Aba Yohannes Tesfamariam Part 503 A''ስለ እርሱ ሁሉን ተጎዳሁ''

  Рет қаралды 25,841

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

5 жыл бұрын

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
''ስለ እርሱ ሁሉን ተጎዳሁ''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት

Пікірлер: 392
@user-mm4ob5rz8x
@user-mm4ob5rz8x 5 жыл бұрын
አባቴ መጵናኛዬ የበረሀዉ መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፌ ማርያም የዳቢሎስ ጠላት የሠው ልጆች ተስፍ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ጥናውን አብዝቶ ይስጥልኝ አባቴ ለሀገራችን ለሕዝባችን ፀልዪልን ስደተኛዋ ልጆዎት ነኝ
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት የልማት የፍቅር የሰላም አባት ሁሉንም በእኩል የሚያዩ ደሀ ሀብታም የማይሉ አባት በእውነት ሺ አመት ኑሩልን
@user-fx1bw7rk3m
@user-fx1bw7rk3m 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእድሚናጤናይስጥልንቸሩአባታችን
@meronmeron3963
@meronmeron3963 5 жыл бұрын
አሜን
@elfagebrehiwet7041
@elfagebrehiwet7041 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛቢሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@hiwotfeker7767
@hiwotfeker7767 5 жыл бұрын
Amen3
@phone7761
@phone7761 5 жыл бұрын
እስኪ እኝህን ምርጥ እና የተዋህዶ ታማኝ የዘመናችንን ሀዋርያ እንደኔ የሚወዳቸው በትምህርታቸው የሚረካ እና በፈውሳቸው የተፈወሰ የበረሀው መናኝን የሚያከብር ላይክ አድርጉ አባታችን በስደት ያለን ተከታዮትን በጸሎት ይጎብኙን
@user-bw1ih9cn9l
@user-bw1ih9cn9l 5 жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማለን አባየ የበረሃወ መናኝ የስደቸኛ አባት እልልልል
@user-gs2bg1qf4h
@user-gs2bg1qf4h 5 жыл бұрын
ጉባያችን ባረክልን ጌታችን አሜን የስደተኞች አባት እድሜና ጤና ይስጥልን
@djggszbbsfjcahsg9333
@djggszbbsfjcahsg9333 5 жыл бұрын
እድሜወት ይርዘም አንቱ የህሌና አባት የወንጌል መምህር የበረሃው መናኝ መቸም የእግዚያብሄር መንፈስ በርስወ ላይ አድሮዎል እንደ ቅዱስ ላሌበላተራራ ንዶ ይህን የመሰለ ቤተክርስቲያንመስራት በዚህ ዘመን እርኩስ መንፈስ የሜጋልባቸው ነቸው።
@user-zl4tq5ox5e
@user-zl4tq5ox5e 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለእርሱ ሁሉን ተጎዳሁ አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያቦዛልዎት ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ለእርስዎ ይስጥልኝ አሜን ጠላትዎትን የእግርዎ መርገጫ ስር ይጣልልን አባታችን የተዋህዶ ፋና የትህትና የህግ መምህር የስደት ስቃችን መጽናኛችን አለኝታችን ምትክ የለሽ ልዬ ስጦታችን✅ እግዚአብሔር አምላክ ሽሽሽ አመት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትገብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን አገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@user-sh8un9ws9o
@user-sh8un9ws9o 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡልን የበረሃው መናኝ ዳግማዊ ዩሃኒሥ ሺ አመት ኑሩልን በረከትዎ አይለየን ወንቅሺት ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 5 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው አንበሳ የዳቢሎስ ጥላት የሰው ልጆች ተስፍ ልዩ ስጦታችን ሺ አመት ኑሩልን አባየ
@user-mg7jp5pr8o
@user-mg7jp5pr8o 4 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝአባ ይሀኒስ እድሜና ጤና ይስጥልን ፆሎታቹህ በረከታቹህ አይለየን ተስፈችን ነቹህና ለደጅህ ያብቃን
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን እኛ የስደት ልጆችዎትን በፀሎትዎት ያስቡን ደሃ ሀብታም ሳይሉ ሁሉንም በአንድ አይን የሚያዩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫
@amaamm7487
@amaamm7487 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ጠላቶቻቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@user-bc4gk5sr5i
@user-bc4gk5sr5i 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ግፋቹህን እግዚአብሔር አምላክ ይመልከትልን የግፍ የመከራ አባት ያኑርልን ለኛ ሰው ለለለን አባታችን ሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን አሜን ጠላቶቻቹህን እግዚአብሔር ከግራቹ ስር ይጣልልን አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 9 ай бұрын
የወንጌል ገበሬ የተዋኢዶ ኮኮብ አባታችን ልይስጦታችን እግዚአብሔር ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ሁን ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ያርዝምንል
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ጢና ይስጥልን እኔንም እደበደሊ እደህወቴ ሳይሆን በቸርነቱ መድሀኒአለም ለበረከት ያብቃኝ
@SarahSarah-ii2pn
@SarahSarah-ii2pn 9 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ZanpZanp-px9kv
@ZanpZanp-px9kv 9 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን። አባታችን ልዬ ስጦታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋቸውን ያብዛልን አባታችን ሽ አመት ያኑርልን
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 5 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ እመብርሃን ከነ ልጅዋ ትጠብቅ ጠላትዎ ከእግርዎ ስር ይንበርከክ የኢትዮጲያ ህዝብ አባት ኖት
@amlakayamlakay5187
@amlakayamlakay5187 5 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እግዚአብሔር አምላክ በረከቶ ይደርብን አባ ፀሎቶ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@hadiyahadiya1172
@hadiyahadiya1172 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛለወት አባየ
@user-sq2ne1yw8y
@user-sq2ne1yw8y 5 жыл бұрын
Abatachin nuralin 10000 amet nuralin amen
@user-sy5bz7kp4i
@user-sy5bz7kp4i 5 жыл бұрын
መጡሉኝ የኔኣባት እንኳን በሰላም መጡሉኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋይስጤት ሺኣመት ይኑርልኝ ብፀሎት ኣስቡኝ ወለተኪዳን በጣም ይጨንቀኛል ሳኡዲ ኣረብ ነኝ ያለሁት
@edugirma4803
@edugirma4803 5 жыл бұрын
ኑሩልን አባታችን እኘም እንዳን በጸሎቶት በእንባዋት በጸጉሮት እላያችን ላይ ያለውን እርስ መንፈስ ወደ ትልቅ ላይ መለስ ክተቱልን ድረስልን አባታችን!!!!
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 5 ай бұрын
ሰለማይነገርሰጦታው እግዚአብሔርይመሰገን ለአሰተማሩንለመከሩንአባታችን ቃለህይወትያሰማልንእርጂምእድሜናጤናይሰጥልንአሜን አባታችንበጸለተወአሰቡኝአይርሱኝ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል በረከት ይደርብን ጥበቃው አይለየን ለአባታችን እረጅም ጤና ከፀጋ ጋር አምላክ ይጨምርላቸው አሜን
@loolelabdwawe4846
@loolelabdwawe4846 5 жыл бұрын
Ye selame abate regeme edeme lereso 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 fetare lewenkeshete dege selame yabekage
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 5 жыл бұрын
አሜን(3) ቃለሂዎት. ያሰማልን እኛንም.ለዚህ.በረከት.ያብቃን
@user-hg3gb5cu4x
@user-hg3gb5cu4x 5 жыл бұрын
አምላኬ በስደት ያለነው ለደጅ አብቃነ !!!!!!!!! አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@emenetababa8510
@emenetababa8510 6 ай бұрын
❤❤አሜን።አሜን
@user-vy6wu2re9r
@user-vy6wu2re9r 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የበረሃዉ መናኝ የስደተኞች አባት እረጅም እድሜ ያድልልን ሺ አመት ኑሩልን በረከተዎት ከሁላችንም ጋር ይሁን አስቡን አባታችን
@user-dx5pb4oi8t
@user-dx5pb4oi8t 4 жыл бұрын
ኣባታቺን እርጅም እድሜን ያድልልን እንወድወታለን የኞ የስደተኞ አባት በረከትወት ይደርብን
@fentayeenawgaw1217
@fentayeenawgaw1217 5 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ አምላከ ዩሐንስ በፀሎትወ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ስደተኛ ነኝ ጉሮሮ ህመም ከሁለት አመት በላይ ሆነኝ ሀኪም ቤት ሦስቴ ሄድሁ ግን ምንም ተስፋ የለውም
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 жыл бұрын
አምላክ። ዮሐንስ። ይማረሽ። ውዴ
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን የሰላም የፍቅር አባት እድሜሁን ያርዝምልን ጤና ሁን ውንቅሸት፣ ቅዱስ ገብርኤል የብዝቶ ይስጥልን. አባዬ
@user-zd4jf5jr1y
@user-zd4jf5jr1y Жыл бұрын
@user-od1bp8cv1w
@user-od1bp8cv1w 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማለን አባታችን ጠላታችሁ በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስም የተመታ ይሁን አሜን
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትኦ ይደርብን እልልልልልልልልልልልልልልል ያስተማሩን የመከሩን የገሰፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጠላታቸውን ከእግራቸው በታች ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
@user-mz1dn1go3m
@user-mz1dn1go3m 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሰለማይነገር ሰጦታዉ ሁሉ በእርሱ ሆነ ለእግዚአብሄር ሁሉም ቀላሉ ነዉ የሚሳነዉ ነገር አንዳችም የለም የበረሀዉ መናኝ የሁሉ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሺ አመት ይኑሩ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን ምእመናኑን እግዚአብሄር ልቡን ይክፈትለት *ለአባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኛም በሰማነዉ 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን ፫*
@user-dp5ll6pi7p
@user-dp5ll6pi7p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እባታች በፆሎታችሁ እስቡን የስደት ልጆቻችሁን
@user-un1fi2qm5u
@user-un1fi2qm5u 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባዬዬዬዬ አባታችን አሜን አሜን❤
@user-mg7jp5pr8o
@user-mg7jp5pr8o 4 жыл бұрын
ድምፅህን በሰማሁ ጊዜ ተደሰትኩኝ ሰራህን ባየሁ ጊዜ ደስታየን ውስጤ በደስታ እባ አነባ የእውነት መገዳችን ነህና እድሜና ጤናን እግዚያቤር ይሰጥልን ወለተ ሚካኤል ነኝ ስደተኛው
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ ቃለሂወት ያሠማልን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን በረከትዎት ይደርብን
@user-so9zc3tq1k
@user-so9zc3tq1k 5 жыл бұрын
አደኛ ነኝ1 እንኳን ደህና መጡልን ሃይማኖታችን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@missybekele946
@missybekele946 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ላስተማሩንለመከሩን አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን ሺአመትኑሩልን የስላምየፍቅር አባት የአገልግሎትዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተስማያትን ያውርስልን አሜን
@maybenow6685
@maybenow6685 5 жыл бұрын
Zemare melkiten yesamalin Amen💕amen💕amen💕💕💕laa abatichi rajim idemen xena yesixilin egizabher 👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖😍😍😍😍😍
@sameri3558
@sameri3558 4 жыл бұрын
አባታችን አባዮሐንስ ተስፋ ማርያም ላስተማሩን ለመከሩን ቃለሄወት ያስማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜንን ንንንን
@user-yq7ih4gr2y
@user-yq7ih4gr2y 5 жыл бұрын
ለአባታችን የበረሀው መናኝ ቅዱስ አባ ዩኃንስ በረከታቸው ፀጋቸው ይድረሠን
@hanamariyammariyam6074
@hanamariyammariyam6074 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እድሜ ጤና ይስጠዎት አባዬ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 9 ай бұрын
ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሺአመት ያኑርልን ጥላቶት የእግሮስር መረገጫ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 9 ай бұрын
ቃለህይወት ዝማሬ መላአክት ቃለበረከት ያሠማሌን የማቱሳላንየአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን ዕድሜ ይስጥልን በረከትዎ በስደተኞች ልጆቾትም ይሁን አሜን 3🤲🌾🌾🌾
@axe5159
@axe5159 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ በረከት ይደርብን 👏
@ykbtube8869
@ykbtube8869 5 жыл бұрын
አባታችን የበረሃው መናኝ እርኩሳንን የሚያንበረክኩ ቀጥቅጠው ሲኦል የሚያስገቡ እድሜ ይስጥዎት እርስዎ አግር ስር ለመድረስ ያብቃኝ፡፡
@selamselam9727
@selamselam9727 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የኛ ልዩ እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አባዬ የእርሶ እንባ እና ፀሎት አይለየን አሜን
@tamemaabdella944
@tamemaabdella944 5 жыл бұрын
Ene metcha neber abtcen gedm rabe yelm 1new ymeblw
@meseerteimamee7529
@meseerteimamee7529 5 жыл бұрын
አባታችን የውስጤን እርሰወ ያውቃሉ የወንቅሸት አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አንተ ታውቃለህ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን እድሜን ጤናን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እግዚቤሔር
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ልዩ ስጦታችንንን አባዬኤንኳን ሰላም መጡልን❤❤❤
@user-un5ng7hh9l
@user-un5ng7hh9l 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ዝማሬ ውን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሃጥያተኝዋ ልጃቹሁ በፀሎትና በእምባ አቱሩሱኝ ከታሰሩኩበት ዳብሎስ ትፈቱኝ ዘንድ ፀሉይሉኝ ስደትኛ ነኝና
@mariyammg9866
@mariyammg9866 5 жыл бұрын
Kalhewet yasemaln Abatachen Ybereha Menany Edmeyo Yarzemeln Besdet Yalen Legojhe Bslotot Yasbun Amen Amen Amen
@tsegazetewahdotigray7061
@tsegazetewahdotigray7061 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Elllllll Ellllll Ellllll
@addismana5153
@addismana5153 9 ай бұрын
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን ያሰረዝምልንዎት እግዚአብሔር አምላክ አሜን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን የታሪክ አባት የበረሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@user-ze9yc5ix6c
@user-ze9yc5ix6c 5 жыл бұрын
አባታችን የበረሐው መናኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን . ቃለህወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አሜን፫
@yesharug4578
@yesharug4578 9 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺሺሺ አመት ኑሩልን አባዬ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አሜን በሉ አይከፈልበትም
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiaad4tech520
@ethiopiaad4tech520 5 жыл бұрын
አሜን
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zanezane8524
@zanezane8524 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን ሰላም ይላክልን አምላካችን , አባቴ የበርሃዉ መናኝ የወንጌል ገበሬዉ የ8 ሺ ሃዋሪያ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአርሶ ፀሎት እንባ በረከት ፀጋ በእኛ ላይ ይደርብን አሜን
@mairym766
@mairym766 9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ሺ አመት ኑሩልን👏🕊
@heuteheute3812
@heuteheute3812 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@AbuAhmad-fy6mp
@AbuAhmad-fy6mp 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋዉን ያብዛለዉት አባየ🙏🙏🙏
@user-ic4vn5tb4y
@user-ic4vn5tb4y 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሸሸሸ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@samuvata1480
@samuvata1480 5 жыл бұрын
Aba kal heywet yasemalen fitar rejem edema kemulu tenenat gar abezetw yesetelene amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 5 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን የፊቅር አባት ሺ አመት ኑርልን ለኛ ለኦርቶዶክስ ታስፈልገን አለህ. ። ኑርልን አባታችን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 9 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሐገራችን 💚💛❤ ይላክልን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን💚💛❤ አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ ልዩ ስጦታ በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@abebachwndemu1525
@abebachwndemu1525 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@SaddaSafda11-ox1pn
@SaddaSafda11-ox1pn 9 ай бұрын
አባታችን የኛ ልዩ የበረሀው መናኝ ቃል ህይወትን ያሠማልን ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን የኛልዩ ማራኪያችን የትህትና አባት የስደት መፅናኛየ ሺሺ አመት ኑሩሉን አሜን🌾🕊አሜን🌾🕊አሜን🌾🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebuabebu3326
@abebuabebu3326 9 ай бұрын
እንካንደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-ct8eq2wf3h
@user-ct8eq2wf3h 4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏በረከታችሁ ይደርብን🌿🌿🎤🎤🎤🎤🌷🌷🌷
@user-tf7cq9zs3y
@user-tf7cq9zs3y 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታው በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት የሰደተኞች እርኛ ማጺናኛ የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታችን ሺአመት ኑሩልን
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 жыл бұрын
Abatachin ukan Dan Matu yebarh manaye yena yesdatnche tasfa ye8 she hawrha erjme Edemh tenah yastlen Amen egzabehr yemesgn Kale hiwote yasmlen abatachn batsalote asbun basdate yalenew
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን
@tigesttigest8493
@tigesttigest8493 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰላም የፍቅር አባት በረከተዎ ይደርብኝ አሜን ሺ አመት ይኑሩልን
@almassalmasnegas6978
@almassalmasnegas6978 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@fikerababu3319
@fikerababu3319 4 жыл бұрын
ማራኪው አባ የበረሀው ጀግና የድሆች አባት አባዬዬ የኛ ስጦታ ሽአመት ኑሩልን አቤት ግርማ ሞገሰዎ 👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊
@alammolla7658
@alammolla7658 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-yw6wz6rd7p
@user-yw6wz6rd7p 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን የበረሀው መናኝ በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልል በረከቶ አይለየን
@TaTa-xl3gb
@TaTa-xl3gb 5 жыл бұрын
እግዛአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@muhamohaug7082
@muhamohaug7082 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች እደምን አመሻችሁ ለሁላችሁም በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
@user-ne6gt8zn9s
@user-ne6gt8zn9s 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜውን እብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ አሜንንንን
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን አሜን አሜን አሜን
@hannabbb6537
@hannabbb6537 5 жыл бұрын
Qala hiyote yasmaln abatachin erjimi edemh tenah yastlen egzabher ameen
@user-fk9jr6kl2j
@user-fk9jr6kl2j 9 ай бұрын
እኳን ደህና መጡልን አባታቺን እልልልልልልልልልልልል አባዬ በፀለተወ አሥብኚ ወለተ ሠንበትነኚ
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦወት
@rodasabiy9787
@rodasabiy9787 5 жыл бұрын
አባታችን እንካን ደና መጡልን ፍጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ስደተኛ ነን በፀሎት አስቡን የኛ አባት ፍጣሪ እንደማቱ ሳላ እድሜ ያድልልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 жыл бұрын
እንኳን። ደና። መጡልን። የስደተ። መፅናኝችን። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። ዝማሬ። መላክት። ያሳማልን
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን
@letushtsegay9114
@letushtsegay9114 5 жыл бұрын
Ye agelglot zemenachew egziabiher ybarklut abate
@mamathelon7092
@mamathelon7092 5 жыл бұрын
ቃለሆት፣ያሠማልን፣የበረሀውመናኝ፣አባዮሐንስተስፍ
@hananma6884
@hananma6884 9 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በረከትዎ ይደርብን🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@user-cc9yt5nf2l
@user-cc9yt5nf2l 5 жыл бұрын
ቃሎት ያሰማልን መንግስተሰማይን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንኩን ይባርክልን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 511 A ''ልዩነት''  ክፍል ፪
1:08:57
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 28 М.
Memeher Girma Wondimu Video 127 ተወልደዉ በ7ተኛዉ ቀን ለአመችሳ ሰይጣን ታቅፈዉ የተሰጡት እህትማማቾች
31:41
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 134 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 34 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 499 A''የመንፈስ ውጊያ''
40:42
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 23 М.
ስለቡና የመጨረሻ መልስ..| በአባታችን አባ ኪዳነ ማርያም
29:10
አዲሱ ቁ 9 የቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ሙሉ አልበም Kesis Ashenafi new album #9 2015
1:20:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 515 М.