KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አለም ከጥፋት የዳነበትን አስገራሚውን የኖህን መርከብ አየሁት Abel Birhanu
15:24
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
17:49
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
ቱርክ ድንበር ላይ አለምን ያነጋገረው የኖህ መርከብ ያረፈበት ተራራ ሄድኩ
Рет қаралды 96,384
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,2 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер: 270
@hasanliafa6857
6 ай бұрын
አቤል እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጥህ አለምን ሁሉ አሳየህንተባረክ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@andmeda11
6 ай бұрын
🎉🎉
@ሩሐማ12
6 ай бұрын
አቤላ በፀሎትህ አስበኝ የአቤላ ቤተሰቦች በሙሉ ደካማ እህታችሁን ወለተ ማርያምን ከነቤተሰበቸ በፀሎት አስቡኝ የቤተሰብ ህይወት በጣም ተመሰሰቃቅሏል 😥😥😥
@andmeda11
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ህይወትሽን ይጎብኝልሽ
@ALMAZ964
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቺሁ ❤😢✝️✝️✝️
@AnaniyaAlemayehu-qw7om
6 ай бұрын
😢😢
@Tmesgne
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@millionyohannes1036
6 ай бұрын
Egiziabher Yerdachu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@henokyayle110
6 ай бұрын
ትጉና ትሁቱ አቤሎ፣ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ብዙ ታሪካዊ ነገሮችን እያስቃኘሄን ነው!!
@andmeda11
6 ай бұрын
🎉🎉
@ራያወለላ
6 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤላየ ባንተ መቼም ያላወቅነዉ ያላየነዉ የለም 😮
@elsanuru3456
6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ደሞ የሚገርመኝ ሁሌም ብቻህን አላህ ይከተልህ
@AsayeDeribew
6 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 amen
@RuhamaNathan
2 ай бұрын
የመፃህፍ ቅድስን በልጅነታችን እያነበብን ያደግነዉ ታሪክ በገሀድ ስላሳየሀን እናመሰግናለን
@tube-qf7kt
6 ай бұрын
وَقِيلَ يَا أَرْضُ ابْلَعِي مَاءَكِ وَيَا سَمَاءُ أَقْلِعِي وَغِيضَ الْمَاءُ وَقُضِيَ الْأَمْرُ وَاسْتَوَتْ عَلَى الْجُودِيِّ ۖ وَقِيلَ بُعْدًا لِّلْقَوْمِ الظَّالِمِينَ [ ሱረቱ ሁድ - 44 ] ተባለም፡- «ምድር ሆይ! ውሃሽን ዋጪ፡፡ ሰማይም ሆይ (ዝናብሽን) ያዢ፡፡ ውሃውም ሰረገ፡፡ ቅጣቱም ተፈጸም፡፡ ጁዲይ በሚባልም ተራራ ላይ (መርከቢቱ) ተደላደለች፡፡ ለከሓዲዎችም ሰዎች ጥፋት ተገባቸው (ጠፉ)» ተባለ፡፡
@nomore-qb1fo
6 ай бұрын
ጀዛካላህ
@tube-qf7kt
6 ай бұрын
@@nomore-qb1fo ወኢያኪ
@rozaalain8036
6 ай бұрын
አቤሎ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ❤ጀግና ነህ በእግዚአብሔር ረደኤት🙏 እና በአንተ ጥረት እዝህ ላይ ደርሰሃል ጎበዝ❤❤
@etsubdink4017
6 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም። እናመሰግናለን አቤሎ🙏
@tsehaymekonen7120
5 ай бұрын
እናመሰግናለን የምር ስራህ ያስቀናል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
@ALMAZ964
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አቤላዬ የኛ ጎበዝ በጣም እናመስግናለን 📖📚✝️🤗🌸😍
@wubittekelu4068
6 ай бұрын
አቤሎ ምችት ይበል ባንተ መዝናናት ከሚደሰቱት ውስጥ አንዷ ነኝ፡፡ ምቾት ይብዛልህ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@meseretwoaldegorgis9602
6 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አቤሎ በጣም ይገርማለረ የምትሰራዉ ስራ ሁሉ በጣም በጣም አናመሰግናለሁ
@dasutomso6651
6 ай бұрын
አረ ልጅ በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
6 ай бұрын
አቤላ እናመሰግናለን ስለ ምታጋራን ሁሉ አብረንህ እደጎበኝን ነው የሚሰማን
@paulosasfaw9799
6 ай бұрын
እጅግ የሚገርም ነው እድሜ ከጤና ይስጥህ
@frehiwetyonas22
6 ай бұрын
አቤሎዬ ጌታ በመጨረሻ ስለሁሉም ነገር ይነግረናል።
@meseretrefera2664
6 ай бұрын
ታድሎህ እኮ አቤላ ማርያምን you're lucky much much ማርያምን ❤❤❤❤
@FikralemMengestu
6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤💛💚🙏
@adisuMolla-z8y
6 ай бұрын
በመምህር ጥጋቡ ተፈራ የተጻፈ መፀሀፍ አለ አንብበዉ አቤሎ።መፀሀፈ ኖህ የሚል በጣም አስገራሚ መፀሀፍ ነዉ እየዉ።
@Abi-f5d
6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን አቤላ
@ሰዉነት
6 ай бұрын
አቤላ በጣም ጎበዝ የዘመናችን ጋዜጠኛ አንተ ነህ ሄደን ማየት ባንችልኳን በአንተ አማካኝነት በስልካችን አየነዉ ተመስገን🙏
@awelmagna3355
6 ай бұрын
አቤላ በርታልን አንተ ትለያለህ እንወድሀለን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ
6 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል አቀራርብህ በጌታ ይለያል
@andmeda11
6 ай бұрын
የአቤላ ቤተሰቦች የኔንም የአቤላንም ቻናል 1M አስገቡልን አቤላ በጣም እድለኛ ሰው ነክ በርታ 1M ስትገባ ደስታክን በ live ብንጋራክ ደስ ይለኛል
@user-Weynua
6 ай бұрын
ተባረክ❤
@Haregi849
6 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል
@FitsumAbi-u3i
6 ай бұрын
አቤል ቋራ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰደን አሳየን አለም እየዳነበት ያለበት ቦታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermi430
6 ай бұрын
መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አትሸወዱ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
6 ай бұрын
እዛምኮ ጌታ ኢየሱስ ነው የሚፈውሰው@@ermi430
@ephremgirum3588
6 ай бұрын
መፃፍ ቅዱስን አንብበው ቁልጪ አድርገዉ ያሰየሀል ያለምንም አጋዢ
@netsanetdiriba4026
6 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤
@عزامالمالكي-ت4ي
6 ай бұрын
ድንቅ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ከዘመኑ ጥፋት አድነኝ
@chelatube4467
6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት video ለመስራት ታሪክን በተለያየ አቅጣጫ መመርመር ግድ ይላል
@elizabethgessese5529
6 ай бұрын
አቤላ ታድለህ አለምን ጎበኘሀት
@gebrezemariam3846
6 ай бұрын
Thank you, we appreciate 🙏 ❤❤❤
@gelilanardos1509
6 ай бұрын
ተባረክ ❤🎉
@B2D3
6 ай бұрын
በቱርክ በኩል ቢኬድ ወደ ተራራው ይበልጥ ቀርቦ ለማየት አይቻልም እንዴ አቤላ?
@ዲንአፈወርቅወርቁ
6 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@ewekassa5522
6 ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ ሰንስክሪን ተጠቀም ፊትህ እንዳይጎዳ
@genetmengesha6889
6 ай бұрын
Thank you Abelo!!
@astergemech6579
4 ай бұрын
I have never traveled to any cuntry, but I have learned so many country from your post. Keep up the good work
@yeshiethiotube
4 ай бұрын
አቤላየ እናመሰግናለን
@Nejatekolla
6 ай бұрын
በርታ እኛም አብረንህ እየዞር ነው ማለት ይቻላል
@elaybright8884
6 ай бұрын
OK መርከቧ የትአለች??? ያለምንም ማስረጃ ነው? ግዴታ ጀልባዉ መገኘት አለበት???
@halefomredae4724
6 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ የወይ ልጅ
@menbereleta
6 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@HareguaGeremew
5 ай бұрын
Wedima egzabhre yestilne wow edtii metadlinew 🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪⛪⛪⛪
@masreshamulugeta
6 ай бұрын
ይመችህ
@fanteshfantesh5684
6 ай бұрын
እናመሠግናለን !!!!
@adisuabraha7992
6 ай бұрын
Thanks Abelo
@EthioForward-qw8dq
6 ай бұрын
አንተ ግን ጀግና ነክ❤🎉
@Wubalem-so9wi
6 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ
@haile-c5i7u
6 ай бұрын
good job ቀጥልበት ❤❤❤❤❤
@naturaly30
6 ай бұрын
Abelo bertaln bezy program destegna nen lelichm tarikawi bota betasayen des yelenal enwedhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Befike_React
6 ай бұрын
የአቤል ቤተሰቦች ❤ አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤
@amidewerkamare8587
6 ай бұрын
አቤልዬ በጣም ታድለሃል ፈጣሪ በምትሄድበት ሰላሙን ይስጥህ
@HonelignLebego
6 ай бұрын
አቤል በርታ መንፈሳዊ ነገር ብቻ አቅርብ ወይም ለወገኖቻችችን ድምጽ ሁን
@bereketbalcha1649
4 ай бұрын
አቤሎ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ!! እንዴት መታደል ነው…..ቤተሰብህ ምን ብሎ አንተን መርቆሃል???
@ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ
4 ай бұрын
ቅዱስ ቁርኣናችን ላይ ቁጭ ብሎዋል ታሪኩ
@ZorishMenjeta
Ай бұрын
እሱ ላንቺ እንጂ ለእኛ ለክርስታኖች አይሰራም የራሳችን ቀደምት መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለን ገባሽ መሀመድ የኩርጃ መፅሀፍ
@ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ
Ай бұрын
@ZorishMenjeta የኛ ቅዱስ ቁርኣን ያለፈዉንም የሚመጣዉም የነገረን የሆነ የአሏህ ቃል ነዉ
@millionyohannes1036
6 ай бұрын
Egiziabher Yebarkhi Abel🙏🙏🙏
@bsbdehdh6550
6 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@bizu-e4g
6 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል
@farcrypto15
6 ай бұрын
Abelo welcome beyalew enem ezi negn bagegneh betam des yelegnal
@meserakberhemedhane1323
6 ай бұрын
God bless you more and more ❤❤
@Mintiwab-v2q
6 ай бұрын
❤❤❤❤እናመሰግናለን
@arabia1239
9 күн бұрын
አለይሰላም
@aynyeyemariyamlgi1459
6 ай бұрын
ወንድሜ አቤላ አሁንስ እያስቀናኸኝ ነዉ ምንኛ መታደል ነዉ ስንቱን ቦታ እረግጥከዉ እኛም የማናዉቀዉን ስላሳወቅኸን በእዉነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏♥️♥️♥️🌷🌷🌷
@AdisAdena-vk3uq
6 ай бұрын
ወንድማች በርታልን
@tgnegn3879
6 ай бұрын
ጎበዝ
@fasikameskelo
6 ай бұрын
ዘፍ8:4 መርከቢቱም በሰባተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ሰባተኛው ቀን በአራራት ተራሮች ላይ ተቀመጠች።
@Davidm127
6 ай бұрын
የሚገርም ቦታ ነው ለካ ለዝያ ይሁን አራራት ሆቴል የሚባሉ ሁለት ሆቴሎች አዲሱ ገብያ እና ኮተቤ አሉ ግን የዚህን ቪድዮ ትርጉም አውቀው ይሁን መልሱን ለንተው አቤሎ
@samerah5514
6 ай бұрын
እኔ ውላሂ እድት አድሰ አገሬቻን መዚረ ነበረ ምኝቴ ገን መድም ቤት ትሰረቁጨአልኩኝ
@BarkotBizuneh
6 ай бұрын
You are so special
@zainabyzz
6 ай бұрын
ብሮ እንኳን ደና መጣህ ጠፍተሀል
@wishitimedia712
6 ай бұрын
በጣጣጣጣም ያምራል ይደንቃል
@AdiyamYeman
6 ай бұрын
Thank you❤❤❤bro
@GirmaGetahun-x9i
Ай бұрын
የ ኑሆ መርከብ የሬፌችው ዒትዎጵያ ውስጥ ነው የምባለው ፤ ጣና ሐይቅ ዓካባቢ
@HelenKazakh
6 ай бұрын
አረ ፈራሁልክ እዝጋቤር ይጠብቅህ
@SelamTebebu
6 ай бұрын
አቤላ የጎጃሙን አራራት ተራራ ጎብኝና እውነተኛውን የኖህ መርከብ ያረፈበትን ቦታ እራሷ ተፈጥሮ ታስረዳሀለች
@ወድራያ-ተ1ዘ
6 ай бұрын
😂😂😂ኣማራ ክልል ነዉ ያለዉ የኖህ መርከብ😂
@123e53
6 ай бұрын
@@ወድራያ-ተ1ዘ😂😂 ብላችሁ ብላችሁ ጎጃም ወሰዳችሁት
@solo_bmk
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GirmayAssay
6 ай бұрын
ጀግና ,ንገርሊኝ በደምብ
@mariammaryam1642
6 ай бұрын
የት
@ummunir6187
6 ай бұрын
የኖህ መርከብ ያረፈው ኢራቅ ውስጥ ነዉ አጣራ አቤል???
@yerosanzemikayel
6 ай бұрын
Wow tadilek❤✝️
@fineart5706
6 ай бұрын
ሁሉንም ወስደውብን የኛነው ይሉናል
@kedirgo
6 ай бұрын
አቤል በጣም እናመሰግናለን ። መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሰውን ተስቀዳድመው የራሳቸው ለማድረግ የሄዱበት ይመስለኛል ። ያልተረጋገጠ ነው ። እውነቱ ስረጋገጥ ያፍራሉ መቀበልም አይፈልጉም ። እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያ እንደመጣ እንኳን መመስከር ያንን በመፋክ እንዳይታወቅ ያደረጉ ናቸውና ። ብዙም አላስደነቀኝም ። ስለ አቀረብክ ግን በጣም እናመሰግናለን ። በርታ
@milahagos2807
6 ай бұрын
kkkkkkkkkkk
@oneLove-om9bi
6 ай бұрын
የኖህ መርከብ የት እንዳረፈች መጀመሪያ አጥና አትቀባጥር
@fikirwegenejemebere
6 ай бұрын
begugute setebkehe neber zemeneh hulu yebareke
@seidyimamhussen5771
6 ай бұрын
አቤላ በቱርክ በኩል የበለጠ ተጠግቶ ማየት የሚቻል ይመስለኛል
@AmarekinduFetene
6 ай бұрын
ይመችህ😅😅😅
@ephremgirum3588
6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ናት
@ermyasteshome1107
6 ай бұрын
የኖህ መርከብ ያረፈው ኢትዮጵያ ነው።
@KedussewKedus
6 ай бұрын
ተራራው ያረፉበት ኢየሱስ ነው
@NadiaAhmed-h6x
6 ай бұрын
Keep up
@Hanna1221-f3v
6 ай бұрын
አለምን ዞርካት❤
@Tizita-p1f
6 ай бұрын
ለዚ ነዋ ቱርክ የመጨረሻው ዘመን ሲደርስ በውሀ ትጠፋለች ይባላል
@momojojo5634
6 ай бұрын
አራራት ተራራ ቱርክ መሆኑ ይገርማል ኢየሩሳሌም ይመስለኝ ነበር ግን ያልታወቀ የተሰወረ ይመስለኝ ነበር እንዴት እዛ ሆነ ? ይገርማል!!!
@leacasella
6 ай бұрын
Gobez Abelo; 6 wer befit, ke-Armenia sel St. Arsema beserahew video lay, ye-Arrarat teraran endetgobegn be-comment lay tsefelhe neber; tastawsalehe? be-video selasayehn betam des yelal,,,,
@yemariam2110
6 ай бұрын
Tebarek Abela ❤❤❤
@eneyeshbirhanu8962
6 ай бұрын
አቤል ኢትዮጵያ ውስጥ አማራክልል። ባህርዳር ዙሪያ ዘጌ ውስጥ አራራት። ሚባል ተራራ አለ እንድታየውና ታሪኩን እንድታነበው ጋብዥህአለሁ
@mame642
6 ай бұрын
Abelay egam behasab set hager heden kant gar tnxs bro😂❤
@asratgutema3066
6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነው ይላሉ እንዴት ታየዋለሕ
@georgem.s1611
6 ай бұрын
የኖኅ መርከብ ያረፈው ኢትዮጵያ ውስጥ እንጂ ሌላ አገር አይደለም ኖኅ እና ሚስቱ አይከል ይኖሩ የነበሩት ጎንደር ውስጥ እንደሆነና የኖኅ መቃብር እዛው ይገኛል ሚስቱም አይከል በስሟ የሚጠራ ቦታ እንዳለ ግልፅ ነው ይህንን በደንብ እየውና አጠናክረህ ብታቀርብልን ጥሩ ነው እላለሁ አመሰግናለሁ
@ማራናታ-ዐ5ለ
6 ай бұрын
የውሸት ታሪክ
@abeselomtesfaye3
6 ай бұрын
bro I like it at all.... PLEASE LIKE IF YOU GAIS ENJOY IT
@abeselomtesfaye3
6 ай бұрын
LIKE
@abeselomtesfaye3
6 ай бұрын
COMMENT
@abeselomtesfaye3
6 ай бұрын
FOR ABEL BERHANU
@abeselomtesfaye3
6 ай бұрын
MY BEST KZbinR
@abeselomtesfaye3
6 ай бұрын
I REMEMBER አለም ከጥፋት የዳነበትን አስገራሚውን የኖህን መርከብ አየሁት Abel Birhanu VIDEO
15:24
አለም ከጥፋት የዳነበትን አስገራሚውን የኖህን መርከብ አየሁት Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 443 М.
17:49
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 274 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
14:56
ጌታ ውሀን ወደ ወይን የቀየረበት ሰርግ ቤት ሄድኩ | ቃና ዘገሊላ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 165 М.
11:17
የንጉስ ሰለሞን ሚስጥራዊ ቀለበት | king solomon's secret ring
Sub Tube
Рет қаралды 1,5 М.
11:21
ቃዬል እና አቤል
Sub Tube
Рет қаралды 3 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 248 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 349 М.
18:51
የ ሙሴ ታሪክ በአማርኛ - አስርቱ ትእዛዛት ከታሪክ ማህተም/ #መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ ሙሴ
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 511 М.
10:54
አንድ ታዳጊ ግዙፉን ያሸነፈበት አስደናቂ ታሪክ/የድፍረት እና የእምነት ታሪክ
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 61 М.
14:09
የመቶ ብር ጉድ በአዲስ አበባ | 100 Birr in Addia Abeba Ethiopia Vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 92 М.
18:02
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 131 М.
28:52
አስፈሪውን ሲኦል ላሊበላ አየሁት | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 115 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН