Aba Yohannes Tesfamariam Part 974 A ''የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ''

  Рет қаралды 114,857

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Күн бұрын

Пікірлер: 767
@ephremdessie5710
@ephremdessie5710 3 жыл бұрын
እረ የት ልግባ አባታለም እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ በፆሎቶ ይስቡኝ አባየ እንባዎ አሰጨነቀኝ
@ቅድስትድንግልማርያም-ነ3ሐ
@ቅድስትድንግልማርያም-ነ3ሐ 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜንን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜና ፀጋ ይጠብቅልን ጥላታቸው የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን ባሉበት የራማው ልኡል ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርበን አሜንንንን እኛንም የስማነው በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን 🌾🤲🤲 እቤቱ ጌታ ሆይ ከሚድኑት አድርገን 🤲
@luciaselamethiopia9020
@luciaselamethiopia9020 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤️❤️🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_*📚🤲🕯️🕯️🕯️ *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚🤲🕯️🕯️🕯️ *_እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕯️_*
@amooam1320
@amooam1320 3 жыл бұрын
አባዬ ሺ አመት ኑሩልን የስደተኛች ተስፋ
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 9 ай бұрын
አባታችን እኳን በሰላም መጡልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን🤲
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 5 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባዬ ቤተሰቦችን በፀሎት አስቡን አተርስን የስደት አባት ለምስክርነት ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የኛልዩ ስጦታችን አባታችን አባታለሜ ስለእናተ እንባእንባፀሎት ብሎ ፍጣሪ ይቅር ይበለን ይማርን😭😭አሜን አሜን አሜን 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ገዳማችንን ማህበር ትጋትን😢ኢትዮቢያ💚ሀገራችንን ህዝቦቹን ከክፉሁሉ ያድንልን ይጠብቅልን😢 አሜንንንንንንንንንንን🌿🌿🌿🌿
@TrkastGtujbc
@TrkastGtujbc 9 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ኛ ልዩ የወንጌል አርበኛ የበረሐው መናኝ አባቴ እንባና ፆለታችሁ አይለየን አሜን
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለመከሩን ላስተማሩን ቃለሂወትንያሰማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልን በፀለት አስቡን እህተማረያም እህተስላሴ ወልደ አማኑዒል ወልደፃዱቅ ከነቤተሰቤ አባታችን 🤲🤲🤲
@TrkastGtujbc
@TrkastGtujbc Жыл бұрын
አባታችን ከእባዎ ትንሽ ዘለላ ይድረስኝ በፆለታችሁ አስቡን እኔሐፃተኛ ነኝኛ እስከ ዘለአለም ያኑርልን ቸሩ መዳኒ አለም የወንቅሸቱ ገብርኤል አንተ ጠብቀኝ አሜን
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 3 жыл бұрын
ክብር ለአለም መድሀኒት ለመድሀንያለም ይሁን አባ ዩሀንስ በፀሎት አስቡኝ 🙏👍
@sser8405
@sser8405 3 жыл бұрын
Amen
@Aነኝስደተኛዋ-w2z
@Aነኝስደተኛዋ-w2z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
@እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@MayssamTamar
@MayssamTamar 10 ай бұрын
❤​@@Aነኝስደተኛዋ-w2z
@SaraAl-z8s
@SaraAl-z8s 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 3 жыл бұрын
አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን። አባቴ ለኔ ለትሏ ልጅዎት እንባችሁ ህይወት ይሁነኝ!
@phonecase34
@phonecase34 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን አባ ፆሎቶዎ አይለየን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ንፅህናአስተዋይ ልብ ስጠን
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ለደጂህ አብቃን አባ ፆሎቶዎ አይለየን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ንፁህና አስተዋይ ልብ ስጠን
@asamoew4669
@asamoew4669 2 жыл бұрын
አባ እድሜ ጤና ፆለትህ አይለየን
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen zemarelayit yasemaleng kalewot yasemaleng be be tselot asibung weleteariyam and welde gabiel
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 9 ай бұрын
አሜን አሜን ቃልይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጠላታቸዉ የግራቸዉ መረገጫ ያርግልን አሜን አሜን ፀሎታቹ እባቹ ይድረስልን አባታችን ፣አሜን አሜን
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 Жыл бұрын
ኣቤቱ የሰማይ ኣምላክ ሆይ ወንቅሸት ደጁ ለመርገጥ በኣባ ዮውሃንስ ለመባረክ ለማዳን ኣብቃኝ መድሃኒኣለም ኣባቴ❤❤❤
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 3 жыл бұрын
ዓለም የቆመችው በአባቶቼ ፀሎትና እንባ ነው አባቶቻችንን እግዚአብሔር ረጅጅጅምምምም... እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን በረከተዎ ይደርብን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማህበራችን ገዳማችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 3 жыл бұрын
የሰላም አባት የአዋጅ ነጋሪ ቃል በኔ ሀጥያት የእርሶ እንባ ፈሰሰ አባዬ የእረሶ እንባ ሰዉ እንድንሆን ይርዳን🤲🤲
@bbvvbbcg3451
@bbvvbbcg3451 3 жыл бұрын
ሀይ
@bbvvbbcg3451
@bbvvbbcg3451 3 жыл бұрын
ሰላምነው
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@sser8405
@sser8405 3 жыл бұрын
Amen
@masarthalefom7790
@masarthalefom7790 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ የስደተኛዋ አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@ddd1993d
@ddd1993d 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባቴ ለደጅ ያብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል
@eyarus9257
@eyarus9257 3 жыл бұрын
አንኳን ደህና መጡ በእዉነት ቃለ ሒወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
አባቴ የበረሀው መናኝ በረከቶ ይደርብኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@privatemimiprivatemimi9098
@privatemimiprivatemimi9098 3 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልነ አባ እርጅም እድሜ ይጥልነ አባ በርከቶ ይደርብነ🙏
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ 9 ай бұрын
አባታችንቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንአሜን አባየ በጸለተወአይርሱኝ
@etopetopetopetop1839
@etopetopetopetop1839 3 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ አባዬ የሰጠን
@bogagerma8355
@bogagerma8355 3 жыл бұрын
አባቴ የበረካው መናኝ በረከትወ ይድረስብኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@lolomomo1316
@lolomomo1316 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen abatachin kalehiwetin yasemaln
@Abeeba-f9t
@Abeeba-f9t 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፆሎቶ ያሰቡኝ ከነ በተሰቦቸ አሜን አሜን አሜን
@ወሎየዋቁጥር2
@ወሎየዋቁጥር2 3 жыл бұрын
አባየ አሁንስ መጨነቅ መጠበብ ብቻ ሆነ ስራየ አባየ😭😭😭 አባየ አባየ አባየ እርሶን ሳይ ብቻ ደስታ ይሠማኛል አባየ ደስታ እራቀን አባየ ጤናችን ታወከ ሀገር ታወከ አባየ ይጸልዩልን አባየየየ😭😭😭🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንባ እኔም ህጥያት ይጠብልኝ የየታየ አምላክ ይማረኝ በረከቱትይደርብን
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜንንን
@تيمورموبايل-و5ض
@تيمورموبايل-و5ض 3 жыл бұрын
Holloo direy
@ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ
@ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ 11 ай бұрын
እህህህህ የኔ የሀፂተኛዋን ልጀወት እንባ ይፈሰስ ሰለ እረሰዎ እንባና ፆሎት ብሎ አገራችን ሰላሟን ይመልስልን አባዬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እስከ ምፅዋት አለም ያኑርልን አሜን አባዬ ወንድሞቸን በፆሎት አስቡልኝ ስደተኛዋ ልጀወት በጭንቀት ልፈነዳ ነው ወለተ ማርያም አመተ ስላሴ እያሉ እስከ ቤተሰቦቸ አምላከ ዮሐንስ አደራህን የወንድሞቸን ነገር
@heuteheute3812
@heuteheute3812 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒአለም ሰላሙን ያምጣልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
@እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 3 жыл бұрын
እካንደህናመጡልንአባታችን። ቃለሂወትያሠማልን። አባየበጶሎቱሁአሥቡኝ። ወለተጥምሸት
@samiabebe1293
@samiabebe1293 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎቶ ያገልግሎቶን ዘመኖን ያረዝሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ( ፫ ) በፀሎታችሁ አስቡኝ ዜና ገብረኤል ብላቹ
@ብርገብርህወት
@ብርገብርህወት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በስላም መጡልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዙሎት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭😓😓😓
@meserethaile5041
@meserethaile5041 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይድርግልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ኣሜን
@adenethiolove4001
@adenethiolove4001 3 жыл бұрын
አባዬ የኛ እንቁ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ በዚህ በከፋ ዘመን ለሰዉ የሚጨነቅ ለሰዉ የሚፀልይ ለሰዉ የሚለቅስ ለዩ አባት ፈጣሪ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሥገን አባዬ እድሜ ይስጥልን
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi 3 жыл бұрын
ሰው አምላኪ ሁላ ለእራሳችሁ አልቅሱ ::
@ephremdessie5710
@ephremdessie5710 3 жыл бұрын
@@ABCd-wb1gi እኛ ሰው አላመክንም ሰይጣን መቼም ስራውን አይፈታም እስኪ እስከመጨረሻው ተከታትለህ ጨርሰው ማነው እሚሰበክ ክርስቶስ አይድለምን ለምን ግን እንዲህ ትላለህ እርግጠኛ ነኝ አንተ አታቃቸውም ከሰወች ሰምተህ ነው ታምኑ ወንድ መጥታችሁ እዮ ይላል
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ይብራልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@nuamenruama3707
@nuamenruama3707 3 жыл бұрын
ወንቅሽት ገብርኤል ለደጅክ አብቃኝ አባታችን አብቃኝአባታችንበጰሎ ት ትአስቡኝ ምህረት ያስፈልገኛል
@axe5159
@axe5159 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@hayathhayath6607
@hayathhayath6607 3 жыл бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን በፀሎት አስቡኝ እስከ ቤተሰቦች በክፉ መንፈስ እያተሰቃየን ነው አባታችን ዘላለም ኑሩልን የስደተኞች ተስፋ
@አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ
@አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ 3 жыл бұрын
Ayzoshi esu seltan yelwm be እኛ ላይ በደሙ ፍሬ ተገዝተናል ክፉ መናፍስት ቢቀድምም እግዚአብሄር አሸናነፊ ነው
@ababeach317
@ababeach317 3 жыл бұрын
አባታችን እኳን ደና መጡልን ክፎቹህን አያሰማን እሺ አመት ኑሩልን የኛ አባት
@ssss4655
@ssss4655 3 жыл бұрын
አባየየየ ሸአመት ነሩልን
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የኛ የሀጢአተኞቹ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን
@HoorWaleed2007
@HoorWaleed2007 6 ай бұрын
amen amen amen abtachen እባ ፀሎቶት ይርዳኝ አቃተኝ ደከመኝ ሀፂያተኛ ልጆትን ስለርሶ እባ ብሎ ይማርኝ አባየ በፀሎቶት አስቡኝ ከነቤተስቦቸ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@እመንእንጂአትፍራ-የ2ዘ
@እመንእንጂአትፍራ-የ2ዘ 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በስላም መጡልን የስደቶኞች አባት እግዛብሄር ሆይ እኔም በአባታችን እንባና ፀሎት ለመፍወስ አብቃኝ ቅድስ ገብሪኤል ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ወንቅሽትን ለደጅህ አብቃኝ የዘውትር ህልሜ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ያለሁበይ ሂወት አንተ ታውቃለህና ምርቱ ላክልኝ አባቴ ከአምላኬ አስታሩቁኝ እኔ ሀጥያተኛ ነኝና😭😭😭😭😭 ወለተ ስንበት ብሎዎት በፆሎት አስቡኝ
@addisaweke9061
@addisaweke9061 3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ አባዬዬዬ አባታችን እኔ ቆሻሻዋ ሺ ሺ ሺ ጊዜ ላልቅስ አባዬዬ ከእግርወ ስር ወድቄ ማልቀስ ብቻቻቻ ነው የምፈልገው አባዬዬ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የልቤን ታውቃለህ ከቃሌ ሳይወጣ ፈቃድህ ይሁንልኝ ከስዴት መልሰኝ ውሰዴኝ ወንቅሸት ከአባቴ ጋ ጣለኝ ጣለኝ ጣለኝ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 жыл бұрын
ከእግዚያብሔር እግር እንጃ እንዴት ከሰው እግር ወድቀሽ ታለቅሻለሽ ??
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፃለተ መላክት ያሰማልን ቃለ በርከትን ያሰማልን አባዬ የኔ የሐፃተኘዋ እንባ ይፍሰስ አባታችን አተን የሰጠን አምላክ ይመስገን የኛ ልዬ አባት ሺ ሺ ሺ አመት ኑርልን የታሪክ አባት አምላከ ገብሬኤል አምላከ ዮሐንስ የቅዱሳን አምላክ የአባቶቻችን አምላክ በቸርነትህ አስበን እደ በደላችን ሳይሆን እደቸርነት ማርነ ይቅር በለን የእመቤቴ የድንግል ማርያም ልጅ በምህርትህ ጉብኘን
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
ንፁህ አባታችን የኔ የሀጥያተኛዋ ልይእባይፍሰስ
@emebetmergeta8824
@emebetmergeta8824 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@عثمانالحبشي-ب1ش
@عثمانالحبشي-ب1ش 3 жыл бұрын
አሜን፣አባታችን፣አተበፀለትህ💒 በንባክ💒🙏😣
@azmeraazmera9929
@azmeraazmera9929 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን አሜንአሜን አሜን
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
እኛስ እንሰብካን የተሰቀለውን፡ ራሱን ዝቅ አርጎ ከፍ ያደረገንን፡ የዘለአለም ህይወት በወልድ እንወርሳለን፡ የፅድቅንም አክሊል በእርሱ እንቀዳጃለን። አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አምላከ ሩፋኤል በእርሜ በፀጋ ይጠብቅልን የስደተኞች አባት ጾለትዎ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@ገብርኤልየማርያምአብሳርይ
@ገብርኤልየማርያምአብሳርይ 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርቄል ለደጅህ ያብቃን አባታችን ፆሎትሁ ይደረሰኝ ቃለ ህይዎት ያሰማል በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@ER-xp9th
@ER-xp9th 3 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላን አድሜ ይሥጥል እርሶ የፍቅር አባት ኖት 🙏🙏🙏 😭😭💒 💒
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ከሚድኑት ያድርገን አባዬ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን የአባታችን እንባና ፆለት ይድረስልኝ
@AAa-pb8id
@AAa-pb8id 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ሠላም መጡልን የእኛ እንቁ አባት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃወህይወት ያሰማልን በእዉነት የኛ አባት እዉነት ነዉ በፀሎትሁ ከባለቤቴ ከነቤተሰቦቼ አስቡኝ አባዬ አሜን፫
@ካልባረከኝአለቅህም-ሰ6ጠ
@ካልባረከኝአለቅህም-ሰ6ጠ Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ስለበደላችን ደቀቀ የኛ ጌታ የኛ ኢየሱስ የኛ አምላክ ቅዱስ ስሙ ለዘላለም ይመስገን።
@hanahanac7087
@hanahanac7087 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገፀጡን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ስለ እርሶ እንባ ፀሎት ልመና ሲል በምረቱ በቸርነቱ ይመልከተን
@nasmanasma6178
@nasmanasma6178 3 жыл бұрын
አባታችንብርሀናችን የስደተኞችአባት የጭቀት መከታችን የመቤታችን የቀድስት የድግልማርያም ሰጦታችን
@ሀናእህተሚካኤል
@ሀናእህተሚካኤል 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት
@sablaayele8859
@sablaayele8859 3 жыл бұрын
yeselam Abatachin Enkuwan dehena mexulen 1000Amete yanurelen Amen Egziabeher yixebeqelne Amen Abaye
@aamooo5807
@aamooo5807 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወትያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሺሺሺአመትያኑረልን
@3124aa
@3124aa 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ባሉበት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን አሜን አባታለም ሁሉን በመንፈስ ቅዱስ ያውቃሉና ገብር ስላሴ ብለው በፃለትወ ያስቡልኝ ለምስክርነት እድበቃ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 9 ай бұрын
አባታችን የዋህዶ ግርማ ሞጎስ የሰላም የፍቅር የአንድነት አባት💚💛❤💒እስለኔ ሀጢያት እንባቹሁ ፈሰሰ እንባቹሁ ፅሎታቹሁ ሰዉ ያድርገን ከሚዱት ያድርገን😢ወቶ ከመቅረትም ይጠብቀን አሜን ሰላሙን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን
@genetdeug6172
@genetdeug6172 3 жыл бұрын
ክብር የመደሀኔ አለም ይሁን አበ በፆሎታቹ እስቡኝ🙏🙏☝️☝️
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በርከተወ ይደርብን አባየ በፀለት አይርሱን እስከቤተሠቦቸ አባታችን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን መላኩ ቅዱሥ ገብርኤል ለደጅ ያብቃን ሠደተኛ ልጆችህ አባታችን አሥቡን በጾለት ወለተ እሩፋኤል ብለው
@asnawube9339
@asnawube9339 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እንባ ፀሎተወት ይርዳን አባታችን አሜን
@የወንቅሸቱገብርኤል
@የወንቅሸቱገብርኤል 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን የኔ ያሃጢያተኛይቱ እንባ ይፍሰስስስ😭😭😭 እባዎት ለኔ ለልጅዎት ህይወት ይሁነኝ በፆለትዎ አስቡኝ ወለተ ሰንበት በስደት ነው ያለሁት እስከ ቤተሰቦቸ አስቡን በፀለትዎ 🙏🙏🙏😭😭😭
@ፅዮነይህዝብኪሓደራ
@ፅዮነይህዝብኪሓደራ 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ኣባት እኔስ የት ይሆን የምገባዉ ሀጥያቴ በዝቶ ልክ እንደ ዉሃ ይፈሳል ኣባታች በፀሎቶ ያስቡን ረዠም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@nardosezewudu3524
@nardosezewudu3524 3 жыл бұрын
ክብር ለመዳኒሃለም ይሁን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜጤና ፀጋዉን ያድልልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛንም ከስደት በሰላም መልሶ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ሽህ አመት ኑርልን አባዬ
@gjfufhfgg5951
@gjfufhfgg5951 3 жыл бұрын
አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ጠላትወትን ከግርወት ስር ይጣልልን አሜን
@abaaba1954
@abaaba1954 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬዬዬዬዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመክሩን አባታችን ቃል ህይወትያስማልን አሜን አሜን አሜን
@asmraa8521
@asmraa8521 3 жыл бұрын
የእኔ የሐፂያተኛዋ እንባ ይፍስስ አባዬ 😭😭😭😭
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
በጣም የአባታችንን እንባ ተመልክቶ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@asmraa8521
@asmraa8521 3 жыл бұрын
@@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@asmraa8521
@asmraa8521 3 жыл бұрын
@@ሶስናበላይ አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 9 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ስለኛ ስለሐጢያተኞቹ ብሎ ያንን ሁሉ መከራ ተቀበለ በቀራኒዮ አደባባይ ስለኔ ተሰቀለ 😢😢😢
@utftug3290
@utftug3290 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በፀሎት አይርሱኝ አባዬ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ
@ወለተሥላሴ-ፐ9ቸ
@ወለተሥላሴ-ፐ9ቸ 3 жыл бұрын
አባታችን ዘላለም ይኑሩልን አባታችን በፆለትወ ያስቡኝ እስከቤተሠቦቸ በክፉ መፈስ እየተሠቃየን ነው
@heymietp8287
@heymietp8287 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን አባታቺን ፀጋዉን ያብዛልወት አሜን አሜን አሜን ሺ አመት ኑሩልን በፆሎት እስቡኝ ወለተ መድህን ነኝ
@astera3589
@astera3589 9 ай бұрын
የሁላችንም አባታችን የኔ እንባ እሷስ የስደተኞች አባታችን ሰለ እርሶ እንባ ጸሎት ብሎ እግዚአብሔር አምላክ ይቀር ይበለን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባዬዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደና መጡልን አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ በረከቶ ይደርብን እህህህህህህህ እህህህህህ እህህህህህ እህህህህህ እህህህህህ እህህህህህ እህህህህህ ዬ ዬ ዬ መዳን አለም ስለኔ ሞተሀል አማኑኤል ዬ ዬ ዬ
@emenetababa8510
@emenetababa8510 11 ай бұрын
አባታችንን።እድሜና።ጤና።ይሥጥልን።ፀሎታችሁንያሠማልን።አሜንአሜንገብሬልለደጅህበሠላም።በደሥታአብቃኝ
@selamselam9727
@selamselam9727 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የኛ ልዩ እንኳን በሰላም መጡልን የስደት ስንቃችን የስደተኞች አባት የኛ አፅናኝ አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ በእድሜና በጤና ያኑርልን አሜን
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏ተስፍምንግስተሠማያትንያዉርስል 🙏ያገልግሎትዘመንወንያራዝምልበድበፀጋይጠቡቅልአሜን🙏🙏🙏🙏
@ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ
@ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ 3 жыл бұрын
አሜን ፍቅርተ ስላሴ ብለው ከነቤተሰቤ ፀልዩልኝ አባቴ በረከትዎ አይለየን።
@saragai1gordi697
@saragai1gordi697 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትንያሰማልን ፀጋወትንያብዛለወት አሜን
@zainabhabato7278
@zainabhabato7278 3 жыл бұрын
ክብርለመደሀንያለም ይሁንአሜንየበረሀዉመናንአባየሐንስ በጠሎታችሁአስቡኝየአገልግሎዘመኖንይርክሎት
@tamriii3327
@tamriii3327 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በርከት ያስማልን ፀጋውትን ያብዛልን መንግስተ ስማያት ያዋርስልን መንግስተስማያት ያዋርስል አባታችን እረጂም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ጠላታቸው የእግራቸው መርገጫ ያድርግልን ስለ እስው እንባ ብሎ ሀገራችን ስላሟን
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን በእርሰወ እባና ጸሎት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በስላም መጡልን ፈጣሪ ለኛለልጆቸውልብ ይስጠን አባታችን ቃለሒውት ያስማልን መንግስተስማያትን ያውርስልን እድሜውን ያርዝምልን። ያገልግሎትዘመነወን አባይ አንተን መከታተል ክጀመሩ ስላም ተመልሶልኛል የወንቅሽቱሀብሬል ይጠብቅልን
@mariyamchala5979
@mariyamchala5979 3 жыл бұрын
ልዩ ስጦታችን አባዬ የስደተኞች ተስፋ በአማፀኞች አጥሃት የፀድቅ ነፋስ ተጨነቀች አባዬ ስለ እርሶ ብሎ ጌታ ሰው ያርገኝ አሜን🤲🤲🤲 😭😭😭
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በስላም መጡልን አሜን😢😢😢
@dfhd3103
@dfhd3103 3 жыл бұрын
አባዬ የወንጌል ገብሬ የታሪክ አርበኛ ልዩ ስጦታችን ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አባዬ በእድሜ በጸጋ ይኑሩልን አሜን ኢትዮጵያ ኃገራችን ሰላምሽ ይብዛልን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@momonvdhgsk1655
@momonvdhgsk1655 3 жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን ወንቅሸት ቅዱስገብርኤል ከደጁለመቆም ያብቃነ አሜን
@ወንቅእሸትቅዱስገብር-ከ9አ
@ወንቅእሸትቅዱስገብር-ከ9አ 3 жыл бұрын
አሜን አባዬ የኛ ልዩ አባት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልንበረከቶ ይደርብን እንባ ፀሎቶዎ ይርዳን
@sefimelatu1065
@sefimelatu1065 2 жыл бұрын
በናተ እንባና ፀሎት ነው ያለነው ቃለ ህይወት ያሠማልን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 9 ай бұрын
አሜን አሜን ለሁላችም ቃለህይወት ያስማልን አሜን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 298 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1179 A ''ፈታኝ''
1:46:10
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 56 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 159 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН