No video

5ቱ የፍቅር ቋንቋዎች!

  Рет қаралды 36,294

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

3 жыл бұрын

#ፍቅር #Ethiopianmusic #Relationshipadvise #Fikeryibeltal #Love #Woman
#ፍቅር #Relationship #Love
Facebook www.facebook.c...
Facebook / fiker.yebeltal
Instagram
www.instagram....
Tiktok
vm.tiktok.com/...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...
ፍቅር , Fiker Yibeltal , ትዳር , Ethiopian Celebrities
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019,Fiker Yibeltal,Fiker Ethiopia , ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this week
senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019
ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019
ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachoch
ethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian , Eritrean movie,ethiopian news,zemen , New Amharic music , drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2020,ethiopian music 2021 , new amharic Film 2021

Пікірлер: 89
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እነኝህ የኢንስታግራም እና የቲክቶክ አካውንቶቼ ናቸው.... ሊንኮቹን በመጫን መከተል ይቻላል Instagram instagram.com/p/CKx1ppQn53D/?igshid=1wg5rduc5ox7d Tiktok vm.tiktok.com/ZMe13uK9d/ ኑሩልኝ
@yang5058
@yang5058 3 жыл бұрын
Lv u much fkr
@user-zk2zr5pq6q
@user-zk2zr5pq6q 9 ай бұрын
እኔ በተግባር ነው ሚመቸኝ❤
@masoodhbdkhan5112
@masoodhbdkhan5112 3 жыл бұрын
ፍቅሬ አየር ላይ ገባው ስጠብቀው ነበር ትምርቱን ኑሪልኝ የኔ አስተማሪ
@seidmohammed5465
@seidmohammed5465 3 жыл бұрын
የምታስተምሪው ነገር ጠቃሚ ጣፋጭነው በጣም እናመሠግናለን ኑሪልን
@misganawgete4269
@misganawgete4269 3 жыл бұрын
ፍቅር ሁሌም ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ በጣም ድንቅ ሀሣቦችን ታነሻለሽ። በተለይ የዛሬው እኔን የሚመለከተኝ ይመስለኛል።
@thanksgod3243
@thanksgod3243 3 жыл бұрын
ኡነቴነው የሚልሽ የምስታመሪው በጣም True የሆነ ሃሳብ ነው በጣም እወድሻለው ፈጣሪ ይባርክሽ ኣይዞሽ በርቲ
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 3 жыл бұрын
Wow በቃ ሁሉም እኔ የማምንበት ነው ስጦታ መነካካት ጊዜ መስጠት በቃል መግለፀ በተግባር ሳሳየው ሲያሳየኝ ውይይይይ ፍቅር ደስ የሚል ነገር ነው 🥰🥰🥰ችግሩ ማለቁ ያበሳጫል እንጅ 😄 thank you አንች ፍቅር የሆንሽ ልጅ
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 3 жыл бұрын
ፍቅር የኔ ውድ እዴት እደምወድሽ እኮ ምክርሽ በጣም ወሳኝ ነብስ ነገር እኮ ነሽ ኑሪልኝ ውዴ
@user-yd4sc6ec4e
@user-yd4sc6ec4e 3 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ትምህርትሽን እከታተላለው ግን ኮመንት መፃፍ አቁሜ ነበር ዛሬ ግን ልፅፍልሽ ተገደድኩ በህርቺልኝ ፍቅርዬ
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ!!! ፍቅር ይበልጣልዬ። እናመሠግናለን ከልብ!!! እንወድሻለን!!!!❤️💖
@misganawmebratu5455
@misganawmebratu5455 3 жыл бұрын
ፍቅር! ከአጋር ጋር ለመኖር እውቀት ያስፈልጋል እያልሽኝ ነው፡፡ እንዴት ያለው እውቀት? እሰኪ የትስስር ገፅ ያልተጠቀሙ ብዕር ያልጨበጡ ወንድም እህቶች ምን ቢያደርጉ ነው ያንን የሚያስደንቅ ፍቅር የተጎናፀፉት? ፍቅር ንድፈሀሳብ ወይስ ስጦታ?? እውነት ነው ፍቅር ያድጋል ወይም ይኮሰምናልም ለዚህ ደግሞ እውቀት ያስፈልጋል እንዳትይኝ?? መጀመሪያውንስ ፍቅር ምንድን ነው?? ምን አይነት ፍቅር ነው የሚያድገው?? በአምስቱ የፍቅር ቋንቋዎች??
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ተስማምቺላው
@user-lf5lf3le7h
@user-lf5lf3le7h 6 ай бұрын
በትክክል እንዳንቺ በግልፅ መነጋገር መወያየት የምትችል ሚሰት አላሕ ይሰጠንኚ ካልሆነ ሁሉም ይቅር በቃ
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 3 жыл бұрын
👍 Thank you as always for the advice in many rounds about handling Relationship ,Love ..etc. Meanwhile ..በግዜው፡ ጊዚያዊና፡ ዘላቂ፡sometimes ..ግንኙነት፣ ፍቅር፣ ትዳር፡ I think it becomes some times in the short or long journey it is I think a kind of complicated for many in times ..like handling fragile items ..eggs ,glass , glass with fully filled up water ..shall I hold it with two hands ,walk carefully .in comparison .Ex:- Gifts ,words, money ,Education , beauty OR choices of that the way suits ..you goodly/ARCHAIC ) or behavior .etc.. So our girls ,ladies ,ladies ,women an..d may be men please consider many things life is not forever ..will not be long as we think off , plans fo..r long . Thank you ፍቅር፡/❤ ይበልጣል፡ ❤ያሸንፋል as always
@torken9611
@torken9611 3 жыл бұрын
ፍቅር በመጀመሪያ በጣም ነው ምወድስ ማከበርሽ እልሻለው እና እንድ ጥያቄ አለኝ እሱን እንድትመልሽልኝ በትህትና እጠይቃለሁ። አንድ በfb የተዋወኳት ፍቅረኛ አለችኝ በጣም ነው ማፈቅራት ግን ከብዙ ወንዶች ጋር contact ስለምታደርግ አላምናትም ። ቢሆንም እሷም በጣም እንደምታፈቅረኝ ነው የምትነግረኝ። እሷን እንዳላምን ያደረገኝ ነገር የሆነ ግዜ በፍቅር እያለን ለሌላ ወንድ የፍቅር ጥያቄ አቀረበች እና ያ ልጅ ፍቅረኛ ስለ አለው የፍቅር ጥያቄዋን አልተቀበለም። የፍቅር ጥያቄዋን ሳይቀበል ለረጅም ጊዜ ካወሩ በኋላ ተጣሉ እና ልጁም እኔ እሷን እንደማፈቅራት ስለሚያውቅ እሷ የፃፈችለታቸውን መልህክቶችን screenshot አድርጎ ላከልኝ። እኔም በጣም ከመደንገጤ የተነሳ ባንድ ቃል ብቻ አመሰግናለው ብያት block አደረኳት። እና ቀጥታ ደውላልኝ ልጁ ፍቅረኛ እንዳለው አውቃለው just prank ላደርገው ፈልጌ ነው እንጂ ከሱ ፍቅር ይዞኝ አይደለም እያለች ታለቅስብኛለች። ምን ላድርግ እባክሽ ንገሪኝ አንድ እድል ልስጣት ወይስ ልርቃት ። አንድ እድል ልስጣት ወይስ ብዬ የጠየኩሽበት ምክንያት እስከዛሬ እያለቀሰችብኝ ነው እኔ ግን የተፃፃፉትን text አይቼ ውስጤ በጣም ነው የቆሰለው እና በሷ ተስፋ የመቁረጥ ደረጃ ላይ ደርሸአለው።
@iuiu9532
@iuiu9532 2 жыл бұрын
አንድጊዜ እድል ሥጣት
@getnetmelktsedik2838
@getnetmelktsedik2838 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ
@qdvqdbwdbwfqfb5633
@qdvqdbwdbwfqfb5633 3 жыл бұрын
ኧረ ፍቅር ይበልጣል ሰላም ይብዛልሽ ተው የኢትዮጵያ ወንዶች እወድሻለሁ የምባለው ቋንቋ እንደ ነውር አድረጎ ነው የምቆጥሩት ከባድ ነው ይህ ቋንቋ 😂😂😂😂😀😀😀
@user-dj1dl8lg1s
@user-dj1dl8lg1s 11 ай бұрын
ግን ልምድ ነው ግራሚገባኝ ባህሪ ቢኖር ይሄባህሪያቸው
@SamrawitAli-bz4xp
@SamrawitAli-bz4xp 11 ай бұрын
ውድ ነገር ነሽ ወድሻለሁ so blessed fkr
@rahledejene5120
@rahledejene5120 3 жыл бұрын
ውይ ስወድሽ
@tegegnebelay8322
@tegegnebelay8322 3 жыл бұрын
ጠቃሚ ምክርና መረጃ በርቺልን TFS
@emanidris8783
@emanidris8783 3 жыл бұрын
ምርጥ መልዕክት ነው በርች Subscribe አደረኩሽ
@SolomonMule-uf2pz
@SolomonMule-uf2pz 12 күн бұрын
This video is from all video in best
@suramaze9521
@suramaze9521 3 жыл бұрын
በተግባር ማለት ግልፅ አይደለም እኮ? ጊዜ ማሳለፍም፣ ስጦታ መስጠትም ... ተግባር ናቸው ብዬ ነው ማስበው ...
@user-dx8ep9lk3s
@user-dx8ep9lk3s 3 жыл бұрын
awo glets adrgiw
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
ፍቅር ቆንጆ
@samraades6172
@samraades6172 3 жыл бұрын
በትክክል
@kamitohaji6650
@kamitohaji6650 3 жыл бұрын
ፍቅረ በጣም ደሰ ብለይኛል አንች ተባረኪ እሸ
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 жыл бұрын
I like it. Awesome 😎
@abeltamiratyoutube2144
@abeltamiratyoutube2144 3 жыл бұрын
Mertua 👏👌
@user-od1tr6om1y
@user-od1tr6om1y 3 жыл бұрын
ፍቅርየ እናመሠግናለን
@dawityemata6284
@dawityemata6284 3 жыл бұрын
ok course you are right in right right way
@firaoltaddese7963
@firaoltaddese7963 3 жыл бұрын
Betam arif mikir new mitsechign betam ameseginalew !!! Anchin endet mawrat ichilalew be gil
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
ፍቅር በተግባር ሲሆን በጣም መልካም ነው
@jolove4134
@jolove4134 3 жыл бұрын
ፍቅር በተግባር ማሳየት እንድት ነው ?
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
@@jolove4134 አፈቅርሻለው ከሚለው ይልቅ በድርጊት ሲያሳይሽ ማለት ነው ለምሳሌ በትዳር ካላቹ ፍላጎትሽን ማሳካት እሱም እንደዛው በሁሉም ጉዳይ ከደረሰልሽ ያአ ሰው ነው አፍቃሪሽ ሙሉ ሰው ባይገኝም ።
@gemechudeme3934
@gemechudeme3934 3 жыл бұрын
thank you
@ekacell5724
@ekacell5724 3 жыл бұрын
Fikeriye Sewdesh eco betam my lovely aver day beauty Girl ❤️
@user-by5lu1hv1h
@user-by5lu1hv1h Жыл бұрын
ፍቅር ዉድድድድዶ
@user-uo5fz6ih3e
@user-uo5fz6ih3e 3 жыл бұрын
ኑሪልኝ የኔ ቅመም❤
@tekludebebe5867
@tekludebebe5867 3 жыл бұрын
ችግሩ ምን መሰለሽ ፍቅር በሰላም ይከርሙና እወድሻለሁ ከተባሉ ቡሀላ ኩራት ይጀምራሉ
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 3 жыл бұрын
ሁለም እከታተልሻለሁ ኣንድ ቭድዮሽ ኣያልፈኝም እናም ቢዙ ትምርት ኣግንቻለሁ ኣመሰግናለሁ ❤ ደምሩኝ ስወዳቹሁ 🥰
@user-ld1vc3co4e
@user-ld1vc3co4e 3 жыл бұрын
Selam nshe wed 💋💋💋💋
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም♥♥ በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥💋💋
@bezacss2015
@bezacss2015 3 жыл бұрын
ፍቅርየ እንኳን ደና መጣሽ የኛ ቅመምም
@hiwetkasaye2265
@hiwetkasaye2265 3 жыл бұрын
Endet eko endemwedsh anchi ayche malef alchilm
@anchinayehualemu4195
@anchinayehualemu4195 3 жыл бұрын
ሁሉም የእውነተኛ ፍቅር መግለጫዎች ናቸው
@ma9546
@ma9546 3 жыл бұрын
My best
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አህለን
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 3 жыл бұрын
Well come yene mirt🥰🥰🥰
@gabeseifden6043
@gabeseifden6043 3 жыл бұрын
Fiker absolutely True Bless you almighty God 🎱🎱🎱
@abiytadesse700
@abiytadesse700 3 жыл бұрын
ፍቅርየ እኔ በተግባር
@dinkafeyisa8762
@dinkafeyisa8762 2 жыл бұрын
Tekekel nesh enena Miste gin be 5tum new mingbanaw
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Eukan dan matash fiker ❤
@user-ld1vc3co4e
@user-ld1vc3co4e 3 жыл бұрын
Brich marrr
@fevenpetros543
@fevenpetros543 3 жыл бұрын
Love you ok
@user-lf5lf3le7h
@user-lf5lf3le7h 6 ай бұрын
❤!
@feventadesse4088
@feventadesse4088 3 жыл бұрын
Fiker ebakesh adis lemitewawek sw seri
@gadhammagayathi8244
@gadhammagayathi8244 2 жыл бұрын
Wude ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@merhawittesfagabr6593
@merhawittesfagabr6593 3 жыл бұрын
Hi yene konjo ፍቅረኛ አለኝ እና ለ 1 አመት በፍቅር ቆይተናል ፡፡ እሱ ከእኔ ጋር ወሲባዊ ግንኙነት ማድረግ ይፈልጋል ነገር ግን ወሲብ መፈጸም አልፈልግም እኔ ለማድረግ በወሰንኩ ጊዜ እፀፀታለሁ::ምንድነው የማረገው
@seidmohammed5465
@seidmohammed5465 3 жыл бұрын
ሀጢአት ስለሆነነው እንዳትሞክሪ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ማድረግ የለብኝም ብለሽ የምታምኝውን ነገር አታድርጊ... ከወደደሽ ይጠብቅ
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 жыл бұрын
ያ ሰዉ ጥሩ እዉነተኛ ፍቅረኛሽ እንዳልሆነ ዉሥጥሽ እየነገረሽ ሰለሆነ ያንች ሰዉ ስላልሆነ ትተሽ ህይዎትሽን መምራት ቀጥዪ ። Dawit. From USA 🇺🇸ዉሽማሽን ተይዉና ከባልሽ ጋር በታማኝነት ለመኖር ሞክሪ
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 3 жыл бұрын
ካረግሽ በኋላ ደሞ የበለጥ ይፀፅትሻል ስለዝህ ይቅርብሽ ከጋብቻ በፉት ወሲብ ይቅርባችሁ ሴቶች
@ganateshetu5302
@ganateshetu5302 3 жыл бұрын
@@livesinusa7116 kkkk
@junedijemal1647
@junedijemal1647 3 жыл бұрын
Ane dasi yamilagni Ba tagabar bigaltsilgni nw
@alemayehudana1298
@alemayehudana1298 3 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ግን የዉሸት አፈቅርሻለው ሊሉ ይተችላሉ ወይም ሰጦታ ሊሰጡ ይችላሉ?
@meseretmeseret8226
@meseretmeseret8226 3 жыл бұрын
Salam Fikiriy 😗😗😗😗😗
@user-gu6my4jb7p
@user-gu6my4jb7p 10 ай бұрын
❤❤❤
@meskitadesse1315
@meskitadesse1315 3 жыл бұрын
እኔ በተግባር ቢገለፅልኝ ደስ ይለኛል
@user-ps4gq7jz7y
@user-ps4gq7jz7y 3 жыл бұрын
Enim kalun newu yemfelgewu
@yang5058
@yang5058 3 жыл бұрын
Kahun buhala elalehu Endih malet des aylegnm nbr....yene fkr minamn
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Enem ba kale des yelegnale
@user-wt5ke2gk3h
@user-wt5ke2gk3h 3 жыл бұрын
Wed weddd
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
ምነው ጠፋሽ ግን??
@kamitohaji6650
@kamitohaji6650 3 жыл бұрын
ፍቅረ ግን ጉንጪሺ ለይ የለች ጣባሳ ምንደናት
@user-ld1vc3co4e
@user-ld1vc3co4e 3 жыл бұрын
1
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም♥♥ በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥💋💋
@takkoushcell4928
@takkoushcell4928 3 жыл бұрын
የኔ ውስ ብይሞት ይሻለዋል 🙄
@hanihanibal
@hanihanibal 3 жыл бұрын
Feker sewedesh...... enam endanchi negn feker be qale segeltse des yelegnal.keza betgebar.
@samritube4224
@samritube4224 3 жыл бұрын
❤️❤️
@lusciteshome6066
@lusciteshome6066 3 жыл бұрын
Emwadesh 💕
@aderajewtadele8405
@aderajewtadele8405 3 жыл бұрын
Fikeret are you married
@rehamureham9393
@rehamureham9393 3 жыл бұрын
Fekerya AMEROBESHAL
@lalumba1678
@lalumba1678 3 жыл бұрын
ፍ ቅ ር እንድምን ዋ ል ሸ እ ረ እ ኔ ብ ነ ካ ካ ት እ ሱዋ ደ ግ ሞ እየ ደበደበችን ነ ው ጣ ጣ እኮ ነ ው
በኢንተርኔት ከተዋወቅሽው ልጅ ጋር ማድረግ የሌለብሽ 5 ነገሮች
11:01
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 17 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
በብዙዎች ተወዳጅ የሚያደርጉን 10 ባህሪያት
11:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 26 М.
EthiopikaLink: የፍቅር ክሊኒክ
1:33:46
EthiopikaLink
Рет қаралды 48 М.
ፌክ የሆነ ፍቅር ምልክቶች #love #relationshiptips #ebs
15:56
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 28 М.
ሴቶችን በጣም የሚያስደስቱን ምንድን ናቸው?
15:02
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 28 М.
የፍቅር ምርጫዬ / Yefekeir Mirchaye
31:28
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН