የመዳን ተስፋ አለክ ብለውኛል … እጄ ከሰራልኝ ሌላ አምላኬን አላስቸግርም የህየወቱን ትምህርቷች በማካፈል ብዙዎችን ያስታረቀ ወጣት ዳግማዊ አሰፋ

  Рет қаралды 179,251

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 9 ай бұрын
ለስይፉ ትልቅ ክብር አለኝ እዬን ጀግና ልጅ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ክበርልን ኢንሻአላህ አንተም ድነህ በእግርህ ቆመህ ለማየት ያብቃን ያአረብ 🙏🙏🙏🙏
@DesuDesu-o3x
@DesuDesu-o3x 9 ай бұрын
ልክ ነው
@ማሕሌት
@ማሕሌት 9 ай бұрын
የእውነት ብዙ ነገሮች ተስፋ ያስቆርጡኝ እና አንተን ሳይ ያንተን ንግግር ስሰማ አምላኬን እንዳመሠግን ታደርገኛለሕ አምላክ ይፈውስሕ👏👏👏
@mikiman5733
@mikiman5733 9 ай бұрын
ዳግማዊ በጣም ጠንካራና ጀግና ሰው✊🙌
@Robephotography
@Robephotography 9 ай бұрын
በገብኤል ስብስክራብ አርጎኝ😊
@zainabyzz
@zainabyzz 9 ай бұрын
የእውነት ጀግናነህ አላህ አፌያህን ይመልስልህ የጠየከውን ያድረግልህ ያረብ❤❤❤ ከዚህ ልጂ ብዙ መማር ይቻላል የኔ አባት ደሞ ሲያምር
@badrea36
@badrea36 9 ай бұрын
በጣም ይለያል 😊
@tofahusen4924
@tofahusen4924 9 ай бұрын
አሚን አለህ አፊየ ይስጥልን
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
አማንንን ያረብብ በሱ መፀሀፍ ከስንት ነገር ወጣሁ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 9 ай бұрын
አሚንን ያረብ እኔም በጠም እዋደወለው ሰያው የሰዝናኛል ሙሉ አፊያውን አላህ እንዲሰጣውም እማኝለተለው
@tigestkidane2874
@tigestkidane2874 9 ай бұрын
እኔ እና ቤተሰቦቼ ለጠበቃ በተሰጠ ጉቦሕ ሕይወታችን ፈተና ውስጥ ገብቷል ያለበደላችን እናንተ የእግዚአብሔር ሰው ናችሁ የጓደኛክን ነብስ እግዚአብሔር ይማር ለታሪክ ያስቀመጠ ሰው ነህ
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 9 ай бұрын
ዳግምዬ እንኳንም ተረፍክ ከሞት ምን ይገኛል ቆመህ ክብሩን ለመግለፅ ያብቃህ በአንተ ውስጥ ሆኜ እራሴን አየሁት ምንኛ መታደል ነው በደቂቃ ውስጥ የፈጣሪን ስም ስታነሳ ፊትህ ደስተኛ ነው ተባረክ
@mesaytulu8699
@mesaytulu8699 9 ай бұрын
እመቤቴ በምታውቀው ሁሌም ባየሁት ጊዜ እንደ አዲሰ እየሆነ እሚያሰለቅሰኝ ነገር ነው አንተን ለማግኝት ሁሌም እጓጓለው ዳግም ፈጣሪ ፍቃድ ሲሆን እንደማገኝህ ተሰፋ አደርጋለው ያሰብከው ሁሉ እነደሚከናወን በድንግል ማርያም ልጅ በአለሙ መድህን በእየሱሰ ክርሰቶሰ እንደሚከናወን አምናለው እወድሃለው አከብርሃለው ሁሌም በፀሎቴ አሰብሃለው የኔ ጀግና እመአምላክ ትከተልህ በመንገድህና በሀሳብ ሁሉ አሜን።
@YemisirachGezhagn
@YemisirachGezhagn 9 ай бұрын
ዳጊን የማውቀው በእህቶቼ በአብሮ አደጎቹ (ሀዋሳ) ነው። ይህን በመስማቴ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ቅዱስ አማኑኤል ጨርሶ ይማርህ🙏 ዳጊ ማለት የሚገርም ሰው እጅግ በጣም ጎበዝ: ጀግና: እሱ እራሱ መፅሀፍ የሆነ ሰው ነው! እኛ ከሱ ብዙ ብዙ ነገሮችን መማር ያሉብን ነገሮች አሉ.....ፍፃሜክ ያማረ ይሁን ዳጊዬ🙏 እሼዬ: ሰይፍሻ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትባርካቹ🙏
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 9 ай бұрын
ለዚ ጀግና ያላችውን አድናቆት እስኪ ልየው የስንቶቹን ህይወት በጥንካሬ ለዛ ባላቸው ንግግሮቹ የቀየረ ስንቱን ወጣት ያነቃቃ ጀግና ነው ዳግም👍
@yonaskesete8686
@yonaskesete8686 9 ай бұрын
ዳግም በጣም ጅግና ሰው ነክ፡ያንተ መጻፍ በማንበቤ እድለኛ ነኝ። እግዚኣብሄር እድመ ይሳጥክ።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 9 ай бұрын
ይሄ ልጅን ከመጀምሪያው እስከዛሬ ድረስ ስከታተለው ነበር እና በጣም በአገራችን የተካሄዱት ግድያ ይህ ልጅ ያሳዝነኛል
@fatmah567
@fatmah567 9 ай бұрын
አላህ ጥበበኛ ነው አይሳነውም በጥበቡ አፊያክን ይመልስልክ እኛ ስበብ ነን አዳኙ እሱ ነው ፈቃዱ ይሁንና እሱ ይማርክ ወድም
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 9 ай бұрын
ሰይፍሻ እሼ በጣም ተደስተናል ዳግማዊ ማለት ይቅር መባባልን በተግባር የተማርንበት ወንድማችን ነው ያሰባቹት ይሳካ ዳጊ ፈጣሪ ጤናህን መልሶልህ በበለጠ ምጠቅመን ያርግህ
@አሚናአሚና-ቀ5ጸ
@አሚናአሚና-ቀ5ጸ 9 ай бұрын
አላህ ሙሉ አፊየህን ይስጥህ ደግም ጀግና ላኛ የከበደን ሁሉ ለአንድ አላህ ምኑም አይደለም ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ትድነላህ
@s0lomon150
@s0lomon150 9 ай бұрын
አንተ የፅናት ተምሣሌት ዳጊዬ የኛ ጀግና እግዜር ይርዳህ ቆመህ ,ለመሄድ ያብቃህ እንወድሐለን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 9 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ🤲😥♥️♥️♥️የሰዉን ህልም እምታጨልሙ እና የሰዉ ህይወት እምትነጥቁ ሰዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ🤲😥😥
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 9 ай бұрын
ሰይፍሻ እና እሼ በጣም ነው የማከብራችሁ የማደንቃችሁ 🙏🏽👏🏽✊🏽👍🏽 ዳግማዊ አሰፋ ችግር ያልገደበህ ጀግና ብዬሃለሁ::
@rehima4916
@rehima4916 9 ай бұрын
ዳጊየ ምርጥ ሰው
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 9 ай бұрын
የእውነት ያንተ ህይወት ለብዙዎቻችን ጥንካሬ ነክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ
@Senlaqw123
@Senlaqw123 9 ай бұрын
ዳጊ ጎበዝ እና ጠካራ ወጣት ነክ እግዚአብሔር ጤንነትህን ይመልስልህ እና ያሠብከውን ለማሳካት ያብቃህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Kidsttesfay-m7x
@Kidsttesfay-m7x 9 ай бұрын
የእውነት ጀግና ነክ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነዉ ❤❤❤❤❤
@jihgyh9645
@jihgyh9645 9 ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ጠካራ ነክ ትችላለህ አይዞህ ሰይፍሻ እሸ ምርጦች
@hanademse6559
@hanademse6559 9 ай бұрын
የእውነት ጠንካራ ሰው ነህ 👍
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 9 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኛ ጠካሩ ወንድም 🙏🙏
@selamselam3065
@selamselam3065 9 ай бұрын
ዳግም ያንተን ነገር ፈጣሪ ያሳምረው❤
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 9 ай бұрын
አይዞን ወድሜ ክፉ ጅቦች ህልምህ አሳጡህ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@victorious.5394
@victorious.5394 9 ай бұрын
Write something that encourage him ..
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 9 ай бұрын
ዳግም የዘመናችን ብርቱ ሰው
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 9 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ይርዳህ ያረብመገን ያገሬሰው ስጨካኙ 😢😢😢😢😢
@genisaudi8109
@genisaudi8109 9 ай бұрын
ወይኔ ሴይፉ ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 ай бұрын
ጀግና ወድሜ በርታ አይዞክ ደግ የመልካምነት ጥግ ያላቸው ወድሞቻችን ሰይፍ እና እሼ ምንም ይሳካል ፈጣሪ ጨርሶ ጤናህ ይመልስልእ እወዳቹ አለሁ❤❤❤❤❤❤
@ToybaSaid-es7bh
@ToybaSaid-es7bh 9 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ አንተ ለብዙወች መማሪያነህ አላህ ጨርሶ ይማርህ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 ай бұрын
አላህ ሙሉጤናህን ይመልስልህ በነገራችን ላይ እደዚህ ያደርጉት ስዎች በቁማቸው ሞተዋል አንተ ግን ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ በአላህ ፈቃድ ትድናለህ
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ 9 ай бұрын
ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ረመዳን ከሪም እንኳን ለተከበርው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 9 ай бұрын
እኳንአብሮአደሰሠን ኡመተል ሙሀመድ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 ай бұрын
አሚን እንካንአብሮአደረሰን ሁቢ
@YimerAnteneh-v6e
@YimerAnteneh-v6e 9 ай бұрын
ወንድሜ ዳጊ እግዚአብሔር እንደፍህ አድርጎት ተሻሎህ ማየት እፈልጋለሁ ጠንካራ ሰው ማለት አንተና አንተ ነህ ❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 ай бұрын
የኔአባትዳጊ ትድናለህበርግጠኝነትየይቅርታልብያለህሰውነህና
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 9 ай бұрын
አላህ አይቼግረውም ለሱ ሁሉም ነገር ቀላሉ ነው እና ጤናህ ጤናህ ተመልሶ የምናይህ ያርገን ወንድም
@arayanahome9979
@arayanahome9979 9 ай бұрын
Keduse gberil chereso yemarek Amen Amen Amen
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 9 ай бұрын
እግዚያብሄር ካለ ምክንያት አላተረፈህም❤! ሕክምናውን በሰላም ያስጨርስህ!!!
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 9 ай бұрын
የሁላችንም ተስፋ ነው የሰማይ አምላክ እግዝአብሄር ያግዝህ ይርዳህ
@fekerteh974
@fekerteh974 9 ай бұрын
እግዛብሔር በእንተ በኩል ሊጠቀምብ ፈልጎ ነው ያተረፈ አውንም ጨርሶ ይማር ደግሞ ድነህ ቆምህ እደምናይ ባለሙ ተስፉ አለን በርታ
@እግዚአብሔርሆይምህረትንአ
@እግዚአብሔርሆይምህረትንአ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል በርታ ውንድሜ
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 9 ай бұрын
አተን የማቅህ ብዙ ሰው ሳያቅህ ነው የኔ በጣም በተከፋሁበት ሰአት ነበር አጠክረከኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc 9 ай бұрын
የኔጠካራ❤❤❤❤ፈጣሪ ወደቀድሞ ጤናህን ይመልስህ ለሱ ምን ይሳነዋል ❤❤❤❤
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይፈውሽ ዳግም
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 9 ай бұрын
አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ 🤲 በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ❤ ትድናለህ አይዞህ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 9 ай бұрын
የኔ ጌታ ከተኮ አድ ሀገር ነህ ዳጌ🥰 ቆመህ ለማመሥገን ያገናኝን የኔ ቅን
@nejaali8265
@nejaali8265 9 ай бұрын
አባቴ! የትህተናው ጥግ እግዚያብሔርን አላስቸግረውም አለኮ❤🎉
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርክ
@selamisare5466
@selamisare5466 9 ай бұрын
የእውነት ያንተ ህይወት ለብዙዎቻችን ጥንካሬ ነክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ🙏❤❤❤
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 9 ай бұрын
የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤ ዳግም እሼና ሱፉሻ የሀገር ወርቆች
@chaltudasa761
@chaltudasa761 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አንተ ቅን ሰው ❤
@et418tesfitim
@et418tesfitim 9 ай бұрын
ሰይፉሻ ተባረክልኝ ምርጥ የይቅርታ አስተማሪ አመጣህ ደስ አልከኝ።
@fantukelecha522
@fantukelecha522 9 ай бұрын
ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ሊሠራብህ ነውና አይዞህ በርታ አምላክ ደሞ ወደአንተ ይመለሳል 🙏
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 9 ай бұрын
ጀግኖቻ እውነት ሁላቻሁንም እወዳቻሆለው
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 9 ай бұрын
እህህህ አምላክ ይርዳህና ድነህ እንይ😢😢
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ እሼም ትልቅ ስው ተባረክ🙏🏾❤️
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 9 ай бұрын
I believe in God......! God will heal you instantly.... and you will stand and do more for many.....! Brother Dagi, God bless you more!
@bezabezing7168
@bezabezing7168 9 ай бұрын
የእውነት ጠንካራ ጎበዝ 😊 እ/ር ካንተጋ ይሁን ❤
@sendualemu1378
@sendualemu1378 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬህን ድካምህን አይቶ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Chru Egziabeher Ybarkachu
@ክብሬነሺአገሬ
@ክብሬነሺአገሬ 9 ай бұрын
ጪሐብጨባዉ ግን አስጠላኚ ጠካራ ጀግና ነህ ዳጊ❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 9 ай бұрын
አምላክ ይርዳህ ደሞም ይሳካል ቆመህ ሁሉም ጤናህ ተመልሶ ለማየት ያብቃን።
@dao-107
@dao-107 9 ай бұрын
የወያኔ ዘመን ግፍ :- ጉቦ ካልበላህ መገደል … በእውነት መኖር .. ዋጋ ያስከፍላል … ለዚህም ነው .. እንደ ሰው .. መለኮታዊ ተልእኮ ቢኖረውም … ጌታችን ኢየሱስ የተገደለው …! የኢትዮጵያ …የህግ አካላት …የበሰበሱ … የገሙ ናቸው … እንዲህ አይነት ጀግና …🥰
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ወንድመ አለም
@helentesfay4158
@helentesfay4158 9 ай бұрын
Dagim Ayzoh Egziabher Ale yiredahal yimirhal yidersilihal Yemitamelikew Amlakih kante ga yihun.
@mariam3292
@mariam3292 9 ай бұрын
የአላህ ምንኛ መታደል ነው እዲህ ሲፈተኑ መፂናት መጠከር
@1453-y9h
@1453-y9h 9 ай бұрын
ዳጊዬ ፈጣሪ ታምሩን ይገለጥብህ ወንድሜ
@MinaleKERIE
@MinaleKERIE 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳችሁ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 9 ай бұрын
ኢንሸ አላህ ለቀጣይ ቁመህ መተህ ለማመስገን ያብቃህ ደሞም ይሆናል
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 9 ай бұрын
እኔ እርቅማድ ላይ ስሰማ በህይወቴ እንደዚህ አልቅሸ አላውቅም እግዛቢሄር ለእኛ የተላክ ነህ እሸም በጣም ሰይፉም በጣም አይዞን ዳጊ እግዛቢሔር ያውቃል ትድን አለህ
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ 9 ай бұрын
ዳግሜ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው ሰይፍዬ አንተንም እናመሰግናለን እንወድሀለን 👍
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ እሼ ሰይፋ ተባረኩ
@dinagech6578
@dinagech6578 9 ай бұрын
መፅሐፍ ወደ ዱባይ ይላክ በስደት ላይ ኑሮ የመረረው ተስፋ የቆረጠው በዚ መፅሐፍ ተተርሶ በአዲስ ተስፋ ህይወት እንደጀመር እኔም አንዷ ነኝ እባካችሁ ለስደተኞች አስቡልኝ 🙏
@tibebtsehay
@tibebtsehay 9 ай бұрын
ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏 ይርዳህ እናንተንም እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛላቹ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@emebetbelachew4031
@emebetbelachew4031 9 ай бұрын
አይዞህ እስካሁን ያኖረህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልሀል
@HaymanotAmeha-fq6td
@HaymanotAmeha-fq6td 5 ай бұрын
አምላክ ይርዳህ ።
@الوالو-غ1ذ
@الوالو-غ1ذ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ቆመህ ለመራመድ ያብቃህ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 9 ай бұрын
እግዚአብሄር የሚወደውን ድጋሜ ከሞት ያድናል!🙏🏾✌🏽🕊️
@lassddf2180
@lassddf2180 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለምና
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 9 ай бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@Deresa-n9q
@Deresa-n9q 9 ай бұрын
እሼ በጣም ነው የማከብርህ ወንድሜ አይንህ ላይ እንባ አቅሮ ነው ያየሁት የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ በርታልን❤❤❤🙏🙏🙏
@ሳሉነው
@ሳሉነው 9 ай бұрын
እኔም አባቴን የገደሉብኝ የጉቦ ብር ካልተቀበልክ በሃሰት ካልመሰከርክ ብለው ነው የገደሉት ግን እኔ ትቻቸዋለው ግን ይቅርታ አላደርግላቸውም ብቻውን መከራውን አይቶ ያሳደገንን አባት ስንደርስለን የእኛን አበባ ፍሬ ሊያይ ሲል ነው የበሉብኝ 😢 የማይገባችርውን ይገባናል ብለው በሀሰት እሚራመዱ ሰወችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይገስጻቸው
@wintaize
@wintaize 9 ай бұрын
ይቅር በላቸው ያኔ ነው መተውህ ልክ የሚሆነው
@weinitywein2915
@weinitywein2915 9 ай бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወድማችን ጠንካ ነህ👍👍😍
@Seble67
@Seble67 9 ай бұрын
የዚህ ልጅ ታሪልክ ግን ልክ እሸ እዳቀረበው ይየማእበልን ታሪክ ይመስላል እፍፍፍፍፍፍ የዛን ታሪክ ስሰማ ግን በእንባ😭😭😭ፊቴ ሁላ ታጥቦ ነበር አላውቅም በጣም ነበር ያዛዘነኝ እሸና ሰይፍሻ ላይቭ ከገባችሁ እስከሱ ብታዋጡ ብየ ተመኘሁ🙏🙏🙏 በተረፈ እግዚያብሔ ከናንተጋር ይሁን ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ ስለምትሰሩት በጎ ምግባር ሁሉ እግዚያብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@Kidistki-e6v
@Kidistki-e6v 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 9 ай бұрын
አይዞን ወድሜ በወጣትነትህ ቀጩህ አላህ ይማርህ😢😢😢
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 9 ай бұрын
ዳጊ የፅናት ተምሳሌት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 9 ай бұрын
አላሕ ሙሉ አፍሕን ይመልስልሕ ዳግም
@tedirosgebremeskel865
@tedirosgebremeskel865 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት በቃ ይሄ ነው የኛ ሀገር ሀቀኛ የማይኖርበት
@michaelg1550
@michaelg1550 9 ай бұрын
Egziabher cherso yimarh balasebkew seat bidig yargih yene konjo
@AsheqatSelim
@AsheqatSelim 9 ай бұрын
እግዚ አብሄር ይማርህ
@Robephotography
@Robephotography 9 ай бұрын
በገብኤል ስብስክራብ አርጎኝ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
Dagi የኛ ዘመን ጀግና ነህ ነፍ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ የኔ ጠንካራ ❤🙏 እግዚአብሔር ይችላል እሱ ምንም አይሳነውም ዳግዬ 😍🙏ትድናለህ
@anushamedia
@anushamedia 9 ай бұрын
ዳጊ እኔ እራሴን ላጠፋ ስል የታደገኝ አባቴ እና ጀግናየ ነዉ
@atamenta6019
@atamenta6019 9 ай бұрын
መርካቶ ማርኬት ቨርጂንያ ወ/ሮ አቢ ይባርክሽ ሳትሰለች የምታሰባሰቢለት ፈጣሪ ይክፈልሽ
@etechetech7158
@etechetech7158 3 ай бұрын
❤ጀግናናህአላህ,ጤናህን,የመልሰልህ
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 48 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 38 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
ለልጆቼ አፓርትመንት ገዛውላቸው!
15:19
Tensaye Berhane
Рет қаралды 371 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 48 МЛН