91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ

  Рет қаралды 51,514

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 460
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ኧረ ዋዮ መምህረ አሁንም የእናትህ ፀሎት አይለይህ እኛማ አንድም ቀን ሣናሥብሕ አናድረም ምንም ቆሻሾች ሀጢያተኞች በደለኞች ብንሆንም ተሥፍሥላሴን እናሣሥባለን#የማይሰለቸን ልዑል አምላካችን ያሥብሕ#ደብተራ ሆይ ገምድረ ገፅ ያጥፍሕ
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም Жыл бұрын
*_ተመስገን የዛሬ live ስጨርስ ገጠመኝ ተለቀቀ ውዱ መምህራችን እንካን በድጋሚ ደህና መጣህ ኑ አብረን እናዳምጥ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች_*
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ Жыл бұрын
አተን የስጠን አምላ የተመስገን ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይስጥልን
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 Жыл бұрын
ደብተራ እና ጠንቋይ ሊጋለጡ ይገባል
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 Жыл бұрын
አሜን
@gurfa2658
@gurfa2658 Жыл бұрын
Amnnne Amnnne Amnnne
@biryealayu3001
@biryealayu3001 11 ай бұрын
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣ ዋይኔ ደብተራ የስንቱን ህይወት አጨለመ ልቦና ይስጠው የሞተች እህታችን ነፍሳን ይማረው የታማመቹ እህታችን መድኃኔዓለም ፈዉስን ይላክላት ✝️
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እህህህ የደብተራ ግፍ በጣም የሚያሳዝን ና የሚዘገንን ታሪክ ነው ለካ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም እግዚአብሔር ኸክፉ ሁሉ ይጠብቀን ምድረ ተኹላ ልቦና ይሰጣቸው
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
ኣሜን፫ኣህቴ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ😘 እመ ብርሃን ትጠብቅህ
@selammebrie2438
@selammebrie2438 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር እረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን።እናመሰግናለን።
@emafiqer8527
@emafiqer8527 Жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@natyman9788
@natyman9788 Жыл бұрын
Amen
@debe5811
@debe5811 Жыл бұрын
❤😢❤❤❤❤
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
ፈተና ነው መምሕር እንደው ይሔ ኹሉ ነገር የሚመጣው በመናፍስት ላይ ያለን ግንዛቤ ያነሰ በመኾኑ ምመናን መንቃት አለብን እግዚያብሔር ይጠብቀን ጌታ ኾይ ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እየጠበኩህ ነበረ ሰምቸ እተኛለሁ የምንሰማው የተግባር ሰው ያድርገን ቅዱስ ኡራኤል አምሮየን አንተ ክፈትልኝ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Malaketoche ayemaledum
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
@@masara7252 ለዳንች ያለው አወ? ለእኛ ግን ቅዱሳን ያማልዳሉ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ Жыл бұрын
@@masara7252 ሸጋ አያማልዱን
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
@@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 😁😁males yelachum ayedel ka bebel wusex ayechu hayemanotachu tikikelagn ayedelem
@meseretbekele4232
@meseretbekele4232 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥጠብቅልን እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ
@EmbetAlemu-h9j
@EmbetAlemu-h9j 20 күн бұрын
መምህራችን ኑርልን እግዜብሄር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ🙏🙏🙏😍
@hanahielegebriel8703
@hanahielegebriel8703 Жыл бұрын
መምህር በአንተ ትምህርት ብዙ እውቀት አግኝቻለው እመ ብርሀን ከነ ቤተሰብክ ትጠብቅህ
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
ግርም ነው🤔 የደብተራ መን እግዚአብሔር አምላክ ያስወግድልን🙏ለማች እህታችን አስካለ ማርያም ነፍ እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስባት🙏 መምህራችንም ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በጠባቅ መላእክት ልኮ ያስጠብቅልን🙏
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 8 ай бұрын
መምህርዬ የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ. ገብርኤል ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር እንዴት ከርመሀል እመቤቴ ትጠብቅህ ፀጋይ ይብዛህ መላኩ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ እግዚአብሔር አምላክ የተጨነቁትን ያስባቸዉ ያረፈች እህታችንም ነፍሷን ይማረዉ የደብተራዎችንም ልብ ፈጣሪ ይመልስ የእዉነት ስለምታነቃቃን ከልብ እናመሰግናለን መምህርዬ እኔሰ ጠቃቃ ሆኛለሁ ከዚህም በኋላ ፈጣሪ ይጠብቀኝ አሜን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልሞተት እህታችን ነፍስ ይማር
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 7 ай бұрын
መምህር እርሶን ካየሁ በኃላ ነፍሴ እረፍት አገኘች እድሜና ጤና ይስጥልን ትምህርቱን እየሰማሁኝ የማዳምን ስራ ምሰራዉ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🙏
@haimidinku8652
@haimidinku8652 Жыл бұрын
መምህር እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ክልል ታድርግህ !!!! የአባቶቻችን ጸሎት ካንተ ጋር ይሁን!!!!
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ እኔንም ቤተሰቦቸንም አድነን ይቅርበለን አሳልፈህ አትስጠን አሜን አሜን አሜን መምህር ተባረክ ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😂✝️✝️✝️✝️✝️
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ባንተ ትምህርት ሁሉን አወኩ በእውነት የህቶቻችን ሕይወት ያሳዝናል 😢 ደብተራ የስራውን ይስጠው
@merontefera9005
@merontefera9005 Жыл бұрын
እካንም የ 7 አመት ልፍታ ተመለሰላት በጣም ብስጭት ብዬ ነበር በደብተራው ስራ። እድሜና ጤና ይስጥህ መ ምህር ! አተንም ከ ክፋ ነገር ይጠብቅህ።
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
እንዃን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚኦ አረ ወዴት እየሄድን ነው ለዚች ከንቱ አለም እንደዚ ያለ ክፋት ጌታ ሆይ እርዳን ጠብቀን
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
መምህር እባክህን ምንም አትሳቀቅ እደዉም ትክክለኛ አበቶችን እድናቅ እና እድንጠነቀቅ ነዉ የምታደርገዉ እኒም በነፍስ አባቴ ተፈትኛለሁ አሁን ነፍስ አባት የለኝም በጣም ያስፈራል አንተ እና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
ወቸጉድ መምህሬ ምንእየተሰራብን ነው ያለው ጆሮ አይሰማው የለ እግዘብሔርን በኪነጥቡ ይጠብቅህ ብርታትና ፅናቱን ያድልህ ። የደሀ እንባ ይጠብቅህ
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@Eritrea24.91
@Eritrea24.91 Жыл бұрын
እግዝኣቢሄር በስራህ ይጠብቃል መምህር ከ🇪🇷ነኝ።
@meseratdaba642
@meseratdaba642 Жыл бұрын
እምትወደው መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ መምህር በርታልን እግዚአብሔር ይመስገን ህዝቡ አሁን እየነቃ ነው 🙏🙏🙏
@አገኝሁሽወለተጻድቅ
@አገኝሁሽወለተጻድቅ Жыл бұрын
እግዚኦ መምህርየእኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል አይለይህ በእውነት ስለ አንተ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይስጥህ ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥህ
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ እኛንም ስደተኞችኝን ልቦና ይስጠን አሜን🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@setwaadane3343
@setwaadane3343 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ የኛ እንቁ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ስጠብቅህ ነበር ✝️🕊
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት መጋለጣቸዉ ያስደስታል የተጎዱ እህቶቻችን ግን ያሳዝናሉ ፈጣሪ ሆይ በደብተራ ምክንያት ያለፈችዉን እህታችንን ማርልን መምህራችንን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን😢😢😢😢😢
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መም/ ደብተራ ነብስህ ኣይማረው።🙏🏾
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁወች የመምህር ተማሪዎች ❤❤❤❤ድንግል በያላችሁበት በምልጃዋ አትለያችሁ እህት ወንድሞቼ እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🙏🏿🙏🏿
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከንደዚህ አይነት አደጋ እግዚአብሄር ይጠበቀን በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እንኳን ደህና መጣህልን እመብርሃን ከነልጅዋ ትቅድምልህ🙏🙏🙏
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተስቦችህ
@user-onelove21
@user-onelove21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምእመናንን ይጠብቅልን የደብተራ መተት ብዙ ምእመናን ተቸግረዋል በቅርብ የማውቀው ሰው አለ መምህራችን እድሜ ይስጥክ ሁሉም እንዳተ ቢያጋልጥ ጥሩ ነው ይጠፋ ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ደብተራን ያጋልጥልን
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃልህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ መላእክት የሁላቸው አይለየህ አሜን መምህር ወለተ ዮሐንስ እያልህ በጸሎትህ አስበኝ በእጅህ ጻፈው እንዳትረሳኝ አደራ🤲😍 ወይ መድሃኒአለም አረ ምን አይነት ስዎች ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አስካለ ማርያም እመብርሃን ዋህስ ጠበቃ ትሁንሽ ለእህታችን ወለተ ሰንበትም ከሰይጣን ወጥመድ ያውጣት ተለውጣ ለምስክር ያብቃት አሜን 😔💞
@AlamAlam-d7x
@AlamAlam-d7x Ай бұрын
መምሕራችን አሜን አሜን አሜን❤😢
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
መምህርነት ፅናቱንና ብርታቱን ሁሉ ያድልልኝ አሁንስ ያንተም ስቃይ እያሰብኩት መስማት ሁሉ እየቸገረኝ እየመጣ ነዉ በጣም በጣም ከበደኝ እኛ ለትምህርት እያልን አንተ ህይትህን እያስያዝክ ነዉ ለነገሩ ይህ ከላይ ካልተሰጠ በስተቀር ማንም አያደርገዉ አይሞክረዉም እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ቅዱሳን መላዕክቶች ሁሉ ካንተ ጋር ይሁኑ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ መምህር እንደዚህ ደብተራን ተፋለምልን እኛ ደሞ በፀሎት አለን ላንተ በርታ
@የሰማእቱየቅድስመርቆሬዎስ
@የሰማእቱየቅድስመርቆሬዎስ Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን 🤲 💛🕊
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
መምህር ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን ፈጣሪ ሆይ ወደ ልቦናችንን መልሰን ኣምላኬሆይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እማፍቅርአችጠብቂኝ
@እማፍቅርአችጠብቂኝ Жыл бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባልህበት መድሃኒአለም ከነ ቤተሰቦችህ
@tymordoha
@tymordoha Жыл бұрын
መምህራችን የአግልግሎት ዘመኖት ያረመልን
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አስካለ ማርያም ፈጣሪ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይይ ከኩፉ ስራ ይጠብቀን መናፍስቲ ርኩሳን ያጥፍልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት እመ ኣምላክ በሄድክበት ቦታ ኣትለይህ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️ እታችን ነብስሽን ይማረው🙏😥😥 መምህርየ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜንንን 🙏🙏🙏 ሺሺሺሺሺሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዝማሬ መልኣክት ያረማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🥰🥰
@endshawnegash9328
@endshawnegash9328 Жыл бұрын
መምህር በጣም ነው የሚያስቆጨው እግዚአብሔር
@SaraSara-hq9il
@SaraSara-hq9il 11 ай бұрын
ድጋሚ ነም እማዳምጠው በርታልን መምህራችን❤
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
መምህራችን በጣም የሚገርም ነገር የሚያሳዝንም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለህይወትን ያሰማልን ከዚህ እርኩስ መንፈር ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን
@merkitesraye9560
@merkitesraye9560 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጤና እና እደሜ ይሰጥክ ቤተሰቦችክንም ይጠብቅልህ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅክ 🙏
@jfjd5585
@jfjd5585 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 Жыл бұрын
መምህር አተን የሰጠን መዲሀኒያለም ይመስገን ❤️❤️
@twehidowet8234
@twehidowet8234 Жыл бұрын
የማገርመኝ መምህር የህን ሁሉ መካራ ማነው ተጠያቂው ማንስ ነው የሚጠየቀው እግዚኣብሔር ተሎ ናልን ውስጤ መምህር አዘነ
@Kesiebu
@Kesiebu Жыл бұрын
መምህር ተስፌ አግዚአብሔር ከሁሉም ነገር የጠብቅ አገልገልቶን በሰማይ ይጻፍልክ ወንደሚ አጀግ አጀግ የገርማል ሰዉ ምንሃል የስይጣን አግልጋይ መሆኑ ይገርማል ምናለ ቤተክርስቲያን የሕን ትምሕርት ለድነት አንደ አገልግሎት ቤቀበሉት ሰዉ በዳነ ነበር ።አባቶች ካህናት ምንድነዉ ያጃችዉ ልባችዉ ደንደና መሆኑ ይገርማኛል ለተፍሱት አግዚያብሔር ይጥብቅ አንተንም ከዚ የሚላክብ ይጠብቅ ወንድሜ።
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አግዚአብሔር አምልክ የኝ ልዩ መምህር
@brwatato9525
@brwatato9525 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት እኔ እራሱ በቅርቡ እግዙአብሔር ቢፈቅድ እገባለሁ ግን በኛጋ ያሉትን እንዲህ ያለ ነገር የለም ይሉኛል እጮኛዬ ቅዱስ ቁርባል ተቀብሎ እየበረታ ነው እናቱን ግን በጣም እያመመበት ነው ግን ፀበል ቢወስዳቸውም እቢ አላቸው እስኪ ምከሩኝ ጓደኞቼ
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Жыл бұрын
ከመሽ ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን አንት የሰጠን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን በእውነት
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
አስካለ ማርያምን ነብስ ይማር መምህሬ እግዚያብሔር ከነ ቤተሰቦችክ ይጠብቅክክ ወድሜ
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Жыл бұрын
መምህር የአምላክ እናት እመብርሀን ትጠብቅህ
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 Жыл бұрын
ሁሉም እንዲህ ቢጋለጥ በጣም ደስ ይላል እመብርሐን ትርዳን
@Kidest2721
@Kidest2721 Жыл бұрын
አስካለ ማርያም ነፍስ ይማር ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
መምህር በእውነት ስራዎችህ በጣም ፈታኝ ናቸው እኔ ባንተ የእግዚአብሔርን ጥበቃ እና ሃይል አየዋለሁ እኔ ሰነፍና ዘማዊ ሁኜ በኔ ፈጣሪዬን ባላየውም ያንተን ጥንካሬና ግቦችህ ሲሳኩ ከአጋንንት ያክል ፊት ለፊት ስትጋፈጥ ሳይ ከመሳሳቴ የተነሳ መምህር ዛሬ ምን ይሆን ይሆን እያልኩ ሳስብ እንዲህ በቪዲዮ ስትመጣ ደግሞ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እርሱ ጸጋውን ሞገሱን ክብሩን ፍቅሩን አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰብህ። አባታችን መምህር ግርማንም እጅግ በጣም እያገዝካቸው ነው የእሳቸው ጸሎት በረከታቸውም አይለይህ አሜን አሜን አሜን እኔም የተግባር ክርስቲያን እንድሆን እና መምህሮቼ እንዲህ እየለፉልኝ ትንሽ ቅንጣት ፍሬ አፈራ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ " አመተ ማርያም " ነኝ ከሳውዲ አረቢያ
@Solomon3326
@Solomon3326 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ከክፍ ደብትራ ጥብቅና
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ ድረሥልኝ እደውልቦና ሥጣቸውእባክህን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
መምህር ፣መምህሮቻቸን፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቅልን ፣ሰተዉ፣ከሚስቱ ፣ስዎች ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቅልን ፣አሜን 🤲🙏💒
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ይስጥልን ተስፋ ስላሴን መድሐኒያለም ጠብቅልን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ መላ ኢትዮጵያን ይባርክ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አስካለ ማሪያም እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፅድ ገነት ያኑርሽ
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t Жыл бұрын
ማምህርዬ አንታነ ያሰጠን እምለክ ይማስጋን በእውነት ብዙ ጉድ አለ
@nadiethio670
@nadiethio670 Жыл бұрын
መምህር ማንም ያልደፈረዉን ነዉ እያረክ ነዉ እና ሳሰበዉ ግን እግዚአብሔር ነዉ ለዚህ ነገር እንዳንጠፋ የላከህ አና እመቤቴ ትጠብቅህ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
እስካለ ማርያም ነብስ ይማር
@fikrdebebe5603
@fikrdebebe5603 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስካል ማረያም ነፍስ ይማር
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
መምህራችን እንደው እመቤታችን ከነልጃ ትጠብቅህ ከነልጆች እዉነት ከልብ በፀሎት ልናስበዉ ይገባል አቡነ ሀብተ ማርያም ይጠብቁህ
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
ለተ ሠንበት እህታችን እግዚአብሔር ያሥብ
@የሸዋተወላጅ
@የሸዋተወላጅ Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜናጤናህን አብዝቶ ይስጥለስጥልን🙏🙏🙏🙏
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
መምህርዮ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሠግናለን እህታችንን ነብሶን በገነት ያኑርልን 🤲
@መስጋናወለተስላሴ
@መስጋናወለተስላሴ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ወለተ ሰንበት እግዚአብሔር ያስብሽ እህተችን አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ነፍስ ይማር
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ እህታችን ነብስሽን ይማርልን ወንድማችን ሃይለ ገብርኤል ከበሽታ ተፈውሰህ ለምስክርነት ያብቃ ለንሰሃ ያብቃን
@wewee6122
@wewee6122 Жыл бұрын
በእውነት መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ለሞተችው እህታችን ነፈስ ይማርለን
@MeazazeTewahdo
@MeazazeTewahdo Жыл бұрын
ወይኔ እግዚኣብሔር ኣምላክ እዉነታዉን ይግለጥ! መእመናን ወለተኢዮስስ በላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህር ♥️✝️♥️
@ወለተመስቀልኪዳነምህረትእ
@ወለተመስቀልኪዳነምህረትእ Жыл бұрын
አስካለ ማርያም ነፍስ ይማር መምህራችን እመአምላክ እማ ፍቅር ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@asuberhne1532
@asuberhne1532 Жыл бұрын
አስካለ ማሪያም ነብስ ይማር መምህር ኑርልን እመብርሃን ትጠብቅ።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚኦ የዘንድሮስ ዘረኞች አበዙት 😢እንደው በብራዚል ላይ የመጣው መቅሰፍት በኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ላይ ይምጣልን 😭😭😭😭🙏🏿ክፉ አትመኝ እንዳትሉኝ ምክንያቱም ትንሽ ድንግጥ የሚያደርግ ነገር ያስፈልጋቸዋል ስልጣን ላይ ላሉት ውይይይ 😢
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
አስካለ ማርያም ንፍስ ይማር እድሜ ጤና ይስጥህ አማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህራችን 🙏❤️🙏
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
ፍጣሬ.የጥብቅን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እጅግ ያሳዝናል እንዲህ አይነት ግፍ👏 የታመሙትን ይማርልን አስካለ ማርያም ነፍስ ይማር
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የሰይጣን አሰራር ከንቱ ቢሆንም ሰዎች ሁሉ ድካም ያጠቃናልና ፣ ያኔ እርኩስ መንፈስ ይሰለለጥንብናል፣ በራሳችን ድክመት ። ስለዚህ ሁሌም በፀሎት ፣ በምስጋና እና በአገልግሎት እንበርታ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሁሉ። አንተም እንደ ሰማዕታቱ እና ቅዱሳኑ የዳቢሎስ ጋር ውግያ ጀምረሃል እና ሁሌም የውግያ ትጥቅህን እንዳጠበቅክ ይሁን።በአፍታ በመዘናጋት ጠላት ከፍተኛ ግዳይ ለመጣል ሁሌም ዝግጁ ነውእና። የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቃልኪዳን እና በረከት ይጠብቅህ ፣ ከጠላት ዳቢሎ እና ከጭፍሮቹ
@ወለተኢየሱስሻሼ
@ወለተኢየሱስሻሼ Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ወይኔ እህቶቼ ያረፈችውን እህታችንን አስካለ ማርያምን ነፍስ መድኃኔዓለም አባቴ ይማራት አሜን የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆኑትን የደብተራወቹን መንፈስ ደግሞ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይገስጸው በእውነት ።ሃገራችን ታላቅ ሃገር የእግዚአብሔር ሃገር መሆኗን አውቆ ዲያቢሎስ የሚውጠውን እንደሚፈልግ አንበሳ እንዲሁ ያደባል ማድባት ብቻ ሳይሆን ወገኖቻችንን በሱስ በአርተፊሻል ነገሮችና በዚህ ኃላፊ ጠፊ ዓለም እያታለለ ወደ ሲኦል እየወሰደን ነውና ሕዝቤ ሆይ እንንቃ ።
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን መምህር እዴው ፈራሁ አቤት የሰው ልጅ ስቃዩ አይይይ እኛ መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህር እማምላክ ትጠብቅህ የቅዱስ ሚካኤልና የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃቸው ከጌንህ ይሁን ለኛ ነው እዲህ መስዋእት የምከፍለው መድሐኒአለም ሁሌ አይለይህ የኔ እቁ መምህር ምን እደምል ቃል አጠረኝ የሰው ልጅ ሁሉጠፍቷል ጠፍተናል መቼ ይሆን የምንነቃው አምላኬ ሆይ ዮሶፍን በበአድ ሐገር ያልተለየኸው እኛንም አትለየን ዘመኑ ከፍቶብናል ከኛ ሐጢያት የአንተ ቸርነት ይበልጣልና አቤቱ ኤልሻዳይ ጠብቀን አሜን የአስካለ ማሪያምን ነፍስ ይማር አይ የሴት ልጅ ፈተነዋ
@mametekola
@mametekola Жыл бұрын
የእውነት መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ወደኋላ መለስ ብለን እድናስብ እድናስተውል ነው ያደረከኝ ኑርልን አዎ እኔ በፍት የስም ክርስቲያን ነኝ አሁን ግን የእውነት ክርስቲያን ሆኛለሁ አመሰግናለሁ መምህሬ ካንተ ትምህርት እጅግ ብዙ አወቅሁ ሀይማኖቴን ተዋህዶን በጣም እድወዳት ሆኛለሁ ፈተናውም በዛው ልክ ከባድ ነው ደስ የሚለው ግንሚጣፍጥ ፈተና ጠንከር የሚያደርግ ነው
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 Жыл бұрын
ንፁህ የሆኑቱንና ታላቅ አባቶቸን አያሳሰሩ ነዉ ራሳቸዉ ደብተራዎች የሚያመልጡት ግን የትም አይሀዱም እኛም መ/ር በዝህ ጉዳይ ላይ እየሰራን ነዉ ፅላት የምያፈልቁና ፀበል ያለበተን ቦታ የምናገሩት የበቁ አባቶችን ግብረ ሰዶም ብለዉ አሳሰሩዋቸዉ ምገርመዉ የተገኘዉን 6 ፅላት ዉስጥ አንዱ ተሰወረባቸዉ አምስቱን ፅላት ሸጠዋል ቅረሶችንም የት እንዳለ አይታወቅም እንዳለን ደብተራዎች ናቸዉ ወረዳ ቤተክህነት የምሰሩት እና ከአቅም በላይ ከሆነ ቢሮ ድረስ እንመጣለን መዱኒያለም ይርዳን……በርታበት በመዋቅር ነዉ መ/ር ቢሮ ዉስጥ የተቀመጡትና ቅዱስ ስኖድስም በመዋቅር ያፈርሰዋል ብየ እየጠበቅን ነዉ…..
@munaweshuyoutoup5031
@munaweshuyoutoup5031 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ስው ይጥብቀን
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
መምህርዬ በርታልን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ እኔ fb እጠቀማለሁ ግን በጣም አስቀያሚ ልቅ ግብረ ስጋ ግንኙነት ያመጣብኛል ብዙ ጊዜ ቅይሬአለሁ አሁን ግን የመጨረሻ ደረጃ ላይ fb ዬ ሲጨማለቅ አየሁ fb ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናበትኩት የታባቱ በነሱ ስራ ልሸማቀቅ እዴ ሁለተኛ አልጠቀመም ። በርቱ የተዋህዶ ልጆች ፀልዬ ፆሙ ስገዱ ።
@asterhailu5108
@asterhailu5108 Жыл бұрын
መምህር እንደምነህ እኔ የምልህ ስንቱን ደብተራ አጋልጠህ ትችላለህ አንድ ደብር ብታጋልጥ ነው ሰው ከመሄድ አያቋርጥም እንደኔ በጸሎትና ሰዎችን በማስተማር ማቅለል አይሻልም ወይ እንደናንተ አስተማሪ ማጣት አንፈልግም በርግጥ የእግዚአብሄር ሃይል ይበልጣል እናንተን ካለማጣት ነው ይህን ሃሳብ የሰጠሁት እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ሚገርም ፈተና ገጠመኘ ነው
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥለው በርታ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
መምህራችንስጠብቅነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጣህልን
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
92ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የማህበረ ቅዱሳን ልጅ ስለመንፈስ ሴራ ሲገባት ያደረገችውን ስሙ
1:34:42
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН