ ልጆች እየሄዱ አይበሉም ግን ይደፉታል🌸 መስታወት ሁሉ ይሰቀላል ሰብረው ማታ ወደ ቤት ይመጣል በጣም ጎበዝ ክርስቲያን ነብር ልጁ አይኑን ታመመ ወደ ከተማ ገባ መናፈቅ ሆኖ ቀረ በጣም አዝናለሁ ሳየው 😢ስንቶቻችን ነን የፀሎት ቤት ያለን ስንቶቻችን ነን ልጆችን የት እንደሚውሉ የምናቀው 😢እግዚአብሔር ቸርነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 жыл бұрын
Amen...3
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
የኔ እናት ገጠመኙን ለኛ እድንማርበት ስለፈቀዱልን እናመሰግናለን አስተዋይ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደሰ የሚል ታሪክ የኔንም ህይወቴን እንደዚህ ይቀይርልኝ አሜን🙏🙏🙏
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
የኔ ወርቅ ታድላፀጋዉን ያብዛላት መምህራችን አቤት አቀራርብክ ተሥጦክ እጅግ ገራሚ ነዉ ሥሠማክ ብዉል ደሥ ይለኛል
@mahbexgobaden162
@mahbexgobaden162 4 жыл бұрын
ተስፋዬሰላምክ ብዝት ይበል እባክህን በመብርሃን በወለላይቱ። ፍቅርተ ማርያም እባላለው በጸሎት አስበኝ ብዙ እንቆቅልሽ። በውስጤ አለ
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ 4 жыл бұрын
ፍቅርት ማሪያም እኔም ስሜ ፋቅርት ማራምያም ነው እህቴ መምህር የሁላቸን ህይወት ነው የሜነግሩት ፃጋወን ያብዛልን
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@HD202v
@HD202v 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እናታችን ይሄንን ታሪክ ሁሉም እንዲማርበት ፍቃደኛ ስለሆኑ እግዚአብሔር ይባርክልን። ሁሉችንም ልናስተውል የሚገባን ነገር የማንሰግድ፣ የማንፀልይ፣ ቅዱስ ቁርባን የማንቀበል ከሆነ ሂወታችን በአንድም በሌላም ከሰይጣን ወጥመድ አናመልጥም። ብዙዎቻቻን የስም ክርስቲያን እባካችሁ የፀሎት ቤት ቤታችን ከሌለን ክርስትናች የማስመሰል ነው። ቤተክርስቲያን መመላለስ ቤትውጥ ሳንሰግድ ሳንፀልይ ምንዋጋ አለው ቤተክርስቲያን ሙዚየም አይደል። ሌላው እናቶች እባካችሁ ከጎረቤታችሁ ጋር ቢቻል ፅዋ ይኑራችሁ አብራችሁ ፀልዮ ሁሌ ይቅር ተባባሉ አንድ ሺህ አመት አንኖር። ወንድማችን ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁሉም ይድረስ። በተለይ በዚ በኸፋ መንፈስ የተያያዙትን እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃችሁ።
@seblewongel122
@seblewongel122 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናታችን ያኔ ቤተሰቦችዎ ቡና አፍሉ በሚባሉበት ግዜ ምናልባትእውቀቱ ላይኖርዎት ይችላል ግን ከፍ ሲሉ ንስሀ ገብተውበት ወደ እግዚአብሔር ቢጠጉ እኮ ምህረትን ያገኙ ነበር ልጆትም ለዚህ ሁሉ ነገር አይደርስም ነበር እላለሁ , ላለፈ ክረምት ቢሆንም እግዚአብሔር መልካም ነው አሁንም አልረፈደም በርቱ
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
@ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 жыл бұрын
በእዉነቱ በጣም ይገርማል አሳዛኝ እና አስተማሪ ነዉ በጥቅሉ እግዚአብሄር ይመስገን ወደሱ የመለስን ጌታ
@zenbubelte674
@zenbubelte674 3 жыл бұрын
እናቴ እኳን ደስአለወት እናመሰግናለን
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
መ ምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት በየሰፈራችን ያለ ነገር ነው ::
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንደምን አሉ! በጣም እጂግ የሚደንቅ እና አስተማሪ ታሪክ ኦ! አምላኬ በጣም እሚገርመው ደሞ ከየት እና እንዴት እንደምታገኛቸው ባለ ታሪኮችን በጣም ይገርማል ፍጣሪ በአንተላይ አድሮ ትውልዱን እያዳነ ነው ታሪካቸውም በጣም ውጣ ውርድ ቢበዛበትም መጨርሻ ላይ በእምነት ፀንተው መመለሳቸው እጂጉን ይደንቃል ካህኑ ያደርጉት ነገር በጣም ደስ ይላል የእህታችን የሐይማኖቷ ጥንካሬ ይገርማል # የእናታችን ታሪክ ለእኛ ወጣት ለሆነው እንማርበታለን #የወንድማችን በፀሎት መመለስ ደስ ይላል #ኮሜንት ማንበብ እፈልጋለው ያሉት እናታችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን አስነቡብልኝ አደራ መምህሬ ክበርልኝ አንድ ቀን ደግሞ እግዚአብሔር ሲፈቅድ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰርተ ብለህ በፉልም መልኩ ብታቀርብልን ደስስስ ይለኛል! ማስተዋሉን ያድለን በሰማነው እንድንማር አምላክ ይርዳን አሜን ፫ መምህሬ በርታ! ❤
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
ታሪክን ይቀይራን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ታሪክንይቀይራልስለሁሉምነገርእግይመስገንዚአብሔርአምላክበጣምደስይላል
@ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
@ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ 4 жыл бұрын
መምህራችን ከልብ እናመሰግነዎታለን በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት በእርስዎ ትምህርት እኔም ባለቤቴም በጣም ተለውጠናል እግዚአብሔር አምላክ መውጣት መግባትዎን ሁሉ ይጠብቀዎት
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን እንኳን ደህና መጣህልን
@mamMam-ok4wq
@mamMam-ok4wq 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር የእኛንም ህይወት ይቀይርልን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና ሠጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ከገጠመኞቹ ብዙ ትምህርት አገኝተናል በርታ🙏🙏🙏💚💛❤
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ክብር ለሚገባቸው ክብር ስጡ ተብሏልና
@user-cv9ee4kk9f
@user-cv9ee4kk9f 4 жыл бұрын
ኣሳዛኝ እና አስተማሪ ትምህርት ነው
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት እግዝአብሔር ክዝህ ክፈ መንፈሰ ያደነነ ህልችንም ምጨረሸው ያሰማራልኝ መምህረችን ይህ ትምህራት ያነፈሰ ትምህረት ነው በዝ ሰው እያትምረ ነው
@እግዚአብሔርንደጅጠናውድን
@እግዚአብሔርንደጅጠናውድን 4 жыл бұрын
ማምህር የኔ አባት የኔ ዋንድም ባ እርሶ ትምርት ህዮተን ፋትሼ ብዙ ማላዉቃዉን የ ዳቢሎስ ሰራ አየዉ ባዕዮተ ላይ ይዎን ያለዉን ዉሉ አስታዋልኩ እርሶን የሳጣን አምላክ ይማስገን ዕድመን ጠን ይስጦት ::
@tigtig8146
@tigtig8146 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጎበኝቸው እንባቸው ጌታ እንባቸውን ጠረገላቸው 2b ልሰማና
@sosainasosi3951
@sosainasosi3951 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የኔ መልካም ወንድም እግዚአብሔር አምላክ የጠፋውን በግ ይፈልጋል እና ወደ ቀናው መንግደ ይመልሰን ሁላችንም በኃጢያት የተዘፈቅን እናታችን ከልብ እናመሰግናለን
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዴህና መጡልን ዴስ ሲል ዛሬኩ የ አለም መድሃኒት ቸሩ መድሃኒያለም ነው በያላችሁበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ መምህራችን ከነ መላ ቤተሰቦችወ ሰላመ ክርስቶስ ከ እርስወ ጋ ይሁን የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@ኣንቲወእቱተስፍሁለኣዳምስ
@ኣንቲወእቱተስፍሁለኣዳምስ 4 жыл бұрын
መምህራችን እንየ በምንም ልገልፅህ አልችልም ኣንተን የስጤን መድሃነኣለም ክብር ምስጋና ይግባው. እናታችንም ታርኩ ይፍ እንደደረግ ስለ ፍቀዱ እናመስግናለን ምክንያቱም ሁሉም ሊማርለት ስለምችል ግን በጣም ይልስፍርል ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ በመንግድህ ምራን ስለ እናትህ ቅድስተ ቅድሳን ንፁሄ ኑፁሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን ወዴት ነው ጉዛችን ያስፍራል በጣም
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
እግዘብሔርን ይመሰገን መጨረሻው አማረ አግዚአብሔር ያክብርክ መምህር
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ስለረዳዋት እናታችን ደስ ብሎኛል ። እናታችን በእድሜ ዘመናቸውን በመናፍስት ቢፈተኑም ለበጎ ነው ። እግዚያብሄር ብዙ የሰዎችን ማዳኛ መንገዶች አሉት ። ሁሉም ግን ለበጎ ነው ። ሁላችንም ብንጠነክር በቀጭኗ መንገድ ማለፊያ እግዚያብሄር ያሳየናል ። የድግል ወዳጆች በርቱ የኛ ተጋድሎ ይሄ ነው ።
@madinamad6663
@madinamad6663 4 жыл бұрын
Amen amen amen💒💒💒🙏🙏🙏
@itdistrict8278
@itdistrict8278 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ሰአት ስላደረሰን መምህር እናታችን እድንማርበት ሰለፈቀዱ እናመሰግናለን እናታችን መምህር እርሶንም ከልብ አናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር የስጥልን በዚ ገጠመኝ ላይ ያላቹትን ሁሉንም እናመሠግናለን
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 4 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ኣስተማሪ ነዉ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት የህታችን በረከት ይትረፈን ለናታችን ኣምላክ ይባርካቸው
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን እግዚሐብሔር ያገልግሎትህን ይባርክልህ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን
@habhabshi6915
@habhabshi6915 3 жыл бұрын
ይገርማል አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት
@lyla1255
@lyla1255 4 жыл бұрын
አባታችን ሞትትን ልሙት ጸጋዉን ያቤዛሎት ከጨለማ ወደብርሃን ከአጋንንት ወደሰዉ ተለዉጫለሁ።በሚዲያ ያባታችንን መምህር መንክራት ግርማ ወነድሙን ትምህርት በመስማት ብቻ እግዙአቤሔር አምላክን አወኩኝ ራሴ ጠፍቶብኝ ነበር ራሴን አገኘሁት ብዘዘም ጉድ ችግር ቢኖርብኝም አሁን ተመስጌን አምላኬ ጥሩ ህይወት?ት እኖራለሁ ሲጋራ ጫት ዝሙት የለ ምግብም ባርኮ መብላት ጸሎትም ስግደትም ተማርኩ
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን መደህናኒ አለም አባቴ ይጠብቅህ
@መቢጋልማርያምጽዮን
@መቢጋልማርያምጽዮን 4 жыл бұрын
እንድያም ተመስገን አምላክ እንደዚ አይነት አስተማሪ ትምርት ለሰጣህኝ ።
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በጣም ይደንቃል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
ለሁላችንም የህታችን በረክት ይድረሰን ታሪኩ በጣም አስተማሪ ነው
@hananetp6572
@hananetp6572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሠላምህ ይብዛ በረከታችሁ ይደርብን እኛም ሰምተን ተምረን ተለውጠን እግዚአብሔር አምላክ ለመኖር ያብቃን ❤
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተስቦች ሆይ በፀሎታቸው አስቡኝ ፀዳለ ማሪያም ነኝ 🤲
@tarekaadel5804
@tarekaadel5804 4 жыл бұрын
እዴት አይነት ጸጋና ስጦታ ነው ብዙ ነገር ተማርኩ
@tsgieyayehu2288
@tsgieyayehu2288 4 жыл бұрын
መምህር እግዜቤር ይባርክህ
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የ እግዚአብሔር ሥራ ቃለሕይወት ያሰማልን የኛንም ሕይወት ያስተካ ክልን በቸርነቱ ይስበን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@mesitube8868
@mesitube8868 4 жыл бұрын
Kale hiwot yesamelan wandimach
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ምነው በአፍላ እድሜያችን ማስተዋል ቢኖረን እንደው አንዳንዴም መካሪ ማጣት ነው ግን መካሪ ቢኖርም በፍቅር ለወደቁለት የመጨረሻ የፍቅር ታሪካቸው ጋር የሚመሳሰል ህይወት አለኝ የሰው ልጅ ህይወት ይገርማል መናፍስት በሰው ህይወት ላይ እንዲህ ሲሰለጥን ግን አባቶች ግን በቃ ምንም አያስተምሩም ነበር ክብር ለስሙ ያነቁንን አባታችንን መምህር ግርማን የላከልን እና እንደ አንተ አይነቱንም ከቤተክርስትያን ልጆች የአባታችን ወንጌል ትምህርት መልካም ፍሬ ላስገኘልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@hannates6688
@hannates6688 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ በፀሎት አስበን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
EFTAHE EGEZABHER Amelaki YEMESGEN
@سارهسرلنكي
@سارهسرلنكي 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ
@אווגובריהון
@אווגובריהון 4 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን አምላኬ
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በጉጉት ነው የምጠብቅህ
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 4 жыл бұрын
በቅድሚያ ለዘመናችን ትልቅ ሃርያነትንስራ እየሠራ ላለውእንቁ መምህራችን ተስፋዩ እመብርሃን ምገስና ፀጋውን ታብዛልን በዚህ 55 ላይ ብዙ ህይወት የሆ ትምህርት ተምረናል ለእናታችን ይህን ገጠመኝ ፍቃደኛ ስለሆኑ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ይሄ በሽታ የዛር መንፈስ አለም ያላወቀው ኮረና ዎናው ይሄነው መምህር
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔርን ሆይ የሓጥያታችን ብዛት ሰው መሆናችን ተቀይረን ከእንሰሳወች ብሰናል እና እግዛአብሔር ሆይ እባክህ አምላክ በስግደት በፆሎት እንድበረታ እርዳን ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እናታችን ይህ ገጠመኝ ለኛ እንዲቀርብ ሰላደረጉ እናመሰግናለን ።እግዚያብሔር የልጃቸውን ፍጻሜ ያሳምርለት እሳቸውንም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።የበቃችውን እህታችንም እግዚያብሔር የበቃት ጸጋዋን ጨምሮ ይሰጥልን እኛም በሰማነው መጠን ሰሚ ብቻ ሰይሆን ሂወታችን የምንቀይርበት ያድርግልን ።
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 4 жыл бұрын
Yetebarke wendemachene memeherachehe enku ye tewahedo leje edemena tena Testehe kene betsebehe amen Amen amen dengele mariame Tetebekihe kifu ayenekahe buzu Yemalawkewe be hiwetie yalewe Eyawekubete newena fetari gul Ebetu hayelu yestehe amen amen amen
@mesrettmeche3498
@mesrettmeche3498 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 4 жыл бұрын
እግዚሀባር ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህ. ብዙ ነገር ተምራለእው የሰው ልጅ ወዶ ግብረ ሰዶም ሂወት እንፍደማይገባ በማንም ሳንፈርድ ሂወታችን እንዴት ከፈጣሪ ፀግምና ሞገስ እገናኝተን መሄድ እንዳለብን ተምራለው የባለታሪኮቹ ፍፃሜ እግዚሀቤር ያሳምርላቸው እግዚሀቤር
@lelegmedhin3774
@lelegmedhin3774 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይውት ይሰማን ። የማላቃቸውን የሰይጣን ስራዎች እይውቅኩበት ነው
@bjfffhg5874
@bjfffhg5874 4 жыл бұрын
መ/ም እናመሰገለን ሰለሁሉም ነገር
@eilshadynewgieta8590
@eilshadynewgieta8590 4 жыл бұрын
እንካን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረስን ሙሉ ሂወታችንን ትርምስምስ ያደረገብን ይሄ ልክስክስ ኮተተአም አሁን ሁላችንም ተግተን መዋጋት አለብን እስከዛሬ አላወቅንም ደንዝዘን ነበር አሁን አባታችን የዘሩት ወንጌል በወንድም እህቶቻችን ላይ በቅሎ ለፍሬ ደርሳል ወገኖቸ በርቱ በተግባር እንኑረዉ እንትጋ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃልህወት ያሰማልን
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛው
@kibromedemisse1318
@kibromedemisse1318 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@anananan7489
@anananan7489 4 жыл бұрын
መምህራችን ሁሌም ነው ምሰማው ገጠመኞቹ ሁሌም ግን ሌሎቹን ማዳመጥ አልቻልኩም ሁሌ ስከፍት ይጨቀኛል ካዛ አሁን ብዚ ሰሞን በግድ እንዴ ማዳመጥ አለብኝ ብዬ ከፍትኩኝ ማለት ሁሌም ገጥመኞቹር እራሱ ለኔ ብርታት እየሰጡኝ ነበር እና እስኪ ትምህርቶችን ላዳምጥ ብዬ ሰከፍት የመጀምሪያ ቀን በጣም ጨንቆኝ ምንም ሽንት ሳይዘኝ ወደሽንት ቤት ሄጄ ስልኬን ሽንት ቤትከተትኩት የዛኔ ምንም አላስተዋልኩም ነበር ማለት አሟልጮኝ የገባ መስሎኝ ነበር ከዛ ያዉ ሁሉም ነገር ፀጥ አለ አስራውት ከዛም ልክ ስልኩ ሲመጣ የተላከልኚን ምልክቶች አይቼ ድጋሚ ትምህርቱን ከፍትኩት አሁንም 3ደቂቃም አላዳመጥኩም ቀጥታ ሺንትቤት ሂጄ ጨመርኩት አሁን እየታወቀኝ ነው የጨምርኩት ምንድሆን ከእጄሲነጥቀኝ ይታወቀኛል አሁን መምህር ትምህርቶችን ማዳመት ፈልጌለው ግን እኔ በጣምደካማ ነኝበሁሉም ነገር መምህራችን ምን ትባድርግ ይሻላል ምን ላድርግ ጨንቆኛል
@መታገስዋጋአለውመንቢ
@መታገስዋጋአለውመንቢ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ፁሚ ፀልይ ስገጅ ከዚያ ጠላትሽ ይገለጣል
@mekdi9983
@mekdi9983 4 жыл бұрын
እማማ እንኳ ደስ አለወት ምክንያቱም ከባድ ውስጥ ነበር የነበረው ልጀወት እግዚአብሔር ሁለየም ከሀፀቶኞች ጋር ነው ልጅ እድህ ሆኖ ማየት እርስወም ያሳለፍት ነገር ቀላል አይደለም ግን ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉንም በግዜ ፈታልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን በእዉነት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትህ ስለምታቀርብልን በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን ሀይል ብርታቱን ይስጥልን አሜን ሰዉን ያሥተምራል ወይም ይገስፃል ብየ የምናገርበት እዉቀቱም የለኝ በተረዳሁት በእምነት ይሆንልኛል ብሎ ፆም ፀሎት ስግደት ምፅዋት አስራት በኩራት በማዉጣትና ንስሀ በመግባት ከአለንበት ፈተና እግዚአብሔር ያወጣናል ይሔ በእኔም ህይወት ያየሁትን ነዉ ፈተናዉ የተለያየ ቢሆንም ከባድ ነዉ በእግዚአብሔር ሁሉን ችለን እናልፋለሁ እናታችን በእዉነት እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@ወለተማርያም-በ3ዀ
@ወለተማርያም-በ3ዀ 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እናታችን በእውነት እናመሰግናለን ጨረሼ አዳምጬዋለው እግዚአብሔር አምላክ ከሃገራችን ያጥፋልን በእውነት የቤተሰብም የኛም አለማስተዋል ለእግዚአብሔር ቃል ጆሮ ስለሌለንም ነው እግዚአብሔር ይማረን በጣም አስተማሪ ነው ከነ መፍትሄው ስለ አስተማራችሁን እናመሰግናለን ሀገራችን እመብርሃን ትጠብቅልን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን በፀሎቶ ያስቡን ይሄንንም ወወረርሽኝ እግዚአብሔር ያጥፋልን ልጃችሁንም ቀሪ ዘመኖት የምትደሰቱበት ያድርግሎት እናታችን እናመሠግናለን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እውነት ነው ቤት ይቁጠረው ሰንት ጉድ አለ ።
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 жыл бұрын
ትክክል
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 4 жыл бұрын
መምህር እግዚብሔር ይስጥልን ዕድሜ ጤና ይስጥልን።
@Ethiopia928
@Ethiopia928 4 жыл бұрын
Memehir Egeziabeher yesetelen tebarek
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 4 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እዚህ ላይ ያላችሁ የእግዚአብሄር ወዳጆች በጰሎት አስቡኝ ስርጉተ ስላሴ በጣም እራሴን ያመኛል የማዉቀዉ የምቀርበዉ ሰዉ ያስጠላኛል
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 жыл бұрын
Enatachin semaetuwa Kidsit digil Muray. Bereketuwa yderbin Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@helunamuluya3201
@helunamuluya3201 3 жыл бұрын
Wondmachien memhire tesfay betam new emamsgnew ewunet tefchiy nebre bezhi temhirt gin wed sew bahiry lemelse new yemsgen getay antem kidus gebril yitbkhe
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen wendmachin Enkuan dena metaheln. Egzihabher ymesgen Alen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@kidanutesfaye4503
@kidanutesfaye4503 4 жыл бұрын
Thanks To God,.Bezemene yhe Tarik seman.God Bless You Memihir
@AlyiaAlyia-kt1ct
@AlyiaAlyia-kt1ct 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@electrical483
@electrical483 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋየ በርታ ወንደሜ
@tube4569
@tube4569 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጡሉን
@saraalamou7996
@saraalamou7996 4 жыл бұрын
memeher betam denke new egzehabeher serawen beman endemisera anawekem selezeh zem beye sadametew betam tedememeyalehu
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው በንሰሃ መመለስ ነው ሁሉም ሰው ሐጢያተኛ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@bizubizu379
@bizubizu379 4 жыл бұрын
Bless you.
@smribire2357
@smribire2357 4 жыл бұрын
መምህር ሆይ ተባረክ በምን እናገኝህ
@henokwagari7795
@henokwagari7795 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ምህረት ከግብረ ሰዶም መንፈስ ተላቅቅያለሁ. ሁሉም መለወጥ ይችላሉ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@asmeretwoldu8475
@asmeretwoldu8475 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alemeshetu1821
@alemeshetu1821 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መእመናን እስቲ ፀልዩልኝ በልጅ ነቴ በትዳር በዙ ተፈተንኩ እንደዛም ሁኜ እየኖርኩ አረብ አገር መጣው እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ላይ ምንም አላጋጠመኝም ግን ትዳሬ ፈረሰ እኔ መጥቼ አመት ሳይሞላኝ ባሌ በላዬላይ አገባ እውነት ለመናገር ምስትነትን በጣም አክብሬ ነበር ስኖር የነበረው 3ዓመት ቆይታ ቦሃላ ነው ይህ ሁሉ ነግር የተደረገው ለግዜው ተሰምቶኝ ነበር ግን ለመልካም ነው ብዬ ከባዱን ነገር አለፍኩ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር በማታ የትዳር ህይወት እንዲባርከኝ ስርኩተማርያም ብላቹ ፀልዩልኝ እናታችን አስተማሪ ታሪክ እንድንሰማ ሰምተንም እንድንማር ስለፈቀዱልን በመምህራችን ስም እናመሰግናለን!!
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 4 жыл бұрын
አቤት አብራሃሙ ስላሴ አድነን ምን አይነት ጉድ ነው ትውልዱ ላይ እየደረስ እያለው ያስዝናል
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ወጣትነቴን በስደት የጨረስኩት
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
መምህረ በፀሎት አሰብኝ ወለተ መዲህን በፈተና ወስጥ ያለሁ ነኝ በስደት
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 39 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ  November 19, 2024
43:49
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 1,8 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН