Part 2 መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና

  Рет қаралды 40,821

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Күн бұрын

Пікірлер
@wondwossen6711
@wondwossen6711 2 жыл бұрын
ትክክል ናቸው ።በርቱ ይህ ትምህርት ካልተሰጠ በሰላ በጤና ሰርቶ መኖር በጣም አስቸጋሪ ነው። ለሰው ልጅ የሚያስብ የተባረከ ነው ተባረኩ።
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የክርስቶስ ደም የጠላቴ ቀይ ካርድ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባርኩ
@hananhanan3299
@hananhanan3299 6 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምንም ኮተት ሳይፈልግ ሁሉን የሰጠን የወደደን ጌታ ይባረክ ወንድሞቼ ተባረኩ
@SitotawTufa
@SitotawTufa Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት የሚደንቅ መገለጥ ይህንን ስጋና ደም አልገጠልህም ጌታ ኢየሱስ አንዳለው
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 6 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ከዚ እስራት ይፍታና የጥቆላ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም ይወጋ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
@samennaxy
@samennaxy 6 жыл бұрын
Glory to God. God bring Orthodox Church to Kingdom of light. Thank you
@shiwayebelete4960
@shiwayebelete4960 6 жыл бұрын
Amen tebareku praise the Lord wow geta eyesus yibark
@pastormengistunegash9400
@pastormengistunegash9400 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ያዳነን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!!!
@salemabebe993
@salemabebe993 5 жыл бұрын
እረ እየሱስ ባይኖረን እኛም ተ በልተን ነበር አባት ሆይ ስለታደግከን ተባረክ
@TZ-jk6dn
@TZ-jk6dn 6 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው !!!! ይህ ትምህርት ህይወትን የሚመግብ ትምህርት ነው ሁላችሁም እ/ር ዓብዝቶ ይባርካችው በርቱ በርቱ ህዝብ ጆሮውም አይኑም ይብራ::
@לגילהי
@לגילהי 11 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹሁ
@genetetanagena5162
@genetetanagena5162 5 жыл бұрын
Amen ameen ameen 🌹🌹 🌹❤️💓 💓👍👍 👍 good mirat
@muluyoonas2340
@muluyoonas2340 6 жыл бұрын
ድንቅ ነው ጌታ የተደበቀሁን ይገልጣል. በልጆቹ የሱ የሆኑትን ያውቃል አሜን ተባረኩ. በስሜ በሰው የተጠላቹ ትሆናላቹ ተብሏል ግን ከአሸናፍዎች እንበልጣለን ጌታ ከናንተ ጋራ ነው
@yenebecha7099
@yenebecha7099 10 ай бұрын
አቦ ተባረኩ ዘመናችሁ ከጤንነት ጋር ይባርካችሁ ይብዛላችሁ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን
@karensalam9340
@karensalam9340 6 жыл бұрын
abiy menze)በእውነት ትክክል ነሽ እህቴ በደብ ደብተራ ነው ወላዲተ አምላክ ልቦና ትስጣችው በተለይ አይነ ስውር የሚመስለው ሰውዬ መነፅር ያረገው እባብ ናቸው
@godisgood9376
@godisgood9376 6 жыл бұрын
እውነት ትውልድ ታስሮዋል ጌታ ሆይ እያስመለጥክ ስላለ ተባረክ መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 6 жыл бұрын
ጌታ እኮ ነው ደስስስስ ይላል በርታ ጎበዝ
@lidiyauliya8282
@lidiyauliya8282 6 жыл бұрын
አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ መልካሙ እረኛ አስመላጩ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ !!!!
@botossakedidabalcha6295
@botossakedidabalcha6295 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ መልእክት I mean Information
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 6 жыл бұрын
God bless all of you. Wonderful testimony. May God use all of you more.
@habebaas3829
@habebaas3829 6 жыл бұрын
አይዞቹ በርቱ ከሀይማኖታቹ ውጡ በርቱ እደኛ ደደቦች አትሁኑ በየአደራሹ እኔፓስተር ነይ ነብይነኝ እያላቹ ጌታ ልኮኛል እያላቹ ውጡ አይዞቹ ውጡ ጀግኖች እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን ሀዋርያው አደነገረን በተቀደሰችው በጥታዊት ሀይማኖታችን እንፀናለን
@haweasho1009
@haweasho1009 5 жыл бұрын
This is good thank God I have been questioned this thing in my mind I learn a lot today Jesus is Lord Amen.
@yrgaawad2113
@yrgaawad2113 6 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ 🙌እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏
@abebabeycha9986
@abebabeycha9986 Жыл бұрын
አሜንንንን አባቴ
@tigesttig9348
@tigesttig9348 6 жыл бұрын
ቢኒ እና አባ ዮናስ መር ጌታ ሙሴ በብዙ ተባረኩ የክርስቶስን እውነተኛ ወንጌል እየሰበካችው ህዝቡን ከዝህ ጥንቆላና ክፉ ስራ ማስመለጥ እንድትችሉ ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛላችው እኛም ጌቴ እንድረዳችው እንፀልያለን መር ጌታ ሙሴ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው ለእውነት እስከሞት ድረስ ጨክን ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል ቅዱሳን ሁላቹም መጸለያቹን እንዳታቆሙ
@לגילהי
@לגילהי 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክ መሪ ጌታ
@asaasa6463
@asaasa6463 5 жыл бұрын
ድብን ብሎ የተኛውን ህዝብ እየቀሰቀሳችሁ እያነቃችሁ የብርሀን መንገድ እየጠቆማችሁ እጅግ እጅግ በጣም እፁብ ድንቅ የሆኖ ትምርቶችን ለህዝቡ እያስተማራችሁ ስለሆነ በእውነት ዘመናችሁ ለዘላለም ይባረክ በርቱ በርቱ ጌታ እናንተ ጋር ይሁን እንወዳችሁዋለን!!!!
@hawzyshayahu8230
@hawzyshayahu8230 6 жыл бұрын
ቢኒዬ አባዮናስ መሪጌታ ሙሴ ዘመናችሁ ሁሉ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ እናንተንም ለዛች ምድር ያስነሳ ጌታ ስሙ ከዘላለም እስከዘላለም የተባረከ ይሁን በእውነት እናንተ የብዙ ያልተነገረላቸው ወንጌላውያን መልስ ናችሁ አባታቸው ግን የሚያውቃቸው ብዙ ተለቅሶአል ብዙ ተጮሆአል መዳን ለዛች ቤተእምነት እንዲሆን ሰለዚህ ነው መልስ ናችሁ የምለው አሁንም አባታችን ስሙ ይባረክ በርቱ ጌታ በብዙ ያስወርሳችሁ!!!
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
በወልድ የሚያምን የዘለዓለም ህይወት አለው።
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ይህንን የዲያብሎስን ስራ ያፈረሰ ።ተባረኩ ቢኒ ፣ አባ ዮናስ፣ መሪጌታ ሙሴ የጌታ ፀጋ ይብዛላትችሁ አሜን።
@SolomonAlemu-ur5fo
@SolomonAlemu-ur5fo 2 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@shettaethiopia2382
@shettaethiopia2382 6 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ጌታእየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ቢኒ መሪጌታሙሴ አባዬናስተባረኩ
@muluyoonas2340
@muluyoonas2340 6 жыл бұрын
አምላክ ጌታ ይባርካቹ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን አሜን
@SitotawTufa
@SitotawTufa Жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርካቹ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናቹ
@አለምተረፈ
@አለምተረፈ 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ነው። አምላክነቱን ብትክዱ እርሱ ፈጣሪያችን ነው።
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Kehadiw man honena ? Fetarin tito ye mutan menfesin mamilek aydelemini? Teret teretun titesh getan tekebeyi . Eyesus Geta new .
@abimandefro6385
@abimandefro6385 11 ай бұрын
የሱስ ጌታ ነው
@botossakedidabalcha6295
@botossakedidabalcha6295 11 ай бұрын
በርቱ በርቱ ሁሉም ይቻላል። አሰከአሁን ባለማየቴ አዝኛለሁ። አሁን ተደስቻለሁ ። የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ።
@kuraodanabe6970
@kuraodanabe6970 Жыл бұрын
በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ሥም አጋንንታዊ ሥራ ይፍረስ በሽፍንፍን የምያስተምሩ፣የምደብቁ፣ጥበብ ነው የምሉ እያወቁ ዝምታን የወደዱ የሃይማኖት አባቶች ማውገዝ፣መገሰፅ ያቀታቸው ለምን ይሆን?
@Joshua-wl2jd
@Joshua-wl2jd 6 жыл бұрын
May God bless you sir for revealing all this important information to set our people free.
@YoNeonStar
@YoNeonStar 5 жыл бұрын
I don't care what you religion is but, the big topic of lesson is very graceful because every one is living with devil spring. Thank you for your witnesses as well.
@lhelen6213
@lhelen6213 6 жыл бұрын
ይሄ ትልቅ ወንጌል ብዙዎች ሊሰሙት ሊያዮት የሚገባ ሁሉም አገልጋይ ተቀባብሎ ሼር በማድረግ ብዙዎችን የሚያሰመልጥ ወንጌል ምሰክርነት ነዉ ወይ ሀገሬ በሰንቱ😢 ተተብትበናል እግዛብሔር ይባርካችሁ ።
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 6 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው
@melatwaye4254
@melatwaye4254 6 жыл бұрын
God bless you, Merigeta Moosie. I praise God for raising teachers like you!
@olo69100
@olo69100 6 жыл бұрын
Thanks N God bless the mission!
@zo-ma6557
@zo-ma6557 6 жыл бұрын
እናቴ እንደ እግዚኣብሔር ስው የተቀበለችው ደብተራ,የእግሩን እጣቢ ፀበል ነው ብላ ቤቱን ትረጭ,ልጆችዋን ታጠጣ,.ቤትዋ ውስጥ ከጎጃም ሲመጣ የሚያርፍበት መኝታ ቤት የለየችለት,.በመጨረሻ እናቴን ለመተኛት ፈለገ,.ብዙም በደል ፈፅሞባታል,..እናቴ በነገሩ እጅግ ስላዘነች ስውየውን የወደደቻቸውን ይህል ጠላቻቸው,.ልታያቸውም ኣልፈለገችም,ደብተራውም እኔ ያልኩሽን እምቢ ካልሽ ኣንቺንና ቤትሽን እስልሻለው ብሎ ሄደ,.ከዛም ቆንጆዋ እናቴ አበደች ከሞቀ ትዳርዋ ወጥታ 30 ኣመት ኣስፋልት ዳር ተኛች,.ኣባቴ ሞተ,.እንቴ ከሁለት ኣመት በፊት ሞተች,..ዛሬ 4 ወንም,1 እህት የኣይምሮ በሽተኛ ወንድሞች ኣሉኝ,.ያገባ የወለደ የለም እኔ ከ 10 ኣመት በፊት በጌታ በእየሱ ክርስቶስ በማመን ከዚ ድግምት ተነጠኩኝ,.ያም ሆኖ ከጌታም ጋር ሆኜ የልጅነት ታሪኬ,በቤተስቤ የደረስው ነገር ልቤን ዛሬም እንደስበረው ኣለ,.
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እህቴ ጌታ እየሱስ ቤተሰቦችን ከዚ ድግምት ይፈውስልሽ
@zoenegash8130
@zoenegash8130 6 жыл бұрын
Yehe yebezu Ethiopian Tarik new. Geta seledereselen keber Lesu yehun Amen.
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 6 жыл бұрын
@@zoenegash8130 Amennnnnn
@zo-ma6557
@zo-ma6557 6 жыл бұрын
ኣሜን እህቴ፥. betelotesh asbin,... degmö set dalhon wend neg,.tebareki,.@@betelhemgirma9736
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 6 жыл бұрын
Zo-Ma enkwan geta dereselek lemelaw betesebek beyesus sim mefetat netsa mewtat yehunelek።
@tsegaberhane2238
@tsegaberhane2238 6 жыл бұрын
Every knee shall bow Every mouth Shall confess Jesus is Lord!! Amen!!!
@kirubelmusse7260
@kirubelmusse7260 Жыл бұрын
Amen AmenAmenAmen
@tsegatekle9002
@tsegatekle9002 6 жыл бұрын
Praise the lord
@selammamo4166
@selammamo4166 6 жыл бұрын
Egiziabihar kifu menifesin yiyazilini
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 6 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክህ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 6 жыл бұрын
ንግግሩ ከእንጀራ የበለጠ ያጠግባል ሁልጊዜ አቅርቡት ቀጥሉበት
@YosefTesfay
@YosefTesfay 6 жыл бұрын
This is amazing. May our LORD and SAVIOR JESUS CHRIST mightily bless you.
@rebkaasfaha1253
@rebkaasfaha1253 6 жыл бұрын
Geta Eyesus yikber!!!! Tebareku🙏🙏🙏🙏🙏
@fekadugudeta5444
@fekadugudeta5444 6 жыл бұрын
እግዛብኤር ይባርካቹ እንዲ አይነት መንፈስ ከፈጣሪ እየመሰለን ተዘናክተን ነበር ፈጣሪ በብዙ ይባርካቹ
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ መዳን በኢየሱስ ስም ብቻ
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 8 ай бұрын
ነፃ አውጬው እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ተባረኩ
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
e/r yebarek Aynochachin yabera geta twlidn yetadeg
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ጰ8ቨ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ጰ8ቨ 6 жыл бұрын
አቤት አቤት ይቅር ይበላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ እየሡሥ እንደናንተ ከክርሥትና ወድ ምንፍቅና እናንተዋናዎቹ መተታሞች ቅጠላሞች ናችሁ እግዚያብሄር አምላክ ልቦና ይሥጣችሁ
@kirubelmusse7260
@kirubelmusse7260 Жыл бұрын
Bless you for ever
@mahderemesfun5039
@mahderemesfun5039 6 жыл бұрын
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ ኣምላክ። ኦ እግዚኣብሄር ካብ ኩሉ ዝጻኣና ሰይጣናዊ ኣጋንንት ሓሳብ ሰውረና ኣሜን። እዞም ሰብኡት እዚኦም እንታይ ኮይኖም ይመስለኒ መጀመርያ ኦርተደክስ ተዋህዶ ኔሮም እምነቶም እሞ ዝቀየሩ ናብ መናፍቃን ተሓድሶ። ነዞም ከምዚኦም ዝምልሰሎም መን እዩ እንተ በልና እግዚኣብሄር ወይ መጽሓፍ ቅዱስ እዩ። እቲ ሓይለ ቃል ከምዚ ይብል። ቅዱስ የሃንስ ወንጌላዊ ኣብ መልእክቱ ዝጻሓፎ ከምዚ ይብል። 1ይ ዮሃንስ 2 (1 John) 18፤ ደቀየ፡ እዚኣ እታ ዳሕረይቲ ሰዓት እያ። ከምቲ፡ እቲ ጸረ ክርስቶስ ከም ዚመጽእ፡ ዝሰማዕኩምዎ፡ ካብ ሕጂውን ብዙሓት ኣጽራር ክርስቶስ ተንሲኦም አለዉ። እዚኣ እታ ዳሕረይቲ ሰዓት ምዃና በዚ ኢና እንፈልጥ። 1ይ ዮሃንስ 2 (1 John) 19፤ ካባና ወጺኦም፡ ግናኸ ካባና ኣይነበሩን። ካባና ነይሮም እንተ ዚዀኑስ፡ ምሳና ጸኒዖም ምነበሩ ነይሮም። ግናኸ ኵላቶም ካባና ዘይምዃኖም ምእንቲ ኺገሀድ እዮም ዝወጹ። 20፤ ንስኻትኩም ድማ ቅብኣት ካብቲ ቅዱስ አሎኹም፡ ንዅሉውን ትፈልጥዎ ኢኹም። 21፤ ነታ ሓቂ ትፈልጥዋ ስለ ዘሎኹም እየ ዝጸሐፍኩልኩም እምበር፡ ስለ ዘይትፈልጥዋስ ኣይኰንኩን፡ ኵሉ ሓሶትውን ካብ ሓቂ ኣይኰነን።1ይ ዮሃንስ 2 (1 John) 22፤ እቲ ንየሱስ፡ ንሱ ክርስቶስ ምዃኑ ዚኽሕዶ እንተ ዘይኰይኑኸ፡ መን እዩ እቲ ሓሳዊ፧ እቲ ነቦን ወድን ዚኽሕዶም፡ ንሱ እዩ እቲ ጸረ ክርስቶስ። 23፤ ነቲ ወዲ ዚኽሕዶ ዘበለ ዅሉ፡ ንእኡ እቲ ኣቦ የብሉን፡ ነቲ ወዲ እተኣመነ ግና፡ እቲ ኣቦ አለዎ። 24፤ ንስኻትኩምሲ፡ እቲ ኻብ መጀመርታ ዝሰማዕኩምዎ ኣባኻትኩም ደኣ ይንበር። እቲ ኻብ መጀመርታ ዝሰማዕኩምዎ ኣባኻትኩምዎ ዚነብር እንተ ዀይኑስ፡ ንስኻትኩም ድማ ኣብቲ ወድን ኣብቲ ኣቦን ክትነብሩ ኢኹም።1ይ ዮሃንስ 2 (1 John) 25፤ እታ ንሱ ዘተስፈወና ተስፋ ኸኣ እታ ናይ ዘለኣለም ህይወት እያ። 26፤ ብዛዕባ እቶም ዜስሕቱኹም እየ እዚ ዝጸሐፍኩልኩም። 27፤ ንስኻትኩምሲ፡ ከምቲ ቕብኣት ብዛዕባ ዅሉ ዚምህረኩም ዘሎ፡ ሓቂውን እዩ፡ ሓሶት ኣይኰነን፡ እሞ ኸምቲ ንሱ ዝመሀረኩም ኴንኩም፡ ኣብኡ ኽትነብሩ ኢኹም። እምብኣርከ እቲ ኻብኡ እተቐበልኩምዎ ቕብኣት ኣባኻትኩም ይነብር አሎ እሞ፡ ሓደ እኳ ኺምህረኩም ኣየድልየኩምን እዩ።1ይ ዮሃንስ 2 (1 John) 28፤ ሕጂ ድማ፡ ደቀየ፡ ንሱ ኺግለጽ ከሎ፡ ትብዓት ምእንቲ ኽንረክብ፡ ብምጽኣቱውን ኣብ ቅድሚኡ ኸይንሓፍርስ፡ ብእኡ ንበሩ። 29፤ ንሱ ጻድቕ ምዃኑ ትፈልጡ እንተ ዄንኩምሲ፡ ጽድቂ ዚገብር ዘበለ ዅሉ ኻብኡ ኸም እተወልደውን፡ ፍለጡ። ስለዚ መልኣከ ሰብን መልኣከ ሰይጣንን በዚ ኢና ንፈልጦም። ብቋንቋ ኣማርኛ መጽሓፍ ቅዱስ። 1 ዮሐንስ 2 (1 John) 18፤ ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን። 19፤ ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።1 ዮሐንስ 2 (1 John) 20፤ እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችኋል፥ ሁሉንም ታውቃላችሁ። 21፤ እውነትን የምታውቁ ስለ ሆናችሁ፥ ውሸትም ሁሉ ከእውነት እንዳልሆነ ስለምታውቁ እንጂ እውነትን ስለማታውቁ አልጽፍላችሁም። 22፤ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።1 ዮሐንስ 2 (1 John) 23፤ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው። 24፤ እናንተስ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ጸንቶ ይኑር። ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ቢኖር፥ እናንተ ደግሞ በወልድና በአብ ትኖራላችሁ። 25፤ እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው። 26፤ ስለሚያስቱአችሁ ሰዎች ይህን ጽፌላችኋለሁ።1 ዮሐንስ 2 (1 John) 27፤ እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል፥ ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም፤ ነገር ግን የእርሱ ቅባት ስለ ሁሉ እንደሚያስተምራችሁ፥ እውነተኛም እንደ ሆነ ውሸትም እንዳልሆነ፥ እናንተንም እንዳስተማራችሁ፥ በእርሱ ኑሩ። 28፤ አሁንም፥ ልጆች ሆይ፥ በሚገለጥበት ጊዜ እምነት እንዲሆንልን በመምጣቱም በእርሱ ፊት እንዳናፍር በእርሱ ኑሩ። 29፤ ጻድቅ እንደ ሆነ ካወቃችሁ ጽድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከእርሱ እንደ ተወለደ እወቁ። እምበር እዞም ሰባት ሰለስተ እዮም ብፊደል ትክክል ብቁጽሪ ግን ብዙሓት እዮም መክንያቱ ባዕሎም እዮም ዝላፋለፉ ዘሎው ንሕና እስኪ ኣጋንንቲ ኢና ይብሉ ኣለው ኣብቶም ሰባት ኮይኖም እዚም ሕጂ ናብ ቅዱስ ቦታ/ገዳም ትወስዶም ኡይ፡ ኡይ፡ ኡይ ንበሉ ኔሮም። ስለዚ እዚኣቶም ውሉድ ናይ ድያብሎስ እዮም። 1ይ ዮሃንስ 3 (1 John) 10፤ ጽድቂ ዘይገብር ንሓዉ ዘየፍቅርን ካብ ኣምላኽ ኣይኰነን፡ ውሉድ ኣምላኽን ውሉድ ድያብሎስን በዚ እዮም ዚግለጹ። ብኣማርኛ ኦርቶደክስ 1 ዮሐንስ 3 (1 John) 10፤ የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም። እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሓረና ክርስቶስ። ካብ ሃይማኖት ዝዘርጉ ኣድሕነነ ክርስቶስ። ካብ እዞም ኣቦታትና ዘይማህርዎን ዘይነገሩና ዓይነት ትምህርቲ ሓልወና ። ካብ ኣጋንንት ሰውረና ካብ መናፍቃን ሰውረና ካብ ተሃድሶ ሰውረና ካብ መስሓቲ ሰውረና ኦ እግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲት ኣምላክ ኣደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣብ መንገዲ ሓጥኣን ሰብ ኣይተቁምኒ መክንያቱ ንረሲእ እግዚኣብሄር ስለ ዝቀጽዖ። ዝተረፈ ብኣፈ መልኣክት ይትኣረም።
@shimelking2274
@shimelking2274 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsehaytemes1718
@tsehaytemes1718 6 жыл бұрын
መሪ ጌታ ሙሴ ተባርክ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው
@mesertjesus6051
@mesertjesus6051 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹህ
@mmm1873
@mmm1873 6 жыл бұрын
አቤቱ የድግል ማሪያም ልጅ ሆይ ይቅር በለን እነዚህ ሰዎችንም ልብ ስጣቸው አስ መሳይ ሸረኛች ናቸውና ከቤተክርስቲያናች እራስ ላይ አውርድልን
@ስውንለመርዳትስውመሆንበቂ
@ስውንለመርዳትስውመሆንበቂ 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ የድግል ማርያም ልጅ የሚያዴርጉትን እያውቁምና ይቅር በላቸው የበግ ለምድ ለብስው ከሚመጡ ተኩላውች ተጠንቀቁ ከነዴዝህ እይነቶቹ ካሀድወች ነው
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le 14 күн бұрын
ከመተቸት በፊት መጽሐፋ ቅዱስ አንብብ።
@cell2416
@cell2416 6 жыл бұрын
ይሄን ትምህርት ያቀረበ ሰው እውነት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ነው
@bacuutolasa3593
@bacuutolasa3593 6 жыл бұрын
Amenii tebarekuu
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
Wey eske zare salakchu yasalifkut gzat kochugn sit negere Asitemarachugn tebareku lamne hulu yemitkim new kemir tebareku
@ellaaraya9703
@ellaaraya9703 6 жыл бұрын
God bless you more and more
@brhanematiwos625
@brhanematiwos625 6 жыл бұрын
Egziabhier ybarkachu
@alamoalamo3495
@alamoalamo3495 6 жыл бұрын
ሟርተኛበምላው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላቢ የጥልቅ አሉ ምድሪቱ እርክሳለች አባቶችን እግዚአብሔር ይባርክችሁ የአጋንት ሰራ ገለጣችሁ ስለአሰተማራች ጌታ ይባርካችሁ
@hannahzekarias9132
@hannahzekarias9132 6 жыл бұрын
በየሱስ ስም የዲያብሎስ ክፋት ይፍረስ። ውድ የኣባቴ ልጆች እግዚኣብሄር እየባረከ ይባርካቹ!!!!!!!
@MaranataJesus-bg2bk
@MaranataJesus-bg2bk 11 ай бұрын
Yasazenal esk ahun yihen video balmayete Geta Eyesus redtogn zare ayechalew kiber le ersu yihun
@nuhaminbekele8489
@nuhaminbekele8489 6 жыл бұрын
It’s rly amazing especially this man is wonderful!
@Newaccount-sr3wh
@Newaccount-sr3wh 6 жыл бұрын
6666666666 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ተጫወተባችው ሰይጣን
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
@@Newaccount-sr3wh Anten bilo sew . 666 min endehone atawukim silu semiteh new. Edime likkihin Taot Ena ye enchet tabot eyamelek Bewunet 666 tilaleh ? Fetarin Ena fiturin leyiteh yematawuk Denez.
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 6 жыл бұрын
መድሀኒያለም ያፍርስህ አተ መተተኛ ሰውዩ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድግምት የምትለውን የሰይጣን ስራ አትሰራም አተው እራስህ ሰይጣን ስለነበርክ ነጠላ ጠምጥመህ ሰይጣን ትስብ ነበርና እኛ ምንአገባን ታድያ ሰይጣን እኛላይ ስልጣን የለውም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ ነጻ አውጥቶናል የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል አተ አጋንታም ስለሆንክ ቃሉን እዳሰማ ተጋርዶብሀልና
@soljatube127
@soljatube127 6 жыл бұрын
ፀጋ ማርያም ፀጋ ማርያም ችግርህ ከስምህ ይጀምራል አንተም ልክ እንዳባትህ ተራጋሚ ነህ ! ሲሆን ከተሳሳተ ወደ እውነት እንዲመለስ መጸለይ እንጂ አንዴት ያፍርስህ ትላለህ ''እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።" (ዮሐ 8: 44)
@yenebetatube679
@yenebetatube679 6 жыл бұрын
ፀጋ ማርያም ፀጋ ማርያም እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የተናገሩት ትክከለኛ ነገር ነው ግን ሁሉንም አላሉም።በኔም ሁለት ጊዜ የደረሰብኝ ነገር አለ። ትሳደቢያለሽ የሚሳደብ የሰይጣን መንፈስ ያለበት ነው።ቢሳሳቱ እንኳን እውነተኛ ክርሰቲያን ብትሆኚ ሰለ እሳቸው መፀለይ ነው ያለብሽ።ደግሞ በዚህ ዘመን ተገኝቶ ነው የሚገስፅና ስህተትን የሚነግር?? እንዴ እዛ ከሚጠብቀን የዘላለም እሳት መሰደብና መደብደብም ይሻላል። አባቶቻችን መልካምን ስራ እንዲሁም ቤተክርስቲያናችንን ጠብቀው እንዳቆዪልን ያህል የተሰሩ ስህተቶች አሉ።አይ ምንም የለም ብሎ መሸፋፈንና መሳደብ እኛንም ትልቅ አጢያት ውስጥ ይከተናል ወንጌልንም ማንበብ ተገቢ ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ልብ ያብራልን።
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 6 жыл бұрын
ሰለሞን አያሌው እኔስ ተሳደብኩ በተናገረው ከእውነት የራቀ ንግግር ተናድጄ አተም ሰደብከኝ ስድብ ሀጢያት ነው ብለክ ከተሳደብክ ማነው ትክክሉ ከስሜ ይጀምራል በማርያም ስም ስለተሰየምኩ ነው ከስሜ የሚጀምረው ሌላው እንደአባትህ ተራጋሚነህ እኔስ ሰይጣን እኳን አባቴ ሊሆን የደረስኩበትም አይደርስም ምክንያቱም በመስቀል ላይ ተሰቅሎ አምስቱ ችካሮች ተቸክሮበት ደሙን አፍስሶ ስጋውን ከስክሶ መራራን ጠጥቶ ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ በ3ስተኛው ቀን የተነሳው እግዚአብሔር ወልድ በደሙ ያጠበኝ ነኝ ወድም ስድብ ሀጢያት እንደሆነ አውቃለው ግን የተናገረው ስህተት ካፊ ክፍ እንዲወጣ አደረገኝ ስጋው በሚቆረስበት ደሙን በሚቀዳበት በቤተ መቅደሱ ተሳለቀ ጌታ ስጋዩን ያልበላ ደሜንም ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም ብሎናል ይህ ያለው በቅድስት ቤተመቅደስ ነው ክፍ ሰሪወች አጋንት የሚጎትቱ ቃሉን የማይፈጽሙ መጋውን ያልጠበቁ አባቶች ቢኖሩም ግን ወደ ቤተመቅደሱ ሲገቡ ያክፍ ስራ የሚያሰራቸው አጋንት አብሮዋቸው አይገባም ምክንያቱም የጌታ ስጋና ደም ያቃጥለዋል ያኮማትረዋል እነሱ የሚያደርጉትን አታድርጉ የሚሉዋችሁን ግን ስሙ ይላል ቃሉ ምክንያቱም የሚሉትን አያደርጉትምና በስንትርም አይነኩትም ብሎናል ይጠየቁበታል እያወቁ የአጋንት ስራ የሚሰሩ ሁለት አምላክ ማምለክ አይቻልም ብሎናል በሻሽና በቀሚስ የተሸፈኑ አሉ ያናደደኝና ካፊ ስድብ የወጣው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምሮ አጋንት ጎትቱ አይልም አጋንትን ለመቃወምና ለማጥፋት በፀሎትና በጾም በስግደት እድንበረታ ታስተምራለች እጂ ይቅርታ ስለተሳደብኩ ጌታዩ ይቅር ይበለኝ ይለኛልም አልጠራጠርም ለኔ ሀጢያን ልጁ እራሱን የሰጠ
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 6 жыл бұрын
ሌላው ሳልናገር የማላልፈው ይህ ሰው አጋንት ጎታች ነበር ግን በግልጽ ለምእመኑ እኔ አጋንት እጎትታለው የሱ ስራ ሰሪነኝ ብሎ በአደባባይ ምእመኑ እያወቀ ነበር ይሄን የሚሰራው??? በድብቅ በየቤቱ እየሄደና አባት መስሎ አይምሮዋቸውን ካሳታቸውና የጠቋይ አምላኪወች ካልሆኑ በስተቀር ይሄን ተግባር ቃሉ የገባው ምእመን ያውቅ ነበር ልጠይቅ ቤተክርስቲያንን ከመክሰሳችን በፊት
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 6 жыл бұрын
lela Tube በመጀመርያ ስለተሳደብኩት ይቅርታ አው ስድብ የሰይጣን ነው ግን ንግግሩ ስላናደደኝ ነው ማለት አልነበረብኝም ሌላው እኔም አጋጥሞኛል ላልከው ወይም ላልሽው አው አሉ ይኖራሉም ምክንያቱም ጌታ ብሎናላ በተቀደሰ ቦታ እርኩሰት ታያላችሁ ቃሉ ይፈፀም ዘድ ነው እኔ የማውቀው ታሪክ አለ ደብተራ አባት ነበሩ ብዙ ተከታይም ነበራቸው እኔ እስከማውቀው ጥሩ አባት መሆናቸውን እጂ ደብተራ አጋንት የሚጎትቱ እደሆኑ ብዙወቻችን አናውቅም ግን ከልጆቻቸው ይሄን ክፍ አምልኮ የሚሰሩላቸው ባለሀብት የሆኑ ነበሩ ለካ ይሄን ያወቅነው ልክ በህመም ሲያዙ ነው እቤት ክርስቶስ አባቴ ከንደዚህ አይነት ቅጣት ይሰውረን ለእረጅም አመታት ማቀው ማቀው እደህጻን ትንሽ ሆነው ተልተው ነበር ያን መተት የተሰራላቸውም ክፍኛ በመሰቃየት አሳየን እግዚአብሔር እድንማር ለንሰሀ እድንዘጋጅ መንገዱን ሲከፍት ሞቱ እኝህ አባት የሰማዩን እራሱ ባለቤቱ እግዚአብሔር ያውቃል እና እኔ የለም ሳይሆን ያልኩት ስጋው ደሙ በሚፈተትበት ክቡር ቤተመቅደሱ በመዋሽቱ ነው የተናደድኩት አጋንት የጌታ ስጋና ደም እደሚያቃጥለው ስለማውቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አጋንትን አታመልክም ትቃወማለች እጂ በድብቅ ተሽፍፍነው ይሄን የሚያደርጉትን እንደዚህ ያጋልጥልን ለንሰሀ ያብቃቸው
@diyabadaryonigennegmoteeda3513
@diyabadaryonigennegmoteeda3513 6 жыл бұрын
Eyesus geta new kebere legeta yehon eyesus geta new
@samuelgemeda6963
@samuelgemeda6963 4 жыл бұрын
TEBAREKU
@kidist176
@kidist176 5 жыл бұрын
እኔም የዚሁ ደብተራ አሰራር ተጠቂ ነበርኩ። ያዉም እጅግ የከፋ። ነገር ግን አምላኬ ከዚ እስር ፈቶኛል። እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ እረድታኛለች። ቅዱሳን መላእክት ለጻ አውትተዉኛል። ሃይማኖት መቀየር ሳያስፈልገኝ፤መምህር እከሌ ጋር መሄድ ሳይስፈልገኝ፤ በኖርማል የቤተክርስቲያን ጸሎት ብቻ በቅድስት ሃይማኖቴ እንዳለው እግዚአብሄር ነጻ አውጥቶኛል። ሁላችሁም ሆይ ሆይ ማለቱን ትታችዉ አምላካቹ ትክክለኛዉን የህይወት ጎዳና እንዲገልጽላቹ በትህትናና በማስተዋል ሆናችው ለምኑት። ልቦናውን ላበራለት ሰው እሄ ግልጽ ነገር ነው። ይህ መሪ ጌታ ነኝ ባይ ጥንቆላ አልሳካ ሲለው እዚ መቶ ደሞ ያጭበረብራል። ኦርቶዶክስ በር ላይ መጽሃፍ ስለተሽጠ ብቻ ወ ይ ደሞ አንዳንድ እግዚአብሄርን የማይፈሩ ደብተራዎች ስለጠነቆሉ ኦሮቶዶክስን መውቀስ ፈጽሞ አይገባም። ብናቀው ኖሮ ገዳም ባሉ አባቶችና እናቶች ጸሎትና ልመና (በቅዱሳን አማላጅነት) እና በእግዚአብሄር ቸርነት ነው ቆመን የምንሄደው። ይህ ሰው ለብር ብሎ ሴጣንን ለማግኘት ይህን ሁሉ ጥረት ያደርገ እመቤታችን ማርያምንና ቅዱሳንን ለብር ብሎ ቢሳደብ አይደንቅኝም። ገዳም የገባውም እንደሚለው ለነብሱ ሳይሆን እዛ ደሞ ሌላ ጥንቁልና አለ ተብሎ ያንን ለመማር ነው ብዬ ነው ማስበው። ሴጣን ፊልዱን ቀይሮ እናንተ ጋ ደሞ አመጣው። በጣም ነው ሚያሳዝነው። እንድ ሰው አምላክን ማግኘት የሚችለው በትህትናና እራስን ዝቅ በማድረግ እንጂ ሌላውን ከፍ ብሎ ያለን ስው ወይም ቅዱሳንን በማንቋሸሽ አይደለም።ያ የዴያብሎስ አሰራር ነው። ስለዚህ እናንተም ብታስተውሉ ጥሩ ነው።
@haweasho1009
@haweasho1009 5 жыл бұрын
They speak the truth am orthodox Christian this is the problem and most of people can't find out.
@YosefTesfay
@YosefTesfay 6 жыл бұрын
መርጌታ ሙሴ እግዚአብሔር ይባርክህ። ኣድራሻህና ስልክህን ብትልክልኝ መልካም ነበር።
@tsegaberhane2238
@tsegaberhane2238 6 жыл бұрын
God bless you Aba for speaking out the truth!!
@selammamo4166
@selammamo4166 6 жыл бұрын
Zimara Meliakitini Yasemalini
@selammamo4166
@selammamo4166 6 жыл бұрын
KAL Hiwoti Yasemalini Memihirachini behiwetahini yalewoni hulu yetenagerulini beketitami betezewawarimi seliyulini Amen
@wesenewesene1764
@wesenewesene1764 6 жыл бұрын
woow yesus yedinal haleluyaaa
@TadeleTamru-ch2pv
@TadeleTamru-ch2pv 10 ай бұрын
I'm not qualified to comment on this one. But thanks for sharing it.
@AbiAbi-em5jc
@AbiAbi-em5jc 6 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ ቢንዬ ዘመን ዘር ይባረክ ትውልድ እያስመለጥክ ነው
@ሲምሐ
@ሲምሐ Жыл бұрын
ሀይ ሰላም አቶ መርጌታ ሙሴ
@hawihawi8698
@hawihawi8698 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen elelllllellelllle.....
@etetubahru6060
@etetubahru6060 6 жыл бұрын
Jesus is lord!!!.
@kkidane16hindi65
@kkidane16hindi65 6 жыл бұрын
Wow God bless you!!!
@tilahunabebe9046
@tilahunabebe9046 6 жыл бұрын
ተመለሰልኝ ልጠይቅ የነበረው ተባረክ
@Agent-qd9oz
@Agent-qd9oz 6 жыл бұрын
ተሀድሶ: መናፍቃን ናቸው ማለት ይህ ነው።
@sabadaniel1461
@sabadaniel1461 6 жыл бұрын
How do I get mergeta muse books? Can someone help me please.
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 6 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ያሉ ቤተሰቦቼ ናቸው የላኩልኝ እንደዛ ማግኘት ይቻላል ማስመጣት
@sabadaniel1461
@sabadaniel1461 6 жыл бұрын
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ Thank you.
@jesusisgod7353
@jesusisgod7353 6 жыл бұрын
Yesus ybarkh, abzto ysrah
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በስንት ትብታብ ተተብትባ ብዙ ዘመን አሳለፈች አሁን ግን ኢየሱስ ደረሰ እናንተን እግዚያብሔር አስነሳ ጌታ ይመስገን በጣም ይገርማል ይህን መልክት የምትሠሙ ወገኖች ሼር አርጉትና ያልዳኑ በጨለማ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችሁን አስመልጡ
@marimmm7344
@marimmm7344 5 жыл бұрын
Kkkk.weshtam.asac.
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Amen Tebareki . Kotetam haymanot techawotebin
@edenmunro9460
@edenmunro9460 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንዲህ ለብሳችሁ እውነትን እንድትገልጡ እንደ ጳውሎስ ቀብቶ ስለስሙ ያቆማችሁ ጌታ ያበርታችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ወንድሞቼ ኦርቶዶክስ መልስ ካላት የሚለውን አይቼ ነበር የጨከናችሁ መሆናችሁን አይቻለሁ ጌታ ከኔ ዘመን እናንተላይ ይጨምር ብዙልን ተባረኩ ።።
@muhmadmuhmad9560
@muhmadmuhmad9560 5 жыл бұрын
አለባበስህ የክርስትያን አሜን ስትል እንደአሀዛብ ነው እር አትቀላቅሉ።
@tzm6910
@tzm6910 6 жыл бұрын
ይሄ ሰው የሚናገረው ከእውነት በላይ ነው እኛም እያየን እየሰማን ነው ያድግ ነው :: ጎንደር ደብረብርሀን ስላሴ ያሉት ቢጫ በቢጫ የለበሱ አደባባይ እየሱስ ያሉት አስማታም ባጠቃላይ የጎንደር አድባራት ሁሉም ላይ አሉ :: በእውነት ጌታ አምላክ ይባርክህ::
@رشيدمحمد-غ8ف
@رشيدمحمد-غ8ف 6 жыл бұрын
ዉነትነዉአይቻለሁ
@zowzowa1109
@zowzowa1109 5 жыл бұрын
Jesus jesus jesus
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 6 жыл бұрын
የሚገርም ነው ጌታ ሆይ አተው ጠብቀን?
@simegnbirhane6276
@simegnbirhane6276 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ወንጌል ያሸንፋል ወይ ጉድ ወንጌልን ስለተሰበከ ኮሚቴ ማቋቋም ይገርማል ዋናቸው ትርፍቸው ጥቅማቸው ሌላ ሌላም ጥቅማቸው ስለተነካ ነው ምንጭቸው ሊቋረጥ ስለ ሆነ ወደዱም ጠሉም ወንጌል ይሰበካል ውሻ አጥንት ሲይዝ እንደሚጮኽ ይህ ጩኸት አያዋጣም ትውልዱ ነቅቷል የመበለትን ቤት መበዝበዝ የጥንቆላ ሌላውም በጌታችን በእየሱስ ሥም ዘበንህ አልቋል
@TG77042
@TG77042 2 жыл бұрын
We appreciate what you are doing very much. I might be late but can you please tell us where to get his books?
@haimanot4049
@haimanot4049 6 жыл бұрын
እኁን የተደረገመ በት ሰው እንደት አርጎ ማድን ይቻላል
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ 6 жыл бұрын
ጌታኢየሱስ ጸጋያብዛላችሁ ብሩካንናችሁተባረኩ
@edenamanuel979
@edenamanuel979 6 жыл бұрын
Tebareku EGZIABHER ENKUAN TADEGEH ZEMENEHEN EGZIABHER YETEBEK BEDEMU YESHEFENEH EGZIABHER HEZBUN KEZI CHELEMA YETADEG.... EGZIABHER AGELGELOTACHEHUN YEBAREK YEMISEMUTENEM JORO YEKFET TEBAREKU!!!
@ያዳህመዳኔ
@ያዳህመዳኔ 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው
@senaitkidane7525
@senaitkidane7525 6 жыл бұрын
God bless you
@mahderemesfun5039
@mahderemesfun5039 6 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ዕድመ ናይ ንስሓ ዝሃበኩም ። እምበር መን እዩ ናይ ሰይጣን ዝሰብክ መን እዩ ናይ ክርስቶስ ወይ መን እዩ ከም ሰይጣን ኮይኑ ዘጸልል ዘሎ ንደቂ ሰባት ፈሊጥናዮ ኢና ሳላ ሕግን መጽሓፍ ቅዱስን ሓወርያትን ነብያትብ። ኣነ ዝብለኩም ባዕሉ እግዚኣብሄር ይምለስኩም። እቲ ሓሙሽተ 5 ኣጋንት ኔሮሙኒ ዝበልካዮ ቁጽሪ ተጋጊኻ ኣለኻ 5000000 ከኮኑ መክንያቱ እቶም ኣጋንንት ወጽዮም እንተ ዝኾኑ ኔሮም ነፍስካ ንፈለጥካ እሞ ከም ሰብ ንተዛረብካ ኔርካ።
መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና
1:31:01
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 26 М.
ከመናፍስት አሰራር ጌታ አውጥቶ ለራሱ ስራ እየተጠቀመበት ያለው መሪጌታ ሙሴ ክፍል ሁለት
2:13:33
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 20 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
መሪጌቶች እንዴት በጥንቆላ ስራ ተሰማርተው እንደነበር ከነህይወት ምስክርነታቸው
3:16:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
81ዱ መፅሀፍ ቅዱስ በ66ቱ ሲመዘን ና ፕሮቴስታንት ለምን 15ቱን መፅሀፍ አልተቀበሉዋቸውም
2:52:42
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 9 М.
ሰናይት በሌዝብያን ህይወት አንዴት እንዳሳለፈችና ጌታስ እንዴት ነፃ አወጣት
2:14:44
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 37 М.
ቤተክርስቲያን እንዴት እዚህ ጨለማ ውስጥ ከ11 ክፍለ ዘመን ጀምሮ እንደገባች
2:22:33
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
የመሪ ጌታ ጽጌ መልእክቶች
27:34
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 4,1 М.
berhan tube part4
29:57
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3 М.
berhan tube part2 አባ ጳውሎስ ራሳቸው የቃል ኪዳኑ ታቦት እንደሌለ ያምኑ ነበር
29:39
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3,8 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.