86ኛ A ገጠመኝ

  Рет қаралды 31,688

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер
@መሲነኝወለተማርያም
@መሲነኝወለተማርያም 4 жыл бұрын
ኧረ መምህራችን በፍጹም እንዳታቆም ስንት ነፍስ እያዳንክ እንደሆነ እግዚአብሔር ነው የሚያዉቀዉ ስለዚህ ይለፈኝ የሚሉት ይለፋቸዉ ግን አደራ አንተ ስራህን ዝም ብለህ ስራ
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@demimakhlouf8437
@demimakhlouf8437 4 жыл бұрын
ሰላምእውነት
@demimakhlouf8437
@demimakhlouf8437 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@demimakhlouf8437
@demimakhlouf8437 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
እንዳን ድን የሚፈልግ መንፈሰ ነው እንዴቆርጥየሚፈልገው
@ephremtsegai9398
@ephremtsegai9398 4 жыл бұрын
አስተማሪ ትምህርት ነው መምህር እንኳን ኢትዮጵያውያን እኛ ኤርትራውያን እየተማርን ነው አታቃርጠው አደራ።
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ተማርሽ በርች እኝንም አሰቢን እህታችን
@milenahaile4912
@milenahaile4912 4 жыл бұрын
Des yilal
@tigistferede742
@tigistferede742 4 жыл бұрын
?
@yordanosyemane1077
@yordanosyemane1077 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@serawitworkeneh3842
@serawitworkeneh3842 3 жыл бұрын
Betekekel::
@ababashababa4560
@ababashababa4560 4 жыл бұрын
ኧረ መምህር ይለፈን የሚሉት መናፍቅ ናቸዉ መዳን የማይፈልጉ ናቸዉ እነሱን ዝም በላቸዉ አንተ በፈለከዉ አቅርብልን ማቆም ግን እዳታቆማ እሄን ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሔር ይቀየምሃል
@meklitzewude1317
@meklitzewude1317 4 жыл бұрын
ወድማችን በፍፁም እዳታቆም
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 жыл бұрын
መምህር በገጠመኝ ምንያህል እኛ እንደምንለወጥ በተመቸህ መቅረብ ይቻላል ምክንያቱ እኔ መምህር 25ዓመቴ ነው ነገርግን ሕወቴ በሙሉ በዝሙት ውስጥ ነበርኩ ሕይወቴ ምስቅልቅል ብሎ ሰደት ነኝ እሰራለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም ሃገር እገባለሁ ግን ሰላም የለም ተመልሼም ሰደት አሁን ግን ርኩስ መንፈስ መሆኑን አሁን በገጠመኝህ ምታሰተላልፈው ሁሉ በጠም ተምሬያለሁ አሁን በባዳ እጄን ብሆንም አሁን በ2013(25)አመቴ ንስሐ ገብቸ ስጋሆደም ልቀበል ከእግዚአብሔር ፈቃድ ወስኛለሁ ያሳካልሽ በሉኝ በፀሎትም አስቡኝ ወለተ ብርሃን ብላቹ⛪🙏
@maryedinglemariyamlij8271
@maryedinglemariyamlij8271 4 жыл бұрын
አይዞሽ ውድ እህቴ እመብርሃን ታግዝሽ 📚📚🍀💐❤
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 жыл бұрын
@@maryedinglemariyamlij8271 አሜን እህቴ
@መሲነኝወለተማርያም
@መሲነኝወለተማርያም 4 жыл бұрын
እማምላክ ትርዳሽ የኔ እህት
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 жыл бұрын
@@መሲነኝወለተማርያም አሜንን እህቴ
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም 4 жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ያሳካልሺ
@አትለይኝድንግል
@አትለይኝድንግል 4 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አንተ በሚመችህ አቅርብልን ችግር የለውም ዋናው እኛ መማራችን ነው በተረፈ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@talacell7082
@talacell7082 4 жыл бұрын
Enkwan dena matak mamerchan ata bamemachak managed akrbelen wanaw mamarchan naw
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
መምህሬ የኔ ዉድ እዉነት እዳዉ እኔ በጣም በቁሜ የሞትሁ ነበርሁ ግን ያተ ትምህር በጣም ለዉጦኛል ባአድ አምልኮ ይከተላሉ ግን አሁን እየተዉ ነዉ ክብር ለመድሃኒያ አለም ለንሰሃ ሞት ያብቃን መምህሬ እዳታቋርጥ አደራ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መምህራችንእንተበሚችህ
@ፍቅርካለሁሉአለ
@ፍቅርካለሁሉአለ 4 жыл бұрын
ኤፍታህ ሠላም መምህር ላቋርጥነዉ ያልህዉ 😥የስደተኞችና የገጠር እናቶችነፍስ ይወቅሱሀል በሰማይቤት አታቁመዉ እንለወጥበት አዱ ባጠፋ ሀሉንም አትተወን እየተለወጥንነዉ እባክህ 😥😭😭
@ወይነማርያምመኑከማከ
@ወይነማርያምመኑከማከ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ችግር የለውም ባለ ታሪኮችን ብታቀርብ ይሄ ውሳኔ ያንተ መሆን አለበት ምክንያቱም እኛ የቀረበልልን መንፈሳዊ ፍትፍት አላምጦ መዋጥ ያለብን ሰዎች ነን ባይ ነኝ ከድምጹ ችግር የለብኝም በደንብ ይሰማ እንጂ ይህ የኔ አስተያየት ነው።
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
መምህር ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን. መምህር አንተ እንደፈለክ አቅርበው. 1, ከፈለክ በራስህ አንደበት እየተረክ 2, ባለ ታሪኮቹን አስገብተህ በድምፅ አንተ እንደ ተመቸህ እና ደስ እንዳለህ አቅርብ....ይለፈኝ የሚሉትን....ታዲያ ምን ችግር አለ ይለፋቸው. እኛ መማ ር የምንፈልገው እንማርበታለን....ስለምታደርገው ነገር ሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን. ይለፈን ለምትሉ በቃ አታዳምጡ ይለፋችሁ....መምህር እኮ ስንት ወጪ እና ድካም ደክሞ ነው በነፃ የሚያስተምረን....ሲሆን ሲሆን እኛ እሱን በገንዘብ መርዳት ነበረብን....ስላም በመስጠት ተባበሩት. ልኡል እግዚአብሔር ከነ ቤተስቦችህ ይባርክህ መምህርዬ.
@samiabebe1293
@samiabebe1293 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ጤና ከእርጅም እድሜ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ደካማው ወንድማችሁ ዜና ገብረኤል ነኝ በአጥያት የበሰበስኩኝ ነኝ እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶር በሲኦል እንዳይቀጣኝ ፀልዩልኝ ይህን መልዕክት የምታነቡ በሙሉ በፀሎታችሁ እርዱኝ ከወደኩበት አንሱኝ ይሳባችሁ በሰማይ ይቆያችሁኃል በፀሎታችሁ እንደምትረዱኝ ትልቅ ተስፋ አደርግ አለው
@2000-i6k
@2000-i6k 4 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ዛና ገብርኤል ከእኛ በላይ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ያስብክ ፀልይ ስገድ እግዚአብሔር ይረዳካል
@maryedinglemariyamlij8271
@maryedinglemariyamlij8271 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን ዜና ገብርኤል እመብርሃን ትርዳህ ከእኛ በላይ እግዚአብሔር ያስብክ
@annaamen537
@annaamen537 4 жыл бұрын
Medahniyalem iyesus befesesew demu bekoselew sgaw yxebh
@annaamen537
@annaamen537 4 жыл бұрын
Haxatihn ayasbbh yxebh
@ሰላምየድንግልልጅሰላምየድ
@ሰላምየድንግልልጅሰላምየድ 4 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ለኛ ሀጢያት ነዉ የተሰቀለ እና ወንድሜ እራስህን ለመቀየር ልብህ ካሰበ ፈጣሪ ይረዳሀል ዋነዉ በንፁህ ልብህ ማሰብህ ነዉ እና ከልብህ ከተመለስክ እግዚአብሄር ሁሌም ካተጋ ነዉ ድንግል ማርያም ከልጇ ታማልድህ
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 4 жыл бұрын
አረ መምህር አንተ በሚመችህ መንገድ አቅርበው ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
@mronedegu8177
@mronedegu8177 4 жыл бұрын
ምን እንደምል አላቅም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በፀለት አስበኝ ወልደ ስላሴ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 жыл бұрын
መምህር አው እውናት ናው እኝ የእጊእዚእቢሕር ቃል ናው የሚናፍለገው እርሷ በፋቅደልክ መንገድ አቅርበው ሁለችንም እናሰታውል መድንነ ናዉ የሚንፈለገው ፀጋውን ያብዝልክ
@temesgenamlake836
@temesgenamlake836 4 жыл бұрын
እባክህ መምህር ትምህርቱ እንዳተቃርጠው በጣም ብዙ ሰው የተማረ ነው እኔ ራሴ ምንም ኣላውቅም ነበር ዛሬ ግን እግዚኣቢሄር ይመስገን ብዙ ተምርያለው እግዚኣቢሄር ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠህ ግን መምህር ቴሌፎንህ ኣይሰራም ቡዙ ጊዜ ምኮርኩ ግን ኣይሰራም መምህር
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር #እግዚአብሔር ያበርታህ ☝️ በፍፁም እንዳታቆም !!!
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*ማቆም የሚለዉን ነገር ለዳቢሎሥ በር መክፈት ነዉ በጣም ብዙ መክሊቶች ነዉ በዚክ በገጠመኝ ብቻ ሠምተዉ የቆረቡ መክሌትክ ነዉ እዳታቆመዉ አደራ አደራ በሠማይይይይይይ እኔወድሀለሁ*
@ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ
@ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ 4 жыл бұрын
እኮን ሰላም መጣህልን መምህራችን እነሱም ቀረቡ አንተም አቀረብከው አየኛ መማርያ እስከሆነ ድረስ ለኛ አይጎዳንም እዳውም ብዙ ተምሬ አለሁ ለምሳሌ በእህታችን ብሩክ እዲሁም በበገና ደርዳሪው ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ለኔ በባለታሪኪውም ቀረበ በአንተ አንድ ነው ደግሞ በየ ማህሎ ማብራሪያ ስለምትሰጠን በደንብ ነው የሚገባን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
በሃያሉ መላክ እንዴት የሚገርም ትምህርት ነው? ሁላችንንም ከዲያብሎስ እስራት ነፃ እንድንወጣ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን።
@yenemar8748
@yenemar8748 4 жыл бұрын
መምህር በቅዱስ ሚካኤል እንዳታቆመው ብዙሃናችን እየተለወጥን ነው ህይወቴን ሙሉ እየተንከራተትኩ ነው ባንተ ትምህርት እራሴን እያየሁ ነው በፈለከው አንተን በሚመችህ አቀራረብ አቅርበው ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ፅጌ ማርያም
@elisabetkebede351
@elisabetkebede351 4 жыл бұрын
እናቴ ከባድ መንፈሥ አለባት ቤተሠቦቻችን በሙሉ እያለቅን እና እየተበተንን ነው ። ስለዝህ መምህር ሥህልዎን ባርከው ቢሸጡልኝ ትልቅ እርዳታ ነው።እግዛብሔር ይባርኮዎት።
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አንተ በተመቸህ መንገድ አቅርበው እንዲህ እያብራራህ ስታስተምር በጣም ነው የሚገባን ፀጋዉን ያብዛልህ
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 4 жыл бұрын
በስመአብ በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው አይ ዲያብሎስ ፈተናው ብዙ ነው መምህር እድሜና ጤና አብዝቾ ይስጥህ መምህር
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ 4 жыл бұрын
መምህራችን የኛ እንቁ የኛ መካሪ መቼም መቆም የለበትም ባለታሪኮቹም ይቅረቡልን መምህራችን
@የድግልልጅየድግልልጅ
@የድግልልጅየድግልልጅ 4 жыл бұрын
መምህር ትምርቱን አታቁም ቀጥል እደዚህ እሚሉት ዳብሎስ ነው እድህሚአረጋቸው
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 4 жыл бұрын
ምአምሀር ተስፋየ አግዛኣቢህር ኣገልግልኦቱህ ይባረክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 4 жыл бұрын
መምህር አይዞን ተስፋ አትቁረጥ እንዳታቆም ብዙዎች አለን የምናዳምጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
ትክክል እኔም ባል እያለኝ ጎደኛውን አፍቅሬ እሡ ደግሞ የኔን ዘመድ አፍቅሮ ውይ ስቃይ ነው ብቻ
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ይገርማል እረ ችግር የለውም አልፎ አልፎማ ስውቹ ማቅረብ ግድ ነው አንተ አጠር እና ምጥን አረገህ እና ማብራርያ ስለምትጨምርብት ለዛ ይሁናል በአንተ ይሁን እምሉት እንጃ ለማያምኑት ደግሞ በስዉ ድምፅ ስስሙ ያምኑ እንደሆነ ተአማኛነት እንዲኖራቹው እኔ ግን ግርም እምለኝ እንዳይት አናምንም የእውነት እማታምኑ ስውች መንፈስ ብኖራቹ ነው እና ፀሎዩ ካልሆነ መጥፎ ኮሞንት አትፃፉ ብቃ ዝም ብሉ ያልደረስበት አያውቀውም ህመሙ እኛ መንፈስ መሆን ባለማወቅ ተኝተን ስንኖር ነው ህይወታችን ተመስቃቅሉ ግራ ተጋብተን የኖርነው ያለፈው ጊዜ ይብቃን እባካችሁ መምህር አትስማቹው ስራህን ቀጥል የተወቀ ነው ስይጣን በተለያየ ስውች ተቀውሞ እና ያልሆነ መልእክት መፅፍ አይቀርም ዝም ብለህ እልፋቹው
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር እባክህ እኔ በበኩሌ አንተም ባለታሪኮችም ቢያቀርቡት በሁሉም ላይ የቃሉ ተናጋሪ እግዚያብሔር ነው በዚህ አምናለሁ ይቅርታ መምህር አንድ ሰው ወይም ሁለት ሰው መጥፎ የሆነ ኮሜንት በጸፈ ሰወች እኛ በገጠመኞቹ በጣም እየተለወጥን ነው እባክህ አታቁመው እባካችሁ የመምህር ተሰፍዬን ትምህርት የምትከታተሉ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሰለድንግል ማሪያም ብላችሁ ገጠመኙን መምህርም ባያቀርበው ባለታሪኮቻችን ቢያቀሪቡትም ችግር የለውም ዋናው እኛ ታሪኩን ሰምተን እኛ እንድማርበት ተምረን እንድንለወጥበት ነው መምህራችን የሚደክመው ለኛ ብሎ ነው እባካችሁ መምህርን ልናሳዝነው አይገባም ሁላችሁም ለመለወጥ ብቻ በርቱ የኛ መለወጥ ለመምህራችን ደሰ ያሰኘዋል እባካችሁ ልላምናችሁ ሰለድንግል ማሪያም ብላችሁ መጥፎ ኮሜንት አትጸፉ
@lainlain1406
@lainlain1406 4 жыл бұрын
አሜን፫
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋህን ያብዛው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን👏👏👏 ይለፈኝ የሚሉህ እህት ወንድሞቼን እንደ አንድ ፈተና ውሠዳቸው ግን እንዳታቋርጥብን እባክህን
@tesfayemengistu3055
@tesfayemengistu3055 4 жыл бұрын
ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አንተ አስተማሪ እኛ ተማሪ ነን በሚመጥነን መልኩ አቅርብልን መናፍስትም መቃወማቸዉን አትዘንጋ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
ትክክል
@bdbd114
@bdbd114 4 жыл бұрын
መምህር በፍጹም እዳታቋርጠው በስራህ ቡዙ ሰው እየዳነ ነው በርታልን ወንድማችን።
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
መምህራችን ተስፈ ስላሴ አንተ ብታቀርቦዉ የገጠሞኞች ባለ ቤት ብያቀሩብት ችግር የለበትም እኛ የምንፈልገዉ በህወታችን ጠላትን በምን ገቡቶ ህወታችን እንደዘባረቀ የምንዉቅበት። በምን መልክ ማስወገድ እንዳለብን የምናዉቅበት ነዉ ። አንተ ብቻ አቅርቦዉ የምልትን ሰምተው ወደ ተግባር የማይለዉጡ ናቸው፣ በኮሜንታቸው ይታወቃሉ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
መምህር እረ በእግዚአብሔር እንዳታቆም እኔ ሰሞኑን ነው ማዳመጥ የጀመርኩት የኔን ብቻ አይደለም የብዙ በዙሪያዬ ያሉትን ሰዎች ችግር እንዲገባኝ ሆኜበታለሁ ባገኝክ የኔንም ሂወት ታቀርብልኝ ነበር ሌላው ደሞ ሰዎች በአንተ ድምፅ የሚሉክ አንተን ከመውድም ባንተ ውስጥ ያለውን የመገሰፅ መንፈስ ስለሚፈልጉት ነው ምክርክም ፀሎትክም አይለየን ዘመንክ ይባረክ🤲🤲🤲❤
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እደት ዋልክ መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ገጠመኙ ህይወታችንን ያለፈውንም የሚመጣውንም የምናይበት እና እያየንበት ያለ መነፀር ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ያበርታህ እዳን እና እየተፈወስንበት ነው ደግሞ በጉጉት ነው እኔ ለራሴ እምጠብቀው እና በልታልን ሌላው ከነሱ ይልቅ አንተ ብታቀርብልን 1ኛ በደንብ ታብራራልናለህ 2ኛ እደነሱ ስአት አትወስድብንም ለምሳሌ በሀረብ ሀገር ተቀጥረን ለምንሰራ ሌላም ያው ይሄ የራስ ሀሳብ ነው እና አንተ በይበልጥ አንተ ብታቀርብልን የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ ከተሳሳትኩ አርሙኝ መምህርዬ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን ይሄ እንዲህ የሚያደርገው ያው ተንከሲስ ነው መምህራችን አንተ ቀጥል እኛ እግዚአብሔር እንደፍቀደልን እንማራለን እነሱም ልቦና ይስጣቸውእኔስ በስስት ነው የምጠብቅህ
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
መምህር ተስፍሽ ባለፈውም ገጠመኝ ላይ ጽፌለሁ። አልፎ አልፎ አንተ ከባለ ገጠመኞች ሁኔታ አይተህ ድምጻቸውን ማቅረብህን እንድትቀጥል በእግዚአብሔር ሥም እጠይቃለሁ። እኛ አድማጮች አስተዋይ ከሆንን እኮ ነገሮችን በምን ያህል ሁኔታ ተጋነው ወይም ወርደው እየቀረቡ እንደሆነ፣ እንዲሁም አንዳንድ ጥርጣሬ ላለባቸው ሠዎች ማሣያም ጭምር ሊሆን ይችላል።
@bx395
@bx395 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እረ መምህር ወድሜ መኪናው ሁሌ ይበላሽበታል አንድ እቃ ሢቀይር 100 ሺ ነው 😭😭😭 እንባ እየተናነቀኝ ነው የማወራው ሁሌ ሺጠው ሠለው ምን ልሥራ ይለኛል ሼጨ ይለኛል መምህር እንዴት ላድርግ😭😭😭ሁሉም አልቆ ቤተሠቦቼን ሠላም ያድርግልኝ እግዚአብሔር በፀሎታችሁ አሠቡኝ👐👐
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ 4 жыл бұрын
አረ መምህራችን እንዳታቋርጠው አደራ አደራ እኔ ምን ውስጥ እንደወጣሁ በዚህ አንተ በምታቀርበው ገጠመኝ እኔና እግዚአብሔር ነው የምናውቀው አንተ አኛ ለስደተኞች ውድ ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ስሙ የተመሰገና ይሁን አሜን አሜን አሜን እኛ ደግሞ እንደዚህ ያልሆነ ነገር የሚኮምቱትን እያየን መልስ ለመስጠት እንሞክራለን በቻልነው መጠን ዝም ብለህ ስራህን ስራ መምህሬ ። እና ደግሞ አንተ እንደተመቸህ አቅርብልን ለኛ ችግር የለውም አንተም ባለታሪኩችም ይሂ አንተ እንዳልከው ያንተ ምርጫ ይሆናል ።እኛ አንዳንዴ የምናወራውን አናውቅም አይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጣዩን ላደምጥ ~~
@አሸናፊየሩፋኤል
@አሸናፊየሩፋኤል 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ከሁሉም ፕሮግራም እና ትምህርቶችህ በዋጋ የማይተመነውን በቃላት የማይገለፀውን የነፍስ ምግብ አግኝቼበታለሁ በተጨማሪም ተግባራዊ የክርስትና ሕይወት ማለት እንዴት እንደሆነ ለመረዳት ችያለሁ ከዚህም ባለፈ የተግባር ሰው ሆኘ በመናፍስት ላይ ነቅቼ መዋጋት ጀምሬያለሁ ስለዚህ በአስተምህሮትህ በተለይ በገጠመኝ አቀራረብህ ላይ ቅንጣት ታክል እንዳትጠራጠር በርግጠኝነት የምነግርህ 99% ልፋትሕ ሕይወት እየለወጠ ነው ለዚህ ደግሞ እኔ ምስክር ነኝ ከስንዴ መሐል እንክርዳድ አይጠፋም እና እኛ ሰዎች አስቸጋሪ ፍጥረቶች እንኳን ለእርስዎ ይቅርና ሕይወት ለሆነው ክርስቶስም አንመችም ስለሆነም ያለጥርጥር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይበርቱልን አቀራረቡም እንደተመቸዎ ይሁን በየትኛውም አቀራረብ ቢሆን ዋናው ምግቡን ነው የምንፈልገው
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋይ አንተ ዝም ብለህ ወደ ፊት ቀጥል ; ስድብም ልታነብ ትችል ይሄናል ; ግድ የለም ክፉ አንደበት ከዲያብሎስ እንደሆነ መቼስ ላንተ አልነግርህም ። በርታ ወንድሜ እያንዳንዱ ገጠመኝ የየራሱ ትምህርት አለው በርታ ። እግዚአብሔር ይርዳህ ያበርታል ።
@kebabush2119
@kebabush2119 4 жыл бұрын
መምህር እጂግ ከልብ አመሰግናለሁ እኔ በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተለውጫለው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ መምህራችን ደስ እንዳለህ አቅርብልን በለተርኩንም አቀረብክ በራስህም አቀረብክ እኛ ከእነሱ ተርክ ብዙ ነገር እንማራለን ያው አንድ አንዴ በመሃል መሃል ስለምታብራራልን መንፈሳዊ ህደቱን በጠበቄ ስለምታቀርብልን በጣም ደስ ይላል እስከ አሁን ከቀረብክልን ማለቴ በላተርኮችን ማለቴ ነው እህታችን አፍቃሪዋ ከስደት የተመለሰችሁ እህታችን ያቀረበችሁ ገጠመኝ ደስ ይላል ነገር ግን አንድ አንድ ቃላት አላማዊ ነው ለምሳሌ አገኘሀኝ, ገብቶሃል አደል አገኘሀኝ አደል እሄ አሁን እንዴ ምገባኝ አላማዊ ቃላቶች ይመስሉኛል ከተሳሰትኩ ይቅርታ እኔ ብዙ እንዳዚህ አይነቶች ቃላት ስላማይመቹኝ ነው ሌሎቹ ጥሩ ናቸው ገጠመኞችህን በጉጉት ነው የምጠብቀው የምታቀርባቸው ገጠመኞች አንድ አንዴ የምተቀርብልን ገጠመኞች የእራሴ የቤተሰቤ ሁሏ እያመሰለኝ እራሴን እንድመለከት አድርጎኛል መምህር በእውነት ፀጋሁን ያብዛልህ ክፉ አይንካህ በርታልን እኔ በእውነት አምላኬ ሁሌ አመሰግናዋለሁ ስደት ያመጣኝ ቃሉን እንድማር ሁላ ይመስለኛል መላእክት ና ሰማእታት ላይቼ የማላቅ ልጂ ነበርኩ ለስሙ ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ እንጂ ስለ ወንጌል የማላቅ ከንቱ ነበርኩ እመ አምላክ የስደት እናት ምን ይሳንሻል እመቤቴ አሁንም ምልጃሽ አይለየኝ በስደትሽ ስደቴን ባርክልኝ 😢
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ 4 жыл бұрын
እሽ ችግር የለም መምህር ይቅረቡ መምህራችን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 жыл бұрын
እር መምህር አተ በፈለግህው መንገድ አቅርብው እኔ በዚህ ገጠመኝ ምንያክል እደተለወጥኩብት ስለምንፈስ ምንም አላቅም ነበር በማርያም እዳታቆም እደዚህ ብለው እሚፅፉትን ተዋቸው የጅ አመል ስላላችው ነው በተርፍ እምታቀርባቸው ትምርቶች እኔ ተለውጨበት አለሁ እናም በዚህ ቀጥል በተርፈ በርታ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ገጠመኝ አስተምሮናል መምህር ቆም ብለን እድናስብ አድርጎናል እኔ ማነኝ ምድነኝ ለማለት ጠቅሞናል በውነት ፀጋዎትን ያብዛለዎት መምህር ሌላ ቃላት የለኝም እድሜ ጤናዎትን ይስጥልኝ አሜን(፫)
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 4 жыл бұрын
መምህር እኔ ደስ ይለኛል ቢቀርቡና ቢናገሩ ደስ ነው የሚለኝ ግን ድምፁ ይሰማ በደንብ የበለጠ ባለታሪኮቹ ቢናገሩት ደስ ነው የሚለኝ መምህር አልበዛብንም አንተ እንደዚህ ባቀርበው ጥሩ ነው ብለህ ካሰብክ አቅርባቸው በፍፁም እንዳታስበው አላቅርብላቹ የምትለውን ነገር
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 4 жыл бұрын
መምህር ዛሬ ልወቅስህ ነው አንድ ሰው በሰጠው ኮመንት አብዛኛው ያንተን ትምህርት በደስታ የምንከታተል ሰዎች አትውቀሰን እኛ በቀን በቀን ያንተን ትምርት በፍቅር ነው የምናየው ምናልባት ጠላት ትምርትህን ለማቋረጥ የሚሰራው ሴራ ይሆናል ብዙ ሰው ባንተ ትምህርት ሕይወቱ መለወጡን አትርሳ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 4 жыл бұрын
መምህር ማብራሪያውን ስለምንፈልግነው አዳድዬ አተ አቅርብልን የምንልክ ነገር ግን አተ እደፈለክ አቅርብልን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን 👆
@adu-genet
@adu-genet 4 жыл бұрын
አረ ወንድማችን እኔ እራሴን ወክዬ ስናገር በትክክል ህይወቴ የተለወጠው በገጠመኝ ውስጥ ነው ሌላው ቢቀር ሱባኤ ይዤ ህልም አይቼ መፍታት ሲያቅተኝ እንኳን በገጠመኝ ውስጥ ተመሳሳይ ህልም የሚያዩ ባለ ገጠመኞች ህይወት ውስጥ ሲናገሩ እዛ ላይ አንተ ስታብራራ በዛው የኔ ህልም አብሮ ይፈታል እና ምን አልባት ኬሜንት ላይ ባለፈው በድምፅ ያቀረብካት ቆራቢ እህትን ሲነቅፉ አይቼ ገርሞኛል ቢያንስ እሷን ትተን የተቀበለችውን የ ክርስቶስ የከበረው ቅዱስ ስጋው ወደሙ ማክበር ግድ ይል ነበር እና ሰው ምን እንደነካው አላውቅም አንዳንዱ ቃና ትከታታይ ድራማ የሚሰማ ይመስል የ አለማዊነት አክት ነው የሚያሳየው ሌላው ደግሞ በመንፈስ ተንገላቶ ምንድነው እዚህ ቤት ብሎ ዘው ብሎ ገብቶ መንፈስ እያጣደፈው ክፉን ቃል ጥሎብን ይሄዳል እና እዚህ ፔጅ ላይ ለመታደም በጣም ትግስት ይጠይቃል ፅናት ከዛም ሱስ እየሆነ ይመጣል እኔ በጣም ከመሰልቸቴ የተነሳ እንድ ገጠመኝ ሁለት ቀን ነበር የምጨርሰው እናም አሁን ግን ቀኑን ሙሉ በየሰአቱ እንደ ዜና ብሰማው እላለሁ እናም የገባው ሴጣን ሲርቅ ያን ግዜ ይገባናል እንፅና ።
@awetgebrehiwet8783
@awetgebrehiwet8783 4 жыл бұрын
መምህር በፍፁም ገጠመኞቹ እንዲቀርብን አንፈልግም በጣም እጅግ አስተማሪና ሂወት ቀያሪ ነው። ደግሞ መምህር እራስህ አቅርብልን ዋናው ቃሉን ትምህርቱን ነው ለኛ አስፈላጊ ባለታሪኩ አቀረበው አላቀረበው ለውጥ አይፈጥርብንም አንተ ነገሮችን ከታሪኩ ጋር በመሀል በመሀል እያብራራህ እራስህ ግለፅልን መምህር ይህ የገጠመኝ ፕሮግራም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ለኛ ቃሉን መማር ለምንፈልገው እባክህን በርታልን ❤❤❤
@seeee2030
@seeee2030 4 жыл бұрын
ምህር ቃለህይወት ያሰማልን ግን እባክህ መምህር የብዙ ሰው ህይወት እየቀየርክ ነው እባክህ ምናልባት የመረዳት እና የማስረዳት ጉዳይ ይሆናል እንጂ እባክህ በጣም ጥሩ ነገር ላይ ነው ያለነው የማይሰለች ወይንም የማይጠገብ ትምህርት ነው እባክህ ወንድሜ ታገሰን
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ 4 жыл бұрын
አረ መምህራችን ወንድማችን አይዞህ አንዳታቋርጠዉም እግዚአብሔር ያግዝህ ፠ ይለፈኝ የምሉ መናፍቃን፣ ክፉ መንፈስ ያደራቸዉ ይሆናሉ ።
@ያቀንያቀን
@ያቀንያቀን 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በፍፁም እዳታቆም እኔ መከታተል ከጀመርክ ወር ቢሆነኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ብዙ ሂወቴን ቀይሮልኛል እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው
@ሰኒየፂዮንእናት
@ሰኒየፂዮንእናት 4 жыл бұрын
ማስተዋሉን ይስጠን መምህር አንዳንዴ ከባድ ነን ግን አንተ እንደተመቸህ አቅርበው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ኣረ በፍጽም መቋረጥ የለበትም በርታልን አንተ በሚመችህ አቅርብልን ብዙ ያቀረብካቸው ገጠመኞች በመሀል ያለው የኔ ህይወት ነው እና የሰይጣን ሰራውን በደብ እዳውቅ አድርገኋኛል እግዚአብሔር ይስጥልን አስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህሬ ጸጋዉን ያብዛልክ መምህር አተ ባተ ጽምጾ አቅርብልን ችግር የለዉም አተ ሥታቀርበዉ ዉሥጥ በደብ ነዉ የሚቀመጠዉ ሥለምታብራራልን እኳነዉ መምህር ሌላነገር አይደለም ጸጋእኳ የተለያየ ነዉ ላተ የተሠጠክ ሠወችን ማሥተማር ነዉ በደብ ነዉ የምትተነትነዉ እኔ በግሌ በደብ ሥለሚገባኝ ነዉ አተ ሥታቀርበዉ እኔ በገጠመኝ በጣም ብዙነገር ነዉ ያወቅሁት ብዝወች የነቁበት ነዉ መምህር በጸጋላይ ጸጋ ጨምሮ ይሥጥልን እድሜክን ያርዝመዉ በጸሎት አትርሣን (ገብረሚካኤል & እህተማርያ ብለክ አሥበኝ*
@emebett1989
@emebett1989 4 жыл бұрын
መምህር በርታልን እኛም በጣም እራሳችንን እየፈተሽን ነው ፈጣሪ ካለው እኛም ለሀገራችን ያብቃን። መምህር ዋናው ሀሳቡን መገዘባችን ነው እንጂ እነሱ ሀሳባቸውን ቢገልፁ ምንም ችግር የለውም ሠወች ኧረ ተው ጊዜን መሠዋት አድርገው ነው የሚያቀርቡት መምህራችን እድሜና ፀጋ ያብዛልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
መምህር አንተ በሚመችህ መልኩ አቅርብ እኛ ሰምተን ለመለወጥ ነው የምንፈልገው ችግር የለውም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ 4 жыл бұрын
የዛሬዉ ገጠመኝ የሚገርም ነዉ መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን የብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@helenalemu4063
@helenalemu4063 4 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እኔ በዚ ገጠመኝ ምክንያት ከመንቃትም አልፌ ፈጣሪዬን ያገኘው ያክል ነው የተሰማኝ የኔም ታሪክ ነገ እንደሚተረክ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ግን መምህር ስልክክን ብደውል በፍፁም ላገኝክ አልቻልኩም እገዛክ ያስፈልገኛል ደውዬ ባላገኝክም ትምህርቶችክን እየሰማው ወደ ተግባር እየገባው ነው ቢሆንም በሰው ለአገር ስላለው እርዳታክ ያስፈልገኛል ብቻ ቅዱስ ኤልሻዳይ እሱ ብርታትና ጉልበት ይሁነኝ እሱ ሲፈቅድ አገኝካለው
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 4 жыл бұрын
መምህር እንደምን ከርምክልኝ ፀጋው ያብዛልህ እር በፍፁም እንዳታቆም እኔ ትምርትህ አይደርሰኝም ቆሞ ነበር አሁን በዚ ደሞ መልሼ ሰብስክይብ አደረኩት ባንተ ትምርት በጣም ብዙ ነገሬ ተቀይርዋል አሁንም በሰልክ ላገኝህ እፈልጋለሁ ግን ስልክህ አይሰራልኝም በፀሎትህ አሰበኝ እህተ ማርያም ብለህ
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ዋና ይህን ትምህርት አቅራቢውም አዘጋጁም አንተ ስለሆንክ መወሰን ያለብህ አንተ ነህ። የሁሉንም ሰው ፍላጎት ማሟላት አይቻለም ትምህርቱም አልበዛም እጅግ በጥሩ ሁኔታ ነው ምታቀርብልን እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ በሰማይ ይክፈልህ ወንድሜ ይህ ሁሉ የስው ልጅ ነብስ እንዲድን ምታደርገው ተጋድሎ በእግዚአብሔር ዘንድ ይታሰብልህ ክብርህንም ዋጋህንም በሰማይ ይክፈልህ ።
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 4 жыл бұрын
ኧር መእምህር እግዚሀብሔር ፅጋውን ያብዛልክ ወንድሜየ ብዙ ተምሬአለሁ የኛ አበሻ አስቸጋሬይ ነዉ
@tewahdotube9387
@tewahdotube9387 4 жыл бұрын
ወንድማችን እንዲሁም መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ፡ አንተ ይህን ትምህርት በማስተላለፍህ ብዙ ነፍስ እንዳተረፍክ መረዳት ይኖርብሀል፡ እጅግ በጣም አድካሚና ስራ እንደሆነ ለመገንዘብ ቀላል ነው፡ እግዚ አብሔር በጸጋው ባይዳብስህ ይህን ሁሉ ስራ ሳትሰለችና ሳትታክት አታቀርብም ነበር፡ ይህ ያንተ ልዩ ጸጋህ ነው፡ ብዙ ሰው እየዳነ ነው። እምነታችንን በወሬ ብቻ ሳይሆን የበለጠ በትውግባር አጠናክረን እንድንይዝ እረድተህናል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ምንገድህን ያቅናልህ። ልጆችህን በጸጋና በጥበብ ያስድግልህ። አንተ በተመቸህና በፈቀድከው መንገድ ገጠመኞቹን አቅርብ ሰው ምን አለኝ ብለህ አትሳቀቅ ዋናው ቁም ነገሩ እግዚአብሔር የሚወደው ትምህርት ተላልፏል ወይ ነው፡ ስለዚህ አንተም አንዳንዴ እረፍት ስለሚያስፍልግህ በሌላ ሰው ቢቀርቡም ችግር የለውም። አንድ ነገር ላስታዉስህ የምፈልገው ግን የተመራማሪ እንዳልካቸው ቤቃን ቃለ መጠይቅ ሳትጨርስ በእንጥልጥል ነው ያቋረጥከው ከቻልክ ቀጣዩን ክፍል ብታሰማን መልካም ነበር። እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ። ስትጸልይ ደግሞ ሀይለማርያምን እግዚአብሔር አስበው ብልህ ጸልይልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 4 жыл бұрын
ወንድማችን መምህራችን እግዚያብሄር እረዥም እድሜ ከ ጤና ይስጥልን ትምህርቱን አሁን ነው መስማት የጀመርኩት ትልቅ ትምህርት ነው የተማርነውን 30:60 :100 ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን በውነት ትልቅ ትምህርት ነው እኔንም በፀሎት አስቡኝ ውስጤ ምንም መረጋጋት የለም በ አጥያት የደፈኩ ነኝ መምህር ወንድማችን እህት ወንድሞቼ በፀሎት ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡኝ
@yoditressom847
@yoditressom847 4 жыл бұрын
ወንድማችን እናመስናለን ቡዙ እየተማርን ነው መቆረጥ የለብህም እግዚአብሔር ኣቡዝቶ ይርዳህ
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
ስለ እግዚአብሔር ብለው መምህር እዳያቁሙ ገጠመኙን ወይም የእርስወን ትምህርት ከተከታተልኩኝ ጀምሮ እራሴንም ቤተስብ ጉርቢት ስት ሰዎችን በእግዚአብሔር ቸርነት እያዳኑ እያዳንን ነው ፈጣሪ በሚያውቀው ለኔ ብዙ ታምር ድንቅ ነገር እየተዴርገልኝ ነው እርሰወን እዳውቅ ለርዳኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድርሰው ለእርስወም ከነ ሙሉ ቤተሰብወ ስላምና ጤና ከእድሜጋር ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባንድም በሌላም ያስተምራል እኛ የተዋህዶ ልጆ ነጠላ ለብሰን ቤተ ክርስቲያን ከመሄድ ውጭ ምን እናቃለን በርታልን መምህራችን እዳታቊርጥብን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይባርክህ
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን። ኧረ ምንም አልበዛም አንተ ደስ እንዳለህ አቅርብልን እኔ ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁት የጠላት ሴራን የነቃሁበት መምህር እንዳታቋርጥ እባክህን የእውነት እኔ ገጠመኝህን በሰማሁ ሰአት የሰው ታርክ ሳይሆን የምሰማው የራሴን የቤተሰበሰቼን እስከሚመስለኝ ድረስ ነው የምሰማው እና ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁን
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 жыл бұрын
ኧረ መምህር መጭራሽ እንዳታቆመው መቼ ቢሆን የእኔን መንገድ መልሠህልኛል የስንቶቻችን ህይወት የቀየርህልን በገጠመኞችህ ነው ትግስትን ተስፍን ኧረ ስንቱ በጣም እናመሠግናለን መምህራች እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
መምህር አንተ ደስ ባለህና በመቸክ መንገድ አስተምረን እኛ የምንፈልገዉ ትምህርት ማግኘታችን ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ዛሬ ያመጣህልን ገጠመኝ በጣም የሚገርም የሚስፈራ ነዉ እግዚአብር ይሰዉረን ደብተራዎች ማስተዋሉን ይስጣቹህ
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላመዎት ይድረሰን አንተ ብታቀርብ ደስ ይለኝን ምክኒያቱም ማብራሪያ ስለምሰጠን ነው እንጂ ሌላ አይድለም አደራ እንዳታቆርጥ እባክህ መምህር በምትወዳት በልጂህ በኤልዳና አደራ
@ወለተስላሴ-ተ4ነ
@ወለተስላሴ-ተ4ነ 3 жыл бұрын
እውነት መምህር ሸበካ ስለሌለኝ ናፍቀህኝ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@edenteklu5231
@edenteklu5231 4 жыл бұрын
እንዳታቆም እያንዳዱላይ ያለው መናፍስት ነው ማንም አይቅረብ ባንተበኩል ይቅረብ ወይንም አንተ ነህ የዚ ባለቤት ወሳኝ ባንተምርጫ ይሁን ከፈለጉ ያድምጡ ከፈለጉ ይተውት ማንንም አትስማ እኛ እንወድሀልን እናከብርሀለን እግዛብሄር የሰጠን ስጦታችን ነህ እግዚአብሄር ፀጋው ያብዛልህ።
@abrhamasnakew6843
@abrhamasnakew6843 4 жыл бұрын
ስላም መምህር ባንተ ትረካ ስለለመድነው ነው እንጂ ሌላ አይደለም ስትተርኩት የሁለት ስው ቃለመጠይቅ ነው የሚመስለው
@s..s..742
@s..s..742 4 жыл бұрын
መምህር . አተ እድታቀርብልን. የምን. ፈልገው. . ስትተርክ. አጠገባችን. ያለህ. ይመስለናል. . ለዛነው
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
የኔ ምሥኪን ይክ ያባቴ ታሪክ ነዉ ምንም ባይደፍርም ባይደፈርም ቢቱን አሥለቅቀዉ ለአመታት አከራተቱት የኔ ዉድ አባት ዛ ይክን ትምር ሥሠማ በባ ነዉ የጨርሥኩት አዳዲ ልጂ ሥለነበርኩ ተጨነኩ ይላል ቤት ሢመጣ በቃ አሁን ግን እግዛብሔር ይመሥገን ንሥሀ ገብተዉ ስጋዉን ደሙን ተቀብለዉ አሉ ተመሥገን እኔም እድሚ ለመምህራችን እየቀጠቀጥኩ ነዉ ክብሩ ይሥፍ እደመፈሥ ጠላት የለም ወገኖቸ በርቱ ብሠግድ ብፀልይ ይክ ሁሉ አይፈጠርም ነበር እና በርቱ
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 4 жыл бұрын
ዝእም በላቸው እኔ ሳላዳምጥ ከዋልኩ ቅእር ነው የሜለኝ ሱስ ሁኑብኛል
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁሌም አሸናፊ ነው🙏
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
እረ በጭራሸ ከቻልክ ከዚህ የበለጠ ልቅልን። በአንዳንድ ሰወች ምክኒያት የብዙወቻችንን እድል እንዳትዘጋብን። ሁሌም እናፍቅሀለሁ። ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@እግዚአብሄርመሸሸጊያዬነዉ
@እግዚአብሄርመሸሸጊያዬነዉ 4 жыл бұрын
መምህር ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነዉ ያለፈዉ ከንቱ ዘመን እራሳችን እንድናድስ አድርገከናል ባለታራኮች መበረታት አለባቸዉ የመናገር መብታቸዉ ይጠብቅላቸዉ አድማጮች,,,
@betitube7705
@betitube7705 4 жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ መምህር እርሶ በሚማችህ መንግድ አቅርብልን ችግር የለውም ዋነው እኛ መማራችን ነው የልሆን comment ያምትሳጡ እህቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጠቹ መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ይብዛልህ
@ኤልሳቤትኤልሳቤት
@ኤልሳቤትኤልሳቤት 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የምገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት ይሰውረን በእውነት ያዛዝናሊ ሥላሴ ይገፂፀዊ እግዝኦ
@tarikktaerik2582
@tarikktaerik2582 4 жыл бұрын
ኸረ መምህር በሚመችህ በኩል አቅርብልን እዳታቋርጥብን ምን ያህል እደተማርንበት እግዚአብሄር ያውቃል በርታና አበርታን አስተምረን
@eilse1301
@eilse1301 4 жыл бұрын
መምህር አሰቤኝ በፆሎት አሰቤኝ ውልት ሰላሴ እባክህ ቢንያስ ፀሎተ እንዳደርግ እንኳን ጨራሺ ሰጀምር የጀመሪኩብትን ሳላቀው እጨረሰው አለሁ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 4 жыл бұрын
መምህርየ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እንደገና አፈርሰክ ሰራከኝ አመሠግናለሁ ጌታ ሆይ ወደነበርኩበት እንዳልመለስ ጥበቃህ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን
@ሠላምብርሀን
@ሠላምብርሀን 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ቀጥልበት እንዳታቋርጥ መምህር
@ወለተሚካኤልየማርያምልጂ
@ወለተሚካኤልየማርያምልጂ 4 жыл бұрын
በገጠመኝህ ነፍሳችን እየዳነች ነው አታቆርጥብን ትምህርትህ ቀጥታ ወደ ተግባራዊ ክርስትያን የማመራ ነው ለኔ እጀን ይዞ እየመራኝ ነው እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኤልዳና አባት ኤልዱን በጣም ስለምወዳት ነው ለሁላችን። መምህር
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
ከኛ የሚጠበቀውን የጽድቅ ስራ እንድንሰራ ንገረን አስተምረን።
@መኖሬባንችነውእናቴድንግል
@መኖሬባንችነውእናቴድንግል 4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ይሁን እውነት እኔ አትርፉኝ እንዳው ይሄን የተሸከመኝ መንፈስ ላስወጣ እድኑኝ ነፍሴን ላትርፍ ተሰቃዬሁ መምህር እንዳው ትፀድቃለህ ነፍሴን አትርፉልኝ ፅድቅ ነው ባዝኘ ሞትኩ
@samaritanjohannes9921
@samaritanjohannes9921 4 жыл бұрын
መምሕር እያደረግህ ያለው ነገር በጣም አስተማሪ እና ጥሩ ስራ ነው፡፡ እንደኔ አስተሳሰብ ባለ ታሪኮቹም ሆንክ አንተ ብታስተምሩን ያው ነው ዋናው መማራችን ስለሆነ ሆኖም ግን ባለ ታሪኮቹ ሲናገሩት እንዶም ከራሳቸው አፍ ስለሆነ ስሜቱም ሀዘኑም ምስጋናውም ደስታውም በደምብ ይጨምራል፡፡ እኔ በጣም እየተማርኩበት ነው እንዳታቆመው እባክህ መምህር በዚሁ ቀጥልበት ማሻሻል ነው እንጂ ማቆምማ አይታሰብም፡፡ መምሕራችን እደሜህን ያርዝምልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አይና ልቦናችንን ያብራልንን
@yedilmillion6165
@yedilmillion6165 4 жыл бұрын
አረ በሽራሽ መምህር: በፍቅር በጉጉት ነው የምንጠብቅህ። ከገጠመኞች ሁሉ ብዙ ትምህርቶችን እያገኘን ነው። ከጠንካሮቹ ጥንካሬን፣ ከአስተዋዮችም ማስተዋልን፣ ከደጎችም ደግነትን፣ ከክፉወችም ቀናነትን: ብዙ፣ በጣም ብዙ እየተማርን ነውና: እባክህ አታቐርጥ። ሞኞች ይለፋቸው: እኛ እነማራለን።
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
መምህር ሰላም ይብዛ በተመቸህ አቅርብ እንዳትተው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ገጠመኝህ እንደ ትምህርት ነው የብዞቻችን ሂወታችን ቀይርዋል በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ማርያም ብላችሁ
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህልን ግን እኔ ለምሳሌ ገጠመኝ 84 ምንም አልገባ አለኝ ግን አተ እንድትከፋብን አልፈልግም ስለዚህ አተ ደስ ባለህ አቅርብ አተ እዳልከው እረ ብሎ ማገናዘብ የኛ ፈታ ነው ስለዚህ አትጨነቅ እዳይቆረጥ ቀጥልበት መድሀኒ አለም እድሜና ጤና ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን አሜን፫
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
እህቴ እባክሸ ለመለወጥ ከፈለግሸ ማንም ያቅርቀው ለመለወጥ ሰለሆነ የምንማረው እባካችሁ ለመለወጥ እንጣር
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ግን መምህርየ አንተ ብታቀርበው ይሻላል ምክነየቱም እነሱ ስአት ይፈጃሉ ምሳሌ ብሩክታዊት ስትናገር ፍጥነት ጥራት አላት ግን ገጠመኝ 85 በጣም ስአት ይወስዳል እና ለዚያ ነው
@ቃልኪዳን-ኸ4ረ
@ቃልኪዳን-ኸ4ረ 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን አንተ በምትፈልገው አቅርብልን ዋነው እኛ መማራችን ነው እረ መምህር እንዳታቋርጠው ምክንያቱም በጣም ብዙ ነገር ተምረንበታል እመብርሃን ትጠብቅ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 жыл бұрын
ወይ መምህር ተሰፋዬ ሰው ማለት እኮ ሰንት ነገር ይዘባርቃል አኔተ በሚመሰልህ ልክ አቅርብልን በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት ሰውማ ብታዝለውም እግሬ ለምን ተንጠለጠለ ይላል።
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 4 жыл бұрын
መምህር እኛ ሰዎች ምንም ቢድረግልን እንከን አያጣንም ልቦና ይስጠን እንጂ እኔ እመክርህ እግዚያብሄር እሚልህን ብቻ ስማ ውስጥክ እሚነግርህን ብቻ አድርግ ስለ negative እስተያየት ቦታ አትስጥ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አረ መምህር አንተን በሚመችክ መንገድ አቀርብልን አንተ ስንት መስዋዕት ከፍለክ አይደል የምታቀርብልን እኔ ሁሉንም በተመስጦ ነው የምሰማው በጣምምምምም ተለውጬበታለሁ።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር
@bettymulu4268
@bettymulu4268 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ክብሩ ቃለህይውት ያሰማልን ግን ስደውል አያነሱም
89ኛ A ገጠመኝ getemeng  በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:25
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ሰላም ቤተሰቦቺ
7:45
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 473
100 c (memihir tesfaye abera getemeng)በአጎቶ አስማት የተማመነ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:03:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН