No video

81ዱ መፅሀፍ ቅዱስ በ66ቱ ሲመዘን ና ፕሮቴስታንት ለምን 15ቱን መፅሀፍ አልተቀበሉዋቸውም

  Рет қаралды 8,758

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

5 жыл бұрын

81ዱ መፅሀፍ ቅዱስ በ66ቱ ሲመዘን ና ፕሮቴስታንት ለምን 15ቱን መፅሀፍ አልተቀበሉዋቸውም

Пікірлер: 77
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 ай бұрын
በእውነቱ ይሄ ትምህርት ሁሌም አስፈላጊ የሆነ ነው። ይህው እኔም ከ5 አመት ቡሀላ እየሰማሁት ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏
@hiromigs6044
@hiromigs6044 5 жыл бұрын
እናንተ የ እግዚአብሔር የመንግስቱ ወንጌል ባለሙዋሎች ስለናንተ አባቴንና አምላኬን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ በጣም ነው ወድጄ የማከብራችሁ የ ጌታ ፀጋና ሰላም ከ እናንተ ጋር ይሁን ኤድሜዬ ቢኒና ናቲ በርቱ ወንድሞቼ ::
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድሞች ጌታ ዘመናቹን ይባርክልኝ ዘቤ ጌታ ይድረስለት ሌላ ምን ይባላል ያልተፃፈ ማንበቡን ሳስበው ህዝቤ ያሳዝነኛል
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 5 жыл бұрын
Thank you so much all three of you for the detail information. Knowledge especially about God and our faith is very important . I pray for all my brothers and sisters to read the Bible and educate themselves . We do not have much time , Jesus's coming is right in the corner. May God continue to bless you all.
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 5 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባርክ ኤርሚ እና ቢኒ ናቲሻ ዘመናቹ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላቹ !!!!
@frehiwotdesalegn9116
@frehiwotdesalegn9116 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ልቤን ነው ያሳረፋችሁት ለትውልዱ በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ
@martaabu3237
@martaabu3237 4 жыл бұрын
ኤርሚዬ ቢኒዬ ናቲዬ ብሩክ ናቹህ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹህ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 5 жыл бұрын
ለኡነት የቆማቹ የወንጌል አርበኞች ዘመናቹ ይባርክ !!!
@yoneetagirma450
@yoneetagirma450 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ጆሲፈስን እንደ ማስረጃ እንዴት አመጣከው ?
@rahelberku222
@rahelberku222 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል ቃሉ እውቀታችሁን ስላካፈላችሁን ከመጥፋት ስላዳናችሁን የእውቀት ፀጋውን እጥፍ ድርብ ይስጣችሁ::
@babinegash7074
@babinegash7074 5 жыл бұрын
Tebareku tebareku enante ye egzihebher tamagn bariyawoch.
@Josefe4950
@Josefe4950 5 жыл бұрын
ምርጦች ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ያማረ ይሁን
@alamdonfa9992
@alamdonfa9992 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርከቹ ተባረኩ
@yonasrahel7897
@yonasrahel7897 5 жыл бұрын
God bless you brathers i am real blessed from the topik
@akeldamatube3293
@akeldamatube3293 4 жыл бұрын
እምነታችሁ ራሱ 16ክ/ዘመን ያንድ ሰው /ማርቲን ሉተር/ አፈንጋጭ እምነት አይደለም ወይ 15ቱን መፅት በ3ና 4ኛው ክ/ዘመን ስለመፃፋችው ከማውራታችሁ በፊት::
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Bedenb anbibi . Pente Ende orthodox sew ayamelkim. Martin ayimelekim Ezih Geta bicha new .
@shalomgodistruemarcy5004
@shalomgodistruemarcy5004 5 жыл бұрын
God bless you always brotheres 🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🕊🌿😇🌿🗝🗝🗝🗝🌿🌹💕🌿🗝🌿🕊🌿
@caffebuono7009
@caffebuono7009 5 жыл бұрын
Great job. Bless you all.
@reginajbeily6960
@reginajbeily6960 5 жыл бұрын
ተባረኩ
@yonatankassahun9851
@yonatankassahun9851 4 жыл бұрын
Bless you man of God
@user-wu1ln4dl6y
@user-wu1ln4dl6y 4 жыл бұрын
ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችው እሲቲ ልገሩዋቸው በሚገባቸው ቋንቋ ከኛ እምነት ሌላ እምነት የማይታወቅ ነው ይላሉ ደሞ ጴንጤ መናፍቃን ናችው ይሉናል ግን በተቃራኒ እነሱ ናቸው መናፍቃን መባል ሚገበው????
@pastorbeletewkebede5976
@pastorbeletewkebede5976 3 жыл бұрын
የተባረካችሁ
@savedbygracesalvationbygra4779
@savedbygracesalvationbygra4779 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ናቲን ከፓለቲካ አለም አውጥቶት ወንጌል ብቻ እንዲያስተምር ፀሎቴ ነው
@yonatankassahun9851
@yonatankassahun9851 3 жыл бұрын
Bless you
@minassiekassaye7299
@minassiekassaye7299 5 жыл бұрын
Keep it up.You are Blessed.
@tesfalemmarmacha6351
@tesfalemmarmacha6351 4 жыл бұрын
wawu tebarku
@eyobmeharena9199
@eyobmeharena9199 5 жыл бұрын
Tebareku
@mulugetamesfin9190
@mulugetamesfin9190 5 жыл бұрын
ጸጋ ይብዛላችሁ
@solomonmasresha8896
@solomonmasresha8896 5 жыл бұрын
Bless you more and more
@yidnekachewmeles7118
@yidnekachewmeles7118 Жыл бұрын
ለምን መምህር ዘበነ ለማን አትጠዩቁትም?ዝንብሎ አንብቦ ማውራት አይከብድም
@azebmola4534
@azebmola4534 5 жыл бұрын
,,Be blessed
@damakasie5855
@damakasie5855 4 жыл бұрын
በሐዲስ ኪዳን አላጣቀሳቸውም ላላችሁት “ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ፦ እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” - ይሁዳ 1፥14-15 ይህ ትንቢት ከሄኖክ 1:9 ያለ ነው ሌላ ጥቅስ እንዲሁም አስቆሮቱ በይሁዳ ላይ ተፈፀመ የተባለው ትንቢት የት እንዳለ ታሳዩ ይሆን? ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ስለዚህ ያ መሬት እስከ ዛሬ ድረስ የደም መሬት ተባለ። ⁹ በዚያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ የተባለው፦ ከእስራኤል ልጆችም አንዳንዶቹ የገመቱትን፥ የተገመተውን ዋጋ ሠላሳ ብር ያዙ፥" ማቴ 27:9 ይህ ትንቢት ተረፈ ኤርሚያስ ላይ አለ። ትንቢት ለ ኦርቶዶክ ብቻ አይነገርም በመንፈስ ቅዱስ እንደሚነገር ታውቃላችሁ ።በመሰረቱ በሐድስ ኪዳን አለመጠቀስ መስፈርት አደለም ከሆነ በሐድስ ኪዳን ከመፅሐፈ ምሳ የተጠቀሰ ቃል ልትጠቅሱ ትችላላችሁ? ከሌለ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል አደለም ማለት ነው እነዚህን የምትመልሱበት መንገድ አሳማኝ አደለም ።
@fahdsalimfahdsalim706
@fahdsalimfahdsalim706 5 жыл бұрын
Wowww taberaku
@amanuelhaile9898
@amanuelhaile9898 3 жыл бұрын
You should accept the New and Old Testament. The entire Bible. Not just Paul's Letters. Matthew 5:18 For truly I tell you, until heaven and earth disappear, not the smallest letter, not the least stroke of a pen, will by any means disappear from the Law until everything is accomplished.
@alamdonfa9992
@alamdonfa9992 5 жыл бұрын
ተበረኩ
@atsedemulugeta2916
@atsedemulugeta2916 5 жыл бұрын
ስህተቱ ይሄ ብቻ አይደለም ። የይብራይጥ ቃላቶችን ትርጉም ሳያውቁ ሌላ ትርጉም ይሰጡታል ለምሳሌ ሳጥናኤል የሚባል ሰይጣን አለ ይላሉ። እስቲ ሳጥናኤል የሚለውን ቃል እንመልከት ቃሉ ከ 2 ይከፈላል ሳጥ- ና- ኤል ። ሳጥ የሚለው ሰይጣን ከሚለዉ ይሆናል አላውቅም በትክክል የማዉቀው ኤል የሚለው ቃል በይብራይጥ ፈጣሪ እግዚያብሔር ማለት ነው -ና- ም በአማረኛ ሁለት ነገሮችን የምትደምር ፊደል ናት ታዲያ ሰይጣን እግዚያብሔር አለ ማለታቸው ነው
@user-ss6vz1mu4c
@user-ss6vz1mu4c 5 жыл бұрын
እናንተ ለመሆኑ ማናችሁና ነው በጣም የሚያሳዝነው ምንም ሳታውቅ ደግሞ እንደአዋቂ ለማስተማር መቀመጣችሁ መቼም ዘመናችን ይህ ሚዲያ የማያመጣው ጉድ የለም ሳይማሩ ሳያውቁ ፍጥጥ ያለ አዋቂ መስሎ ስለመጽሐፍ ቅዱስ ልታስተምሩ ድፍረታችሁ እንኳን ስለመጽሐፉ ቅዱስ ስለራሳችሁ እና ስለቤተሰባችሁ እንኳን በትክክል መግለጽ እና ማወቅ አትችሉም እንኳን የእግዚአብሔር ን ቃል በእግዚአብሄር ቃል እንደዚህ አትቀልዱ መርገምትና መአት እያመጣችሁ ነው እናንተ ጠፍታችሁ ህዝቡንም እታጥፉ ፡ ፡ አካሔዳችሁ ሁሉ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ይመስላል የእግዚአብሔር ቃል እና ስራ ከ81 ዱመጸሃፍ ቅዱስ በላይ ነው ተገልጾና ተዘርዝሮ አያልቅም ያም ለቅዱሳን ይገለጸል ለኛ ለሐጢያተኞች እና ለስምንተኛው ሺህ ለከሀዲ ትውልዶች ግን አይገለጽልንም ዝም ብላችሁ አተዘባርቁ መስተዋሉን ይስጠን ፡ ፡
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Sile enchet tabot Ena Ye Teklehaymanot kizen Kemitisema ayishalihim? Asafari haymanot endaleh Eskahun alawokim ? Degmo difiretih
@user-ss6vz1mu4c
@user-ss6vz1mu4c 2 жыл бұрын
@@sweetman5249 እግዚአብሔር የመሰከረላቸውን ጻድቁን ተክለሐይማኖት:: ዲያብሎስ የሞላው ዐይን ሊታየው አይችልም:: እግዚአብሔር የተከለውን ማንም አይነቅለውም እና አትልፉ::. በማታውቁት አትግቡ::
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
@@user-ss6vz1mu4c Teklehaymanot endante yale sew neber . Ahun degmo motoal . Kizenum minim hayil yelewum kedereke koye . Ahun yihen wore new bileh new yemetahew? Yilik saymesh getan tekebel. Yesew tsadik yelewum. Sew hulu hatiyategna new …
@user-ss6vz1mu4c
@user-ss6vz1mu4c 2 жыл бұрын
@@sweetman5249 ባዶ ጭንቅላት የሞሉትን ይይዛል:: ሙሉ ከሆነ ግን ማንም አይሞለበትም እና ? ማንበብ ጥሩ ነው እንብቡ::
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
@@user-ss6vz1mu4c Bado chinkilat ayen enchet Ena Mutan amilakiwochin kkk Kurbetam . Anten bilo bale chinkilat ! Chinkilat binorih Ena bitaneb enchet teshekimeh adebabay atiwotam eko . Degmo afi alegn bileh be difiret taworaleh ? Asafari deddeb . Diddibinah Enkuan Gedeb yelewum. Yetignaw Alem lay sew enchet tabot new bilo teshekimo siwota aleh kante aynetu Doma beker ? Anten bilo bale haymanot ? Midre debitera !
@user-zk8gy7qc8g
@user-zk8gy7qc8g 5 жыл бұрын
Slame slame kdsane
@danielkebede879
@danielkebede879 5 жыл бұрын
Ere megeleten cemero yabzlachu....endeh aynet tmhrt le amagnoch bemulu bemarut des yelal!
@maranata893
@maranata893 5 жыл бұрын
ያእቖብ ብስተእርጅና እጁ ኣመሳቅሎ የዮሴፍ ልጆች የባረካቸው ምክንያት ግራ እጁ በታላቁ ልጁ ቀኝ እጁ ደሞ ብታናሹ ዮሴፍ ልጆች ፡ ቀኙ የቦክርነት ምልክት ነው ታላቁ እኮ የሄ ነው ኣለው ዮሴፍ ኣባቱ ያቆብ ግን ኣውቅያለው ኣለው.
@gudukassa982
@gudukassa982 4 жыл бұрын
ወይ አለማወቅ። የፈረንጅ አምልኮ። እኔ ሀይማኖተኛ አይደለሁም ግን የናንተን ስሰማ የምደበውቅበት ጠፋኝ። ይህንን ያህል የራስ ጥላቻ የትም አላየሁም። ይቅር ይበላችሁ። ለናንተ ክርስትና የተጀመረው በክርስቶስ ሳይሆን በ 16_ኛ ክፍለዘመን ነው። ከዛ በፊት ክርስትና አልነበረም። ማርቲን ሉተር በአለም ላይ የዘረኝነት አባት የሆነውን ተከትላችሁ ትሳደባላችሁ። Your self hate is amazing. ጥላቻችሁ ደግሞ ለራሳችሁ መሆኑ ነው። ለምሳሌ። "እንቁ" ማለት ብርቅ ውድ ማለት እንጂ diamond ማለት አይደለም ። ፪; መስጊድ ማለት መስገጃ ነው ። መስገጃ የሚለውን የሙስሊም መስገጃ ስለሆነ ከእስላም መጣ አይደልም። ሙሴ ወደኢትዮያ መሸሹንና ጥቀር ማግባቱን ተጠቅሷል። ጥቁር ያፈባው የት ነው። የታማርኩት ከናንተ ምን ያህል እራሳችሁንም ኢትዮያን እንደምትጠሉ ነው የተረዳሁት። እናንተ ነጭ ተቀብታችሁ ጀርመን ፈጠረን ማለት ነው የቀራችሁ። So much self hate እግዚአብሔር ይቅርታውን ይላክላችሁ። እስቲ Marthin Luther የጻፈውን The Jews and their lies የሚለውን መጽሀፍ አብብቡት። ስለ መጽሀፍ ቅዱስ ትርጉም ስታወሩ ደግሞ ስንት የእንግሊዘኛ ትርጉም አለ። የናንተ ማርቲን ሉተር መጽሀፍ ቅዱስን ወደ ጀርመንን የተረጎመው ከላቲን አይደለምን ከግሪክ ነው። ከይብራይስጥ ነውን ወይ ጥላቻ። ከራሳችሁ አይን ያለውን ግንድ ትታችሁ ስንጥር ስትፈልጉ ለራሳችሁ ያላችሁን ጥላቻ ነው። ለመሆኑ እናንተ እብራይድጥና ግሪክን ትናገራላችሁ።
@user-sn7vg3ez6m
@user-sn7vg3ez6m 4 жыл бұрын
ቅዱሳን በእናንተ አፍ አይጠራም ስታስጡሉ
@amenfitsum4732
@amenfitsum4732 3 жыл бұрын
አብ አባት ብለንየም ን ጠራበት ን መንፈስ ሠቶናል
@temewolde365
@temewolde365 3 ай бұрын
ቅዲሳን ቶዎና እግዚአብሔር አብ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ቀኩል አባታችን ነው።❤❤❤❤❤
@muluwerkhuawei9429
@muluwerkhuawei9429 5 жыл бұрын
የኔወንድሞች፡ብርክ፡በሉልኝኝኝኝ
@gudukassa982
@gudukassa982 4 жыл бұрын
Norway is the source of Ethiopian evangelists and her 62% of Norwegians are not Christian and 39% officially declared atheist. In Ethiopia 63% are Christian. What Protestantism did to Europe.
@amanuelhaile9898
@amanuelhaile9898 3 жыл бұрын
They have no answer to that.
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
@@amanuelhaile9898 Ye enchet tabot yemiyamin hizib yalew Ethiopia wusit bicha new . Ayasafirim ? Sew enchet teshekimo adebabay siwota ? Ye magedo enchet ? Asafari haymanot yalebet hager eko new.
@nathnaelll
@nathnaelll 11 ай бұрын
​@@sweetman5249ante erasu astesasebik ke enchet ayshalim😂
@sweetman5249
@sweetman5249 11 ай бұрын
@@nathnaelll Tew bakih? Ene endante be Mekitefiya alaminim . Enchet enchetun lante tichalehu 😂
@-theariammedia6178
@-theariammedia6178 3 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስን በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/rqGadKemhs6mZ68&feature=share
@hewotrayatube6928
@hewotrayatube6928 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@gudukassa982
@gudukassa982 4 жыл бұрын
እናንተ ስለ 40 ሚሊዮን ክርስትያኖችን ለማሳት ትጥራላችሁ ይሁን። እስቲ እንግሊዝ ውስጥ ስንት ክርስትያን 5.3% how come they don't practice it but choose to send us missionaries. Is it to make them Christians and later with gay priest.
@gudukassa982
@gudukassa982 4 жыл бұрын
ተራ ትችት። ቄሶች ምስክር ለመብላት ነው ምስክር የሚካሄደው። ሁለተኛ ስህተት መመጽወት አያጸድቅም። ክርስቶስ በመጨረሻው ዘመን ተርቤ አብልታችሁኛል፣ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛል ታምሜ ጠይቃችሁኛሊ ብሎ ይጠይቃል። መቼ አየንህና መቼ ይላሉ። ምላሹም ለታናናሾቹ አንዱ ይበል ያላል። ከጥላቻ በስተቀር ምንም እውቀት የላችሁ ስለማማለድ። እናንተ ልጸልይላችሁ ትላላችሁ አይደለም። ታድያ የናንተ ፓስተሮች ለምን እንጸልይላችሁ ይላሉ። የናንተ ትንታኔ ኤትይስቶቹ እነ Richard Dawkins ያሉት ደግሞ 66 እየነቀሱ መጵሀፍ ቅዱስ የአመጽ፣ የዝሙት የጦርነት ታሪክ ነው ብለው ይተቻሉ። በሙሴ ግዜ በድንጋይ ይናገር ነበርን። ይሄንን ያነበበ ክርስትና የጭቆና ነው ሊል ይችላል። መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ባርያ አለ። ይህ የጊዜው የነበረ ነው። ይህ ታሪክ። ስለዚህ በዚህ የተነሳ መጽሀፍ ቅዱስ የባርነትና ታሪክ ነው። እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ
@4gblas992
@4gblas992 5 жыл бұрын
Tebareko
@gudukassa982
@gudukassa982 4 жыл бұрын
እስቲ ለምን መጽሀፍ ቅዱሱ በግእዝ ወደ ኢብራይስት እንደተተረገመ። ራሳችሁን ለምትጠሉ እግዜር ምህረቱን ይላክላችሁ። ፍቅር ደግ ነው። ፈረንጅ መውደዳችሁ ደግ ነው ግን አታምሉኩ። እራስን መጥላትም ሀጥያት ነው። ወንድምህን እንደ ራስህ ውደድ ነው የሚለው። ራሱን የጠላ ሌላውን አይወድምና kzbin.info/www/bejne/qWGmYoePqdiLa9k
@yonatankassahun9851
@yonatankassahun9851 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 አፈ ታሪክ ነው የሚያወራው
@leykuntessema234
@leykuntessema234 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@-theariammedia6178
@-theariammedia6178 3 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስን በአማርኛ kzbin.info/www/bejne/rqGadKemhs6mZ68&feature=share
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 5 жыл бұрын
Tebareku
@terrafechwoza5444
@terrafechwoza5444 5 жыл бұрын
Tebareku
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
የመሪ ጌታ ጽጌ መልእክቶች
27:34
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 2,9 М.
የታቦት ሚስጥር ሰው ቢገባው ከካህናት ጋር ህዝቡ ይጫረስ ነበር
1:11:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 20 М.
መሪጌቶች እንዴት በጥንቆላ ስራ ተሰማርተው እንደነበር ከነህይወት ምስክርነታቸው
3:16:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና
1:31:01
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 25 М.
Part 2 መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና
1:27:57
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 39 М.
ቤተክርስቲያን እንዴት እዚህ ጨለማ ውስጥ ከ11 ክፍለ ዘመን ጀምሮ እንደገባች
2:22:33
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
berhan tube part3  መሰማት ያለበት ድ ነቅ መልእክት
29:26
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 2,9 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН