9ኛ C የህይወት ገጠመኝ ፦ የሁለት ጓደኛማቾች ጉርብትናና የሚስቶቻቸው በመስተፋቅር መፍዘዝ ችግር ሚስጥሩ ማነው

  Рет қаралды 9,651

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 303
@MekdesMekdes-bf3ph
@MekdesMekdes-bf3ph 8 сағат бұрын
ሰላም መምህር ከጀግና ወንድ ጀርባ ጀግና ሴት አለችና እባክህ ባለቤትህን አቅርብልን የህይወት ተሞክሮዋን ተካፍለን ለብዙ እናቶች አራያ ትሆናለች እና ትቅረብልን ያምትሉ በለይክ👍
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 8 сағат бұрын
ልክ ነሽ ❤❤❤
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 8 сағат бұрын
Yeniem tyakinew bzu getemegni Saynorat aykerm bergtegni net❤
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 7 сағат бұрын
ያውም በልዩ ሁኔታ ያቅብልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abc12452
@abc12452 7 сағат бұрын
አዎ እነሆ ቲዩብ ላይ ብትቀርብልን
@Cnxhs
@Cnxhs 6 сағат бұрын
ዩቱብ የቀረቡ ባልናሚሥት ለፈተና ይጋለጣሉ እና አትቅረብ ባይ ነኝ
@Edtankua
@Edtankua 8 сағат бұрын
መልካም ልብ ያላችው ሰዎች እየገባችሁ አበረታቱኝ😍😍😍
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 8 сағат бұрын
መመህርዬ የህይወት ገጠመኝ [C/ እንኳን ለአብነ እስትፋሰ ክርስቶስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከመናፍስተ የፀዳ ሕይወት ይስጠን መምህርዬ በርታልኝ❤❤
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 8 сағат бұрын
Amen amen amen
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 7 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤❤
@kalkidanadugna-s1l
@kalkidanadugna-s1l 6 сағат бұрын
Amen!!!!!
@jastavms2119
@jastavms2119 4 сағат бұрын
አሜን 😢
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 8 сағат бұрын
መምህር ከዚህ በላይ የድንግል ማርያም ልጅ የምታገለግልበትን እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኛም ታዲያ ሰምተን ለመንግስቱ እንድንወርስ ያብቃን አሜን ❤
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 8 сағат бұрын
Amen amen amen
@NdhDjhd
@NdhDjhd 7 сағат бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@SimretYawizer
@SimretYawizer 7 сағат бұрын
Amen Amen Amen 🥰
@ZenebeheSelemon
@ZenebeheSelemon 7 сағат бұрын
Amen 3
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 6 сағат бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 сағат бұрын
የህይወት ገጠመኝ C3 የተማርኩት የእግዚአብሔር ቸርነትና ምሕረት የእግዚአብሔር ኃያልነት የሰይጣን እርኩሰት ምንም ኃጢአት ቢያሰራን እንዃን እግዚአብሔር ያሸንፋል ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን አሜን በእውነት ከሰው ጋር ከመሮጥ ከእግዚአብሔር ጋር መቆም ይሻላል እምነት ባይኖርም ህገ ልቦና እሚባል ነገር አለ ጥበብ ነው ስትባሉ አስተውሉ እንጂ ምንድነው ከየት ነው በሉ አትጎተቱ አለባብሰው ቢያርሱም ባረም ይመለሱ ነው ነገሩ ራሳችሁን በእግዚአብሔር ጦር እቃዎች እጠሩ ለሁላችሁም መልካም ትዳር ይስጣችሁ ይስጠን በጣም ደስ ይላል ዋናው ጠላታቸው አውቀው ማዋረዳቸው ነው👏
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 4 сағат бұрын
ከ30አመት በፊት የተላከ መንፈስ ትዳር በጥብጥ ተብሎ ኦፕሮሽን ሲስደርግ ብዙ ፈተና ሲደርስ የነበረ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ተይዟል ድንግል ማርያም እናቴን አመስግኑ ቤተሰቦቼ እስከመጨረሻው እንዲጸኑ በጸሎታችሁ አስቡልኝ የመምህር ተማሪዎች አስበጊዮርጊስ እና አጸደ ማርያም
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 3 сағат бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 сағат бұрын
አሰይ አመቤታችን ከብር ምስጋና ይድረሳት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Сағат бұрын
@@Hanna1221-f3v እልል እልል እናታችን ክብር ይግባት
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 4 сағат бұрын
ከገጠመኝ 1ጀምሬ እስከዛሬ ስከታተል አንድ ቀን የእኛም ቤት ጉድ እደሚፈታ ተስፋለኝ ነበር አሁን በዚህ ሰሞን የሰሚነሽ ኪዳንምህረት በኛ ቤት ገባች የተደበቀው ሁሉ ተጋለጠ እግዚአብሔር ይመስገን የእረፍት ቀን ሊመጣነው
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 8 сағат бұрын
በማርያም የመምህር ተማሪ ድሬደዋ የመትኖሩ በማርያም አውሩኝ መዳን ያለባት ነብስ አለች👏
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 8 сағат бұрын
@@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f ግሩፕ ላይ ጥይቂ እስኪ እህቴ
@MahiAnna-jp6ns
@MahiAnna-jp6ns 7 сағат бұрын
ድሬዳዋ ነው ምኖረው እማ ..... የ መምህር ተማሪ የሆንኩት በጣም በቅርቡ ነው...... በምን ላገኝሽ
@SariTilahun
@SariTilahun 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 сағат бұрын
አግዚአብሔር በፀሎት በስግደት በፆም በርቺ ትምህርቶችን አዳምጭ በርቺ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 8 сағат бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣ መእምን "ወር በገባ በ 9 ፃድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ናቸው።❤❤❤❤ ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቁን🙏💙
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 5 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistdajane2742
@tigistdajane2742 Сағат бұрын
አሜን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 47 минут бұрын
አሜንአሜንአሜን
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 5 сағат бұрын
ገጠመኝ መስማት ከጀመረኩኝ 2 አመቴ ሙላኝ መለወጥ ግን አልቻልኩም ነሰሀ እገባለሁኝ ተመልሽ እዛው ሀጢያት ውስጥ ነኝ ገጠመኝ ስስማ እንቅልፊ ይመጣል ከእኔ የበርታችሁ በፅሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ😢😢
@mazaadubai
@mazaadubai Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በአንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለገሰፀን ዘላለማዊ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህርዬ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ
@MekdelawitHmeskel-ft1xj
@MekdelawitHmeskel-ft1xj 7 сағат бұрын
መምህር ሰላም ነው ከሻኪሶ ነው ህይወትተ መሰቃቅሎብኛል ስለመናፍስት ውጊያ በአካባቢዬ የሚገባው የለም የዝሙት ሀገር ነው እኔ የመናፈሱቱ ተጠቂ ነኝ አጋዥ ያስፈልገኛል የደፍተራ መጫወቻ ሆኛለሁ በሬን ዘግቼ ከተቀመጥኩ ሰነበትኩ በብቸኝነት ሰው ያስፈልገኛል ከስቃይ የሚያወጣኝ ድረሱልኝ
@Lozamariam-c8w
@Lozamariam-c8w 6 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ ጸሎትሽን እንዳታቋርጪ በርቺ እግዚአብሄር ይረዳሻል .... ሰዉ ካጠገብሽ ይሰጥሻል....
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 сағат бұрын
ከሰዉ በላይ እኮ ጠባቂ መልአክሽ አጠገብሽ ነዉ ያግዝሻል አይዞሽ ዐይናችን በሀጥያት ታዉሮ ስለማናያቸዉ እንጅ በዙሪያችን የሚረዱን ብዙ ቅዱሳን አሉ። እስካሁንስ አለመሞትሽ በደብተራ መንፈስ እሱ ቢጠብቅሽ አይደል አይዞሽ በርቺ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮትን አርጋኖን ከፀለይሽ 41 ከሰገድሽ ተአምሩን ታይዋለሽ በ1ወር ዉስጥ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 8 сағат бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የህይወት ገጠመኝ ዘጠንኛc ደረስን እመብዙሀን ትመስገን ልስማና እመለሳለሁ ጌታ ሆይ ሰምቸ ተምሬ ለፍሬ አብቃኝ
@E.t.s.u.b.d.i.n.k.
@E.t.s.u.b.d.i.n.k. 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እድለኛነኝ ❤
@AmeHaAlemu-nf2gu
@AmeHaAlemu-nf2gu 2 сағат бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን ደና መጣሃልን የእውነት የህይወት ገጠመኝ ከ1-9 በጣም የተለየ ገጠመኝ ነው ለኔ በተለይ ከ8ት ጀምሮ
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 7 сағат бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን👏 በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን👏 እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤትህ ጥራን እና እንምጣ🤲✝️
@Fuuguf
@Fuuguf 7 сағат бұрын
እህት ወድሞቼ ለእናቴ አንድ አባታችን ሆይ እያላችሁ ነፍስ ይማር በሉ ወለተ ወልድ እያላችሁ ንስሀ ሳገባ ነዉ የምተችብኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 сағат бұрын
ነብስ ይማር
@urgogetuu194
@urgogetuu194 3 сағат бұрын
Nabs yemr
@FLm-v8d
@FLm-v8d 3 сағат бұрын
ነፍስ ይመር
@kasumesfn4993
@kasumesfn4993 8 сағат бұрын
መምህር ይንን መልክት አንብበው በፍቅረ እየሱስ (በቢኒያም) ቲክቶክ ገብተክ መልስ እድትሰጥ እፈልጋልን ምክንያቱም ካእን መሳይ ግን ስጋለባሽ አጋንንት ተነስተውብናል እነዚን ተሳዳቢ አስታግስልን በፀሎት እናግዝካለን እግዚአብሔርም ይረዳካል።
@tyyf9455
@tyyf9455 8 сағат бұрын
ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብላችሁ ገብረ ኢየሱስ ብላችሁ አስቡልኝ እደናፈቀኝ 😢 ተለያየን ነፍስ ይማር ብላችሁ😢😢😢😢
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 6 сағат бұрын
እግዚኣብሔር ያስብሽ ነፍስ ይማር
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 3 сағат бұрын
ነፍስ ይማር ገብረ እየሱስ
@mazaadubai
@mazaadubai Сағат бұрын
ነፍስ ይማር
@workineshamare5143
@workineshamare5143 7 сағат бұрын
መምህር ክርስትናን በተግባር የምትኖር እንቁ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጅ እኔ ሁሌም እከታተልሀለሁ ግን መተግበር አልቻልኩም
@MertaBelay
@MertaBelay 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን የሚገርመው እኔም ፀበልተኛ ሆኜ በነበርኩበት ወቅት መንፈሱ ሊያስደፍረኝ ሞክሮ ነበር ግን አልቻለም መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አተረፈኝ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 7 сағат бұрын
ወይ የሰው ፈተናው ውዳሴ ማርያም የምስጋናችን መጀመሪያ የደብተራ መንፈስን አጋለጠችው እሰይ እመቤታችን ትመስገን እማ ፍቅር. አንችን ያመነ ሙላው ዳነ ፍፃሚያችሁ ይመር ደብተራውም ልቦና ይስጥህና ለምስክርነት ያብቃህ በትቢት የተሞላ ክፉ ልብህን ምሽጉን እመቤታችንም ታፈራርሰው ምእመናን ንቁ ንቁ ወይ ጎደኛው ግን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 сағат бұрын
እኔ ከሚገርመኝ የቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም አባባል ውዳሴ ማርያም ፀልዮ እመቤታችን ፀሎታችሁን አትበላዉም አትረሳዉም ሲሉ ሰምቻለሁ 🤔
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 7 сағат бұрын
መምህር የእናንተ ትምህርት ወደ ገጠር አካባቢ በሰፊው በሰራጭ አቤት የስንት ሰው ህይወት ትታደጉ አብዛኛው በገጠር የሚኖሩ ሰወች በጥንቆላ ና በመተት የሚያምኑት
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 7 сағат бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በየቤቱ ያለዉን የምታስተምረዉ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@tyyf9455
@tyyf9455 8 сағат бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጸሎታችሁ አስቡኝ ሀብተወልድ ብላችሁ በስደት መከራዬ በዛ ወድሞቸን አጣሁ እደናፈቁኝ በጣም ተጨነቅሁ እራስህን አጥፋ አጥፋ እያለ ፈተነኝ እርዱኝ በጸሎት ስለ እግዚአብሔር
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 7 сағат бұрын
መምህረ አንድት ልጅ እንደዚህ የልጁ አጎት ግቢ ነበር የተከራየችው እና የአጉቱ ልጅ ና እዚህ አንድት ሴት አለች ተዋወቃት ብሎ ያስተዋውቀዋል ከዛ ያኔ ልጁ ላጤ ስለነበር ሁሉም ነገር ለሱ አዲስ ስለነበር እሷ ደሞ በእድሜ ትበልጠዋለች እና ለሱ ሴት ማውራት ብርቁ ነበር ከሴት ጋር ማደር ለሱ ፋሽን ነበርና እንደዛ ሆኖ ልጅቱ በጣም አፈቀረችው አንተን ካላየው ከአንተ ጋር ካላደርኩ እሞታለሁ ብላው እኔም ደስ አለኝ ስለወደደችኝ አለ ግን አልወዳትም አለ ግን እሷ በጣም ነው የምትወደኝ አለ 3 ወር በጓደኝነት ከቆዩ በኃላ ታንቀ እሞታለሁ 80 ካልፈረምክለች አለች ከዛ ደስተኛ አይደለውም ሚክንያቱም በእድሜ በጣም ትበልጠኛለች አለ እኔ ደሞ ህፃን ነኝ አለ ካለገባህኝ ታንቀ እሞታለው ስትለው ይሉንታ ያድርብኛል አለ በኔ ምከንያት ታንቃ ብትሞት የኤከሌ ልጅ በሱ ሚክንያት ታንቃ ሞተች ተብሎ መጥፎ ስም ልጠኝ አይደል ብሎ ሰማንያዋን ፈረመላት እሷ እድትተርፍ ብሎ ከተፈረመ በዓላ ለአንድ ዓመት ሙሉ ራቃት ሸሻት አብረሽ አልሆንም ብሎ ከዛ ከአንድ ዓመት በኃላ በሰውም በጎረቤትም ተመክሮ ተለምኖ አብሯት ሆነ ቶሎ አረገዘችለት ከዛ የባሴ እየጠላዋት መጣው በስጋዊ ፍተሆትም ደስተኛ አይደለውም ከስንት አንደ ነው የምገናኛት እሱንም አመመኝ ተቃጠልኩ ትላለች አለ ደብተራ አጎት አላት በሱ ልጁን በመስተፋቀር አሳስራው አስቀመጠችው አሁን ፀበል እየተመላለሰ ይገኛል
@ሶልያና-ነ9ጰ
@ሶልያና-ነ9ጰ 8 сағат бұрын
ተመስገን አደኛ ነኝ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤
@SariTilahun
@SariTilahun 7 сағат бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከእነቤተሰቦችህ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ አስካለ ማርያምን ፣ንባበ ማርያምን ❤❤❤❤❤በማርያም አስቡኝ
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በማወቅም ባለማወቅም የሚሰራ ክፉ የመናፍስት አሰራር ከሕይወታችን እግዚአብሔር ያስወግድልን አሜን🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 сағат бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ፀጋው ያብዛልህ ባተ ብዙ ለውጥ አይቻለው ክበርልን❤❤❤
@AssayeBogale-s4j
@AssayeBogale-s4j 5 сағат бұрын
መምህራችን በረከተዎ ይደርብን እርስዎ ድፍረት አይሁንብኝ እና እንደ ክርስቶስ ሰምራ የቃልኪዳን ስንዴ ተሰተዎታል ስንቱን ነፍስ ከምድራዊ ሲዎል እንዳወጡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@SabalSabal-od2bi
@SabalSabal-od2bi 7 сағат бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ተባረክልን አሜን❤❤❤❤❤
@getahuntelele637
@getahuntelele637 7 сағат бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@اشكلالزهراني
@اشكلالزهراني 8 сағат бұрын
27❤❤comment❤❤❤መምህር እንካን ሰላም መጣህ
@Fanaye-p9x
@Fanaye-p9x 4 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከሞላው ቤተሰብህ ጋር በዕድሜ በጤና ያኑርልን
@GooGk-s4l
@GooGk-s4l 5 сағат бұрын
ይህ ትምህርት የምታዳሙጡ እህት ወንድሞቼ በፆሎት ኣስቡኝ ወንድማችህ እንዳልጠፋባቹሁ ወለደ ሰንበት ብላቹ❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 8 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አንተ ከአቀረብከው የመስተፋቅር መንፈስ የሚያሳዩት ባህሪ እኔም ጋር የተላከብኝ ነገር ብዙ ነገር አመሳቆሎብኛል እግዚአብሄር ለሌሎች እንደደረሰ የእኔንም ህይወት ይቀይረው አሜን 🙏
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 7 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሩሃማ
@ሩሃማ 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህርዬ
@ወለተሥላሴ-ዸ5ኸ
@ወለተሥላሴ-ዸ5ኸ 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን አደረሣችሁ ለቅዱስ እስትንፋስ ክርስቶስ ወርሀዊ መታሠቢያ በአል 🙏🙏🙏💐💐💐💐
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 7 сағат бұрын
በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር ስራው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናልን ❤
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 8 сағат бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን የህይወት ገጠመኝ 9ኛc ደረስን እግዚአብሔር ይመሰሰገን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በመልካም ነገር የምንለወጥ ያድርግልን🙏🙏
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 сағат бұрын
ተክለ አብርሀም ብላችሁ አስቡልኝ ከኔ የናተ ፆለት ይደግፈዋል ይረደዋል 🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 7 сағат бұрын
የህይወት ገጠመኝ C 3 ደረስን የመጨረሳው ክፍል ነው እግዚአብሔር አምላክ ባለፉት ክፍሎች በአሁንም ተምረን ገብቶን ህይወታችን እንድንቀይር እግዚአብሔር ይርዳን መምህርዬ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታገለግለን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
@HappyBeetle-wn8ht
@HappyBeetle-wn8ht 5 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እርሱም እድሜ ይስጥልን❤
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በእውት እግዚአብሔር ይረዳን በጣም እናመሰግናለን በጣም ጡሩ አስታምር 🙏🙏🙏🙏
@Fur-v4z
@Fur-v4z 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ❤🎉
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 сағат бұрын
ቃለህወትን ያስማልን። ተስፍ ስላሴ። ደንቅ ትምህረት አገላልፀህ ደሰየላል በሞገበን መንገደ ነዉ❤❤❤❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 5 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣክ እንቁ አባቴ መምህራችን እኔ በጣም የረከስኩ ሰዉ ነበርኩኝ እሄ ገጠመኝ እኔን ይነግረኛለ ወደኔ ያመለክታል ባለቤቴ ከጓደኞቼ ጋር ይማግጥ ነበር አንድ ቀን ኢጂ ዉጪልኝ ከቤት ብሎ ሻንጣዬን ሲወረዉር አሺ ብዬ ልሄድ ስል ጎረቤት አስታረቀን እኔም እሰራልካለዉ ብዬ ጓደኛዉን አጠመድኩኝ እኔም መሴሰን ጀመርኩኝ ከዛን ተጣላን ቤተሰቦቼ ጋ ገባዉ 2010 አመተምረት ወደ ስደት ወጣዉ አንተን አገኘዉ ከትምትክ ብዙ ተምሬ ብዙ ነገር ሆኛለዉ እራስ በራስ ማርካት ያላደረኩት የለም ብቻ ስመጣ እዝብ ይማርበታል ቀርቤ ለቤተሰቦቼ አስትምራለዉ እግዚአብሔርን እንዴት እደበደልኩት😭😭😭😭
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 7 сағат бұрын
እንኳንስቶስ ደረሳችሁ ለፃዲቁ እስትንፋሰክር ስቶስ እግዚአብ ሔር ይመስገን ለዚህሰዉ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልኝ ጥበብ ሳይሆን ጠባብ ነት ነዉ ደብተራወች ልቦና ይስጣችሁ አሜን አሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 сағат бұрын
መጣህልን መምህርየ ❤እኳንደናመጣህ ❤ተባረክ እኔ ባተትምህርት❤ንስሀገባሁ❤የወለድ የተቀበለኩት ብር ነበር❤አራጣማለትነው መለስኩ እግዚያብሔር ይመሥገን ተባረክ ብዙ ፋሬ አፋርተሀል በርታ❤❤❤ እማፍቅር ትጠብቅህ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን ❤️
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 5 сағат бұрын
መምህርዬ የአንተን ትምህርት እንድሰማ የረዳኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@almazabebe3273
@almazabebe3273 7 сағат бұрын
እኔ የምመስለኝ አብር አንከርት ፍትአዙር መንፈስ አስደግም ነው በጣም ያሳዝናል እግዝያብሄር ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 7 сағат бұрын
መምህር እንኳን ለስትፋሰ ክርስቶስ አደረሰህ በዉነት የሕይወት ገጠመኝ C)ማለት የኔ ህይወት ታሪክ ነዉ የመሰለኝ ልዩነቱ በስፍናዬ ከባለቤቴ ተለያይተናል በዉነት ትልቅ ትምህርት አግቻለሁ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ እራሴን እንዳይ አረከኝ ❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 сағат бұрын
ደብተራ እግዚአብሔር ያዋርድህ እኔን በልጀ ነዉ ሚፈትነኝ እግዚአብሔር ይፋረደዉ 😢😢😢😢😢😢😢
@MimiEthiopia1
@MimiEthiopia1 41 минут бұрын
እዮብ 33፥14 በጣም እምወደው ጥቅስ ነው። እግዚያብሔር ባአንተ ትምህርት አድሮ ልቤን ስለከፈተው ክብር ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ይሁን።እኔ እራሴ የቡዳ ዛር አይነጥላ ሲጫወትብኝ እደነበር አሁን ነው የገባኝ። እመአምላክ እምወዳት ከመጥፎ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ መምህራችን እንወድሀለን። አትላንታ እምትኖሩ የመምህር ተማሪወች ካላችሁ ማህበር እንጀምር እግዚያብሔር ከፈቀደ።
@WeyneshetTirfe
@WeyneshetTirfe 8 сағат бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይትዛልኝ መምህር እንኳን ደህና መጡልን እኔ10 ቀኔ ነው የእርስወን ትምህርት ስከታተል እናም ብዙ ነገር የተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔያለሁበት ሁኔታዬን እንድረዳው እንዳውቀው የሴጣንን ሴራ እንድረዳው እንዳውቀው እየሆንኩ ነው እናም የመምህር ትይህርት እና የአባቶች የፈውስ ቪዶወችን የመምህርን ትምህርቶችተደርጎ እኔ ባደግሁበት ክፍለ ሀገር በፍለሽ ቢላክ ብዙ ነፍስ ይድን ነበር ዛር ጨሌ ሰይፉ ጨገር አይነጥላ የመስተፋቅር ወዘተ ስመ ክርስትና ነገር ግን መናፍስትን የሚያመልኩ እኔም አንዷ ነበርኩ በእርግጥ አሁን ግን ስደት ብዙ አስተምሮኛል ባጭሩ መምህርን ማግኘትና ርዳታወትን እፈልጋለሁ
@ሀመልማልእያዩ
@ሀመልማልእያዩ 7 сағат бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ለነሰሀ ያብቃሺ ብላችሁ እህት ወንድሞች ወለተ ሰላሴ ብላአችሁ አሰቡኝ በፀሎት❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 8 сағат бұрын
የዚን ሰሞን ገጠመኝ የአጎቴ ታሪክ ይምሳስላል ብርታ እኛም ስምት 30.60.100,ይምናፈራ ይድርግን ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ሂሊናዬ ክፍልኝ❤❤
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 8 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 сағат бұрын
የርኩስ መፈስ በስላሴ ስም እጅ እግሩ ይታሰር አሜን አሜን አሜን
@helenlove8031
@helenlove8031 5 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 сағат бұрын
@@helenlove8031 🙏🙏🙏
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ስላሴ ከነቤተስብክ ቅድስት ስላሴ ይጠብቁክ❤
@abebawlashitew2653
@abebawlashitew2653 2 сағат бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ። የኔን ህይውት አየሁት በብዙዎች ገጠመኝ ገብረ ስላሴን በፀሎት አስቡኝ ። አምላኬ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰኝ።
@ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ
@ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ 7 сағат бұрын
አንኳን በሠላም መጡ መምህራች ን ዬአድሜ ዘመኖትን ይርዝምልን❤❤ በአድሜና በጤና ይህንን መልካም አደበት ዬምሠማበት መልካም ልቦና ይስጠን ትምህርታቸዉ ሠምተን ዬምንቀዬርበት ይርግልን❤❤ አሜንን🙏🙏🙏
@rostisweet6720
@rostisweet6720 8 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር🎉❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 сағат бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ነዉ የህይወት ገጠመኝ ነዉ በርታልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ❤❤❤ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን❤❤❤❤
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 Сағат бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉❤❤❤
@SelamAdera-m9m
@SelamAdera-m9m 2 сағат бұрын
መምህር በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ያቀረብልን እናመሰግናለን ከአንደኛውላ በጣም የኔ ህይወት የምመስል አግቻለሁ አመሰግናለሁ መምህር ብዙ ሰዎች የማቃቸው በመስታፋቅር ለልጃቸው የደሩ በየ ቦታ አሉ የሰውንም ባላቤት የምያረክሱ አሉ ለንሰሐ ሞት ያብቃን
@MasiTgjgh
@MasiTgjgh 8 сағат бұрын
መምህርት እንኳን ደህና መጣክ❤❤❤❤❤
@buruktawit
@buruktawit 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መፈወሳቸው ወደ ራሳቸው መመለሱ ደሞ ትልቅ ነገር ነው ያንተ ተማሪዎች ሁሉም ግን በፍቅርና በአስተምሮ ነው ጠላታቸውን የሚያሸነፉት ይህ እራሱ ድንቅ ነው በእውነት ፍቅርም እየተማርን ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከክፉ አሰራር ሁሉ
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 8 сағат бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህርዬ
@lijseni2
@lijseni2 7 сағат бұрын
ሰላም መምህር ክርስቲያናዊ የሆነ ፈጣሪን የማያሳዝን ሰውን የማይበድል ስራ ብትጠቁመኝ መስራት ያለብን ነገር ስለ ስራ የምትመክረን ነገር ካለ
@sun.love8575
@sun.love8575 8 сағат бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር ሰኞ እለት እናቴ ከ ክፍለ ህገር ትመጣለች እኔጋ ያው ኩርፊያውን ገታ አድርጋ እና ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሜ መንገዱን ላስይዛት እፈልጋለሁ ከቻልክ አግዘኝ መምህር እባክህን እኔ ደካማ ነኝ አሁን ላይ እገዛህ ያስፈልገኛል እንዳልደውልስልክህ አይሰራም text ባደርግም እያየህልኝ አይደለም ስለዚህ coment ላይ ለማሳወቅ ተገድጃለሁ እና ቴሌግራም ላይ የገብርኤል ወዳጅ በሚለው አውራኝ አልያም በቀደም live ላይ ደውየልህ እንግዳ አድርጌ አቀርብሻለሁ ያልከኝ ልጅ ነኝ ከ እስልምና የመጣችው ልጅ 😢ነኝ 🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 сағат бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አምላክ ይጠብቅልን መምህር አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን 🕯የአቡነ መልከጼድቅ የአቡነ ዞኪማስ 🕯🕯የብሔረ ብጹአን ጻድቃን 🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 сағат бұрын
.መምህር ልኡልእግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ይቺ ጥቅስ የሠማሁት በቅርብ ነዉ ከአንተ በአእምሮየ ትመላለሣለች ገጠመኙ በጣም የሚገርም ነዉ አሁን በዚህ በ3ቱ ገጠመኞች ዉስጥ ብዙ ነገር አለ በጓድኞቸና የአክስቴ ልጅም በመናፍስት ነዉ የወለደዉ ነገሩ አሁነዉ የገባኝ እግዚያብሔርስ በቸርነት በይቅርታዉ እያሠበነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ ወደሐገሬ መመለስ አስቸገረች መዳሜ
@SalamMuhammad-n2e
@SalamMuhammad-n2e 3 сағат бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛ እቁ
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 4 сағат бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡ መምህር ከሚቃጠለው በላይ ገና ሳይናገር ቀድሜ አቀውና ድብን እላለሁ ይሄ ጥበብ እዴት ነው የአዳም ልጆችን ያጠበበና እገደለ ያለው ፡😢 እግዚአብሔር ይማረን ፡ ቸሩ መድሀኒአለም ልጆቹን በያሉበት ትዳር ፀተው በስጋወደሙ እዲኖሩ እመኝላቸዋለሁ፡ የተያዘ ሰው ከበዳ ነው በአንድም በሌላም እግዚአብሔር አልተወንም ተመስገን እግዚአብሔር ለብዙዎች ደራሽ ያድርጋችሁ መምህርዬ ፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ትግስትዝናቤ-ኸ5ኀ
@ትግስትዝናቤ-ኸ5ኀ 3 сағат бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርየ እራስ ምታት ነበረብኝ ግን ባመመኝ ስአት ያንተን ትምእርት ሳዳምጥ ላበት ይምጣኛን እግዚአብሔር ይመስገን ሊወጣልኝ ነው😢😢😢😢😢😢
@LomiYazew
@LomiYazew 3 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፈተና ስላለሁ ብዙ የምናገር አለኝ ስላልቻልኩ ነዉ በፀሎት አስቡኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 7 сағат бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢 የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የወሐንስ ድረስልኝ በማርያም በፀሎት አስቡን አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 2 сағат бұрын
መምህር እናመሰግናለን እድሜ ፀጋዉን ይስጥህ የመላእክት የሰመአታት የፃድቃን ጥበቃቸዉ አይለይህ 🙏🙏🙏❤❤❤
@Tiruwub
@Tiruwub 4 сағат бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን🙏መ/ር ያለሁት በስደት ነው ግን ነበረ ተጨነቃለች ምንም ጥሩ እንቅልፍ የለኝም ስተኛ በጣም እጮሀለው ይታወቀኛል ዝም ማለት ግን አልችልም በዚህ መሀል የእግዚያብሔርን ስም ለመጥራት እሞክራለው ግን ያፍነኛል በምችለው እፀልያለው ግን በቃ ይፈታተነኛል መምህር እባክ ፀልይልኝ ወለተ መድን🙏🙏🙏
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa Сағат бұрын
ሰላም መሞህር እግዚሐብሄር ይመስገን ክብር ለቅድስት ድግል ማርያም ይሁን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@tesfanesh-w5s
@tesfanesh-w5s 6 сағат бұрын
ሰላም መ ምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምረናል ተለዉጠናል እግዚዐብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በገጠር አካባቢ ይሄ መሥተፋቅር የተለመደ ጥበብ አድርገዉ ነዉ የሚወስዱት በተለይ የካህናት ሚስቶች በመሥተፋቅር የተያዙ ናቸዉ መምህር ላገኝህ እፈልጋለሁ ብዙ ነገር አለ በገጠር ከባድ ነዉ
@hajashajas1340
@hajashajas1340 7 сағат бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 30 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ህይወት ገጠመኝ ገራሚ እደው ስንት አይነት ጉድ ነው የምንስመው ቤተስብ በእውነት እግዚአብሔር ይማረነ የለንም እኮ ጠፍተናል 😢😢😢
@BiniKk-n1e
@BiniKk-n1e 38 минут бұрын
መምህርዬ ፈገግታህ ሲያምር እወድሀላሁ 1 ቀንም የኔን የሂወት ገጠመኚ ተቃጭቶ እንድታቀርበው ሰወች እንዲማሩበት እግዛብሄር ይርዳኚ
@atenatyose21drill
@atenatyose21drill 6 сағат бұрын
ጠና ይስጥክ መምህር በዛረው የህይወት ገጠመኝ ለጥያቀየ አንድ መልስ አግኝሁት በጣም ደስብሎኝል ስልካችን ማይገኝው እግዝአብሔር በራሳችሁ መስራት መልፍት ስላለባችሁ ነው ያልከው ስንተ ላንተ ቀጥታም በተለግራም ሞክረ ያልተሳካው ምክንያት አለው ማለት ነው እግዝአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ 8 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 16 минут бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ ሦስቱ ገጠመኝ ጥሩ ትምህርት ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 29 минут бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር❤
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብመምህራችን አደሮ ያስትማህርን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YeMariamlijMariamenate
@YeMariamlijMariamenate Сағат бұрын
ማመህር በኡነት ቃለ ህይወት የሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@LileTufa
@LileTufa 2 сағат бұрын
ምናለበት ግን ይሄንን ትምህርት የምትቃወሙአባቶችየሰውን ችግር ብታዩ ሰው እንዴት መስቀል ጨብጦ አታመንዝር የሚለውን ቃል እያስተማሩ ጥበብ ነው እያሉ ይሄንን ያደርጋሉ
@wenshettameru4862
@wenshettameru4862 2 сағат бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢
@prestigecell599
@prestigecell599 Сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን
@AberashBirhanu
@AberashBirhanu 3 сағат бұрын
መምህር ተስፋዪ ሦስቱ ክፍል ስለ መስተፋቅር ያስተማርከን ልዪ ትምህርት ነው እድሉ ደርሶን ብትጎበኝን ጥሩ ነው ቢሮህ ስልኬን ካስቀመጥኩ ቆይቻለው
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 7 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤❤❤❤
@saron-z5v
@saron-z5v Сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን👏
@rahwara2651
@rahwara2651 4 сағат бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ፀግኡ ያብዘሐልካ መምህር ኣሜን
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem 6 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን በሰማነው ትምህርትም ያማረ 30❤️60💚100💒ፍሬ እንድናፈራበት የአምላካችን መልካም ፈቃድ ይሁንልን 🌿🌿❤️❤️🕯🕯🕯🕯🕯✝️✝️✝️🎉🎉🎉🎉🎉💒💒💒💒💚💚💚💚💒💒💒🙏🙏🙏
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 24 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,1 МЛН
Ethiopia - እስራኤልን የጋበዛት ማን ነው?
9:11
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47