ፍቅር አለ (ልብ የሚነካ) ሙሉ ፊልም Fiker Ale (heart touching) full Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 474,698

Addis Films

Addis Films

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 500
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ቅን ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት።
@solianaafrata
@solianaafrata 4 жыл бұрын
እግዚኦ ይሄ ሁሉ ምርቃት ለዚሁ ነዉ?
@onelovelove6595
@onelovelove6595 4 жыл бұрын
Arkose mamay yemahes
@rotnarotna1567
@rotnarotna1567 4 жыл бұрын
እኔ ኡኮ ግሪም ይለኘል ሰብስክረይብ ስደረግ ምገኝ ጥቅም አለዉ የዉ ከገሪ የወጠነዉ ለጥቅምነዉ ብዬነዉ
@bezikiyu2794
@bezikiyu2794 4 жыл бұрын
Zedeu aderegeshalew achim geba beye
@ade7622
@ade7622 4 жыл бұрын
አሚን
@user-vt5vx3xz1j
@user-vt5vx3xz1j 4 жыл бұрын
ወጎኖቺ በሰው ኣገር የኩላሌቲት በሽተኛ ሁኛሎህ እስቲ ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ ። (ይከብዳል)
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ውሃ በብዛት ጠጪበት
@weletemariyamyeamlakalig7374
@weletemariyamyeamlakalig7374 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር ይማርሽ
@weletemariyamyeamlakalig7374
@weletemariyamyeamlakalig7374 4 жыл бұрын
ጧት ጧት ከምግብ በፊት ውሃ ጠጪ ስኳርና ጨው የበዛበት ነገር አትመገቢ ቡና ከ1 ሲኒ በላይ አትጠቀሚ አረብ ሀገር ከሆንሽ ደሞ ከወተት የሚሰሩ ነገሮችንና እንቁላል አብዝተሽ አትመገቢ በተረፈ ውሃ በደብ ጠጪ ልታገኝኝ ከፈለግሽ 00961788010 በዚህ አግኚኝ የቻልኩትን እረዳሻለሁ አይዞሽ
@abebaad9110
@abebaad9110 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@genettadese8183
@genettadese8183 4 жыл бұрын
አር ተው እነሽቃሊት ስስብ ብለን አንድ ፊልም እንሥራ የፊልሙ እርእሥ የሥደት ሂወቴ የሚል ይሆናን በተርፈ ስላማችሁ ብዝት ይበል እህት ወንድሞቸ አገራችንንም ስላሟን ይመልሥልነ
@user-ij2uq3lr6o
@user-ij2uq3lr6o 4 жыл бұрын
አሚን
@wegayehugatahun4258
@wegayehugatahun4258 4 жыл бұрын
በጣም
@mesitube153
@mesitube153 4 жыл бұрын
በጣም የስደት ታሪክ ተፅፎም አያልቅም
@user-ed8ws2fx7c
@user-ed8ws2fx7c 4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው እኔ እስክሪብቱን በመፃፍ አንደኛ ናኝ
@genettadese8183
@genettadese8183 4 жыл бұрын
@@user-ed8ws2fx7c ክክክ ዋናውን ሥራ ነው የመርጥሽው በርች
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
የሰሞኑ የሀገሬ ፊልም ቃናን አሰርሳኝ በተለይ ይህ ፊሊም እሚገርም ነው 😢😢😢አባት እናት ከሌለ ህወት መቸም አታምርም ፈጣሪ ለሞቱት ነፈሰ ይማር ላሉትም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሰጥልን❤❤🌷
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
Amen
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 жыл бұрын
እዉነትም ፍቅር አለ።ልቤን ነዉ የነካኝ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊያንኮ በዚሁ መንገድ ነዉ ሚያልፉት!ክብር ይግባቸዉ,😢 ከልብ እንወዳችዋለን ምርጥ ተዋናይ ነቹ፣እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችዉ!በርቱ ሰላም ፍቅር እግዚአብሔር ያድለን።
@mohd200
@mohd200 4 жыл бұрын
ድህነት። ድራባሹ ይጥፍ
@Highvibeshabesha
@Highvibeshabesha 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-zg3gq9mo8e
@user-zg3gq9mo8e 4 жыл бұрын
ኧረ ጋይስ ዛሬ ምን እንደው አላውቅም ጭንቅ ብሎኛል እስኪ ክርስቲያን በፀሎት ሙስሊም ዱአ አርጉልኝ ኡኡኡፍፍፍፍፍ
@abebaad9110
@abebaad9110 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@SalemSalem-er1hg
@SalemSalem-er1hg 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ
@user-cv5nu3in3j
@user-cv5nu3in3j 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-tg4gx8ch4k
@user-tg4gx8ch4k 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@nasriyaahmed8226
@nasriyaahmed8226 4 жыл бұрын
@@SalemSalem-er1hg ክድልይዥፕዥ
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 4 жыл бұрын
ሁለም ጥለዉኝ በጠፉ ጊዜ እግዚአብሔር ግን ከእኔ ጋር ነበር
@tegesttege7614
@tegesttege7614 4 жыл бұрын
Wow yemigereme Film New
@hcuftyjjjdjdj4615
@hcuftyjjjdjdj4615 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@hasethaset1869
@hasethaset1869 4 жыл бұрын
እወውነት ነው
@abigiyawerku16
@abigiyawerku16 4 жыл бұрын
አሜን
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ግን ለምንድንነዉ ፊልም ላይ እናትና አባት የሚሞቱት. 😭😭😭😭 ከድምፁ ጥራቱ ዉጭ ድስይላል ድግሞ በመሀል ያለዉን ሶድሮ ሶድሮ የሚትል ሴት አጥፌልኝ😏 🤕
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
ሶድሬ ሶድሬ.ክክክእኮ
@senifiker2399
@senifiker2399 4 жыл бұрын
Hahhahaha eko
@ad5824
@ad5824 4 жыл бұрын
🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣😅enenem amaragnaleche
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 4 жыл бұрын
ድምፁንማ እድንከፍልላቼው ነው
@elsaalmou8265
@elsaalmou8265 4 жыл бұрын
ሶደሬዉማ አዛገንኮ😂😂
@gghhgrv514
@gghhgrv514 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ምርጥ ፊልም ነው በጣም አስለቅሶኛል ምናለ በፊልም ሳይሆን በእውነተኛ ሰውን መርዳት ልምዳችን ቢሆን የሰው ደስታን የማይት የመሰለ ደስታ የለም እኮ
@user-sy1vg1ge6i
@user-sy1vg1ge6i 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም ነው ዝያሳዝን እኔም አባቴ ሞቶ ብኝ ለመማር ሁሌም እናቴን ከማስቸግር ብዬ ተሰደድኩኝ 😭😭😭😭😭በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ ህይወት ን እንደተመኘው ሚኖር ማንም ያለ አይመስለኝም ብቻ ፈጣሪ የሁላችንም መጨ ረሻ ያሳምርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen!!!
@fatumayoutube5766
@fatumayoutube5766 4 жыл бұрын
ለበጎነዉ😍
@user-sy1vg1ge6i
@user-sy1vg1ge6i 4 жыл бұрын
@@fatumayoutube5766 አሜን ሆዴ በጣም አመሰግናለሁ ማር
@fatumayoutube5766
@fatumayoutube5766 4 жыл бұрын
@@user-sy1vg1ge6i 😍😘❤
@tamimahosein2990
@tamimahosein2990 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔናት
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 4 жыл бұрын
የኔ ማራሮች የተዋህዱ ልጆች እኳን በወር ታስበው ለሚውሎት አቡነ መፍስ ቅዱስ ክብር ብአል አደርሳችሁ የድግል ማራም ልጅ በስደት ያለነው ልጁችህን ጠብቀን ሀገራችንን እማማ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ሀገሬ ምጊዜም ክብሬ ነሽ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤
@genettadese8183
@genettadese8183 4 жыл бұрын
አሜን
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@syuet1873
@syuet1873 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
አሜን
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 4 жыл бұрын
እውንስ ማየት የሰለቸኝ ስለፊልሙ ትተው ስለራሳቸው ጣጣ የሚያወሩ ሰዎች ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው። እውነት ነው መልካም ሰው በምድር አይበረክትም።
@hamdyatube7118
@hamdyatube7118 4 жыл бұрын
እንድ ቀን ላይክ ጠይቄ አላውቅም እስኪ አድራጉልኝ ውዶቼ በተረፈ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
@nardosqueenyemaryam4598
@nardosqueenyemaryam4598 4 жыл бұрын
Kuwait new yalshewu enate
@ehitagaberalecell2433
@ehitagaberalecell2433 4 жыл бұрын
99 ላይክ ነበር እኔ ተጨምሬ 100 አሬገዋለሁ ወዳጄ😂😂
@akiluaweno4894
@akiluaweno4894 4 жыл бұрын
ተመስገን ፍቅረ አለ አሉ ዝምብለን የሠውን እየተከተልን የለም ከምንል እራሳችን አለ ብለን ፍቅርን ብንለግስ ፍቅር ይበዛልናል
@kaseharesama7511
@kaseharesama7511 4 жыл бұрын
ሁለት ወንድም አማችወች አስለቀሰኝ
@tunuqaleyoutube2363
@tunuqaleyoutube2363 4 жыл бұрын
እውነት ነዉ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛልን!!
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ትክክለኛ ኑሮአችንን የሚያሳይ ፊልም ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን። ኤልያስዬ የሰፈሬ ልጅ እደግ ተመንደግ ከዚህ የበለጠ ለቁምነገር ብቃ🙏😘👍
@user-dz9pb7vs2d
@user-dz9pb7vs2d 4 жыл бұрын
ይሄን ሰሞን ከሚለቀቁ ፊልሞች ለኔ አንዴኛ ነው እንዴኔ የተመቼው።
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 4 жыл бұрын
አለም አታላይ ናት ለጥሩዎች ቦታ የላትም 😢😢
@twinkelarsema5684
@twinkelarsema5684 4 жыл бұрын
Betekekel
@user-th8ix5gk3v
@user-th8ix5gk3v 4 жыл бұрын
ከስልኪ ነዉ ወይስ አንዳቸዉ ሲያወሩ የሌላኛቸዉ ድምፅ አይሰማማ ግን በጣም አስተማሪ ነዉ 😍😍😍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
አረ ጉድ ነው ዘንድሮ ፊልም በፊልም አደረጉን አቦ ይመቻቹሁ
@mamelove1845
@mamelove1845 4 жыл бұрын
17 መርፌ ፊልም ተለቆአል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@mamelove1845 አያለሁ አመሰግናለሁ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ሚሚየ የኔ ምረጥ ስወድሽ ሰላም ነሽልኝ 😍💋💋🌹💐
@noorsoleman8310
@noorsoleman8310 4 жыл бұрын
ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ betam enji kemebzatu yetenesa jemre salchersew adisu ymetal ye filmu eres enkuan tefabgn hoyyy
@user-ze2yg6lm5v
@user-ze2yg6lm5v 4 жыл бұрын
@@mamelove1845 bemn chanl lekekut ngrgn benatsh
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o 4 жыл бұрын
ዉይ አምርሬ ነው ያለቀስኩት የምር ተመችቶኛል ያላያችሁ እዩት እስኪ በፈጣሪ ስለ ፊልሙ ብቻ ኮሜት እንስጥየኛ ኮሜት ነው ሌሎችን እዳዩትም እዳያዩትም የሚያደርገው እናማ ውዶቸ እኔ ተመችቶኛል እዳያመልጣችሁ
@asimulatomulato3818
@asimulatomulato3818 4 жыл бұрын
የመዳቤት ሚሥኪኖች እህቶቼ እንዴትናችሁልኝ ኑ አዲሥ ፊልም ተለቃል ዘና እንበል እድሜ ለመዳብ ዋይፋይፍ አቤት የሡውለታ ተከፍሎ አያልቅ
@markanjuju8472
@markanjuju8472 4 жыл бұрын
ፈጣሪ የመረቀው ወንድም እኮ አባት ነው
@retareta8675
@retareta8675 4 жыл бұрын
ዉይ ጀበር ምርጥ ወንድም ቀላል አስለቀሰኝ አይ ድህነት😭😭😭
@lubabanohammed6752
@lubabanohammed6752 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ወንድም አላህ ያስተሳስበነው ደግነት ለራስነው ምርጥ ትምርት አለው ቀጥሉበት
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 4 жыл бұрын
የግዜር ያለ በጣም ልብ ይንካል ማጣት አይኑ ይጥፋ 😭😭😭😭😭ፍቅር አለ ልውድፊትም ይኑርልን የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛልን
@jerryat7530
@jerryat7530 4 жыл бұрын
😭😭😭ዋው እንባይን ማቆም አቅቶኝ ነበር ::ከራስ ይልቅ ለሰው መኖር እንዳለብን እራሴን እድመለከት አድርጎኛል ::👌ቆንጆ ፊልም 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርቱ 💞
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
መልካም ነገር ለማድረግ ጊዜ ያጣ ስው መልካም ለመሆን ጊዜ አይኖረውም መልካም ሰንበት 💚💛❤
@abessalenchessa8276
@abessalenchessa8276 4 жыл бұрын
It's soooooo true my dear
@fyorinaworku9629
@fyorinaworku9629 4 жыл бұрын
Waw Exactly sis
@fireyesulultaliji2563
@fireyesulultaliji2563 4 жыл бұрын
Yes
@user-ws1sg9yz2f
@user-ws1sg9yz2f 4 жыл бұрын
Amane aeman
@weliyatenkr6188
@weliyatenkr6188 4 жыл бұрын
ሚሚ
@elishadayteshome3763
@elishadayteshome3763 4 жыл бұрын
ማማ ስለሌለች 7ኛ ነኝ ዛሬ ወግ ደረሰኝ 😀😀 ስደት ያደከማችሁ የማዳም ንጭንጭና ጭቅጭክ የሰለቻችሁ እስኪ እኔ የቀረኝ ማበድ እመብረሃን በሰላም ለእምዬ ሀገራችን ያብቃን🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤🙏🙏🙏
@Ll-td5qj
@Ll-td5qj 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 жыл бұрын
Amen
@tibeyinkasaworku2184
@tibeyinkasaworku2184 4 жыл бұрын
አሜን እሕቴ♥
@abessalenchessa8276
@abessalenchessa8276 4 жыл бұрын
Telatshi yibed min bewotashina. Gena geta bizu zemen yanorshal.
@foziyemer1151
@foziyemer1151 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ጠላትሺ ይበድ አይዞሺ ታገሺ መዳምሺንም አላህ ያግራልሺ ሀያቲ
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
ጀምበር ሳለ እሩጥ አባት ሳለ አጊጥ እድሜ እና ጤና ላባቶቻችን
@treered583
@treered583 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Ehehe he he
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏💚💛❤ እረጅም እድሜና ጤና አለም ላይ ላሉ አባቶች በሙሉ😘
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 4 жыл бұрын
ወይኔ ፊልሙ አሳዛኝ አስተማር ምርጥ ፊልም ይሄ የውሸት ፊቅር የበዛበት ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ፊልም በርቱ አርፊ ነው።
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
💚💛❤️ “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣ ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤” 💚💛❤️
@yoyodittesfay1813
@yoyodittesfay1813 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ልክ ብለሃል
@merhawithailemariam5181
@merhawithailemariam5181 4 жыл бұрын
Betammm lik blehal
@user-yg3sr9zv1i
@user-yg3sr9zv1i 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 4 жыл бұрын
አረ የፊልም ጋጋታ ይመቻቹ ግን ኮሜንት ማንበብ ጠላው ድሮ ፈታ ያረገኝ ነበር አሁ የማነበው ሰብስክራይብ አርጉኝ ላይክ አማረኝ ግጩኝ ምናምን አረ እንተሳሰብ😂😂
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
Tikkl 😂😂😂
@kadijaamohammed437
@kadijaamohammed437 4 жыл бұрын
Betkikil ehitee uuuuufffffff enam selcheng lemang bicha new yalew yee like lemang yee subscribe lemang
@gjfgvhh8488
@gjfgvhh8488 4 жыл бұрын
ሀይሰላምነው
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 4 жыл бұрын
እንተሳሰብ😂😂😂😂
@tgabaa7168
@tgabaa7168 4 жыл бұрын
እንተሳሰብ😂😂😂
@yab-sratube1582
@yab-sratube1582 4 жыл бұрын
ውዶችየ 10ቀን ቀርኝ ሀገር ልገባነው ሰላም ግቢ በሉኝ እወዳችኋለሁ እናንተም በቅርቡ ለሀገራችሁ ያስገባችሁ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አላህ ያስብሾውን ያሳካልሾ ያርብ መልካም፡ጉዞ✈️
@tube-br4di
@tube-br4di 4 жыл бұрын
Beselam gibey
@user-ye6jq9ys2g
@user-ye6jq9ys2g 4 жыл бұрын
በሰላም ግቢዉዴ
@hiwotlove8331
@hiwotlove8331 4 жыл бұрын
beselam gibey
@miftay5655
@miftay5655 4 жыл бұрын
Beslam geb
@user-cz5rs5oc7d
@user-cz5rs5oc7d 4 жыл бұрын
እናተ ቱሪ ናፋ ሁላ ምን 10 ጊዜ ላይክ ላይክ ትላላቹ ላይክ ምግብ ይሆናል ወይንስ ......
@user-qs1zd7hc1f
@user-qs1zd7hc1f 4 жыл бұрын
በትክክል እሚነግራቸው ነው መሰል የሚፈልጉት አመመኝ ላይክ ደከመኝ ላይክ ከፋኝ ላይክ ምንጉድናችሁ እውነት ቱሪ ናፋ
@ramidani2747
@ramidani2747 4 жыл бұрын
Fesa meta like endw min gud nachu maferya hula
@jsjsjs7722
@jsjsjs7722 4 жыл бұрын
😂😂😁😁😁😂😂😃😃😃😃😂😂😁😁😀😀😀😁😁😁😂😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂
@user-gw1ly8oj5v
@user-gw1ly8oj5v 4 жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል ክክክክክ ኧረ በጣም አበዙት አሁንስ
@zinashdereje2056
@zinashdereje2056 4 жыл бұрын
@@user-qs1zd7hc1f ክክክክክክ
@almazeabara337
@almazeabara337 4 жыл бұрын
በጣም የሚያስለቅስ የሚያሳዝን ምርጥ ፊልም 1ኛ ብየዋለው ዋውውውውው ያምራል
@user-lq9vg1pw4w
@user-lq9vg1pw4w 4 жыл бұрын
አድስ ፉልም ተለለቀቀ ኑ አብረን እንየው የመዳም ልጆች ታድያ ቀስ እንዳትጋፉ
@user-sy1vg1ge6i
@user-sy1vg1ge6i 4 жыл бұрын
ክክክክክቅ
@zenabyasen9046
@zenabyasen9046 4 жыл бұрын
እሽማማየ
@HalaHala-zh6ef
@HalaHala-zh6ef 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-qb9sm1mf4c
@user-qb9sm1mf4c 4 жыл бұрын
ውይ በናንተ ላይክ እና ሰብስክ ራይብ ጠያቂወች የተነሳ ኮሜንት ማንበብ ልተው እንዴ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
አይገርምም 😬😬እኔማ ቅጥል ነው ምለው ማርያምን
@user-ev1wy5sy7s
@user-ev1wy5sy7s 4 жыл бұрын
😂😂😂😂ጠይቂልኝ እስኪ
@fireyesulultaliji2563
@fireyesulultaliji2563 4 жыл бұрын
😂😂
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነው
@zaharahussen7211
@zaharahussen7211 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም አስጠሉኝ አንዷ እርጉዝ ነኝ ሌላዋ ሀገሬ ልገባ ነዉ እያሉ ኤጭ የዉሸት መአት ድሮ ፊልም አይቶ የጨረሰ ስለፊልሙ አስተያየት ይሰጡ ነበር ማየት የፈለገ የነሱን ኮሜንት አንብቦ ያያል አሁን ግን
@user-qd4cw4tj7n
@user-qd4cw4tj7n 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ በስንቱ አልቅሼ እገፈዋለሁ አረ በፈጠራችሁ ያባት ሞት ያለበት ፊልም አትስሩ ያባቴን ሀዘን አትቀስቅሱት
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 жыл бұрын
አይዞሽ ምን ይደራገል አቱሳዳኝ አይበል እንግድ እሱ ያማጠውን አሜን ብሎ መቀባል ነው
@senaietayele7647
@senaietayele7647 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ አሳዛኝ! ግን ብዙ አይነት እውነተኛ ፍቅርን ያየሁበት ትወና ነው! Grate Job!
@aal591
@aal591 4 жыл бұрын
ዋው እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ደራሲው እና ተዋንያኖቹ
@melissaarnie601
@melissaarnie601 4 жыл бұрын
ጀ￰ምበር አስለቀሰኝ : እንደሱአይነት ወድም ቢኖረኝ እሞትለት ነበር !
@user-op8mk4yz7d
@user-op8mk4yz7d 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሣዛኝ አስለቃሽ ለገባው ደግሞ ጥሩ ትምህርት ያለው ፊልም ነው
@user-gl1ow6cn6o
@user-gl1ow6cn6o 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እባዬን ጨረስኩት በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው አላህ በጥበቡ ያዋደን አገራችንን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@user-ev1wy5sy7s
@user-ev1wy5sy7s 4 жыл бұрын
😭😭😭😭ወይኔ አስለቅሶ ሊደፋኝ ነው እኮ ስታስጠሉ እስኪ ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ ላይክ ፊት ሁላ
@gjfgvhh8488
@gjfgvhh8488 4 жыл бұрын
ሀይ
@gjfgvhh8488
@gjfgvhh8488 4 жыл бұрын
ለመነጀገጠጨጨጸ
@ethiopia5357
@ethiopia5357 4 жыл бұрын
እኔም እባየፈሶአለቀ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@user-nd2cb9gg3b
@user-nd2cb9gg3b 4 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ ይህ ክፉ ሞት ቆንጆ ፊልም ነው ግን ሞት ባይኖረው ጥሩ ነበር ምክንያቱም የሰው ቁስል አትነካኩ🙏😭😭😭😭ጊዜያውይ ማጣት እምንወዳቸውን ሰዎች ያሳጣናል በእውንም በፊምም እዴት አልቅሼ ልሙት ወይ የኔ ነገር አረ እኔስ አልቻልኩም😭😭😭😭💘
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው በፈጣሪ የሚአሰለቅስ አለም ለመልካሞች ባታ የላትም በትክክ አለም የምልካሞች ሳትሆን የከፊወችነች
@user-nn9qc1ys3j
@user-nn9qc1ys3j 4 жыл бұрын
የምር ልብ ይነካል በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነዉ ፈጣሪ ይባርካቹዉ ፊልሙዉ አልቆዎ እንኳን እንባዬ አልቆመም 😭😭😭😭😭
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
እረ ጉድ ነው ዘድሮ ፊልም በፊልም አደረጋችሁን እኮ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ማርቲዬ ስወድሽ
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 4 жыл бұрын
የአባቴ አምላክ ይዘዝሽ አቦ ቆሌሽ ይገፈፍ ይዘዙ ይዘዙ ምትለኝ ኤጭ
@mekditubemekditube7171
@mekditubemekditube7171 4 жыл бұрын
ቸይው ምን ይደረግ ቀልደኘ ነት ከፍለን ልነይለት
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 4 жыл бұрын
ክክክክ
@dubabadubaba7546
@dubabadubaba7546 4 жыл бұрын
በጣም የሚያዛዝን ፊልምነዉ ከመጀመሪያዉ እስተ መጨረሻዉ በለቅሱነዉ ያየሁት
@user-xz2uy3zp2g
@user-xz2uy3zp2g 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄልጅ ታሪኩ ብርሀኑን ይመስላም ደሞ ሶደሪ ሶደሪ የምትለውን ሴት መላ በሎት
@user-zy2cy6nn2i
@user-zy2cy6nn2i 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በፊልም እንባየን ጨረስኩት😭😭😭😭😭😭😭ግን ለምንድን ነው እንደዚህ የማለቅሰው እውነት እየመሰለኝ እዳ ገባሁ አሁንስ 😢
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
እንደኔ
@egizabheryimesgen8375
@egizabheryimesgen8375 4 жыл бұрын
ሳምሪ ነኝ የጎደር ቅመም ene erasu enibage mekotater akategi uuuuuuu 😭😭😭😭😭😭
@user-zy2cy6nn2i
@user-zy2cy6nn2i 4 жыл бұрын
@@egizabheryimesgen8375 ኦፍፍፍ ከምር እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
@user-cu2vt9cf6d
@user-cu2vt9cf6d 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f 4 жыл бұрын
ብሶትሽን ይሆናል የምታለቅሽው
@user-he7mf5wy7e
@user-he7mf5wy7e 4 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ያስተምራል ያሳዝናል ብቻ ከባድ ነው
@nejatnejat607
@nejatnejat607 4 жыл бұрын
ኤጭ እረ አሁንስ ዝም ብላችሁ የምዘባርቁ ልጆች አስጠላችሁኝ ምን አለ ስለፊልሙ ብታወሩ
@user-kt4ex6di8h
@user-kt4ex6di8h 4 жыл бұрын
እኮ ምድረ ብጥርቆች በይ ክክክ
@user-km8fp2ov2o
@user-km8fp2ov2o 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እናቴ አሁንስ አበዙት ኧረ ወዲያ
@seadaseada3230
@seadaseada3230 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@zeryehshefrwe3866
@zeryehshefrwe3866 4 жыл бұрын
Eko batme nawe yamenadadwe ena erasu
@user-hn9dx6mo8m
@user-hn9dx6mo8m 4 жыл бұрын
ምነው ስለሃይማኖት ሲወራ ቆረቆረሽ አለማየት ትችያለሽኮ
@miskumekonen3072
@miskumekonen3072 2 жыл бұрын
እውነትም ፍቅር አለ😭የምር በጣም ያስለቅሳል
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ፊልም ነው ከምር እዴት እዳለቀስኩት😭😭😭
@jejejrj9314
@jejejrj9314 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አራተኛ ነኝ ደስ ሲል እስከዛሬ ከወደመጨረሻው አደኛ ነበር እምሆነው በተረፈ አይቸ
@fjfhfufgjgjhfhf9916
@fjfhfufgjgjhfhf9916 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-rx8qq9iu6b
@user-rx8qq9iu6b 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው 😢
@abyssinia8852
@abyssinia8852 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት አላችሁ ግዜያችሁን ሰታችሁ ፊልማችንን አይታችሁ አስተያየታችሁን ስለስታችሁን በጣም እናመሰግናለን ስለ ድምፁ የተነሳውን ሀሳብ ሲጭኑት የመጣ ችግር በመሆኑ በ ኤርፎን ግን በደንብ ስለሚሰራ በሱ በትጠቀሙ በተቀረ ስለሁሉም አስተያየታችሁ ተቀብለን የተሻለ ነገር እንደምንሰራ ቃል እንገባለን እግዚያብሔር ያክብርልን
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በፊልሙ የራሴን ህይወት አይቸዋለሁ በርቱልን
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
የተወደደ የተባረከ እለት ሰንበት ይሁንላችሁ የሰው ደስታ የምያስደስታችሁ በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ።
@tinaamer4281
@tinaamer4281 3 жыл бұрын
Bxam...arif..new...brtu
@messia8257
@messia8257 4 жыл бұрын
እስካሁን ያሁት ፊልም ሁሉ ቀልድ ነበር የሆነ የውሸት ግን ይህ ፊልም የእውነት ፊልም ነው ገና ዘሬ ፊልም ተሰራ ኢትዮጵያ ዉስጥ በጣም ይደንቃል
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 4 жыл бұрын
ኑሮ ሚያስለቅሰን አንሶ በፊልምም እናልቅስ ውይ ልብ ይሰብራል በስማምም በውሽት አለም ውስጥ የእውነት መሞት ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ በጎ መርዳት ባንችል ለሰዎች ችግር ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-oy4xn9iq5r
@user-oy4xn9iq5r 4 жыл бұрын
በእውነት አሪፍ ነው አይ እናት አትገዛምፈጣሪ እናቶቻችን ይጠብቅልንበተረፈ ምርጥ ፊልም ነው
@Ll-td5qj
@Ll-td5qj 4 жыл бұрын
ውድ የሀገራ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ገባገባ በሉ ያለናተ አይደምቅም ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@user-sf1oq7mt7k
@user-sf1oq7mt7k 4 жыл бұрын
እህት ወንድቼ የክንታሮሰ በሽታ ታማም ነኝ ያውም በሰደት ላይ ክርሰታን የሆናችሁ በፆለታችሁ ሙሰሊሚ የሆናችሁ በድአ አትሩሱኝ አደራ😢😢😢😢😢
@beautybeast527
@beautybeast527 4 жыл бұрын
absher marr enam yamegna
@shamsahmed2640
@shamsahmed2640 4 жыл бұрын
አይዞሸ እህት የሁሉም ያለበት በሸታ ነው አንድ መድኃኒት እኔ ሞከርኩት አለ አድርገሸ ሞክሪው ነጭ ሸንኩርትና ጅንጅብል አንድ ላይ አርገሸ አርጊበት በቀን ሁለቴ በጨርቅ እልም ይላል እህቴ በሸታውን ሠለማውቀው ነው
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 4 жыл бұрын
የድግል ማሪያም ልጅ ከበሽታው ነፃ አውጥቶሽ እዲሁ በኮመት ያምጣልሽ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 4 жыл бұрын
ለመመስከር ያብቃሽ
@user-rp3rs2bf4c
@user-rp3rs2bf4c 4 жыл бұрын
ምንሽ ላይ ነው ክንታሮቱ ማንኛው ክንታሮት ነው ለስላሳው ወይስሽ ሸካራው እሬት ቀቢው በተዴጋጋሚ ማር እናቴ ነግራኝ ነው ዴሞ የእውነት ያጠፍል
@user-oy5rk7kb8u
@user-oy5rk7kb8u 4 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነው የተዋሕዶ ልጆች ስወዳችሁ 😍😍😍
@Love-jt9es
@Love-jt9es 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል በፊልም እንባየን ጨረስኩት😭😭😭😭
@user-ko6cd2xj8l
@user-ko6cd2xj8l 4 жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ለምየ ኢትዮጵያ💚💛❤
@betiyedengellej2908
@betiyedengellej2908 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ፊልም አምላክ የምንወደውን ከአጠገባችን አያርቅብን
@hdhdnxjxj2412
@hdhdnxjxj2412 4 жыл бұрын
ምናለ ሁሌም እድዚህ ልብን ሚነካ ፊልም ቢስራ ሌላ እርእሱ ፊልሙጋ አይሄድም ፊልሙ ልብን ይነካን ያምራን ይመቻን እናትና አባት ግን ሞሞት አልነበርባቸውም ነበር ይመቻቹሁ እግዚአብሄር ይባርካቹሁ አስተውሎ እስከ መጨርሻ ላየው ይሄን ፊልም ትልቅ ትምህርት ይስጣን ማስተዋልን የዋህነትን መከባበርን መተጋገዝን መከባበርን ሌላም ሁሌም እድዚህ አይነት ፊልም ይስራልን ይመቻቹሁ መልካም ነው
@markanjuju8472
@markanjuju8472 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መጨረሻው የሚያወዛግብ ወይም የማይታወቅ ፊልም ይመቸኛል
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 жыл бұрын
ጨለማን ያላየ ብርሀን አያደንቅም መዉደቅንም ያላየ መነሳት አያዉቅም በጣም ሀሪፍ ፍልም ነዉ የላያችሁ እዩት ሰላም እደሩልኝ የነገ ሰዉ ይበለን
@tigistteckle6638
@tigistteckle6638 4 жыл бұрын
The producer must be amateur I don't think he will be a professional in the future very very very poor acting producing....
@hayathayat1379
@hayathayat1379 2 жыл бұрын
ወይኔበጣምያሣዝናል
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 4 жыл бұрын
አቤት ባዬን አስጨረሰኝ ማሪያምን በጣም የሚያሳዝን ፊልም
@hanit9315
@hanit9315 4 жыл бұрын
በጣም አስለቀሱኝ ብዙ ፊልም አይቻለሁ ዛሬ ደግሞ ይህ ፊልም አንዱ ነው ያለቀስከበት በጣም ያሳዝናል እግዚእ ብሄር ሰላማችሁን ያብዛልን በርቱልን
@belenmejdel2987
@belenmejdel2987 4 жыл бұрын
አውነት አውነት ፍቅር ሀለ በጣም ደስይላል🙏😭😭😭😭😭
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ኡፍፍፍ ድሕነት በሽታ ነው, 😭😭😭😭
@user-cj7lx7bw2q
@user-cj7lx7bw2q 4 жыл бұрын
ውድ የአጋሬ ልጆች ከሁለት ቀን ቦሃላ ወደ እናት ሃጋሬ ልገባ ነው ሠላም ጊቢ ባሉኝ.
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 жыл бұрын
ሰላም ጊቢ እናት ታድለሽ የኛ ቀን መቸ ነዉ
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
ሠላምግቢ
@user-cj7lx7bw2q
@user-cj7lx7bw2q 4 жыл бұрын
@@maryam4875 አሚን ውዴ
@user-cj7lx7bw2q
@user-cj7lx7bw2q 4 жыл бұрын
@@fikermulugeta5187 አይዞሽ ማሬ ሁሉም ነገር ፋጣሪ የላቃ ነው የሚሆናው እሽ.
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 жыл бұрын
@@user-cj7lx7bw2q እሽ ዉዴ
@salamisalamoo2779
@salamisalamoo2779 4 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ የማሰለቅሰ ፍልም ነው በርቱ እንድ አይነት ወድም ማግኝት ከባድ ነው እራሱን ጎድቶ ለወድሙ የሚንር
@waine6059
@waine6059 4 жыл бұрын
ድህነት በትክክል ያሳየ ህመምን በትክክል የገለጠ የሚገርም ነው ፊልም ልለው ከበደኝ እውነተኛ ታሪክ እንዳልለው አያድርስ
@user-de6ey6kl8x
@user-de6ey6kl8x 4 жыл бұрын
እረ አሁንስ አስጠላችሁኝ ኮማቾች ምድነው ላይክ አድርጉን አሞኛ ከፍቶኝ ምናምን እምትሉት ሠወች ግን ጤንነታችሁ ያሣስበኛል
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
ማማየእየጨነቃቸው እኮነው ለማን ይተፍሱ
@sssaaa625
@sssaaa625 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@alemkasaw3484
@alemkasaw3484 4 жыл бұрын
ኑ አብረን እንየው የአገሬ ልጆች እደኔ በሥደት ያላችሁ እሥኪ በላይክ አፅናኑኝ ሥደት ሠለቸኝ
@monareyami5428
@monareyami5428 4 жыл бұрын
Uuuuuffff gana ye jamarku gizee humbayen fasase iska macarasha humbayen inda waha ye fasasa baxam mirxi filmi thankiyyu hulachum wadalow
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 4 жыл бұрын
@@monareyami5428 እንኳን ዘንቦብን እንደዉም ጤዛ ነን እህቴ
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም የሚሳዝን ፊልም አስተማሪ ነው በርቱ
@woynishetdigafiyoutub3700
@woynishetdigafiyoutub3700 4 жыл бұрын
Wow das yelal betami yazazinal
@getahunayele388
@getahunayele388 4 жыл бұрын
ዋው ዘንድሮ ፊልም በፊልም አንበሸበሹን ይመቻችሁ
@saratemere2319
@saratemere2319 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የሚኒባሱ ሹፌር ግን ድምጹ የእውነት ነው ወይስ ለፊልሙ ነው ?
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
ተባረኩ ምርጥ ፊልም ነው አሰተማሪ ነው እራሴን አየሁበት
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በለቅሶ ጅምሬ በለቅሶ ጨረስኩት እንድህ ያለህ ፍቅር ይስጠን ልክ እንደዚህ የሚያሳብድ ደስ የምል ሁሉም ተማሪዮች መፈተን አቀታቸው አላህ ይውደደል ከአላህ በታች የሰዎች የባዳ ፍቅር ይስጠን አሜን
@tsagenettsagenet2410
@tsagenettsagenet2410 4 жыл бұрын
በዝህ ፊልም የማያለቅስ በቅንጦት ያደገ ጨካኝ ሰው መሆን አለበት ስቃይ ለቀመሰግን ያስለቅሳል
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qb3dl7qj9z
@user-qb3dl7qj9z 4 жыл бұрын
እንዴ እኔ ጥሎብኝ ኮሜት አንብቤ ናው ፊልም ማያት ምዎድዉ ግን ዛሬ ኮሜቱ ሌላ ፊልሙ ሌላ አስጣልኝ
@fantuabate9127
@fantuabate9127 4 жыл бұрын
በጣም አርፍ ድራማ ነው ሁሉ ግዜ ስለፍቅረኛ በቻ ከመስራት እንደዚህ አይነት ቤተሰባዊ ደስ ይላል በጣም ያሳዝናል ለፍቶ አስተምሮ መጨርሻውን ሳያየው የኔ ከርታታ
@user-fe1vn9py3s
@user-fe1vn9py3s 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምርጥ ፍልም ነዉ በዉነት በዋነኝለት የሁሉንም ህይወት ይመለከታል አለቀስኩ በጣም በጣም እኔና እህቶቼ ግን በዉነት በጣም እቅፍ አርጎ የሳሙኝን ቀን አላቀዉም😥
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ድህነት ምን አለ ሁሌ የምኖዳቸውን እና የሚወዱንን ባታሳጣን 😭😭😭
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
Besmean betam lib ynekal😢😢😢💔💔💔
@tyube9004
@tyube9004 4 жыл бұрын
ኡፍ የማያሳዝን ታሪክ ነው እናመሠግናለን
@merimhabeshawa2585
@merimhabeshawa2585 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ፌልም ነው በርቱ መታወቅያ አታብዙብን ይሰለቻል ደሞ እናትን ያክል ውድ ነገር አትግደሉ እፍ ያማል 😭
@kidestalemu6876
@kidestalemu6876 4 жыл бұрын
ሁሌም ኮመንት ሳነብ አንድም ስለፊልሙ አስተያየት የሚሰጥ የለም የሚፅፊት ሁሉ ስለሌላ ምንድነው እሱ
@rahwag5982
@rahwag5982 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@kiyayemariyamzemikael
@kiyayemariyamzemikael 4 жыл бұрын
እኔም ግርም የሚለኝ ይሄ ብቻ 😁😂😂😂😂
@mnhv1839
@mnhv1839 4 жыл бұрын
የግላቸውን ነው እርጉዝ ነኝ ሥራ በዛብኝ ምናምን ሆ
@user-nl1kl1ow5i
@user-nl1kl1ow5i 4 жыл бұрын
ኤጭ እናንተ ኮመታትሮች ላይክ ግጩኝ እርጉዝነኝ እያላቹ ኮመንት ማንበብ አስጠላቹኝ የቆመ መኪና ይግጫቹ እና
@merhawithailemariam5181
@merhawithailemariam5181 4 жыл бұрын
Kkkkk weyne yekome mekina endet yigechal blesh new
@user-gd4su2st2v
@user-gd4su2st2v 4 жыл бұрын
@user-xw9uw4xl4n
@user-xw9uw4xl4n 4 жыл бұрын
ብቻ ዋውውው ብያለው በጣም ደስ የምል የፍቅርን ትርጉም የሚገልፅ ነው በቃ ምንልበል ቃላት አነሰኝ
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
በለቅሶ ጨረስኩት ኡፍፍፍ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
@SD-pr6km
@SD-pr6km 4 жыл бұрын
ውይይይ ዘንድሮ ፊልሙ ሁላ እኮ ተከታታይ ድራማ መሰለኝ 😀😀😀😀😀
ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019
1:46:56
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 26 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 12 МЛН
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Fikir 2019 Full Length Ethipian Film Hulet Feker 2019
1:34:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 508 М.
ምርጥ  የፍቅር ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:34:03
ጳጉሜ 7 Pagume 7 (Ethiopian Film 2017)
1:33:34
Addis Films
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
እድሜ ለሴት Ethiopian Movie Edme Leset - 2019 ሙሉፊልም
1:26:58
Is it really different to drink Coke?#trending #dog #shorts
0:40
小狗KK
Рет қаралды 1,7 МЛН
25 Cent Car / P Kyddy Car
1:01
British Seany
Рет қаралды 9 МЛН
Доктор помогла девушке спастись 🤯
0:38
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 9 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 1-бөлім | Қашан туады?
19:02
Өзіміз Bilemiz
Рет қаралды 241 М.