74ኛB ገጠመኝ ፦ የእማሆይ እውነተኛ ማንነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 38,069

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 345
@natsinethabtegergs8757
@natsinethabtegergs8757 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qale Hiwetn yasemaln memhrachin.
@አልሁበጌታምህረት
@አልሁበጌታምህረት 4 жыл бұрын
የእማሆይ በረከታቸው ይድረሰን በፆለታቸው አስቡኝ ወለተ ሰመዓት እና ቤተሰቦቼንም አስቡን
@sisaymelaku9336
@sisaymelaku9336 3 жыл бұрын
እማሆይ በረከተወት ይደርብኝ ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
Yeftahe EGEZABHER Denki new
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራቃለ ህይወት ያሰማልን።
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የእማሆይ በረክትችው ጸሎትችው ይደረበን በጸሎት አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላች
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Жыл бұрын
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንእድሰማ የፈቀደአምላክ በጠሎትሽአስቢኝ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእማሆይ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏
@BS-eb9km
@BS-eb9km 4 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ፀጋው እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር እስከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን እንዴው ቃላት ያጥረኛል በምን ልግለጥህ መምህሬ የስንቱን ነብስ እንደታደግህ እግዚአብሔር ነው ሚያውቀው መምህሬ በፆለት አስበን ወለተ ማርያም። ገብር። ሚካኤል እና ቤተሰቦቿን እያልክክክ ዲስ ላይክ ምታደርጉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ
@harunrashid2470
@harunrashid2470 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌህይት ያሰማልን
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 4 жыл бұрын
መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርል የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥልን
@እማፋቅር
@እማፋቅር 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ህይወት ያሰማልን መምህር
@kalkidantaddesse8061
@kalkidantaddesse8061 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ምን ያህል ብዙ ሰው እየቀየርክ ነው ተባረክልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
እማሆይ በረከታቸው ይደርብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በፅድቁ መንገድ ይምራን 😭😭😭🙏🙏🙏
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ዕለት ዕለት የምታደርሰን ትምህርት ለአዕምሮ የሚከብድ፣ከራሴ ኃጥያት አንፃር ሳየው ደግሞ እጅግ እድፈራና ወደ ውስጤ እንድመለከት ቢያደርገኝም ነገር ግን በእያንዳንዱ ትምህርት ውስጥ የምናስተውላቸው ቤተሰቦቻችን ላይ የምሰማውን ፅናት ሰምቼ ወደራሴ ስመለስ ባዶነቴንና እጅግ ደካማነቴን አይቻለሁ። የእማሆይ በረከታቸው ይድረሰኝ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ።
@Metwe9131
@Metwe9131 4 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የወንድማች የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እና መምህር ተስፋዬ እንዲሁም እንቁው መምራችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገራቸችሁ።አዲሱ አመት የበለጠ መንፈሳዊነት የሚበልጥበት ያማረ ብዙ ፍሬ የምታፈሩበት ያድርግላችሁ። እግዚአብሔር ቢፈቅድና ቢረዳን ናዝሬት እና አካባቢው ቤተሰብ ያላችሁ ነገር ግን ይህንን የመምህር ተስፋዬን እና የመምህር ግርማን ትምህርቶች ማግኘት ለማይችሉ የመለወጥና የማግኘት ፍላጎት ላላቸው ቤተሰቦች በኦድዬም ሆነ በቪዲዮ ፍላሽ ብቻ በማምጣት ለመጫን እና ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኔን ስገልጽላችሁ በፍፁም ትህትና ነው።0911548735። ለሰዎች ነፍስ መዳን ምክንያት ለመሆን አንስነፍ።
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
እግዚአብርሔር ይስጥልን
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
እሺ ከልብ እናመሠግናለን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!!!
@ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ
@ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@betlemdafo8141
@betlemdafo8141 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ በፀሎት አስብኝ ወለተ ሀና
@luwamgebrehiwet9663
@luwamgebrehiwet9663 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን። የ እማሆይ እናታችን በረከት ይደረሰን!
@dddd-vb4kd
@dddd-vb4kd 4 жыл бұрын
በእውነት እኛንም የሰማኖውን ፍሬ እንምናፈሬ እግዚአብሔር ይርዳን
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 4 жыл бұрын
እማሆይ በረከትዎ ይደርብን እህተ ሚካኤል ብለው በጸሎትዎ አስቡኝ
@ባርችባርች-ኘ3ቀ
@ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ሠላምህ እንደ ሠማይ ከዋክብ እደ ምድር አሽዋ እጂጉን የበዛ ይሁንልን የኛ እንቁ 😍
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 4 жыл бұрын
የእማሆይ በረከታቸው ይደርብን እኔ ደካማና ሀጥያተኛ በፀሎት አስብኝ
@seblegebrehiwot6145
@seblegebrehiwot6145 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርቶ ነው ፀጋውን ያብዛልን መምህር
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጣም ደሰ ይላል ለእናታችን ጸጋውን አብዝቶ ይሰጥልን
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እባክህ በጸሎት አስበኝ እህተ ሚካኤል
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍😍💚💛❤
@gosachifra261
@gosachifra261 4 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ለአዴሱ አመት አዴሱ አመት ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን
@እመቤቴይላልአንደበቴእመቤ
@እመቤቴይላልአንደበቴእመቤ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሃገረቅዱሳንጵየን
@ሃገረቅዱሳንጵየን 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 4 жыл бұрын
አሜን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወድ ኢትዮጵያዉያን እንኳን አደረሳችሁ ለዚች ቀንና ሰአት ላደረሰን ክብሩ ይስፋ መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 жыл бұрын
Amen
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
መ ምኽራችን እኔ በጣም እድለኛነኝ የአተን ትምህርት በመከታተሌ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክኽ ወድም አለም በክርስቶስ ፍቅር አከብርሀለዉ❤️❤️❤️🌼🌼🌼💐💐
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 4 жыл бұрын
በእውነት እናመሠግናለን መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdeme betena yakoylini 🙏🙏🙏
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እሚገርም ነው ሰምተን እምንለወጥና ከሚለወጡት መካከል ያድርገን። ደስ ይላል።
@genethagos413
@genethagos413 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቹ ይድረሰን አሜን።
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Good bless you and all your family beautiful
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
እማሆይ ወለተ ሥላሴ ብለው በፀሎት አስቡኝ የኔ ህይወት የእናተ ህይወት ነው!!!
@የድንግልማርያምልጅየቅድስ
@የድንግልማርያምልጅየቅድስ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስብኝ እማ ሆ ወለተ ሚካኤል እና መዝገበ ተክለሀይማኖ እያሉ እማዬ
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 жыл бұрын
በጣም ተመስጪ የያዳነጥኩት ታሪክ ነው ጸጋውን ያብዛልህ የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን ታላቅ አባት ናቸው
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ىىمللم
@ىىمللم 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@kibromedemisse1318
@kibromedemisse1318 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@fkrtuob222bsemawbsemawualt8
@fkrtuob222bsemawbsemawualt8 4 жыл бұрын
አቤቱጌታሆይተመስጌን ለስደትያበቃኝሊያስተምረኝነው ስደቴንወደድኩት መምህርእግዚአቢሄርይባርክዎት
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው!!
@solomonbekele6476
@solomonbekele6476 4 жыл бұрын
ye Emahoy bereket yderbn
@ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት
@ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት 4 жыл бұрын
የእናታችን የእማሆይ በረከቶ ይደርብን መምህር እማሆይን እባክህ በፀሎት እንዲያስቡን አሳስብልንን አደራ መምህር ወለተ ቂርቆስ ወለተ ሀይማኖት ከለደን እግዚአብሔር ያክርልን መምህራችን
@DerseAdis
@DerseAdis Жыл бұрын
Mamihir enamesaginalen
@ሳራየድንግልማርያምል-ሰ1ቀ
@ሳራየድንግልማርያምል-ሰ1ቀ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ይገርማል በእውነት
@ኤፍታህተከፋትሃና
@ኤፍታህተከፋትሃና 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረስህ በጣም ይገርማል ይኛ እውነት እግዚአብሔር ይወስናል
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎነው በእውነት ስደት ያስተማረኝን 12 አመት ትምህርትቤት አልተማርኩም አምላኬ ታሪኬን ለውጦታ ክብር ለድንግል ማርያም
@dagmawiminase1498
@dagmawiminase1498 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር። ክዚህ ገጠመኝ የተማርኩ፡- እውነትም ዘንዶ በኢትዮጵያ ምድር መለቀቁ። ከተለያዩ ሰዎች ሰምቼዋለሁ ግን ጭብጥ አልሆነልኝም ነበር ግን እሁን ተረዳሁት። ሌላው ትልቅ ነገር በተደጋጋሚ በተለያዩ ገጠመኞች ላይ የተማርኩት ነገር እንደው ድሮ ድሮ መነኮሳትን እንደዚህ አተኩሬ አይቼ አላቅም ግን አሁን እግዚአብሔር ፈቅዶ ለሃገሬ አብቅቶኝ ገዳም ብሄድ እንደው ከገዳም መነኮሳትን በጣም ትልቅ በረከት ልንቀበል እንደምንችል ነው የተረዳሁት። እንደው በፀሎት አስቡኝ ማለቱ እራሱ ብዙ ይጠቅማል። ሌላው ሰዎች ከውጪ ብዙ አስበው ገዳም እሄዳለሁ እጠመቃለሁ ብለው ሃገር ቤት ይሄዱና አንድም ቀን ሳይጠመቁ እንዲሁ ሁለት ሶስት ወር ተቅርምጠው የሚመጡ እኔም አውቃለሁ። አሁን ነው የገባኝ። ኧረ ስንቱን አስተማርከን መምህር!
@asersadamuo2120
@asersadamuo2120 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እናትነኝየናቴልጂ
@እናትነኝየናቴልጂ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ሆይ ማስተዋሉን አድለን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
በእውነት እንዴት መመረጥ ነው የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን ነብሳችንን ያድንልን
@ainalam1213
@ainalam1213 4 жыл бұрын
Memeher wed agere megebat asebe alesaka alig ebakeh telot aderigeilig🤲🤲🤲🤲💒💒💒welete selase💚💛❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወትያሠማልን በእውነት የራሴን ሕይወት አስታወስኩ ደብተራ ጋር እራሱ ሳይቀር ተኚቻለሁ😭😭😭እባክህ መምህር ለእሙሀይ ስጡልኝ አንተም በፀሎት አስበን ወለተኢየሱስ ወለተኢየሱስ ወለ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብረ ኢየሱስ ገብረ ማርያም ወለተማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ኢየሱሰ እህተ ማርያም ወለተ ሀና ወለ ሀና ወለተሚካኤል ወለተኪሮስ
@ሳራየድንግልማርያምል-ሰ1ቀ
@ሳራየድንግልማርያምል-ሰ1ቀ 4 жыл бұрын
ድስ ላይክ የምታደርጉ የሳጥናኤል ወገኖች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@gelanechala3770
@gelanechala3770 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር በለን አሜን
@kalkidantaddesse8061
@kalkidantaddesse8061 4 жыл бұрын
Ereeeee min gud new
@hgggg336
@hgggg336 4 жыл бұрын
መምህሬ እኔም ወደ ሀገር ለመግባት ጉጉት ላይ ነኝ ሀሳቤ ሀገር ገብቼ ቤተሰቦቸን ባዕድ አምልኮን አስትቼ ንስሀ እንዲገቡ እንዲቆርቡ ነው ይህን ለማድረግ ልቤ በጣም ነው የተንጠለጠለው እና አንተ እንደተናገርከው እንዴት አድርጌ እንደማሳምናቸው እራሱ ክብድ ብሎኛል እግዚአብሔር ሀይል ይሁንሽ በሉኝ ምክንያቱም ቤተሰብን ከባእድ አምልኮ አላቅቄ መንፈሳዊ ማድረግ ነው የምፈልገው የገጠር ልጅ ስለሆንሁም እንዲህ በቀላሉ ማሳመኑ ስለሚከብድ ነው በዙሪያቸው ያሉትንም ስለሚያዩ አንች ደግሞ ምነው ምንድን ነው ውጭ ሀገር ሄደሽ ይዘሽ የመጣሽው የሚሉኝ ሁላ ይመስለኛል ብቻ እመቤቴ ትርዳሽ በሉኝ
@yonimagna5708
@yonimagna5708 4 жыл бұрын
እህቴ እኔም እዳቺ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
አይዞሽ ክርስቶ ያየዘ ሰዉ አይፉራም ታሸኑፍታላቹ ዋናዉ የመምህር ትምርት በደንብ አድምጡና በተግባር ተግብሩት
@agaritigabu3669
@agaritigabu3669 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አረ እኔም እንዳንች ነኝ አእንደሡ አሥቤአለሁ በጣም ከባድ የቤተሠብ የዛር መንፈሥ አለ እናቴም አባቴም ቆርበዋል ግን አሁንም የዛር መንፈሡ እናቴን ምግብ ይከለክላታል ያማታል እኔም ይሄን በሥደት ሁኘ ሥሠማ ወይኔ ፈጣሪየ ሆይ አንተ አቅሙን ሥጠኝ የማሣምንበትን እያልኩነኝ በሠላም ገብቸ ይሄን የባእድ አምልኮ ማሥተው ነው የመጀመሪያ እቅዴ ሚናገሩት ነገር ከባድ ነው አውቃለሁ ግን እሥኪ ፈጣሪ ያግዘን
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 4 жыл бұрын
በስመ ስላሴ:: አሜን:: እግዚአብሔር ይርዳሽ:: ከአሁኑ ጀምረሽ በደንብ ጸልይበት ስገጂ ፁሚ መፅውቺ:: አንቺንም ልዑል እግዚአብሔር አንቺን እሱን በማምለክ ያፅናሽ ቤተሰቦችሽንም ከክፋት መናፍስት በቅዱስ ስሙ ነፃ አውጥቶ ለራሱ ያስማርክልሽ:: ጸልይላቸው እዚህም ሆነ አገርቤት ሄደሽ የቤተሰቦችሽን ችግር የሚያስወግጅልሽ እግዚአብሔር ነው:: እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይርዳሽ:: አሜን::
@hgggg336
@hgggg336 4 жыл бұрын
@@abrahampeace8372 አሜን አሜን አሜን
@sinidumulat6193
@sinidumulat6193 4 жыл бұрын
መምህር ውነት ይህ ነገር የምታስተምረው ጥሩ ነው እግዚሕአቤር አንተንና ቤተሰብህንይጠብቅልህ ባክህ ሰዎች ባዶ ነን አ/ር ውስጣችንከሌለን?___እንፈልጋለን እርዳታ አሺ tq
@አስካለማርያም-ገ3ጠ
@አስካለማርያም-ገ3ጠ 4 жыл бұрын
የእማሆይ እረዴት እና በረከት ይደርብን መምህር ቃለ ህይት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@ganatmakon7600
@ganatmakon7600 4 жыл бұрын
እማሆይ በረከተወት ይደርብኝ ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን እሽ በተስፋ እንጠብቃለን።
@ድንግልማርያምእናት
@ድንግልማርያምእናት 4 жыл бұрын
አሜን 🌻🌻አሜን 🌻🌻አሜን 🌻🌻🌻እንኳን 🌻🌻🌻አደረሳችሁ መልካም🌻🌻 አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ ለአዲሱ አመት እስከነቤተሰብህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የእማሆይ በረከታቸው ይድረሰን ዲስላይክ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር ተስፋዬ የብዙ ጊዜ የህሌና ጥያቄሄን መልሰህልኛል ይሄን ጥያቄ ለመጠየቅ የፈለግሁት ግን በአንተ ትምህርት ነፍሴን ካሳመንኩ በኃላ ነው እና የሞቱ አያቶቼ ዘመዶቼ አሉ እና እኔም እንደማንም በጣም ሀፅያቴኛ ነኝ ግን ስማቸውን ፅፌ ወይም ለንሰሃ አባት ተናግሬ ሱባኤ ለመግባት አስቤ ነበር እና ልጠይቅህ ነበር መልስ አገኘሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቻርነቱ ማጥፋታችንን የማይወድ አምላክ ክብር እና ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን የምሆይ በረከታው ይድሩስን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@chakameron2230
@chakameron2230 4 жыл бұрын
Enmsgenln memher
@missidababa9529
@missidababa9529 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@merontekle9411
@merontekle9411 3 жыл бұрын
መምህር ፯ቱን የእግዚአብሔር ስሞች ንገረን
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ የዛሬ ው በጣም ይገርማል ብዙ ነገሩ ላይ ከእኔ ህይወት ጋር ተመሳሳይነት አለው የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ እኔንም እንደማሆይ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ የእማሆይ በረከታቸው ይደርብን አሜን ልቤን በጣም ነው የነካኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞች አድሱ አመት የሰላም የመተሳሰብ ያድርግልን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋ በረከት ያድልልን
@armandotimothy3921
@armandotimothy3921 3 жыл бұрын
I guess im asking randomly but does any of you know of a tool to get back into an Instagram account..? I was stupid lost the account password. I love any tricks you can offer me.
@mathiassteven6695
@mathiassteven6695 3 жыл бұрын
@Armando Timothy instablaster :)
@armandotimothy3921
@armandotimothy3921 3 жыл бұрын
@Mathias Steven I really appreciate your reply. I found the site on google and im in the hacking process now. Looks like it's gonna take quite some time so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
@armandotimothy3921
@armandotimothy3921 3 жыл бұрын
@Mathias Steven it worked and I finally got access to my account again. I'm so happy! Thank you so much, you really help me out!
@mathiassteven6695
@mathiassteven6695 3 жыл бұрын
@Armando Timothy you are welcome xD
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
እማሆይ በረከቶ ይደርብን። ታሪኩ እጅግ አሰተምሪ ነው።የቅዱሳን እናቶችን ታሪክ የሚያሳል ነገር አለው። ሁሉን ነገር ትቶ ገዳማዊ መሆን መታደል ነው በተለይ ልጆችን ያክል ለማንኛው እፍዛብሔር እሱ ሲፈቅድ እና ሲመርጥ ነው።
@nigistgtsadik65
@nigistgtsadik65 4 жыл бұрын
እሞሀይ ሆይ በረከቶ ይድረሰን .... ኝ።።። እባኮ በፀሎቶ አስቡኝ::ስለ ቅድስት ሀገራችን ኢትዬጵያም አሳስቡልን አደራ አደራ አደራ
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 4 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን የጌታ ስራ እጹብ ድንቅ አይደል ከባጎኒ ሓጥያት አውጥቶ እነበረድ የሚያነጻ አንጽቶም ልጁ የሚያደርግ የዋሁ አባቴ መድሃኔአለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው። መምህራችን የመድሃኔአለም ጥበቃ አይለይህ እማሆይ በረከትዎ ይድረሰኝ በጸሎትዎ ያስቡኝ!!
@solomontekle7982
@solomontekle7982 4 жыл бұрын
የ እማሆይ ብረከቶቷ ይደረን ::
@amaamm4692
@amaamm4692 Жыл бұрын
ወድሜ ሁሌም እወድሀለሁ የኔ ውድ ወድም ሁሌም ሳቅልኝ እረጂም እድሜ ይሰጥልኝ እኔ ሀጢያተኛዋ እህትህን በጦለት አሰበኝ ።🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@getukarra3920
@getukarra3920 11 ай бұрын
Kale hiyote yasemalin
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህራችን እደኔ ገጠመኙን ለምታዳምጡ እንኳን አደረሳችሁ ትምርቱ በጣም አስተማሬ ነው እናመሰግናለን ቃለሂወት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ የማሆይ በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እንኳን አደረሰህ እንኳን አደረሰን ሁላችንንም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የእማሆይ በረከት ይደርብን አሜን
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo besdet yalehu
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በስማም በጣም ይገርማል የእናታችን በረከታቸው ይደርብን ፅኑ ፀሎታቸውም ይርዳን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በውነት ፀጋዎትን ያብዛልን ከነቤተሰብዎም አመት አመቱ ያድርስልን 🌾🌾🌾❤️❤️❤️☝️☝️🤲🤲🤲💐💐💐💐መልካም አዲስ አመት ❤️❤️❤️💐💐💐 እንቁ መምህራችን ልዩ ስጦታችን ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Wahine gode yigarmal igzehiber yimaren Ameen 🤲🤲🤲🤲
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እንኳን ለአድስ አመት በሰላም በጤና አደረሰችሁ የተዋህዶ ልጆች የእመሆይ በረከት ይደርብን ለመምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@tshayetogu149
@tshayetogu149 4 жыл бұрын
qalhiwetene yasemalene memhere tesefaya bexame xeru seranewe edataqwarexe bereta adera yebezune sewe hiwete egezabhare banetelaye adero eyaterefenewe egezabhare yebarekhe
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 4 жыл бұрын
Qale Hiwot Yasemalin .
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
እንኳን ከዘመነ ዮውሃንስ ወደ ዘመነ ማቲዎስ በሰላም አደረሰን ! እግዚአብሔር የበቁት አባቶቻችን እና እናቶቻችን በረከት ይደርብን ፣ በሃይማኖት በጸሎት የምንተጋ ያድርገን ፣ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን !!!!
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
ያባ እንጦሱ በረከቱ ይደሪብን
@-kalekidusanetube3285
@-kalekidusanetube3285 4 жыл бұрын
🌻 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደተስፋቃሉ እንጠብቃለን 2ጴጥ3:13 መልካም አዲስ አመት ይሆንልንዘንድ የእግዚአብሔር ችርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት የመላእክት ጠባቂነት የሰማዕታት በረክት ከኛ የማይለይበት ዘመንይሆንልን መልካም ብዓል 🌻🌻🌻🌻
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት ነው የእማሆይ በረከታቸው ይደርብን
@kalmaluna4413
@kalmaluna4413 4 жыл бұрын
GOD has been blessing our country. We just have to find ourselves!!!!!!! We have to learn who we are .....
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
የእማሆይ በረከታቸው ይደርብን እባክህ መምህር ተስፏዬ ስምየን ስጥልኝ ውለተ መስቀል
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የናእታችን የእማ ሆይ በረከት ይደርብን እናመሠግናለን መልካም አዲስ አመት ይሆንልህ እስከ ቤተሠቦችህ
77ኛB ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ  ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:27
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
48ኛ ኤፍታህ  live! ( ከገኒ እንግዳ ህይወት እንማማር ) 0927 58 0758
2:53:58
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
47ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:58
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 40 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН