61ኛB ገጠመኝ ( ከሚስት የተዛወረው የገበያ መተት የንፉግነትን ፀባይ ሲያላምድ አድምጡ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 23,693

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

61ኛB ገጠመኝ ( ከሚስት የተዛወረው የገበያ መተት የንፉግነትን ፀባይ ሲያላምድ አድምጡ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

Пікірлер: 397
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 3 жыл бұрын
መምህር የእግዚአብሔር ስሞችን ፃፍልን እባክህ እኛም በቃላችን ለማያዝ እንደንችል የአምላክ ፍቃድ ከሆነ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
መጣህልኝ የኔ ጀግና እደማገኝህ አገር ስገባ ተስፍ አለኝ ግን ሁሉንም እናግኝህ ሲሉህ ተጠቀቅ ዳቢሎስ እርርርርርርርር ብሏል የድግል ማርያም ልጅ እሱ ይጠብቅህ መምህሬ ስወድህ ውይይይይ ህዎቴን ስለቀየርህልኝ ነዉ♥♥♥♥♥♥
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
አወ እኔም እፈራለሁ እግዚያብሄር ይጠብቅለን
@senaittesfaye4748
@senaittesfaye4748 3 жыл бұрын
ቃላህዉት ያስማል ተስፋስላሴ አንተ ቀን ከላት እይስተማረከን እኝ ቆጨበልን ለመስማት በዛእንላልን እግዚአብሔር ይገሰፀዉ እንደይዉም አጠረ አንደ አስተይያት አልኝ ከያቀርታ ጋር ብዙ ጊዜ ቅድስ ሚኳኤል ማርያም ትላልህ ደፌርት አያሁን በኝ
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 3 жыл бұрын
Ggjjj Ghhjj ያንተ ሂወትክ የቻይና ልብስ ነዉ እንዴ ሚቀየረዉ ዉሸታም ነክ/ሽ
@ilovemylife9958
@ilovemylife9958 3 жыл бұрын
@@senaittesfaye4748 ምን ሰማሽ ህሜት ነዉ ያወራዉ ደግሞ ሁሉ ነገሩን ከልጅነታችን እየሰማን ያደገበት ነዉ የተነገረዉ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Senait tesfaye Betkekle
@user-bc1iq8oo7z
@user-bc1iq8oo7z 3 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ♥ በጸሎትህ አስበኝ /ወለተ ጊዮርጊስ/
@genetngash6454
@genetngash6454 3 жыл бұрын
ምህር ይፍቱኝ
@genetngash6454
@genetngash6454 3 жыл бұрын
መህምር በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ
@user-vy2cr6ny4t
@user-vy2cr6ny4t 3 жыл бұрын
መምህር እኔ በእኔ እድሜ ብዙ ስብከቶችን አዳምጣለሁ " እንደአንተ ስብከት ግን ህይወቴን የቀየረዉ የለም "" እና እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቀህ " ፀጋዉን ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጥህ " ለኔ ሱስ ሆኖብኛል ብርታልን " እናመሰግናለን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Egziabher yemsgnew
@zemichael739
@zemichael739 3 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን
@merimeri9211
@merimeri9211 3 жыл бұрын
amen amen amen 💚💛❤
@edunati7311
@edunati7311 3 жыл бұрын
እረ እኔም ጋር አለ አስራት በጣም ነው የሚጠቅመው 100 ብር እስከ 20ቀን ድረስ ገርሞኛል እኮ እስካሁን አላለቀም እና በረከቱ ይበልጣል ከሰጠነው
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
የኛ እንቁ የተዋህዶ ደግና ውድ መምህራችን በእውነት አገልግሎትህን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ እውቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ አሜን ኤኛም ከዚህ ገጠመኝ ተምረን መልካም ፍሬ እንድናፈራ መንፈስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን 🙏🌾🌾💐💐🌾🌾🌾🌿🌿🍃🍃🍃🍃🌿🍀🍃🍃🍁🍁🌷🌷🌷💐💐🌺
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
መምህርዬ ታላቅ እህቴ ቁረቢ እያልኩ በጣም እለምናት ነበር እሺ አትልም ያንተን አንድ ትምህርት ከሰማች በውሀላ የሆነነገር ተከፈተልኝ ብላ ለመቅረብ ፍላጎት በጣም አደረባት መምህርዬ እግዚአብሔር ግን ካንተጋር ነው እየተጠቀመብህ ነው
@user-ro9ph9xx9d
@user-ro9ph9xx9d 3 жыл бұрын
egzabher yemsgen amen amen amen
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@saragebiyaw3028
@saragebiyaw3028 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛልህ መምህር
@genetalem7458
@genetalem7458 3 жыл бұрын
Amen amen amen yene wendm
@user-zo9gg7gz3m
@user-zo9gg7gz3m 3 жыл бұрын
በእዉነት መምህር በጣም ደስ የሚል እሙቀትን አግኝቸበታለሁ
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እረ ያጥፋልን እግዚአብሔር ይርዳን
@adenaadena1115
@adenaadena1115 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@rozatefera7270
@rozatefera7270 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በእውነት እኔ ብዙ ተለዉጨበታለሁ ሙሉቀን ቢሆንም አይሰለቸንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
በውነት ለመምህሪችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤🌿🌿🌿🌻🌻🌻🍀🍀
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ትልቅ ትምህት ነው የኔም አባት እንዲህ ነው ግን ይህን አላውቅም ነበር እግዚብሔር ይባርክሀ።
@getukarra3920
@getukarra3920 6 ай бұрын
Amen kale hiyote yasemalin
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ
@tizatafiqaddu5358
@tizatafiqaddu5358 3 жыл бұрын
Amen, amen, amen,amen, amen, amen👏👏👏👏👏👏👍👍👍💐💐💐
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪነው ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰቦችህ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የምቶደው መላክ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጠበቃው አይለይ በጣም የሚገርመው ይህ ገጠመኝ ወንድሜ እንደዚ አይነት ባህሪ አለበት ከቤታችን ታላቅ ነው አባታችን በህይወት የለም እናቴ አለች ታላቅ ሰለሆነ ንብረት ተቆጣጣሪ ነው አባታችን ብዙ አምርቷል በህይወት እያለ ከዛ ወንድሜ ተተካ ብር መሰጠት አይወድም ለቤት ወጭ ለቀለብ ሲጠየቅ ይቆጣ ቀንኑን ሁሉ ያኮርፍል አያናግርንም ከሰጠም ደግሞ መጀመሪያ ተሳድቦ ነው ሚሰጠው ቤተክርስቲያን ከአመት አንዴ እንዴ ይሄዳል አይፀልይም ከሚሰቱ አይሰማም እኔ በሰደት ነው ያለውት እንዳልናገረው ታላቄ ነው አይሰማኝም ቤታችን ብዙ ችግር እንዳለ ይሰማኛል እናቴ እና ሌሎቹን ፀሎት እና ሰግደት ጀምረዋል ግን እሱን እንዴት ልቀይረው መምህር እርዱኝ ቤታችን ሰላም የለም ሁሉ ነገር ግራ ገብቶኛል 😢
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋየ ቃለሂወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሰማእታት ተብለው 😭😭😭😭😭
@kalmaatouk7495
@kalmaatouk7495 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምራችን ቃል ሂይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ጀግናዉ ተስፋ አይዞህ ፈተና እንካን ለአተ እኔ እግዚያብሄረ ይመሥገን ብዬ ብዬ ወደ ፈጣሬዬ ሥመለስ እያገሳ ነዉ ሊዉጠኝ የኔም ችግረ ነዉ ይህ ገጠመኝ ገዘብ ገዘብ ገዘብ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
@hanieyob1617
@hanieyob1617 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ገጠመኝ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ከቸግር ሁሉ ይጠብቅህ ለኞዬ የደረገው መልካም ነው ማሰተዎልን ያድልንነ አምላካቸን ይርዳን አንተነም ይጠብቅህ በውእነት ይገርማል እረ አምላክ የተሰጠነው አምላክ ይባርክል የምናገኝውን ሰጨው ማነው አቤቱ ይገርማል መምህር የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን
@user-zk3po3ro9v
@user-zk3po3ro9v 3 жыл бұрын
በእውነት ስላምህ በክርስቶስ ይብዛልንህ ቃል ህይውት ቃል በረከት ያስማልን መምህራችን ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር አምላካችን ኢየሱስ ከርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁልም ካንት ጋር ተሁን አባታችን መምህራችን ♥♥♥♥
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Good bless you all and family and blessed blessed 💒💒💒💒💒💒☝🏽☝🏽👏👏👏👏👏👏🤲🤲
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ብዙ እማላቃቸውን ነገሮች አሳውቀህኛል እመብርሃን ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ አሜን ✝️🕯
@user-cm5wn8uw7y
@user-cm5wn8uw7y 3 жыл бұрын
Amen
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ትጠብቅልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር የሁላችንንም ህይወት ይቀይር
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ባተ ትምህርት ብዙ ተምሪያለሁ ድንግል ማርያም ካተጋር ትሁን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@SaraSara-dt7sv
@SaraSara-dt7sv 3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን
@chfhh1472
@chfhh1472 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን በጣም ሚገርም ትምርት ነው እኔ እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ አስራት እዳውጣ አረጉኝ እግዚአብሔር ይመስገን መስጠት በጣም ያስደስታል
@judio5511
@judio5511 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን ሕግዛብሔር ይባርክህ
@user-ue3ui9di6x
@user-ue3ui9di6x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dg7ed7mx4u
@user-dg7ed7mx4u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እጅግ በጣም ኃጥያተኛ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድማችን እድሜን ከጸጋ ጋር አብዝቶ ያድልልን የብዙዎቻችን ልብ ወደ እግዚአብሔር የሚመልስ አስተምህሮ ነው እናመሰግናለን
@user-yu3xq2ob5h
@user-yu3xq2ob5h 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፅጋውን ያብዛልህ
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 3 жыл бұрын
Bewnet kale hiwet yasemalen memherachen amen
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
ትምህርቱ በዚሁ ይቀጠል ለምን ማብራራቱም ቀጥልበት እኔ በግል በጣም ነው ብዙ ትምህርት ያገኝሁበት ከብዙ ከምታብራራው ብዙ በሂውቴ በቤተስቤ የተከስቱ ክስተቶች ናቸው እግዚአብሔር ይርዳንና ውድ ቤቱ ይስብስበን ለንስሀ ለስጋው ድሙ ያብቃን በፅሎትህ አስበን
@user-mv2gm4jy1v
@user-mv2gm4jy1v 3 жыл бұрын
እኔ በፊት በጣም አባን አያቸዋለው መምህር ግርማን በርቺ ይሉኛ እሳቸውን ማግኝት ስለምፈልግና ትምህርታቸውንና የፈውስ ስነስራቱን ስለማይ መሰለኝ መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ነው እና ለምን 24 ሳዓት አይሆንም በፍቅር ነው የናዳምጠው በረታልን የኔ እናት ደሞ ብር ይዛ የት እንደገባ ሳታቅ ያልቃል ከዛ አባቴ ደሞ ብር ሲላት አለቀ ስትለው ይናደዳልና ያልሆነ ይናገራል ከዛ ሊጣሉ ይደረሳሉ በጣም የመንፈስ ነገረ በጣም ትንሹዋ ጠብ ትልቅ ይሆናል በጣም የመንፈስ ነገረ እኛ ቤትማ ባንድ ቀን በሬ ገደል ገባ ከዛ ወዴው አውሎ ንፋስ መጣና ቤቱ ይዞት ሂደ በየቤቱ መንፈሱም ቢለያይ እንጂ በየቤቱ አለ
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የረዳ እኛንም ይርዳን መምህር ፈጣሪ ይባርክህ ፀጋንው ያብዛልህ!
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የተማርኩበት
@tsagae6563
@tsagae6563 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለይዎት ያሰማልን መምህራችን በውነት አሜን አሜን አሜን
@antenehtesfaye5029
@antenehtesfaye5029 3 жыл бұрын
እግዚአብሄርየአገልግሎትዘመንህያርዝመው
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Keleyot yesmlen memehirechen rejem edeme yest nurulen Amen amen amen
@hanahanitiruneh8160
@hanahanitiruneh8160 3 жыл бұрын
እውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@mebratiyergalm6036
@mebratiyergalm6036 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 3 жыл бұрын
አሜን መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በእውነት ጥሩ ገጠመኝና ታሪክ ነው የነገርከን እራሳችንን እንድንፈት የሚያደርግ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን በፀሎትህ አስበኝ አስካለ ማርያም ብለህ እመብርሃን የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ አሜን
@user-ys3tk5tu7n
@user-ys3tk5tu7n 3 жыл бұрын
መምህረ ዘግየቼ ባገኘህም ብዙ አየተለወጥኩኝ ነው ጸጋው ያብዛልህ
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
መምህር እጅግ አስተማሪ ነው ለሰው መስጠት አስራት ማውጣት ልዩ ጥቅም አለው ለአይምሮም ደስታን ይሰጣል ያለው ሁሉ ለተቸገረ ቢረዳ መልካም ነው እግዚአብሔርም ይባርካል የሚመጣውንም ያለውንም መምህር ተስፉዬ የምታስተምረው ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነው ለህይወት እግዚአብሔር በረከቱን ይሙላልክ አመሰግናለሁ!!
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎቶህን ዘመን ይባረክ ቃለ ህይትን ያሠማልን በፀሎት አስቦኝ( ፍቅርተ መድህን)
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደሥ ይላል ይገርማል የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው እናመሠግናለን ወንድሜ
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ሙሉ ነው ይቅር ለእግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 жыл бұрын
የማናውቀው እንድናውቅ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከታሪኩ በተጨማሪ ያንተ ትህትና ማስረዳትህ እጅግ ጠቃሚ ነው
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ ነው ማብራሪያውም ይጠቅመኛል
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እግዚአብሔር ይርዳን ሰለ ሁሉም ነገር
@amaamm4692
@amaamm4692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርዬ እረጅም እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰቡ ጋር እጅግ በጣም እናመሰግናለን የመምህር ተስፋዬ አድማጮችና ተመልካቾች እኛንም እግዚያብሔር ካለብን ችግሮች እንዲያላቀን እናዳምጠዉ እንማርበት እያንዳንዱ ገጠመኝ በቤታችን ዉስጥ ያለ ታሪክ ነዉ አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
መምህራችን አግዛብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ እዳታ አይነቱን መምህር ያብዛልን
@AliJamal-mn9cu
@AliJamal-mn9cu 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ቃለ ሕይወትን ያሰመልን መምህር
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ የምታስተላልፋቸው ገጠመኞች ብዙ ትምህርት ሰተውኛል እና ተባረክ እንተ ሳይደክምህ ግዜህን ሰውተህ እያስተላለፍክ እኛ እረዘመብን እንልም በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይርዳህ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@wegihumilash789
@wegihumilash789 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln memhr Egziabiher xegawun yabzalh
@mesrettmeche3498
@mesrettmeche3498 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜንእጅግ በጣም ደስ ይላል
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እኔ የአስራት በኩራት ጥቅም እስከ ዛሬ አላውቅም ነበር አቤት ከቱነቴን ሳስበው ይገርመኛል አስራት በኩራት አወጣለው ስል የሆነ ነገር መቶ እጄን ይይዘኛል እባካችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እሄ የታሰረው እጄን ጌታዬ እንዶፈታልኝ እጄ እንዲሰጥ እጄ እንዲባረክ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ነው
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ የድካምህ ዋጋ ነው
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን መምህር
@hawaaha8714
@hawaaha8714 3 жыл бұрын
መምህርቃለሂወትያሰማልን፣እግዚያብሄር፣ፀጋውን፣ያብዛለወት።
@tetey5817
@tetey5817 3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ያበርታህ በእውነት።
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 жыл бұрын
ዲስክ ላይክ የምታረጉ የህሌና ፆሉት አድርጉና እዩ ሴጣን እዳይዘቀዝቃችሁ
@yomiyutamrat7415
@yomiyutamrat7415 3 жыл бұрын
መምህር እጅግ. እናመሰግናለን ጊዜህን ሰውተህ ይህን ነገር ስለምታረግልን እግዚአብሔር ፀጋውን, ሰላሙን ያብዛልህ
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 3 жыл бұрын
መምህራችን ዎናው ንፍጉ እኔ ነኝ የኔ ህይወት ነው አረ እንደው ፈጣሪ ነው እሚናገር አንተ አይደለህም መምህር በእውነት አስራት በኩራት ማውጣት ምቴ ነው እባክክ ልብ ይስጠኝ ለቤተሠብ ፈጣሪ ይማርልን የሠአቱ ጉዳይ 1ሠከንድም የሠማው አይመስለኝም መምህር በዚሁ ቀጥልበት ያውም A and B ይቀጥል በእውነት ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን
@bx395
@bx395 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር የቅዱሣን አምላክ ሚሥጥሩን ይግለጥልህ💙💙❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እይናእንድ እንዱ ገጠምኝ ላይ እውነተኛ ታሪክ አውቃለሁ ይገርማል ይማረን ይቅር ይበለን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
*መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ በርታልን ጠክርልኝ*
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን ትልቅ ትምህርት ነው
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በዝህ በኩል እኔ አደኩበትሀገር ብትሄድመምህር ተደንቀህነበርየምትመጣው አንድባንድ ማለት እችላለሁ ሁሉም ህዝብ አስራትማውጣትአማያወድ ሀገርነውያደኩት መምህር እድሜ ለንተእኔተቀየርኩ ወገኖች እህሉ በስብሶ እየተደፋ ልጆቹ ግን ከሌላ ሰው ይበደራሉ በጣም ይገርማል መምህር
@user-li3yy3vy7h
@user-li3yy3vy7h 3 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ከጥንት ጠላታችን ደቢሎስ ሴራ እመ አምላክ ከነ ልጇ ትከልልህ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ስደት አምስታመቴ ሰርቸ ሰቅሶነው ከዚህ እግዚአቢሔር እርድቶኝ ብወጣ በፀሎት አስቦኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
የዘሬ ገጠመኝ የእኛ ቤት ጉድ ነው አጎቴ ነው የሰደገኝ የታሪኩ ባለቤትና አጎቴ አንድ አይነት ምንም ልዩነት ያለቸውም ባለቤቱ ግን በታቃራኒ ነች አስረት ከረት ለመውጠት እኔ አረሱ ቅር ቅር እየለኝ ነው መጠረቅማው ከእረሴ ጋር እየተገልኩ አይገርምም ጥቅሙ እኮ ለእረሰችን ነው ብነወጣ ምንጠቀመው እረሰችን
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@saragezahg9181
@saragezahg9181 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn Egezabehar ye barke edeme tena yesteln enmesgenalen
@user-sk7cm4zi4p
@user-sk7cm4zi4p 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አምላኬሆይ ማስታዋልን ስጠኝ ክርስቶስ ባለህበት ከነቤተሰብህ ሰላም ያድርግህ ትምርትህ ሁሉ ከልብ የሚገባነው
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 2 жыл бұрын
Amen.....3
@miki4478
@miki4478 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 3 жыл бұрын
አስራት ክብርን ያሰጣል...አስራት ለቤት በረከትን ያመጣል መምህር ሰፋ አድርገህ ስለ አስራት በኩራት አስተምረን ብዙ እንጠቀማለን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ያድልህ በርታልን
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 87 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 28 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 62 МЛН
68ኛB ገጠመኝ ( እጅግ የተደነቅሁባት ታጋሽ መንፈሳዊት ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:01:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
በዝሙት መንፈስ የምትቸገሩ መፍትሄው ✅
2:28
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 3,3 М.
65ኛa ገጠመኝእመቤታችን እኔን ገሰፀችኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
58:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 87 МЛН