89ኛ A ገጠመኝ getemeng በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 43,670

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 379
@hhmkj710
@hhmkj710 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን ሁሉንምሠምቸዋለሁ መጨረሻላይ የእግዚአብሔርን ምሻራሠለሆሉ ደሥይላን የጎደኛዋ አባትግን አሣዘነኝ ምናለንሥሀ ግባሢባል ገብቶበነበር መቸምየልጂቷ በረከት ይደርብን👍👍👍✅✅✅😭😭😭
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
መምህር የጎረቤት ህይወት እግዚአብሔር ይቁጠረው የእኔ ቤተሰብ አንድ ጎረቤታችን የእኛን የተወለድንበትን እድሜ ሳይቀር ምትቆጥር ህፃን ሁኜ ጥዋት ጥዋት እየመጣች እናቴን ስትሰድባት እሰማ ነበር አትድሪም እንደእኔ አንችን ብሎ አስተማሪ ነገ የልጆሽን ደሞዝ ልትበይ እንጂ ትላለች መጨረሻ አደግነ ተማርነ ውጤት የደረሰ ልጅ የለም ተበታተነ በየአሀገሩ እናት አባቴም ብቻቸውን ቀሩ እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት የጎደለ ልጅ ግን የለም መምህሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብዙ ትምህርት አግቼአለሁ በሰላም ሀገሬን እማምላክ ታድርሰኝ እያለነ የጠፋነው የእናቴ ልጆች እንሰበሰባለን በእመብርሃን ፀሎት ልመና
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህ ገጠመኝ 88 በጣም ያስተምራል ህይወቴ በዚ ዉስጥ ነዉ ለወድማችን የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማረያም
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የብዙኦቻችን ታሪክ ነዉ ድግልን የያዘ አይወድቅም በርች
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Жыл бұрын
አጸደ ማርያም እባላለሁ መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተማሩኩ የእኔም ህይወት ነዉ እግዚሐብሄር ያስተካክለዉ እድሜ ይስጥህ ልጅችህን ይባርክህ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ምግብ ማስባረክ አለብን እኔ በዚህ ምስክርነት አለኝ የለሁት በስደት ነው የምኖረው ከእቴ ጋር ነው ምን እንደበላን ሳናውቀው እያቃጠለን ታመን አቡነ አረጋዊ ዝክር ስናዘክር ለንሰሀ አባታችን ስልክ በቪዲዮ ደውለን አስባርከን ሰንበላ እርግፍ አድርጎ ተወን እውነት ይሄ ለእኔ ተአምር ነው
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ገጠመኝ 88 የወንድሜ ፅናትና ተጋድሎ ለኔ ትልቅ ተስፋ ሰቶኛል የራሴን ህይወት ስፈትሽ የሱን ሩብ ያህን ፈተና አልገጠመኝም ግን የኔ የተለየ ነው እያልኩ አጉረመርም ነበር መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
መምህር እኔ ያንተን እና የመምህር ግርማን ትምህርቶች እንዲማሩ እና ሒወታቸዉን እንዲፈትሹ በዙሪያዬ ላሉ ሁሉ በጣም እየሞከርኩ ነው ነገር ግን ማንም ሊቀበለኝ አልቻለም። ይገርምሀል መምህር ሁሉም ክርሰቲያኖች እና አንዳንዶችም ቆራቢወች ናቸው። ከተቃዉሞ ዉጭ ሌላ የማያዉቁ ሆኑብኝ እባክህ እግዚአብሔር ልቦና እንዲሰጣቼዉ በፀሎት አግዘኝ። በጣም የሚገርምህ ግን አንድ መናፍቅ ጓደኛዬ ሰላለባት ችግር ሰናወራ እቤት ጠርቻት የፀሎት ቤቴ ዉሰጥ እንድትገባ ነይ ጊቢ ሰላት በጣም ደሰ እንደሚል ነገር ግን እንደሚያሰፈራ ነገረችኝ ከዛ ችግር የለም ዝም ብለሸ ጊቢ ሰላት ይሔ እኮ ቤተክርሰቲያን ማለት ነዉ ሰለዚህ ላከብረዉ ይገባል ሰትለኝ በእዉነት አከበርኳት። ሰንቶቻችን የፀሎት ቦታችን አክብረን ይዘን ይሆን? ብዬ እንዳሰብ አደረገችኝ ።በጣም ደሰ ያለኝ ግን ያንተን ትምህርቶች ሸር አደረኩላት, ቅባ ቅዱሰ, እና እጣን ሰሰጣት በጣም በደሰታ ነዉየተቀበለችኝ። እጠቀምበታለሁ እንዲሁም ያንተን ትምህርት እከታተላለሁ ብላለች ሰለዚህ ሁላችሁም በፀሎት አሰቧት እባካችሁ።
@seblekebebew514
@seblekebebew514 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳት እህቴን
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 4 жыл бұрын
Pls suscribe my channal my sister
@banchiyimer6568
@banchiyimer6568 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ማርያምን ነግቶ ያንተን ትምህርት እስክሰማ እቸኩላለሁ ምክኒያቱሙ እራሴን ያገኘሁበት ትምህርት ስለ ሆነ ጠፍቼ ነበር መምህር እረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልህ
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛሐቤህር ይመስገን እግዛሐቤህር ይመስገን ተባረክ ለኔ ትልቅ ት\ም ነው እግዛሐቤህር ይስጥልኝ ተባረክ ሰልክህን እዴት ማግኘት የቻላል በእግዛሐቤር የመታወቆ ተባበሩኝ በመቤቴ ማርያም ልጅ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በስላሴ ሲያሳዝን መምህር ገጠመኝ 88 በጣም አስተማሪ ነው የልጁ ጠንካሬ
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
@baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 жыл бұрын
መምህር ቃለዎት ያሰማልኝ የአገልግሉት ዘመንህ ይባረክ
@ድንቅልጆችዮቱብ
@ድንቅልጆችዮቱብ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እኔ ደግሞ ቤተስቦቸ የዛር አምልኮት ያመልካሉ እና እኔም ኢትዮጵያ በነብርኩ ግዜ አብሬ እጠቅም ነበር እና አሁን በስደት እያለሁ ብዙ ነገር ተማትኩ አሁን አባቴ ቆርቦን አብረን እንቁርብ ሲላት ልጆች የጎዳሉ እያለች እናቴ እቢ አለች እና አሁን እናቴን እባክሽ ቁርቢ ስላት እቢ አለችኝ ምክኒያቱን ስጠይቃት ልጆችን ነዉ የምትለው አሁን አንድ አይኖ ታማለች እሱ እንደሆን አቃለሁ ፀበል ሂጅ ሰላት ነገ ዛሬ እያለች እቢ አለችኝ እና በፀሎትህ እርዳን እኔም በዚህ ያለሁት ስኡዲ ነኝ ግን ሰርች ብሩ አይበርክትም ስራ እየሰራሁ መዳሞቸ ይጣሉኛን ሰርቸ ብር አይስጡኚም እንዳውም እናሲዝሻለን እያሉ ያስፈራሩኛን ውዳሴ ማርያም ሳነብ ይጋርደኛን እና እኔም ኢትዮጵያ ከወጣሁ ቆይቻለሁ ግን ምንም የለኝም ባዶ ነኝ እኔ በጣም ጨቆኛን እባክህ በፆሎትህ አስበን እናም አመሰግናለሁ በቤቱ ያፅናህ መምህርየ ተዋህዶ እና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
ኤፈታህ ተስፋ ሥላሴ ናፈቆቴ መምህሬ ደስ እሜልኝ ገጠመኝ መጣጣጣጣጣጣጣጣ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ 88 እጅግ ጠንካራና አሰተማሪ ነበር
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት አኔም በዙ ነገር አጋጥሞኝ የአባቴ የወንድሙ ልጅ የሆነችው በክርስትናው ግዜ እንደህ ገጥሟታል
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ገጠመኝ 88 እጅግ በጣም እሚያስተምር እና እሚያሳዝንም ነው ግን የእግዚአብሔር ጥበቃ እና የሱም እውነትን መፈለግ በጣም ደስ ይላል እጅግ በጣም መምህር መጨረሻውም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እኔም አንድ ቀን ከባድ ገጠመኝ እነግርሀለሁ እግዚአብሔር ለዛው ያብቃኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ
@menderin4228
@menderin4228 4 жыл бұрын
ሆሆሆ..አምላክ እግዚሃብሔር የአገልግሎት ዘመንህን፣ ፀጋህን ከመቶ አመት በላይ ከጤንነት ጋር ያርዝምልህ ወንድማችን ተስፋዬ በአንተ ድምፅ ውስጥ ሆኖ እኔን ፖጋኑን ጠልፎ ይዞኝ መንገዴን በዳዊት ልጅ በቅድስት ማርያም ልጅ በሆነው በእየሱስ ክርስቶስ መንገድ ውስጥ መልሶኝ ከሐጥያት ሞት ወደ ድሕነት ሒዎት አምቶኛልና እግዚሃብሔር ይመስገን አሜን።
@ወለተሚካኤልየማርያምልጂ
@ወለተሚካኤልየማርያምልጂ 4 жыл бұрын
ወይኔ ሲገርም ኦ ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው በእውነት እሽ መሀበሩ ሲከፈት የመሀበሩን ሌንክ እንዳስቀምጡልን መምህር
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 4 жыл бұрын
መምህር ቃልህይወትያሰማልን
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ ገባገባ በሉእንማር እኔ እራሴን የገኘሁት ትምህርትነው መምህር ፀጋውን የብዛልህ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በአለት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሌት ውድ መእህራችን የገልግሌት ግዜዎት የተባረከ ይሁን!
@yemariamleje1335
@yemariamleje1335 4 жыл бұрын
Memher Tesfaye you are one of the Blessed Teacher of our Religion 🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
በህይወቴ የምር ሳኩ አሳከኝ መምህር ይሄ ነገር በብዛት ክርስቲያኖች ያደርጉታል ጠንቋይ ቤትም በተክርስቲያንም ሄደናል ባንወሻሽ ጥሩ ነው እንደዚህ ነጭ ነጯን ስናወራ ደስ ይላል ንሰሀም ነው እግረመንገዱን
@shimekitarega9725
@shimekitarega9725 4 жыл бұрын
መምህር ገጠመኞችህን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ፊልም መሆን የሚችል ይመስለኛል ለምን አትሞክርም። ቃለ ህይወት ያሠማልን።
@zanelama2202
@zanelama2202 4 жыл бұрын
መምህር እግዛቡሔር አምላክ የማቶሠላም ዕድሜ ይሥጥልን
@ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
@ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስግን። አሜን አሜን አሜን መምህር
@lidiatekleab9062
@lidiatekleab9062 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኤድመህን ያርዝምልን አስተማሪ ነው በጣም
@bx395
@bx395 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@modayadi7956
@modayadi7956 3 жыл бұрын
በስመ አብ በጣም ያሳዝናል እግዚኦ ማርን ይቅር በለን ሰው ለሰው እዲህ መጨካከኑ ሙሺሪት ባች ቦታ ሆኜ ሳስበው ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን❤😭😭💒📚🙏
@fekeretasen6453
@fekeretasen6453 4 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን. መምህራችን. እንካን ደህና መጣህ እውነት ነው እኔን ምንም እንዳረጉኝ ብታውቁ በእውነት ታለቅሳላችሁ አባታችን መምህር. ግርማ እንዳሉት መንፈሱ ስገባ አቃለሁ. ትምህርት ቤት ስገባ አስተማሪ ተማሪ ይመቱኛል እቤት ስናገር የሚሰማኝ የለም መንፈስ ሲገባ ያሳየኝ ቦታ ነበረ እንዳልናገር አፋን ዘግተዋል በዛው ቦታ 11 አመት ከትምህርት ቤት መልስ ጠፋሁ. 7እመት አልተገኛሁም እናቴ ጠንቆይ አልቀራትም. አንዳ ደ እጣላ ለሁ ምን ፈልገሽ ነው የመጣሽው ሱሉኝ. አንተ ንገረኝ እንጂ አውቃለሁ ብለሀል. እላል ለሁ. እኔ. አይጠሩኝም አለች ስትናግረኝ እናም ወገኖ ቸ. ጎረቤታችን ሙስሊም ነበሩ ህልም. አየች መጀመሪያ እነስ በሚያመልኩት ነበር. በ3ኛው ቀን ደግሞ አየች. ያ የችዉ ለቤተክርስቲያን ብትሳይ ነው እምትመጣው አለቻት ተሳሉ ለመደሀኒ አለም ወጣ ከዛ ሰው ሆንኩኝ እና እኔቴ ነፈቀችኝ. አገሬ ገባሁ. እልልልብላችሁ አመስግኑልኝ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 4 жыл бұрын
እልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን እህቴ
@wamdiiiwandii5333
@wamdiiiwandii5333 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል መድሀኒያለም የደረሠ ለኛም ለደካሞች ይድረሤልን
@wamdiiiwandii5333
@wamdiiiwandii5333 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድቅን ያደርጋል ምን ይሣነዋል ጎዶሊያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
መምህርቃለህይወትያሰማልን ፀጋውንያብዛልህ
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 4 жыл бұрын
መምህር እንደምን አለህ ገጠመኞችህ በጣም የሚያሰተምር ዕለት በዕለት ደግሞ በጣም አሰደናቂ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
አዎ እየሰማነው እኔ እየሰማሁ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳኝ ገጠኝ88ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነው እኔ 88ብቻ ሳይሆን ከሁሉም እየተማርኩበት ነው መምህሬ ለሌችም እያስተላለፍኩ ነው ነግሬያቸውም እያዳመጡ ነው በርታልን የኔ ውድ መምህሬ
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር የሚወደው ቤተሰብ ነው
@UserUser-jm6oj
@UserUser-jm6oj 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር በርቱ ብዙ አሰተመሮናለ በሰድት
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጠክልን እባህ መምር የአምላካችንን ሁሉንም ሰሙችሁን በፁሁፍ ብታስቀምጥልን በእግዚአብሔር ይጠይቅካለሁ
@missidababa9529
@missidababa9529 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እረ እኔም በጣም ነው የተማረኩበት በእውነት ገጠመኝ 88 በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እንዳው እኔ ምንም እምልህ ነገር የለኝም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ አሜንንንንንን❤🤲
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን
@hutayhergoyta9694
@hutayhergoyta9694 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆ ሰምንተን ምናስተውልበት ልቦና ያድለን
@betitube7705
@betitube7705 4 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛልን መምህር ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ይብዛሎት ገጠመኝ 88 በጣም አስተማሪ ነው ለወንድማችን የድረስ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
እግዛአቢሔር ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህልን ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ገጠመኝ 88 በጣም አስተማሪ ነው ወንጅማችን በጣም ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት እኔ በጣም ብዙ ፈተናዎች አይቻለው ግን በመጨረሻ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ጠርቶኛል መንፈሳዊ ሂወት ዳዴ እያልኩኝ ነው መጨረሻየን እንድያሳምርልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ አፀደ ማርያም ብላቹ
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ባለማተቦቹ እንኳን ለቅዱስ ባለወልድ እንድሁም ለእናታችን ቅድስት አርሴማ አመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ለሰማዕቷ በረከት ይደርብን አሜን 🤲💒 ኑ እንማማር የዛሬው ደግሞ ይገርማል ገና በርሱ 88 በጣም ነው እራሴን ያገኘሁበት በጣም 💔😭
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ሆይ ሰላመዎት ይብዛልን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን
@yoditressom847
@yoditressom847 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን በጣም ይገርማል የሱ ተመሳሳይ እነን ዶርሶናል ኣሁን ግን ቡዙ ተምራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
ኤፍታህ አሜን እግዚአብሔር እምላክ እንቆቁልሽ ሆነብኝ ያለው ሂውቴ ፍታልኝ መምህር እንውሀለን አንተን እና መምህር ግርማ የስጠን ፍጣሪ ክብር ምስጋና ይድርስው አሜን🙏🙏🙏
@እማፋቅር
@እማፋቅር 4 жыл бұрын
መምህር የአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልህ
@bestofever18
@bestofever18 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ .ያለፉትን ገጠመኝ እያዳመጥኩ ነው የቆየሁት.ይሄ ገጠመኝ የምናስተውልበት እራሳችንን መርምረን ከፋው አጋንንትን እንዴት እንደምናውቀው የምንማርበት እንዲሆንልን መልካም ምኞቴ ነው,መምህሬ ላንተም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከሞላው ቤተሰብ ጋር
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 жыл бұрын
ሰአሊ ለነ ቅድስት ዲቢሎስን እግዚአብሔር ሆይ ገስፅልን
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር የወድማችን ፈተና በጣም ነው የሜያዛዝን እባየን መቆጣጠር ያቃተኝ
@fokado1957
@fokado1957 4 жыл бұрын
አይ ደብተራ የስንቶቻችን ህይወት አበላሸ ብዙዎቻችን ሳናቅ ብዙ መዘዝ አምጥተናል እናማ በደብተራ የተነሳ የቤተ ክርስትያን አባቶችን መጥላት ጀምሬ ነበር ውይ እግዚአብሔር ብቻ ከምድረ ኢትዮጵያ ያጥፋልን እነሱን በእውነት አሜን
@eyobnake5932
@eyobnake5932 4 жыл бұрын
ልብ ይስጣቸው ነው የሚባለው።
@fokado1957
@fokado1957 4 жыл бұрын
አሜን ይስጣቸው
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
@fekeradesiyoutube1427
@fekeradesiyoutube1427 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በፀጋ ጨምሯ ጨማምሯ ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር። ይህ ገጠመኝ 89 ከኔ ወንድም ጋር ይገናኛል ወንድሜ በ1992 ሚስት ላገባ ዝግጅት ተዘጋጅቶ ሰጉገ በጣም ትንሽ ቀን ሲቀረው ቢያንስ 3 ቀን 4 ቀን ሲቀረው ጠፋ ቤተሰቦቸ እህቴናን ወንድሜን አንድ ቀን ለመዳር ነው ያሰበው የተዘጋጀው ዝግጅቱ የሴትየዋ ቤተሰብ ትንሽ እራቅ ይላሉ ድግስ ተደግሶል ሰው ጉድ እንዳይል እና ዝግጅቱ እንዳይቀር ለሱ ተከታይ ወንድማችን ሙሽራይቱን አንተ አግባት ሲባል እቢ ይላል ትምህርቴን ነው የምማረው ይላል ከዛ እናቴ ትምህርትህን እንዳስጨርስህ ይችን ልጅ አግባ የሷ ቤተሰቦች ከማፍሩ ጋገባሃት በሆላ እንደፈለግህ ትለዋለች እናቴ ከእዛ ወንድሜ የትምህርት ፍቅር ስላለበት እሽ ይላታል ስርጉ ተሰረገ ሙሽራይቱም መጣች ከእዛ ወንድሜ በ15 ቀና ተለያዩ ወደ ቤተሰቧቿ ሂደች አሁን ላይ ወንድሞቸ ሁለቱም አላገቡም የጠፋውም ከጠፋበት ተገኝቶ ግን እስካሁን አላገባም ዝም ብሎ ይከራተታል ትምህርቱንም ሳይጨርስ ሁለተኛውም ወንድሜ የ12 ክፍል ተማሪ እያለ ቀወሰ ታመመ እሂው እስከዛሬ አልተሻለውም 13 አመቱ ፀበል ቦታ እንሂድ ሲባል እሽ አይልም ብቻ የኛ ቤት ሂወት ምስቅልቅሉ የወጣ ነው በመሃልም እናትና አባቶቸን አጣሁ አሁን ያለው ከቤ ታማሚው ወንድሜ ነው በአሁን ስአት እህት ወንድሞቸ በእርኩስ መንፈስ እየተሰቃየን ነው ።ቤተሰቦቸ በፊት ዶሮ ለሰይጣን ይገብሩ ነበር እራሳቸውን ሳማቸው እጃጀውን ይቀደዱ ነበር እኛም እንደዛ እና በአሁን ስአት ግብሩ ሲቀርበት ሁላችንንም እያመሰን እንገኛለን እኔ እህት ወንድሞቸ ጋር ሰላም የለንም ብቻ በጣም ያዛዝናል እህት ወንድሞቸ በፆለታቹሁ እስቡልኝ ወንድሜን ወልደ ሰማያት እያላቹሁ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 4 жыл бұрын
እግዛብሔር. ይመሥገን መምህር እኳን በሠላም መጣህልን በኡነት ገጠመኝ 88 በጣም ነው የተማርኩበት እንዲህ አይነት ህይወት አለወይ እስከምል ድረስ መምህር የእግዛብር ጥበቃ አይለይህ ድግል ማርያም ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 жыл бұрын
አሜን ፫እግዚአብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁን መምህራችን እንኳን ደህናመጣህ እእግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን አሜን ፫
@eryohana6039
@eryohana6039 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳዋን ደህና መጣህ
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣክ እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኝል ይገርማል የሰይጣን ስራ በጣም አከራትቶኛል በሰው ሀገር ግን የእግዚያብሄር ቸርነት ለዚህ በቃኝ ተመስገን
@etanuagegnehu3467
@etanuagegnehu3467 4 жыл бұрын
መምህር ማህበሩ ሲመሰረት እንዳትረሳኝ
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
መምህር የሚገርም ነዉ የዛሬዉ ገጠመኝ ደሞ ሴትዮዋ እራሳቸዉ እንደዚህ በካንሰር ተይዘውእግዚአብሔርን ማረኝ እንደማለት እንደዚህ አይነት ሌላ ሀጥያት እረ እመቤቴ የእናቶችን ልቦና ትመልስልንንን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzabiher yemsgan memiher enkawen dena metaki
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 4 жыл бұрын
መምህረይ ሓወይ እንቃዕ ብደሓን መጻካ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ትምርትሕ ኣይጠገብም!!!ወንድሜ ወታደሩ በጣም አግዚኣብሄር አሁን ፈተና ይብቃህ ይበልህ የተባተከ ትዳር አና ልጆች ይስተሕ ኤመቤተ ኣትለይህ ኣይዞህ በርታ አኔ በሕወት ዘመኔ ኣይረሳሕም አግዚኣብሄር ጥሩ ወሬ ያስማን ባንተ ሂወት :: መምህር ተስፋየ ኤመቤተ ከክፉ ትጠብቅህ ❤❤❤
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 4 жыл бұрын
አሜን 🙏
@nardosmandefro6192
@nardosmandefro6192 Жыл бұрын
መምህሬ እውነት ነው በተክሊል ተድሬ ትዳሬን ያፈረሱብኝ ጎረቤት ናቸው
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ አንተን እንድናውቅህ ያረገው እግዚአብሔር ነው ይመስገን ገጠመኝ 88 እጅግ በጣም ደስ የሚል ያንተ ማብራሪያ ደግ ጠቃሚ ነው የቤተሰቤን ህይወት ያየሁበት ነው አመሠግናለሁ
@almaz7033
@almaz7033 4 жыл бұрын
በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን ወንድማችን
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 жыл бұрын
መምህር የተዋህዶ ልጆች ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመሥገን መምህር እኩን ደህና መጣህልን መምህር ሥለመልካም ሥጦታ እናመሠግናለን ቃለህውት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሔር አምላክ ይባርክልህ ፀጋውንም ያብዛልህ
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 4 жыл бұрын
መምህርሬ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ተቀይራለሁ እኔ የምኖረ ከሀገር ውጭ ነው በሀረቡ አለም ነው ያለሁት መምህር እኔም ለመናፍስት በጣም አውቃለሁ እመብርሀን ትጠብቅህ መምህሬ
@እህተማሪያም-ገ6ቸ
@እህተማሪያም-ገ6ቸ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ወላዲተዐምላክ ከጠላት ፈተና ትጠብቅህ ለእኛም የእግዚአብሔር ን ታምር ሰምተን ወደ ልቦናችን የምንመለስ ያድርገን መምህር ይሄንን ገጠመኚ መስማት ከጀመርኩ ቡሃላ ዞር ብየ ሂወቴን የመጣሁበትን መንገድ አድካሚው ጉዞየን ሳስበው ለካንስ በጠላት ሴራ ኖሯል እኔም ደህና ከምሰራበት የመንግስት ስራዬ ቤቴ ድርስ የመልቀቂያ ደብዳቤ ተልኮልኚ ከዋልኩበት ስመለስ ያገኘሁት በዚያው ከተማውን ለቅቄ ወጣሁ ከዚያም አርብ ሃገር ይሄው ከሳኡዲ ቤሩት ከዛም ዱባይ ግን መሄድ መድከም መንከራተት ብቻ ያሳዝናል የኛ ነገር እስኪ ያለፈው አለፈ ለእንግዲሁም የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳኚ በፀሎትህ አስበኚ ሌላው ደግሞ አባቴ በተደጋጋሚ ዘመነ ዩሃንስ ላይ ቤቱን ጥሎ ይሄድ ነበር ቤተሰቡን ይጠላል ልጆቹን ያባርራል ግን በነጋ በጠባ የአምላክ እናት አንች ታውቂያለሽ የሚላት ወላድተዐምላክ አልተለየችውም አሁን ላይ ከህመሙ ድኖ ንስሃ ገብቶ ስጋወደሙ ተቀብሎ የምንኩስና ቆብ ደፍቶ ሳየው ያሁሉ ለበጎ መሆኑ ን ተርድቻለሁ ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
@ferehewtmakeda1723
@ferehewtmakeda1723 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher Egezhbr Amelak Edemana tana yesetelen ke melaw batesebh
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የይመስገን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ የኔ እህት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው እዴ ውስጤን እደበላሽኝ ወይ አምላኬ ግን ለምንድን ነው ሰው ለሰው የማይተኛው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ እቁ
@ሠላምብርሀን
@ሠላምብርሀን 4 жыл бұрын
አሜን [፫]እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ
@ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንዲሁም የመምህር ተከታታዮች እናቴን አሞብኛል በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን
@keedaw6764
@keedaw6764 4 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬጀመርኩት መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ እግዚአብሔር ሰላምህን ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ያድርግልኝ
@abebugemeda6712
@abebugemeda6712 4 жыл бұрын
እንኳን በ ደና መታህ መምህር እድሜና ጠና ይስጣቹ
@yemaryamhaile8242
@yemaryamhaile8242 4 жыл бұрын
ያገልግሎትክን ዘመን አምላክ ይባርክልክ ወንድማችን በርታ
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መ ምህራችን ተስፍዬበጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ አረፍ ትምህረት ነዉ ለዚህ ትምህረት ስለመረጠህ እግዚአብሔረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡኝ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እየሰማን ነው የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሃይሉ ይታደገን ዘመናችን በክፍት አለቀ ድንግል ሆይ ከልጅሸ አማልጅን 😢 በሬዲዮ የዛሬ ሦስት አመት አከባቢ መሰለኝ ሰምቸዋለው !
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 4 жыл бұрын
መምህር በስደት ያለነዉ እመሀበሩ መግባት እንችላለን? ከተቻለ መግባት እፈልጋለሁ
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 4 жыл бұрын
Pls suscribe my channal my sister
@barazahrani4495
@barazahrani4495 4 жыл бұрын
እኛ ስዎች ስንባል በጣም ከባድ ነን መምህር እኔም ሀገሬ እንዳለሁ ትምህርት ስማር 6 ክፍል አንድ አመት ና 7 ክፍል አንድ አመት ወደቄለሁ እኔ የራስው ስዎች በስመአብ በጣም እየተሳለቁብኝ ነበር አብሶን ክርስትና እናት አሁን ለስሙ ብቻ ትሄዳለች እያለች ኧር ስቱ ብዙ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣትጂ አሁን ግን ይህ ርኩስ መንፈስ ነው ልክ ከክፍል እራሱ እማያሳልፋኝ ብዙ ነጥብ ውጤት አለኝ ና ደርጃ እየዛልሁ ያልኩ አመት ነው ይህ ሁሉ ከክፍል አላልፍ ያልኩት
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@chbgdfckw4976
@chbgdfckw4976 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@sarasara5647
@sarasara5647 4 жыл бұрын
እህቶች መምህርችን እናበረታታው በጣም ጠቃሜ ነው ላይክ አርጉ
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa Жыл бұрын
አግዚኣብሄር ያበርታሽ የተባረክሽ
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
የሰው መዳን ከእኔ መዳን በላይ ደስይለኛል የመዳን የመመለስ የማወቅ ምክነያት ስለሆንክ ደስ ይበልህ እኛንም በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ
@ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ 3 жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን💐💐💐💐💐መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልሕ በርታልን
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገጠመኝ 88 በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ፅናቱ እውነት በውስጡ ስላለ እግዚአብሔር ጠብቆታል
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ መምህራችን
@maregmareg2190
@maregmareg2190 4 жыл бұрын
እውነት ምን እደምል አላቅም ብቻ ክፍል 2 ልሰማ ቆይ መምህር እውነት ዐጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ👏
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 4 жыл бұрын
ሰላም መምህሬ 🙏🙏🙏 መምህር እረ እባክህ ስንዱ የተባለች ሴት የእመቤታችንን ከልጅዋ ጋር ያለውን ስዕል አቀማመጡን ፣እንዲሁም ሌሎችም ነገሮች ቀያይራ ሰትናገር ነበር ዛሬ ።እባክህ መልስ ስጥበት እባክህ ሰው እንዳይስት🙏🙏🙏
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን. ገጠመኝ 88በጣም በሚገርም ሁኔታ የወንድሜ ታሪክ ሆኖ ነው ያገኘሁት. እናም ታሪኩ እንደ ወንድማችን እንዲለወጥ በፀሎት አስቡልኝ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ እውነት ነው መምህራችን ብዙ ለፍተህ እንደምታቀርብልን በደንብ ይገባናል ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልልን. በተረፈ ግን በሚመችህ መንገድ አቅርብልን. አስተዋይ ልቦና ይስጠን.
@astercenter2505
@astercenter2505 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@barazahrani4495
@barazahrani4495 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገና ላዳምጠ መጣሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህ ገጠመኝ 88 በጣም ተምሬበታለሁ በርታ ገጠመኝህን ተቃዋሚወች እራሳቸው ያዳምጣሉ ወደው ነው ሰለሚጠቅማቸው አተ ቀጥል እግዚአብሄር ይረዶህ
@mambiztube1955
@mambiztube1955 4 жыл бұрын
በስመ ስላሴ ሰላም እንደምን አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ምን ይዘው ገቡ ምን ለበሱ በእኛ ቤተሰብ በጎረቤት አለ
@HenokAnimaw
@HenokAnimaw 9 ай бұрын
የዘገየ ሙሽራ በሚል እርስ ወደ ገላጭ ድርሰት ፃፍልኝ❤❤❤❤
@ፌበንየማርያምልጅ
@ፌበንየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣክ ፰፰ በጣም እጀግ በጣም ጎበዝ ጀግና ነው አደንቀዋለው ብዙ በጣም ብዙ ተምሬበታለው
@slameslame2283
@slameslame2283 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማቹ ይብዛ ለሁላቹ
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
"ዖዝያን" ሲሞት  ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ  ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657#subescribe_now ትዉልድ ይዳን
39:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 17 М.
86ኛ A ገጠመኝ
54:49
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
89ኛC ገጠመኝ ፦getemeng በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:11
16ኛ ዘመኑን ዋጁ ፦ የዘመናችን መቅሰፍቶችና ትርጉማቸው  " ዝ
2:13:05
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 10 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН