በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል

  Рет қаралды 121,061

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Күн бұрын

Пікірлер
@yohannesasefa8173
@yohannesasefa8173 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን (በተዋህዶ እምነቷ ) ኢትዮጲያ የዓለሙ ገዢ (በመድኅኔዓለም ፈቃድ)
@EmebetEjigu
@EmebetEjigu Жыл бұрын
ኣሜን ይሄንን ዘመን እንድናይ ያብቃን ተስፋችን እሱው ነው እጠብቀዋለን።
@girmaabera1435
@girmaabera1435 Жыл бұрын
እንደዚህ መንፈስን የሚሞላ እና የሚያድስ የወደፊቱንም ተስፋ የሚያንፀባርቅ ትምህርት ነው 👏🏾👏🏾👏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሁን ይደረግልንም እሜን!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤መምህራችን እንወድሃለን እናከብርሃለን.........!!!💘💘💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗💗💗💗 መምህራችን ወቅቱንና ጊዜውን ያማከለ ተስፋን የሚያለመልም ቆንጆ ትምህርት ነው......................!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💙💙💙💙💙💙💙 ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን...............!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗💗💗💗 ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ይህን መልካም ዘመን ለማየትና ለመድረስ ያብቃን አሜን..................!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💘💘💘💘💘💘💘
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 Жыл бұрын
የህይወትቃልያሰማልንወንድማችን። ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት ትልቅ ዋጋ አለው ። ይሁንልን ያድርግልን ያችን የተስፋችን ቀን በቸርነቱ ያቅርብልን።እንደ በደላችን ብዛት የመቀጫችንን ዘመን አያስረዝምብን።በደካማ ማንነታችን በሃጥያት ኖሮአችን እየወደቅን እየተነሳን የሚገባን ሆኖ ሳይሆን ቸርነቱን እያሰብን ያችን የእግዚአብሔር መልካም ዘመን እየናፈቅን ህዝበ እስራኤልን የታደገ አምላክ ያሳየናል ብለን በተስፋ እንጠብቃለን ። እውነተኛውን እግዚአብሔር እሱ የወደደውን ምስጋናውን ፣ ፀሎቱን ፣ አምልኮውን ፣ የሚጣፍጠውን የፅድቅ መባ ህይወት የሚያለመልመውን የቤተመቅደሱን የእጣኑን ሽታ ፣ በቅዱሳኑ ምስጋና እና ፀሎት የተፈተተውን ቅዱስ ቁርባን ፣ በተመረጡ ቅዱሳኖችህ በመስቀ መባረክን ፣ በተስጣቸው ማዕረግ ንስሃችን ገብተን ከሃጥያት በደላችን አንተ በሰጠሃቸው የሃዋርያዊ ተልኮአቸው የክህነት ስልጣናቸው ስርየተ ሃጥያታችን ማግኘትን መፈታትን ፣ አንተ ከመረጥካቸው የዋሃን ፣ ትሁታን ከሆኑ ምዕምናኖችህ ጋር ስምህን ለማመስገን እጅግ ናፍቀናል ይህንን እና ይህንን የመሰሉ መንፈሳዊ የክርስትና ህይወትን መልበስ እጅግ ተርበናል እና የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር አባት ሆይ ፍርድህን አፍጥን መንግስትህ ትምጣልን ፈቃድህም ይሁንልን ። የተናገርከውን የማታስቀር ፣ የማታደርገውን የማትናገር ፣ ለቅዱሳንህ የሰጠህውን ቃል የምትፈፅም የታመንክ ጌታ ሆይ ናልን ። ነፍሳችን እጅግ ተጨንቃለች እና ዋጋ የከፈልክለትን ቤተ መቅደስህ ያደረግህው ህዝብ እየተገደሉ ሞታቸው እረክሶ እንደ ትንኝ ሞት ተቆጥሮአል እና ፣ የስምህ መቀደሻ ፣ መወደሻ ፣ መክበሪያ ፣ የሆነችውን ቤተመቅደስ ቀራጮች እና ፀሐፍቶች ሞልተውበት ቆሽሻለች እና ግልገሎች ፣ ጠቦቶች ፣በጎች ፣ በተኩላ ተለቅመው ተበልተው አልቀዋል እና ። በቃልህ እንደተናገርከው በሃዋርያት ስም የተሰየሙት የዘመናችን ምንደኞች አስጨንቀውናል እና አቤቱ ጌታ ሆይ አባት ሆይ ቀኝህን የመረጥከውን አገልጋይህን ልከህ ከጥፋት አድነን ታደገን ።
@adonaynebiyou2900
@adonaynebiyou2900 Жыл бұрын
እኔም ለአባቶቼ ቃል እገዛለሁ አሜን አሜን ይሁንልን እሺ እንዘምራለን መምህሬ በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁህ እግዚአብሔር ይርዳን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
መምህር መስፍን ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ለኢትዮጵያ የቀደመ ፍቅሯን ክብሯን ይመልስልን ✝️💚💛❤
@natnaelalem270
@natnaelalem270 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@yordanostesfaye-g3w
@yordanostesfaye-g3w Жыл бұрын
51:19 51:19
@zikretube4181
@zikretube4181 Жыл бұрын
​@@natnaelalem270፡፡።።፡፡፡፡፡ሀሀሀሀሀሀሀሀሂሀሁሁሁሀሁሁሁሂሁሀሀሀሀሁሀሀሀሁሁሁሁሁሁሁሀሀሀሀሀሁሁሁሁሁሀሀሁሁሁሁሁሁሀሀሀሀሁሁሀሀሁሁሁሀሀሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@ermiaystibebu6454
@ermiaystibebu6454 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሦላሴ ክብራቸው መገለጫና መመስገኝ ምደር ኢትዮጵያ እርሰት ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብረሐን ኢትዮጵያ የአለም ብረሐን አሜን አሜን አሜን
@dest567
@dest567 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲🤲🤲
@smartboy1983
@smartboy1983 Жыл бұрын
Indet now Ethiopian ye alem biirhan yemthonw, meshaf kudus amib eshi, ye alem birhan andi yesus kristos geta now, Yembalow gin le ethopwian selam awrdilng bile selot adrgi
@Eyodag937
@Eyodag937 Жыл бұрын
አቤቱ ያድርግልን አገራችን ትድመቅልን።ግፈኞችን ያዋርድልን
@donkeytub8369
@donkeytub8369 Жыл бұрын
መዝ 68:31 ኢትዮጲያ በመጨረሻ እጆችዋን ወደ እግዚአሐብሐ ትዘረጋለች።
@amanawit1598
@amanawit1598 Жыл бұрын
አሜን እንደቸርነቱ ይሁንልን እኛማ በደላችን በዛ ልዑእል እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን።ለእርሶ የታየ ለኛም ልባችን ለተሰበረ ይድረስልን።
@wubemelese3694
@wubemelese3694 Жыл бұрын
አሜን ያባቶቻቸውን አምላክ መድሃኒያለም ኢትዮጵያውያን መከራችህንን በቃችሁ ይበለን አሜን።
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከብርሃኑ ዘመን እንድንደርስ መልካም ፈቃህ ይሁንልን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ያውጣን 🙏🙏🙏
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ያንን ቀን ያቅርብልን እና እፎይ እንበል😥😥😥💚💚💛💛❤❤➕➕➕🙏🙏🙏🙏
@brhanZegeye
@brhanZegeye Жыл бұрын
ያብጽሀነ ያብፃህክሙ መምሕራን አሀውዬ በፈቃደ እግዚአብሔር ለዛቲሰናይ ዘመን
@seabletenker7326
@seabletenker7326 Жыл бұрын
አቤቱ በቃችሁ በለን እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ጌታ ሆይ ማረን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@abrhammelesse6089
@abrhammelesse6089 Жыл бұрын
ይዕዜወዘአሜልፈኒ ንሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን ።
@AsnakeAyenew-sq4gr
@AsnakeAyenew-sq4gr Жыл бұрын
አሜን መምህራችን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደቸርነቱ ያድርግልን።
@fikrietan1169
@fikrietan1169 Жыл бұрын
አሜን አሜን አማን ይሁንንልን ይቅር ይበለን እናምናለንም ለዛ ጊዜ ያድርሰን
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Жыл бұрын
አሜን መምሕሪችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄን ዘመን በቃችሁ ይበለን የአለም ቤዛ አሜን
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነቱ ልዑል እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን🙏❤✝️
@menberelulseged3881
@menberelulseged3881 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሠማል መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነዉ የለም ቅርብ ያርግልን ለማየት ያብቃን🙏🙏
@TewabechGwolde
@TewabechGwolde 3 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ሕይወት የሚያረሰርስ ምግበ ሕይወት
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 Жыл бұрын
መምህር በመሀል በመሀል የሚገባውን ማስታወቂ ብትቀንሱት ምልካም ነው በቀረውስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያንን ጊዜ ለማየት ያብቃን አሜን❤
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Жыл бұрын
ይሁንልን ይደረግልን እጅግ አድርጌ የምወድዎት የማከብርዎት የተከበሩ መምህራችን ነፍሴን እንዴት እንዳስደሰቷት እኔም ሁሌ መድኃኔዓለም የኔ ጌታ ለኢትዮጲያ እና ለተገፉት በጉስቁልና ለሚኖሩት ወገኖቼ ትንሳኤን እንደሚያደርግ በሙሉ ልቤ እየለመንኩ እየጠበኩ ነው እኛንም እንደ እስራኤል ከስደት እንደሚመልሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክፉ አይንካብን💚💛❤
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 Жыл бұрын
ለእኛ እንደ ተራራ የገዘፈ ችግር ለእግዚአብሔር ኢምንት ነው፤ሁሉንም ነገር በራሱ ጊዜ "ሰጥ ረጭ ጭጭ" ያደርገዋል::አሜን ጌታ ሆይ ና
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Ай бұрын
ወንድም ሰሎምን ያልኸውን አምነናል አሜን ይፈጸምልን ።
@NebaDaniel-l1k
@NebaDaniel-l1k Жыл бұрын
አንደበትህ ወርቅ ነው ወንድሜ ቅዱስ አምላክ ህያው እግዚአብሔር ይባርክህ ፤
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb Жыл бұрын
አሜን ይሁንልን!!! ከይሲውን ያንሳልን!!! የወያኔንና የኦሮሙማን ስንኩል አስተሳሰብ አባሮ ሰው ሰው የሚሸት መሪን ይስጠን!!!
@aynalemayalew-x4d
@aynalemayalew-x4d Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ አንተን ስለ ሰጠን እናመሰግነዋለን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Жыл бұрын
መምህር መስፍን እግዚአብሔር ቃለሂወት ያሰማልን ሁሌ ትምህቶችህ ደስ ይሉኛል በርታልኝ ውዱ መምህሬ😍😍🙏
@asekagnew
@asekagnew Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ ተስፋ እንዳደርግ ወደ አምላኬ እንድጣበቅ አስተማርከኝ ቃል የለኝም እመቤቴ ትጠብቅህ አዎ ከማይጠፉት ያድርገን።
@monamona7139
@monamona7139 Жыл бұрын
አሜን ህይወትን የሚያለመልም ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጠንካራው መምህራችን
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመልከተን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ የእኔን ሃጢያት ሣታይ ሣትመለከት ለምድር ምህረት አድርግላት ለዚህ ሁሉ ቅጣት የእኔ በደል ነዉና ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን
@ema8805
@ema8805 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ዪደረግልን አሜን ማስተዋሉን ያድለን ቸሩ መድሃንዓለም
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Жыл бұрын
ልልልልልልልልልል አሜን ይሁን ይደረግልን ሀገሬ ሽማግሌ ይጦርባት ህፃናት ይቦርቅባት የተራበ ይጥገብባት አህዛብ ይመንባት
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️
@Fikeralem2921
@Fikeralem2921 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ለመስከረም 2023 ያድርሰን 🙏✝️🙏በደገኛይቱም ፀጋ ያክብረን 🙏✝️🙏 ዘመኑም የብርሀን ቀመር ነው ✝️49✝️
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Жыл бұрын
መምህር እናቴ ሁሌ ትነግረናለች ይህን ታሪክ አባቱአ መሪጌታ ነበሩ እናም ይህ ዘመን እንደሚመጣ እሱአም እንደምትደርስበት ይነግሩአት ነበር እናም መምህር ያሉት ሁሉ እውነቱ ይህ ነው የሚያድነን በፅድቅ መንገድ መሄድ ብቻ ነው።ቃለህይወት ያሰማልን ።አሜን ለንስሀ ያብቃን ይህን ቀን ለማየት ያብቃን ።
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo Жыл бұрын
መምህር መስፍንን እንዴት እንደምወደው!! ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት :: እግዚአብሔር አንተን በሰላምና በጤና ይጠብቅልን
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ጸጋውን ያብዛል ።ተስፋን የሚሰጥ ትምርት የብራሃን ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር በቃ ይበለልን ።
@kiyuyene8635
@kiyuyene8635 Жыл бұрын
Amen amen memeher ya zemen yemtalen chelemaw tegefo berehan yemetalen !
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 Жыл бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ ትእግሰትህ ትህትናህ ተሰፋህ ቃላት አይገልጸውም ያንተን ትምህርት ስሰማህ ራሴን መቆጣጠር ያቅተኛል😭 ጀምረህ እሰክትጨረሰ የተባለው ተረት የሚመሰለው በሙሉ ደርሶ እያለፈ ነው እንዳንተ የገባው ያብዛልን አያርዝመው እንደአልከው ይሁን 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሄር ዘርህን ያብዛልህይባርክልህ ቃላት ያጥረኛል ተሰፋህ ከበቂ በላይ ነው በአባቶች ዝምታ ውሰጤ ያዝንባቸው ነበር ሁሉ አዋቂ ፈጣሪ ነው
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb 7 ай бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ ቃለሕይወት ያሰማልን😊
@genettamerat4337
@genettamerat4337 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን
@Weynitu-h9i
@Weynitu-h9i Жыл бұрын
መምህራችን አግዚአብሔር ዓምላክ እንደ በደላችን ሣይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን ይመልከተን።
@GIRUMMANDA
@GIRUMMANDA Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ከዚህ አዎሬ ዘመን ከዚህ እምነት ከሌለው በደም ከሰከረ መሪ
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥህ አሜን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በጣም የማከብርህ እና የምወድህ ክቡር መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን 🙏 አዎ የአባቾቻችን ጸሎት እና ራእይ ኢትዮጵያን ይታደጋታል አምናለሁኝ 🙏❤
@GirmaTades
@GirmaTades Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጉ ዘመን ፈጣሪ ያብቃን
@ጄኪሮቤ
@ጄኪሮቤ Жыл бұрын
❤️❤️❤️መስፍኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 Жыл бұрын
አቤቱ በቃችሁ ይበለን በቃ ይበቃናል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን
@momyena9617
@momyena9617 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። 💚💛❤️ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር💚💛❤️💚💛❤️ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም💚💛❤️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን💚💛❤️💚💛❤️ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ💚💛❤️መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን።
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
ያርግልን እስቲ እንደ ቸርነቱ❤❤❤
@nunubetty9153
@nunubetty9153 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮዽያዬ እምዬ ኦርቶዶክስ እናቴ እንባሽ ጩኀትሽ ይታበስ❤ መምህር ስወድህ ስወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@helinadebebe3899
@helinadebebe3899 Жыл бұрын
መምሕር በእውነት እንባዬን አበስክልን እመብርሐን ከጎንሕ ትቁምልሕ ውስጤ በሐዘን ተሰብሮአል የመሪዎች ጥጋብ ያማል
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@חיהסמאי
@חיהסמאי Жыл бұрын
ትክክል መምህር መስፍን ጌታ በመንገዱ ይምራነ አሜን አሜን አሜን
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ Жыл бұрын
መምህር የምትለው ስስማ. ልቤ ይጽናናል. በእውነት. ምንድሪቷላይ የሚስራው ግፍ ግን. ልቤ ይደማል በእውነት
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 Жыл бұрын
መምህር መስፍን እኔ ሁል ጊዜ ነው የወርቅ ዘንግን የምከታተለ ከጭንቀቴ ስላሳረፉኝ በጣም አመሠግንዎታለህ እኔ ይህን ድምፅ የምሰማበትን ጊዜ ነበር የምጠብቀው ምክንያት ኃያሉ አምላኳ ኢትዮጵይን አገሬን እንደማይተዋት ተስፋ ነበረኝ እንደማይተዋትም ስለማምን ነበር ሁል ጊዜ የምጠይቀው እንግዲህ እንደቸርነቱ ያድርግ እላለሁ
@userd42
@userd42 Жыл бұрын
እንደአፍህ,ያርገው,ወንድሜ,የናፈቀኝ,የኢትዮጵያ,ሰላም,ነው,ተስፋ,ትሰጣለህ,,,ስታሥተምር,ናፈቀኘ,ጥምቀቱ,ቡሄው,እንቁጣጣሹ,ፀሎታችንም,መልሱ,ቆየ,ዘመንህ,የተባረከ,ይሁን,የማናውቀውን,ስለአስተማርከን,
@brhanemeskel9639
@brhanemeskel9639 Жыл бұрын
Ye "EGZIABHER " Fekad yihun belen zim Alen ! Amen !
@almazzewde5358
@almazzewde5358 Жыл бұрын
ስለ እኔ አጢያተኛዋ ሳይሆን ስለ ንፁኃን ምንም ስለማያውቁት ስለእፃናቶቹ ብለህ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ አገራችንን አስባት ይቅርም በለን
@KidestGashaw-r1p
@KidestGashaw-r1p Жыл бұрын
በእውነት ከጨለመው ተስፍዬ ቃሉ አውጥቶኛል እኔ ደርሼ ባላየው እንኮን አገሬና የተመረጡ ትውልድ እንዲያዩት እመኛለው ኢትዮጵያ መልካም ነገር ይገባታል መከራው ስቃዩ ሁሉ በመልካም ይቀየር ዘንድ ትንቢቱም እንዲፈጸምልን ፈጣሪ ይርዳን
@Efratameketa-j9n
@Efratameketa-j9n Жыл бұрын
አምላካችን እንደ በደላችን ሳይወን እንደ ምህረትክ ይቅር በለን ማረን
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
እመብረሐን,,ይሄንን,ጊዜ,,ለማየት,,ታብቃን,,አሜን
@WondwossenBaalu
@WondwossenBaalu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተስፋችን አንተ ብቻ ነህ :: አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም አሜን::
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ያድርሰን አሜን በይቅርታ እና በቸርነት ይጎብነኘን
@חיהסמאי
@חיהסמאי Жыл бұрын
ያአለም ምርጫ ጨለማ ሆነ ስለዚህ አለም ተቀጣ ስሙ ይቀደስ ቅዱሱ ጌታ አሜን አሜን አሜን
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
አሜን በቃ ይበለን እኔስ ውስጤ አረረ በማየው💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@romange5198
@romange5198 Жыл бұрын
መምህር ዛሬ ፊትህ ፈገግ ሲል ሳየው አንድ ደስታ ይዘህ እንደ መጣህ ልቤ ጠረጠረ እግዚአብሔር ጨርሶ ፊቱን ወደኛ ያዙርልን ።
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tsigetulu6735
@tsigetulu6735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሄ ግዜ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ያቅርብልን
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Жыл бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን አቤቱ ድረስልን ይቅርም በለንእባክህን በቃ በለን
@userd42
@userd42 Жыл бұрын
እንደአፍህ,ያርገው,ፈጣሪ,ኢትዮጵያ,መምጣት,ፈልጌ,ከዚህ,ከበረዶና,ከመንፈስ,ጭንቀት,ለማምለጥ,ሰውበላውን,አብይ,ፈራሁ,ከሚበላኝ,ይቅርብኝ,መምህር,እገዚአብሔይባርክህ,ተስፋ,ትሰጣለህ,ስታስተምር,,ደግ,መሪ,ያምጣላት,ለአገራችን,
@חיהסמאי
@חיהסמאי Жыл бұрын
እሰይ አሜን አሜን አሜን አውሬዎችን አመፀኞችን ጌታ በዘንጉ ይደብድብ
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Жыл бұрын
እኔም የአባቶቼን ትምቢት አምናለሁ አሜን አገራችንን ይመልከትልን
@eweyewey3487
@eweyewey3487 Жыл бұрын
ወንድሜ ጆሮአችን መልካም ነገር መሰማት ናፍቆታል እግዚአብሔር ቸር ያሰማህ መልካም አሰማኸን🙏
@ZemaritkidistmitikuOfficial
@ZemaritkidistmitikuOfficial Жыл бұрын
አሜን እንደቃልህ ይደረገልን እግዚአብሔር የይቅርታ ፊቱን በአገራችን ላይ ያምጣልን
@almaz7677
@almaz7677 Жыл бұрын
🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን🌻
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን❤❤❤❤
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የታመመችውን ኢትዮጵያን ይፈውስልን አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን
@rtrt4684
@rtrt4684 Жыл бұрын
ኣሜን🙏 ኣሜን🙏
@tesfamamo3253
@tesfamamo3253 Жыл бұрын
በጣም፣ማደንቅ፣ማከብርህ፣አንደበተ፣ርቱህ፣ቸሩ፣መድሀኔአለም፣ፈጣሪ፣በቃችሁ፣ይበለን፣ቸር ያድማን፣እንሰንት።❤❤❤🎉
@lilydemissie1956
@lilydemissie1956 Жыл бұрын
ይሁንልን ይደረግልን
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Жыл бұрын
ደግ ዘመን መምጣትስ ይመጣል ግን ይህን ጭንቅ ጊዜ እናልፈዋለን አናልፈውም ነው ጥያቄው እኔስ በሰቀቀን ላልቅ ነው እናቴ ኪዳንምህረት ትጠብቀን።
@kiamar7388
@kiamar7388 Жыл бұрын
በፀሎት መጠንከር ከዛ ያለፈውን ለፈጣሪ መተው ነው
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amen Amen Amen edmena Tena yistihe kifu ayinkahe!!!
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo Жыл бұрын
Memihirachin fetari yimaren amen
@genettiti
@genettiti Жыл бұрын
✝️✝️✝️ አሜን አሜን አሜን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እዱሜና ጤና ይስጥህ ጌታሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን የኢትዮጵያ ትንሳዬዋን አቅርብልን ይሁን ይደረግልን አሜን ✝️✝️✝️
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ Жыл бұрын
ጌታሆይ እደኔ ሀጤት ሣይሆን እደንተ ቸረነት ሥለናትህ ብለህ ይቅረበለኝና ከተመረጡት አድርገኝ 😢😢😢😢
@sayiethiopia
@sayiethiopia Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ይሁን ይደረግልን ❤❤❤
@AddisuGudisa-em5po
@AddisuGudisa-em5po Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ደስ ሲል
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ዘመንን ያምጣልን
@محمدعشان-ه1ب
@محمدعشان-ه1ب Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይደረግልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልከተን
@rraarraa7089
@rraarraa7089 Жыл бұрын
አቦ.እድሜና.ጤና.ይስጥክ
@iamchristian5735
@iamchristian5735 Жыл бұрын
Amen Egziabher Yetemesegene Yehun 🙏 Ethiopia selam Yegebashal Hagere
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 Жыл бұрын
መዳኒያለም ይድርሰልን ቃለሂወት ያሰማልን
@SenaitTeferi-dm2bq
@SenaitTeferi-dm2bq Жыл бұрын
እግዚአብሔር. የተመሰገነ. ይሁን. እንዲህ አይነት ሙምህር. አያሳጣን. ቃለህይት. ያሳማልን
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
48:48
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 160 М.
የአፍሪካና የኢትዮጵያ ለሁለት መከፈል አዲሱ አህጉር
35:46
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 129 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ዳግማዊት ባቢሎን ተገለጠች አሜሪካ ሰው ሰራሽ ምጽአት ልታደርግ ነው
47:28
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 79 М.
ኢትዮጵያዊያን እና የክርስቶስ ልደት ክርስቶስ ሲወለድ ለምሥጋና ቀድማ የተገኘች ሀገር
39:23
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 11 М.
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 184 М.
ጉድ ነው ሰው ሰራሽ ሚስቶች ተመረቱ  ይቺ ዓለም ወዴት እየሔደች ነው
42:09
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 52 М.
የፀሐይ መጥቆር የጨረቃ ደም የመልበስ ዘመን እየመጣ ነው
48:53
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 48 М.
Աստուծոյ օրհնութեամբ լեցուն օրեր կը մաղթեմ ձեր բոլորին։
14:10
ՍԱՀԱԿ Բ. ՍՐԲԱԶԱՆ ՊԱՏՐԻԱՐՔ - Badriark Sahak II
Рет қаралды 3,8 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН