♥ 71ኛ Live 0927 580758 ".. እስራት እንዳይጸንባችሁ አታፊዙ።.."

  Рет қаралды 41,367

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 161
@fasikatsegayeyoutube8748
@fasikatsegayeyoutube8748 2 жыл бұрын
አንኳን ለአባታችን ለፅድቁ ገብር መንፈስ ቅድስ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ውድ የክርስቶስ ቤተሰባች አባታችን ጥበቃቸው ምልጅቸው ከሁላችንም ይሆን አገረችን ኢትዮጽያን ያሰቡልን መምህር የመዝሙረ ግጥሙችህ ልብን ያድሳል አግዚአብሔር ቢፈቅድ ግጥም አንደ ሰጠኝ አፈልጋለሁ የላይብ ፖረግርም አጅግ ብዙ ትምረት የምነገኝበት አብዙ ወንድም አህቱችን ጥያቂ ውስጥ የአኔን ሂወት የቤተሰቤን በዙረያ ሎትን ሰወች ችግረ ነው የምገኝው መምህረ ለአንተ ቃል የለኝም ከአና ሙሎ ቤተሰብህ አድሜ ጤና ይስጥልን
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
የዛሬ ትምህርት በጣም አስገራሚ ና ድንቅ ነው በተለይ ዎንዱ የጠየቃቸው ጥያቄዎች የኔ ጥያቄ ነበሩ እና እንደዚህ አይነት ጥያቄ ጠይቁ ሲቀጥ ከተየቃቹ መምህር እያዎራ ማሃል አትግቡበት ወይ ጨርሽቹ ጠይቁ በተረፈ እዝነ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን አድና ሰላም ይግበረልና✝️✝️✝️
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen 💚💛❤🤲_*አቤቱ ጊዜን ስጠን*_ *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯🤲
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
እንኳን ለጻድቁ ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ ወረሀዌ መታሰብያቸው ቀን አደርሳችሁ ለመምህራችንም ይባረኩልን ይጠብቁልን በረከታቸውን ይደረብን በእውነት አሜን ደሰ የሚል ትምህርት ተምርናል እናመሰግናለን ለሁላችሁም
@user-bw5rh5fk6j
@user-bw5rh5fk6j 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏❤❤❤❤💚💛❤
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 2 жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱስ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ኣሜን ኣሜን ኣሜን💒💒💒🙏🙏🙏
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መደኋኔ ዓለም ይጠብቅህ አሜን፫ ምዕመናን በፆሎት አስብኝ #ወለተ ወልድ ነኝ!! 💒☝💒💚💛❤🙏
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን ኑርልን በእውነት መምህር ተስፋዬ
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ እረደኤት በረከታቸው ይደርብን
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
መምህራችን ሺ አመትኑርልኝ የምወድህና የማከብርህ
@betelehemabera5310
@betelehemabera5310 2 жыл бұрын
እህቷ መንፈስ አደረግሽብኝ የተባለችው ልጅ ለኔም ጓደኛዬ ነች መምህር በዚህ ጉደይ ላይ በጣም ተጎድታለች ልጅቷ እንኳን እህቷ ላይ መተት ልታደርግ ይቅርና በማንም ሰው ላይ መጥፎ ነገር የማታስብ እና ሁሉንም ሰው ለፀሎት እንዲቆም የምታበረታታ ናት ለኔ ለጓደኛዋ እንኳን ከእናት በለይ ነች እኔንም ወደ እግዚአብሔር እንድቀርብ ምክንያት የሆነችኝ እሷ ነች ግን አህቷ በፍፁም አታውቃትም እባክህ መምህር አግኛቸው እና እውነቱን አሳያቸው
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የዛሬው መርሐግብር በጣም ደስ ይል ነበር እጥር ምጥን ያለ ጠንካራ ሐሳብ ያለው ነበር ብዙ ተምረናል ደዋዮች እናመሰግናለን ያላዳመጣችሁት አዳምጡት ብዙ ትምህርት ታገኙበታላችሁ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@salamsalam2891
@salamsalam2891 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gosa864
@gosa864 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
አሜን(3)
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን መዝሙሩ ልብ ይነካል
@user-qf1gz2zz6f
@user-qf1gz2zz6f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@girmaabera7619
@girmaabera7619 10 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ለብፁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ ኣድረሰህ ከ💕💓❤️💖💯💓💖❤️💓 ነው 🎉🎉🎉🔔🔔🔔🕊️🕊️🕊️🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹💡💡💡🕯️🕯️🕯️🤲🤲🤲🙏🙏🙏👍👍👍🌍🌍🌍🎄🎄🎄🏆🏆🏆👋👋👋 አሜን አሜን አሜን የእናታችን የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የኑርክ።
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-ir1yp5hm5x
@user-ir1yp5hm5x 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማን ወድ መምህረችን💒💝💝
@user-xj6ul3tj1u
@user-xj6ul3tj1u 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህረይ ብዙሕ ተምህርና ብሓቂ
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ መምሕራችን እንኳን ለአቡነ አረጋዊ ወራዊ በዓል አደሳቹ አሜን ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏
@rozirozi8091
@rozirozi8091 2 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ውስጤ ድረስ ይሰማኛል በጣም ነው የምወደው ገብረመንፈስ ቅዱስ ፃድቁ አባቴ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
በወንጌል አላፍርም ኤረ አላፍርም እኔስ ቅዱስ ቃልህ ነፍስን የሚትፈውስ አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛ በእግዚአብሔር ቃል ከጨለማ ወደ ብርሃን እንዳ አመጣ አምላክ ቅዱሳን ህይወትን ሁሉ ብርሃን ያድርግልህ ✝️✝️✝️
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃለ ህይወት ይሰማልን እድሜና ጤናውነ እግዚአብሕር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ነወ እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💛💛❤❤
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን እውነት እኔም አንድ ቀን አገኝህ ይሆናል አልሳካ ብሎኛል ብደውልም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ መምህራችን
@user-ej7uf1jy7h
@user-ej7uf1jy7h 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መ ጣክ መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@mwtey70
@mwtey70 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው መረሃግብሮ በዚው ይቀጥል
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን👏🕊💒🌾አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ብዙ ነገር ተምርናል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫🕊💒👏❤💐🌾❤🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌻💐🇪🇹
@nigstfaransotube9091
@nigstfaransotube9091 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🕯️ ፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይባርኩን በርከታቸው ይደርብን ገብር መንፈስ ቅዱስ አባቴ ፃድቁአባቴ ምልጃቸው ምሮኛል ጠፋልኝ ሀጥአቴ በወንገል ብርሃን ፍታቸው ያበራል በቃልክዳናቸው ክርስቶስ ከብሯል እልልልልል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@tadesseminte6834
@tadesseminte6834 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ተማርን!
@tigstdawit650
@tigstdawit650 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም ኣመጣህ
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ መምህረችን በእድመን በጥአናን ይቅየልን አሜን፫
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
*_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃👏👏👏👏👏👏👏 አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝምሪ ያሰማልን_*
@yalemworksisay3081
@yalemworksisay3081 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በጣም አሪፍ ጥምህርት ነዉ መህመናን እንደዚህ አጠር መጠን ያለ ሁሌም አቅርቡ ፍሬ ያለዉ መምህራችን ዘማሪት ሰላማዊት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ወርሀዊ በአል በሠላም አብሮ አደረሠን
@fdge128
@fdge128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌻❤🙏
@user-cx1tm6sq2q
@user-cx1tm6sq2q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልን አባዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባዬ በርክታችው ይደርብን አሜን አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@hiwothiwothiwot3832
@hiwothiwothiwot3832 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egezabhara yibarekek memerachin tana edema yesexenen ❤️❤️🙏🙏❤️❤️
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 жыл бұрын
amen amen amen kalewute yasemalen Egizaber edima ane tenawuna yabezalek Mamerchan 🤲🤲🤲⚘
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ካንተ ይሁን መምህር ትግርኛ ብታርግልን ብዙ ሰው ይድናል
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Zamare Malaktan Yasamaln
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
Emebete ye Medihabyalem Enat Kibir yigbash Amen Amen Amen
@salamsalam2891
@salamsalam2891 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@user-hj5ui2zt1b
@user-hj5ui2zt1b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህየሰወትያሰማልን መምህራንችን 👏👏🙏🙏
@sara.a3214
@sara.a3214 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አትርሱኝ በፆለት ወለተ መድህን ብለው
@snayet4151
@snayet4151 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@user-wy7zg8ff7r
@user-wy7zg8ff7r 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ውድ ምእመናን በፃሎት አስብኝን ወለተ ሰንብት እናቴ አሞት ነው
@habtamuhabtamu963
@habtamuhabtamu963 2 жыл бұрын
ቃል ሂዎት ያዕማልን
@betelehemabera5310
@betelehemabera5310 2 жыл бұрын
ትምህርቶችህንም በደንብ እከታተላለሁ መድሃኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተምሬያለሁ
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 жыл бұрын
Amen 🙏amen 🙏amen 🙏🙏
@anwar2522
@anwar2522 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ud9tk6me6x
@user-ud9tk6me6x Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሳማልን❤❤❤
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 2 жыл бұрын
Amen amen memhir ewinet bilehal tikikil new yalkew sigidet bizu neger new yemiyabarirew 🙏🏼🌸😊
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ከእህቶቻችን ከወድሞቻችን ጥያቄዎች ብዙነገር ተምረንበታል ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችንም ዝማሬመላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛንም ከሚድኑት ያድርገን
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የነ አብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ አምላክ ይጠብቅልን አሁንም ጠላታችን ዶያብሎስን ከቅዱስ ሚካኤል እግር ባታች የተረገጠ ይሁን ጎዶልያስ
@kalamaoun4641
@kalamaoun4641 2 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ብዙነገር አወቅሁ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ይሄን የነፍስ ምግብ ይዘህ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ ብዙ ተምረናል
@user-qe4he2nk3o
@user-qe4he2nk3o 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚኣብሄር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ngistingisti1400
@ngistingisti1400 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልሎልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ዝማሬመላክትንያሰማልን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 жыл бұрын
መምህሬ አለህልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልኝ አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@bonturegase1948
@bonturegase1948 2 жыл бұрын
Amaa Amen Amen
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በፀሎት አስብኝ ወለተ ኪዳን ነኝ መምህር
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l 7 ай бұрын
መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል ህወት ያሰማልን
@Asmi715
@Asmi715 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen
@bezawolde5388
@bezawolde5388 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@gjch6531
@gjch6531 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ትምህርቱ
@hamdansalem7967
@hamdansalem7967 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dgu7rtu825
@dgu7rtu825 9 ай бұрын
Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele amen amen amen zmare mlakti yesmalna wude meharena Emebran Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing Yene Geta meharena enmsegin egabhier yestachun Abate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nq4bk9us9h
@user-nq4bk9us9h 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔም አሁን የምሰራበት ቤት 8 አመቴ በርከት የለም በቤተሰብ መስሎ የምሰራው በሙሉ በርከት የለኝም ስንጣላ አሮጊቶ ጋ ደግሞ ጭንቅ ይለኛል ልቤ ይርበሻል እንደውም ፀሎት እያደርገች እዚሁ እኔ ጋ እንድሰራ እያለች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ መምህራችን እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና ዝማሬ መልኣኽቲ የስምዓልና
@mangiaresano6109
@mangiaresano6109 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@melesefetene7859
@melesefetene7859 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xd5jf7fb8c
@user-xd5jf7fb8c 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በአንተላይ ላሥተማረን እግዚአብሔር ይመሥገን
@weletehanna4858
@weletehanna4858 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh 9 ай бұрын
God bless you🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@genzeb7277
@genzeb7277 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን በእውነት ብዙዎቹ ጥያቄዎቼ ሳልደውል እኔ ተመልሰውልኛል እናመሰግናለን ።
@yoktara7375
@yoktara7375 2 жыл бұрын
Memehr kala hywet yasemalen ewnet betam best yemil astemro new fetari yabertah
@hanamariyam7215
@hanamariyam7215 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው
@user-fp6qe2tn3w
@user-fp6qe2tn3w 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እኝ ባተ ተለውጠናል
@rakrkv7423
@rakrkv7423 2 жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ያድልህ ወድማችን ይወታችን እየተቀየረነው ነው ባተትምህርት
@lumibasha8696
@lumibasha8696 2 жыл бұрын
Amini amini amini 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-tate746
@user-tate746 2 жыл бұрын
አወ መምህር ጥሩ ሀሣብ ነው ብዙ ልጆች አዳምጡ ብየ ሸር ሳረግላቸው ደሥ አልላቸውም እረዢም ነው እያሉ አሥቸግረውኛል
@user-fw4my1mo4f
@user-fw4my1mo4f 2 жыл бұрын
ሰላምቹን ብዝቲየብለሊን ዊዲ መምህራቺንየ እግዚአብሔር ዪጠብቂሊን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
መምህረ የምወድህ እንኳን ደህና መጣህልን ናፍቀህን ነበር🥰❤🌸
@bezabezutubecf4034
@bezabezutubecf4034 2 жыл бұрын
Kela yetin yesamal memhimer
@weinihannes869
@weinihannes869 2 жыл бұрын
🙏🙏🌿❤🌾🌺
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 2 жыл бұрын
👍
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@ngistingisti1400
@ngistingisti1400 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@selamneeri5546
@selamneeri5546 2 жыл бұрын
Welcome back memhir.
@phanosphanos1067
@phanosphanos1067 2 жыл бұрын
😍😍😍😍🙌🙌
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 8 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@user-pi8kc1uw6h
@user-pi8kc1uw6h 2 жыл бұрын
እባካቹ መምህሮቻችንን ስታወሩ አንቱ በሏቸው ለአፍም ይከብዳል መምህራችን ፈጣር ያብርቷት በእርሶ ትምህርት ንሰሃ ገብቼ ጥሩ ደረጃ ላይ ነው ያለውት እድሜን ከጤናጋ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን መምህር ተስፋዬ እራሱ ነው አንቱ አትበሉኝ ያለው እንደውም ሲቀልድ "ልታስረጁኝ ነው ይላል"። እንደ ወንድማችሁ አይታችሁኝ እንመካከር ይላል
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 2 жыл бұрын
Aye atue mebale yelebetem memherachen naw
♥ 72ኛ Live  እንወያይ  (ተአምር )0927 5807 58 ደውሉ
2:54:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
♥ 81ኛ LIVE ፦ እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:01:27
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 42 М.
87ኛ A ፈተና ገጠመ፦ ለደብተራ መንፈስ ጥቃት የሚዳርጉ የህይወት ገጠመኞች
1:31:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
256ኛ ገጠመኝ፦ የአባት አብሾ ለልጆች ሲተርፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:17:57
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
❤133ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram & Mobile
3:25:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 44 М.
♥ 20ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:45:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 67 М.
❤ 97ኛ Live እንወያይ TELGRAM  ( 0927 58 0758 )
3:42:16
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.