❤ 92ኛ Live "ህልሜ " እንወያይ ( 0927 58 0758 )

  Рет қаралды 146,594

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 571
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@hffgtt9869
@hffgtt9869 2 жыл бұрын
ብሓቂ ቃለ ሂወት የስመዕና ክቡር መምህርና ብጣዕሚ ደስ ዝብል ኣፈታትሓ እና ሕልፍ ሕልፍ እንዳበልካ ተትቅፅለልና ከም ፍቃድ ኣምላክ መምህር 🙏🙏
@kcicxhxyx730
@kcicxhxyx730 3 ай бұрын
መምህር እባክህ የዝሙት መንፈስ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ እያስቸገረኝ ነው በተለይ በ21 12 19 ብቻ በአል በሆነ ጊዜ ጠብቆ ሀሳቤ ሁሉ ዝሙትን በማሰብ ይመሻል ይነጋል ፆለትም ማድረግ ምን ብየ እንደምፀልይኳ አላውቅም በስርአት ማማተብ እንኳ አልቻልኩም እንደው በአዛኝቷ እርዳኝ መምህር ምን ልሁን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭 ሰለ ወላዲት አምላክ ብለህ ምንባቴ ልሁን😭😭😭😭😭😭 ምን ባደርግ ይሻለኛል በፃለት አስቡኝ😭😭😭😭🤲🤲🤲 ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲 ስለ እመቤቴ 😭😭😭😭😭😭😭
@TigaryLove
@TigaryLove 2 жыл бұрын
የዛሬ የህልም ውይይት በጣም ደስ የሚል ነበር በሳምን አንዴ በህልም ዙርያ ይቀጥል መምህር እናታችን ኪዳነ ምህረት የምንፈልገው ታሳካልን አሜን ✝️✝️✝️💟💟💟🌿🌾🌹
@hiwettesfay8278
@hiwettesfay8278 2 жыл бұрын
Memhir betelefon mawrat eflgllu gen selk Kuter yelgem Amesgnalo
@sirgutmulugeta8507
@sirgutmulugeta8507 2 жыл бұрын
AA
@hellenm1271
@hellenm1271 2 жыл бұрын
የኒ። ሁሊ ዘድ ነው የማየው
@sane878
@sane878 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 A
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km Жыл бұрын
ቃለሕውትን ያሰማልን መመህረ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 жыл бұрын
በአገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ እስከዛሬ ለዛና ማስተዋል የተሞላበት ክህሎት ያላቸው 2 መምህራን ያየሁት መምህር ተስፋዬ አበራንና መምህር ግርማ ወንድሙን ብቻ ነው
@aynalemarba4898
@aynalemarba4898 2 жыл бұрын
እናታችን ኪዳነ ምህረት የምንፈልገው ታሳካልን አሜን
@lemlemaweke2429
@lemlemaweke2429 Жыл бұрын
እናታችን ኪዳነ ምህረት የምንፈልገው ታሳካልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Жыл бұрын
Amen❤❤❤🙏🙏🙏
@tigistaniley8143
@tigistaniley8143 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 11 ай бұрын
Amen
@YemariamLene
@YemariamLene 5 ай бұрын
Amen 🤲🤲🤲
@tigistbekele9163
@tigistbekele9163 2 жыл бұрын
መምህር እባክህ ንገረኝ በህልሜ ነጭ ቤጃማ ለብሸ አየሁ ከዛም ቡሀላ ቸክ አብ ስሄድ የሆነ በሽታ አለብሽ አሉኝ ሂወቴ ተመሰቃቀለ ወደአተ መጥቺ በር ግን አነበርክም እባክህ እርዳኝ
@meserettefera-mp1fr
@meserettefera-mp1fr Жыл бұрын
የእኔ ወንድም እድሜ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የምትወደው የድንግል ልጅ
@ማራናታየቅዱስሩፋኤልወዳጅ
@ማራናታየቅዱስሩፋኤልወዳጅ 2 жыл бұрын
መምህር የዛሬው ፍትሀዊ ነው ምክንያቱም በደውል የአንድ ስው ሀስብን የተውሰኑትን ሲናገሩ ስአት ያልቃል ከዛ መፍጠር ነው ያሁኑ ሚዛናዊ ነው
@fisshahaile747
@fisshahaile747 2 жыл бұрын
ጠናይስጥልኝ የኔእህት ፣ለመምህር ግርማ ሰዋች ህልማቸውን የሚፅፉት በኮሜቱላይ ነው ወይስ ሌላ መፃፊያ መገድ አለ ለምን ኮሜትውስጥ ስገባና የሰውን ፅሁፍ ሳነብ ማንም ህልሙን የፃፈ የለም ሌላ አማረጭ ካለ እስቲ የኔህት ንገሪኝ ካወቅሽ አመሰግናለው
@ማራናታየቅዱስሩፋኤልወዳጅ
@ማራናታየቅዱስሩፋኤልወዳጅ 2 жыл бұрын
@@fisshahaile747 መምህር ተስፋዬ እኮ ሊብ ላይ እየፃፉለት ነው የሚመልሰው ማለቴ ቀጥታ ስርጭት ላይ ወይም በደውል መመከር ነው እኔም በሶስት አመቴ ባንስ በቀጥታ ስርጭት አንድ ህልም ተፈቱልኛል በትግስት መታገል ነው
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
አሜን.አሜን
@fatiyajebrel
@fatiyajebrel 11 ай бұрын
Kl yehewt yisimiln mimihr egizeber kil kisidit sigibi bzu mikirb mifilgw tirke 'mikr filgilw❤❤❤❤
@freweinit8332
@freweinit8332 10 ай бұрын
ምሕር በሕልሚ ነጠላ እሕቴም ነጭበነጭ ለብሳ በይ እንሂድ ብዬ ቀደሜ ከቤት ወጣሁ ደጅ ጭቃላይ በባዶእግሬ እጄን ወደሆላ አድርጌ አየጠበኳት እሷ ግን ወበር ላይ እጃን ወደሆላ ታስራ ቁጭ ብላ ትታየኛለች ስጠራት ግን መጣሁ ትለኛለች በአለማዊ ሕይወቴ ባለትዳር ነኝ ግን ልጅ የለኝም
@ghgi2930
@ghgi2930 2 жыл бұрын
መምህር በእዉነት መዝሙሩ በጣም ነዉ እምወደዉ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ጎዶሊያስ እልሻዳይ ሁሉን ቻይ ጎዶሊያስ ሳኡዲ እስርቤት ሆኜ እዘምረዉ ነበር ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሠማልን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
የዛሬ ህልም ውይይት በጣም ደስ እሚል ምሽት ነበር ሰው በሚጠይቀው ህልም መምህራችን ሰፈታላቸው የኞ ህልም ተመልሳልናል ካስተዋልን አንዳንድ እሚጠይቅት ጥያቄ ከአሁን በፈት መልሰ የሰጠበት ነው ይህ ለሌላው እድል ማግኝት ይከብዳል እና መልሰ የሰጠበትን ደግመን ባንጠይቅ ጥሩ ነው ❤❤❤
@tigydubai6753
@tigydubai6753 2 жыл бұрын
Bitkikile
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
በህልም እብድ ሲያሮጠኝ ሲል አመለጥሁት ምን ይሆን ሌላው ደግሞ የቤትየግድግዳ መስታውት ሲሰበርስ ምንድን ነው የመምህር ልጆች ንገሩኝ በማርያም
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
ሠላም በክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ለብርሀነ መሰቀሉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች🥰
@mekdi9983
@mekdi9983 2 жыл бұрын
እህት በናትሽ ካወቅሽው መልሽልኝ የምወደው ልጂ አለ እና መጀመርያ ላይ በሁለት እግሩው ጫማ ለብሶ ነበር ነጭ ጫማ ከዛ ያወልቀውና ከበርላይ ያስቀምጥና እሽትቤቱ ኩርሲ ላይ ይቀመጥና ይጠራኛል ነይ እያለ እኔም እሽ እለውና ግን እሄድና በር ዘግቸ ጥየው ሄዲኩ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 жыл бұрын
ጫማ tdar ነው ግን ጥለሽው ሔድሽ መጨረሻ ላይ😢
@mekdi9983
@mekdi9983 2 жыл бұрын
@@asnakudamtew310 አይ እህት እራሱ ነኮ የለበሰው ያወለቀውም ደግሞ ለምን ቆሻሻ ቦታላይ ሆኖ ይጠራኛል
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዷ እህቴ
@ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ
@ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን እንዲሁም እህት ወንድሞቼ ዛሬ በጣም ደስ ይላል ።
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 2 жыл бұрын
መምህርየ በጣም ደስ የምል ቆይታ ነበር አመብርሀን ወላድተአምላክ ከፍትህ ትምራህ አባታችን አምላካችን መድሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውናበረከቱ አብዝቶ ይስጥልን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንንም በአባታቾችን በ እናቶቻችን ፀሎት ይጠብቅልን አሜን በርታልን
@አርአያ
@አርአያ 2 жыл бұрын
በህልሜ ከባለቤቴ ጋር ሆነን ጠበል ስንጠመቅ አየሁ ከዛ ደሞ አብረን ስንቆርብ አየው ፍቱልኝ
@AlmadesJaparo
@AlmadesJaparo 2 ай бұрын
መምህር በህልሜ ቤተክርስቲያን ደጆፍቆሜ ስሀን አጥባለሁ እናም መኪና እነዲለሁ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲መዝሙረ ዳዊት120፡(121)። የመዓርግ፡መዝሙር። 1፤ዐይኖቼ፡ወደ፡ተራራዎች፡አነሣኹ፤ረዳቴ፡ከወዴት፡ይምጣ፧ 2፤ረዳቴ፡ሰማይና፡ምድርን፡ከሠራ፡ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ነው። 3፤እግርኽን፡ለመናወጥ፡አይሰጠውም፤የሚጠብቅኽም፡አይተኛም። 4፤እንሆ፥እስራኤልን፡የሚጠብቅ፡አይተኛም፡አያንቀላፋምም። 5፤እግዚአብሔር፡ይጠብቅኻል፥እግዚአብሔርም፡በቀኝ፡እጅኽ፡በኩል፡ይጋርድኻል። 6፤ፀሓይ፡በቀን፡አያቃጥልኽም፡ጨረቃም፡በሌሊት። 7፤እግዚአብሔር፡ከክፉ፡ዅሉ፡ይጠብቅኻል፥ነፍስኽንም፡ይጠብቃታል። 8፤ከዛሬ፡ዠምሮ፡እስከ፡ዘለዓለም፡እግዚአብሔር፡መውጣትኽና፡መግባትኽን፡ይጠብቃል።
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemenattigabe960
@alemenattigabe960 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
ሰላም ተወደጆች እንኳን አደረሰቹ መምህረችን ዛሬ የቡዙዎችን ህልም ፋቱልን አንድ አንዴ በዝ ብመጡ በጣም ደስ ይለነል
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ህልሜን ባለመናገሬ ተጎዳሁ።
@ተመስገንአምላክይ-መ4ኈ
@ተመስገንአምላክይ-መ4ኈ 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርይም ልጅ
@RetaReta-fm6zf
@RetaReta-fm6zf 4 ай бұрын
ሰላም፡አባ፡እኔ፡በህልሜ፡ወድሜመገድ፡እየሔደ፡በዚመገድአትሒድብየና፣በዚናእያልሁ፡እኔእየመራሁት፡እየሔደንእያለ፡መገድላይ፡ሾህተበትኗል፡እናቆይሾሁንልልቀመው፡እያልሁ።እኔንግራግሪወጋኝ፡ምድነው፡ወለተመድንነኝ
@RetaReta-fm6zf
@RetaReta-fm6zf 4 ай бұрын
አባ፡ወድሜንውሻሊበላው፡እያባረረው፡በዱላሲመታው፡ዱላውንበጥርሱ፡ያዘበት፡ወድሜንበላው፡ብየእኔመታሁና፡አገቴንነከሰኝ፡አባጨቆኛ፡ምድነው
@albloushi6189
@albloushi6189 2 жыл бұрын
መምህር የኔን ህልም ትንትን አድርገህ ነው የነገርከኝ እንዳልከውም ለአሰሪዬ እንደበፊት አልሆንኩላትም ብቻ በጣም ፈርቻለሁ የመምህር ልጆች ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@habhabshi5767
@habhabshi5767 Жыл бұрын
መምህር እኔ በህልሜ ጎድፍ አምጥቶት ወርቅ ባይነት ስለቅም በጄ ሞልቶ በልብሴ ታቅፌ ስለቅም ደግሞ ጋቢ ለናትና አባቴ ይሆናል ብዬ 2ት ጋቢ ዋጋዉ 200/200 ገዝቼ ለኔ ደሞ ነጠላ ገዛሁ
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 Жыл бұрын
መምህር በእውነት ፍሬህ ይብዛ በእድሜ በጤና ዩቁይልን 🕊❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊እኛ የተዋህዶ ልጅች እንወድህ አለን 💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
በውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያብዛልን ❤❤❤🌻🌻🌻🙏
@Rfeedaum74
@Rfeedaum74 9 күн бұрын
በህልሜ ውሀ ውስጥ እየዋኝሁ ሰዎችም አሉ ግን እናማደሆንሁ አላቃቸውም ከዚያ ባትና ጡት ማሢያዣ በጄ ይዣለህ በአሬያቸው ስዋኝ ከነበሩካቸው ሰዎች እሯሯጥ ነበር
@SamrawiteGmicheal
@SamrawiteGmicheal 22 күн бұрын
እንደምናለህ መምህር ሁልገዜ youtube ህን እከታተላለሁ መምህር አንደጥያቄ ለጠይቅህ ለድፍረቴ ይቅርታ ሰለህልመ ለሊት ሰመቼአለዉቅም እናእበክህ መምሀር አሰረደኝ አንድ ሰዉወደኔ መጥቶ ለምን ፀበል አቋረጥክ ሰለው እለመለሊትአይቼነው አለኝ ሰላልገባኚነውመምሀር ሰለው እለመለሊት አይቼ ሰላለኝ እልመ ለሊት አይቼ
@lemi4861
@lemi4861 2 жыл бұрын
ይቅርታ በስራ ምክንያት ነው ግብት ውጥት እምንለው የሸቃይ ነገር ነው ተረዳን መምህራችን በሐሳብህ እንስማማለን ከእግዚአብሔር በታች በምትሰጠን ነገሮች ሁሉ ነፍሳችን ትረካለች አንተን ስለሰጠን የድንግልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገንልን!!!
@texastoplinemotors5518
@texastoplinemotors5518 Жыл бұрын
መምህር ተስፊዬ! የአገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልን!!!!!
@DmDm-p8g
@DmDm-p8g 18 күн бұрын
መምህር በህልሜ ከስራ ቦታየ አንድ አባት አይጥ በጆንያ አወጡልኝ ግን እኒህ አባት ከቤት አለወጡም አይጦቹ የራሳቸውን ገላ ይበላሉ ምንድነው
@heymietp8287
@heymietp8287 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ህልም አፈታት ነው በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እኔም ህልሞቼን ፅፌ እዘጋጅበታለሁ በቀጣይ 🌺🌺🌺
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
መምህር ዛሬ አንዱ በfb ደውሎ ስለ መንፈሳዊ ነገር እያወራን በመሐል ስለ ደብተራ አውርተን ደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ነው እለዋለሁ ለምን እንዲህ ትያለሽ የተከበረ ማረግ እኮነው አዎ የተከበረ ማረግ ነበር ግን ስርማሽ ቅጠል በጣሽ አረከሱት እንጂ አልኩት በፍጹም አደሉም ጠቋይስ መምህር ግርማ ናቸው አይልም እህ እንዴት ነው ጠቋይ የሆኑት ስለው በቃ ናቸው ንስሐ ግቡ ጸልዩ ቁረቡ ሱባኤ ያዙ አስራት አውጡ መፅውቱ የሚል አለ ወይ አልኩ አይ ይህን ሽፋን አርገው ነው ልክ እንደ ፖስተር ናቸው አለ የሚያስመስሉ እኔ ደሞ እሺ አባን ተወውና ጸበል ላይ ጠቋር ነኝ ዛር ነኝ አይነጥ ላ ነኝ ወዘተ እያለ እሚለፈልፈው ውሸት ነው ማለት ነው እሱ እውነት ነው እና አባግርማስ ምን አደረጉ ስለው በቃ ጠቋይ ናቸው ትምህርታቸው በደምብ አዳምጠካል አላዳመጥኩም እኔ ሰይጣንን መሰበክ አልፈልግም አይለኝም በጣም ነው የገረመኝ ጭፍን ጥላቻ ነው ያላቸው በስመአብ ብዙ ልጆች ናቸው እንዲህ የሚሉት እኔንማ የጠቋይ ልጅ አንቺማ ክርስቲያን አይደለሽም ይላሉ ምንድነው ሰው ያለው እየሰሙ መናገር ልቦና ይስጠን
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
1) ደብተራ ብለሽ በኣንድ ማጎርያ መክተትሽ ስህተት ነው ኣረከሱት ስትይውም ከዚህ በፊት ምንም ኣያቅምና ኣንቺ እንደምታስቢው ኣይረዳውም። ስለዚህ ሃሰተኛ ሰባኪ እንዳለ ሁሉ ሃሳተኛ ደብተራም ኣለ እውነተኞች ሰባክያን እንዳሉ ሁሉ ሃሰተኛ ሰባክያንም ኣሉ : በነዚህ ምክንያት ስብከትን ረክሰዋል እንደማንል ሁሉ ደብተራነትም በራሱ ረክሰዋል ኣንልም ሰዎቹ ናቸው ወደ ክፉ ስራ የገቡ የምንለው ፥ ሌላም ካህን ባጠፋው ጥፋት ክህነት ረክሰዋል ኣይባልምና ፥ ለሰዎችን ስናስረዳ መጀመርያ እኛ መናገር ከመጀመራችን የነርሱን እውቀት ግንዛቤ መራዳት ኣለብን ከዛ ቡኃላ በጥበብ እንደየ ዓቅማቸው ቀስ በቀስ ማስረዳትና በሌሎች ርእስ መጀመር ደግሞ የተሻለ ነው። እኔ ዛሬ ኣንድ ሃሳብ ሳሰላስል ነበር ሰዎች ይህን ኣገልግሎት የማይረዱት ከኛ የማስረዳት ኮልታፋ ኣንደበትና ደካማነት ነው ወይስ ከሰዎቹ የመረዳት ዓቅም ችግር ነው ? እያልኩ ነበር። እናንተ ምን ትላላቹ ?
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
@@bethelephrata7487የኔ እህት በደምብ ነው እሚያቀው በደምብ አስረድቼው ነበር ነገር ግን ጭፍን ጥላቻ ስላለው እቢ አለኝ ቃል በቃልኮ እዚህ መፃፍ አልችልም መምህር ተስፋዬ እንዴት ከሰው ጋር ማውራት እንዳለብኝ በተግባር አሳይቶኛል ስለሚያውቅ ነው እንዲህ ያልኩት
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ እንዲያ ከሆነሳ ምን ይደረጋል ቀረባቸው። በራሳቸው ጊዜ ይመጡ ይሆናል
@sintesinte9763
@sintesinte9763 2 жыл бұрын
እራሱ ደብተራ ይሆናል ወይም ደብተራ ወዳጅ ነው
@ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ 2 жыл бұрын
መምህር ይህ ፕሮግራም ቢያንስ በሳምንት አንድ ግዜ ይቅርብልን በተለይ በኮመንት እያነበቡክ እምትመልስው ላንተም ለኛም ለግዚም መቆጠብ ይመቻል ሁላችንም እንድደርስን
@yohanskiros-ny2st
@yohanskiros-ny2st Ай бұрын
እናቴ ቆራቢነች እና በትንሽ መኪና ከላይ ጭኛት እዬሄድኩኝ መኪናዋ ተበላሸች እና ወርጄ ሳያት ኣቧራ ለብሳ አየኋትና በጣም አዝኜ ከዛ አውርጄ ወደ ጋቢና አስገባኋት።
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 6 ай бұрын
መምህር ዘመነህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን ለመምህራችን ተባረክ በሞገስ ኑር አሜን✝️🤲🤲🤲🤲
@MisrakTesfaye-k1h
@MisrakTesfaye-k1h 2 ай бұрын
እባካችሁ ቤተሰቦቼ ስልካቸውንላኩልኝ ሰውየማይረዳው ነገቡኔ አለና ስለድንግል ብላችሁ
@ወለተሩፋኤልተክለማርያም
@ወለተሩፋኤልተክለማርያም 2 жыл бұрын
ሰላም ነው መምህር ጉረቤቴ ቤተክርስትያን ሆነን እኔ ቆሜአለው እስዋ ግን ቄሱችን እናንተ ግፈኞች እያለች በእጇ ትመታቸዋለች ከዛን ወደኔ ትመለስና ጠረጴዛ ግዥላት ብለውሻል ትለኛለች በህልሜ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እረ እኔም በህልም ስለ ፈተና እና ሁሌ ልፈተን ስል አልደረሰም ያመልጠኛል ቢያንስ በአመት አንድ ሁለቴ አያለሁ አንድ ቀን ተፈትኛ አላዉቅም ወንበር ላይ እንኳን ተቀምጭ እጄን ይጎትተኛል ወረቀቱ ላይ መስራት ሳልሰራ ያልቃል ደግሞ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ነዉ በተደጋጋሚ የማዉ።
@WelelaAsegldew
@WelelaAsegldew Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ህልም ብዙ ጌዜ አያለሁ እባክህ ስለጨነቀኝ ነው ስልክህ ስደውል አይሰራም ምን ሰአት ነዉ የማገነኝህ
@haileseni6899
@haileseni6899 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እኔ በተደጋጋሚ ልጅ ሳረግዝ ልጅ ስወልድ በብዛት ወንድ ልጅ አልፎ አልፎ ደሞ ሴት ልጅ ግን በተደጋጋሚ ይታየኛል ምንም ሊገባኝ አልቻለም?
@MGbyac
@MGbyac 12 күн бұрын
መምሕር ትምሕርትህ በጣም ጠቅሞኛል ተቀይሬበታለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ይቀጥልልን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስየሚል ቆይታ መምህርቃለሂወት ያሠማልን
@alemsora529
@alemsora529 2 ай бұрын
አባቴ ታሞብኛል እባካችሁ በጰሎታችሁ አስቡልኝ ክርስትስሙ ተክለጳዲቅ ይባላል
@Ratayy12-nf9pc
@Ratayy12-nf9pc 2 ай бұрын
መምህር እንዴት አደርክ ብያለው እኔ ከቆሻሻ ውስጥ ወርቅ ስለቅም ነው ያደርጉት ይሄ ነገር ምን እንደሆነ አልገባኝም የሆነ ሰው
@Lulitiyeassefa1955
@Lulitiyeassefa1955 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ተስፋዬ! በጣም የሚገርመው ነገር ህልም አይቼ የሚፈታልኝ ሰው በመፈለግ ላይ እያለሁ ያንተን ወብሳይት ከግማሽ ስዓት በፊት ነው ያገኝሁት እግዚአብሔር ይመስገን:: ህልሜም እንደሚከተለው ነው:: ወደውጭ ልወጣ ተዘጋጅቼ እያለሁ ልጄ እረ እንዳትወጪ ውጩ በጣም ጠቁሯል ሃይለኛ ዝናብ የሚመጣ ይመስላል ትለኝ አልች እኔም እውነትሽን ነው ብዬ በመስኮቱ ወደ ውጪ ሰማዩን ስመለከት በጣም ጠቁሯል ክዚያ ላይ በጣም ጥቁር ዳመና በሰማዩ ላይ ጥቅልል ጥቅልል እያለ ይተላለፋል :: እኔም ውይ ምንድነው ይሄ በስመአብ ከማለቴ ያ ጥቁር ዳመና ለሁለት ይከፈልና መሃሉ ትንሽ ፈካ ያለ ሰማይ ከማየቴ ሰማዩ ላይ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነጭ ረጅም ልብስ ለብሶ ጎንበስ ብሎ ፊቱ በፀጉሩ ተሸፍኖ ወደስማዩ ዞሮ ግን ከስሩ እንሰሶች አሉ ለእኔ የታዩኝ አህያ እና ጥቁር ላም ናቸው ከሱ ፊት ለፊት ደግሞ ክንፉን የዘረጋ ሰውነቱ እንደንብ ጭንቅላቱ እንደመልአክ ፊት ያለው አንድ እጁን ዘርግቶ ልብም ይመስላል እንደ እርግብም ክንፉን የዘረጋ ይመስላ ውደሱ ሲያመለክት አየሁኝ:: ከአንተ ጋር ያገናኘኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 9 ай бұрын
😘😍😍❤በሁለተኛ ቻናሌ ልኮምት ❤ጥሩ ኣገላለፅ ነው ግን በኣመትቪው የለውም ፕራንክ ቢሆን ንሮ 1ሚልን ይታይ ነበር
@ephiratayenewshiferaw7527
@ephiratayenewshiferaw7527 Жыл бұрын
መምህር አንተን የሚገልፅ ቃላት የለኝም በጣም እናመሰግናለን ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤!
@bereketrobel2182
@bereketrobel2182 2 ай бұрын
natanem araya xfot endale enie demo 2 sietoch lelela siet syatequ keza ykesesalu keza bhuala ye HIV mermera syadergu ayew...yh 2 gzie new yemetabign memhrie mndnew trgumu...
@beza9784
@beza9784 Жыл бұрын
መምህር ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ልጠይቅህ 🙏🙏🙏 በህልሜ ወታደሮች መሞተው አየሁ ከዛም እኔን ለመከሰስ ታዉቂያለሽ በማለት ነብሴ ሲጨነቅ ምን ለድርግ አያልኩ ሰጨነቅ ከዛም የማቃት የሆነ ሰው አማክሪ ብላኝ በስልክ ሳወራ መግባባት አልቻልኩም ከዛም ይዛኝ ትሄዳለች የቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ሆኖ አቤት ነገር ሰገባ ጠንቋይ ቤት ነው በጣም ደንግጫ የተወሰኑ ሰዎች አሉ እንውጣ እያልኳት ለሁለት ሰዎች ይዘውኝ የሆነ ልብስ ነገር ፊቴን ያስነኩታል እኔም እጮሀለሁ ልትገሉኝ ነው ብዬ ከዛም ዳር ላይ በሩ ጋር አቀመጣለሁ ጠንቋዩ አይታየኝም ውስጥ ነው በኔ መጮህ ተናዶ ሌሎችም ይናደዱብኛል ከዛም ዘገናኝ ሽታ ያለው እጣን ያጨሳሉ አፌን አፍኜ ያቅለሸልሸኛል ከበሩ ፊት ለፉት የእመቤታችን ልጃን አቅፋ ምስል አይቼ ወደሷ ዞሬ አንችን መክዳት መቼም አልችልም አለደርገውም እያልኩ ነቃሁ ከዛ ጠዋት ቤቴን የፃድቃኔን ፀበል ረጨሁ እኔም ጠጣሁ እባካችሁ በመተርገም ተባበሩኝ በህይወቴ እንዲህ አይቼ ስለማለውቅ ነው
@dheheuhh2800
@dheheuhh2800 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@MarthaAnanya
@MarthaAnanya Жыл бұрын
አንድ ዘመዴ የሆነ ሰው እያዋራኝ ቦርሳ ቦርሳዬን አፍጥጦ ያያል ከዛን ባለቤቴ ቦርሳውን ተቀበለኝ ምን ይሆን?
@abumanabu8284
@abumanabu8284 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ሕልም አፈታት እግዚያብሔር ይስጥልን
@saragebre4221
@saragebre4221 2 жыл бұрын
ጓደኛዬ ቀለቤቴን አድርጋብኝ እና በኛ መኪና እሱአ ከፊት እኔ ከሆላ ተቀምጪ ቀምሴን ለብሳ አየሁ ምንድን ነው?
@highhopes3456
@highhopes3456 2 жыл бұрын
ቀለበትትዳር ነው፣በልጅትዋ ምክንያት ትዳርሽ አደጋ ላይ ሊሆን ሰለሚችል ፣በዚህ ጉዳይ ለይ ሱባኤ ግቢ።
@በዙራየያለውበዙራየገብርኤ
@በዙራየያለውበዙራየገብርኤ Жыл бұрын
መምህር በህልሜ ሁሌ ካገር ገብቸ ነው የማየው ያለሁት በስደት ነው ቡዙ ነገር አለኝ ያላስተካከልኩት ካገር ገብቸ ሳይ የምር እየመሰለኝ ቡዙነገር ሳላስተካክል ለምን እያልኩ እናደድ አለሁ ምን ይሆን 🙏
@hhpgg49
@hhpgg49 3 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን እኔም. በህልሜ የማውቀው ሰው. ክብሬን ስወስድ አየሁት ምን ድነው
@MesiKassahun-vv1ks
@MesiKassahun-vv1ks Ай бұрын
ሰላም መምህር በህልሜ የወይን ፍሬ እየቀጠፍኩ በላው ብዙ የወይን ፍሬ ይዣለው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 жыл бұрын
የራሱን ቋንቋ አስተካክሎ በቅጡ መፃፍ የማይችል ፍጡር በአለም ላይ አበሻ የተባለ አስቂኝ ፍጡር ብቻ ነው ይገርማል
@josimek3664
@josimek3664 Жыл бұрын
ቡኤል፤- ማለት እግዚአብሔር ለ ቅዱስ ገብርኤል የሰጠው መላኩ ከ ዳቢሎስ ጋር ክርክር በጀመረ ጊዜ ድል እዲነሳበትና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማብሰር በተላከ ጊዜ ከቃሉ ግርማ የተነሳ እንዳትደነግጥ እንዳትፈራ መፅናኤ ሀይል እዲሆናት ነው። --ድርሳነ ገብርኤል ላይ ካሉት የ እግዚአብሔር ስም አንዱ ነው
@bewphone9113
@bewphone9113 2 жыл бұрын
መምህሪ የኔ እቁ ሺ አመት ኑርልኝ እኔኳን ለብዙ ግዚ ፈልጊህ ነበር ያዉ ፈጣሪ አልፈቀደልኝም 🙏🙏🙏በርታልኝ የኔ እቁ
@ሶስና-ዐ1ቘ
@ሶስና-ዐ1ቘ 2 жыл бұрын
በ ህልሜ እባብ ክዴ ላይ ልሀጩ ነካኝ ያማላቃት ሴት መታ ነድፎሻል ይታሰር ትለኛለች እኔ ደሞ አልነደፈኝም ስላት ለማንኛዉም ይታሰር ብላ ታስረዋለች ጎዋደኛዬ ጎማ አጭሽ ትለኛለች
@Lieltlawugaw
@Lieltlawugaw 4 ай бұрын
ከግባሪ ተቀዶ አንድ ቀጭንና ያበጠ ትል አውጥቼ ስገል አየሁ ምንድነው
@EngidaTsegayeYirga
@EngidaTsegayeYirga 16 күн бұрын
ምን ይባላል እግዚአብሔር ከነ ፀጋችሁ ያቆይልን።
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጥሩነው በዝይቀጥል በእውነት በጣም ደስ ይላል
@WudeAlemayehu
@WudeAlemayehu 4 ай бұрын
Memehr.ene.maza.maryam.ebalalhu.hule.yeftahut.balebetn.sigenagnegn.ayalhu
@ማህሌትመሰለ-የ2ዠ
@ማህሌትመሰለ-የ2ዠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ለዝማሬው ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እና መምህር እፈልግሃለሁ በቴሌ ግራም ማህሌት መሰለ ነው የሜለው በዛው አናግረኝ በጣም ነው እምፈልግህ
@nbretgetasew9498
@nbretgetasew9498 2 жыл бұрын
እንደው በድንግል ባየከው ሰአት ፍታልኝ በጣም ተጨንቄ አለው ውስጤ የሚመላለስ ነገር እያለ ህልም አየው ያየውት ህልም ውስጤ ስለሚመላለሰው ጥያቄ ነው ይህን ህልም አየው በዋላ ውስጤ መረጋጋት አቃተኝ ህልሙ ይመስለኛል ባለቤቴ ነው አረጋዊ አባት እና እናት ያለው ይመስለኛል እና ገጠር ነው እና ጎጆ ቤት ነው እኛ አባት ከዳጃፋቸው ቁጭ ብለው ከፍታ አካባቢ ነው ጎጆአቸው እና ትክዝ ብለው አንድ ወጣት ምን ሆነው አዘኑ ምን ሆነው ተከዙ ይላቸዋል እኔ ከዋላቸው ሆኜ አዳምጣለው እሳቸውም በሚያሳዝን አንደበት ልጄ አንድ ነበር ጧሪ ቀባሪዬ ነበር አርሶ በስራም በሁሉም ነገር እሱ ይረዳን ነበር ግን እሱ ትቶን ሄደ እኛም አቅመደካማ ነን ከጎናችን ማንም የለንም ይላሉ ሁለት ሰዎች እንጀራ እና ወጥ ተሸክመው ባለቤቴ የላካቸው ይመስለኛል ወደዛ ጎጆ ይዘው ይመጣሉ እኛ አባትም ለዛ ወጣት እርሃቡም ብቸኝነቱም ፀናብን ልጃችንም ተወንአልፎ አልፎ ምግብ ይልክልናል ይላሉ እነዛም እንጀራ እና ወጥ የያዙ ልጆች እየመጡ አያለው እኔም ጀርባቸውን ሰተውኝ ከዋላቸው ሆኜ ነው የምሰማቸው የተራቡ የተናገሩት እሱ እነሱ እርቆ በተመቻቸ ህይወት ውስጥ ሆኖ እናት እና አባቱን የራሳቸው ይመስለኛል እና ችግር ፀንቶባቸው ከችግሩ በላይ የልጃቸው እነሱ መራቅ የጎዳቸው ይመስለኛል እናም እኔ በእውነተኛው አለም አባቱን አላቃቸውም እሱም ህፃን ሆኖ ነው ያረፉት ያዳመጥኳቸው አዝኜ ይህን ሁሉ ጉዳታቸውን ባለማወቄ እያዘንኩ እየተፀፀትኩ ወደ ባለቤቴ ልናገር እሄዳለው ባነንኩ
@almazarero8698
@almazarero8698 2 жыл бұрын
መምህር እኳን አደረሰህ ለብርሃነ መሰቀልሉ በህልሜ ከጉሮሮዬ ውሰጥ ፀጉር እየጎተትኩ በጣም ረጅም ነበር እንዳይ በጠስ እየፈራው ሁሉም ሳይበጠስ ወጣልኝ
@maryiyideg3323
@maryiyideg3323 Жыл бұрын
አረ ይህ ህልም ሁሌም የሜሰቃየኝ ነው የነው አይውጣም ክጎሮሮየ እዳለ ነው እምነቃው 😢😢
@taybaa8158
@taybaa8158 2 жыл бұрын
መምህር በህልሜ ክፍሌ ውስጥ ከአልጋዬ ተቀምጬ አለሁ በሩ በውስጥ ተዘግታል መስኮትም ተዘግታል አንድ ጠይም ቀጠን ያለ መሎክሴ በተዘጋው መስኮት ነጭ ፕላስቲክ የውሀ መጠጫ ኩባያ ወደ ክፍሌ ውስጥበተዘጋው መስኮት ሰጠኝ እና ሄደ ከዛ ደግሞ ዙሮ በበሩ መጣ እና መሎክሴው ወደክፍሌ ገባ ከዛ እንዴት በሩ በውስጥ ተዘገቶ ሳይከፈት ገባ እላለሁ መሎክሴው ከገባ በሃላ ከውጭ ለተቀመጡት መለኩሴው ኑ ፀሎት እናድርግ አላቸው መለኩሴዎችም በሩ ሳይከፈት እነሱም ከክፍሌ ገብተው ቁመው ባንድላይ አብረው ፀሎት ፀለዩ እኔም ካልጋዬ ቁጭ ብዬ የሚፀልዩትን አዳምጣለሁ አያለሁ ቁጭብዬ መለኩሴው ጠይም ቀጭን አፍንጫው ረዘም ያለ ቁመናው ቀጥ ያለ ረጅም ነው እኔም ከእንቅልፌ ተነሳሁ ምንድነው እህቶቼ ወንድሞቼ ንገሩኝ
@bereketrobel2182
@bereketrobel2182 2 ай бұрын
enie yalemkut malet new enatie argza keza ye mewlejawa qen derese enie demo nech lbs adrgie tnsh lj be eju yjjie wede hkmna swesdat eza and doctor be operation new yemtweldew silegn sqsq bye alekesku keza weledech sibal be fitie kidane mhret church ayalew...hlmu yh neber memhrie mndnew
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 жыл бұрын
Hunken Dena maxu memirhachin Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin egzabher tsagahun yabzalotn hunken aderesachu aderesen la mesqel behal 🙏🌹❤️🌹❤️
@EyuAschalew
@EyuAschalew 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@alemaley4333
@alemaley4333 Жыл бұрын
ሠላም መመህረ እዲት ኑት እኔ ወለተ ሥላሢ ነኝ እኔ በተደጋጋሚ ብዙግዚ እልም አያለሁ እኔበሥደትነዉእምኑረዉ እና ሙኝነበረ ገን በድግልምልጃ ዲኚነበረ ግን አሁንም በልሚ በጣምትልቅይ ዘዱ ሊነክሠኝ ሢመጣ ማሸላዉሥት ያትልቅ ሠዱልበላኝ ሢመጣ ከዛተነሥቸ አያቲቤት ሣይነክሠኝእሩጭ እሒዳለሁ ግን ከዛብሗላ ታመምሁ ምድንነው
@danieltekle5206
@danieltekle5206 2 жыл бұрын
መምህር እባክህ አትቆጣ።ምክንያቱም ብዙ ሰውን ስሙት ስንል ለመጀመሪያ ጊዜም ሊሆን ይችላል ።
@eshetuyami-rs4wl
@eshetuyami-rs4wl Ай бұрын
ሠላም ይሁን ለሁላችንም እግዛአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ያብዛን በጣም በጣም
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 6 ай бұрын
መምህርየ በህልሜ አይጥ በኔ ፀጉር ታራ አየኋት በተኛሁበት በራሴ በኩል ታስራ መራመድ አቅቷት ላስወጣት ልጠርጋት ስል የማላቃቸው ምን አይነት ይሁኑ በደብ የማይለዩ ሁለት ሴቶች ሴቶች መጡ ሳልጠርጋት ሳላስወጣት ቀረሁ
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 6 ай бұрын
ፀጉሬ ይነቃቀላል አበቃ ፀጉሬ በጣም ነው የሚአሳክከኝ ሌሊትም ቀንም ማከክ ነው ኡፍ ሰለቸኘ መኖር
@MekdiMar-oi5dq
@MekdiMar-oi5dq Жыл бұрын
Bete degagami akal sikoret ayehu egre sikoretna belagize degmo yeleloche eje sikoret
@getachewyitayih9146
@getachewyitayih9146 Жыл бұрын
መምህሬ ጤና ይስጥልኝ ጌታቸው ይታይህ እባላለሁ ከቤንሻንጉል ነው የምፅፈው ህልሜን ለመናገር ነበር
@እማየስላትልጄምትለኝኪዳነ
@እማየስላትልጄምትለኝኪዳነ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን #በህልሜ ሁለት ኣልጋ ቤቴ ኣለኝ ይመስለኛል. ከኣንዱ ኣልጋ ላይ የቁዱስ ገብርኤል ስእለ ኣድሁኖ ኣለው ኣለው ኣንዱ ምንም የለውም. ከዛ ኣንድ ጋደኛየ ትመጣና ያ የ ገብርኤል ያለው ኣልጋ ልትተኛ ስትል ኣይ ጋደኛየ ይህ የኔና የባሌ ነው ኣንቺ እዛው ኣሳርፊ ስላት ኣይ እዚ ነው ምፈልግ ብላ እየሳቀች መስላ እንቢ ብላ ኣልጋው ላይ ወጣች. ማን እንደሆነች ያማላውቃት ሴት ደሞ መሬት ላይ ቁጥ ብላ ስለኔ ታዝናለች. ከዛ ኣጎቴ ስመጣ ወደሱ ወጣሁና እናቴ በር ላይ የሆነ መሬት ላይ የሆነ ነገር ስትሰራ የቁዱስ ሚካኤል ስእለ ኣድህኖ ኣለ ካጠገብዋ ከዛ እንዳይወድቅ የቁዱስ ሚካኤል ስእል ኣንስቼ ወደ በራችን ሳጠጋው መሬቱ ነኮለ ከዛ የሆነ ጥቁር እባብ ብውስጡ ኣለ እኔ በእጄ ላይ የ ሜካኤል ስእልና መብራት ይዣለው እናቴ በትር ይዛ ልናውጣው ስንል ድመት መጥታ ደማ ከኛ ሁና ለእባብ ልታስወጣው ስትል እኔ ይችን ደሞ ብየ ኣራቅካት እና በሚካኤል በሚካኤል በሚካኤል ስል ይህ እባብ ወጥቶ ለእናቴ (እጅዋ ላይ ትልቁ ጣትዋ ) ነክሶ ወደ የሆነ የጎረቤታችን ቤት ኣለና ወደሱ እየሮጠ ይሄዳል እኔና እናቴ ደሞ እንናርጦዋለን #ከዛ #ባነንኩ ይህ የገባው ቤት የጦንቃይ ቤት ነው. መምህሬ መልስ እጠብቃለው ላየኛው ከ ሁለት ወር በፊት ነው ያየሁት. ሁለተኛው ድሮ ኣገር ቤት እያለሁ ነው 2 ,, ያ በላይ ያሉ ጦንቃይ በኣጥር ወደ ቤታችን ልገብ ሲሉ የኛ ውሾች በጣም ይጮሃሉ ከዛ እኔም ከሰውየው ሬቅ ብየ ተው ተው በህግ ኣምላክ ተው እያልኩ ድንጋይ እየወረወርኩ ምንም ኣይመስላቸውም በኣጥር ወደ ግባችን ገብተው የሆነ ((እንጪት የሚመስል ግን በጣም የደቀደ ወደ ሞስኮታችን ኣስቀምጠው ሲወጡ )) እኔ እጮሃለው ከዛ እማየ ልጄ በስምኣብ በይ መነው ብላ ቀሰቀሰችኝ ጮህ ብየ ነው የጮህኩ መሰለኝ. #ሰወስተኛው #ልጨምር #ከሰውየው #ከዚ #ጦንቃይ #የተያያዘ #ስለ #ሆነ #ነው. #ስላበዛሁት #ይቅርታ 3 ,, ያለሁት ኣረብ ሃገር ነው ያለሁት እና. ቤተሰቦቼ ላስተምራቸው ብየ ካለሁበት ወደ ኣገሬ ይሄድ ይመስለኛል ከዛ ቤቴ ኣልገባም ያጎቴ ልጅ ኣገኘሁት እና ከዛ ሰላም ብሎኝ እንዴት መጣሽ ስለኝ እኔ እንዲህ ላስተምራቹ እና ወደ እግዚአብሔር ልትቀርብ እፈልጋለው ለዛ ነው የመጣሁ ስለው እሺ እያለ በይ እንጀራ እንብላ ብሎ በመንገድ ቁጭ ብለን ስንበላ ያ ጦንቃይ እና የሆኑ ሌላ ጦንቃይ ነው ወይ ባላውቃቸው ግን ይመርቃሉ እየተባለ ቤታቸው ሲገባ የሚሰገድና የሆነ የጆሮ ጌጥ ሳሲሳ ሚገብ ሰውየ ኣሉ. ሁሉቱም ጎረቤቶቻችን ናቸው እና ከዚህ ከ የጆሮ ጌጥ የሚያርግ ሰውየ ሁለቱም ተያይዛ በመንገድ ወደ ጦንቃዩ ቤት ይመስለኛል ተያይዘው ሲሄድ እኔ ሳያቸው በጣም እናደዳለው ከዛ ከኔጋ ያለው ያጎቴ ልጅ እና ትመለስያለሽ ወደ ኣረብ ኣገር ማለት ነው ሲለኝ ኣዎ 4 ኣመት ለፍቼ ምንም የያዝኩት የለኝም እኮ ወንድሜ ስለው ባነንኩ. #ቤታችንም #ኣልሄድኩም #እዛ #በመንገድ #እያለው #ባነንኩ ብዙ #ሚያሳስብኝ ህልም ኣሉኝ ግን ለግዜው ይህ ይበቃኛይ በኡን ደሞ 4 ኣመት በጣም ብሰራ እንካን ምንም የኔ ምለው ነገር የለኝም ስራ 1 ቀን ኣሳርፌ ኣላቅም ግን ለራሴም ያሳስበኛል በዚ ኣጋጣሚ ሰፈራችን በ 4 መኣዝን በጦንቃይ እና በ እነዚ ሳሲላ የጆሮ ጌጥ የሚያርጉ የተከበበ ነው ማለት ይችላል መምህር እንደምትፈቱልኝ ተስፋ ኣደርጋለው ሰላም እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን
@yohannes8242
@yohannes8242 2 жыл бұрын
Memhir I love this program please continue God bless
@Kuskuam206
@Kuskuam206 Жыл бұрын
አዎ መምህር እባክህን በዚሁ ይቀጥል እባክህን እንዲህ ህልማችንን ብትፈታልን
@ሜሮንወለተኪዳንyoutube
@ሜሮንወለተኪዳንyoutube 2 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ድንቅ ነው እባክህን አንድ አንድ ቀን የፅሁፉ ህልሙ ቀጥልበት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው
@MeseretJeme
@MeseretJeme 5 ай бұрын
Mhamer..bhleme..agabaw.mendenw
@betelhemderjew6566
@betelhemderjew6566 Жыл бұрын
መምህር በህልም ቀለበት ማድረግ ምንድነው
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏❤️👏❤️👏❤️👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🎤🕊🌿👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🕊ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🤲☝️👏ኪዳነ ምህረት ያሠብከውን ታሳካልን እንወዳሀለን መምህራችን ❤️❤️❤️❤️🕊🕊
@FrehiwotBililegn
@FrehiwotBililegn 3 ай бұрын
Mamer ine yyut betkrstanuwest etan setatan na kidus gbireln ksamay sewrd ayu ibakik ftaliny
@QwertAsdfg-jt3ry
@QwertAsdfg-jt3ry Ай бұрын
መምህርየ ዕድመን ጥዕናን ያሃብካ
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 жыл бұрын
በጠም ደሰ የምል ወይይት ነው መምራችን ብዘው ትምህረት አግተናል መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@DawitYimer-nz5ee
@DawitYimer-nz5ee 2 ай бұрын
ፀሎት ስጀምር ባል ሚስቱን አየው ብዙም አልቀርባቸውም
@eyeruskasahun7756
@eyeruskasahun7756 11 ай бұрын
ውንዶች በህልሜ ትመጭብኛለሽ ይሉኛል
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 9 ай бұрын
መምህር ከንፈር ሰትል ኔትወርክ ተየያዘ 😃😃😃
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 Жыл бұрын
በቀን የሚታይ ህልም የውነት ሊሆን ይችላል
@BettyTadele-q9x
@BettyTadele-q9x 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@احمدعلي-غ7م5س
@احمدعلي-غ7م5س 25 күн бұрын
መምህርየ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@emmabader7307
@emmabader7307 Жыл бұрын
መምህር በቤቱ ያኑረልን❤❤❤
@amlesetgebremeskel
@amlesetgebremeskel Жыл бұрын
ወለተ ፃዲቅ ፀልዩልኝ
@sintesinte9763
@sintesinte9763 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጀብ ብዙ ግዜ አይ ነበር በፊት አሁንም አልፎ አልፎ አያለሁ ግን ፍች ስጠይቅ በፊት ቤተሰቦቸን ሀብት ነው እርሀብ ይጠፋል ነበር የምባለው ለካ ቡዳ ነው
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 2 жыл бұрын
ከመቼ ነው ጅብ ሃብት የሆነው ያንችስ ያስቃል
@فاطمةحبشي-ف4خ
@فاطمةحبشي-ف4خ 2 жыл бұрын
አዎ ቡዳነዉ
@sintesinte9763
@sintesinte9763 2 жыл бұрын
@@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ ምን አውቃለሁ እናቴ ብቻ እደዛ ነበር የምባለው
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 Жыл бұрын
ሰላምመምህርእዴትነህ አድህልምአለኝ በተክርስቲያንውስጥ ገብቸከሁለትትናናሽወንድልጆች አቁርበውሲሰጡኝ የቆረብትንልጆች ቁጭብየሁለቱንምጡትሳጠባቸው ምንይሆንመምህር
@Rute1921
@Rute1921 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ቡኤል ብላ ዮትዩብ የከፈተችው ልጅ !ከ ቅዱስ ሳቁኤል ድርሳን ላይ እንዲህ እያልኩ ብለን ከሰጡአቸው ስሞች አንዱ ቡኤል ነው ።
@ediworku4925
@ediworku4925 2 жыл бұрын
እውነት ነው አስማተ መለኮት ለቅዱስ ገብርኤል የተሰጠ ነው
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
♥ 42ኛ እንወያይ ስለህልማችን ደውሉ ( 0927 58 0758 )
2:48:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 134 М.
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
243ኛ ገጠመኝ ፦( እንባ እንደፀበል )
1:19:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 87 М.
♥ 3ኛ እንወያይ፦እንጠያየቅ "..ከሰዎች እጅ መተት እንዴት እንዳን.." 0927 5807 58
2:43:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 120 М.
139ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአርቲስቱ ጨዋነትና የእንጀራ እናቱ የዓይኗ ቡዳ መጨረሻ
1:32:23