አል ዓፍው በይቅርታ መታደስ ክፍል 2||ኸሚስ ምሸት ||ሚንበር ቲቪMinberTV

  Рет қаралды 16,886

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 46
@halfyatube
@halfyatube Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ለኮሜት ሰለም ፊቅር አንድነት ይሁን ለሀገረችን እትዮጲያ🇪🇹🇪🇹 ለኢትዮ ሰለም የሚትመኙ በለይክ አሰዩኝ🙄
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j Жыл бұрын
ኡስታዞቻችን እድሜ ይስጣችሁ ማሻ አላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ጌታየ ሆይ እኔ የአንተ እዝነት ለማግኘት የሚገባኝ ባሪያ አይደለሁም የአንተ እዝነት ግን እኔን ለማገኘት የተገባች ናት ። ኡመር ኢብኑ አብዱ ላዚዝ
@bahir2930
@bahir2930 Жыл бұрын
መሀመድ አል ፈረጅ አንተን የውለደ ማኅፀን የተባረከ ይሁን ውንድሜን እንዳተ አላህ ቢያደረግልኝ እባካቹ ድአ አድረጉልኝ ውንድሜን በጣም ነው የምወደው በድኒያም በአኪራም ኢንዲሳካለት ፈልጋለሁ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
አላህ አንደበትህን ሰላም ያድርግ ይባርክ ያ ኡስታዝ በድር አሀበክ ፊላህ ንግግርህ ነፍስን ይገስፃል ቀልብን ያረጋጋል ደግሞም በአላህ ረህመት ተስፋን ይዘራል አላህ በጀነት ከፍ ያለ ቦታ ይለግስህ ለሁላችንም ያረበልዓለሚን
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለሏህ ሰላላሁ አላይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቅልን ኡስታዙና
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
አላህዬ ጥፋቴ ብዙ ነውና አንተ ደሞ ምህረተ ሰፊ ነህና አሟሟቴን በላኢላሃ ኢለላህ መንገድ አድርግልኝ ያ አላህ ምንኛ ሀይማኖት ነው እስልምና ሙስሊም ስላደረገን አልሀምዱ ሊላህ ኻቲማችንም በእስልምና እሱ ያድርግልን
@naduahm3236
@naduahm3236 Жыл бұрын
ኡስታዝ በድር አላህ ያቆይህ ያንተ ትምህርት ልቤን ክፍትት የሚደርግልኝ ነገር ያ ሰላምም
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አላህዬ እዝነትህን ወፍቀን ያረብ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
አሏህ ሆይ ወንጀሎ በስቶ ከኸይር ስራ አርቆኛል ወደ አንተ መልሰኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭
@seidkase8283
@seidkase8283 Жыл бұрын
አላሁመ ሠሊ ወሠለም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ ወአላ ሠሀበቲሂ እጂማኤን ፊዳከ አቢ ወኡሜ ወሩሂ ያረሱለላህ አላሁመ አሚንንንንን ጀዛኩም አላህ ኸይር ሽኩራን ኡስታዜ እዲሁም ዉድ ወድሞቸ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሽኩራን ያአፉ አፉአነ
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ አጁብነው ወላሂ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Жыл бұрын
ሰላሚዋሌኩሚ ወረመቱላህ ወበረካቱሁ
@nejataman6058
@nejataman6058 Жыл бұрын
jezake allah ustazuna yazamanate kusulene takamkuge wolahi hayatehenerajeme yadergelene
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ከጀሀነብ ነፃከረካቸው ባሮች አድርገን እናቴንም አባቴንም እህቴንም በጀነተል ፈርዶውስ አእላ አስቀምጣቸው ያረብ
@user-cs2vc8cd7q
@user-cs2vc8cd7q 27 күн бұрын
ፊዳከ እሚ ወኡቢ ያሀቢበላህ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
"ሱበሀነል ረሂሙል ወዱዱ" " ተዎቸው ብትፈጥሯቸው ኖሮ ታዝኑላቸው ነበር "
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Жыл бұрын
ወላሂ የገረመኝ ሀሳብ ብትፈጥራቸው ታዙናለቸው ነበር ሱብሀነአላህ እኛ በቀን ውስጥ ስንት ሰው ለይ እንደምፈርድ አላህ አፋ ይበለን😔😔
@sameeraadem6430
@sameeraadem6430 Жыл бұрын
ሡብሃን አሏህ ሀያታቸሁን አላህ ያረዘመዉ ኡሰታዞቻቸን ያኡመት ሙሀመደ የት ናቸሁ ምንም ተመለካቸ የለም የአላህ 😥😥
@Ahmed-ss1zv
@Ahmed-ss1zv Жыл бұрын
ሱብሀነሏህ
@jmajma2510
@jmajma2510 Жыл бұрын
Yaaaaa Allah......Yaaaaa Allah......Yaaaaa Allah.....
@sudeisyk7161
@sudeisyk7161 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም የኡስታዝን አላህ ያቆይልን እንደው ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@kemrafaris6079
@kemrafaris6079 Жыл бұрын
As al ebakachun omer Abdul Aziz yadregutn dua barebgna ktebulgn. Plees kustaz madamet mokarku harfochu gelst alhonelegnm bettam yefelekut dua balah ambbach endatalfugn "m ferej & huseyn" especially .
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ያረብ እሻአላህ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
እንኳን ይቅር ሊሉ ተሰራብን ከሚሉት ግፍ በላይ እየሰሩ ነው አላህ ይቅር ይበለን ይቅር ባዬችም ያድርገን አሚን
@umuhayat1831
@umuhayat1831 Жыл бұрын
masha Allaah Allaah Yixabiqachuu MinbarochiM Ustazochachinim Allaah Idenaxena Yisxachew
@abuhamza279
@abuhamza279 Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@mehlitube
@mehlitube Жыл бұрын
Mehli Tube መህሊ ቲዩብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! እኛን ለማግኘት ፕሮፋይል ይንኩትና ይቀላቀሉን:: 🕌ሀጅ አህመድ መህሊ (ስልጤ)መስጂድ🕌
@sadiqalimahadii1086
@sadiqalimahadii1086 Жыл бұрын
Alhaa yizanilini
@rozauimsusu2794
@rozauimsusu2794 Жыл бұрын
ከምስ ምሽት በጠም ወደድኩት ከዝህ በፊት የኔ መንገድን ነበር በጉጉት እጠብቅ የነበረው አሁን ከምስ ምሽትን በነፍቆት ነው ምጠብቀዉ እስከሁን በለመከታተሌ በጠም ተቆጭቸለው አሁን ወደ ኋለ እየታመለስኩ እየየሁ ነው በርቱ በረከለህ ፊኩም💪
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ያረብ አፍው ከተባለላቸው ባሮች ያድርገን ያረብብብብ
@sofiamahmoud5674
@sofiamahmoud5674 Жыл бұрын
Aselamaleikum ya jemaa masha Allah enem ende anid temelikachnegn hule Alaim gin ke lib afu belign ene ye social midi ya tetekami adelehum afuuu belugn yatefahutin please and thank you
@foziyaomer279
@foziyaomer279 Жыл бұрын
As Wr wb
@sofiamahmoud5674
@sofiamahmoud5674 Жыл бұрын
Telegram le mejemerya gize new yekefetikut.
@fitiyoutube4032
@fitiyoutube4032 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@sadeyoutub7656
@sadeyoutub7656 Жыл бұрын
Msally
@sofiamahmoud5674
@sofiamahmoud5674 Жыл бұрын
Ye social tetekami adelhum andand neger silaligebagn new .
@user-og7xv1kl4x
@user-og7xv1kl4x Жыл бұрын
እባካችሁ በአላህ የዉስታዝ ሁሴንን ቁጥር ተባበሩኚ አደጋላይነኚ በአላህ
@nirakml9385
@nirakml9385 Жыл бұрын
አህላን
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
አህለወሳህለየኔሰሰቶችአላህይጠብቃችሁለኔሲልያረብለአላህብየእወዳችሁአለሁ💘💝🤲☝
@habshisalha5749
@habshisalha5749 Жыл бұрын
እኔም አውፍ ብያለሁ እናተም ይቀር በሉን
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
ነወርቱ ውብች
@muridaawole3305
@muridaawole3305 Жыл бұрын
እኔም እደ ሚዲያ ቅር ተሰኝቼባቹ ነበር አሁን አፉ ብያቹዋለው
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 Жыл бұрын
ኸሚሥምሽትአቀዘቀዛቹት
@hibabekri7035
@hibabekri7035 Жыл бұрын
aqq
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 11 МЛН
Thursday Night Majlis | Hadhrat Maulana Bilal Saheb D.B
2:03:53
Shaykh Abdul Raheem
Рет қаралды 2,5 М.
alla qaxetaya magad yemaran hulachnem yalla
12:36
ሀየት ተበ hayt tube
Рет қаралды 5 М.
" የመጽናናት ጊዜ " የሐ.ሰ 3÷19 በመጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ
34:27
ጎላ ሚካኤል ስብከተ ወንጌል Gola Mikael Sebkete Wongel
Рет қаралды 124 М.
SHOCKING: Disturbing Differences Between #Asharis and #Salafis || The Hot Seat by AMAU
2:55:05
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 8 МЛН
Do you like icecream?
0:21
dednahype
Рет қаралды 12 МЛН
Do you like icecream?
0:21
dednahype
Рет қаралды 12 МЛН