‹‹አባታችን ሆይ›› የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የንስሐ መዝሙር ቁጥር 1

  Рет қаралды 670,256

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

4 жыл бұрын

‹‹አባታችን ሆይ›› የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የንስሐ መዝሙር ቁጥር 1
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 1 300
@Fano44
@Fano44 2 жыл бұрын
አባዬ በረከትዎ ይደርብን የስደተኞች ተስፍ የትህትና አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-rv9ri7zj9g
@user-rv9ri7zj9g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላቀትን ያሰማልን አባዬ
@meditesfaye9201
@meditesfaye9201 4 жыл бұрын
Amen Amen
@user-xg9ji9ys5d
@user-xg9ji9ys5d 2 жыл бұрын
አባዬ በሳውዲ አረቢያ ስደት ላይ ነኝ በፀሎት አስቡን ወለተ መድህን ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏 ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች በፀሎት ችሁ አስቡ ችግር ላይ ነኝ😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@heleen655
@heleen655 4 жыл бұрын
አባታቺነሆይ ዝማሪመላእክትን ያሠማል አባታቺን በጠሎታቺሁአሥቡኝ እህተማኪኤል ብላቺሁአቦለምሥክረነትያብቃኝ የወቅሸትገብረኤል ዳግምለደጁያብቃኝ
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 4 жыл бұрын
የድሆች አባት የበረሃው መናኝ ቅዱሰ አባታችን አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም የሠራዊት ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜያቸውን ያቆይልን።
@fjjoogurri9598
@fjjoogurri9598 4 жыл бұрын
Oh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ho9px3nv8c
@user-ho9px3nv8c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባዬ 🙏 ረጅም ዕድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልኝ አባታችን ኣቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት ኣብቃኝ 😭😭😭
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣ ዝማሬመላአክትያሰማልን፣💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጌታ ሆይ ለንሰሀምትኣብቃኝ
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
አባ በረከቶት ጸሎቶት ለኔም ለመላው ቤተሰቤ ይሁን እድሜና ጤና ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ መጥቼ በመስቀሎት በእጆት ለመባረክ ያብቃኝ አምላከ ቅዱሳን የታላቁ ነብይ የኤሊያስ የታላቁ መላእክት የቅዱስ ራጉኤል አምላክ አሜን።
@heuteheute3812
@heuteheute3812 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ጀግና የወንጌል ገበሬው አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን መዝሙርዎ አጥንትን የሚያለመልም ስብከትዎ አዕምሮን የሚያድስ አባታችንን ክፉ አይንካብን አሜን
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@faniel4199
@faniel4199 4 жыл бұрын
How
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 4 жыл бұрын
@@faniel4199 men
@areestoaamini9813
@areestoaamini9813 4 жыл бұрын
Haamini
@areestoaamini9813
@areestoaamini9813 4 жыл бұрын
👏🙏
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 жыл бұрын
አቢዬ ተሥፋችን ይህ እባ ያሥፈልገናል ከእግዝአብሔር ርቀናልና ሥራችንም ከፍቶ ሀጡአታችን በዝቷል አባዬ አሥታርኩን ከፈጣሪ ጋር 🙌🙌☝☝☝😭😭😭😭😭
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men😭😭😭😭😭😭✋✋✋✋❤❤❤
@faligeremikal1340
@faligeremikal1340 4 жыл бұрын
Amen amen amennnnnnnnnnn 😭😭😭😭😭
@lemlemyerayalij979
@lemlemyerayalij979 4 жыл бұрын
aebit mergi yekir beleg aebiyee yetwehidi einki zemehi yebreki ye nei bebitye 👐👐👐👐👐👐👐
@lemlemyerayalij979
@lemlemyerayalij979 4 жыл бұрын
aemnnnnnnnnn.aemnnnnnnnnn .aemnnnnn 😭😭😭😭 sedetiga neyi beselite besibige weleti gebireli ye nyi abiti😭😭
@user-hs9do3wo5j
@user-hs9do3wo5j 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን✝️ አቤቱ ማረን ይቅር በለን🕯️ አቤቱ ማረን ይቅር በለን✝️
@ddd1993d
@ddd1993d 3 жыл бұрын
አባቴ በፅሎት አስቡኝ ወንድሜ ከሚስቱ ጋር ተጣላብኝ አባቴ አስጣርቁልኝ ወለተ ሚካኤል ሀይማኖት ለደስታው አብቃኝ የሰላም አባት ሰላም ስጥልኝ
@user-bu4zd4by9y
@user-bu4zd4by9y 4 жыл бұрын
አባዬ የሰላም አባት እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ማርን ይቅር በለን ይህን በሽታ ከምድር ገጽ አጥፋልን በቸርነትህ አምላክ ሆይ
@lebanonlb9087
@lebanonlb9087 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማረርይቅርበለን
@ailali3739
@ailali3739 4 жыл бұрын
Ameen
@marjanamarjana2454
@marjanamarjana2454 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@htube7312
@htube7312 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@sundusssundu1249
@sundusssundu1249 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tigistmoges4057
@tigistmoges4057 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d 3 ай бұрын
የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የአባ ዮሐንት አምላክሀ ሆይ ጥላቴን ጣልልልኝ ከእግሬ በታች በስራት አልቻልሁም በተቀመጥሁበት እንቅልፍ ይደፋኛል መላእኩ ይድፋልኝ እና አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@tiouryalnahda3715
@tiouryalnahda3715 2 жыл бұрын
አባታችሆይህቡሰማይየምትኖር ፍቃድህበሰማይእንደምትኖርእንዲሁምበኛላይትሁንዘወት የእኛተስፍእረኛችንአባዬበእድሜበጤናበፀጋዘላለምያኑርልን
@user-eq4ix3kl3m
@user-eq4ix3kl3m 4 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን ፀጋ በርከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@emmae1250
@emmae1250 4 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@user-me9hq3vd4m
@user-me9hq3vd4m 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭😭
@user-ls8yq7yr3o
@user-ls8yq7yr3o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asiopiaasiopia6408
@asiopiaasiopia6408 4 жыл бұрын
አሜን
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
Amen abatchin btslot asbungn..😭😭🤲🤲
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 4 жыл бұрын
የሰላም አባት የበረሀ መናኝ ዝማሬ መላክት ያሠማልን አሜን፫
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 3 жыл бұрын
የበረሀው,መናኝ,አባየሗንስ,አባታችን,ሆይ,ያብርሀሙ,ስላሴ,ረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽአመት,ኑሩልን,ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን,,አቤቱ,ማረን,😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@LAMILAMI-or4yd
@LAMILAMI-or4yd 3 ай бұрын
አባታቺን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን አባቴ በፀሎት አስቡኚ ወለተ ሃና እያላቺሁ አባቴንም አስቡልኚ ወልደ መድክን እያላቺሁ ያለነዉ በስደት አለም ኳተር ነን ወድሜም ከመጣ አመት ሆነዉ ግን ስራ የለዉም በፀሎታቺሁ አስቡልኚ አባቴ እባና ፀሎታቺሁ ይድረስልኚ
@alemeshetu1821
@alemeshetu1821 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-mo2ul6ix8s
@user-mo2ul6ix8s 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባዬ በፀሎት አስቡን ወለተ መድህን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርም በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mikehaile5775
@mikehaile5775 Жыл бұрын
አቦና ቢሓጥያትና ካብ ፈጣሪና ስለዝራሕቅና ቢጰሎትኩም ቢንብዓትኩሙን ቢጰሎትኩሙን ምስ ፈጣሪና ኣፋልጡና።አሜን አሜን አሜን።1000000000000
@user-xo6um3we2s
@user-xo6um3we2s 4 жыл бұрын
አባዩ በረሀኛው የወንጌሉ አርበኛ እንቁ አባታቺን ሺአመት ኑርልን እኔንም ከነሞለውቤተሠቤ በመንፈሥቅዱሥ እርዱኝ እኔሥደተኛዋ ልጀወ ከዱባይ
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ውድ አበታችን በርክቶት ይደርብኝ አባቴ ኑርልን ውድ አባታችን
@fentafenta511
@fentafenta511 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሁውን ያርዝምልን አባትዬ በእድሜ በጤና ኑሩልን
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 4 жыл бұрын
የበረሃው አንበሳ የበረሃው መናኛ የስላሴ አጋልገይ የክርስቶስ ሙሽራ የቅዱሳን ውንድም የወንጌል ገበሬ የስደተኞች ብርሃን ኑሩልኝ እንቁ አባቴ
@nsantslmon
@nsantslmon 25 күн бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰላም አባታችን አትርሱን ከነቤተሰቤ
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 4 жыл бұрын
አባታችን አባ ዮሐንስ የተዋህዶ እንቁ የ ደራ አንበሳሜ ኩራት በእውነት ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ጠላቶትን የእግሮ መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን !!!
@user-dm6oi2ju5p
@user-dm6oi2ju5p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን በአባ ዮሀንስ እንባና ፀሎት ከኛጋር ይደርብን የስደት ልጅህ ነኝ በፀሎትሁ አስቡኝ ።ለንስሀ ሞት አብቁኝ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
ኧኧኧረ እማ አባዬ ሰላም ይሆኑ የቱብ ተዘጋ እዴ የሉም,,እኔም ልሄዲ ነበረ
@user-ro8ry3wn8b
@user-ro8ry3wn8b 4 жыл бұрын
አባታችን ባንተ ልምና እና ፀሎት ነው ያለነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 Жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@frewkassaw9735
@frewkassaw9735 4 жыл бұрын
አባ ዮሐንስ ተክለ ማርያም ፈጣሪ ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ያድልልን የወንቅሸት ገብርኤል ለቤት ለደጅክ ያብቃን ውድ የተዋህዶ ልጆች ከስደት መልስ ለቤቱ ለንሰሐ ያብቃን አሜንንን
@blailshblailsh4969
@blailshblailsh4969 3 жыл бұрын
አባታች እድሜና ጤና ይስጥልን አሞኛል በሠው ሀገር አባታችእድሜናጤናይስጥልንአሞኛልበሠውሀገርበፀለትወ እርዳኝ ከሀገር ስገባ ሀሠቤነው ካተለመምጣት
@user-jh3uy2cr6p
@user-jh3uy2cr6p 4 жыл бұрын
ያባታችን ፆሎት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@user-hq2uw2xt8c
@user-hq2uw2xt8c 3 жыл бұрын
አባታችኝ በፅሎት ህሰቡን ከነ ቤተሰቦቼኝ ሰንበት
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Amennnn(3) ytebken
@goldabate9717
@goldabate9717 4 жыл бұрын
😭😭😭😢😢😢ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባዮ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@mashaelahmed2150
@mashaelahmed2150 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዮ ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን አሜን. አሜን አሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላካ ትየ ሰማል ንአ ባዬ😭😭😭😭😭😭
@yedngillij3990
@yedngillij3990 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 😭😭❤ሺ አመት ኑርልን የኛ አባት💓💓💓🙏🙏
@MadMad-us6pk
@MadMad-us6pk 4 жыл бұрын
ዝማር መላእክት ያስማልን አባይ ፅጋውን አብ ዝቶይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-ow6yu3py6d
@user-ow6yu3py6d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አባታችን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን አባቴ በጰሎታችሁ አሥቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yx5sp1km7c
@user-yx5sp1km7c 7 ай бұрын
አሜንንንንንንን አባታችን አባ ዮሀኒስ ዝማሬ መላዕት ያሠማልን ❤❤❤❤
@user-kd4pk3bc6x
@user-kd4pk3bc6x 4 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደና መጡ አቤቱ ማርን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sara8874
@sara8874 4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN ⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-ls8yq7yr3o
@user-ls8yq7yr3o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kd4pk3bc6x
@user-kd4pk3bc6x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@hayathabash4553
@hayathabash4553 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sablenzabi1966
@sablenzabi1966 4 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደና መጠ አቤቱ ማርን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያማልን
@ddd1993d
@ddd1993d 3 жыл бұрын
አሜን። አሜን አሜን እንባ ፀሎትዎ ይድረሰኝ አባየ ልወልድ ሳምት ነው የቀረኝ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል ይርዳኝ ዋስ ጠበቃየ አማላጄ የስደተኞች አባት ከጭንቅ አውጣኝ በሰላም በደስታ የልጅናት አድርገኝ መራረውን ጣፍጭ ያደረግልኝ አምላክ
@hananma6884
@hananma6884 10 ай бұрын
አቤቱ ማረን አባታችን ስራችን ከፍቶል በምህረትህ ተመልከተን😭😭አባዬ እንባ ፀሎትዎ ያማልደን ያስታርቀን 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏 አባታችን ዝማሪመላክ ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏
@As-pe4bz
@As-pe4bz 4 жыл бұрын
ላባዬ እረጅም. እድሜ. ከጤናጋ. ይስጥልኝ የድንግል. ማራም ልጅ. እየሱስ. ክርስቶስ. ይጠብቃችሁ. ከየህ. ከክፉ. በሽታ. ይሰውራችሁ. ይሰውረን. እደቸርነቱ. ይማረን. አሜን. አሜን አሜን
@user-hp1pw2mi3z
@user-hp1pw2mi3z 4 жыл бұрын
አባየ እሽሽሽ አመት ኑሩልን
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን
@tekliweynighebreberhan2640
@tekliweynighebreberhan2640 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!
@iloveyoumama8638
@iloveyoumama8638 4 жыл бұрын
አባቴ አባ ዮሀንሥ ተሥፋ ማርያም ፀሎትሁ አይለየን እኛ ሥደተኞች ነንና ያልፍልናል ብለን በሠው አገር የምንከራተተው አንቱ አሥቡን ቃለህይወት ያሠማልን የሥደተኞች አባት እግዛብሄር ይጠብቅዎት አሜን አሜን አሜን
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-en6go8ev7l
@user-en6go8ev7l 4 жыл бұрын
አቤቱማረን ይቅርበለን እድሜናጤና ይስጥልንአባየ በፆለትወአስቡኝ ልጃቹህ ሁለተስላሴነኝ አቤቱአባታችንን በሰማያትየምትኖር ለንስሀሞት አብቃኝ😭😭
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 жыл бұрын
የርሶ ፀሎት ይጠብቀን
@user-ot1hx4ou4p
@user-ot1hx4ou4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ጸልት ልመናዎ በኔ በሀጥያተኛዋ ና በወራዳዋ ላይ ይደርብኝ አባቴ በሀጥያት ታድፍለው ካለሁበት ጭንቅ እና መከራ ፈጣሪ እዲያወጣኝ ጸሎትዎ ልመናዎ በረከትዎ አለየኝ ሁለተማርያም ነኝ
@azemeraazemera2274
@azemeraazemera2274 4 жыл бұрын
አቢየቱ አምላካችን ሆይ የነሰሠሃ ሞት አቢቃኝ ሲደተኛ ነኝ እና አባየ እድሜና ጤና ይሲጥልን ኩፊ አይንካቢን መጥተን አንጣቹህ ዝማሬ ቃለ ህዉት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ManuManu-xj3kb
@ManuManu-xj3kb 4 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእንባ በፆለተወ አስቦን የስደተኞች አባት የስደት ተስፈችን ናችሁ አባየ ቅዱስ ገብሪኤል ይጠብቅልን
@selamselam9727
@selamselam9727 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ ከእግዚአብሔር የተሰጡን ልዬ ስጦታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ዘላለም ያኑርልን አሜን !!!
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
የአባዬን ወሬ የሰማ ይገረኝ ጠፉኝ ትምህረተ አይለቀቅም
@mussietesfamariam1288
@mussietesfamariam1288 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w Жыл бұрын
የዉንቅሸቱ መላኮ ቅዱስ ገብርኤል አንተ ድርስልኝ ሀፂተኘ ነኝ ይቅር በለኝ በቃሽ በለኝ ጥላቴን ደስ አይበለው እርዳኝ አባዬ ኑሮልኝ እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@asterkebeadi5848
@asterkebeadi5848 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እድሜነ ጤነ ይስጥልን የኢትዩጵያ አባት
@ganatdarba4559
@ganatdarba4559 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@zasy67fvcx57
@zasy67fvcx57 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hilinwadado5897
@hilinwadado5897 2 жыл бұрын
@@ganatdarba4559🙏🙏🙏🙏😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jf4ih1kh3y
@user-jf4ih1kh3y 4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከቶ አይለየን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 😥😥😥💒💒💒🙏🏼
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 4 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደና መጡ አቤቱ ማርን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት። ያስማልን አሜን አሜን አሜን ወንቅሽት ገብረኤል ።ገዳም ለደጅህ። ከሥደት መልስ ለንሥሀ አብቃኝ አባዮሐንስ እናንተም። በፀሎታችሁ አሥቡኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝና አቤቱ ጌታ ሆይ አቤቱማረኝይቅር በለኝ
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 4 жыл бұрын
አባዩ የሰላም አባት እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ማርን ይቅር በለን ይህን በሽታ ከምድር ገጽ አጥፋልን በቸርነትህ ።አምላክ ።ሆይ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከቶ።አይለየን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 4 жыл бұрын
ያባታችን ፆሎት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@rinaakter5622
@rinaakter5622 4 жыл бұрын
Amen Amen 😭😭😭😭😭
@user-fs3nv1vc4o
@user-fs3nv1vc4o 7 ай бұрын
አሜን ዘማሪን መላክት ይሰማን በበረሀ ያላችሁት አባዬ🙏🙏🙏🙏🙏
@tanosbarket5598
@tanosbarket5598 4 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ የወንጌል አርበኛ አባታችን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ቀሪ ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርከው ክብር እና ፀጋ እድሜ እና ጤና ያብዛልዎት።
@Serekalam
@Serekalam 4 жыл бұрын
አሜን ኣባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን በደጁ ተረግጨ እድፈወስ ካለብኝ ደዌ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ ከዘመኑም ባይረስ የድግል ማሪያም ልጂ ይጠብቀን አሜን
@aiynoaiyno5073
@aiynoaiyno5073 3 жыл бұрын
አባታችንሆይ ፈጣር ይጠብቅልን በእድሜና በጤና በፀሎት አስብኝ ወለተአረጋወይን ብላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭🤲
@senayitabebaw1708
@senayitabebaw1708 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን
@danawitsirak5103
@danawitsirak5103 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን አባዮሀን ፀሉተወት ለኛም ይትረፍን
@zamanmo2396
@zamanmo2396 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን የኛ መፅናኛ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የዝማሬ መላይክእት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ እሄን ክፉ ቀን ለኢትዮጵያ በሰላም ያሳልፍላት 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💒💒💒💒🌹🌹🌹
@tenam1736
@tenam1736 4 жыл бұрын
አሜን
@zamanmo2396
@zamanmo2396 4 жыл бұрын
@@tenam1736 አሜን ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች
@tenam1736
@tenam1736 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@sasi4931
@sasi4931 4 жыл бұрын
አባዬ የእኛ ስስት፬እንኳን በሠላም መጡልን አባዬ ስለኛ አለቀሡ አሜን አሜን አሜን አባታችን ሆይ በሠማይ ሆ የምትኖርይ ይቅር አምላካችን ሆይ በሠማይ የምትኖር ፍቃድህ እንደምትኖር እንዲሁም በእኛ ላይትኑር ዘወትር አባዬ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን የማስቷላን እድሜ ይስጦት አሜን አሜን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 4 жыл бұрын
የኛ ቅዱስ አባታችን መዝሙሮ አጥንትን የሚያለመልም ስብከቶ አእምሮን የሚያድስ ልዮ የድንግል ማርያም ስጦታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አቤቱ አባታችን አምላካችን ሆይ እንደ በደልና ክፍት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት አለምን ይቅር በላት አቤቱ ስለ አባታችን እንባና ፀሎት ልመና ብለህ በቃ በለን 🤲🤲🤲
@user-ir6xt5wh9o
@user-ir6xt5wh9o 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልእክት ያስማልን
@mamitnuguse9160
@mamitnuguse9160 4 жыл бұрын
Ameen ameen Zimare melket yasamalen 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@maqdescell5376
@maqdescell5376 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemar melakt yasman 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@beetiawoke3705
@beetiawoke3705 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእጸሎት እስቡን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-pz6cz5fl2b
@user-pz6cz5fl2b 3 жыл бұрын
የአባታችን እንባና ጸሎት ይጠብቀነ እኛማ ደካማ ነን አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ll9kk7rd3q
@user-ll9kk7rd3q 4 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ ልዩ ስጦታችን የስደተኞች አለኝታ ለዘላለም ኑሩልን እንቁ አባታችን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fanooskdadaa2056
@fanooskdadaa2056 4 жыл бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💯💯💯🇪🇹🇪🇹
@sundusssundu1249
@sundusssundu1249 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
የደሓ አባቴ የስደተኛ የረሐብተኛ አብይሑ ፀላዩ አባቴ እንኳን ደሕና መጡልን እግዛብሔር ይመስገን። ክብር ለእናታችን ድንግል ማርያም ለአባታችን ለእየሱስ ክርስቶስ። አሜን አሜን አሜን። አባታችን። ድረሱልን
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 жыл бұрын
የእኛ መፅናኛ የእንባ ይፈሰስ አባትዬ አለም የገፋዎት የግፍ አባት ሺ አመት ኑሩልን
@user-by5qv8yr8i
@user-by5qv8yr8i 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኝ አባታት በፆለታችሁ አሰቡን
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
አባዬ ዝማሬ መላክት ያሠማልን ሥደተኘዋ ልጂወት ነኝ በፆለትወ ያሥቡኝ ለንሥሀ ሞት እደበቃ
@lizahiwote125
@lizahiwote125 4 жыл бұрын
እንደምን ዋላችሁ እውነት እግዛብሄርን ቀና ብለን ምናይበት ከሀጥያታችንን ይቅር በለን እምንልበት ፀሎታዊ መዝሙር አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ማረን አባታችንን ዝማሬ መላክትን አሰማልን
@manenvehement5935
@manenvehement5935 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን እንደይቅርታህ ብዛት
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
Amen,3 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@pantupantu6614
@pantupantu6614 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችንረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@alquaalain1232
@alquaalain1232 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን የኔ እቁ አባት እንካን በሰላም መጣችሁልን እነባችሁ እንባችን ነው አባዬ በእናት ፆሉት ይቀረ ይለነ ዝደ ፍቃዱ ይሁንልን አባዬዬ ሰደተኛ ነኘ እንባችሁ ፆሉታችሁ ይረዳኘ ህይወት መሰቀልቀል በሉል እንባይነ አበሱት እኔ ደካማ ነኘ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እቤቱ የስራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለቅድስት ድግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን የመጣብንን መቅስፍት መልስልን ያላንተ ፍፁም እኛ አንቺለውም አባቴ መድኃኒ አለም ፈጥነህ ናን ተራዳን ኢትዮጲያ ህዝቦቹን ጠብቅልን በስደት ያለን ልጃችህን ለነስሀ ሞት አብቃን እሜንንንንን
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አባታችን ሆይይይ በሰማይ የምትኖር ፍቃድህ በሰማይ እደምትኖር ዘማሪ መላአክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ኑርልን አባታችን
@hanahana7235
@hanahana7235 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
Amenamenamen❤❤❤❤🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@tgistlove5653
@tgistlove5653 4 жыл бұрын
እግዛቢሄር ይመስገን ለዛሬ ያደርስከን አባታቺን አባ ዮሃንስ ተስፋማሪያም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አብዝቶ እኔንም አስቡቸኝ በጾለትዎ ወለተ እየሱስ በለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AahmadAhmad-gv6ck
@AahmadAhmad-gv6ck 3 жыл бұрын
Irjj
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 жыл бұрын
አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር አምላካችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ፍቃድህ በሰማይ እንደምትኖር እንዲሁም በኛ ላይ ትሁን ዘወትር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@tsagae6563
@tsagae6563 4 жыл бұрын
አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር አምላካችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ፈቃድህ በሰማይ እንደምትኖር እንዲሁሜ በእኛ ላይ ትሁን ዘወትር። ለአባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 4 жыл бұрын
አባዩመጥሉንስላተእባናጠሎት ብሎይማረን አቤቱማርን
@burhanaburhana1922
@burhanaburhana1922 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vf5xr3uz4f
@user-vf5xr3uz4f 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ኑርልን ለኛ የሀጢተኛወች ተስፋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤💝❤❤❤❤❤
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
አባ ለንሰሃ እድበቃ ያስቡን በፀሎት በስደት ያለነውን ልጆችዎትን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው አባታችን። የእናንተ እንባ እኮነው እስካሁን ያቆየን አባታችን ይኑሩልን ዘላለም።
@user-ls8yq7yr3o
@user-ls8yq7yr3o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hananyerayalij8171
@hananyerayalij8171 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tamasga3213
@tamasga3213 4 жыл бұрын
አሚንአሚንአሚንዝማሬመላክያሠማልንማረንረንይቅርበለንማርንይቅርበለረንረንይቅርበለንማርንይቅርበለንስለናትህብለህፈጣሪሆይስለአባቶቻቻቺንብለህፀለትብለህማረንይቅርበለን
@yiga7323
@yiga7323 3 жыл бұрын
@@user-ls8yq7yr3o xe
@jolycell332
@jolycell332 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭
@user-mx8dx6yt6y
@user-mx8dx6yt6y 4 жыл бұрын
አሜን አባታች የበረሀው መናኝ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የመጣብን መቅሰፍት ከምድር ዳር ስከዳር እልም አድርጎ ያጥፋልን
@asterqtr5419
@asterqtr5419 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሠማልን አባቴዋየ የሽአመትእድሜከፀጋጋርያድልልን ዝማሬመላክያሠማልን አሜን አሜን አሜን ከመጣብንቁጣምይሰውረንአባየዋ
@maryalmary4101
@maryalmary4101 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን ፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ኑሩልን እድሜ ልክ አባዬ አሜን በፀሎቶት አስቡ ወለተ ስላሴ ብሎት ከነቤተስቦች
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ መፀናኛዬዬዬዬዬዬዬ የጭቀቴ ተካፋይ ፈዋሸ እረሰወ ብቻ ነወት ያሉኝ 😭😭😭😭😭
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 8 ай бұрын
ኣባዬ ወንድሜን ወልደግወሪግስ በፀሎት ያስቡልኝ በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልን 😢😢😢😢😢
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል አሜን በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ተክለሃይማኖት አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር አምላካችን ሆይ በሰማይ የምትኖር 😭😭😭😭😭😭በመንግስትህ አሰበን አባታችን ጠላታቸውን ከእግር ስል ይጣልልን አሜን
@HffhhfhCnnffbb
@HffhhfhCnnffbb Жыл бұрын
አባዬ በእንባዎት በለቅሶዎት በፀሎትዎት አስቡኝ ባርኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶችዎን በግርሁ ሥር ይጣልልን ያገልግሎት ዘመንዎ እስከ አለም ፍፃሜ ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
አባታችን መፅናኛችን አባት ሆይ ስለ አባየኋንስ ብለህ ማረን በዚህ ዘመን አሳቸው ብቻ ናቸውና የአንተን ህግ የሚጠብቁ ስለ እኛ የሚያለቅሱ ስለ ደግ አባታችን ብለህ ማረን
@etsfgh1847
@etsfgh1847 4 жыл бұрын
Y
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 4 жыл бұрын
የስላም የፍቅር አባት ዝማሬ መልእክት ያስማልን እንቁ መምህሬ
@hasnaasna5359
@hasnaasna5359 3 жыл бұрын
,አሜን አሜን አሜንዝማራ መልክቱን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@olve-tf2ol
@olve-tf2ol 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜንአሜን ቃልዝማሬወን ያሰማልን አባታችንእድሜጠጋውን ያድልንአሜን💒💒💒💒👏
@user-lj9ky2lu6i
@user-lj9ky2lu6i 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selamselam9727
@selamselam9727 4 жыл бұрын
አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር አምላካችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ፍቃድህ በሰምይ እንደምትኖት እንዲሁም በእኛ ላይ ትሁን ዘወትር። አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእርስዎ ፀሎት ልመና ይስማ እኛ በደላችን የበዛ ነው አባዬ
@sundusssundu1249
@sundusssundu1249 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tseganani7894
@tseganani7894 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይሰጠልን አባየየየ ለንሰሐ አበቃን አምላክ ሆይ
@user-jo1fl3pj4j
@user-jo1fl3pj4j 3 жыл бұрын
አባታችን ዝማሪ መላኢክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜንን በእድሜ በፀጋ ያኑርል አሜን ጠላትዎትን ተእግርዎ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
@user-xm5ym7gy8x
@user-xm5ym7gy8x 4 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ ይጠብቅልን ፀለተውት በረከተውት አይለየን አሜን
@sundusssundu1249
@sundusssundu1249 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@gff7556
@gff7556 2 жыл бұрын
አባታች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ የጠብቅልን ፀለተዉት በረከት አይለየን በፀሎትሁ አሰቡኝ እሰከ ቤተሰቦቼ
@madinaheth9264
@madinaheth9264 4 жыл бұрын
ወንቅሸት ገብረኤል ገዳም ለደጅህ ከሥደት መልስ ለንሥሀ አብቃኝ አባዮሐንሥ። እናንተም በፀሎታችሁ አሥቡኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝና አቤቱ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ። 😭😭😭😭😭😭😭
@mulukenapp6829
@mulukenapp6829 3 жыл бұрын
Madinah Eth አድራሻዎ እየፈለግን አባ የዋንስ
@user-sh1he6lk9y
@user-sh1he6lk9y 3 жыл бұрын
የኛ ልዩዩዩ አባት እሱን ለሰጠን ሉኡል እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይሙስገን ንዘለአለም አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርሰን በእድሜ በፀጋ አባታች እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@Merhawit909
@Merhawit909 4 жыл бұрын
#አባዬ_ባርኩኝ። አባዬ ባርኩኝ - ህይወቴ እንዲቀና ፣ ጽሩይ እንድሆን - እንዲኖረኝ ፋና ፣ በፍፁም እንዳልስት - እንድሄድ - በእግዚአብሔር ጎዳና ፣ በከንቱ እንዳልታበይ - ልቤም እንዲቀና ፣ ባለጸጋ እንድሆን - በሰማዩ መና ፣ ህይወቴ እንድታገኝ - ሰላምና ጤና ፣ ይህን ክፉ ቀን እንዳልፍ _ ከመጣው በሽታ ነፍሴም እንድትማር - ጻድቅ ትሁንና ፣ አባዬ ባርኩኝ - ኑና በደመና ።
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን
@semeneshsisay6174
@semeneshsisay6174 4 жыл бұрын
አባዩ ይባርኩን እስከን ቤቴሰቤ እታየ ኽወታች አዴቃነ ሰለገብሬል ብለው
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 19 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችን ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን አሜን አሜን
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫ አባታችን በረዴት በፆሎታችሁ አስቡን አምላካችን በባችሁ በፆሎታችሁ አስታርቁን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 553 A '' የምኅላ ጸሎት''
26:18
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 350 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,7 МЛН
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 491 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1246 A ''ለመልካም አሰበው''
1:06:21
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 57 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН