ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ

  Рет қаралды 40,126

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

4 күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 127
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 3 күн бұрын
የነብዩ ኤልሳዕ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@EyobGirma-oy6hl
@EyobGirma-oy6hl 3 күн бұрын
amen
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም በርታ ስንክሲር ሰኔ 20 በስፊው ግቡና አድመጡት የቅዱሲን በርከት አይለየን
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 3 күн бұрын
አቤል ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ ባጣም ቅን ልጅ ነህ ዕረጂም ዕድሜና ከጤነህ ገር ተመኘው😘😍🌸💐🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 күн бұрын
የአባታችን የነብዩ ኤልሳዕ በረከት ይደርብን🙏♥️አቤላ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን🙏♥️♥️♥️
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n 3 күн бұрын
ደስ ይላል አበል የምታቀርበው ነገር አንዳንደ ወንጌልንም ስበክ ምክንያቱም ዘመኑ አልቋል ክርስቶስ ልመጣ ተቃርቧል ትውልድ ሁሉ መዳን አለበት 🙏
@Haregi849
@Haregi849 Күн бұрын
እናመሰግናለን አቤል የነብዩ ቅዱስ ኤልሳ በረከት ይድረሰን
@biniyamfekadu6839
@biniyamfekadu6839 13 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል ፡ አቤላ ብዙ እምነቶች ብዙም አማኝ ባለበት ሀገር ትልቅ ተቀባይነት ልታገኝ የቻልክበት ሚስጥር ከመምህራንና ከሰባኪያን በተለየ ጥበብ KZbinn ለሁሉም በፍትሀዊነት በመጠቀምክ ነው፡ ተባረክ!! "ሁሉም ሰላም ነው"(ሱናማዊቷ ሴት)
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 2 күн бұрын
አቤልዬ የወይኗ ልጅ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ አና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ሣነብ ሁሌ ታሪኳ የሚያስለቅሰኝ ሴት ሱናማይቷ፣እምነቷ ደግነቷ ፈጣሪ የድንግልጅ መድኃኒዓለም እናዳለው ያከበሩኝን አከብራለሁ እንዳለው ይሄው በምልጃ በፀሉት በንፁህ ልብ ፈጣሪን ከጠየቅነው ይኸው ተዓምር አንደሚሰራ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ይነግረናል መቼም ነብዩ ኤልሣ እንዲህ አድርጓል ቢባል ማንም ስለማያምን በመፅሀፍ ቅዱስ ተፃፈልን ስናምን ሁሉ እንደሚደረግልን አማኑኤል ሲያስተመረን ነው፡፡ ተባረክ ተባረክ አቤልዬ እንዲህ ቃሉን እያነበበ የሚያስረዳ ትውልድ ያብዛልን አማኑኤል አንደበትህን ይባርክልህ፡፡
@endalksolomon2000
@endalksolomon2000 Күн бұрын
አቤሎ በጣም ነው የምናመስግነው የሚገርም ታሪክ ነው ተባረክ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 күн бұрын
ተባረክ አቤል ከዚህ በፊት ስለ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ልብ ብየክ ኮምቸ የዛሬ አመት ያልፋል እኔ እስክሪን ሹክ አርኬ አሳይካለው በጣም ደስ ዛሬ ስታቀርብ ይልመድብህ ቀጥልበት እውነት ብዙ ያስተምራል እግዝያብሄር ይመስገን የምለው በምክንያት በእመምም በሞትም በማጣትም ላይ እግዝያብሄር ደህና ነኝ ስንል ሁሉ ደህና ይሆናል በዚህ ታሪክ ላይ ይሄንን ተምሪያለው እስቲ የሩት ታሪክንም ስራልን እሺ አቤል🙏🙏
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወድሜ አቤል በእውነት የነብዩ ኤልዕሳ አምላክ እግዚአቤሔር ይመስገን
@user-ky8gh6pu6w
@user-ky8gh6pu6w Күн бұрын
አቤልየ ቃለሂወት ያሰማልን ድንቅ አተራረክ እግዚአብሔርን የሚያከብሩ ቅዱሳንን ማክበር,
@mekdeserena415
@mekdeserena415 12 сағат бұрын
ተባረክ ወንድሜ አንደ አግዚአብሔር ቃል ልብን የሚያሳርፍ የለም
@belayfkadu5632
@belayfkadu5632 3 күн бұрын
በጣም የምወደው ታሪክ ደህና ከአፏ የማይጠፋ ታላቅ ሴት❤❤
@BettyBiruu
@BettyBiruu 2 күн бұрын
የነብዩ ኤልሳዕ አምላክ ይክበር ይመስገን!
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ ተባርክ ሰለምታቀርብን ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን ❤❤
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre 4 минут бұрын
አሜን ፈጣሪ የልብዋን ስለሚያቅ ልዩ መልሶ ሰጣ ተአምር ነው አምላካችን ሁሉን የሚችል ለሷ የሰጣትን ቅኔ የሆነውን ልብ ለእምነቷ ጠንካራ መሆኗን ስለሚያስተመር ለኛም ድረስ አሜን🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@shugo-2123
@shugo-2123 Күн бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የነብዩ ኤልሳዕ እና የሱናማዊቷ ሴት በረከታቸው ይደርብን እና የሩትን ታሪክም ብትሰራው ደስ ይላል❤
@BihaneMesfin-ej9yw
@BihaneMesfin-ej9yw 3 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰላም ለሰውልጅ ሁሉይሁን❤❤❤❤❤
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አቤሎ።
@user-gd3uj4kk5m
@user-gd3uj4kk5m 3 күн бұрын
እግዚብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ የነረ ወድም ቤላዬ እዴት ተመስጭ እደሰማሁት❤❤❤
@azmachgebremariam8681
@azmachgebremariam8681 3 күн бұрын
እናመሰግናለን አቤል ተባረክ
@Befike_React
@Befike_React 3 күн бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 3 күн бұрын
መን ጀመርክ/ሽ?
@Befike_React
@Befike_React 3 күн бұрын
@@getutolla4312 Reaction
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 3 күн бұрын
ምንድነው የጀመርከው/ሽ
@Befike_React
@Befike_React 3 күн бұрын
@@jemilsharif9750funny videos reaction
@HonelignLebego
@HonelignLebego 2 күн бұрын
ደምሬሀለሁገመልስ
@user-ds8ze8eh5f
@user-ds8ze8eh5f 2 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤሎ
@user-gi7ht7ob2w
@user-gi7ht7ob2w Күн бұрын
ሠላም ተባረክ ወድም አቤል
@user-es5hn2kj7l
@user-es5hn2kj7l Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Күн бұрын
ከነብይ ይህን ያክል ምልጃና በረከት ከመላእክትማ አይ ጴንጤ??? Thank u Abela I’m proud of u keeping up may God bless u🙏♥️
@Belayabrha16
@Belayabrha16 3 күн бұрын
አቤልየ እግዚአብሔር ያበርታህ ቀጥልበት🙏🙏🙏
@merishanaol6959
@merishanaol6959 21 сағат бұрын
ደና ነው ካለች ሱናማዊቷ ያንድ ልጇን ነፍስ አታው ከቤቷ ለኔ ሚታየኝ ሰላም ነው ባለቤት አለኝ የኔ አይደለው......... የሀና ተክሌን መዝሙር ጋብዤሀለው ተባረክበት
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@EdilDaneil
@EdilDaneil 2 күн бұрын
የነበዩ ኤልሳዕ አምላክይባረክ አሜን አሜን አሜን
@Mekdessime-dt6rr
@Mekdessime-dt6rr 3 күн бұрын
keber le medhanyalem yihun enamesegenalen abela🙏
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲🙏
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 2 күн бұрын
Thanks Abela🙏
@ArbaetuTube2116
@ArbaetuTube2116 3 күн бұрын
Abela enamesegnalen wendme thanks
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 3 күн бұрын
ደስ የሚል ተረክ ነዉ። ቀጥልበት ብሮ።
@serkalemmulugeta-do6dd
@serkalemmulugeta-do6dd 3 күн бұрын
abela ኑርልን
@solomontamiru9313
@solomontamiru9313 Күн бұрын
God bless you, you are different from others,
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጥልን የእግዚአብሔር ቃል ስላካፍልከን❤ አቤል
@ngsti277
@ngsti277 3 күн бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን ኣቤልየ ምርጥ ሰው እድሜህ ይርዘም❤❤❤❤❤
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 3 күн бұрын
ተወዳጁ አቤላ ኤልሳ ሁለቱን ጥማድ እንጂ ሁሉን አስራ ሁለት ጥማዶች አላረደም
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 2 күн бұрын
ትእግስት ጥሩ ነዉ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏❤️🙏
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 3 күн бұрын
አንተ አቤል ሰላም ለአንተ ይሁን በእውነት በእግዚአብሔር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ አምነህ የወንጌል አገልጋዮች አንዱ ብትሆ ከሐይማኖት እስራት ወጥተህ ደስ ይለኛል መልካም ሰው ነህ አፈ ሪቱዕ ነህ ይህም የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 3 күн бұрын
ከሀይማኖት እስራት ወጥተህ? ምን ማለት ነዉ?
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 күн бұрын
ሐይማኖት እስራት ሆነ እንዴ ጉድ ነው ዘንድሮ ጌታ ጌታ ሆይ ድረስልን
@user-xw2of4bq6n
@user-xw2of4bq6n Күн бұрын
አጀማመርሽ እራሱ ስርዐት የለውም ከወንጌል ምግባር ይቀድማል
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 күн бұрын
እባክህ ስለ ከነዓናዊቷ ሴትም አስደምጠን ታላቅ እምነትን ይዛ ክርስቶስን አምላክን ከኋላው እየተከተለች የተማፀነች ድንቅ ሴት ነች
@yemariam2110
@yemariam2110 2 күн бұрын
Kalehiwoten yasemalen Abela
@haileabrha9768
@haileabrha9768 2 күн бұрын
Tebareklgn wendmie
@Dream32663
@Dream32663 2 күн бұрын
ዋህ እኔ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ከጀመርኩ በዃላ ይህችን ሴት ለአንድም ቀን ረስቻት አላውቅም ❤
@abduabda5946
@abduabda5946 2 күн бұрын
menw sela emnat abezak
@milligoitom1780
@milligoitom1780 Күн бұрын
Fetari men yesasnewal temesgen fetari
@DinkolasGemechis
@DinkolasGemechis 2 күн бұрын
I respect you ! 💯💯💯
@YashegatYash
@YashegatYash Күн бұрын
የደጋጎች አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@user-ek3yt8fz8u
@user-ek3yt8fz8u 3 күн бұрын
አቤል ልጄ ተባረክ አነተእኮ ለአኛ አናቶች ቦታ ሰጠሀን ተባረክ
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 3 күн бұрын
Wowow GBU
@yohaneslegese-sx6tn
@yohaneslegese-sx6tn 2 күн бұрын
Amen anem
@abarhamalemayehu9556
@abarhamalemayehu9556 2 күн бұрын
ሁሉም ደህና ነዉ
@koketiii4830
@koketiii4830 3 күн бұрын
Kale hewat yasmalen abale lalam chamreln❤❤❤
@hanahana4519
@hanahana4519 16 сағат бұрын
End Egthbire yalewu manmi yelem1nya:4_8:18🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Күн бұрын
Billion likes 👍
@hellenheylie6371
@hellenheylie6371 2 күн бұрын
Egziabhier yakbrilgn endenezih Ewuneti tarik sitakerib metsehf kidus manbeb jemerikugn🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 3 күн бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አቤሎ ስለመፈሳዊ ነገር ሥትለቅ ብቻነው ገብቸ የማየው 😂
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf Күн бұрын
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ee6gu1lr2h
@user-ee6gu1lr2h 3 күн бұрын
አቤል የሁል ግዜ ምርጫየ ነው
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 3 күн бұрын
የነቢይ ኢልሳ ኣምላክ ታልቁ ኢገዛብሂር ብስወር ይስታል ብስውር ያድናል❤
@robelashenafi7950
@robelashenafi7950 Күн бұрын
Yemigrm new abelo
@HaileleulMisker-o5c
@HaileleulMisker-o5c 3 күн бұрын
Abela yemejemeriaw view,like,comment yetsafku ene negn ኑርልን
@HaileleulMisker-o5c
@HaileleulMisker-o5c 3 күн бұрын
ኑርልን❤❤❤ yemejemeriaw view, like,comment yene nw
@ZahraZahra-gg1he
@ZahraZahra-gg1he 3 күн бұрын
ዘሪቱ
@user-ee6gu1lr2h
@user-ee6gu1lr2h 3 күн бұрын
የኛ አስተማሪ
@Elezer362
@Elezer362 2 күн бұрын
ገለፃህ ደሥይላል
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 3 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️👌
@Mcyareda
@Mcyareda 3 күн бұрын
Ere like temag😂🎉
@zewditugashu3689
@zewditugashu3689 3 күн бұрын
🙏🙏🙏❤
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 3 күн бұрын
wow
@merafget5104
@merafget5104 Күн бұрын
ይሄንን የሰሙ ተስፋ የቆረጡ በማንኛውም ችግር ውስጥ ያሉ በፈጣሪ ተስፋ አለ ከሷ ተምረናል ተፅናንተናል አቤል ክበርልኝ ❤
@JohnManGamer
@JohnManGamer 3 күн бұрын
Berta brother 5k bicha new yekereh let's go 1M irdut ibakachu
@Sepra_tube
@Sepra_tube 15 сағат бұрын
@tenglinategu7535
@tenglinategu7535 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤
@yemariam2110
@yemariam2110 2 күн бұрын
❤❤❤
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@berhangelan4070
@berhangelan4070 3 күн бұрын
ጉሩም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@LemlemAbrham-iz9lk
@LemlemAbrham-iz9lk Күн бұрын
Minew aynuan akelahew minishe new
@GenetGeni-hy3rx
@GenetGeni-hy3rx Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@daniellzelekehoo220
@daniellzelekehoo220 3 күн бұрын
Yekedusan Amalagenet temarku
@Habtam837
@Habtam837 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@yersalemaltayeanja
@yersalemaltayeanja 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🙏
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 күн бұрын
Hi Able, I just like to know about Veronic story she is the one wiped the blood and sweat from Jesus face if you can please ?Thank you 🙏
@kelemuaabebe9893
@kelemuaabebe9893 3 күн бұрын
❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️
@diyaalemu5544
@diyaalemu5544 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-bd5nt9kj4i
@user-bd5nt9kj4i 5 сағат бұрын
❤🎉
@HonelignLebego
@HonelignLebego 2 күн бұрын
አራት ሺዋን ሙሉለት
@esheeshe7584
@esheeshe7584 2 күн бұрын
ደግፉኝ እርዱኝ?
@garomatesfa5689
@garomatesfa5689 10 сағат бұрын
ለማሳመር ስትል መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የሌለውን ብዙ ዝባዝንኬ ነገር ጨምረህበታል
@yemariam
@yemariam Күн бұрын
🇪🇹💐❤️
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 3 күн бұрын
የዚሕ ዘመን ሱናማዊቶ ሴት ዘሪቱ ከበደ ናት❤
@helenokubay5488
@helenokubay5488 3 күн бұрын
Kkkkk
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ውሬሬሬ
@LEMMALEGESE
@LEMMALEGESE 2 күн бұрын
Asitewulehi tsafi MN aderegechi esua
@EyobGetachew-oy2no
@EyobGetachew-oy2no 3 күн бұрын
TNXS ABELO MY BROTHER & TNXS FOR 682 AMAZING VIDEO..I HOPE NEXT YEAR 2MILLION SUB❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@eyobgizachew4679
@eyobgizachew4679 2 күн бұрын
ሴቶች አሁን እንኳን ፈጥረው ያወራሉ ምስጢር መጠበቁን ተወው😂😂
@Icy11100
@Icy11100 2 күн бұрын
Ye AI atekakemek thumbnail lay 🫡👏👏
@habengerezgiher6982
@habengerezgiher6982 3 күн бұрын
5k left guys lets make it
@user-bi1yx1gg4g
@user-bi1yx1gg4g 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 13 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024
1:21:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 10 М.
ሳዑዲ መካ ያለው ተአምራዊው የሙስሊሞች ዘምዘም ውሀ ሚስጥራት
16:29
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 323 М.
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 8 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 9 МЛН