ኤፍ ቢ አይ ለማመን የከበደው ታዳጊዋ የፈፀመችው አለምን ያነጋገረው ጉድ

  Рет қаралды 90,603

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 7 ай бұрын
እግዚኦ መደኃኔዓለምሆይ ይቅር በለን። ሰው ለሰው መዳሃኒትነው። ሰው ለሰው በሽታው ህመሙነው። ሰው ለሰው ክፋቱ ነው። ሰው ሰውን ሰው ያደርጋል። ሰው ሰውን አውሮነት ይቀይረዋል። ሰው ሰው ሰይጣን ያደርገዋል። ሰው ሰውን እንደ ሰማያዊ መለአክ ያደርገዋል። ዋናው ነገር ግን ቆም ብሎ ማስተዋልና ማገናዘብ ትግስት ማድረግ ይበልጣል ።
@ያብየማርያም
@ያብየማርያም 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር ጀግና ነች ለእኔ
@addismasresha
@addismasresha 7 ай бұрын
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml 6 ай бұрын
ጀግና ብቻ የት አባታቸው
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 7 ай бұрын
ምን አለ አንድ ኢትዬጵያዊ ለአሁኗ ኢትዬጵያ በዚህ መልኩ በተፈጠረው ያስብላል ግን አባቷም እሷም እንደኔ ልክ ናቸው ፍርድ ቤቱ ነፃ ሊላት እና ማይንድ ዎሽ ሳይኮቴራፒ ሊሰጣት ይገባል እናመሰግናለን
@tegegnmekengo444
@tegegnmekengo444 7 ай бұрын
ሁሉም ትክክል ናቸው ይበልጥ እስዋ ትክክል ናት
@abdurohmanelisssakhoury6402
@abdurohmanelisssakhoury6402 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል ግን ....የfbi ፍርድ ቤት ውሳኔው ምን ይሆን
@techsador
@techsador 7 ай бұрын
እይሄማ ለቦለድ ነው እሚመስለዉ እውነትም፣ ግን ጀገናናት። የአቤላ አድናቂዎች ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 7 ай бұрын
I did it
@TiruMekonene-yi1tx
@TiruMekonene-yi1tx 7 ай бұрын
እንዴት ነው መደመር የሚቻለው
@Befike_React
@Befike_React 7 ай бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤
@yemariam628
@yemariam628 7 ай бұрын
እንደማመር
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 6 ай бұрын
It is ramsland katerine
@sefasefa-rp5gq
@sefasefa-rp5gq 7 ай бұрын
የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ካላሳወከን የምር ይደብራል አይነፋም እንደኔ 100% ልክ ነች 101% ልክ ነች 101% የለም አንጂ
@wondwossenshiferaw2636
@wondwossenshiferaw2636 6 ай бұрын
ጎበዝ ነች : ፍትህን አስገኚ : እንደውም እግዚያብሄር ቅጣት በምድር እንዲፈፀም የላካት ጀግና
@Seblekefelegn-z4u
@Seblekefelegn-z4u 5 ай бұрын
ጀግና ነች ግን ቤተሰቦቿን ምህረት ብታደርግላቸው ምርጥ ነበር።
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 7 ай бұрын
በስመአብ በጣም አሳዘነችኝ አባቷ ጨካኝ ሁኖ እሷንም ጨካኝ አደረጋት 😭😭😭😢😢
@haimanotneguse2208
@haimanotneguse2208 6 ай бұрын
ማንን ማመን ይቻላል እግዚኦ ይማረነ ክርስቶስ ። እሷግን ነፃ መለቀቅ አለባት በምድራዊዉ ፍርድ የሰማዩን እግዚአብሔር ያዉቃል ግራ የሚገባ ነገር ።
@JemalAhmed3025
@JemalAhmed3025 7 ай бұрын
ምንም ነገር አልገባኝም ሰውን በመግደል የተጠመዱ ህዝቦች ለኔ ከንቱዎች ናቸው
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 6 ай бұрын
ስትል ?አንተ ሙስሊም አይደለህ?ሸሪዓ ልክ አይደለም?
@21barkot
@21barkot 7 ай бұрын
መፍረድ ከባድ ነው ሆኖም ይህ በሀገራችን በፍልም መልኩ በቅርቡ አይተናዋል የተወሰነ ታሪኩን ግን ኡህ የእርኩስ መንፈስ ሴራ ነው የሰውልጅ ምንም ክፉ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን የንስሀ እድሜን አይነሳውም ሰይጣን ግን እስከ ሀጢያታችን እንድንሔድ ይፈልጋል ለዛም ነው በሰወች እያደረ ያለንስሀ እሚቀጨን ምንም ይሁን ምክንያቱ መግደል ሀጢያት እጅ ፅድቅ ሆኖ አያቅም ሞትም ሂወትም ክርስቶስ ብነው
@BirukMinwuyelet-ku3yn
@BirukMinwuyelet-ku3yn 7 ай бұрын
ላም እሣት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትገለው ልጇ ሆነባት, ሆሆሆ በቤተሠቤ የመጣ እኔ እንጃ እኔን አያርገኝ ! አቤሎ ? ማርያምን እንኳን መቶዉን እስከዘርማንዘሩ ባጠፋቸው የምረካ አይመስለኝም : ብቻ ፈጣሪ ኩፉዉን አያምጣው :: የወይኗ ልጅ ስላደረስከን መረጃ እናመሰግናለን # ይህ የሚኖር ሕይወት ነው ሰ ላ ም💭 🙌🙌🙌🙌💭
@denadebebe2508
@denadebebe2508 7 ай бұрын
እስከመጨረሻው ስማዉ መጀመሪያ
@ElsiBishaw
@ElsiBishaw 7 ай бұрын
She is a hero.
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 7 ай бұрын
ውይይይይይ የኒ ቆንጆ ስታሳዝን ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@getutolla4312
@getutolla4312 7 ай бұрын
አቤሎ እውነት ነው ግን?እኔ አላምንም፣እውነት ከሆኑ ምንጮችህን ፣አስቀምጥልኝና ላጣራ
@TesfatsionTadesse-hh7sm
@TesfatsionTadesse-hh7sm Ай бұрын
እውነት አይመስልም ግን በጣም ገራሚ አቀራረብ 🙏
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 7 ай бұрын
ፍትህን ነው የሰጠችው ወንጀለኞች እንጂ ንፁሀንን አልገደለችም አሉ አደል እኛ ሀገር ስንቱን ንፁሀን እየጨፈጨፉ በነፃነት የሚኖሩ ፍትህን ስለሰጠች አደንቃታለሁ
@AbduManBaba
@AbduManBaba 7 ай бұрын
የልጅታ ቆራጥኔት ደስ ይላል መንጌዱ ጥሩ ባይሆንም
@HenokAbebe-m9m
@HenokAbebe-m9m 6 ай бұрын
አቤላ part 2 ስ አሪልን🎉🎉🎉
@AmanuelAssefa-zc3uv
@AmanuelAssefa-zc3uv 7 ай бұрын
አቤላ 3 አመት ሙሉ ተከታትዬሀለሁ የአሁኑ ይለያል❤
@QCQC-jp1cp
@QCQC-jp1cp 7 ай бұрын
Wow Amazing real story 😮😮😮
@NureNureNure-n2r
@NureNureNure-n2r 5 ай бұрын
ጎበዝ
@Hulud95
@Hulud95 7 ай бұрын
ውሳኔውን ለማወቅ ቸኩያለሁ አደራ አቤል ንገረን
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቐ9ነ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቐ9ነ 7 ай бұрын
ያማል በጣም
@luluhaile
@luluhaile 7 ай бұрын
ውይጉድ ።።ይገርማል
@HawiDestroyedme
@HawiDestroyedme 7 ай бұрын
አቤል በናትህ ደግመህ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አት
@POWER.....
@POWER..... 7 ай бұрын
🤔በጣም አስገራሚ ታሪክ🫢❗️
@Befike_React
@Befike_React 7 ай бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 6 ай бұрын
ኧረ እንደዛ አይባልም ብሮ።ስራህ አሪፍ ከሆነ ሰው ያይልሀል ካልሆነ. ...አይታይልህም
@NsjsHsis
@NsjsHsis 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ😮😢
@Abenor-c6u
@Abenor-c6u 7 ай бұрын
Abel.........best
@SimonKids-j3s
@SimonKids-j3s 7 ай бұрын
ጐበዝ ጀግና ሴት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Dere-Orthodox
@Dere-Orthodox 7 ай бұрын
Hy abel betam iwadale ❤❤❤❤🎉🎉
@ArefatDiriba
@ArefatDiriba 7 ай бұрын
ቤተሰቦቿን ብትምር ኖሮ ጀግና አትባልም ነበር አሁን ጀግና ነች
@generalredwan
@generalredwan 6 ай бұрын
ይመቻት አቦ
@EmmanuelKebeda
@EmmanuelKebeda 7 ай бұрын
Ok ሌለስ ይሁን በኤፍ ቢ ከተየዘች በኋለ እንደት መሄድና ቤተሰቦቿን መግደል ቸለች ነው የኔ ጥየቄ
@bezawittesfaye7649
@bezawittesfaye7649 7 ай бұрын
ቤተሰቦችቿን ከገደለች በኋላ ነው እራሷ ሄዳ እጅ የሰጠችው
@TegstuAsenakew
@TegstuAsenakew 7 ай бұрын
Very good history
@saron6381
@saron6381 7 ай бұрын
በጣም ነው የሚገርመው 🤔
@dawitkkkk
@dawitkkkk 7 ай бұрын
ላስተያየትም ይከብዳል
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 7 ай бұрын
ፍርድ ለመስጠት ይከብዳል , ያለፍላጎትዋ ገዳይ ነብስ አርጎው አሳደጓት , ለነሱን ለመግደል ግድ ነው ምክንያቱ ያለፍላጎትዋ ስለሆነ
@TezeiraBogale
@TezeiraBogale 6 ай бұрын
Yesew, lijy yezerahu, yachidal
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa 7 ай бұрын
ይገርማል😢
@zewdnesjtadese5363
@zewdnesjtadese5363 6 ай бұрын
የፊልሙን ስም ንገረን
@shamsyamuktar
@shamsyamuktar 6 ай бұрын
ጀግናነ ች
@YaAh-o1s
@YaAh-o1s 7 ай бұрын
ምንም አይነት ማስረጃ የሌላቸውን Fictional ፅሁፎችን እውነተኛ ታሪክ አስመስሎ ማቅርብ ተከታዮችህን እንደ መናቅ ይቆጠራል። Kathryn Barroga/AMS የሚባል እውነተኛ ታሪክ የለም ስለዚህ ታሪክም እውነታነት ሊያረጋግጥ የሚችል ኢምንት ማስረጃ ማቅረብ እንደማትቻልም አስረግጬ መናገር እችላለሁ። የተሻለ ነገር የመስራት አቅሙ እያለህ በተከታዮችህ ፊት ለመቅለል በጭፍን አትጓዝ🙏
@Bona-k3u
@Bona-k3u 6 ай бұрын
የደፈራትም እሱ ይሆን?
@mesiTip
@mesiTip 5 ай бұрын
Tarku betam biyasgermeyem gin lijeto minm tfat yelebatm betsebocho nachu tfatyochu new milehu 😮😊
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 7 ай бұрын
አሪፍ አዝናኝ ልቦለድ
@HappyBaseballStadium-tl4ci
@HappyBaseballStadium-tl4ci 7 ай бұрын
minainati,jagana,nati
@DhrdCdyb
@DhrdCdyb 7 ай бұрын
Jegna nech Yemigerm tarik new enamesgnalen Abelo
@LuluAnebesa-h8j
@LuluAnebesa-h8j 7 ай бұрын
Coment yemitanbuu hulu selamchuuu yebizaaa
@ashenafierbo1110
@ashenafierbo1110 7 ай бұрын
that is amazing storey
@segnimerga1292
@segnimerga1292 6 ай бұрын
what about title of the film?
@HawaMusa-nj4kl
@HawaMusa-nj4kl 7 ай бұрын
wow ❤❤❤❤❤ feti endzi now fotwanie lakui
@ma9546
@ma9546 7 ай бұрын
thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 7 ай бұрын
አለም ስንት አይነት ሰዉ ነዉ የያዘችዉ ግን ? መጨረሻዋን የፍርድ ሁኔታዋን ተከታትለክ ንገረን
@Mylifeisquran374
@Mylifeisquran374 7 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ደርሳ ትልቅ ስህተት ሰራች እኔ ብሆን ኖሮ ቤተሰቦቼን በመግደል ፋንታ እንደሆም አመሰግናቸው ናብር
@TediTedros-h8m
@TediTedros-h8m 6 ай бұрын
❤ bravo abi
@abduhussen2086
@abduhussen2086 6 ай бұрын
እነዛ የገደለቻቸው 97ቱ ወንጀለኞች የስንት ኑፁሀን ደም እንዳለባቸው እና ባይገደለሱ ከዝህ በዋላስ የስንት ሰው ህይወት ይቀጥፉ ነበር አላህ ነው የምያውቀው እነሱን መግደሉዋ በጨካኞቹ ተገለው ደማቸው ፍትህ ላጡት ፍትህን ሰጠች እና ገና በቀጣይም በነዛ ጨካኝ ገዳይ ወንጀለኞች ለመገደል እቅዳቸው ውስጥ የነበሩ የምገደሉትንም ግድያ ገዳዮችን በመግደል አዳነቻቸው ትክክል ናት በተሰቦቹዋ ላይ መጨከኑዋ ከበደኝ ።
@HussienTaha-sn8rb
@HussienTaha-sn8rb 7 ай бұрын
ለራሴ ድህነት ግራ አጋብቶኝ ነበር አንተም ግራ አጋባሀኝ
@ትንሿዱርዬ
@ትንሿዱርዬ 7 ай бұрын
😂😂
@EsayasayalewEsa
@EsayasayalewEsa 7 ай бұрын
😂😂
@nuale23
@nuale23 7 ай бұрын
አንተ ደግሞ ፈገግ አስብለኸናል😂😂😂
@salem4086
@salem4086 6 ай бұрын
ወንድሜ ገሎ የ4ልጅዋቸን ደማቸዉን. የጠጣ አዉሬ ለሕግ ሳይቀርብ. በጉቦ. እዉነትን ደበቀ. ምን አለበት ብቀለልኝ?
@koketiii4830
@koketiii4830 7 ай бұрын
Well come❤
@natnaelsebsbe
@natnaelsebsbe 5 ай бұрын
ለመግለጽ😱😱😱
@thamban1932
@thamban1932 6 ай бұрын
እች እማ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋት ነበር ኢትዮጵያ ስንት ገዳይ ነው ያለው እኔ ስመኘው በቀለ ጀንሬል ስዓረ ሀጫሉ አሳምነው ፅጌ ገዳዮች እኮ እንደልባቸው እየትዝናኑ ነው
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 7 ай бұрын
እኛም ሀገር ቢመሠረት አሪፍ ነው
@ALMAZ964
@ALMAZ964 6 ай бұрын
እሰይ ቤተሰቦቿ ይገባቸዋል 😢
@SolomonGGiorgis
@SolomonGGiorgis 7 ай бұрын
ከግድያዎች ጀርባ ሁሉ የጥላቻ ልብወለድ ታሪኮች አለ።ሰው የሚመለከተው ግድያውን እንጂ ከጀርባ ያለውን ታሪክ አይደለም ።
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew 7 ай бұрын
😢😢😢Mmmmmmmmm 😢😢😢😢😢😢meeeeeeeeee😢
@SimonKids-j3s
@SimonKids-j3s 7 ай бұрын
አሁንም በጨረሽልን
@SelamKidane-r7c
@SelamKidane-r7c 7 ай бұрын
ጀግና
@Top1earth
@Top1earth 7 ай бұрын
ጀግና በርቺ በሏት😂
@makiass2554
@makiass2554 7 ай бұрын
አላውቅም ፈራጅ መሆን አልፈልግም ሰው መግደል ጅግና ባያስብልም እሷ ልክ ነች ትክክል ናት
@yetarik_mender
@yetarik_mender 7 ай бұрын
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 ай бұрын
እኔ የገረመኝ የአባቷ ነገር ነው ሀገረችን እንዲህ አይነት ድርጅት ብኖሩ ብዬ ተመኛው ሰው መግደል አጢያት ብሆንም ሰው ገሎ በነፃነት የምኖሩትን መግደሏ እዳግፋታለው
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 7 ай бұрын
ለኔ ትክክል ናት መቶ ወንጀለኛ ቀጠቻት ድርሠቱን የፃፈላትን አስመሳይ አባቷን ጨምሮ እናቷ ግን እንዴት አስቻላት?ጀግና ካትሪና ብያለሁ
@tekaligntekalignashebit4978
@tekaligntekalignashebit4978 7 ай бұрын
ታሪኩ ጥሩ ነው ። ነገር ግን እስርቤት ቃሏን በደብዳቤም ሆነ በቃል እየሰጠች ነበር እናም በምን ዓይነት መልኩ ነው ከእስር ቤት ወጥታ አባቷን የገደለችው ?
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 7 ай бұрын
ketnsh kenat befit bla nw yejemerech le fbi eyasredach eko nw degmesh smiw
@ZewuduZenebe
@ZewuduZenebe 5 ай бұрын
የፍርድ ጉዳዩስ እንዴት ሆነ
@gabzgyhailu7512
@gabzgyhailu7512 3 ай бұрын
ግን ኣንዳች ማስረጃ የለበትም ለምሳሌ በዚ ታሪክ ተንተርሶ ተፃፈ ያልከው መፅሃፍ ስሙ የለም
@Almiab
@Almiab 7 ай бұрын
betam teru nw yarghew
@amanwd-2215
@amanwd-2215 6 ай бұрын
እኔ እንድትለቀቅ አደርግ ነበር🤔🙄
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 6 ай бұрын
አይጣል ነው !
@Filmawi27
@Filmawi27 7 ай бұрын
በርታ አቤላ እናመሰግናለን !!!
@amenalme3355
@amenalme3355 7 ай бұрын
አቤል እናመሰግናለን
@johnhabesa354
@johnhabesa354 7 ай бұрын
Film title
@kokobe1419
@kokobe1419 7 ай бұрын
ይዕፅት ውኅጽኅዝጵ
@GetnetMolla-s2s
@GetnetMolla-s2s 7 ай бұрын
😂its may be የልቦለድ መጥሀፍ ..google , youtube ላይ የለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@IftiyomKitessa-vr3lk
@IftiyomKitessa-vr3lk Ай бұрын
Yezech ayinet sew lehagerachin new yememegnaw because bezu feteh ygodelachew sewoch fete indyagegnuw
@DollarTsegish
@DollarTsegish 7 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል😢😢😢
@Harge507
@Harge507 7 ай бұрын
Betam asgeram new gen lijtwa betsbochwa lay yargechew nger lemefrde yekbedal er kebade new
@usniyamesfin
@usniyamesfin 6 ай бұрын
Lene ye ewnt jegna nat gn btm asazenchign ..betsebochuam ke mot belay yehone kitat nbr yemigebachew
@ElsiBishaw
@ElsiBishaw 7 ай бұрын
It is similar to the Colobiyana movie
@AbenezerMesfin-l6g
@AbenezerMesfin-l6g 6 ай бұрын
Like nat
@tewoldedagim2252
@tewoldedagim2252 7 ай бұрын
Film nw weys ewnet?
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 5 ай бұрын
ይህን ፊልም አይቼዋለው ልብ ወለድ ነው ጅማ ዩኒቨርስቲ እየተማርኩኝ እንግልዛዊ ፕሮቬሰር መምህሪን ጠይቄው ከብዙ መረጃ ጋር ነግሮኛል ደራሲው ዐይነ ስውር ነው
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 7 ай бұрын
የምትገርም ናት
@Flavio130
@Flavio130 7 ай бұрын
😢 ምስኪን ናት
@wakumamulugeta4544
@wakumamulugeta4544 7 ай бұрын
I knew these story, It's spectacular story, but It isn't true and Even once commented by it's story writer Damian Haremski himself "Truthfully, this is my artistic soul celebrating! At heart, I am a writer first and being able to now express it with the help of our animation team is amazing! The story plays into the extremes but it is meant to make you think about very important life questions. Loved writing it.”
@bethlehemseyoum8802
@bethlehemseyoum8802 7 ай бұрын
😳😳😳 r u sure.....is zats why it doesn't hv an end i mean we should have heard z last judgment
@wakumamulugeta4544
@wakumamulugeta4544 7 ай бұрын
@@bethlehemseyoum8802 yeah it's pure story, not real.
@GetnetMolla-s2s
@GetnetMolla-s2s 7 ай бұрын
@FatumSuleman
@FatumSuleman 7 ай бұрын
Meceresha kalelaw lemon taqerbaleh
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 7 ай бұрын
የምር በጣም ታሳዝናለች😥😥😥
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
19:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 126 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
32:38
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 157 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН