61ኛA ገጠመኝ ( ከሚስት የተዛወረው የገበያ መተት የንፉግነትን ፀባይ ሲያላምድ አድምጡ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 29,967

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

61ኛA ገጠመኝ ( ከሚስት የተዛወረው የገበያ መተት የንፉግነትን ፀባይ ሲያላምድ አድምጡ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

Пікірлер: 630
@user-cv9ee4kk9f
@user-cv9ee4kk9f 3 жыл бұрын
እስከ እንደኔ የመምህርን ትምህርት ሰፍ ብላቹ የምትጠብቁ ላይክ ስጡኝ እንዳውቃቹ
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 3 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
እኔ መምህርን እወደዋለሁ ኧረ ምችት ድልት ይበለው 👍👍👍
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
እኔም
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
*ጭራሺ እኔ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሊሎች አለዋን ደሞ አረዘምከዉ ይሉታል ኦረ ይቅር ይበላቸዉ*
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
እጂግ ተሰፍስፍ ነዉ የምጠብቀዉ ስራዬ እዬስራዉ የማዳምጠዉ ፀጋዉ ይብዛለት መምህራችን ለጓደኞቻችን ሸር እናር እህቶች እባካችሁ
@alextakele
@alextakele 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያምን አመስግኑልኝ ክርስቲያኖች ለኔ የተደረገ ለናንተም ይደረግላችሁ!
@Didatube
@Didatube 3 жыл бұрын
Unkan feter redeke wadje
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይድረሶትእመብርሐን
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ትድረስ 💖🙏💖🙏💖💖 ክብር ለመቤታችን
@user-zk4eb8ji6m
@user-zk4eb8ji6m 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእመቤታችን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እልልልልልል ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን🙏
@askuyearsemalje4125
@askuyearsemalje4125 3 жыл бұрын
እረ መምህር ለምን 24 ሰአት አይሆንም ለኔ እንድዉም አንሶብኛል አዳምጬ ሳልጥግብ ነው የሚልቅብኝ በርታልን ብዙ ትምርት እይውስድኩ ነው
@user-jb2fd4qy2h
@user-jb2fd4qy2h 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም ሀያአራት ስአት ብሆን ደስ ይለኝል እህቴ
@selemawittube541
@selemawittube541 3 жыл бұрын
እኔም
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 3 жыл бұрын
እኔም
@sanymrs840
@sanymrs840 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሂው ያሰማልን
@sanymrs840
@sanymrs840 3 жыл бұрын
በፁሉትክ አሰበኚ መምህር ወለተ ግበረኢልነው
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 3 жыл бұрын
ለምን አንድ ቀን አይፈጅም መምህር አብራርተህ አቅርብልን
@JohnJohn-ow6sd
@JohnJohn-ow6sd 3 жыл бұрын
እያብራራህ በዚሁ ቀጥል
@jeriyedngllej138
@jeriyedngllej138 3 жыл бұрын
😍😘
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
እኮ ለምን አንድ ቀን አይሆንም እኔ እንዲያጥር አልፈልግም
@medmak1494
@medmak1494 3 жыл бұрын
እውነት ! የእግዚአብሔር ቃላት ለምን አንድ ዓመትም ቢወስድም ምንም አይልም ።
@user-ys3tk5tu7n
@user-ys3tk5tu7n 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በዚው ቀጥል መምህር ጸጋውን ያብዛል
@sakasaka5079
@sakasaka5079 3 жыл бұрын
አረ መምህራችን በጣም ደስይላል 4ስዓት ሚሆን ጡሩ ነበር እግዛቢሄር ከነ ቤተሰባቹ ይሁን እድሜና ጤና ይስጡ 🙏🙏🙏
@user-cv9ee4kk9f
@user-cv9ee4kk9f 3 жыл бұрын
መምህርየ ገጠመኙን እንዳያጥር በጣም ጥሩ ነው ያለው ባለህበት ቀጥል
@user-cm5jk4qq6q
@user-cm5jk4qq6q 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln memhrachn 💚💛❤⛪⛪⛪
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
*መምህር ተሥፋየ ሠላምክ ይብዛ የዉልክ መምህር ያተ ድምጽ ይሁን እጅ ለምን 2 )ሥአት ቅዳ ምንም ችግር የለዉም አሣጥረዉ የሚሉት ዘፈን የሚሠሙ አለማዊወች ናቸዉ ልቦና ይሥጣችሁ ግን ደዉላችሁ አሣጥረዉ የምትሉት እሥቴ ዝም በሉ እንማርበት ኦ ደጋግማችሁ ብሠሙት ምንኛመለወጥ መሠላችሁ በል መምህር ጸጋዉን ብዝት ያርግልክ በሠፊዉ እየተነተንክ አሥተምረን እኛ ተጠቅምንበታል በርታልን*
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 3 жыл бұрын
እህቴ በርቺ ሃሳብሽን ተቀብያለሁ
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
እባክህ መምህር ተስፋዬ እያባራራህ አስተምረን እናመሰግናለን ።ረጅም እድሜ ይስጥልን ።
@muluhaile6969
@muluhaile6969 3 жыл бұрын
አረ ከነማብራሪያው ነው መስማት የምንፈልገው እንዴ ለምን ሙሉ ቀን አይሆንም ህይወትን ቀያሪ ትምህርት ስለሆነ ረዝም ቢሆን ለኔ ደስ ይለኛል
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ኧረ እረጅም ይሁንልን አረብ ሀገር ስላለን ስራችንን እየሰራን እንሰማለን አንተ እንደተመቸህ አስተላልፍልን ደስ ይለናል 🙏🙏🙏💚💛❤
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ያበርታክ የኞዬ ፀበያ ምን ይሻለናል አንተ ለእኞ ያልደክመክ ሰታሰተምር ይገርማል በውነት በጎግት ነው የምንጠብቀው በርታልን ይርዝም ለእኞዬ ሄውት ነው ዝም በል የእኞዬ ፀባይ አይያዝም አንተ ቀጥል መምህር
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
መምህር እባክህ 2000 ሰዓታትም ተጠቅመህ እጅግ የተብራራ ትምህርት ብትሰጠን እኔ ደስታዬ ነው። አሁን የጀመርከው a~b በጣም ሃሪፍ ነው። በርታልን መምህር የብዙሃኖቻችን ፍላጎት የረጅም ሰዓት ትምህርት ነውና ይቀጥልልን።
@user-nz9rz5gc7q
@user-nz9rz5gc7q 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ የኛ እቁ መምህራችን እውነት በጣም ሂወቴ ተለውጦበታል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ መምህር
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
ሰላመወት ይብዛ መምህር እንኳን ሰላም መጡ አቀራረበወ በጣም ደስ ይላል እንዳለ ይቀጥሉ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ጸጋውን ያብዛለወት
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላምዎት ይብዛ አሜን አሜን አሜን
@girmahaile855
@girmahaile855 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ቢቻል ሰዓቱ ተጨምሮ በደንብ አዉቀን እራሳችን በፀሎት በርትተን ዲያብሎስ ከሕይወታችን እናውጣና የአምላካችን መንገድ እንያዝ ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@user-cb6lu3ss2q
@user-cb6lu3ss2q 3 жыл бұрын
ሰለም ለአንተ ይሁን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ምንንም አትስማ ከፈለክ 24 ሰአትም አድርገው ምንም ችግርሽይለውም ሰአቱ በዛ ያሚሉት ከፈለጉ ያለ መስማት መብታቸው ነው እኛ ህይወታችን የምንለውጥበት ትምህርት ስለ ሆነ 24 ሰአት ምንስምውም አይሰለችንም ብቻ አንተ በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ እኛም ሰሚ ብቻ ስንሁን በስማነው ትምህርት 50 60 70 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜንንንንን
@user-cg1ig7dp3t
@user-cg1ig7dp3t 3 жыл бұрын
ረዥም ስሆን ነው የበለጠ የምንረዳው ለኔ ግን ሁለት ሳአትም ብታረዝመው ደስ ይለኛል እሄ እኮ የእግዚአብሔር ቃል ነው ውስጣችንን የምንፈትሽበት እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይሁንክ መምህራችን ግን ስልክህን በተቻለክ መጠን ክፈተው እልም እያየሁ ቤተሰቦቼ ሁላቸውም መናፍቃን ናቸው እኔ ብቻዬን እመቤቴ ረድታኝ ዛሬም ድረስ አለሁኝ ሀገራችን ላይ እንድህ የምያስተምር መምህራን ስለለሌ ሁሉም ሰው ወደ ምንፍቅና እየተጓዘ ነው ፀልዩልን እባካችሁ።
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
ለኔ a and b መሆኑ ጥሩ ነው ታሪኩ መርዘሙ ለእንደ እኔ አይነቱ እንማርበታለን ያንተ ትምህት ከዘረኝነት መንፈሰ ቁረጠው ግደለው አሳደው ከመሰማት አሰረፈን እባክህ አታሳጥረው ላንተ እንደሚመችህ ማዘዝ አንችል ጊዜህን ለኝ እንድንማርበት ነው ያጠፋህው/ አመግናለው
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
መምህር ማርያምን ሁለት ቀንም ይሁን በደስታ ነው የምንሰማው በናትህ አሳጥረው የሚለውን አትስማቸዉ። በደንብ አብራርተህ አስፍተህ ፈትፍተህ አጉረሰን ድሮ የእመቤታችንን የእለቱ ወዳሴ ማርያም አንድ ጊዜ ለማንበብ በመከራ ገፅ እየቆጠርኩ ነበር አሁን ግን 3መንፈሶች ከሔዱ በሗላ ሰሞኑን ዉዳሴ ማርያምን 2ጊዜ መፀለይ ቻልኩኝ ስለዚህ በደንብ አስተምረን
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር በእውነት ልዩ አስተምህሮ ነው ። የአለማዊ ድራማ እና ትርረካ ኮሚዲ ስራ ማየት የለመደ ማህበረሰብ መንፈሳዊ አስተምህሮ እንዲህ ባለ መልኩ ለመጀመሪያ ግዜ ነው የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን። A, B ,C ,D..... መምህር ከተቻለ ከዚህም በላይ ይቅረብልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 3 жыл бұрын
አሜን ፫ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ማብራሬያዉ ያስፈልገናል ይርዘም አይከብደንም በጉጉትነዉ የምንጠብቀዉ ማብራሬያዉ ለኛአ ትምሕርትነዉ እኔ ደግሜ ነዉ የማዳምጠዉ እንኳን ሌሸለቸኝ
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 3 жыл бұрын
ሠላም መምህር በእውነት ያንተ ትምህርት አይጠገብም ለምን 24 ሥአት አይፈጅም በጉጉት ነው የምጠብቀው የእግዜአብሄር ቃል መቸም አይጠገብም በርታልን ከዚህም በላይ ቢረዝም ትምህርትህ አይሰለችም ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ቃለህይወት ያሠማልን
@user-ob2fk1ok6g
@user-ob2fk1ok6g 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን የእውነት ቃል ያሰኛል የራሴ እየተነገር ያለ እስኪመድለኝ ነው ያዳመጥኩት ለአስራት የማስቀምጠውን ሳንቲም እደገና አስቼ ለሌላ ጉዳይ ነው የምጠቀመው እናም እሚገርም ትምህርት ነው ይቀጥሉበት እኔማ ወደሃላ እየተመለስኩ ነው የማዳምጦት ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትን እድሜ ከፍ ያድርግልን መድሃኒያለም
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
ሰላምህይብዛልኝ የስደት መምህሬ እኔ ሳልጠግብያልቅብኜን በዛ የምትሉ ችግር አለባችሁ የእውነት አትጨነቅመምህር እውን ግዜካለህ ለምን ሽስአትአይሆንም
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
እኔም ቶሎ እያለቀብኝ ተቸገርሁ መምህሬ ሙሉ ቀን ብታስተምረን በምን ታደልሁ ግን እዴት አተ እረዘመብኝ ሳትል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እነሱ አዳማጭ እረዘመ ይላል መምህሬ እግዛብሄር የድግልጅ ድቅፍትም እዳያስነካብኝ♥♥♥♥
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 3 жыл бұрын
ትውልዱ የቱርክ እና የሌሎች ድራማ ተገዥ፡ሆኖል ከእግዛብሔር ርቆል ።አተ ትውልድ የማዳን ሰለሆነ አላማህ ውድሜ ለምንስ የፈጀውን ጊዜ እና ሰአት አይፈጅም ። ብቻ ትውልድ ይዳን!!!! የዳቢሎስን አስራር እና ክፋት ይውቅ።ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አንተ ብዙ ነፍሳትን እያዳንክ ነው ያለህው የድንግል ማርያም፡ልጅ ውጤቱን በውለድካቸው ልጆችህ ይክፈልህ።
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 3 жыл бұрын
ውይ መምህር የእውነት እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን የከበረ የተመሰገነ ይሁን። እና መምህር የምታስተምረንን አንተ ይጠቅማቸዋል ይሄ በሒወታቸው ላይ ለውጥ ያመጣል የምትለውን ሁሉ አስተምረን ሳንሰለች እንሰማለን ፈጣሪ ልቦናችንን አብርቶልን መልካም ፍሬ የምናፈራበት ሰምተን ተግባር ላይ ምናውለው ያድርገን እድሜህን ያርዝምልን ያገልግሎት ዋጋን ይክፈልህ 🙏🙏🙏
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ መምህራችን እውነት ቃል የለንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ገጠመኞችን ነው እምታቀርብልን 🙏
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@tehamush5911
@tehamush5911 3 жыл бұрын
በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ን ይባርክልህ አሜን፫
@nestanetgirma2248
@nestanetgirma2248 3 жыл бұрын
መምህር ጥሩ እያስተማረ ነው እግዚአብሔር ጤና ፍቅር ስላም ከነ ቤተሰብ ይስጥህ
@user-ls1vw8ix3q
@user-ls1vw8ix3q 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔስ መምህር ቶለ እያለቀብኝ ነው ደቂቃው ሰአት ቢረዝምና በማብራሪያ ሰፋ ብሎ ቢቀርብልን ደስ ይለኛል መምህራችን ትምህርትህ ሁሉ ስሰማው ውየ ባድር አልሰለችም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-tb1zs1se5k
@user-tb1zs1se5k 3 жыл бұрын
መምህርእኳንበሰላምመጣህ፡ለምን24ሰአትአይሆንምትምህርትህበጣምደስየሚልእናየሚስተምርነው፡እግዚአብሂርይባርክህ
@senifiker479
@senifiker479 3 жыл бұрын
መምህር ከነማብራሪያው ይሁንልን እንደሁም ይርዘምልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@nigisthaileyeadanechelije120
@nigisthaileyeadanechelije120 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ቃለ ሕይትን ያሰማልን።
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 3 жыл бұрын
ገጠመኙ ረዘመ እያላችሁ የምትጮሁ ልጆች አደብ ግዙና አርፋችሁ አዳምጡ ትምህርቱ ይጠቅማችዋል እንጂ አይጎዳችሁ መምህር እኮ ለእኛ ብሎ እኛን እንዲገባን አድርጎ አቀረበ እንጂ አሳጥሮ ማቅረብ አቅቶት አይደለም እሱ ለእኛ ብሎ ደክሞ ለፍቶ የሚያቀርብንን ትምህርቶች ስረአት ይዘን መስማት አለብን ገጠመኙ ረዘመ የምትሉ ሰዎች ድራማና ዘፈን ቢሆን ግን ቀኑን ሙሉ ቢሆን አይሰለቻችሁም አርጋችሁ አዳምጡ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 3 жыл бұрын
ምናለ አለማዊ ነገር የሚረባ የማይረባውን ነገር ስናይ ከምንውል ለሂወታችን የሚጠቅመንን ነገር ቀኑን ሙሉ ብናይ ምን ይጎዳናል አይ እኛ ሰዎች ስንባል መንፈሳዊ ትንህርቶች ረዘመን ስንል እንውላለን አለማዊ ነገርስ ቢሆን ቀኑን ሙሉ ተጥደን ነበር የምን ውለው ጌታ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድለን ብቻ
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 3 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 አዎ ልክ ነሽ እህቴ እኔ የመምህር ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ብቡ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 3 жыл бұрын
እረ እረዘመ ብሎ ሚነጫነጭ አለ ? ጊዜ ባገኘሁ እና ውዬ ባድርበት በእውነት የማይጠገብ መንፈስ የሚያረጋጋ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 3 жыл бұрын
አረ መምህር ኣልበዛም እድው ሳልጠግበው ነው የሚጨረሰው ኣቀራረብህ በጣም ደስ ይላል ከዚ በላይ ምሽጥሩን ይግለጥልህ ያገልግሎ ዘመንህ ይባርክልህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@bx395
@bx395 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህር እናመሠግናለን❤❤❤💙💙💙👍👍👂👂
@solnetu1260
@solnetu1260 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ማንም ችግር የለውም እንደፈለገ ቢረዝም የታሪኩንም ሆነ ማብራሪያው በጣም ያስፈልገናል ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ተባረክ እድሜውን ጤናውን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ ከነቤተሰብህ🙏
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
እረ መምህር የእግዚአብሔር ቃል ቢረዝምም አይጠገብም ሁልጊዜ አዲስ ነው ስሙ ገጠመኝ ይሁን እንጅ። የእግዚአብሔርን ቃል ፍትፍቶ ማጉረስ ማለት ነው ይሄ እኮ ስብከት ነው መምህራችን ቀጥልበት እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
@geriegelena9425
@geriegelena9425 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርየ ቃል ህይወት ያሰማን አሪፍ ነው ከእዚህ ይበልጥ በረዘመ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ፀጋ ያበዝልህ አሜን ወአሜን 👏👏👏 በጣም የምንወደው😘😘😘
@elhnd4838
@elhnd4838 3 жыл бұрын
መምህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
መምህርዬ አስተማሪው አንተነህእኮ እኛ ልንማር እንጂ የእከልሌን የሂወት ታሪክ አሳጥረህ ንገረን የሚለው እራሱ አጋንንቱስ ቢሆን እኔ እንዳውም ቶሎሲያልቅ ደስአይለኝም እንትን ካልደከመህ መምህር እናመሰግናለን ስለግዜህ ተባረክ
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይሥጦት ፀጋውን ያብዛሎት።
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzeber yemesgen amen amen amen keleyot yesmlen memehirechen rejem edeme yest nurulen
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ሰዓቱ እኔበበኩሌ ግድ የለኝም እንዲያም አጥሮብኛል። የሰዎቹ ታሪክ ሳይሆን እኛ ምን እንማራለን ነው ቁምነገሩ ማብራሪያዎቹ ጠቃሚ ናቸዉ ፣ ተጨማሪ ታሪኮችም አስፈላጊ ነው ባጠቃላይ እስካሁን ጥሩ ነዉ። እግዚአብሔር ይስጥልን ጊዜህን ሁሉ ተጠቅመህ እኛን ለማሰተማር ለምታደርገው ጥረት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነዉ ።
@user-dg7ed7mx4u
@user-dg7ed7mx4u 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 3 жыл бұрын
እረ መምህር ይጠር የሉት በእውነት በትክክል በተመስጦ ይህንን ታሪኬ እኔ ቤት ውስጥ አለ ብሎ የማያስብ ሰው ነው እኔ በበኩሌ በደንብ እራሴንና ቤተሰቤት እንዳይበትና እድፈትሽ ስለሚያደርገኝ።ሳላስበው ነው የሚያልቅብኝ እንኳን ሊረዝም እና መምህር ነዚሁ ቀጥል ምንም እንከን አይወጣለትም
@user-pi4xt6tv4y
@user-pi4xt6tv4y 3 жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህ እረ መምህር እረዘመ አጠር ምንም ይሁን ለምን አንድ ቀን አሆን በደንብ እያብራራህ አስተምረን ተጠቃሚው እኛ ሆንን ለማዳመጣ ጊዜ ያጠረው ቃስ ብሎ ያዳምጥ እንጅ አተ በተመቸህ አቅርብን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ መድሀኒ አለም ልባችንን ይክፈትልን እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መድሀኒ አለም እናታችን ወላዲተ አምላክ ትግስትን ጥበብን ብርታትን ትስጥህ መላ ቤተሰቦችህንም ትባርክልህ
@ketemasheshetu7187
@ketemasheshetu7187 3 жыл бұрын
No problem if it is longe my brother go head........
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህልን መምህር አንተ ለኛ እንድንማር እድንለውጥ ብለህ ጊዜህን መሠዋአት እያደረክ ሰአት ይነስ ለሚሉ አትስማቸው እኛ እንፈልጋለን አትሰለቸነም እንማርበት ውጡ ከበዛባቹሁ እናተ ችግር አለባቹሁ መምህር እግዚአብሔር ቃለ ሄወት ያሰማልን
@selamDebebe-xj5nu
@selamDebebe-xj5nu 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ብዙ ነገር ተማርኩብህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ታሪኩ እንደአለቀ ቀጥል እንዳትቀንስ በተረፈ ለኔ እና ቤተሰቤ የተላክ እስከሚመስለኝ በተመስጦ ነው የማዳምጠው እግዚአብሄር ይመስገን አንተንና መሰሎችህን አምላክ ስለሰጠን መልካም መምህሮችንና አባቶችን አምላክ ያብዛልን እድሜና ጸጋውን ያብዛላችሁ
@user-om6vn1fp5t
@user-om6vn1fp5t 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን በጣም አጥትን እሚያለመልም ነው በርታልን መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር እረድም እድሜ ከጤናጋር እየተመኘን ነው እምናዳመጠው ቀሙሉ ለምን አይሆንም ጠቃሚ ነው በተለይ በስራላይ ያለን እናዳመጣለን በርታልን ።
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
በትክክል ነው ፍልማኞች ነቸው እኔ አልጠግባውም ትምህርትህን መምህር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ትምርት ሰጪ ነው ብዙ ሰውም እየተለወጠነው በርታ ከዝ በላይ ትሰራለህ ግን መምህር እራስን ጠብቅ ማለቲ ሰዉቹ ላይ ያለው መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቁህ ልዑል እግዝያብሂር ይጠብቅ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
የሚገርታ ገጠመኝ ነውመምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እየተለወጥንበት ነው በጣም ነው የምናመሰግነው
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 3 жыл бұрын
መምህራችንአስትምሮ በጣም ደስ ይላል በዚዉ ቀጥል ሰዓቱ ቢበዛም ትምርት ሰጭ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በርታ ልኝ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢❤❤❤መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔ የቂስ ቀለብ አልከፍልብየ የተቆጠርውን እህል አስቀርቸ አውቃለሆ መያዙ ብቻ መገራተት ነው መምህር በማሪም በይንስታ ግራም ይሂውነው ስም ፁፍልህ አለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 3 жыл бұрын
መምህር ለኔስ በጣም እያጠረብኝ ነው የምጨርሰው ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅ ሲያልቅብኝ በጣም እናደዳለሁ ለምን አራት ስአት ቢሆንም አልሰለቸውም ምክንያቱም ያያንዳንዳችን በር የሚዳስስ ስለሆነ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ አሁን ላይ a b ስላደረከው በጣም ደስ ብሎኛል መምህር ቃል ሂዎት ያሰማልን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እስከቤተሰቦችክ ይስጥልኝ
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ ይላል ትምህርትህ, ከነ እርጋታህ ድምፅህ ለስለስ ብሉ , በጣም አስተማሪ ነው , እባክህን ለኮመነት ብለህ ስአት እንዳትቀንስብን እኛ ተስማ ምቶናል አስተምሮናል አመስግናለሁ 🙏🏾
@endalehasethaset2140
@endalehasethaset2140 3 жыл бұрын
ይርዘም ምንም ችግር የለውም መምህር እናዳምጣለን አንተ እኛን ማስተማር ሳትሰለች ለማዳመጥ እንዴት እንሰለቻለን እናሰተውል በርታ መምህር በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@bx395
@bx395 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ለመምሕራችን ቅድሥ እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን አሜን እኛ የምንፈልገው ያዳም ልጆች በሙሉ እዲፈወሡ ነው እረዘመ የምትሉ የምትሣደቡ እረፉ እባካችሁ ሥለ እግዚአብሄር እደኔ መዳን የምትፈልጉ ፀልዩ
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ
@kedusmikael9485
@kedusmikael9485 3 жыл бұрын
የክርስቶስ ሰላም ላንተ ይሁን begetemegnh ብዙ ሰው ከ እኔ ጀምሮ የለወጡ በጣም ስላለ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ከዚህ bebelete arzmew ለኛ ትልቅ ትምህርት አለው...
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕር፡እድሜ፡ከጤናጋርይስጥልን
@user-qw7ds1cm6s
@user-qw7ds1cm6s 3 жыл бұрын
አረ ብቻልህ መምህር 2 ሳዓት ብሆንም አይሰለችም ብቻ ሰላምህ ይብዛልን
@godisgreat1630
@godisgreat1630 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው አሳጥረው የሚሉ ይገርሙኛል እኔ ስሰማው ውዬ ስሰማው ባድር አይሰለቸኝም በጣም ትምህርት ሰጪ እና ገራሚ ትምህርት ነው
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
Ere Memhraten ante zemebelake akrebelen Egzabihire zenenkene yebarkeleke 🙏🙏🙏❤️💒💒💒
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህር 24ስአት ቢሆን እጅግ በጣም ደስ ይለኛል መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-lq5mb1ri7r
@user-lq5mb1ri7r 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ኧረ ደህና አድርገህ እረዘም አድርገው ብትንትን አድርገህ ንፅር አድርገህ አስተምረን ለእኛ ለምስኬኖቹ በባእድ አምልኮት የተወለድነው እናደምጣለን
@eyassuee
@eyassuee 3 жыл бұрын
memihir tesfaye abera what ever he take time don't worry GOD BLESS YOU
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህርራችን ሁሌም በጉጉድ ነዉ የምናዳምጠዉ ተምረን መለወጥ ነዉ የምን ፈልገዉ አንተን ሳይደክምህ እኛ ማዳመጥ እደት ይደክመናል አጣጥረዉ የምትሉ እባካችሁ መለወጥ ሳሆን የትፈልጉ የሰዉን ታሪክ ማዳመጥ ነዉ ብዬ አሰባለሁ መምራችን ልናበረታታ ይገባል የማይን ነገር የሚፅፍ ሰዉ የተገሰፀ ይሆን አሜን
@rutaasmare286
@rutaasmare286 3 жыл бұрын
አሳጥረው የሚሉህ ሰዎች ትምህርቱን አልፈለኩም ። ልቦለድ ትረካ መስሏቸው ነው ።
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
ምነው ፊልም የሁለት ሰዓት ፊልም ስናይ ምነው እረዘመ አንልም ይርዘምልን
@rutaasmare286
@rutaasmare286 3 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 እኮ ፊልሙ ወይም የ fb ወሬ እንዳያመልጣቸው ነው ።አሳጥረው ሚሉት መንፈስ ይኖርባቸዋል ህዝቡ በደንብ እንዳይማር
@AlyiaAlyia-kt1ct
@AlyiaAlyia-kt1ct 3 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህ መምህር
@bisrathailmariam3964
@bisrathailmariam3964 3 жыл бұрын
የፈለገውን ሰዓት ይፍጅ እንዳታሳጥረው መምህር ። ማስተዋልን ይስጠን!
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 3 жыл бұрын
ሰላምህን ይብዛልን የኛ ንቁ መምህራችን እዎ እኔም ካንተ ሀሳብ እስማማለው እንደ በፊቱ የጀመርከውን ለናተ በጣም ያስተማረቸዋል ይጠቅመችዋል ብለህ ከነ መብረርያው እያስተማርከን የነበረከው አሁንም ቢሆን እንደዛ ነው የምንፈልገው እሺ መምህር እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 3 жыл бұрын
Egzeabhar yibarkwot mamhr kala Hewot yasamaln 💚💛❤🙏😍😍😍
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኮ ማነው እንደኔ ቃል የገባ ለራሱ በተለይ በስደት ያለነው በ2013 አስራ በኩራት መስጠት ቃል ለራሱ የገባ እህት ወንድሞቸ አስራት እናውጣ እሽ ተጠቃሚ ነን እኛ ወገኖቸ መምህር ተባረክ የሕወት ምግብ ነህ አንተ ከፈጣሪ የተላክ ነህ
@user-zz3vb1ee8g
@user-zz3vb1ee8g 3 жыл бұрын
እውነት ነው ስንት ስአት ፊልም ላይ አይደል ምንጨርሰው ሰይጣን አውሮን እጀ እናንተም አላችሁ ጌዜያችሁን ሁሉ መስአዋት ምታደረጉልን እግዚአብሔር ያገልግሊት ዘመኖቻችሁን ሁሉ ይባርክልን በሩቱልን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰምስያትን ያውሪስልን።
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አንተ የመንፈስ ቅዱስን ምሪት ብቻ ተከተል የሚያስተምረው እኮ መንፈስ ቅዱስ ነው በቃ ሲልህ ብቻ ታበቃለህ የማይጠገብ የህይወት ትምህርት ነው ለእኔ እንደውም ሰዓቱ አጥሮብኛል በጉጉት ነው የሚያልቀው አስተማሪና መካሪ ነው የሚያነቃ የህይወት ደወል ነው አንተ ብቻ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
@user-bw8yj2tg4x
@user-bw8yj2tg4x 3 жыл бұрын
ለምን ማጠሩ ተፈለገ ይሄ እኮ ሂወት ነው
@user-xe8lj6zn4f
@user-xe8lj6zn4f 3 жыл бұрын
መምህር ስለ ህልም ደግሞ ተሎ ብታስተምረን በ ጉጉት አየጠበቅን ነው
@ok-wj1zo
@ok-wj1zo 3 жыл бұрын
መምህራችን እዉነት በጣም እናመሰግንለን በርታልን አሳጥር የምሉ መንፈሱ ነዉ ምስጥሪ እንዳይወጣ ነዉ እንጅ እኛ እናዳምጢለን መልካም ነዉ
@semiccell6821
@semiccell6821 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bemnetendale6106
@bemnetendale6106 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@zinawasmare66
@zinawasmare66 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ሆይ በነፍሳችን ነው እየደርስክልን ያለኸው እንደኔ ፊልም የሚወድ የለም ግን ይህን ትምህርት እና ገጠመኝ ካየው ጀምሮ ሌላ ነገር ማየት እና መስማት አልፈለኩም ተመስጬ ነው የማዳምጠው እና በርግጥ ከልብ አስርፆ ያላዳመጠ ትችት ይሰጥ ይሆናል ግን ይህ ታሪክ ስራም እየሰራህ የምታዳምጠው ነው ጊዜ የሚሻማ አይደለም ስራ እየሰራው ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
መምህር ይርዝም ደስስ ብሎኝ ነው የማደምጠው
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
አዎ እያብራራህ አስረዳን መምህር እባክህ። ከታሪኩ በላይ ማብራሪያዉ ይጠቅማል። ከዛ በላይ አንተ መሆን አለበት በምትለው መልኩ ቀጥል። ሁሉንም ሰዉ ማስደሰት አይቻልም።
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ደስ ይላል ትምህርቱ ደግሞ ቢረዝም ደስ ይላል ምክንያቱም እስከ ማብራሪያው ስለሆነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
@sosainasosi3951
@sosainasosi3951 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም በእውነት እግዚአብሔር ያበርታክ እረ ደስ ይላል በእውነት አስተማሪ እንኳን ሲያስተም ደሞዝ እየተከፈለው እንዲ አያስተምርም እኔ ትምህርህ በሙሉ ዳውሎድ አድርጌ ክፍላገል ላሉ ሁሉ አሰማለው እውነት
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ
@goodplaza119
@goodplaza119 3 жыл бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ትምህርቲ ነዉ በጣም እድመ ኣርዝሞ ጤና ሰጥቶ እግዚብሔር ምስ ኣንተ ይህን መምህሬ ሰልክክ ሰደደልኝ
@wosenageru9723
@wosenageru9723 3 жыл бұрын
0913311451or0973088803
@user-bj7li7wf9c
@user-bj7li7wf9c 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሠማልን ዎንድሜ ጠንቋዎች ከምድረ ገጽ ቢጠፊ በምድር ላይ በተለይ ሀገራችን ላይ ሀገር ሠላም ተሆን ነበር ጠንቋይ ደንቆሮ ቤት ነው
68ኛa ገጠመኝ ( እጅግ የተደነቅሁባት ታጋሽ መንፈሳዊት ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
59:49
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 55 МЛН
47ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:58
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 33 М.
በዝሙት መንፈስ የምትቸገሩ መፍትሄው ✅
2:28
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 360
72ኛA ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН