Abatu Manew (አባቱ ማነው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 871,375

News ET Social

News ET Social

Күн бұрын

Пікірлер: 420
@ኢትዬጲያ
@ኢትዬጲያ 2 жыл бұрын
አሳ ጓርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ 😏😂
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
ዋው የበለጠ መጨረሻውን ወደድኩት በርቱልን እደወሰን መልካም ወዶችን ያብዛልን
@Hregalemayew
@Hregalemayew 2 ай бұрын
ችግር ባንድ ጀበር ሲፈታ ማሽአላህ ነው ብቻ ይሁን
@zahraasaid6231
@zahraasaid6231 9 жыл бұрын
የሚገርም አጋጣሚ ነው ሰው በጎ ለመስራት ሲያስብ መሠናክል አይጠፋም ግን ጥሩ መተሳሰብ ካለ ነገሮች ይቀላሉ
@hayatsara9105
@hayatsara9105 9 жыл бұрын
Hay atweloyewa
@zahraasaid6231
@zahraasaid6231 9 жыл бұрын
hi
@ማየትመልካምሀበሻዋ
@ማየትመልካምሀበሻዋ 9 жыл бұрын
+Zahraa Said በጣም ትክክል!!
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ😢
@linakuwait798
@linakuwait798 8 жыл бұрын
ለምቾቱ ቃልም የለኝ ባል ማለት እንዳንተ ሁሉን በፀጋ የሚጋፈጠው ነው እግዚአብሔርን መልካም ሰው ነህ
@husseinmoussa3632
@husseinmoussa3632 8 жыл бұрын
lina kuwait hi
@mhmdmhmd2021
@mhmdmhmd2021 7 жыл бұрын
lina kuwait
@firahiwettsehay2981
@firahiwettsehay2981 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን
@hdhdjdjjxjxj8917
@hdhdjdjjxjxj8917 9 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ ምንእደሆነ ታቃላችሁ ማኪየ ቆንጆ እንደዚህ አይነት የሚደብር ፊልም ላይ መስራትሽ ነው ሁሉንም ፊልሞችሽ አይቻቸዋለሁ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ይሄ ፊልም ግን ያንች ቦታ አይደለም ምክኒያቱም ከጅምሩ የፊልሙ ደራሲ አበላሽቶ ነው የሰጣችሁ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
Hdhdjdj Jxjxj ከግዜው ጋር የሚሕዲ ነው አስተማሪ ነው ዳሀና ተበዳይ ሴቶችን የሚወክል ነው ምን ይወጣለታል የግዲ ማራኪ እና ያማር ብቻ መሆን አለበት
@tigyamryameljet8783
@tigyamryameljet8783 6 жыл бұрын
ከምር በጣም ትምርት ነው እናመሠግናለን !!!!
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
Wawwwww በጣም ያምራል ግን ወሠን አሣዘነኝ መጨረሻው ግን አላለቀም ወሰን ከዚህ ሁሉ ፈተና አልፎ ሢደሠት መታየት ነበረበት እናም ማክዳ እስከ እናቷ መዎረዳቸው አሥደሥቶኛል ማለትም መሀይም እያሉ ሢሣደቡ የሠው ልጅ ሢያሣድግ የሡ እንዳልሆነ ተዎረዱ አሪፍ ነው
@sambaseydi4970
@sambaseydi4970 3 жыл бұрын
j'adore c'est un film intéressant ❤❤❤❤❤👍🏿👍🏿👍🏿
@likegetachew8782
@likegetachew8782 9 жыл бұрын
ምርጥ history ያለው ድትሰት ነው ግን መሪ ተዋናዩ acting ላይ በጣም ቀዝቃዛ ነው። በተረፈ በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻው ያሳዝናል እንጂ ለኔ።። wowwwwwww new !!!!!!!!!!!!!
@rehimaabdulhakim7139
@rehimaabdulhakim7139 9 жыл бұрын
arif new salem ena hasbands temerti yesetelu bertu it,s very nice film
@fatemafateima3780
@fatemafateima3780 5 жыл бұрын
Z
@ምነሳዩሱፍ
@ምነሳዩሱፍ 9 жыл бұрын
ሀሪፍ አስተማሪ ነዉ ዝብላችሁ አታጥላሉ በኡነት ቆጆ ዲራማ ነዉ
@amiraamurii8512
@amiraamurii8512 4 жыл бұрын
Lesegete awo mirt new
@fazlamohammedadxds1716
@fazlamohammedadxds1716 7 жыл бұрын
በጣም ይመቻል ትምህር፡አዘል ነው
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Zack Gizaw ❤mirt film new❤
@gamilajemilayejimmaalij8496
@gamilajemilayejimmaalij8496 9 жыл бұрын
Wowwwwwwww very nice and ilove this movies good Jamila Zakir from dubai
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
የሰው ስታማስል የራስዋ አረረ የሚባለው ይህ ነው ብቻ አሪፍ ነው
@medinaahmedmohammed8287
@medinaahmedmohammed8287 8 жыл бұрын
ዋውውው ያምራል ትምር ስጭ ነው
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ 6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@maskaramtamiruu9362
@maskaramtamiruu9362 8 жыл бұрын
በጣም ዳስ የሚል ፊልም አመሰግናለሁ
@seadamohammed1346
@seadamohammed1346 9 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግን ወሰን በጣም አሳዝነኸኛል
@helangirma7946
@helangirma7946 5 жыл бұрын
WOW betam arif new
@rahimaarahimaa9161
@rahimaarahimaa9161 5 жыл бұрын
Selam konjoo hazosh
@arab.comemritedubaigmailco2718
@arab.comemritedubaigmailco2718 9 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ድራማ 1 ትምህርት ያለው 2 የአንዳንድ ሤቶች ጉድ 3 የአንዳንድ ወንዶች ጉድ በአጠቃላይ ወንዶች ወይም ሤቶች ተመርምራችሁ ተጋቡ
@PrewttyKarinaa24
@PrewttyKarinaa24 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ የበዳት እንጂ የረዳትን አታመሰግንም የሚለው አባባል ይመስለኝ ነበር እርጉዟ ሴትዬ አናዳኛለች ልጁ ትግስቱ ሲመች😘😘
@ماجدماجدفؤاد-ح8ع
@ماجدماجدفؤاد-ح8ع 5 жыл бұрын
Dedeb anegagerhn astekakl
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሴት ልጂ የገደላትን እንጂ የሞተላትን አትወድም በትክክል 100%
@geeza9534
@geeza9534 5 жыл бұрын
ማክዳ ውስጤ ናት
@martamarta1893
@martamarta1893 9 жыл бұрын
Wow betam yameral wosen bewnte men alebete wondoch hulu endante bihonu tihetena fiker masetewale enezihen hulu yetadelek neh betam arife movie new♥♥♥♥♥yemechachu
@remrem2968
@remrem2968 8 жыл бұрын
ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የሚሆኖው እሱ ያለው እንጂ እኛ ያሰብነው ኣይደለም የሚሆኖው ለሁሉ ነገር ደግሞ የራሱ ምክንያት ኣለው
@boussicell9086
@boussicell9086 8 жыл бұрын
Wowwwww Arif New❤️❤️💖👍👍
@abdullashamroukh6925
@abdullashamroukh6925 3 жыл бұрын
Wowwww Arid new ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌
@danielnguse756
@danielnguse756 7 жыл бұрын
በጣም ያማሳዝን ታሪክ
@abrahamassimba7771
@abrahamassimba7771 8 жыл бұрын
nice movie thank you darea
@emmabetmamo9658
@emmabetmamo9658 4 ай бұрын
❤❤👍👍👍
@Zahrabintislam
@Zahrabintislam 5 жыл бұрын
Wow👌👍
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
i remember the time where i used to word in Automobile garage. i usede to walk bak and to work. from sengatera to ledeta.
@rahimaarahimaa9161
@rahimaarahimaa9161 5 жыл бұрын
Very nice
@konjofeler4128
@konjofeler4128 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
to all of those who had no chance to go to school cause of the situation in your family. Trust the Lord and do your best what ever your work is. The Lord will bless you aboundently and exidingly above all you can ask or imagine, for he is our God who is Elshaday! say Amen to that. Read the Story of Joseph in the bible. in Genesis 39 vers 9 we read this "Joseph was successful cause The Lord was with him"
@RakanRajfk
@RakanRajfk 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekyamekya2700
@mekyamekya2700 9 жыл бұрын
ሠላምየ መልካም ሴት ሁነሽ ስትሠሪ ነው ሚያምርብሽ
@semmayageta1436
@semmayageta1436 8 жыл бұрын
wow arif astemari new enamesaginalen ♥♥
@alialilo7228
@alialilo7228 9 жыл бұрын
good job
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 5 жыл бұрын
Wooowww batam asatamarii naw enamasaginalen
@crisok5423
@crisok5423 9 жыл бұрын
እኔ በበኩሊ አሥተማሪ ነዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ግን comment እምትሠጡ ትገርማላቺሁ በቃ ሀብታም ሁኖ የሚሠራ ነዉ እምተወዱ ያለንበትን ደረጃ የሚገልፅ አያምርም
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው
@addsasdf8915
@addsasdf8915 7 жыл бұрын
Makyeee Betme new mewdshe yene konjooo yamrle bertuuu
@gutuh8818
@gutuh8818 Жыл бұрын
❤❤
@kebebushargak7373
@kebebushargak7373 8 жыл бұрын
Weyne betam yemigermna astemari film new wesen betam adnakih neg tinish mechereshaw biyasaznm gin mirt film new thanks beterefe filmun satayu comnent yemtsetu sewoch yimarachu or lib ystachu lela mn ybalal gin tinish atafrum begeta!!!!!!
@husseinmoussa3632
@husseinmoussa3632 8 жыл бұрын
kebebush arga k hisemhena
@samijemi2249
@samijemi2249 8 жыл бұрын
kebebush arga k k
@samijemi2249
@samijemi2249 8 жыл бұрын
kebebush arga k kebusharga
@samijemi2249
@samijemi2249 8 жыл бұрын
kebebush Agra k
@እናቴትንሽታገሽኝኣን-ጐ3ዘ
@እናቴትንሽታገሽኝኣን-ጐ3ዘ 8 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 жыл бұрын
እረኞች ነሐሴ 18 ጠብቂ የመዳማ ቅመማቼ
@woynshte3440
@woynshte3440 6 жыл бұрын
this is brook hospita is in it?
@ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ
@ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ 8 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@ethiolove.ayamrm8984
@ethiolove.ayamrm8984 8 жыл бұрын
ere ena alawkacuhm yehonacuh mogacoch ena ehi film betam arif aydel ay yena heger sew betam ascegari nacuh
@mohammadrazzaq4721
@mohammadrazzaq4721 8 жыл бұрын
etiopsoowm w
@mohammadrazzaq4721
@mohammadrazzaq4721 8 жыл бұрын
etiopsoowm w .
@ዬትምብትሆንአላህንፍራተዎ
@ዬትምብትሆንአላህንፍራተዎ 9 жыл бұрын
waw
@netsinetmelese4316
@netsinetmelese4316 9 жыл бұрын
ሠሠት የምረል
@netsinetmelese4316
@netsinetmelese4316 9 жыл бұрын
ሠሠት የምረል
@የጃርሳልጂነኝልጂ
@የጃርሳልጂነኝልጂ 9 жыл бұрын
ሆ........አሣ ጎርጏሪ ዘንዶ ያወጣል አሪፍ ነዉ በርቱ
@kwttt6714
@kwttt6714 8 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ይመቻል አሳ ጎርጋሬ ዘንዶ ያውጣል ሆነ ነገሩ ለ ማንኝውም ትምህርት ሰጪ ነው ይመቻል
@ghgg7391
@ghgg7391 8 жыл бұрын
ሢሥቱአባባልሽተመቸኝአቦ
@saratilahun7595
@saratilahun7595 8 жыл бұрын
ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt
@GalaxyJ-zj8us
@GalaxyJ-zj8us 8 жыл бұрын
Ghአይሻከዱባይእሥላ mmmbn።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg
@ghgg7391
@ghgg7391 8 жыл бұрын
ሥደትነዋ፡አይከብድም፡መለያየት
@sudankhan8191
@sudankhan8191 7 жыл бұрын
ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt
@hansabumnbar8672
@hansabumnbar8672 9 жыл бұрын
Nice movie
@nebihayimer7580
@nebihayimer7580 8 жыл бұрын
ያምራል
@nemaahmed7735
@nemaahmed7735 9 жыл бұрын
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ያምራል በርቱ
@ራህሚቲ
@ራህሚቲ 3 жыл бұрын
መሀይም እሚባለው ሠውን ያለስራው መጥፎ መናገር ነው ዱዝ ነገር አትሁኑብኝ
@ruqeyaawaleiyasufei0007
@ruqeyaawaleiyasufei0007 8 жыл бұрын
ዋው በጠም ይመቸል ሁሉም እንዲ በተገለጠ ሚስጥሩ
@alexma4790
@alexma4790 7 жыл бұрын
ደግነት ዋጋ የሚያስከፍልበት ዘመን፤ በገሃዱም ዓለም ይኸው ነው ያለው፤ በአንድ ወቅት አንድ ታሞ የወቀን ሰው ወደ ጥቁር አንበሣ ይዤ ሄጄ ሴትየዋ እራሳቸውን እስከሚያቁ ድረስ አንዴ በመኪና ገጭቷቸው ነው፤ አንዴ ደብድቧቸው ነው፤ አንዴ ዘመዱን በነፃ ሊያሳክም ነው፤ ብለው መታወቂያዬ ለ3 ወራት ተይዞ ብዙ ተንገላታሁ፡፡ ከዚያ ወዲህ ጎመን በጤና ብዬ ከረዳሁም ሣንቲም እንጂ ሌላውን ጨክኜ ማለፍ ጀመርኩ፡፡
@meymumomu664
@meymumomu664 9 жыл бұрын
betam des yemil new bertu wesen siyasazin
@meronasmamaw5106
@meronasmamaw5106 9 жыл бұрын
wow des ylal gn wesen alebabesk yefilmun tarik atefaw ye 1 ken wlok new mimeslew ketewat eske mata
@jamilamohammad16
@jamilamohammad16 8 жыл бұрын
wawwww btam arif new
@mahiletmolla1932
@mahiletmolla1932 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@yygedbhdhsheh3262
@yygedbhdhsheh3262 8 жыл бұрын
Mahilet Molla .À
@yygedbhdhsheh3262
@yygedbhdhsheh3262 8 жыл бұрын
Mahilet Molla .À
@abdellatola1331
@abdellatola1331 9 жыл бұрын
Wow betam des yemil filmenw
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 7 жыл бұрын
እደ እ11ኛ ክፍል የተማረም ስው ማሀይም ነው እደ እሚ ባለው
@RakanRajfk
@RakanRajfk 3 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@uuiop990uiop8
@uuiop990uiop8 9 жыл бұрын
wowwww betam des yilale
@user-kk6di5dr1j
@user-kk6di5dr1j 8 жыл бұрын
uuiop990 Uiop
@lezamohamed8049
@lezamohamed8049 9 жыл бұрын
Arif new
@uyohanshagos2701
@uyohanshagos2701 9 жыл бұрын
Waw betam gobez leg yamral
@user-kk6di5dr1j
@user-kk6di5dr1j 8 жыл бұрын
uyohans hagos
@misbahkhadir9440
@misbahkhadir9440 6 жыл бұрын
wooow nice film
@razifikir4249
@razifikir4249 9 жыл бұрын
ከመጥን በላይ ያዝናናል ቀጥሉበት ጥሩትምህርትም ይሆናል
@abebechhailu7052
@abebechhailu7052 9 жыл бұрын
it's so wonderful movie wow.
@hunihanii8369
@hunihanii8369 8 жыл бұрын
arif naw
@kalkidanyemane3031
@kalkidanyemane3031 8 жыл бұрын
betam des ylal.bertu. wesen gin betam gobez ena demo asazagnm neh.
@asyaasyaazmi5301
@asyaasyaazmi5301 9 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው
@itech6939
@itech6939 6 жыл бұрын
አንዳንዴ መልካም አለመስራት ይመርጣል
@RakanRajfk
@RakanRajfk 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@agegnteshome7862
@agegnteshome7862 7 жыл бұрын
"abatinet eminet enatinet ewinet "dirom yih new arif filim new
@beleyshewaseem2062
@beleyshewaseem2062 8 жыл бұрын
ዋውውው አሪፍ ነው
@amiraamurii8512
@amiraamurii8512 4 жыл бұрын
Min ahun yihe film new tish
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 8 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ኧረ ብዙ ተምሬበታለሁ ሲቀጥል ግን የሚያሳዝነው መጨረሻው ነው አልገባኝም እኔ አጨራረሱ ስጠብቅ ማለቁን ገ ግራ አጋባኝ እናም 2 ሁለት ቢኖረው ቢቀጥል ባይ ነኝ በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን
@nebiyatembaye6239
@nebiyatembaye6239 8 жыл бұрын
ዘረኝነት ይቅርብን አያርሴ
@sarasara-oq4dy
@sarasara-oq4dy 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ ኣዎ ኢንየም ስቀር ገረመኝ
@calinekhalife5697
@calinekhalife5697 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ yessssssssss ❤❤❤❤❤❤❤💋👍👌
@alasdfg3088
@alasdfg3088 6 жыл бұрын
Ename.grag
@bdbbdbdbbdbddb688
@bdbbdbdbbdbddb688 9 жыл бұрын
era setidebiru mac endezi aynet film kanchi alitebekum anchin biya bay ajajalishgn. betam selemiwedish endezi ye jil film atiseri gizeyan bekentu akateliu jilajiloch
@RamaRama-zo8ei
@RamaRama-zo8ei 8 жыл бұрын
wey betam zegina aslchi new betelye ye wanaw actor baheri
@belenasefa7323
@belenasefa7323 8 жыл бұрын
Betam Arif New
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ 7 жыл бұрын
Wow Arif New
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 8 жыл бұрын
Wow Betame dese yelale betleye lewdocu temert yhonicewle mineme sate ititlacehum
@miliatimo5466
@miliatimo5466 4 жыл бұрын
Das yilam
@hanawoldrfwork8270
@hanawoldrfwork8270 8 жыл бұрын
ዎውውውውውውውውውውው ያምራ
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 7 жыл бұрын
Wwwww በጠም አስተማሪ ነው ምስጥ በየ ነው ያየሁት
@hayatadem2999
@hayatadem2999 8 жыл бұрын
ትምርት ነው
@abumuha4136
@abumuha4136 7 жыл бұрын
wow batam aref aref falim now
@asmeralovetv2922
@asmeralovetv2922 8 жыл бұрын
Nice
@sadeh5281
@sadeh5281 3 жыл бұрын
ያሳዝናል
@dollydodollydo3197
@dollydodollydo3197 6 жыл бұрын
Makiye sewdseee💋
@nebiyatembaye6239
@nebiyatembaye6239 8 жыл бұрын
this is nicy
@Mohamed-on4pq
@Mohamed-on4pq 9 жыл бұрын
አሪፍ። ነው።
@غدورهغدير-ذ1ز
@غدورهغدير-ذ1ز 9 жыл бұрын
herfi new bertu
@tsionmekonnen2591
@tsionmekonnen2591 2 жыл бұрын
Z best ewnet mrt
Dynamite (ዳይናማይት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:26:48
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Rebuni - Ethiopian Films አማኑ ፊልም #ethiopia #ethiopianmovie
1:54:01
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1,5 МЛН
Himeme (ህመሜ) New Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:38:14
DireTube
Рет қаралды 1,6 МЛН
Thank You Հայրիկ 2014
1:35:22
Ani Sinanyan
Рет қаралды 196 М.
Mundane (ሙንደን) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:39:05