7ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ በእንግድነት የሄዳችሁበት ቤት የሰላም ወይስ የፀብ ምክንያት ሆናችኋል ?

  Рет қаралды 53,214

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 500
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 ай бұрын
,እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ አሜን. ,ቅድስት ሆይ የሀሳቤን ታቅያለሽና ሀሳቤን አሳክተሽ ተአምርሽን እደሰዉ ለመመስከር አብቂኝ አሜን
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 ай бұрын
,አሜን
@sintahayukebede
@sintahayukebede 2 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ስምሽ የተመሰገኀ ይሁን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rediatetesfaye
@rediatetesfaye 2 ай бұрын
Amen 🙏
@AlemayehuSiffir21
@AlemayehuSiffir21 2 ай бұрын
በጣም ብዙ ሰዎችን መለወጥ የሚችል ትምህርት ነው ። አምላካችን እግዚአብሔር የእኛንም ህይወት ያስተካክልንን። ❤ አመሰግናለሁ
@Richomaru12
@Richomaru12 2 ай бұрын
Amen alex
@afomyanabahran9328
@afomyanabahran9328 2 ай бұрын
የታደልሽ አህታችን ሆይ ለአጎትሽ ቤተሰብ የረዳችሽ ኪዳነ ምህረት አሁንም ለቤተሰቦችሽም ለቁርባን አድርሳልሽ አመቤቴ ደስታሽ ሙሉ ታርግልሽ 🙏🙏🙏
@MuluMengha
@MuluMengha 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ይመስገን
@טאוגדהסולומון
@טאוגדהסולומון 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክብር ምስጋና ይገባታል ለእናታችን እማ ፉቅር ድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ ለሁላችንም ይደርብን አሜን መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ሞገሱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 2 ай бұрын
ትጉህ አገልጋይ ታታሪ የተዋህዶ ልዩ እንቁ መምህራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን እያበዛ ይጠብቅልን እናመሰግናለን
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 ай бұрын
,አሜን
@abozenechbiru7113
@abozenechbiru7113 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን::
@SenaytSenayt-kg7yr
@SenaytSenayt-kg7yr 2 ай бұрын
amen❤
@WebeteErgasa
@WebeteErgasa 2 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እሁድ አምላክ አሜን አብነ ዘመሰማያት /እህታችን ይቅናሽ ለንሰሀ ለቅዱስ ቁርባን ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን ያብቃልሽ አሜን አብን ዘመሰማያት ❤❤❤
@alemayehuanga2200
@alemayehuanga2200 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ አሜን................
@Mese7329
@Mese7329 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ አሜን......
@SahadaSahada-lm6ut
@SahadaSahada-lm6ut 2 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድግል ማራም ይሀንን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን መምህር በድሜና በጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@MohmafAhmad-mt8hl
@MohmafAhmad-mt8hl 2 ай бұрын
ላንች የደርሰች ለኛም ትድርስልን
@HanaDemsa-c7r
@HanaDemsa-c7r 11 күн бұрын
እማ ፍቅር ቅድሰት ድግል ማርያም ይህንን ታሪክ እድሰማ ሰለፈቀድሽልኝ አመሰግናለሀ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@MeskiArega
@MeskiArega Ай бұрын
አባታችን ሆይ (አባቴ ተክለኃይማኖት ይቅደሙላት። አሳዳጊዬ መልዓኩ ቅዱስ ሚካኤል አፅናኜ ቅዱስ ገብርኤል በእኔ በሆነው ነገር ላይ ሁሉ የሾምኩት ቅዱስ ሩፋኤል ቀድመው ስራውን ያከናውኑላት እናቴ እመብርሃን ከእነ ልጇ ጌታዬ ጋር በነገሮቿ ሁሉ ፈቃዳቸውን ያድሏት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን። ፀሎትዋ ደሞ ለእኛም ለአጥአኖቹ ይታደገን። አባታችን ሆይ...።
@mhret3513
@mhret3513 2 ай бұрын
ይሄ ቤተስብ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ሁኖ የታደገ እናትና አባትሽ ሁሉም ቤተስቦችሽ ይታደግልሽ አቅድስት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ሁሌም ከንቺጋ ትከተልሽ ትርዳሽ ጥላቶችሽ ከእግርሽ በታች ትርገጥልሽ
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ይህን ታሪክ ይህን ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን ይቅናሽ የልብሽን መሻት ወላዲተ አምላክ ትሙላልሽ
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@AzmeraHagos-i8r
@AzmeraHagos-i8r Ай бұрын
Amen Amen Amen Kale hi wet yasemalegn
@FirehiwotAtew
@FirehiwotAtew 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ አሜን አሜን አሜን
@በስምህታምኛለው
@በስምህታምኛለው 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ላቺ የረዳችሽ እማምላክ ለኔም ትርዳኝ ቀጣይ ቤተሰቦችሽን ለቅዱስ ቁርባኑ እንዲበቁልሽ የምወደው የማከብረው በህወቴ ሁሉ የሚረዳኝ ታላቁ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልሽ ማርያምን የሚካኤልን ስም ጽፍ እንባዬ ፈሰሰ ለኔ ያደረገው እጅግ ብዙ ነው 😭 አሁንም ተስፋዬ ቅዱስ ሚካኤል ነው ቤተሰቦቼን ከባህድ አምልኮ እስራት ያውጣልኝ ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃልኝ ያለሁት በስደት ነው ኮትራቴን እንደጨረስኩ ሙሉ ተስፋ አለኝ እንደሚሳካልኝ 23ዓመት ነው የተሰቃየሁበት ሁላችሁም አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ጥምቀት ብላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን. (የህይወት ገጠመኝ 7ኛ❤ )እማ ፍቅር ይህን የህይወት. ታሪክ እድሰማ ሰለፈቀድሽልኝ አመሰግናለሁ 🎉ጌታ ሆይ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ
@ሂወት-ጰ4ዸ
@ሂወት-ጰ4ዸ 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የኔንም ልብ ለዉጥልኝ የመምህር ልጆች ወለተ ሀና እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በመምህር እማ ፍቅር ይዣችኋለሁ😢😢😢😢
@SamiZola-ey8vs
@SamiZola-ey8vs 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የበጎ ነገር ምኞትሽን ያሟላልሽ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
ወለተ ሀና አግዚአብሔር ያስብሽ
@ሂወት-ጰ4ዸ
@ሂወት-ጰ4ዸ 2 ай бұрын
@@meseretwoaldegorgis9602 አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@AbayMoges-q9j
@AbayMoges-q9j 2 ай бұрын
አሜን እግዝሐብዬር ይመሰገን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 ай бұрын
በእውነት በጠም ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አመተ ስላሴ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ አንች እድለኛ ሴት ነሽ🥰🥰🙏🥰🥰🙏
@selambirhanu4866
@selambirhanu4866 2 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ይህንን መልካም ትምህርት እንድሰማ ሰላረዳሽኝ አመሰግንሻለሁ
@betty2042
@betty2042 2 ай бұрын
በዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሬያለሁ ደግሞም በጣም ቀንቻለሁ ልባችንን ለእግዚአብሔር በንፅህና ከከፈትልነት ምን ያህል ርቆ ስራውን እንደሚሠራም ተምሬአለሁ . እነ ታናሽና ሀጢያቴ የበዛ ብሆንም እህቴ ሀይ የልብሽን እመ ብርሃን ትሙላልሸ እናትና አባትሽንም ለዚህ ክብር ታብቃልሽ
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 2 ай бұрын
አንቺ የታደልሽ የተመረጥሽ እድለኛ ልጅ ነሽ በእውነት እንቁ የተመረጥሽ የእግዚአብሔር እቃ ነሽ እኔንም እንዳንቺ እንቁ ንፁህ እቃው ያርገኝ እመብርሐን ትመልከተኝ በእውነት ተባረኪ!!❤🙏🙏🙏ይህንን ቤተሰብ በአንቺ ምክንያት እንደታደጋቸው እንደደረሰላቸው እንደጠራቸው ቤተሰቦችሽንም ወደ ቤቱ ይጥራልሽ🙏እመብርሐን እርርህተ ልቦና ቀድማ እሱዋ ሁሉን ነገር ታከናውንልሽ የእናት የአባትሽን ልቦና በልጅዋ ፍቅር ታንበርክክልሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@ተክልየአባቴአተጠብቀኝ
@ተክልየአባቴአተጠብቀኝ 2 ай бұрын
መድሀኒአለም ይህንን ላዳምጥ ስለፈቀደልኚ ክብር ምስጋና ይሁን መምህራችን ለርስወም እስገ ሙሉ ቤተሰብህ እማ ፍቅር እማ አምላክ ታክብርልን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@milat-e6u
@milat-e6u 12 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምረናል የእህታችን በረከቷ ይደርብን የተግባር ሰዎች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከመላ ቤተሰቦችህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤👏
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ኑ ከህይወት ገጠመኝ እንማማር
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እናቴ እማ ፍቅር እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ይህን ታርክ እንደሰማ ስለ ፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ ❤ መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 ай бұрын
እማ ፍቅር እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ይህን የህይወት ጠጠመኝ እንዳደምጥ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ እንኳን ደህና መጣህልን መምልር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏
@askaleselassé
@askaleselassé 2 ай бұрын
አመተ ሥላሴ፥ ይህን ቤተሰብ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ሆኖ እንደታደገ እናት እና አባትሽን ይታደግልሽ። እመብርሃን አትለይሽ።
@MartaKambo
@MartaKambo 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያምን ይህንን ታርክ እንድሰማ ሰለፈቀድሽኝ አመሰግንሻለው እናት የልቤን መሻት አንች ታውቅያለሽና ታርከን ቀይረ ለምስክርነት አብቅኝ❤❤❤
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 2 ай бұрын
በጣም የምገርም ነው ትእግስት ፅናት ትህትና ቴምሬባታሎሁ ከእህታችን እናትና አባትሽን አቁሩበሽ ለገጠመኝ ድጋሚ እንደምትመጭ እርግጠኛ ነኝ ካንቺጋር መንፈስ ቅዱስ አለ እኔም በፀሎት አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ. እመብርሃን ትርዳሽ. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን❤
@Hanigirmay
@Hanigirmay 2 ай бұрын
እማፍቅር አዚ ታሪክ ከሰምዕ ስለዝፈቀድኪ የመስግነኪ ❤❤❤
@ashevic3337
@ashevic3337 2 ай бұрын
❤❤❤
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 2 ай бұрын
እማ ፍቅር እመቤታችን ቅድስት ድንግልማርያም ለህታችን የስጠሻትን በረከት ለኛም ስጪን ቤታችንም ባርኪልን.🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 ай бұрын
የጌታየ እናት ቅድሰት ድንግል ማርያም እናቴ በረከትሸ ይደርብኝ
@shewitgyohannes7288
@shewitgyohannes7288 2 ай бұрын
ስለ ኩሉ ነገር የእማ ፍቅር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመስገነ ይሁን ናይ እማ ፍቅር ክብራ ረዲአታ ኣማላድነታ ለእህታችን እንደ ረዳ ለኛም ይርዳን ኣሜን🙏🙏🙏❤
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልኝ እማ ፍቅር እናቴ ቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም ባቺ መጠራቴ ምነኛ መታደል ነዉ ይሄንን ታሪክ የሕይወት ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድሽልኝ ክብርና ምስጋና ይግበረሽ እማ ፍቅር አመሰግንሻለሁ ❤❤❤❤❤
@almazhidru1987
@almazhidru1987 2 ай бұрын
በጣም ነፍስን የምያረካ ገጠመኝነው በጠም ደስስል ኣረመምህርየ ለኛሜ በስደት ላለነው ተማርዎችህ መነፈሳዊ የሆኑ ሰዎችን ኣስተዋውቀን
@ShdhHdhs-d3p
@ShdhHdhs-d3p 2 ай бұрын
አወ ኣስተዋውቀን
@BezaWorkneh
@BezaWorkneh 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ይቅናሽ
@ተክልየአባቴአተጠብቀኝ
@ተክልየአባቴአተጠብቀኝ 2 ай бұрын
መምህር በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ አለ እና ፀልዩልኚ እባክወትን የክርስትና ስሜ ወለተ እየሱስ ነው እባካችሁ ስለ እማ ፍቅር ብላቹህ ፀልዩልኚ እግዝያብሄር ያክብርልኚ❤❤❤
@tigistyemariamlij4063
@tigistyemariamlij4063 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምሕራችን ኮሜት ጽፌ ግን አላቅም እማፍቅር እናታችን ይህን ታሪክ እንድሰፍ በምልጃሽ ስለፈቀድሽ ክብር ምስጋና ይድረስሽ የኔ እናት ለወጭኝ እባክሽ 🤲🕊⤴️
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
@رحيل511
@رحيل511 2 ай бұрын
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመተ ሥለሴ እማ ፋቅር ድንግል ማርያም ትርደሽ።እማ ፋቅር እዉነትም እማ ፍቅር!!!እግዚአቤሔር ይመስጌን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 16 күн бұрын
አመተ ስላሴ የሕይወት ሕይወት የሆነኝ ካለመኖር ወደመኖር አምጥቶ ከዘለዓለማዊ ሞት ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወት እድልን ሰጥቶ ለዚህ ያደረሰኝ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ይረዳሽ ጠባቂ መልአኬ አባቴ ሁሉ ነገሬን ጠበቂና ሕይወቴ ያዳናት ያደረገኝ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቀሪውን ነገሮችሽን ያሰተካክልልሽ ቤተሰቦችሽ ኸደ ልቦናቸው ይመልሳቸው አሜን
@TT_22MM
@TT_22MM 11 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም ይህን ታሪክ እንድሰማ ሰለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ የአንች በመሆኔ ደግሞ የጌታየ እናቱ በጣም ኩራት ይሰማኛል።አመተ ሥላሴን በፀሎት አሰቡኝ
@HghgHghg-v7f
@HghgHghg-v7f 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድሰት ድንግል ማርያም ይህን ታሪክ እንድሰማ ሰለፈቀድሽልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@MasiTgjgh
@MasiTgjgh 2 ай бұрын
የብርሃን እናት ይህን ታርክ እንድስማ ስለፈቀድሽልኚ አመስግንሽ አለው የብርሃን እናት❤❤❤❤❤
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ❤ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ የመምህሬ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ እማ ፍቅር ይህንን የመሰለ መልካም ነገር እኝድሠማ /እንድንሠማ ስለፈቀድሽልኝ/ስለፈቀድሽልን❤❤❤ እናመሰግናለን እመቤታችን የመልካም ነገር ምኞታችንን ፈፂሚልን አሜን❤
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 2 ай бұрын
Naxna haftna enkoe bselam metash egziabhier lenseha lequrban lemengste semay yabqash
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 2 ай бұрын
እሺ እንኳን ደህና መጣችሁ
@saniatube2360
@saniatube2360 2 ай бұрын
ቅዱሰ ገበረኤል ይከተልሸ እዚህ ቤት የለውጠች የጌታዬ እናት ከልጇ ጋር አባት እናትሸም ትለውጥልሸ የሚገረም ገጠመኝ ነው የተሰረቀቼው ለዚህ መንገድ ሌከፍትላት ነው እግዚአብሄር ባንድም በሌላም ያሰተምራል የሰው ልጅ ግን አያሰተውልም የሚለው አባታችን ፃድቁ እዮብ በዚች ልጅ አየን በፀሎት አግዤን እህቴ
@MohammedPaa
@MohammedPaa 2 ай бұрын
የምህረት እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ይህን ትምርት እንድሰማ ስለፈቀድችልኝ አመሰግናታለሁ❤❤❤❤
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 2 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏🕊🕊🕊
@rufta25
@rufta25 2 ай бұрын
Lanchim selam yhunlish
@YgffgfGhgfhf
@YgffgfGhgfhf 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ይሄንን ታራክ እድስማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግናለሁ እመብርሀን እናቴ የምወደውን ታውቂያለሽና ተብቂልኝ የምጠላውን ታውቂያለሽና አሪቂልኝ አማን🤲🤲🤲🤲
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 ай бұрын
እማ ፍቅር እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ይህንን መልካም ትምህርት እንድሰማ ሰላረዳሽኝ አመሰግንሻለሁ 🤲🙏
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 2 ай бұрын
በጣም አስተማር ኖው አመተ ስላሴ እመብርሃን ላንቺ የረዶችሽ የኔም ትረዶጅ ፀገ ይበዘለሽ ❤❤❤መምህርችን ኑርልን አማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተስቦችህ❤❤❤
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን ታሪክ እንድንሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግናለሁ።
@GenetGezahen
@GenetGezahen 2 ай бұрын
የመምህር ተማሪዎች ሰላም ክርስቶስ ይብዛላቹ🙏❤️ መምህርየ በጣም ነው የምወድህ የምትወዳት እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ የኔ እናቴ እማ ፍቅር እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢ለምስክርነት ኣብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@yo-di-t
@yo-di-t 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስተ ቁዱሳን ንፅህተ ንፁሀን እመብርሀን እመቤቴ የጌታየ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን የህይወት ገጠመኝ ቁጥር 7 የቀረበውን እንድሰማ የፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁኝ የሁሉም ህዝብ እናት ሶሊያና 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር &ምእመናን🙏ቅድስተ ቅዱሳን ንፅሂተ ንፁሀን ቅድስት ድንግል ማርያም እንደቸርነትሽ እናቴ ነሽ እንደ ንግስትነትሽ እመቤቴ ነሽ🙏ይህንን ገጠመኝ ሰምቼ እንድማርበት አድርጊኝ🙏
@FantuTektel
@FantuTektel 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ገራሜና አስተማሪ ትምህረትነው ከ እግዛብሄረ የሰማነውን ፈዋሽ ትምህረት እጂግ በጣም እናመሰግናለን
@helenregassa6597
@helenregassa6597 2 ай бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ሆይ ለአመተ ስላሴ ሀይልና ብርታት ስጫት የአጎቷን ታሪክ እንደተቀየረ እናት እና አባቷን ደግሞ ወደ ልባቸው መልሰሽ ለቅዱስ ቁርባን አብቂያቸው አሜን
@Warda-t5q
@Warda-t5q 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ሰብሊt
@ሰብሊt 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ድንግል ማሪያም ይህንን ትምህርት እንደስማ ስለፈቀድሽልኝ ክብር ምስጋና ይድረስሽ
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 2 ай бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን የህይወት ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቅድሽልኝ ተመስገን ብዬ ጀምራለሁ ❤
@AbayneshAbaynesh-s7k
@AbayneshAbaynesh-s7k 2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 ай бұрын
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሜን ባጎትሽ ቤት እንደተሳካልሽ በናት ባባትሽ ቤት ድንግል ማርያም ትርዳሽ ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ::
@nargacontact582
@nargacontact582 2 ай бұрын
እመብርሀን ይህንን ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድሽ አመሰግንሻለሁ ።
@zedsime1411
@zedsime1411 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@በሃፂያትያደፈሆኗልሰውነቴ
@በሃፂያትያደፈሆኗልሰውነቴ 2 ай бұрын
ሰላም መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፃድቅ ብላችሁ ሰሞኑን ፈተና ውስጥ ነኝ እመ አምላክ ከዚህ ጭንቀት እንድታወጣኝ
@tsegayemegersa3402
@tsegayemegersa3402 2 ай бұрын
የ አማልክት አምላክ ይከተልሽ አንችን የጎበኘት እናታችን ድንግል ማሪያም እኔንም ትጎብኘኝ አሜን።
@HanaDemsa-c7r
@HanaDemsa-c7r 11 күн бұрын
በሰመአም በወልድ በመፈስ ቅዱስ እሀድ አምላክ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@SenaiytSenaiyt
@SenaiytSenaiyt 2 ай бұрын
ዕ ማ ፍቅርቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን ትምህርት እንድሰማ ስለፈቀድሽ አመሰግንሻለዉ
@diye2138
@diye2138 2 ай бұрын
ነፍስን የሚያድስ የሕይወት ገጠመኝ እመቤታችን የኔንም የቤተሰቤን እንዲሁም ይህንን ገጠመኝ የሚያዳመጡ ወንድም እህቶቼ ህይወት አፅጂልኝ። አሜን!
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
የእናታችን ቅድስት ድግል ማሪያም በረከት ይደርብን
@yomiheamy9901
@yomiheamy9901 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ይህን የመሰለ ትምህርት እንድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግናለሁ የኔንም እንቆቅልሽ ፍችልኝ
@Zedi-h6u
@Zedi-h6u 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር የምስገን 🙏
@GguYr6
@GguYr6 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድሰማ ስለርዳኝ 🙏
@Tsh1250
@Tsh1250 2 ай бұрын
እማ ፍቅር እናቴ ቅድስት ብጽእይት ንጽይት ድንግል ማርያም ይህን ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለው ።
@muludegu2164
@muludegu2164 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤መምህርየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የውነት በመጨረሻው ዘመን ከእግዚአብሔር የተሰጠከን ሀዋርያ ነህ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@burtukanasrat8211
@burtukanasrat8211 2 ай бұрын
እማ ፍቅር እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እሄን ታሪክ እንድ ሰማ ሰለፈቀድሽልኝ አመሰግናለሁ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@HwhehSheh
@HwhehSheh 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 ай бұрын
ይሄን ቤተሰብ የታደገ አምላክ ያችንም ቤተሰብ ይታደግልሽ በእውነት እማ ፍቅር ትከተልሽ ቤተሰቦችሽን ብቻ ሳይሆን ኮረቤቶችሽንም ሁሉ እምትቀይር ያድርግሽ ጀግናዋ እህቴ❤❤❤❤❤
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 ай бұрын
እማፍቅር እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን ታሪክ (ገጠመኝ) እንድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ✝️🙇‍♀️🤲❤️
@Tsh1250
@Tsh1250 2 ай бұрын
"እግዚአብሔር ይመስገን።
@AaA-y1f9f
@AaA-y1f9f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@milat-e6u
@milat-e6u 12 күн бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@MdwnwEtdt-cx4yt
@MdwnwEtdt-cx4yt 2 ай бұрын
የኔውድእህት መላኩ ቅዱሥ ገብርኤል ቤተሠቦችሽንም የልዑልእግዚአብሔርን ነፁህ ስገውንናደሞን ለመቀብል ያብቃልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ በሂወት መምህራችን ተሥፍዬአበራ ከስዴት ለዑልእግዚአብሔር በምክንያት ስልቆይይመልሰኝና ለዚህ የሂወትመገድ ማብቃት እፈልጋለሁ በፆለታችሁአስቡኝ እህተማርያምእባላለሁ😢😢😢😢😢😢መምህራችን እግዚአብሔር እርጂምእድሜና ጤናን ያድልልን❤❤❤❤❤
@meseretgezahagne9665
@meseretgezahagne9665 2 ай бұрын
የኔውድ እናት ሰአሊለነ ቅድስት ክብር ምስጋና ይግባሽ!!
@GenetmuluGenetmulu
@GenetmuluGenetmulu 2 ай бұрын
እህቴ እመብርሃን እንደጀማረትልሽ በእናትሽ እና አባትሽ ይፈፀምልሽ አሜን አሜን አሜን ቁዱስ ምኬኤል የረዳኝ ይርዳሽ
@nowaylove9197
@nowaylove9197 2 ай бұрын
ቅድስት ደንግል ማርያም ትርድሽ መምህራችን ቃል ህይወት የስማልን
@AlamDarso
@AlamDarso 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን በእውነት ይሁንይይረግልን ቃለሂወትያስማልን አባቴ
@ALEMHAMUALE
@ALEMHAMUALE 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ይህንን ታሪክ እንድሰማ ስለ ፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለው የኔ እናት ❤❤❤
@milat-e6u
@milat-e6u 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አሜን እሽ እማ ፍቅር ማህደረ መለኮት 🕯🤲ንግስተ ሰማይ ወምድር 🕯🤲አቁራሪተ መአት ሰአሊተ ምህረት 🕯🤲እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ይሔንን ትምህርት እንድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለሁ❤️🤲
@abatnehmelka3265
@abatnehmelka3265 Ай бұрын
በጣም ብዙ ሰዎችን መለወጥ የሚችል ትምህርት ነው ። አምላካችን እግዚአብሔር የእኛንም ህይወት ያስተካክልንን። Thanks to God. Thanks to Virgin Mary. Many Thanks to You Teacher Tesfaye and Z hero Girl.
@HanaGirum-z7o
@HanaGirum-z7o 20 күн бұрын
መምህር ተባረክ ዘርህ ይባረክ ፈጣሪ እኔንም አለው ይበለኝ ❤❤❤❤❤
@Asdf5566Asdf6
@Asdf5566Asdf6 2 ай бұрын
እዉነትም የተባረከች ልጅ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም
@Lemlem-e1m
@Lemlem-e1m 2 ай бұрын
መምህርየ ፆሎትቤት ሰርቼ እ 1:28:38 የእግዚአብሔር ፊቅር አይቻለሁከዛ መንፈሱ በጣም ፈተነኝ ድሮ ከቅድመ አያቴጀምሮ ይደገስ ነበር ከዛ ወደ ፆሎት ስሞካክር ልቤን አቅለሽልሾ ጭንቅላቴን አዝሮ እየጣለኝ ከዛ ወድሜ በስኡዲ ሄዶነበር አበደ ምስቅልቅሉ የወጣ ህይወት አለኝ ለወድሜምወልደ ሰንበት እያላቹ አስቡት በዛላይ ህወታችን ምስቅልቅሉ የወጣ ነው
@hareguasileshi8262
@hareguasileshi8262 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን ታሪክ እንዳምጥ ስለፈቀድልሽኝ አመሰግንላለሁኝ አሜን......
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እወነት ❤❤❤🎉🎉🎉❤አሜን አሜን አሜንን
@Addis-d4h
@Addis-d4h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 16 күн бұрын
እማ ፍቅር እናቴ እመቤቴ ቆድሰት ድንግል ማርያም እሄንን የሕይወት ገጠመኝ እንደመሰማ ሰለፈቅድሽልኝ አመሰግንሻለሁ የምሰማውንም ለሕይወት ይሁነኝ አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@samrawitendale6345
@samrawitendale6345 2 ай бұрын
ይቅናሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ።አንቺን የረዳችሽ እመብርሀን እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ አርጋሽ እስከመጨረሻው ትከተልሽ።
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
26 December 2024
10:10
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 2,2 М.
80ኛ ኤፍታህ live! በቪዲዮ እንማማር
3:29:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН