83ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የአራት ልጆች እናት ድንገተኛ ውሳኔ

  Рет қаралды 48,632

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 455
@hanaafewerk7068
@hanaafewerk7068 Жыл бұрын
ተምስገን አምላኬ እንኳን ደስ አላችሁ የ ድንግል ማርያም ልጆች በሰማሁት ነገር እኔ ደስታዬን አጣጥሜ አልጭርስኩም እናተስ 💞💞💞
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
አሁን ስለቴን አስገብቼ መጣሁ
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
የምን ደስታ
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
መች ተወሰነና ነው ደስታው ፣ ኧረ ተው ያንንም ይህንንም ዩቱብ እየሰማችሁ
@rishangiday942
@rishangiday942 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙌 👏🏼
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እንኴን አብሮ ደስ አለን
@user-gx4ky2ri9d
@user-gx4ky2ri9d Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህልኝ ውድ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ካንተ ጋር ይሁን ❤️
@user-pr6rh2qz7v
@user-pr6rh2qz7v Жыл бұрын
የእግዚኣብሔር ስም የተመሰገነና የከበረ ይሁን ተመስገን 🙏
@genetgenet3987
@genetgenet3987 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ክብር ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል ወገኖቼ
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አራቱ ልጆች እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ እናታችሁንና አባታችሁን ለመመለስ በጽናት ቆማችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርባችሁ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለያችሁ ተባረኩ።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ሃይማኖታችን የደም ስራችን ናት ተዋህዶ አትንኳት መንግስት እጅህን ከተዋህዶ አንሳ‼
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
ሰላም ኤፍታህ እንዴት አለሽ እህቴ ቴሌግራም ቴክስት አስቀምጨልሻለሁ እይው እሽ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በሰላሴ ሥም ደሰ ሴል ልጆችዬ የልጅ አዋቂ ጀግኖች የእውነት ዋውውውውው አባት እናት በጸሎት መመለሰ ቀላል አይደለም#የልጆች ጸሎት እግዚአብሔረ ይሠማል ይባላል እኮ በእናንተ አየሁት ለኛም ይሰማን#ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ለኛም ድረስልን🤲🤲🤲የቦታጅራ ቁቶ ሚካኤል
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
የአዲሱ ሚካኤል ሰፈር ልጅ ነኝ በወንጌል አርበኛው በተክለሃይማኖት ቀን ተወልጄ በጥምቀት የሥላሴን ልጅነት ሳገኝ በክርስትና ስሜ ፍቅርተ ሚካኤል የተባልኩ ❤️ ወደ ሀጢያት ስሮጥ ፊቴን እያዞረ ወደ ቤቱ እየመለሰኝ እዚ ደርሻለሁ 🙏 ፍፃሜዬን ያሳምርልኝ የኔ ሚካኤል 😍❤️🙏🙏🙏
@buzebuze8367
@buzebuze8367 Жыл бұрын
fekerte mikale yesfer leje selgegnew des belognal .welte mikale negn betselote asbign
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
@@buzebuze8367 ድንግል ማርያም ታስብሽ እህቴ❤️
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
እኔ ያደግሁት እንጦጦ ሐመረ ኖህ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ቅዱስ ሚካኤል ድርብ ታቦት አለ እዛ ነው ያደኩት በጥምቀት በዓል ጊዜ ኪዳንምሕረት የምትገባው የቅዱስ ሚካኤል ቀን ነው መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን ንጽህት ቤተክርሰትያናችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላሙን ፍቅሩን ለመላ ኢትዮጽያ ህዝብና ለመላው ህዝበ ክርሥትያን ይሁንልን ክብሩን ሁሉ ክርሥቶሥ ይውሠድ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ህያው የሆንኸው ጌታ ክብር እና ምስጋና ለእሱ ይሁን እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን🌾💚💛❤️
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 Жыл бұрын
አሜን
@jordana4511
@jordana4511 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ, ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🙏 የሚወደው የቤታችን መልአክ ነዉ ቅዱስ ሚካኤል❤🙏 በጣም ደስ አለኝ ባልና ሚስት ወደ ኡነት ኦርቶዶክስ መመለሳቸው ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን🙏🙏🙏 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@frefre741
@frefre741 Жыл бұрын
ደብረ ዘይት መናህሪያ ጀርባ ቅዱስ ሚካኤል
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች⛪️✝️⛪️✝️⛪️✝️እንኳን ደስ አላችሁ🕊🕊🕊ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር⛪️⛪️⛪️ትኖራለች⛪️🕊
@tirhashailu2380
@tirhashailu2380 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jaPFi2udYtmKh80
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын
Amen
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ። በጣም ደስ ይላል ልጆቹ ጀግና ናቸው እነሱን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይርዳን የአሰላው ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ደርሶልኛል የልጄም አባት ነው ፈጥኖ ደራሽ ነው
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እንደት አለህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ፀጋ እመኛለሁ እንኳንም ከኦርቶዶክስ እምነት ተወለድኩ ብየ ደስ ተኛነቴን እጅግ የበዛ ነዉ የዛሬዉም ስምምነት እጅግ ደስ ብሎናል እስከ መጨረሻዉ ያፅናልን
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub Жыл бұрын
የየካው ቅድስ ሚካኤል አባቴ አሜን፫
@user-oz3ql3dv1y
@user-oz3ql3dv1y Жыл бұрын
ያሳደገኝ መልኣክ ቅዱስ ሚካኤል ክብርና ምስጋና ላንተይ ይሁን 🙏🙏🙏
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሠላሙን ያምጣልን ያባቶቻችን እንባና ፀሎት ሰምቶ በቃ ይበለን ⛪⛪⛪⛪⛪✅ ቤተ ክርስቲያን አንድት ናት
@myharet1221
@myharet1221 Жыл бұрын
የወልድያው ቅዱስ ሚካኤል የምወደው መልአክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigstiseyuom4583
@tigstiseyuom4583 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Woldiya 😂❤
@dawitdave8774
@dawitdave8774 Жыл бұрын
እግዝኣብሄር ኣምላከ ቅዱስ ምካኤል ይመስገን ፡መምህር ተስፋይ ኣመሰግናለሁህ ብጣም ብዙህ ትምርት ያገኘሁበት ገጠመኝ ነው፡ በርታ ፈጣሪ ጸጋው ያብዛልህ !!
@Eyaasu
@Eyaasu Жыл бұрын
የቅዱስ ሚኪኤል የስለት ልጅ ነኝ:: ከስንት መከራና ሞት እንዳዳነኝ ቆጥሬ አልጨርሰውም
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አምላካችን ።ተመልሼ መጣሁ መምህሬ ሀገራችን ውስጥ አምናውቃቸው ፕሮቴስታንቶች በሚገርም ሁኔታ በሀብት በጥቂት ወራት ውስጥ ሀብት በሀብት መንበሽበሻቸውን እና የሀብታቸው ምንጭ ግራ አጋቢ እንደሆነ አስተውለናል ። እኔ የብልፅግና በሌላ ምግባሩ እንደምንረዳው የ 666 በሽፋን የሚጠቀመው ድርጅት እንደሆነ እገምታለሁ።
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 Жыл бұрын
የ ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ያስደገኝ መላኽ ነዉ አናመስገናለን ስልሁሉም ነገር አምላኻችን ይመስገን መምርችን ተስፍይ አግዚአብሔር ይስጥልን።
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህርየ የኔ ጎንደር አጣጣሚ ሚካኤል ይባላል ፈጥኖ ደራሽ ጠባቂየ የኔ የብቻየ ይመሰለኛል
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
ስላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን በዚህ ዘመን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@Selam0524
@Selam0524 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእናታች ቅድሰት ኪዳነምሕረት በረኸት ይደርብን መምህራችን ኑረልን
@user-ob4yo7ez6d
@user-ob4yo7ez6d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህለን የተዋህዶ ልጅች እኔ ድስ ብሎኛል እናትስ💒✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tonytawk5221
@tonytawk5221 Жыл бұрын
ሊቀ ሚካኤል ሁላችንንም ይጠብቀን ምልጃው ፈጣን ነው ሚካኤል ለኔማ ይለያያሉ 🥰🥰🥰🙏
@danimagna1144
@danimagna1144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላደረገ ያሳደገኝ የሰፈሬ ታቦት የዮሐንሱ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው።
@mamushmish4052
@mamushmish4052 Жыл бұрын
መምህር ይገርማል የልጆቹ ፅናት የአንተህ ጥንካሬ አይነገርም ቅዱስ ሚካሔል አጠንክሮ ለእኛም ተርፈሀል እግዚአብሔር አገራችንን የጠብቅልን አዲሱ ሚካሔል ከፈተና የጠብቃት
@andargemekonnen8786
@andargemekonnen8786 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ! መምህር እባክህ ሠይፈ ገብርኤል ብለህ በጸሎትህ አስበኝ!
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የኔንም ቤተሰቦች ከጨለማዉ ህይወታቸዉ አዉጣልኝ አሜን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
amen
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏😔
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እውነተኛ አምላክ ታላላቅ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን መምህር አንተይ ሽልማት ሲያንስ ነው አምላካችን ለኛ የሰጠን ሽልማታችን እንቁ መምህርችን እድሜው ጤናዎን ይስጥልን ቅድስ ሚካኤል ጥበቃው ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏❤💚💛
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህንን ገጠመኝ በማዳመጤ ከምንም በላይ ደግሞ ይስደሰተኝ አራቱም አንድ ልብ በመሆናቸው እግዚአብሔም መልስ ሰጣቸው እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም መጨረሻቸውን አሳመረላቸው የተዋህዶ ልጆች ሁላችንንም መጨረሻችንን አሳምሮ ለቅዱስ ቁርባን በቅርብ የዘላለም ህይወትን እንድናገኝ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ አሜን።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በእውነት ተዋህዶ ፍቅር ✝️❤️
@wintanademisse2807
@wintanademisse2807 Жыл бұрын
የፋረንሳዩ ጭቁኑ ሚካኤል ያሳደገኝ ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከነቤተብህ 🙏🙏🙏
@zemaritsebletubedemsea7662
@zemaritsebletubedemsea7662 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን የየካው ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን እኔ ሁል ግዜ የዶፋ ሚካኤል በጣም ከደጁ የማንቀርበት ያሳደገን የቤተሰቡ ሁሉ ክርስትና አባታችን ነው ሁሌ ምንም ስንሆን ቤተሰብ የዶፋው ቅዱስ ሚካኤል አንተ ድረስ እንላለን ያደግንበት ስለሆነ እናቴ ስንታመም እንኳን የዶፋው ሚካኤል አንተ እደፈለግህ አድርግ እኔ ለአንተ አደራ ሰጥቼሀለሁ ነው የምትለው
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
መርጦ ደብረሰላም ቅዱስ ሚካኤል አሳዳጊየ በስደትም ያልተለየኝ ሊቀ መላእክ
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
ተመስገን አንተን የያዘ ማን ይወድቅና እንኳን ደስ አላቹህ ልጆችየ እምየ ተዋህዶ ጸንተ ለዘላለም ትኖራለች
@MeazazeTewahdo
@MeazazeTewahdo Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ተስፉየይ እንዃንም ደስ አለን የተዋህዶ ልጆች ♥️✝️♥️ በእመብርሃን ስም ወገኖኜ ወለተ ገብሪኤል እያላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ🤲♥️
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የጎላዉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አሳዳጊዬ
@samriamen8588
@samriamen8588 Жыл бұрын
የጓላው ኑጉስ አሳዳጌ አባቴ🙏🙏ቅዱስ ሚካኤል
@genetngash6454
@genetngash6454 Жыл бұрын
የሀሬ ታቦት የሁዳድ ቅዱስ ሚካየል አባቴ ጠባቄየ
@meronwendmagegn3537
@meronwendmagegn3537 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የልጁቹ ብርታት የሚገርም ነው መምህር ሊቀመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@sabafissha8726
@sabafissha8726 Жыл бұрын
ቸርነቱ የማያልቅበት ፈጣሪያችን ክብሩን ይውሰድ አጀማመሩ ቢከብድም መጨረሻው ግን በግዙፉ ያማረ ሆነላቸው የእኛንም መጨረሻችንን አሳምርልን መምህር ለአንተ ደግሞ ጸጋውን ያብዛልህ።
@betytsegaye4419
@betytsegaye4419 Жыл бұрын
የCMC ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ነገሮች ሁሉ በእሱ ነው የሚሳካልኝ ሳልጠይቀው ክብር ይግባው
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ሀያሉ ሚካኤል ስለህ ስምህን ስጠራ እርዳኝ ታደገኝ እኔ ደካማነኝና ተራዳኝ
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Жыл бұрын
የሚገርምና ከአይምሮ በላይ የሆኑ ብዙ ገጠመኞችህን አዳምጫለሁ ይሄን ሳይ እውነትም ፀሎታቸው እሚሰማላቸው ብዙ ምዕመን መኖራቸውን አረጋግጫለሁ ተባረክ መምህር እንድንበረታ ሆነናል
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የጫሬው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤ አሳዳጊዬ ጠባቂዬ ያከበርከኝ ሚካኤል ክበርልኝ🙏💜
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v Жыл бұрын
ማኒአምባ ሚካኤል አባቴ
@tebygebru3169
@tebygebru3169 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ያሳደገኝ መልአክ ቁዱስ ሜካኤል አስመራ [ሜካኤል ጸጸራት ] 🙏🙏🙏
@yoseph3397
@yoseph3397 Жыл бұрын
ስለተደረግልን ሁሉ አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ተስፋ ስላሴ ስራክ,ኑሮክን ህይወትህም መላዕኩ ይባርክልክ አውቶብስ ተራ ያለው ደብር አዲሱ ሚካኤል
@yewubdarethiopia9316
@yewubdarethiopia9316 Жыл бұрын
የጄረሳ ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@tube4569
@tube4569 Жыл бұрын
አዳማ ቦኩ ቅዱስ ሚካኤል እግዚያብሄር ሆይ መምህራችንን ተስፋ ስላሴን ጠብቅልንንን
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 Жыл бұрын
የይርጋለሙ ቅዱስ ሚካኤል አሁን እገዛህ ያስፈልገኛል አሳድገኽኛልና አትጣለኝ አሜን!!!
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
በእውነት እኔ አባትዬ አልተመለሰም ብዬ በጣም ልቤ ስብር ብሎ ነበር እመቤቴን በመመለሱ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለማይነገር ስጦታ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ልጆቹ በጣም ጎበዞች ናቸው ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ እመቤቴ በምልጃዋ አትለያችሁ 🙏❤መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@user-ep8sx1uu4l
@user-ep8sx1uu4l 7 ай бұрын
መምህር እግዚያብሔ እድሜ ዘመንህን እግዚያብሔር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@beshobek7916
@beshobek7916 Жыл бұрын
ያሳደገኝ መላክ የጎላው ሚካኤል እራዴ መላክ።
@asternegeash1312
@asternegeash1312 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኤካ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ጠብቀን አሜን
@bezawitmussie7635
@bezawitmussie7635 Жыл бұрын
አዶናይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ የሚገርም ነው ፡መምህር ብዙ ተምረናል ፡ ፈጣሪ ጨምሮ ይሥጥልን
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጠን ለሁላችንም እናተን ወደ ትክክልኛው መንገድ የረዳ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ይርዳን መምህር እናመስግናለን እማምላክ ትጠብቅልን
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ሚካኤል አንድ ነው ከርቸሌው ሚካኤል አባቴ ወዳጄ ረዳቴ ነው የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህራችን ፃዱቁ ቅዱስ ዮሴፍ ፍለፊት ያለው ቅዱስ ሚካኤል
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy Жыл бұрын
የሰላም መላክ የሆነው ቅዱስ ዑራኤል ለሀገራችን ሰላሙን ይስጥልን ፣ ሰላሙን ያምጣልን ።🙏🙏🙏
@zainbzainb3131
@zainbzainb3131 Жыл бұрын
እኔ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ውድ መምህራችን ኑሩልን።።
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
ያሳደገኝ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እኔም ያአማያ ሚካኤል ነው የምለው በስደት ሁኘ ስጠራው አሳፍሮኝ አያውቅም የኔ አባት
@user-fj4rk5xk8u
@user-fj4rk5xk8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለነሱ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ብርታቱን ያድልህ [እኔ ደብሬ እንኮበር ደረፎ ሚካኤል ነዉ ]
@meronbedada8924
@meronbedada8924 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ የምታብራራዉ በጣም ልብ የሚያረካ ሀይማኖቲችን በደን እንድንወድ በአንደበት አብዝቶ ይባርክ ቁድስ ሚካኤል አባቴ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው ያማረ ነው እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም 👏👏👏 እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@user-pr6rh2qz7v
@user-pr6rh2qz7v Жыл бұрын
የእግዚኣብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለመምህራንም ቃሌ ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ😘😘🙏🙏
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 Жыл бұрын
ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለተዋህዶ ያራቱ ልጆች እነሱን የሰማ ልኡልእግዚአብሄር እኛንም ይስማን ኪዳነምህረትና ቅዱስሚካኤል
@tittttittt8380
@tittttittt8380 Жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 እባካቹ የተዋህዶ ልጆች በፀለታቹ ኣስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ኣላቅም በጣም እምጨነቀው መምእሬ በፀሎትህ ኣስበኝ እባክህ እባክህ እባክህ 😭😭😭 ወለተ ማርያም ብለህ
@erute1950
@erute1950 Жыл бұрын
🖤🖤🖤😭😭ይሄ ገጠመኝ እኔ ቁጭ ይገልፀኛል አንዳዴ የሚረዳን ስናጣ ይሄን አይነት ውሳኔ እንወስናለን እኔም ልጆቼን ካየሁ አምስት አመት ሞላኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም :: ሁሉም በጊዜው ይሆናል 🎚 እርሱ ያዘጋጀውን ማን ያውቃል ? በሰላም ያገናኛችሁ 🎚
@abushitgmikael4396
@abushitgmikael4396 Жыл бұрын
Memhir pls sila MARYAM lamin iwunet tenagerik tabilo paster binyam tasirohal mafite faligulat dimits hunulat
@Eritrea24.91
@Eritrea24.91 Жыл бұрын
የኤርትራ ቅዱስ ሚካኤል ይሐልወና።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእምነታችን ያፅናን እውነት እግዚአብሔር ለህፃናት ቅርብ ነው ከእንግዲህ ለልጅ ነው ፀልይልኝ የምለው ንፁሐን ናቸው የጠፉትን በህፃናት ንብዓት ይመልስልን የኔ ጌታ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የልቤ መልአክ ነው ምስጢረኛዬ እኔ ቅዱስ ሚካኤል ሲጠራ ነፍሴ እንዴት እንደምትደሰት ልነግራችሁ አልችልም ብቻ እሱ የሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-fe3il8ly4v
@user-fe3il8ly4v Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን ሀገራችንን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@user-qb3rb6hy6c
@user-qb3rb6hy6c Жыл бұрын
የቀጨኔው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህራችን
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
በእውነት መምህር በአንቴ ለይ አድሮ እኝን ቤተስብ የቀያሬ አምላክ የተመገኔ ይሁን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ ኧረ መምህረዬ በገጠመኞች ምሀል እየገባህ የምታምራራልን ነገሩጅ እጅግ ጠቃሚ ነው ቀጥልበት እዳታቆረጥብን❤
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 7 ай бұрын
መምህር ቃለህይወትያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ለሁላችንም የድግልጅ ከጭቅ ያዉጣን አገራችንን ሰላምያርግልን🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤
@netsanettigabuu6373
@netsanettigabuu6373 Жыл бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን ወድ መምህራችን እና ምእመናን ጎንደር አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል በጥበቃው ከሀገራችን እና ከህዝበ ክርስቴያን ጋር ይሆንልን አሜን!!!
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal Жыл бұрын
የቦንጋ ሚካኤል ነኝ።
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል መጨረሻው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የልጆቹ ብርታትና የምነታቸው ጥንካሬ ደስስስ ይላል ጎበዞች በፀሎታችሁ አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ ወለተ ማርያም ብላችሁ በርታልን መምህራችን 😍😍😍♥❤❤❤👈
@sisayguta549
@sisayguta549 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ተባረክ። እድሜ ይርዘም ። የሰው ሲለወጥ እንደማየት ደስ የሚል ነገር የለም።
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h Жыл бұрын
በእውነት መጀመሪያ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ ይሁን ልጆቹ ግን የመድኀኒአለም ጥበቃ ነው ፍጻሚያቸው ይመር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቸው እንኳን ደስ አላችሁ ልጆቹ የጥንካረያችሁና ያኔ ሳያውቅ አባታችሁ ቤተክርስቲያን እንድታውቁ ስላደረጋችሁ ዛሬ ለዚህ አበቃላችሁ በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ንጹህ ልብ እንደሚጠቅምና ከናተ ተምረናል ልጆቹ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይረዳን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሚጊዜም እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ጸሎት ቅዱሳን አይለይህ
@dhddhduchuf9321
@dhddhduchuf9321 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሕና መጠሕ መሕምሕር
@yitayalbitew7719
@yitayalbitew7719 Жыл бұрын
በእውነት እኔ ቃላት የለኝም ይጆች እና ምህር ተስፍየ ፀጋውን ያብዛላቹ እኔም በልጆቸ ፀሎት ከብዙ ችግር ድኛለው
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Жыл бұрын
ተስፋየ አነተ ብዙ የሰዉ ልጅ የደረሰባቸዉን ችግሮች ገጠመኞች ትምህርት ይሆን ዘንድ በሚድያህ ታቀርባለህ ሆኖም ግን በትክክል ትክክለኛ ተከተይ አንተም እዉነተኛ ገጠመኝ ለመላዉ ክርስትያን ትምህርት እንዲሆን በትክክል በተቀደሰችዉ ቤተክርስትያን በአባቶች ባሉበት ምእመናን በተሰበሰቡበት ከለዛ ግን ሀይማኖት እንደአንዳንድ ድርጅት በግለሰብ እየተከፉፈቱ የኢትዮጵያ ህዝብ መሰናክል መሆን የለበተም ❗❗❗
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ሚካኤልን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቤቷና ለልጆቿ አበቃት ለክቡር ደሙና ለቅዱስ ስጋዉ አበቃቸዉ በጣም ደስ ይላል ፀጋህ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ቤተሰብህ የባረክ ለመግለፅ ቃል አጠረኝ ምን ልበል !!
@rfes9321
@rfes9321 Жыл бұрын
አማካሪዬ ያሳደገኝ ፅርሃ ፆዩን ጎላ ቅዱስ ሚካኤል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንደኔ የተጨነቀ ይኖር ይሆን? ጌታ ሆይ ክፉ አታሰማን ስለ ቤተክርስቲያን ስለ አባቶቻችን 😭😭🙏🏿
@ba7359
@ba7359 Жыл бұрын
በጉ ነገር ሰምተናል የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ፀሎታችንን ልመናችንን ሰምቶናል !!!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@ba7359 ግን አሁንም የተዋህዶ ልጆች ን እያሰረ ነው መንግስት 😢እስኪ ይሁን ተመስገን 🙏🏿
@baibleberihun
@baibleberihun Жыл бұрын
ኩቲ ሚካኤል መምህር ጸልይልኝ ወደቤቱ እዲመልሰኝ አደራ የክርስትና ስሜ ወለተ አማኑኤልነኝ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን እንኳን ተመለሱ በእውነት የልጆቻቸው ጽናት ይገርማል እግዚአብሔር መጨረሻቸው ያሳምርላቸው በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለነ ደካማ እህታቹ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያላቹ መምህር ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሜን 🤲💞🥰😍እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን ይርዳን ይጠብቀን አሜን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካቼን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማንት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ጀግኖች ልጆችሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የለያያችሁን ዲያብሎስን አሸነፋችሁት ጀግኖች ናችሁ ከነሱ ጋር ካለው ከኛ ጋር ያለው ይበልጣል በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ውስጥ ያፅናችሁ
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 3,4 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 30 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 32 МЛН
ድርሳነ ቅዱስ ሚካኤል ዘወርሀ ሰኔ 12
54:49
ጽዮን ማርያም Tube
Рет қаралды 640
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 3,4 МЛН