❤133ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram & Mobile

  Рет қаралды 43,960

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 149
@hananetp6572
@hananetp6572 8 ай бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርዬ እግዚአብ በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን፫ ፀጋ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_ሠላም ለዝክረ ስምከ ጊዮርጊስ ሆይ ለስም አጠራርህና ለተቆላዘመው ለተለሸለሸው የራስ ፀጉርህ ሰላም እልሃለሁ_* #ጊዮርጊስ ሆይ የምስጋና አውታረ መዝሙር ለሆኑት ቃልህና አንደበትህ ሰላም እልሃለሁ #የልዳው ጊዮርጊስ ሆይ ለአንተ ሰላምታ ይገባል ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ #አቤተ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን የሰማእቱ ጥበቃው አይለየን አሜን፫ 🕯🕯🕯💚💛❤🤲Egzibher yimsegn memihir desss yemil wuyeyet nber besemanew yeminelewot yadergen AMEN AMEN AMEN 😍😍😍🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Kuskuam206
@Kuskuam206 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
✝️ የሃያ አራቱ ካህናት መታሰቢያ በዓላቸው ነው። #ህዳር_24 🍂ዳግመኛም በዚህ ዕለት #ሐዲስ_ሐዋርያ_አቡነ_ተክለሐይማኖት ከሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ጋር 25ኛ ሆነው የሥላሴን መንበር ያጠኑበት መታሰቢያ በዓላቸው ነው ። 24ቱ ካህናተ ሰማይ 1.አካኤል 2.ፋኑኤል 3.ጋኑኤል 4.ታድኤል 5.አፍድኤል 6.ዘራኤል 7.ኤልኤል 8.ተዳኤል 9.ዮአኬል 10.ገርድኤል 11.ልፍድኤል 12.መርዋኤል 13.ኑራኤል 14.ክስልቱኤል 15.ኡራኤል 16.ባቱኤል 17.ሩአኤል 18.ሰላትኤል 19.ጣውርኤል 20.እምኑኤል 21.ፔላልኤል 22.ታልዲኤል 23.ፐሰልዱኤል 24.አሌቲኤል። ምንጭ:-ተአምኆ ቅዱሳን ንባቡና ትርጓሜው ገጽ 149 በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ። 🍂 አንዚህንም እግዚአብሔር ከሠራዊተ ሩፋኤል ሃያ አራት ሊቃናትን መርጦ በመንበረ ስብሐት በመጋረጃዋ ውስጥ ዙሪያዋን ክንፍ ለክንፍ ገጥሞ አስቀምጧቸዋል ። 🍂 #ስማቸውንም_ካህናተ_ሰማይ አላቸው ። የእሳት ፣ የወርቅ ጽንሐ አስያዛቸው ። የብርሀን አክሊል ጳዝዮን ከሚባል የብርሀን ዘውድ ደፋላቸው። የብርሀን ዘንግ ማኅተሙ መስቀል የሆነ አስያዛቸው ። የብርሀን ካባ ላንቅ ኅብሩ መብረቅ የመሰለ አለበሳቸው ። እነዚህም በአንድ ላይ በዓጠኑ ጊዜ ከማዕጠንታቸው የሚወጣው ጢስ መልኩ መብረቅ ፤ ድምጹ ነጎድጓድ ፤ መዓዛው መልካም የሆነ ነው ። ( መጽሐፈ አክሲማሮስ ዘእሁድ ) " በዙፋኑም ዙሪያ ሃያ አራት ዙፋኖች ነበሩ ። በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም ላይ የወርቅ እክሊል ደፍተው ሃያ አራት ካህናት ተቀምጠው ነበር ። " ( ራዕ. 4 ፥ 4 - 5 ) " ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጽንሐ ይዞ በመሠዊያው አጠገብ ቆመ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሠዊያ ላይ ለቅዱሣን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው ፤ የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሣን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ ። " ( ራዕ 8 ፥ 3 - 5 ) የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት አንዲሁም የካህናተ ሰማይ ረድኤት በረከታቸው በአማላጅነታቸው ከምናምን ከሁላችን ጋር ይሁን ። 🙏 🙏 🙏
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድሮ ያስተምራል ፣ይገስፃል ሁላችሁንም የደወላችሁ እህት ወንድሞች መምህርም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ እናመሰግናለን።
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሰለነበረን ቆይታ እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ጥዋትና ማታ የምትሰዋልን ሰአት በጣም ቀላል አይደለም የነገው የአባታችን የጻድቁ አቡነ ተ/ሐይማኖት ይባረኩህ ዝክራቸውን ይቀበሉልህ#ለኛም እድታቀምሰን መምህረ በዝከሩ በረከት እድናገኝ
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥ ለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ተክለ ሀያማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ነያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠማእታ ሥለ ቅዱሣን ሥለ ሥለ ቅዱሣን ይማረ ን አቤቱ ማረን ይቅር አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመክላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
በእውነት ትእግስት ልዮ ነው መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያኑርልን ትእግስት ብቻ መድሐኒት ነው የሚያዳምጠው አጥቶ ስንቱ ነው የተጎዳው እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
በእውነት.ግዜኸን.ሙሉ ለኛ.ሠተኸ.መልካም የኸይወት.ገባያ እንድንገባይይ.መሠላል.የሖንኸን መምህር.ረጅሙ.እድሜ ይሥጥኸ.ከኸት.ከወንድሞች.ብዙ.ት.ት.ተምሬበታለሁ.ለሑላችንም.እግዚያብሔር.መጨረሻችንን.ያሣምርልን.አንተንም.በድሜ.በፀጋ ኑሩልን
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929 Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ በአዳመን በጥአናን ይቅየልን እግዚብሔር አምላክ ክብር መምህረችን አሜን፫
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
ሁሌ አዲስ የሆንክ የማትጠገብ መምህራችን ቃለ ህይወት ፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደውለው የመሰከሩልን ያስተማሩን ምእመናን ሁላችሁም ቤተሰቦች እግዚብሄር ይጠብቀን
@rfes9321
@rfes9321 Жыл бұрын
እውነት ተናግረሻል እህቴ እኔ አለማዊ ትምህርት ስማር እናም ቅዳሴ ላይ በተቀመጥኩበት ቦታ ከተወሰነ ሰአት በኀላ የሚጫጫነኝ ነገር ነበር በጣም ያዛጋኛል ሰውነቴን ያፋትገኛል እንቅልፍ አይሉት ያንገላጅጀኛል የቱ ጋር ማከክ(መፈተግ)እንዳለብኝ አላውቅም እንዲሁ እንደተቸገርኩ ጌታ ባዘጋጀልን ዘመን ጊዜ ደስ ይበላችሁ ወንድማችን ተስፋዬ የምህርን ግርማ ትምህርት በተግባር ገለጠልን። አሁን እነዛ ዱካኮች የሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቅዳሴ ላይ ሲቸገሩ የስብከት ጊዜ እንቅልፍ ሲያስቸግራቸዉ ሳይ በጣም አዝናለሁ የሰው ችግር ሌላ ሰባኪው የሚናገረው ሌላ አጠገቤ ላለ ሰው እንዴት እንደተወገደልኝ እናገራለሁ ከሰሙኝ። ጾም ፀሎት ስግደት ሃይልን ያደርጋል በመቁጠሪያ በእግዚአብሔር ስም እያዘዙ መገሰጸ አምልኮ ስግደት ጠዋትና ማታ ማድረግ። Try it you will see it the difference. God bless our country
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ደዋይ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ያክብርልን ከእናንተ ብዙ ተምረናል ምእመናን ደና ደሩ
@kalkidantilaye8038
@kalkidantilaye8038 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@asterhaile4572
@asterhaile4572 Жыл бұрын
እህት እኔም አለሁ በመምህር ተስፋየ ትምህርት ከጨለማ ሕወት ወድ በጣም ብርሃን የሆነ ደስታ የገባሁ ኡፍፍፍፍ። ተመስገን ፈጣሪ።
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን መህመርየ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ይቀድማል ከፍተ በፅድቅ እየመራ ያድነኛል ቀድሞ..... የማይጠገብ መዝሙር መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ወጋኖቻችን ከህይወታችሁ ቡዙ ነገር ተምረናል ለእንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድሜክን ያርዝምልን✝️
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!!! መምህሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!🙏💕🙏💚💒💛💒💖💒
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
✝️ እንኳን ለመድሀኒዓለን በዓል አደረሳችሁ !!✝️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ የአምልኮት ስግደት ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X እብኖዲ ሆይ ወደኔ ና 3X ማስያስ ሆይ ወደኔ ና 3X ለአብ እሰግዳለሁ 3X ለወልድም እሰግዳለሁ 3X ለመንፈስ ቅዱስም እሰግዳለሁ 3X አብ የብርሃን አዕማድ ነው 3X ወልድ የብርሃን አዕማድ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የብርሃን አዕማድ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር ጽኑ ፍሕም ነው 3X አብ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X ወልድ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የመባርቀት ብልጭታ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር ባለ ግርማ ነው 3X አብ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X ወልድ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የመለኮት ነበልባል ነው 3X አብ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X ወልድ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የዓለም ብርሃን ነው 3X አብ የመለኮት ጦር ነው 3X ወልድ የመለኮት ጦር ነው 3X መንፈስ ቅዱስም የመለኮት ጦር ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የእምነት ጋሻ ነው 3X አብ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X ወልድ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የጽድቅ መልሕቅ ነው 3X አብ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X ወልድ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የባሕሪይ ባለጸጋ ነው 3X ምስጋና ይገባል ለአብ 3X ምስጋና ይገባል ለወልድ 3X ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ 3X ሃሌሉያ ለወልድ 3X ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ 3X ስብሐት ለወልድ 3X ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ 3X እውነትንና ኃይልን በቸርነቱ የሚሰጠን ፍቅርና ጸጋን በየጊዜው ያካፈለን አምላክ ሲሆን አባት የሆነን ጌታ በጤናና በበረከት ኃይል ያቆየን ለገሩ ንጉሥ መድኃኒዓለም ለጌትነቱ ፍጹም ምስጋና ይግባው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ኃያል ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ኃያል ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃያል ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ኢየሱሰ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ይግባው ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን፡፡
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር እንኳን ለፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በአለ ልደታቸው አደረሳችሁ🥰🥰🥰
@HannaGirma1
@HannaGirma1 Жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
@ertaerta726
@ertaerta726 9 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
መምህር በፀሎት የተነተንክልን በጣም ጠቅሞኛል መልካ እሩፋኤል በለተቀኑ ብቻነበር የምፀልየው አሁን ዘወትር አረገዋለው
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት በአንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሚያለው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
የልጅታ ሕይወት የኔን ነው የተናገረችው ይግርማል
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን መ ምኽራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታች ለአቡ ተክለ አይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
የኔ እቁ መምህር ቃላህይወት ያሰማልን
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እድሜና ጤና እመኛለሁ መምህር ከባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት በአማራ ሳይንት ብዙ ድንቅና ተአምር አባታ ናቸዉ ተሌት ተክለሀይማኖት በሚባል ድንቅ ፀበላቸዉ ይታወቃሉ በዚህ በአማራ ሳይንት ዉስጥ ከሚነገርላቸዉ ተአምር አንዱ ሀገሩ ላይ አማራ ሳይንት ሸንጎደፈር የሚባል ቦታ ቤተክርስቲያን አላቸዉ የሀገሩ ህዝብ በነሀሴ ወር ላይ የገበሬዉን አዝመራ ነሐሴ ላይ ሰብሉን አይጥና ወፍ በብዛት ሲበላዉ ከተሌት ተክለሀይማኖት ፀበል አምጥተዉ ሰብሉን ይረጩታል ከዚያ ጀምሮ አይጥና ወፍ የሚባል ነገር ሰብሉን አይነካም ተአምራቸዉ እስከ አሁን ሲነገር ይገኛል በአማራ ሳይንት ዉስጥ
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መድሃኔአለም በመገድህ ምራን አሜን ከኩፉ ነገር ስዉረን መድሃኔዓለም ይጠብቅል መምህራችን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ አሜን 🌻🙏🌻🌺🌺🇪🇷🌻🙏🌺❤️
@HayimFiker
@HayimFiker 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ❤
@HannaGirma1
@HannaGirma1 Жыл бұрын
መምህር ማቲወስ ብርሀነ ተንሳኤ ብለህ በፀሎት አስብት አይናገርም በጣም ተችግሪለሁ 13አመት ሙሉ በመዛር ደክሜለሁ በፀሎት አስብት
@emebet2862
@emebet2862 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላከትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን ነብስን እሚያለመልም ትምህር ነበር
@user-fg1vo1xm4i
@user-fg1vo1xm4i Жыл бұрын
የጓዳየ ሚስጢር መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም የሂወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ በፆለታቹህ አስቡኝ ከነ ቤተሰቦቸ ወለተ ሰንበት ወልደ ሀዋርያት ወለተ እየሱስ ወለተ ማርያም ወለተ ሩፍኤል ገ/ ማርያም ወለተ ሰንበት ወለተ ሰንበት ገ/ሂወት በፆለታቹህ አትርሱን ወገኖቸ
@embetembet9845
@embetembet9845 Жыл бұрын
በዉነትየአባታችን በረከት አይለየን መምራችን ቃለህወት ያሰማልን በጸሎ አስቡን መምራችን ወለተማርያብላችዉ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማል መምህራችን እንኴን አደረሳችሁ
@ruttikabo4272
@ruttikabo4272 Жыл бұрын
ለምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜያቸው ያርዝምልን ከኔ የበረታችሁ እህቶቼ ናወንድሞች ብስራተገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልኝ👏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen egziabhere yimesgen Enku memeherachin kale hiwot yasemalin desmil gze neber 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💕
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልን መምህር ባተላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን አምላክ ይመሥገን በጣም ብዙትምህርት እያገኝንነው ከምእመናንም ካንተም መልስ❤❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይኹን ውድ የተዋዶ ልጆች እንኳዕ አደረሳችሁ ለአባታችን ጻዲቁአቡነ ተክለሃይማኖት እናታችን ክርስቶስ ሰምራ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ነብሰጡር ነኝ ቀርቤ አለሁ እና በጣም ከብዶኛል ጨንቆኛል ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወለተ ኪዳን ገብረ ኣረጋዊ እያላችሁ
@elias0829
@elias0829 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባቹ ተባረኩ
@mamemando9066
@mamemando9066 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@yeshufekadu5086
@yeshufekadu5086 Жыл бұрын
ትግሰትህ ብቻበሸታ ያሰለቅቃል የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
@maas8417
@maas8417 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን እውነት ደስ የምል ቆይታ ነበረ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እኔም በህይውቴ ያለ ችግር ላናግርህ ነበር ግን ቡዙ ለመናገር አንድቤት የለኝም ብፅሎት አስብኝ ወለተ ህይውት እያለህ እኔም ባንተ ትምህርት እንድለወጥ ተስፋ እደርጋለሁ እግዝአብሔር ይርዳኝ ።
@solyanaasefa2200
@solyanaasefa2200 Жыл бұрын
ለምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜያቸው ያርዝምል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
መምህር እኔም ምግብ እመርጣለሁ እና ደማነስ አለብኝ ስንቴ ጎድቶኛል ግን ሌላም መንፈሱ በብዙ ሞክሮኛል ከድሮም መድሀኒት አልወድም ፀበል ነዉ የምፈልግ እራስ ምታት አለብኝ ትንሽ ነፋስ ከመታኝ እራሴን ከፍሎ ያመኛል አባቶች አይነጥላ ቡዳ ብዙ ነዉ ብለዉኛል ግን ያኔ ዉጊያዉ አልጀመርኩም ነበር
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 Жыл бұрын
ሰላም መምህርና የመምህር ፍሬዎች እንኳን የኔ የልጅኔቴ ኣባት ለጻዱቁ ተክሊየ ኣመታዊ በኣል ኣደረሰን። በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነበር። ለመጨረሻ እህት በምላስዎ ላይ ክፉ ኣታናግረኝ ብሎው ቅባቅዱስ ይቀቡት ለኔ ሰራልኝ ተሳዳቢ እንኳን ኣይደለሁም ግን በሰው የተሰበሰበት ቦታ ሲሄድ የእግዚኣብሄር ቃል ለመናገር ነው ጸሎት ኣድሪጌ የምቀባው እግዝኣብሄር ይመስገን። እናንተ ስላስተማራችሁን ጠላታችን ኣውቀናል እመብርሃን ትጠብቃቹህ።
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
መምህሬ እችልጅ ግን ትፆማለች ትፀልያለች ትሰግዳለች እግዘብሔርንስ ታምናለች ጥያቂዋ ሁሉ አለማዊ ሆነብኝ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏💓💚💛❤️🙏
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
መምርዬ እንኳን ለአቡነ ተክለአይማኖት ልደት በዓላቸው አደረሰክ በረከታቸው ይደርብን እምነታቸውን ያድለን መመርዬ እኔም በአንተና በመምህር ግርማ ት/ት ነው የተለወጥኩት ባለቤቴንም እየታዘዘልኝ እየሰገደ እየጾመ ወደ እግዚያብሄር መንገድ እየሄደ ፈተናዎች በዙበት መስገድ ስጀምር ነው እንደዚህ የሆንኩት እያለ ይነጫነጫል አንዳንዴ በግድ ነው የማሰግደው ይባስ ብሎ እንደሴት ከብልቱ ደም ይፈሳል ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ስለውም ህክምና ሄዶ ቫክቴሪያነው ተብሎ መዳኒት ተሰጥቶት ራጅ ተነስቶ በ3 ወር እንደገና ያው ሆነ ስነግረውም የማላውቀው ነገር እንዴት ብሎ ደም የሚፈሰኝ ኩላሊቴ ተጉድቶ ይሆናል ብሎ ይጨናነቃል እንደኔ በትክክል እናቱ ጨሌ ያመልኩ ነበር አውን ሞተዋል ግን እህቶቹ ሁሉ እምነት የላቸውም እሱ በእምነቱ ስለፀና ትግል መሆኑ በደንብ አልገባውም እህቶቹም ተጣሉት መከረው የቤተሰብ ያመጣው ጣጣ ነው ምን ትለኛለህ ወንድሜ
@tsigehaylu8798
@tsigehaylu8798 Жыл бұрын
Amen amen amen Qalhiwet yesmeilna memeher 🙏
@meseratdaba642
@meseratdaba642 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር... በጣም አስትማሪእና ደስ የሚል ውይይት ነበር.::🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ሚል ወይይት የአባታችን ተክለሃይማኖት ጸለት ምላጃ አይለይን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን (3)
@fevitahaile1606
@fevitahaile1606 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትመስገን 🤲🤲🤲
@warkehalmarim4842
@warkehalmarim4842 Жыл бұрын
Amen amen amen Mamerachin enkuwan abroAderasin 💒🤲🤲🤲🤲🤲🙏💒🌹🌷
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ደስ የምል ትምህርት ተምረናል መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን አሜን ይሁን🕊👍
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥያቄዎቼ ሁሉ በደዋዎች ጥያቄዎች ና በምሰጣቸው መልሶች ብዙ መልሶች እያገኘሁ ነው እናመሰግናለን በርቱልን
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ብዙ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ለመተግበር ያብቃን አሜን አሜን❤❤❤
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Жыл бұрын
Amen amen may God bless you and your family.
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምራችን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
አቡነ ተክለ ሃይማኖት ለውልደተ ቀናቸው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን❤👏 ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇ ↪❤ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት❤↩ ✔💟አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቡልጋ ደብረ ጽላልሽ ወይም ዞረሬ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሰበካ ክልል ከአባታቸው ከካህኑ ቅዱስ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ቅድስት እግዚእ ኃረያ መጋቢት ፳፬ ቀን ተፀንሰው፤ በ፲፩፻፺፯ ዓ.ም ታኅሣሥ ፳፬ ቀን ተወለዱ፡፡ ✔💟 በተወለዱ በሦስት ቀናቸው ከእናታቸው እቅፍ ወርደው ♥አሐዱ አብ ቅዱስ፣አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ♥ብለው ሥላሴን አመስግነዋል፡፡ ወላጆቻቸውም ፍስሐ ጽዮን አሏቸው፡፡ ትርጓሜውም የጽዮን ተድላዋ ደስታዋ ማለት ነው፡፡ ✔💟በወላጅ አባታቸው በካህኑ ቅዱስ ጸጋ ዘአብ ግብረ ዲቁናን ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ሲያጠኑ ቆይተው በአሥራ አምስት ዓመታቸው ከእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቄርሎስ 《ጌርሎስ》 ዲቁናን ተቀብለዋል፡፡ በዚህም ቅድስት ቤተክርስቲያንን በወጣትነት ዕድሜያቸው ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡ ✔💟ከዕለታት በአንዱ ቀን ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከጓደኞቻቸው ጋር ወደ ዱር አደን ሄደው ሳለ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጾ ለኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ሐዲስ ሐዋርያ አድርጎ መረጣቸው። ስማቸውንም ♥ተክለ ኃሃይማኖት♥ አለው፡፡ ትርጓሜውም የኃይማኖት ፍሬ ማለት ነው፡፡ ↪❤አባታችንም ሐዋርያዊ ጉዟቸውን ሲጀምሩ❤↩ ✔💟«አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! የመንግሥተ ሰማያትን በር ትከፍትልኝ ዘንድ እነሆ ቤቴን እንደተከፈተ ተውኩልህ . . . ደካማ ለሆንኩ ለእኔ ያለ አንተ የሚያፀናኝ የለም። ለምፍገመገም ለእኔ ያለ አንተ ደጋፊ የለኝም። ለወደቅሁ ለእኔ ያለአንተ የሚያነሳኝ የለም። ለአዘንኩ ለእኔ ያለአንተ የሚያረጋጋኝ የለም። ለድሀው ለእኔ ያለ አንተ መጠጊያ የለኝም፡፡» ↪❤ገድለ ተክለ ሃይማኖት《ምዕ ፳፰ ቁ ፪ - ፫》❤↩ ✔💟ይህን ብለው ትሕትና በተሞላበትና በተሰበረ ልብ ወደ ፈጣሪያቸው ከለመኑ በኋላ በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት ከኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ፣ ከክህደት ወደ ሃይማኖት መልሰዋል፡፡ በዚህም የተነሣ ለኢትዮጵያውያን ብርሃን ፀሐይ ተብለዋል፡፡ ↪❤ቅዱስ ጳውሎስ በዕብራውያን ክታቡ ስለ ቅዱሳን መንፈሳዊ ተጋድሎ ሲገልፅ:-❤↩ ✔💟《እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሱ》《ዕብ. ምዕ ፲፩ ቁ ፴፫ 》 እንዳለ አባታችን ቅዱስ ተክለ ሃይማኖትም በመንፈሳዊ ተጋድሎ እንዲሁም በትህትና በተአምራት አላዊ የነበረውን ንጉሥ ሞቶሎሚን ወደ ክርስትና መልሰዋል፡፡ ✔💟《ጽድቅን አደረጉ》 እንዳለው አባታችን ወንጌልን በተጋድሎ ሕይወታቸው ተርጉመዋል፡፡ ✔💟《የአንበሶችን አፍ ዘጉ》《 ምዕ ፲፩ ቁ ፴፫ /ምዕ ፲፩ ቁ ፴፬ 》እንዳለው አባታችንም የአውሬውን ፥ የዘንዶውን ራስ ቀጥቅጠዋል። ✔💟《ከሰይፍ ስለት አመለጡ》እንዳለው አባታችንም ሞቶሎሚ ከወረወረው ጦር በተአምራት ድነዋል፡፡ ✔💟《ከድካማቸው በረቱ》እንዳለው አባታችንም ያለ ዕረፍት በብዙ ተጋድሎ በጾምና በስግደት በብዙ መከራ በርትተዋል፡፡ ✔💟ይህን ሁሉ ገድልና ትሩፋት እየፈጸሙ ዕረፍታቸውም በደረሰ ጊዜ ደቀመዝሙሮቻቸውን «ልጆቼ ሆይ ሁሉም መነኮስ መንግሥተ ሰማይ ይገባል ማለት አይደለም፤ ዓለምን በሚገባ የናቀ ብቻ ይገባል እንጂ መጀመሪያ የእግዚአብሔርን ጽድቁን ብቻ ፈልጉ፤ ጾምና ጸሎትን አዘውትሩ፤ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ ትእዛዛቱንም አጥብቃችሁ ጠብቁ እያሉ ይመክሯቸው ነበር. . .» በኋላም «ለዓለም ጨው ለራሴ አልጫ ሆንኩ፤ ለዓለም ብርሃን ለራሴ ጨለማ ሆንኩ፣ ከእውነተኛው ዳኛ ከጌታዬ ፊት ስቆም ምን እመልሳለሁ?» እያሉ በፍጹም ትህትና እና በልዩ መንፈሳዊ ተመስጦ ይጸልዩ ነበር። 💚💛❤ስብሐት ለእግዚአብሔር👏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የጻዲቁ አባታችን የአቡነ ተክለ አይማኖት በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️ አሜን
@liamliamshwmee3646
@liamliamshwmee3646 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምራቺን 🌹🙏🙏
@user-et9sl9rh3m
@user-et9sl9rh3m Жыл бұрын
ከከከ አ
@user-zd4jf5jr1y
@user-zd4jf5jr1y 8 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ህወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-ky4nn9ht9f
@user-ky4nn9ht9f Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ።
@halimayaseen7960
@halimayaseen7960 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን
@m.belete460
@m.belete460 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ ፣በጤና ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ።
@asmaraethiopia4138
@asmaraethiopia4138 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Sila hulum Neger egzabher yimasgen 🙏💛💛💛💛💛
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ የሚል ውይይይት ነበር እውነት እናመስግናለን
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል💒💒💒
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
የመምህ. ቤተሰቦች. በጴሎት. አስቡኝ. እኔም. በስደት. እናቴም. በሀገር. ቤት. ታመናል. በተለይ. ክፉዋ. አያሰማኝ. ተክለዬ. አባቴ. በጴሎት. አስቡኝ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህት ወንድሞቸ ለሁላችሁም ቃለ ሂወት ያሰማልን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ሰላም የግዛብሔር ቤተሰቦች እንካን አደረሳቹሁ በስደት። ነው ያለውት እኔ ውዳሴ ማርያም ሰይፈ ስላሴ ውዳሴ አምላክ የህሊና ፀሎት ፀሎተ ጳርጦስ የቅዱሳን ፀሎት መዝገበ መፅሀፍ ለይ ያለውን በቀናቶች ካለው እነሱን እፀልያለው ከስራጋር ብዙ አልሰላችም። ጊዜ ሲያጥረኝ ነው የሚጨንቀኝ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
እኳን አደረህ መምህራች የአብነ ተክለሃይማኖት በረከት አይለይህ የዛሬዉ በተለይ እኔን አስተምሮኛል እኔንማ ሁሉንም እያሳየ ይሰዉርብኛ እዴት እደማድረግ ቸግርኛል
@user-sc9bn6dd3p
@user-sc9bn6dd3p Жыл бұрын
አመሰግን አለሁ መምህር
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean😀😀🏅.
@mulutufa1769
@mulutufa1769 Жыл бұрын
መ ምህር እድሜ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ከነቤተሰብ ጤና ይስጥልኝ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ነገሮችን የተማርኩበት ነዉ ❤🌻
@johnbelay3321
@johnbelay3321 7 ай бұрын
God bless you and your family forever
@user-vi5gl6gq8i
@user-vi5gl6gq8i Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-ng5ov1qz1z
@user-ng5ov1qz1z 6 ай бұрын
amen
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ሁሌም የማናቀውን ለማወቅ በየገጠመኙ አካፍለን መምህር
@selamteka2751
@selamteka2751 Жыл бұрын
Maherchen egazebehare yaberakehe 🙏 🙏🙏💚💛❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber yibarkot idime ina tena istot Ameen
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@emabet5344
@emabet5344 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen yee abatachiin sadiquu abunaa taklayimanot barakatuu idaribiin Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏🙏
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በደህና መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤️🙏🙏🙏 ደዋዮች እህት ወድሞቻችን እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️
@tegest2826
@tegest2826 Жыл бұрын
Amem enkuan abro adersen berketachu yederben bethame des yemele qoyta ena melse agecabetalu egezabehare yestelen,
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም አሜን 🤲 ተስፋስላሴ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን በእወነት ትምህርቱን ሁሌ ገጸ ባህርያችን ነው የሚያስተምረን እና መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እህት ወንድሞች
@selamteka2751
@selamteka2751 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤👏💐
@user-tc2tv5vu1f
@user-tc2tv5vu1f 3 ай бұрын
እውነት በጣም ደስይሚል ቆይታ ነበር🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@mocha599
@mocha599 Жыл бұрын
God bless you and happy new year my brother we love you
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ከእናንተ ብዙ ተምርናል እናመስግናለን መጨርሻችን ያሳምርልን ::
@burteashetuu6642
@burteashetuu6642 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 Ameen Ameen 🙏 Ameen Ameen 🙏
@bettyhagos2147
@bettyhagos2147 Жыл бұрын
Thanks
@zamzamsesay175
@zamzamsesay175 Жыл бұрын
ሰላም ሠላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት በቅርቡ አገር ገብቸ ተመልሼ ነውና ስመለስ ግን ዳቢሎስ ሁሉንም ነገር ለማበላሸት አሰፍስፎ ተነስቷል አብራኝ በምትሰራ የሀገሬ ልጅ ላይ አድሮ ቅዱስ ሚካኤል ጉልበት ይሁንሽ በሉኝ
@zamzamsesay175
@zamzamsesay175 Жыл бұрын
ሌላ ቀርቶ በትንሽየ ሀይላንድ ፀበልና ቅበአ ቅዱስ አምጥቸ ነበር ሰዎቹ እተሰበሰቡበት ወስዳ ይሄንን ከኢትዮጵያ መተት አስደርጋ ነው ያመጣችው አለቻቸው ግን እግዚአብሔር ይመሥገን ቋንቋ ስለማውቅ እና በእመብርሀን እገዛ በስነ ስረአት ምን እንደሆነ አስረዳኋቸው ምንም አልሆንኩም ክብሩ ይስፋ
@user-vi5gl6gq8i
@user-vi5gl6gq8i Жыл бұрын
እማ አምላክ ትከተልሽ
@anasardeen6264
@anasardeen6264 Жыл бұрын
Amen😘😘😘🙏🙏🙏
@sintayehudetamo9038
@sintayehudetamo9038 Жыл бұрын
edmana tana 🙏ysetlen
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 158 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 89 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
♥ 54ኛ እንወያይ Live Telegram & Mobile ( 0927 58 0758 )
3:21:30
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 67 М.
12ኛ ኤፍታህ is live! እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram
3:10:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
♥ 71ኛ Live  0927 580758  ".. እስራት እንዳይጸንባችሁ አታፊዙ።.."
3:03:52
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 41 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 158 МЛН