KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
90ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)የገደላትን ሰው ነፍስ ያቅበዘበዘች የሟች ነፍስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:37
39ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ለህይወታችሁ መበላሸት ተጠያቂው ማነው ያልታሰበ ሰው እንቅፋት ሆኖ ቢገኝስ
1:26:12
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
It’s all not real
00:15
92ኛ B ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የስንፈተ ወሲብ ጣጣ በልጆች ላይ ሲሻገር( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 29,815
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 268 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 347
@ZahraIbrahim-z5d
Ай бұрын
የኣባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@tigistsisay5328
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Bereketachew yedereben Abatachen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@maregmareg2190
4 жыл бұрын
እህህህህህህ😥😥😥😥😥😥 እውነት ግሩም ነው ያባታችንን ነፍሰ እግዚአብሔር በአፀደገነት ያኑርልን ለኛም ቡራኪያቸው ይድርሰን መምህ አንተም ኑርልን እናመሰግናለን💖👏
@selfiemobile9389
2 жыл бұрын
ያባታችን በረከታቸው ይርብን መንበረ ማርያም ፈቅርተ ሚካኤል በዐሎት አስብን
@yasminyasmin7174
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃልህይዉት ያሰማልን ድሜ በጸጋ ይጠቡቅልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@etiopiaetiopia5523
4 жыл бұрын
የአባታችን። በረከት ይድረሰን አሜን
@elhnd4838
2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addisalemmulugetagutema6077
3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ይገርማል ምንአይነት መባረክ ነው አረ መምህር እኛ ስለ ኦርዶቶክስ ገና ገና ይቀረናል እድሜ ይስጥክ ተባረክ
@taddelegebre3040
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ !!! ቅዱሰ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን !!!
@TUBE-ow4uf
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያኑርህ አባታችን በረከታቸወሰ ይደርብን !!!
@amezenamezen8980
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ🙏⛪⛪⛪🇪🇹
@yonaskifle2985
4 жыл бұрын
የ አባታችን በረከት ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥህ ኑሩልን !
@ageresileshi4369
4 жыл бұрын
የእኝህ አባት በረከት ለሁላችንም ይደርብን።
@muraworkmelka4982
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@9665-s2c
4 жыл бұрын
Amennn
@hiwotbelete1511
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@meseretmese9133
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amezenamezen8980
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን የተዋህዶ ልጆች ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ባሌ ለአምስት አመት የስኳን በሽታ አድሮበት ስሰቃይ ነበር በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እና እምነትም ዳነልኝ የእግዚአብሔርን ስሙ የተመስገነ ይሁን የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቱ ፀሎቷ ከህዝቡ ክርስቶስን አይለየን
@abunagizaw8753
4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@werkiyewonde4310
4 жыл бұрын
አሜን
@mekedesmulugeta2888
4 жыл бұрын
Temesege
@zerabrukmebatsion4955
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
@SaraAlyami-kp
11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
@TaTa-mh8tw
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደረብን
@ethrak9364
4 жыл бұрын
ያባታችን በረከት ይደርብን በጣም ይገርማል የፃድቁ የአባቴ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ፀሎታቸው በረከተቻው ፅኑ ምልጃቸው ይጠብቀን መምህሪ ሆደ ባሻ ነክ እኮ
@ለምለምየድግልማሪያምልጅተ
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@etayehueta4925
4 жыл бұрын
amen..amen..amen..yabatachin..berecet...ydresen..memhr..tesfaye...bewunet..late..kalat..yeleqim...dgl..abzta .tbarch
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
የአባትችን በረክትችው ይደረበን መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
@meseretf1
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን።
@tube-eq3xy
4 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹ ለአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ መምህሬ እንካን ደህና መጣህልን ወይኔ ደስ ሲል በእግዛአቢሔር በረከትዋ ይድረሰን አባቴ
@destadesta8130
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ልቅሶህ ያስለቅሳል ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች የመምህራችንን ትምህርት የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ እሰኪ ባአንድ ጉሩፕ እንሰባሰብ እና አንድ መልካም ሥራ እንሰራ ለኛም በረከት ነው እባካችሁ መልካም ነት ለራሰ ነው በአርብ አገር ያለቹ እህቶቼ❤ 👈
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
እሺ
@malefyabeyene7298
4 жыл бұрын
ምን አይነት ስራ ገንዘብ ስብሰባ ከሆነ እሺ ግን በትክክል ይደርሳልን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
@@malefyabeyene7298 መጀመሪያ እንሰባሰብ ከዚያ እንወያያለን
@ቲቲጋልሽረ
4 жыл бұрын
Eshi gureb enkefet ena enesebaseb teru hasab new ehit
@tshayetogu149
4 жыл бұрын
Eshe soliyana gurepe kefetaleche quxerachenene enaseqemexelatena hulacheneme bade gurebe enesebesebe ena melekame sera enesera eseki
@bettyreyes6190
4 жыл бұрын
መምህሬ አልቅሰህ አስለቀስከኝ የኔ መምህር አይዞህ አቤት የስንቱን ታሪክ ቀየርህ አሜን ለሁላችንም የአባታችን በረከት ይደርብን
@chfucuuccyyc2338
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ያባታችን በረከት ይደርብን አሜ
@yetewhdolijnegn843
4 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል የአባታችን በረከት ይደርብን. መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@ababashababa4560
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን
@ganetganet4079
4 жыл бұрын
amen amen amen abetu kendezhe ayinetu fetena egzyabher amelake yiseweren memher kalehyiwetn yasemalen leb yalew leb yibel
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
መምህር እደዝህ አይነት ቅድስና ስሰማ አለቅሳለሁ በረከታቸውን ያሳድርብን😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@afomiyatube3638
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@Name-nu1md
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዝአብሔር ፀጌውን ያብዛሎት
@rahealtadesse8485
4 жыл бұрын
መ ምህር በጣም ብዙ ሰው እየዳነ ነዉ ትምህርቱን ስታቀርብ #A,B,Cከምትል ሀ ፡ ለ ፡ ሐ ብትለው ከይቅርታ ጋር ደስ ይላል የራሳችን በቂ ፊደል አለን ለምን እንዋሳለነ አመሰግናለሁ።
@Abc-zl6ts
4 жыл бұрын
ይቅርታ እህት ያንቺን ስም ለምን በ አማርኛ ፊደል አትፅፊም የራሳችን እድፍ ሳናይ ለምንድን ነው የሰውን እድፍ ላይ እጃችን የምንቀስረው ???ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@woinshetsama2693
4 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል በማርያም በረከታቸው ይድረሰን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የሚያሳዝንም ደስ የሚልም አስተማሪ ነው መምህር በአንተላይ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር አንተም ልዑል እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
@muhidinkeaaa2907
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nanibelete2431
4 жыл бұрын
Amén amén amén amén Getemegun asazagn new
@kalmaatouk7495
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tsagenshalemu7584
3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hiwithiwit5652
4 жыл бұрын
በርከታቸው ይደርብን እግዚአብሄር ልብን ያያል መልካም ልብን ይስጠን
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
አሜን፫ በረከታችን ይደርብን!
@missidababa9529
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ydenek2712
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@getnetgebreyohannes7687
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን መምህር ራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@astereyasuyetewahidolij2119
4 жыл бұрын
የኛ አምላክ ስራው ድንቅ ነው የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን ፫ መምሕር ለአንተም እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ጤናውን ሰጥቶህ ከዚህ በላይ እንድታገለግል ይፍቀድልህ !!
@ናኒ-ጰ1ኰ
4 жыл бұрын
አሜን መምህር እንኳን ለአባታችን ለአብነ ገብር መንፍስ ቅዱስ አመታአዊ በአል አደርስህ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@sxxfees8988
4 жыл бұрын
፧፧፧
@sxxfees8988
4 жыл бұрын
፨፧
@hebtshhebtsh818
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
4 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@ይበሉመንግስት
2 жыл бұрын
@@sxxfees8988 ሀና
@ፍረተዋህዶትግራይ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን የአባታችን በረከት ይደርብን መምህሬ በአንተ ላይ አድሮ ያስተመረን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@sofiagetachew3079
4 жыл бұрын
#እግዚአብሔር ልባችንን ያንፃ እንዲህ ያለው ቅድስና በዚህ ዘመን መሆኑ የሚደንቅ ነው #የመድኃኒያለም ክብሩ ይስፋ ☝️🙏 የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ☝️🙏
@samsungjeezes6599
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ሰላምእውነት
4 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደረብን አተንም ፀጋውን ያብዛልህ መምህረ
@hirutekhachab8047
4 жыл бұрын
Yebatachin barakat bahulachin yiderbin amennnnn amennnnn
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
4 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአብነ ገብር መንፈስ ቅዱስ አደርሳቹህ የተዋህዶ ልጆች አባታችን በርከታቸው ይደርብን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተርታልን!
@asenakew5099
4 жыл бұрын
እረ መምህር እንኳን አልቅሰህ እንዲያውም አልቻልኩም በጣም እያስለቀሰኝ ነው የአባታችን በረከት ያሳድርብን
@ተመስገንአምላኬ-ጠ7ከ
3 жыл бұрын
የኝህአባት በረከት ይደርብን
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
3 жыл бұрын
በእውነት በረከታቸውይደርበን የአባታችን
@mihretgebremeskel7997
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር አምላክህ ይመስገን እግዚአብሔር አምላክህ ይመስገን
@b.tyoutube8191
3 жыл бұрын
ሚገርም ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
4 жыл бұрын
በትክክል ልዑል እግዛብሔር እኛን እንድታሰተምር አዙሀል ሰለዚህ በጭራሸ እንዳታቆመው በጭራሸ!!!!! ኦ አምላኬ ተመሰገን አሜን አሜን አሜን የሰውዬው በረከት ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥምየተመሠገነይሁን
@tizzitabekele1382
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen. Tabarake.mamiri
@mesekeremtekle4926
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከበረከቶ ይድረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እግዚአብሔር ያፅናዎት
@fokado1957
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያባታኝን በረከት ይደርብን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@GoitomMekonnen63
4 жыл бұрын
I hope መምህር ግርማን የምትተካቸው ያድርግህ:ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ።🙏
@sndayogebrihans1334
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከውትን ይድረስብን መምህራችን አማምላክ ከክፉ ነገር ህሉ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ምልኣትየማርያምልጅነኝ
4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@hayahmohamad3120
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን
@ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ
4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን የአባታችን⛪⛪⛪
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
4 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደረብን አሜን ፫
@bettyreyes6190
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ላቡዬ ጻዲቁ አመታዊይ ክብረ በአል አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ ያባታችን በረከት ይደርብን
@asebeabaye9998
4 жыл бұрын
ዋውውው ዛሬ 7 ነኝ በጉጉት ነው የምጠብወ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን የአባታችን በረከት ይደርብን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጉጉት የምጠብቀው ገጠመኝ በርታ መምህራችን
@gugffj3345
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ረድኤታቸው ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Tube-if5bz
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሁኔታዉ በጣም ያሳዝናል የሚገርም የሚያሳዝን ትምህርት ነዉ ያባታችን ብራኬ ይድረሰን
@teruwrkteruwerk2116
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በረከታቸዉ ይደርብን ይከን እንድንሠማአ የፈቀደ እግዜአብሔር ይመሥገን
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን መ ምህረ ተስፋዬ የእድሜ ዘመንክን ይባረክልህ
@tgyemaramlij5484
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የአባታችን በርከት ይደርብን. መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን መምህራችን
@ፌበንየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እድሜ እንደ ማቱሳላ ያድልልን በረከቶ ይደርብኝ በጣም አስተማሪነው
@hellinabebe424
4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አባታችን
@jeriyedngllej138
4 жыл бұрын
Besmam beweld wemenfes kedus ahadu Amlak amen indet denk gerum Tarik new betam dess imil astemarim hiweten emikeyir temehert new. Bereketachew yidereben. 😭😭😭😭Abate Kal hiwet yasemalen yagelgelot zemenoten yarezemelen amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️
@keedaw6764
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር እግዚአብሔር ሰላምህን ብዝዝዝዝዝዝዝ ያድርግልኝ
@alexmario1097
4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@himanotyemaryamlij5256
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው ያባታችን በርከት ይደርብን መምህራችንም ይጠብቅልን
@እግዝኣብሄርጋሳየይዩ
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምሂር።
@ወርቅነሽምትኩ
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
@betitube7705
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደረብን ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ጸጋውን ይብዛሎት እደሜና ጤና ይድሎት
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማይቀየም የዋህ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
4 жыл бұрын
ያባታችን በርከታቸዉ ይደርብን መመህራችን ፀጋዉን ሀብዛልን
@mesiyhaftshenathdh8637
4 жыл бұрын
መምህራችን ብረከታችው🙏 ይድርበን➕ የሳችው ህይወት ብጣም 💒ያስድሲታለ የልጆች እና የናት ታሪክ ድግም ብጣም ያሳዝናል 😭
@tiztatameratetizta2738
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@solnetu1260
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ለኛም መታደል ነው መነኮሳትን መርዳት
@genettekeda3788
4 жыл бұрын
ይገርማል በእዉነት. ቃለ ሂወት ያሠማልን
@blackman9558
4 жыл бұрын
Yabatachin berekrt yedereben,amen kal hiwet yasemalen
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
4 жыл бұрын
መምህር በምን ልግለፀህ መምህር ከመታደል በላይ መመርጥ ነው ተባረክልን ዘርህ ይብዛልን አባታችን በረከታቸው ይደረብን
@ASENEKAMOLA
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@bitaniyaabate2018
3 жыл бұрын
Amen (3) berketachew yedrben🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ሠላምብርሀን
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የአባታችን በርከት ይደርብን አሜን{፫}
@tsigealem52
4 жыл бұрын
ግሩም ትሪክ ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን
@hebtshhebtsh818
4 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሠን
@daniya4773
4 жыл бұрын
በረከት ረድኤት የኚህ ኣባት ኣይለየን
@nardosyemaryamlji9216
4 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን. አሜን አሜን አሜን
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእዉነት የአባታችን እረደት በረከታቸዉ ይደርብን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊይ ክብረ በአል
50:37
90ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)የገደላትን ሰው ነፍስ ያቅበዘበዘች የሟች ነፍስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
1:26:12
39ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ለህይወታችሁ መበላሸት ተጠያቂው ማነው ያልታሰበ ሰው እንቅፋት ሆኖ ቢገኝስ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 5 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
51:24
93ኛA ገጠመኝ getemeng በበሽታ ምክንያት ተለይቷት ፤ ሲፈወስ ግን( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 37 М.
1:50:33
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 63 М.
6:59
የቡዳ መንፈስ ያለበት ሰው ባህርያት👈👈👇👇
ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)
Рет қаралды 8 М.
17:08
Ethiopia - “የኤርትራና ትግራይ ኃይሎች ወጉን” ጄኔራሉ | ከሙስሊሞች ለህወሃት የቀረበው ጥያቄ | ግዙፉ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነው
Feta Daily News
Рет қаралды 17 М.
2:03:13
120ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ አስገራሚ በማህበራትና በማርያም ስም የሚሰራ የመንፈስ ሴራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
55:15
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 186 М.
50:46
114ኛB ገጠመኝ ፦በማስተርቤሽን ሰበብ ሻወር ቤት ገንዳ ላይ የፈሰሰ የወንድ ዘር ያመጣው ጣጣ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
1:45:45
leyu getemeg 93ኛ ልዩ ጠጠመኝ፦ 1ኛ ልጃቸውን ለጠንቋይ 2ኛ ልጃቸውን ለመድፈር ግፍ የዳረጉ አባት ሚስጥር(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
12:47
Anchor Media የካሊፎርኒያው ሰደድ እሳትና ኢትዮጵያውያን
Anchor Media
Рет қаралды 85 М.
1:05:14
88ኛA ገጠመኝ ፦ በሰይጣን ስም የወጣለት ሰው የሙሉ ህይወት ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН