የወንዶችን የፍቅር ቋንቋ ልንገርሽ?

  Рет қаралды 91,946

Wintana Yilma

Wintana Yilma

2 жыл бұрын

ፍቅር ከዊንታ ጋር#EthiopiaHabasha-#donkeyEbs-#Seifumiko-#mediaMarcil-# EthioinfoInspire-#musicseifuonebs-#AwtarAbol tv-#addisinsightbalageru-#classicslbetoch-#የወንዶችን የፍቅር ቋንቋ ልንገርሽ?

Пікірлер: 138
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ችሁ ይብዛ እውነት ነው ፍቅር ከክብር ይጀምራል ትዳር ውስጥ ክብር ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው ከንግራችን ከሁኔታችን ሁሉ በክብር ማድረግ አለብን ሴት ልጅ ጆሮ ወንድ ልጅ ክብር ይፈልጋል እና እናመስግናለን ዩታናዬ
@siednury5202
@siednury5202 2 жыл бұрын
ጎበዝበረቺ
@user-yx8wq2dd5y
@user-yx8wq2dd5y 2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው ባይገርምሽ በዚህ ምክንያትየ14ዓመት ጉዞ ተቐረጠ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
@@user-yx8wq2dd5y ለምን አሁን ም ማስተካከል የሚቻል ከሆነ ተነጋግሮ መፍታት ነው ለሰው ልጅ ክበር እጅጉን አስፈላጊ ነው በተነይ በትዳር ውስጥ አበወራ ማለት የቤት እራስ ዋልታ ነው እሱን ካላከበርን ለማነው የምናከብረው የምንዘንጠው ስንሰጥ ይሰጠናል ፍቅር ሰቶነው የሚቀበለው በምላሹ ሴት ልጅ ደሞ የሚሰማት ወንድ ትፈልጋለች እኛ ሴቶች በመለፍለፍ ነው ንደታችንን የምንወጣው ወንድ ልጅ ደሞ በዝምታ ነው የሚወጣው ዝም ማለት ነው ስረጋጋ እራሱ ይናገራል በሚናገር ግዜ ደሞ ጆሮ ሰቶ ማዳመጥ ነው
@user-yx8wq2dd5y
@user-yx8wq2dd5y 2 жыл бұрын
@@nibrettube8913 ለሚረዳ ሰው ነበር የኔዋ ግን እንካዋን ልታከብር ሁሉን ለአባትዋ ነው የምትነግር በተለይ(ሥማ አንተ)ያለችኝ በወንድማ ልጅ ፊት ዛሬም ያቃጥለኛል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
@@user-yx8wq2dd5y በቃ ያለፈ ክርመት በት አይሰራለትም ያለፈን በይቅርታ ማለፍ ነው ለወደፊት ህወት ባድስ መንፈስ መጓዝ ነገ የተሻለ ነው እና በህይወት ስንኖር ብዙ መሰናክል ያጋጥማል ነገር ግን ሁሉም ለበጎ ነው ብሎ መቀበል ነው ደሞ አንድ ሰው ስተት ከሰራ ሁሉንም ባንድ አይንማየት የለብንም ወንድሜ ያለፈውን ከከአይምሮህ ይቅርታ አድርገህ አውጣው ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ላተ ያዘጋጀውን
@meronfekede3187
@meronfekede3187 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ማር አንደበት ተባረኪ
@user-py9yx1xr3z
@user-py9yx1xr3z 2 жыл бұрын
የሆንሽ ጣፋጭ ልጅ 😘😘😘
@meronfekede3187
@meronfekede3187 2 жыл бұрын
ማር ማር ይላል አንደበትሽ እናመሰግናለን
@workualemu951
@workualemu951 Жыл бұрын
እናደቅሻለን፣ምክርም፣ትምህርት ነው።እናመሠግናለን ፡በክብር፣
@buzunesh7715
@buzunesh7715 Жыл бұрын
እውነት ነዉ አሥተማሪነዉ ተባረክ😍😍😍👍👍
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 2 ай бұрын
የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድሺ ቃላት የለኝም❤🎉❤
@mumuyegetahun4848
@mumuyegetahun4848 Жыл бұрын
ውውውው የኔ ውደ ነገር በጣም አስተማሪ ምክር ተባረኩ እህት ለምክርሽ ሁሉ እናመሰግናለን ትለያለሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤💓💙💙😍😍
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
ይሄንን ከራሴ ጋራ እያገናኘሁ ነበረ ያየሁት አትክክል ነው በቃ የገለጠችው ገርሞኛል...በተለይ ወንድ ልጅ የምትንቀውን ሴት አይፈልግም የምታከብረውን፣የምታደምጠውን ሴት ነው ሚፈልገው።ጎበዝ በርች!
@mergiyadagemawi6470
@mergiyadagemawi6470 2 жыл бұрын
ሁሌም ክበሪልና ኑሪልን እህታችን ዊታ በርቺልን
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ ዉዷ 👏
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 2 жыл бұрын
እጅግ ብዙ ተምሬበታለው
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber 2 жыл бұрын
On behalf of all men and myself, I approved this messages. 👌
@yodithabtemichael5928
@yodithabtemichael5928 2 жыл бұрын
Amazing messages Blessed 🙏🙏🙏
@lemarmsekn5324
@lemarmsekn5324 2 жыл бұрын
የምወድሽ እኳን ደህና መጣሽ
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
ወላሂ ገራሚ ገራሚ መፍቴ ነው የነገርሽን ውዴ 🙏🥰
@zuzu2641
@zuzu2641 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ማር 🌷💐👌
@hiwetyemr955
@hiwetyemr955 2 жыл бұрын
Yene tewdaje 😍😍
@rifyt7329
@rifyt7329 Жыл бұрын
የኔ ውድ ምን ልበልሽ ብዙ ተማርሁ
@hhfj9761
@hhfj9761 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@oftaiijiraadhu2926
@oftaiijiraadhu2926 2 жыл бұрын
True thank you very much my sweet ❤❤❤
@frededede2121
@frededede2121 2 жыл бұрын
አረ ተባረክልኝ ዊንት
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 4 ай бұрын
Wow 👌
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Wowowwo thank you for information wintiye sweet
@user-ik2pu2rv2i
@user-ik2pu2rv2i 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@redaitadmasu7356
@redaitadmasu7356 2 жыл бұрын
Good Advise....
@husenhebesi9676
@husenhebesi9676 2 жыл бұрын
ይመቺሺ በርቺልን ማር
@bebemlo-vw6mi
@bebemlo-vw6mi Жыл бұрын
በጣም ጠቃም ምክር ናው ተምሬበታለሁ ተባርኪልኝ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
Tank you sis😍❤
@getsolomon
@getsolomon 2 жыл бұрын
ዊንታና ለሴት እህቶቻችን በትዳር ውስጥ ላሉት የሰጠሽው አስተምህሮ እንዲሁም ጠለቅ ያለ ምክር ከብዙ አንግል አይተሽው እና በእውቀት ላይ ተሞልተሽ የምትለግሺው ምክረ ሀሳብ በጣም ትደነቂያለሽ በርቺ ።
@user-st4of1xe3o
@user-st4of1xe3o 8 ай бұрын
‏‪1:24‬‏ ጭ
@yakobtemesgen5905
@yakobtemesgen5905 Жыл бұрын
You are best my sister
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You Wintan👌
@aifyame3555
@aifyame3555 2 жыл бұрын
ይመችሽ የኔ ውድ
@TiztaTekilu
@TiztaTekilu Ай бұрын
ስላም ውድ እዉነት ነዉ
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@warkenshgadisa5181
@warkenshgadisa5181 2 ай бұрын
Yene konjo enmasgenelen ❤
@rozahabte3595
@rozahabte3595 Жыл бұрын
በትክክል ነው
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️አብሺሪዊታየ
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 2 жыл бұрын
ጎበዝ አማካሪነሽ
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 жыл бұрын
ሠላምዊታእኔመሠግናለንምርጥነው
@hallelujahafh993
@hallelujahafh993 Жыл бұрын
A wise advice 🙂
@abrhamwediakele
@abrhamwediakele 2 жыл бұрын
ዊንቱ ኣናመሰግናለን🌹🌹🌹🌹🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍
@selamebeyene6217
@selamebeyene6217 2 жыл бұрын
በርቺ
@user-yx5vw1xb6b
@user-yx5vw1xb6b Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የንየ ቆንጆ
@hiwotnega9161
@hiwotnega9161 2 жыл бұрын
Berchi🙏👍
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 Жыл бұрын
Good thanks
@user-ou7tn6pb2n
@user-ou7tn6pb2n 5 ай бұрын
Betam gobez neshi ,👍🙏🇪🇹🇮🇹
@maryalem1890
@maryalem1890 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen konjo ❤🙏
@husseinmussa8973
@husseinmussa8973 2 жыл бұрын
wow dear!
@hanafikerhanafiker151
@hanafikerhanafiker151 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 2 жыл бұрын
Good thought ! May God bless you !
@lailalaila7675
@lailalaila7675 2 жыл бұрын
በትክክልነው
@user-vw7ql7ze5b
@user-vw7ql7ze5b 2 жыл бұрын
የምወድሽ እኳን ሰላም መጣሽ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
ቆንጆነሺ🤔❤
@user-st3ww7lj7h
@user-st3ww7lj7h 2 жыл бұрын
የኔውድ ክበሪልኝ
@zagolahadu7248
@zagolahadu7248 2 жыл бұрын
ሰለ ባለትዳር ና ብዙ ጊዜ ስለቆዩ ፈፍቅረኛሞች አታውሪ ። ሰለጀማሪ ወይ ለመጀመር ሰላሰቡ ሰዎች አውሪ እስኪ
@sarahsarah4631
@sarahsarah4631 Жыл бұрын
Tenkyou yen konjoo❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@tadessetemtmie1846
@tadessetemtmie1846 2 жыл бұрын
Wow tikikil new
@saranillo8791
@saranillo8791 2 жыл бұрын
ስወድሽ
@eyerusalemdm3177
@eyerusalemdm3177 Жыл бұрын
ዋዉ❤
@user-yt9ol6le5c
@user-yt9ol6le5c 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ
@kaligirma177
@kaligirma177 Жыл бұрын
Sewodesh.eko.konjo😍😍
@yendt6991
@yendt6991 Жыл бұрын
👋👋👋👋🏆🏆🏆🏆 this is me!!!
@MdRasel-hx2px
@MdRasel-hx2px 2 жыл бұрын
ኡዉንትብለሽሊ በራቺ
@ekramekram5976
@ekramekram5976 Жыл бұрын
Wow
@coolkuwait3873
@coolkuwait3873 2 жыл бұрын
የዉብ ሰወድሸ
@lidialidia441
@lidialidia441 2 жыл бұрын
1ነኝ እንኳን ደና መጣሽ
@hhpp1525
@hhpp1525 2 жыл бұрын
👍💚💔
@fathihasolitona7767
@fathihasolitona7767 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ ዉድ❤❤❤❤❤🍇
@user-eb5vg8rn5t
@user-eb5vg8rn5t 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹👍👍
@yohfvjdjdjdj1792
@yohfvjdjdjdj1792 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 2 жыл бұрын
ዊንታዬ ውድድድ ነው ምረግሽ
@amneamne-ed3kp
@amneamne-ed3kp Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ቴንክስ
@mdzakiyeashamshu5613
@mdzakiyeashamshu5613 2 жыл бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mdzakiyeashamshu5613
@mdzakiyeashamshu5613 2 жыл бұрын
በጠምደሰየምልትምህርትነውወዴ
@belii6523
@belii6523 2 жыл бұрын
የኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ልዩ
@habeshawalady567
@habeshawalady567 2 жыл бұрын
Wintaye zare degmo wustshim layshim emr blobshal. Slekumnegersh enamesegnalen
@ereyereyerey1376
@ereyereyerey1376 2 жыл бұрын
10q sweet
@elsuvlog2083
@elsuvlog2083 Жыл бұрын
🥰😍😘
@warabita
@warabita Ай бұрын
እሱን እሱን ለሴቶች ንገሪያቼውማ
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
Waw waw biatakakal yanamar
@mercysurafel3638
@mercysurafel3638 2 жыл бұрын
Anchi gn tidar ales
@yeshiyoutube3658
@yeshiyoutube3658 2 жыл бұрын
የኒልዩ❤
@comceil5762
@comceil5762 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 Жыл бұрын
I agree with your idea. Most of men needs more resection than love but some of them need peaceful lifestyle. For example I need peaceful time and lovely hood family rather than respection.
@richokassa1823
@richokassa1823 2 жыл бұрын
Tnkewe winta
@birkinesh2395
@birkinesh2395 2 жыл бұрын
🥰❤❤
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ቆጆ
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 2 жыл бұрын
Alkeber kalus!!!?
@user-jo5te5mq4i
@user-jo5te5mq4i 2 жыл бұрын
ለፍቅረኛየ ምን ሥጦታ ልስጠው የመጀመርያ ስጦታ ነው ለእኔም ለእርሱም አንድ አይነት የባአል ልብስ ልግዛለት ወይስ ምን እስኪ ምከሩኝ ??? ስለ መልካም መልሳቹሁ አመስግን አለሁ !!!
@woyniwoyni897
@woyniwoyni897 2 жыл бұрын
ስጦታ ለመስጠት ሰው መጠየቅ አያስፈልግም ስጭው ፍቅራችሁ ይጨምራል
@emebetterefe8129
@emebetterefe8129 2 жыл бұрын
ዉድድድድድድ
@abdulrazakrazak384
@abdulrazakrazak384 Жыл бұрын
የባሌ ባህሪ ነው የታናገርሽው እደዝ ህ ነው የሚወደወ
@user-oh1ow2kz2h
@user-oh1ow2kz2h 2 жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ እህቴ
@jennas14
@jennas14 2 жыл бұрын
Yena weid mekrshi yemchal fetare kanche yewin,,
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
Errrr edeaa
@baawlaaw164
@baawlaaw164 Жыл бұрын
Slene yemettaweri new yemeselegn
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Awo wond elihegna new . Set be fikir kanagerechiw gin minim neger bitinegirew yisemal. Wond set fikir kasayech lezach set yimotal . Setoch wondin be fikir yazu.
@sileshihana59
@sileshihana59 2 жыл бұрын
Wintaye endet neshi be wusti mesmer mawurat yemnchilobet agatami yinorenal
@legesehaile5935
@legesehaile5935 Жыл бұрын
Bakish egzaber kagenagneshi MNM ayileyayachem
@user-ml3el1rs9g
@user-ml3el1rs9g 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እና ላይክ ሲያንስሽ ነው👌
@user-nw1ov6mf1f
@user-nw1ov6mf1f 2 жыл бұрын
ለአዚም ፉሉዝ ከለለሽ የለሽም
@yitbarekgebre226
@yitbarekgebre226 2 жыл бұрын
አንቺን ነበር ማግባት በፍቅር ጉዳይ ተክነሽበታል ።
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
ይሶ አደባበባይ ወጥታ ሰለተናገረች ነው ስንት ፍቅር የሜቅ ሴት አለ ወንዶች ግን እም😊
@tube3009
@tube3009 2 жыл бұрын
የኔ ማር ♥️✅️🙏
@mahdershiferaw6408
@mahdershiferaw6408 Жыл бұрын
Wintiye ategebish yalew abeba tiru ayidele soly tuben temelkechi
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 15 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
5ቱ የፍቅር ቋንቋዎች!
12:48
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 36 М.
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 14 МЛН
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,3 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 39 МЛН
Отомстила слепой сестре 👍
0:55
NKino
Рет қаралды 2,7 МЛН