88ኛc ገጠመኝ ፦በሰይጣን ስም የወጣለት ሰው የሙሉ የህይወት ታሪክ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 25,700

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 454
@ortodoksiiamantaaisheedhug9734
@ortodoksiiamantaaisheedhug9734 4 жыл бұрын
*መምህር ይሄ 88ክፍል ዉስጥ የሌለው የኔ እና የቤተሰቤ ሥም ብቻ ነዉ* ፣ይሄ ክፍል ላይ ያለዉ ታርክ ሁሉም አንድ ነገር ሳይጎድል የኛ ቤተሰብ ዉስጥ ያለዉ ታርክ ነዉ😭😭😭😭 ~~የዛር መንፈስ ከሰባት ትዉልድ የመጣ የጨሌ እና አቴቴ መንፈስ ~~ስምንት እትትናሀ ወንድማማቾች ነኝ ከላይ እስከታች ያለነዉ ለሀመቺሳ የተሰጠን ን፣ ግን ዛሬ ሁላችንምም ክደናል አናምንበትም ግን ሀይዎታችን የተመቃቀለ ነዉ ~~የቦረንትቻ መንፈስ በየአመቱ ግንቦት ወር ጥቁር በግ ይታረዳል ~~አተላና ደም ዳቦ አመድ ተቀላቅሎ በትልቅ ማሰሮና ማጨሻ የእህል ጎተራ ሥር ይደረጋል ~~ራሄሎ ያለከዉ የማትታረድ እንቁላሏም የማይበላ ዝም ብላ የሚትኖር ቀይ ዶሮ አለች ~~ግንቦት ልደታና ፍልሰታ ላይ ተሰብስበው በዛፍ ሥር ቡና ይፈላል ዳቦ ይዘጋጃል፣ንፍሮ ይቀቀላል፣ካተገኘ በግም ይታረድና ዛፉ ስር ይበላል ጠላና ቡና፣ ዳቦ፣ከሁሉም ምግብና መጠጥ ላይ ዛፍ ስር ይደፋል፣..._ብቻ ምን ልበላችሁ ግራ ገባኝ የቤተሰቦቻችን ህይወት ቆም ብዬ ሳስብ በየቦታዉ መንከራተት በምን እንደ መጣ ገባኝ፣ *ደግሞ የሚገርማችሁ ይሄን ሁሉ የሚያደርጉት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው ፣ ፁዋ ማህበር የሚጠጡ፣የቅዱሳንን ዝክር የሚዘክሩ ቤተክርስቲያንን የሚያሰሩ ቤተሰብ😭😭😭 ወገኖቼ ግራ ገባኝ ይሄን ነገር የነቃሁበት እኔ ብቻ ነኝ፣ ትምህርቱን እንዳላሰማቸዉ ቋንቋ አይችሉም ምን ላድርግ፣ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርግስን በጠጣም እወዳለዉ ያሳደገኝ ታቦትም የግዮርግስ ታቦት ነዉ እና እባካችሁ ሁሌም ለፀሎት ስትንበረከኩ ወለተ መስቀልንና ቤተሰቦቿን አስብ ብላችሁ ለሰማእቱ አሳስቡልኝ* እኔም እመብርሃንን ይዤ እፋለመዋለዉ፣ በፀሎታችሁ አትርሱኝ😭😭😭
@rozaroza4508
@rozaroza4508 4 жыл бұрын
hundinuu nii darba ati amantaa ketiin yoo jaabattee dhabbatee isaan hundaaf qorichaa nii tataa! ati kessaa bahi amantaan jaabadhuu! maqaa matii kee hundaa haarkaa kee irratti barreeffadhuu sagadii. Kadhanna ademsisifii! Anifii Matiin Koos Akkuma Kee Kanaa Turree. Garuu Gargarsa WAAQAYYOOTIN amma hundayyuu dhisanii (qalbii jijjiratanirui) dura anis akkuma kee kanan kophaa koo tahe! inni nawajjin jira waan tahef WAAQAYYOON hundinu Tahe! amma Qorrobuu Qofatuu Afeee. Innis Eyyaama WAAQAYYOTIN yeroo dhiyootti nii taha! kanaf ati qoftii jaabadhuu WAAQAYYOO qabatee kan kuufu hin jiru
@ortodoksiiamantaaisheedhug9734
@ortodoksiiamantaaisheedhug9734 4 жыл бұрын
@@rozaroza4508 @Tole obboleettii koo dhugumatti waaqayyoon si haa eebbisu, akka na gargaaruuf Wa lata masqal jedhii kadhannaa keetiin na yaadadhu haadhoo koo
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
ወንድማችን እና እህታችን በመንፈስ ቅድስ አንድ የሆናቹሁ እግዚአብሄር የተባረከ ልጅ ይስጣቹሁ ። ፈታህ ማህፀን ቅድስ ሩፋኤል ይድረስላቹሁ ።
@yfhgh123
@yfhgh123 4 жыл бұрын
እረ መምህር የእኔም ህይወት የልጁን ይመስላል በእውነት. በፀሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ የማምላክ ወዳጆች.
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 жыл бұрын
አዩዞሽ እመብርሀን ታግዝሽ እህቴ
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እማ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 4 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይድረስልሽ እህቴ እመቤቴ ትጎብኝሽ
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 4 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ታስብሽ እህቴ አይዞሽ ፀልይ
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ አምላከ ቅዱሳን አለሁ ይበልሽ የድንግል ማሪያም ልጅ🙏🙏🙏
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 4 жыл бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል ይድረስልሽ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ መምህር ላተ እደዚህ ብዬ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ይስጥህ እህት ወድሞች መምህራችን እደዚሀ አይነት ገጠመኝ ሲያቀርብልን ብዙ ፈተና ይገጥመዋል እና በፀሎታችሁ አስቡት በእውነት እደዚህ አይነቶችን አባቶች ወድሞች ያብዛልን አሜን
@keedaw6764
@keedaw6764 4 жыл бұрын
ይህን ላደረገ የድንግል ማሬያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን ለወድሜች ቅዱስ እሩፋኤል የተባረከ ልጅይጥልን አሜን።
@gebregziabhermisrak8953
@gebregziabhermisrak8953 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@ናርዶስከሃዋሳ
@ናርዶስከሃዋሳ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ኛንም በምህረት አይኑ ይጉብኛን አሜንንንን ቅዱስ ሩፋኤል ልጅ ይስጣቸው
@ድንግልማርያምእናት
@ድንግልማርያምእናት 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@biniamsirak5608
@biniamsirak5608 3 жыл бұрын
Amen amen bini negn ke hawssa
@AS-yh1yr
@AS-yh1yr 4 жыл бұрын
አቡነ ዘበሰማያት ....ቅዱስ ሩፋኤል ይድረስላቹ
@negasitesfaye9978
@negasitesfaye9978 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አሰቃቂ የፈተና ጎርፍ በጣም ያሳዝናል ግን በእግዚአብሔር ሁሉንም እናልፋለን "በፀሎት;,በስግደቶ,;በፍፅም ልባችን እምነን ለአላካችን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንበርክክ!!!!!!
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
ይሄን ድንቅ ነገር ያደረገው የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@newuaq8181
@newuaq8181 4 жыл бұрын
አሜን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 жыл бұрын
አሜንንን የእግዚአብሄር ስራ እኮ ድንቅ ነው እሄንን ሁሉ መከራ ደርሶበት ጠላት ዳቢሎስን ድል ማድረጉ ይደንቃል ጌታ እግዚአብሄር እኛንም እንደሱ በፀሎት ያበርታን
@birhanaschalew2132
@birhanaschalew2132 4 жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳችሁ መምህር አንተም እግዚአብሔር ያበርታህ
@hiwotfekadu4239
@hiwotfekadu4239 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር በእውነት እኛ ስለማናስተውል እንጂ ይሄ መጎሳቆልና ይሄ ሁሉ የመንፈስ ትርምስ ሁሉም ቤት ውስጥ አለ ነገር ግን የመንፈስ ስራ መሆኑ እርግጠኛ ነኝ ስለ መንፈስ ግንዛቤ ከሌለን አይገባንም አናስተውልም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ህይወቱ ስለ ተስተካከል እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ የተባረ ልጅ ሊሰጣቸው ስላሰበ ነው በትዕግስት የእግዚአብሔን ጊዜ ይጠብቁ ቆንጆ የሚደሰቱበትን ልጅ ያሳቅፋቸዋል መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
መምህር ግን አይገረምም የሰው ልጅ መከራ መምህር እግዚአብሔር ይስተህ በዝህ አይነት እኮ እኔ ገነት ውስጥ ነው ያለሁት ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@nurmedresa
@nurmedresa 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁላችሁም ላደርጋችሁልኝ ድጋፍ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በ አራት ቀን ውስጥ ብዙ ሰብስክራይብ አግኝተናል አሁንም የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሸር
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 4 жыл бұрын
አሜን
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
መምህር ለእኔ ሰዉና ብር መቸም አይኖረኝ ግን ሰላሜን ከዳቢሎስ ጋር እየተከራከርኩ ብዙ ቢያለፋኝም ዛሬ በምኖረዉ ኑሮየ ልቤ ዉስጥ እግዚአብሄር ነግሶ ከሁሉ በላይ ሀብት ይዥ አለሁ ብየ ደስስስ ብሎኝ እየኖርኩ ነዉ ለክብር ሰጋዉና ደሙ ለመቀበል እድበቃ በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ባለኝ ሁሉ ነገር ደስስስ ብሎኛል ግን ከቤተሰቦቸ ላይ ያለዉ የጥላቻ መንፈስ እድጠፋል በጸሎት አስቡኝ በየትም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁ በሰደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ የክርስቶስ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ ለሀገራችን በቅተን ለደጁ ለቤቱ ያብቃን በቤቱ ያጽናንን
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን። ያሰማልን መምሕራችንበእውነት
@2000-i6k
@2000-i6k 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አዎ እውነት ነውየዓለም መድኃኒዓለም ክርስትስ እውነት ነው ለባለታሪካችን ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል የተቀደሰ ልጅ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ በፀሎት በርቱ
@samrakasew3457
@samrakasew3457 4 жыл бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል ይርዳችሁ በምልጃው መምህራች ቃለሕወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን የድግ ማርያም ልጅ አማኑኤል
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል ይርዳቸው ጌታ የተባረከ ልጅ ይስጣት😍😍😍
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 4 жыл бұрын
Amen . Suscribe my channal
@hiwotfekadu4239
@hiwotfekadu4239 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተባረክ ልጅ ሊሰጥህ ነው አይዞህ ቅዱስ ሩፋኤል የተባረከ ልጅ ይስጥህ ደግሞም ይሰጥሃል ወንድምሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ሠላምብርሀን
@ሠላምብርሀን 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤልልጅ ይስጥሽ ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት መምህራችን እዲሜ ናጤና ይሥጥልን
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 4 жыл бұрын
መምህር ።እናመሰግናለን ።ሰላምክ።ይብዛ።።እግዚአብሔር ።ይስጥልን።።እመብርሃን ።ትስጥልን።።👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹💐🌷🌹🥀🌺🌸🌼🌷🌹🥀🥀🌹🌷🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌹🌷💐🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🥀🌹🌷💐🌼🌸🌺🌼🌷💐🌸🌺🌼🌷🌹🥀🌹🌷🌼💐🌸🌺🌺🌸💐🌼🌷🌹🥀🥀🌹🌷🌹🌻🌼🌸🌺🌷🌼🌷🌻🌹🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ተባርክልኝ እነሱን ቅዱስ ሩፋኤል ልጅ ይስጣቸው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውራቸው መምህር በእውነት ያንተ ትምህርት ብዙ ነገሬ ቀይሮናል ተመስገን ለኔም ቅድስ ሩፋኤል እንዲጎበኝኝ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም
@temesgenamlake836
@temesgenamlake836 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ይድረስሽ እህቴ ፀጋህን ይብዛ መምህር የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒ አለም ይጠብቀህ መምህራችን
@efrataefrata6448
@efrataefrata6448 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተባረከ ፍሬ ይስጠው
@mollategegn8063
@mollategegn8063 4 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምሬበታለው።
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 жыл бұрын
አቤት መከራችን እንደው እስከመቸ ይሆን ትግላችን የእኔም የቤተሰቤም ህይወት ምስቅልቅል ያለ ነው እውነት አንዳንዴ ተስፍ ያስቆርጣል ካልሞትን የሚለቀን አይመስለኝም ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ያሳርፍህ ከጥላት ውጊያ ባለቤትህንም ቅዱስ ሩፍኤል ማህፀኗን ይፍታላትና በልጅ ይባርካችሁ
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለው ነገር ወንዶች ትግስትታቸው ግሩም ነው ፈጥሎ ደራሹ ቅዱስ ሩፋኤል በልጅ ይባርካችሁ እመምላክ ፍፃሜውን ያሳብራችሁ ይሄን ላደረገ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@feven21tube21
@feven21tube21 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
@meronmeron4757
@meronmeron4757 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋ በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ወድሜ እኔ ዝም ብዬ ነብር የምሰማህ ኮሜንት አልሰጥም የዛው ግን ገረመኝ ለካ የባሰም አለ እንደኔ የተፈተነ አለብዬ አላቅም ነበር ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሕይወት ከእኔ ጋር ይመሰሰላል ታሪኩ መምህር እግዚአብሔር ይሰጥህ በጣም አመሰግናለሁ ግን መጽሐፍ ና ስዕለ አድኖም እንድ ትሰራልኝ እፈልጋለሁ አሁን በእርግጥ ሰደት ላይ ነው ያለሁት
@missidababa9529
@missidababa9529 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቅዱስ ሩፋኤል ልጅ ይስጣችሁ
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 4 жыл бұрын
አድሱብርላይ ይገርማል የነሱውአረገው አቀረቡት ይገርማል ወድማችንን ሊቀ መላእክት ቅዱስሩፋኤል ይጎብኛቸው ቀረ ዘመኑን እግዚአብሔ ይባርክለት አሜንመምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅምእድሜ ከጤናከር ይስጥልን
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 жыл бұрын
መ ምህራችን አንተንም የእድሜ ዘመንክን እግዚአብሔረ ይባረከዉ እዉነት ነዉ የምላችሁ አረፋ ትምህረት ነዉ ተከታተሉት ድንግል ማሪያም ከዚህ ሀሉ መከራ ታዉጣን ቅዱስ እሩፋኤል ልጂ ያሰጣቸዉ ፀሎቴነዉ ደግሞም እግዚአብሔረ የሚሳናዉ አይደለም ይሰጣችሇል አሜን አሜን አሜን
@johnabi338
@johnabi338 4 жыл бұрын
መምህር የአገግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርከው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ልጅይስጥሽ ማህፀንሽን ይባርክ
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነዉ መምህር እግዚአብሔር ምክኒያት ሰላለዉ ነዉ ያዘገየበት። ለዚህ እኔ ምሰክር ነኝ።ለእኔ የደረሰ መድሀኒያለም ለእናንተም ይድረሰላችሁ።
@ፍቅረዮሃንስዮሃንስ
@ፍቅረዮሃንስዮሃንስ 4 жыл бұрын
አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ቸሩ እግዚአብሔር ሰላም ይስጣችሁ(ይስጠን)
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 4 жыл бұрын
በስመአም በጣም የሚገርም ነው ይሄን ያህል በውስጣችን ገብቶ እያታገለን እኛ ግን ትንሽ አንማርንም ይገርማል በእውነት እግዚአብሄር መስተዋሉን ይስጠን ሁላችንም በየ ውስጣችን ስንት ጉድ አለ መሰለህ እግዚአብሄር ለንሳሀ ሞት ያብቃን አሜን ፫
@tittit7589
@tittit7589 4 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን ወንድማችን ቅዱስ ሩፍኤል ለጅ ይስጣሀ ውለተ ሚካኤል ብለህ ብፀሎት አስብኝ መምህራችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏🙏🙏❤️
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህታችን በፀሎት በሱባኤ ጠይቂ አይዞሽ አትጨነቂ ደግሞ ፅድቁንና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችኋል አደል የሚለው ከሠጠሽ እሠይ ካልሆነም ዋናውን ስላገኘሽ ተመስገን ማለት ነው ክብር ስጋውንና ደሙን የሰጠሽ ይህ ለሱ ቀላል ነው እናት አትጨነቂ በፀሎት በርቺ ይሆናል ።ለኛም ልዩ ትምህርት ነው መምህራችን ባንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 жыл бұрын
አሜን ሀይለኝ እራስ ምታትና የጨጎራ ማቃጠል አለብኝና በፀሎታቺህ አስቡኝ ወለተ መድህን ብላችህ እዳው በመቤቴ ምንም ሊጠፋልኝ አልቻለምና
@nohenohe4199
@nohenohe4199 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ይድረስላቹ
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 4 жыл бұрын
መምህርዩ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወይኔ ወንድማችን ለሱ የሆነው የረዳው አምላክ ይክብር የሱን ፅናት አረ ለኔ ለደካማውም ያድለኝ የወንድሜ ህይወት የኔም ህይወት ነው ሁሉም ነገር መምህ የኔ ሃዎርያ ላንተ ም ለአባታችን እረጅም እድሜን ከጤና ያድልልኝ ለወንድማችን ለእታችን ቅዱስ እሩፋኤል ይስማችሁ መልካም ዘር ይስጣችሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 2 жыл бұрын
ወድማችን በእህታችን የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያደረከላቹሁ አሜን አሜን አሜን
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 2 жыл бұрын
ይሄ ሒወት የኔ ሒወት ይመስላል ከ a እስከ c የኔ ታሪክ ነው እመብርሀን ለኛም ድረሽል እመብዙሀን ወንድማችን እና እህታችን ቅዱስ እሩፋኤል ልጅ ያሳቅፋችሁ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ሕያውት ያሰማልን እርሷ የሁልችን ታሪክ የቀያራ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ማሰታዋሎን ያሰጥን በፀሎት አሰብኛ የእግእዚብሄር ቤትሰቦች ወለት እየሷሰ በልችው ህይውት ዘበርቀቅ በሎበኛል
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል የተባርከ የተቀደስ ልጂ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ድል አለ በስሙ ድል አለ በቃሉ። ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን
@ምልአትየማርያምልጅነኝ
@ምልአትየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ይድረስልሽ ልጂ ይሰጥሽ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እዉነት የሄ ትምህት የኔ ህይወት ነዉ ለሱ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ እግዚአብሔር ያመነ ይድናል ወንድማችን እምነትክ አድኖሃል እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎትክ አስበኝ እኔም ቤተሰቤ ልክ እዳተ ናቸዉ አፀደ ማረያም ብለክ ቅዱስ ሩፋኤል የተባረከ ልጅ ይስጥክ መምህር ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ የተዋህዶ እንቁ ትምርትህን ለቤተሰቦቼ እፈልጋለሁ መምህር ስልክህን ክፈተዉ እባክህ እርዳታክ ያስፈልገኛል
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@asnakecheyiuhne1558
@asnakecheyiuhne1558 4 жыл бұрын
በእውነት ነው የምላቾ አስራት እናውጣ አቤት በረከት እኔ ያገኘውትን እንድታገኞ
@سارهسرلنكي
@سارهسرلنكي 4 жыл бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል የተዘጋውን ማኅፀንሽን ይፍታልሽ በእውነት ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ያብርታህ አይዞህ ሁሉም ቀላል ነው በሀያሉ እግዚአብሔር
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 жыл бұрын
ባለታሪኩ ልጅ ያገኛል እግዚአብሔር ከሱጋር ነው ምንም ችግር የለውም ብቻ ቅዱስ እሩፍኤል ያፍጥንላቸው
@መሲየማርያምልጂ
@መሲየማርያምልጂ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጢቸዉ ቀሪ ዘመናችዉን ፈጣሪ ይባርክላችዉ
@dddd-vb4kd
@dddd-vb4kd 4 жыл бұрын
በእውነት እህታችን ቅዱስ ሩፋኤል የተቀደሰ ልጅ ይስጣቸው
@ቤዛነኘ
@ቤዛነኘ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚትምህርት ነው በርታልን
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅ ይስጣቸው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው 🙏
@adinatiku9588
@adinatiku9588 4 жыл бұрын
መምህር ቅዱስ መዳሀኒ አለም እድሜ ጸጋ ይስጠወት የእውነት እውነተኛ መምህር ነወት በጣም ነው የምወደወት የእውነት የተጨነቀን ሰው ማረጋጋት በሚገባ ይችላሉ የተጨነቀ ሰው እደርሰወ ያለሰው ነው እሚፈልጉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ባለታሪካችን ቅዱስ ሩፋኤል በልጅ በጤና በሰላም በሀብት ይጎብኞልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ናት የአነተን የሆነችውን ሴት እንደሰጥህ እግዚአብሔር የመረቃቸዉን ልጆች ይስጥህ
@fokado1957
@fokado1957 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳቸው በእውነት ከባድ ነው በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሁላችንም ህይወት ነው የምዳስሰው አንዳዴማ የኔ ህይወት ነው እስከምል ድረስ ነው
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው ቅዱስ ሩፋኤል የተባረከ ልጅ ይሰጣችሁ
@fokado1957
@fokado1957 4 жыл бұрын
ስንት ጊዜ ሰማሁት የቤተሰቤቼ ገጠመኝ መሰለኝ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ከዝ ውሉ አሳልፎት የተስተካከለ እይወት ስለ ሰጠው ቅዱክ ሩፋይል የተባረከ ልጅ ሰተ ይባርካቹው እቤታቹው በበረከት ይሙላላቹው ሰው ተፈትኖም ወደ አምላኩ ስጠጋ የነው የተጋድሎው ድል ተመስገን ነው ቃል እወት ያሰማልን መምርችን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እድምና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 4 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድግልማርያም መልካም ልጅ ትስጥሽ ቅዱስ እሩፋኤል ይርዳሽ እህታችን ቃሀይወትን ያሰማልን መምህር
@hanaababu2185
@hanaababu2185 4 жыл бұрын
መምህር። ቃልህይወት ያሰማልን ስልክህን ፃፍልን መፅሀፉን ለማግኝት ፍጣሪ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@yfhgh123
@yfhgh123 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አሜን. ቅዱስ ሩፋኤል ልጅ ይስጣችሁ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም. የተባረከ ልጅ እስጣችሁ አሜን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አሜን አሁን ደግሞ እግዚአብሄር ልጅ ይስጣቹ መምህር እናመሰግናለን
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዘልህ
@سارهسرلنكي
@سارهسرلنكي 4 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜንን!!
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 4 жыл бұрын
ቃለ ኒወት ያሰማልን መምህር ተባረክ መምህር በያንዳንድ ታሪክ ውስጥ የራሴን ታሪክ እሰማዋለው መምህር ቃለ ህይወትን ይስጥልን ህህታችንም እግዛቤር የተባረከ ልጅ ይስጥሹ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
*ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ ይህ የሁሉም ሰዉ ሂወት ነዉ እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቀን ለእህት ወንድሞቻችንን የደረሰ አምላካችን ለሁላችን ለተቸገርን ሁሉ ይድረስልን በእዉነት ይህም በቸርነቱ የሚሰራ ሰራ ነዉና በጸሎት እንተሳሰብ* ልጅ የእግዚአብሄር ሰጦታ ነዉ እግዚአብሄር የዘገየ የሚመሰለዉ ለማይምን ነዉ ለሚያምን ግን እግዚአብሄር መቸም ዘግይቶ አያቅም
@dmulugeta
@dmulugeta 4 жыл бұрын
በቃ በጣም ቆንጆ ነው ይሄ ገጠመኝ አሰራር መምህር። የባለታሪኮቹን ድምፅ/ምስክርነት ጣልቃ ብቻ አባሪ እያደረግክ እያስገባህ ትረካውን አንተ ብትተርከው በጣም ቆንጆ ነው። ስንት ሕይወት ለወጥክ እኮ! እግዚአብሔር ይባርክህ! ጀግና!
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንመምህራችን አብዛኛው የኔ የራሴ ህይወትነው ልጁ አሸንፏል እኔ ገና ውጊያለይ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ብቻየን በአሀዛብ አገር ነኝ ወለተ ኬዳን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 жыл бұрын
እመብርሀን ታስባቸው ይወልዳሉ እግዚያብሔር የተባረከ ልጅ ሊሰጣቸው ስለፈለገ ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ትልቅ ትምህርትም ጭምር ነው የሰጠከን እመብርሐን ከዚህ ከፉ ነገር ትጠብቀን
@senaitetafa3208
@senaitetafa3208 4 жыл бұрын
መምህራችን ደህና ነህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ፍሬ እያሳፈስከን ነውና አምላክ አንተን ያኑርልን
@cell7172
@cell7172 4 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሚያገረም ነው እግዚአብሔር የገፀፀው ጠላታችን የማይተኛ የመየቀለፈ ክፉ በኔ ቤተሰብም እንዲህ የለ አምልኮ አለ እመቤታችን ድንግል ማርያም በመስቀል ተቀጠቀጠልና እኝ ደከመ ነን እግዚአብሔር አምላክ ጠባቂ መላእክትን ያለክልን ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ፍጸሜውን የሰምረልህ በእግዚአብሔር አይነ የሚታይ ልጅ የሰጠችሁ አሜን ✝️🕯💚💛❤️
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የዲያብሎስ ተንቅንቅ እግዚአብሔር መከታ ይሁነን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው ያልደረሰበት ሰው ለግዜዎ ብዙ ያወራሉ እግዚአብሔር ልብናችንን ያብራለን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏💚💛❤
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 4 жыл бұрын
እኔም በሤትነቴ የሡን ህይወት የአሣለፍኩትም አለ እየኖርኩም የአለ መከራ አለብኝ ግን እየበረታው ነው በሥግደት በፀሎት በእንባ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
የወንድማችን ፅናት ይገርማል እግዚአብሔር በልጅ ይጎብኛችሁ ቅዱስ እሩፋኤል በቤታችሁ ይግባ በእውነት የወንድማችን ታሪክ አስተምሮኛል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ባአንድም በሌለም ይናገራል የሰዉ ልጅ ግን አይሰተወልም ። የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን ።
@agtdgtd8302
@agtdgtd8302 4 жыл бұрын
ለወንድማችን የደረሰ ልኡል እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን የሰይጣን ሴራ ብበዛም የእግዚያብሔር ቸርነት ይበዛል ምክንያቱም የእግዚያብሔር ቸርነቱ ብዙ ነዉ አምላክ ለእሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን የእሱን ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል እናም እኛም ባለማወቃችን ተጎድተናል በድለና ብቻ የንሰሀ እድሜ ይስጠን ለመምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Thanks to god for your help with us
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Thanks you so much memihir tesfaye 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Good bless you and all your beautiful family 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 4 жыл бұрын
Hi Sara pls suscribe my new cahnnal
@dtdtdyfy492
@dtdtdyfy492 4 жыл бұрын
አቤት አምላከ እስራኤል የሰው ልጅ ፈተና የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማል ቅዱስ ሩፉኤል የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በጣምምም አስተማሪ ታሪክ ነው እኔም ብዙ እዳገናዝብ አድርጎኛል
@buzenigatu5336
@buzenigatu5336 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መንፈሳዊ ህይወት ሳይኖረዉ የ እግዝአብሔር ጥበቃ አብሮት ስለነበረ ከብዙ ፈተና አዳነዉ
@mastewalbalew1205
@mastewalbalew1205 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ሶስቱንም ስራ እየስራሁ ነው የሰማሁት ይህ አምልኮ በኔ በሀያቴ አለ እኔም ህፃን ሁኘ ስኒውን እና ገንዳውን አይቸዋለሁ ሀያቴ ስትመለኩስ ሚያቀርበው ሲጠፋ ሁሌች ልጆች ይታመሙ ጀመር ሀያቴም ከመለኮሰች ብዙም አልቆየች ጤና አጥታ ከቤት ዋለች ለት የገና ለት ቤተክርስቲያን ሂዳ ታማ በሰው መጣች መውጣት መገባት አቅቶት ለብዙ ጊዜ ቆይታ በ2011 አ ም ሞተች ግን ልጆች በሙሉ በሽተኛ ናቸው እናቴም ሳይቀር ግን እንዴት ነው ከዚህ ስቃይ መውጣት ሚቻለው እናቴን አይንዋን አጠፋት አጎቴንም በሰላም ሀገሬ ገብቸ ቤተሰቦችን ከዚህ መንፈስ እንዲላቀቁልኝ በፆለታችሁ አስቦኝ እህት ወንድሞቸ ላስተማረን ለመከረን ሉእል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
በስመአብ ሲባል 40 ክንድ ይርቃል የተባለው ጠላት ይሔ ነው እንግዲህ አይ መከራችን እስቲ እንንቃ ለክርስቲያኖች በሙሉ ምህረት አድርግ እያላችሁ ፀልዩልን ክርስቲያኖች ሁላችሁም
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 жыл бұрын
አጋይስት አላም ስላሴ በልጅ ይጎብኞአችሁ .
@ኤልሳቤትኤልሳቤት
@ኤልሳቤትኤልሳቤት 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SaraSara-pd9ke
@SaraSara-pd9ke 3 жыл бұрын
የእ/ር መንፈስ በውስጣችን ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
@karemaaa4945
@karemaaa4945 4 жыл бұрын
በስመአብ እሚገርም ነው ጌታ ሆይ ከፈተና አድነን በተለይ በገጠር ወርሶብናል ቤተስቦቻችነን እኛንም ተከትሎ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ወዴቤቱ ያቅርብልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
በጣም አስቸጋሪ ነው ያሳለፈው ሂወት አሁንም ያነን ሁሉ ችግር እዳሳለፈው አሁንም ያሳልፈዋል አምላከ ቅዱሳን ለእህታችነን ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይክፈትላት አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Wooow Good job 👍👏👏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
No problems Good with him 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Betkeklell yeah
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Thanks you memihir tesfaye for your deen today
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 жыл бұрын
ቅድስ ሩፋኤል ይስጣቸው መጨረሻውን ያሳምርላቸው
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 94 МЛН
87ኛB ገጠመኝ ፦ 8 ሴተኛ አዳሪዎችን የማረከ ድንገተኛ ቃል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:03:02
84ኛB ገጠመኝ ፦  ቀላል የሚመስል ከባድ ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:14:47
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН