No video

👉🟢👉#8/11/16_

  Рет қаралды 22,364

ያሮስ ርትዓት( Yaros Rtat)

ያሮስ ርትዓት( Yaros Rtat)

Ай бұрын

#eotc_one_holy_synod #duet #selest #habesha ##eotc #eotc

Пікірлер: 45
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ክፉ ጊዜ በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን፣ እንደዚህ ዘመን እግዘብሔርን መፍራት የቀረበት እጅግ በጣም ድፍረትና ብልግና የበዛበት ማስተዋልን የተነጠቅንበት ከባድ ሁኔታ ውሰጥ እንደሆንን ማሳያ በእውነት የተጎዳንበት ጌዜ ነውና እባካችሁ የተዋኅዶ ልጆች እናስተውል፣ የምንሰጠውንም ሃሳብ እንመርምር፣ አባቶቻችንም የኛ የሆኑትን ለይተን እናክብር። በስሜት መነዳት እናቁም ።
@AdualemBrihan
@AdualemBrihan Ай бұрын
አባቶቼ ስታምሩ እረኞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይድረሰን
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Ай бұрын
እንቁ አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን አትንኩብን ወይ ድፍረት ይቅር ይበላችሁ ልቦና ይስጣችሁ አባታችንን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላቸው።
@kirostasfu
@kirostasfu Ай бұрын
ስለ እራሳችንን ሳናዉቅ ስለ አባ ያወራሉ ለምን እራሳችንን አንፈትሸም እንቁ አባታችን በዚህ ዘመን እንደሳቸው ያለ የለም
@queensheba2506
@queensheba2506 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏾
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Ай бұрын
እግዚብሐሄር ይማረዋት
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Ай бұрын
እሩፋኤል የሚባሉት ካድሬ ምን ያረጋሉ የሚገርም ነው
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 29 күн бұрын
የኔአባታመልካሚአባት❤❤❤እድሚጢና
@Senayet2127
@Senayet2127 Ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች ለትችት ባትቸኩሉ ስንዴና ሰልባጅ ያላችሁት ምናለ አፋችን ዝም ቢል ብቻ እግዚያብሔር ይማረን
@user-rt8th7tw7z
@user-rt8th7tw7z Ай бұрын
የኔ አባት እግዝአብሔር ይማሮት
@seblemamo702
@seblemamo702 Ай бұрын
ጌታ ሆይ አባቶቻችንን ጠብቅ
@Minilk1216
@Minilk1216 Ай бұрын
አቡነ ፋኑኤል የስንት ወር እርጉዝ ነው ፊቱ ራሱ ግርጥት ብሏል ጾሙ ጎድቶዎታል😢😢😢😢😢😢
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 Ай бұрын
የምዬ ኦርቶዶክስ አርበኞች 🎉🎉🎉
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v Ай бұрын
እግዞቤሕርይመስገንአሜን❤❤❤
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 Ай бұрын
መምህር እውነት ነው እኔንም የመረረኝ ይህ ነገር ነው ትራንስፖርት ለይ የዎንዱን ና ዬሴቱን ክቡር አካል ተጋልጦ ማዬት!!!
@TasomaWeldgyorges-jz5sy
@TasomaWeldgyorges-jz5sy Ай бұрын
እባካችሁ..የዛር.ውላጅ..የተወረሰ..አትጠመቁ..ጻድቃነ.ሂዱ😊
@teferikondale7029
@teferikondale7029 Ай бұрын
መምህር ግርማን አይን ኩብን አባታችን አቡነ አብርሃም የእግዚአብሔር ቁጣው እንድይመጣቦት ይጠንቀቁ?
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 Ай бұрын
እነዚህ አጥማቂ እና ፈዋሽ ነን የሚሉትን አጭበርባሪዋች እግዘብሔር ይሰርልን
@BatyMamo
@BatyMamo 27 күн бұрын
አቡነ እሩፋየል ምድነው ውፈረታቸው በሽታ ነው ውፍረት
@mesewondimu4227
@mesewondimu4227 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesewondimu4227
@mesewondimu4227 Ай бұрын
Yen birtu abat
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ቦርጫሙ ሩፋኤልም አብሮ ይሄዳል?
@aragawgebeyehu8304
@aragawgebeyehu8304 Ай бұрын
አቡነ በርገር Abune burger was thinking differently!!! Not wishing positive things for sure
@sosinayoni
@sosinayoni Ай бұрын
ሩፋኤል ካድሬው ምን ይሰራሉ
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 28 күн бұрын
ለስለላ ነዋ
@AynalemLebso
@AynalemLebso Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
አይ አንተ እውሥጣቸውን ብታውቅ እኮ በዚሕ ምድር ላይ ጨካኝ እና ክፉ ጨቃኞች እንደነሡ የለም በጣም በጣም ክፉ ኑሮአቸው ከአጋንንት ጋር ነው ለግርማ ሞገሥ ለአቃቤ ርእሥ ለትምሕር ለምናምን እያሉ ከአጋንንት ጋር ቃል ኪዳን ተገባብተው የሚኖሩት ይሔንን ሚሥጣር ሥላወጡባቸው እኮ ነው መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት የሚያሣድዱዋቸው ።
@user-gw7pp8oi5k
@user-gw7pp8oi5k Ай бұрын
ፆም ፀሎቱ አንዳንድ አባቶች እርጉዝ ይመስላሉ
@user-kl1cy7ik1d
@user-kl1cy7ik1d Ай бұрын
አባቶች አአይዘለፉም ይቅር ይበልህ አንተ ያልከው እኔ አልደግመውም
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 Ай бұрын
በአስተዳደግ የተጣልክ ዜጋ ነህ። ምን የሞራል ስብራት ላይ ያለህ አተላ ሰው ነህ።
@user-sy4zj4vf
@user-sy4zj4vf Ай бұрын
ይቅር ይበልህ /ሽ
@yegondergetmezgebu6045
@yegondergetmezgebu6045 Ай бұрын
እስተዳደግ የጎደለህ ልጁን ጥለው እንግዳ ልጁን አንስተው ያሳደጉሁ አፍህ በመጥፎ ጠረን የተበከለ የከንቱ ከንቱ ነህ።
@K-Arsema
@K-Arsema Ай бұрын
አይባልም !!!!!
@sabri5460
@sabri5460 Ай бұрын
"አቡነ አብርሀም ያወጡትጉድ" አምሳአለቃ አብርሃም ራሱጉድ አይደለም ወይ??! ምን የምን የማንጉድ ያወጣል??
@yade716
@yade716 Ай бұрын
ጉዞ ስንዴና ሰልባጭ ወደ ሚሰጡት አገር።
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b Ай бұрын
ምን አገባህ አባትነታቸው የኞ
@user-me2ku2qn1c
@user-me2ku2qn1c Ай бұрын
አቡነ ሩፋኤል ርጉዝ ሴት መስለዋል የጮማ እና የቁርጥ ውጤት ይመስላል ። አባ ገብረ ኪዳን የሚባሉትመነኩሴ ደግሞ ብዙ ጊዜ የሚያወሩት ስለሴትና ኸንድ ስለሆነ ልምድ ያላቸው ይመስላል?
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b Ай бұрын
ማፈሪያ!!!! ገልብጠህ ስለምትሰማ ምን ይደረግ
@user-kl1ey7ef2f
@user-kl1ey7ef2f Ай бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበለህ
@teferikondale7029
@teferikondale7029 Ай бұрын
ሞለክሴ አባ ገብረ ኪዳን ይጠንቀቁ ?ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ ስም እንዳያነሱ ፣መንፈስቅዱስ እንዲጡጋዎ በርትተው ይስገዱ ደግሞም ይጠመቁ።
@kirostasfu
@kirostasfu Ай бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን አንድም እንዳታወራ ዝም በል ወሬኛ አትሁን
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 3,5 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 59 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 10 МЛН
🔴 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች || Ethiopian Orthodox Mezmur || @-Ledatube
1:15:48
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 3,5 МЛН