64ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ጥንቃቄ በጓደለው የ "እሺታ" ቃል ብዙ ዋጋ ያስከፈላት የቸልተኝነት ፀባይ ታሪክ

  Рет қаралды 30,483

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 295
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
ስለድምፁ መረበሽ ይቅርታ ይደረግልኝ የእንግዳችን ልጆች ሲጫወቱ የገባ ያልተለመደ ( የማንከለክላቸው ) ሆኖብኝ ነው
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፈተና ገጠመኝ ነው አብሶ በስደት ላልነው ምርጥ መፍትሄ መንቂያ ነው ልቦናችንን ያብራልን ቅዱስ ሚካኤል
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
አቤቱ አውቆ ከመርሳት ነቅቶ ከመተኛት አድነን በስደት ያለን እኮ ፈተናችን ከባድ ነው እምአምላክ ትጠብቀን ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ 😟❤️❤️❤️
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#ለዝክረ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ላሳየን መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
በትክክል መምህር በስደት እንሰግዳለን እፀልያለን ግን አገራችን ስንገባ ቡዞቻችን ደካማ እንሆናል ጥሩ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የተረጋጋ ልቦና ይስጠን በውነት እኔም ይህ ገጠመኝ በራሲላይ ደርሶል 2 አመት ሰርቸ ለረፍት ገብቸ 2ወር ሁስጥ ብክን ይሄኮደለ ይህን ልሙላ ስል ልመጣ ሳምንት ሲቀረኝ ቡኪ ውስጥ 35ሺ ብቻ ቀረኝ ለራሲ ደነገጥሁ ግን እግዚአብሔር ወቅሸት ገብርኤ ሄጀ ነበር በዛች እረፍት ጊዜና ጸበል እምነት ይዥ ነበር የመጣሁት ወደስደት በመጣሁ በአድ ወሪ(1) መጥቸ መንፈሱ ተያዘልኝ ብኩን የሜያረግ 6 ድግምት ነበር እና በስደት ሆኝ ተሸኝቶልኝ ዛሪ የተረጋጋ ህይወት እየኖርሁ ነው እግዚአብሔር ለኔ የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ያባታችን ያባዬሀን እንባና ፀሉት ባለውለታየ ናቸው እልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ መምህር ቅድስ ሜካኤል ይጠብቃችሁ
@kokofikado6359
@kokofikado6359 Жыл бұрын
መሰደዴ ጠቀመኝ እኔ ስለ ሃይማኖቴ ምንም አላዉቅም ነበር መምህርዬ እድሜ ለስደት አባታችን ሆይ ማለት እንኳን አልችልም ነበረ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልኝ የተዋህዶ ፍሬዎች
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
መምህር በምታደርከው ሁሉ መድሐኒአለም ውለታህን ይክፈልህ በትእግስት በሁሉም ቦታ መገኘት እጅግ ከባድ ነው በዛ ላይ ብቻህን ትሯሯጣለህ ለምሳሌ እነዚህ ከግብረሰዶም ክፉ መንፈስ የተመለሱ ሰዎች እርግጠኛ ነኝ ስንት ወጣ ውረድ አሳልፈሀል እግዚአብሔር ምንኛ እደተደሰተብህ እርግጠኛ ነኝ። አሁንም እመብርሀን በምትደክመው ሁሉ ላይ ብርታት አቅም ትሁንህ እውነት ብለሐል ከቤተክርስቲያን ጋር መደማመጥ ቢኖር መመካከር ቢኖር ስንት በተሰራ ያሳዝናል። ብቻ አንተ በርታልን እኛም በፀሎት ካንተ ጋር ነን።
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት ይገርማል ያናድዳል በራሳችን ድርቀት እራሳችን እንጎዳለን አቤቱ እግዚያብሔር ከደዚህ አይነት ገጠመኝ ጠብቀን የራስን ስሜት ብቻ ከማዳመጥ አንተ ጠብቀን😪😪😪😪😪 መመህር በጣም ለሚቃወሙ እዲሁም ለኛ ትልቅ ጥንቃቄ እድናረግ አስተማሪ ነዉ እመብርሃን ሆይ መምህራችንን የአለምን ስፋት የሚበልጥ ትግስትና ጥበብ አድይልን ጠብቂልን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍👍👍👍
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ኧረ መምህር ይሕማ የኔም ችግር ነበር አንድ አንድ ነገረ የኔ ሳልዝ ለሁለም እየሰጠሁ እየበተንኩ አንተን አገኝሁ አቆምኩ ንሰሐ ገባሁ ምጿት ማውጣት ጀመረኩ (1ኛ እኔ ነኝ )እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር አረብ ሐገር ሰራ በጣም ነው እሚበዛው እድሜዬን ጨረሺ ሳላገባ ሳሎልድ በጣም እናደዳለሁ ብቻ ሰለ ብሩ ተከድኖ ይብሰል መምሕራችን አራቴን ያዳመጥኩት ምዕመናን የእውነት
@meron9318
@meron9318 Жыл бұрын
ይገርማል መምር ይገርማ ዛሬ ስለልጅቷ አደለም የተናገርከዉ ስለሁላችንም አረብአገር ያለን በሙሉ ነዉ ይህዉ አረብ አገር ካለኝ ስትግዜያችን እኔ ለምሳሌ አሁን ሠባት አመት ሆነኝ ያለትዳር እድሜ ሊያልፍብኘ ይገርማ በዉነት በጣም ነዉ ያለቀስኩት ዉስጤን ስለነካህዉ እግዚአብሄር ይመስገን ግን ብዙ አለኘ ባልልም ግኝ አድ ኮዶሚንዬም ደርሶኛል ፈጣሪ አሁንም ይመስገነ የሱስጦታነዉና እባክ በጸሎትክ አስበኝ ከዚ በሗላ ያለኘን ግዜ አሳክቼ ወደሀገር እድገባ ጸሎትክ አይለየኝ በጸሎት የበረታቹ ሁላቹ አስቡኘ ስለድግል ማርያም እማጸናቹሀለዉ እህተማርያም ነኘ።
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
መምህር በዉነት የሚገርም ነዉ እኔም እንደዚች እንደህታችን ነዉ የተፈተንኩት አገርቤት ገብቼ ገንዘቤን እንደት እንደጨረስኩት አላዉቅም አሁን ተመልሼ ስደትነዉ ያለሁት ያሳዝናል😭😭😭😭😭
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
እምወደው ያሳደገኝ ሊቀመላኩ ቅዱስገብኤል አንተን ያመጣልኝ ጭልጥ ካለው ጨለማ የወጣሁት ባንተ ገጠመኝነው መንሳዊ ትምህርቶችን እዳላዳምጥ እዳልፀልይ እዳልስግድ ሲያግተኝ የነበረው ጠላቴን ያውኩት ባንተ ገጠመኝነው
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын
እንደምን አረፈዳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሄር ሁላችንንምአይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋልን ያድለን አሜን
@tsehiyabreham58
@tsehiyabreham58 Жыл бұрын
ወይኔ የዛሬ 5 አማት በፊት ባውኩክ እኔ 6አመት ሰርቼ ምንም የለኝም አሁን አገሬ የሰው ሰራተኛ ሆኜ እራሴ እመራለው ተመስገን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@fantusime1343
@fantusime1343 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በተለይ በስደት ላለነው በጣም አስተማሪ ነው ለሁሉም ነገር መረጋጋት እና ማስተዋል አለብን የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንደሚባለው ለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ማስተዋሉን ይስጠን
@user-pl7re2gz8z
@user-pl7re2gz8z Жыл бұрын
መምህሬ በቅርብ ቀናት ሀገሬ ልገባነው በቃ ስደት ይብቃኝ ብዬ ወስኛለሁና እንዳገኝህ ኪዳነ ምህረት ቅዱስ ኡራኤል ያሳኩልኝ 🙏በፀሎታቹ ኣስቡኝ ምእመናን🙏የዚህን ዓለም ሁሉ ከንቱ ነው ወዳጆቼ በእውነት ክርስቶስን የምትከተል ቅዱሳንን ፃድቃንን ሰማእታትን የምታገለግል ስጋ ምንኛ ብትመረጥ ነው😢ኣቤቱ ጌታሆይ ወደቤትህ እንድገባ እርዳኝ😢
61ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለሀብቱ ሰው የጎዳና ልጆቹን ለምን ሰበሰባቸው
47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 20 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ
1:26:31
83ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የአራት ልጆች እናት ድንገተኛ ውሳኔ
1:50:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
❤ 121ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) TELEGRAM
3:35:54
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 52 М.