ታቹ ባህር ላዩ ዋሻ የሆነው ሚስጥራዊው ገዳም በኢትዮጵያ Abel Birhanu

  Рет қаралды 92,169

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@akaludesta1270
@akaludesta1270 Жыл бұрын
እንደእድል ይህንን ገዳም የመጎብኘት አጋጣሚ አግኝቻለሁ ። ከሰማይ የወረደውን መስቀል ተሳልሜ ተባርካያለሁ ። ለልጅ እንዲተላለፍ የገዳሙን ታሪክ የሚዳስሰውን መጽሐፍም አግኝቻለሁ ። ማንም ሰው ይህንን ተዓምር እንዲጎበኝና እንዲባረክ እመኛለሁ ። ይምርሃነ ክርስቶስ !
@mahelet21
@mahelet21 Жыл бұрын
የ አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር የ ተመሰገነ ይሁን 🙏🙏
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ልኡል እግዚአብሔር ስራህ ድቅ ነው ያባቶቻችንን እምንት የስናፍጭን ያክል እምንት ስጠን እባክህን 😢😢😢😢😢😢
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 Жыл бұрын
ይምርሃነ ክክርስቶስ 🙏🙏🙏ይህን እፁብ ድንቅ የሆነ ገዳም ስለተሳለምሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@asterdelehaye3892
@asterdelehaye3892 Жыл бұрын
እንደዚሕ አይነት ድንቅ ነገር ስለምታቀርብ እግዚአብሔር ይስጥልን
@21barkot
@21barkot Жыл бұрын
ወድማችን አቤላ ተባረክ እናመሰግናለን የቅዱሱ መካን በረከት ይደርብን እኛንም በቅዱስ ጸሎት ይማረን ለደጁም ያብቃን ክበርልን ገና ብዙ ና ብዙ ድንቅ ቦታወች አሉ ታሳየናለህ ብየ አምናለሁ በርታልን እግዚአብሔ ይምራህ 🌿🌾🌿
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ይምራሀነ ክርስቶስ እዛው አካባቢ ነው ትውልዴ 😍 በጣም ድንቅ ቦታ ነው እናመሰግናለን አቤላ
@akaludesta1270
@akaludesta1270 Жыл бұрын
አበላ እናመሰግናለን ። በነካ እጅህ ስለአርባሐራ ገዳም(ሸዋ) አሰማልን ።
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እኮ ድንቅ ናት እኛም በስደት ያለነው ለሀገራችን አብቅቶ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አቤሎ እናመሰግናለን
@BirehanemeskelWendiyefra-iy8dh
@BirehanemeskelWendiyefra-iy8dh Жыл бұрын
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ነው።❤❤❤ ለኢትዮጵያ እመቤታችን ትቆምላታለች❤❤❤
@kidistyizengaw
@kidistyizengaw Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው የመቅደሱ መዓዛ መንፈስን ያድሳል ያለው ቀዝቃዛ አየር ከድካምህ ያሳርፍሃል ለነፍስህም ምህረትን የሚሰጥ በጥበብ የተሞላ ድንቅ ቦታ ነው
@HananHanan-qr2lh
@HananHanan-qr2lh Жыл бұрын
Amen. Amen. Amen.
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz Жыл бұрын
👍
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Жыл бұрын
ወንድማችን ይሄን የመሰለ ገዳም ስላሳየህን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@atsedetezera7971
@atsedetezera7971 Жыл бұрын
ስራህ ድንቅ ነው መድኃኒአለም በቦታው ሄድን በርከት እንድንካፈል እግዚአብሔር አምላክ ፍቃድ ይሁን 🤲🕯️✝️
@DejBersinbone
@DejBersinbone Жыл бұрын
በፍፁም የማላውቀው የ ኣገሬን ታርክ ሰማሁ በጣም ኣመሰግናለሁ።
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልኝ፡፡ እምዬ ኢትዮጵያ ተዝቆ የማያልቅ ሀብት ታይቶ የማይጠገብ የአምላክ ድንቅ ስራ መገለጫ ያላት ሀገር ናት፡፡ አቤልዬ አምላክ አድሎኝ የዛሬ 11 ዓመት ገደማ ትራንስፖርት ሳይወደድ አምላክ ፈቅዶልኝ ላሊበላ ሄጄ አየሁኝ አቤልዬ ይሄኔ የነጭ ታሪክ ቢሆን በዓለም ያሉ ሕዝቦች እንዴት ተረባርበው ይተርኩልን ነበር፡፡ በጣም የገረመኝ አሽተን ማርያም ያለችበት ቦታ ዳገት የበዛበት በሌሊት ወይም ፀሀይ ሣይወጣ ካልሄድን ማንም መውጣት አይችልም፡፡ እኛ መሄድ አቅቶን ነጭ ሻንጣ ይዞ ምንም ሣይደክም ሲጓዝ አይቻለሁ፡፡ የድሮ አባቶቻችን አምላክ በመራቸው መሠረት እንዲህ የህንፃ ጥበጥ እንዲሰሩ ፈጣሪ ፈቅዶላቸው ይሄን የመሰለ የማይታመን ታሪክ ሰርተው አልፈዋል በሰው የማይቻለው በአምላክ እንደሚቻል የኢትዮጵያን ታሪክ ማየት ብቻ ይበቃል፡፡ አቤልዬ ደግሜ እልሀለሁ አማኑኤል ይባርክሕ ተባረክ እባክሕ አቤልዬ እንዲህ ፈልፍለህ ታሪክን የኢትዮጵያን ታሪክ ለትውልድ አሣይልን፡፡
@kassa6220
@kassa6220 Жыл бұрын
❤️❤❤አግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤️
@rahelyifru
@rahelyifru Жыл бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃን ተባረክ አቤላ❤❤❤❤
@bizuneshsara1263
@bizuneshsara1263 Жыл бұрын
እንደ እድል ሆኖ ይሄን ገዳም ለማየት ችያለው በጣም ሚገርም ገዳም ነው ቦታው ልዩ ነው
@embetigermaa524
@embetigermaa524 Жыл бұрын
Betami gerami new kalee ayegelseumi
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Tadlesh ignaem le degu yabikan
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
ታድለሽ
@መቅዲነኝ-አ7ዸ
@መቅዲነኝ-አ7ዸ Жыл бұрын
ታድለሽ እኛንም ፈጣሪ ይርዳን
@መሰረትጌታቸው200
@መሰረትጌታቸው200 Жыл бұрын
ታድለሽ እኛንም ለክብሩ ያብቃን
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Жыл бұрын
አቤሎ በጣም ሚስጥራዊ ቦታ ነው ያቀረብከው እግዚአብሔር ጥበብ ያድልክ ተባረክ እንዲ ነው ማቅረብ ነግሬክ አልነበረ የኢትዮጵያ ታሪክ አያልቅም አውን ብዝሆቹን አንድ አንድ እያደረክ አቅርበው መላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹ 5❤❤❤❤❤
@mylady9674
@mylady9674 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቦታው ደርሰን ለመባረክ ያብቃን🙏🏽💕
@josephsete8576
@josephsete8576 Жыл бұрын
በርታልን ብሬ አገራችን ብዙ አስደናቂ ነገሮች አሏት ዞር ዞር እያልክ እንድህ አቅርብልን።
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ይሄን ቅዶስ ስፍራ ለማየት
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
በወሬ ሰማለው ግን እንዲህ ድንቅ ተአምራዊ መሆኑን አላውቅም ነበር አቤሎ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳውቅ ስላደረከኝ እባክህ ትውልድን ማነፅ ከፈለግህ የሀገራችንን ታሪካዊ ቦታዎችን አቅርብልን እኛ የምእራብያውያን ኮተት ምን ያረግልናል
@Serwat-qp1wo
@Serwat-qp1wo Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን መመረጥ ነው
@sammyttt000
@sammyttt000 Жыл бұрын
አስተካክይው ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው
@tekluteferi3451
@tekluteferi3451 Жыл бұрын
አቤል እጅግ ግሩም የሆነ ት/ት አግኝችያለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ነገር ገን አጃቢ ምስሎች ቢስተካከል ገዳሙ እና የነጮች አይገናኙም ። በርታ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
በሰመሐም በጣም ሰራው ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባቶቻችን ፍቅር አንድነት ያድልልን ተባረከ የወይኗ ልጅ🙏
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ትሪፕ አዘጋጅቶ የሚወስደ ቢኖር ጥሩ ነበር እጠብቃለሁ::
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አገር ሰላም ሆኖ ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን ፈጣሪ አምላክ ሰላምን ያድለን
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንዳለች ሀና እመ ዮሐንስ❤ አቤላ ክበርልን ገና ብዙ አሉ ሀገራችን ውስጥ ልታሳያቸው የሚገቡ በርታን❤
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
አቤሎ ሰላም ላንተ ይሁን የዛሬው ዝግጅት እጅግ አስገራሚ ለማመን የሚከብድ እጅ ባፍ ያስይዛል እውን ኢትዬጵያነው ያስብላል አቤት የእግዘብሔር ስራ እጅግ ድንቅነው ።ምነው ባላለቀ አስባለኝ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ።ሰላምህ ይብዛ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቦትው ሂደን ለማየት ያብቃን እናመስግናለን አቤሎ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Жыл бұрын
ገራሚ ነው እግዚአብሔር ክብር ይስፋ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@NahuLal12
@NahuLal12 Жыл бұрын
አቤላ ላሊበላንስ አላየህም የላሊበላ ልጅ እኮለኝ ደሞ እንኳን ወደ ሀገርህ በሸላም ተመለስክ❤❤❤
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 Жыл бұрын
እኔም 🙏🙏🙏
@miles_morales_sm
@miles_morales_sm Жыл бұрын
Wow so cool
@mesertkiya-hn1pf
@mesertkiya-hn1pf Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ያለንን ሀብታችን ለመጠቀም አልታደልንም እንጂ ሌላው ይተርፋል ልብ ይስጠን ለሁላችንም ወደራሳችን እድን መለስ 🙏🙏
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@milabelabayu583
@milabelabayu583 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃይ
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 Жыл бұрын
🤭 እንዴት ያለ ነገር ነው ያስደቃል ከአይምሮ በላይ ነው የግዜር ስራ ግሩም ነው አቤላ እግዜር ይስጥልን በሌሎችም ድንቅና አስገራሚ ገዳማት እንደምታደርሰን አምንብሃለው እንዲ ያላዩትን ያላወቁትን ማሳወቅ ትልቅ በረከት ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን 👍
@henaorth
@henaorth Жыл бұрын
Keep making this kind of content its more important for us
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት...ስራህ ዕፁብ ድንቅ ነዉ!!!❤❤❤
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
❤❤❤ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እግዚአብሔርን አመሰግናለው ❤❤❤❤
@AsterNgusa
@AsterNgusa Жыл бұрын
ይገርማል አቤት የግዝያብሄር ስራ ድንቅ ነው
@Afesoon-lc3cw7ul1
@Afesoon-lc3cw7ul1 Жыл бұрын
አቤሎ ተባረክ ❤
@terngo
@terngo Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@girmabekele4912
@girmabekele4912 Жыл бұрын
እንዳው ለነገሩ እነዚህ ታሪኮች በውጭ ቋንቋ ይቀርባሉ ቢሆን እንዴት አገራችንን ባስተዋወቃት እላለሁ
@መሰረትጌታቸው200
@መሰረትጌታቸው200 Жыл бұрын
እንዲህም ኦርቶዶክስን ለማጥፉት እየጣሩ ነው ጭራሽ በቋንቋቸው ልንሳያቸው
@NoName-qt3oq
@NoName-qt3oq Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ አይቸዋለው እፀብ ድንቅ
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 Жыл бұрын
thanks abel nice programe
@tergataga9038
@tergataga9038 11 ай бұрын
እግዝአብሔር ሁሌም ንጉስነዉ
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Tewahdo lyu nat fatari ymesgen 🙏🙏🙏
@MoltotTakele-j8g
@MoltotTakele-j8g Жыл бұрын
ግሩም ነው!😮
@FfJh-d1t
@FfJh-d1t Жыл бұрын
እባክን አቤል ለሳውዲ እስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምፅ እንሁናቸው
@yemareshethailu533
@yemareshethailu533 Жыл бұрын
Aychewalehu, betam des yemil gedam new
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@embetigermaa524
@embetigermaa524 Жыл бұрын
Edilgn negn dejuu edeihedi selefekedelegn kiberi mesigana lee fetari yehuni betami gerami botaa new kechalachu edachu tesalemu bereketun tekebeluu
@NatnaelMesfin-kn5fz
@NatnaelMesfin-kn5fz Жыл бұрын
Amen lezih letkedas sefra yabkan
@sarakassa-sq2xy
@sarakassa-sq2xy Жыл бұрын
Yihen bota bemayete betam edilegna negn Abel enamesegenalen ketay lelam bizu siralen🤲🤲
@selamrita
@selamrita 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@easymandarinclass
@easymandarinclass Жыл бұрын
እኔም እዚሁ ቤ/ክ ውስጥ ነው ተወልጄ ነው ያደኩት በጣም ነው ደስ ያለኝ አቤሎ : ግን ገዳም ሳይሆን ባለ 3 ታቦታት ቤተ ክርስቲያን ነው። እምላከ ይምረሃ ይባርካን::
@birukalebachew4913
@birukalebachew4913 Жыл бұрын
Abo ymr ante lij mitserachew all videos betam yimechugnal.. Thanks Bro.
@samiKefle
@samiKefle 8 ай бұрын
አገራቺን ብዙ ነገሮቺ አሏት አቤላ በርታልን❤❤
@DrWitty
@DrWitty Жыл бұрын
በነካ እጅህ የአቡነዮሴፍ ገዳም አስጎብኘን
@samuelgirma4260
@samuelgirma4260 Жыл бұрын
አቤል ያለፍከው ትልቅ ጉዳይ ከገዳሙ ቅጥር ዉስጥ የተቀበረ ምንም ቢሆን አካሉ አይፈርስም ይህን ትልቅ ለፃዲቁ የተሰጠ ቃልኪዳን በአይኔ አይቻለሁ ።
@ሄለንታረቀኝ
@ሄለንታረቀኝ Жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል!❤❤❤❤
@aryamy6177
@aryamy6177 Жыл бұрын
ግሩም ያንተ ስራ ቸሩመድሀኔአለም አባቴ❤❤
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምንይሳነዋል እጽብ ድንቅ ነው ስራህ❤❤
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም
@Merlinbeat
@Merlinbeat Жыл бұрын
abela wolayta ajora fafuwate mete lemn atayi asgerami neger tayale ewunet
@MezgebuGetachew-nn1sd
@MezgebuGetachew-nn1sd Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ገዳማት ገድሉን ሰምቼ ለመሄድ ጎጉቼ እስካሁን መሄድ አልቻልኩም የባስ ብሎ ከኢትዮጵያ ውጭ መኖር ጀመርኩ እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ኢትዮጵያ ስገባ የመጀመሪያ ጉዛየ ይሆናል የቅዱስ ይምርሃና ክርስቶስ በረከት ይደርብን አሜን🙏
@hanamehari3295
@hanamehari3295 Жыл бұрын
Amen🙏🙏
@touroperation3322
@touroperation3322 Жыл бұрын
Great!
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
አቤሎ እናመስግናለን አላውቅም ነበር አቤት መባርክ❤❤❤
@እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ
@እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አመስግኑት ስራህ ድንቅ ነው በሉ
@Tewahedo27
@Tewahedo27 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ🙏🙏🙏
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 Жыл бұрын
መክሊቱን ያገኘ ምርጥ ሰዉ በእዉነት ፩ኛ አቤሎ ለኔ አንደኛ ምን ያላሳየኸኝ አለ ሲሻህ ከሀገር ዉስጥ ሲሻህ ከዉጪ ብቻ ፩ኛ❤❤❤❤❤❤❤
@መድሀኒአለምአባቴ
@መድሀኒአለምአባቴ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YeshambelMulu-u5k
@YeshambelMulu-u5k Жыл бұрын
አቤሉ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ከ5 አመት በፊት አይቸዋለሁ እጅግ የሚገርም እሥካሁንም ለዘላለምም ከአምሮየ የማይወጣ ድንቅ ቦታ ነው።
@nahom369
@nahom369 Жыл бұрын
Hi abel endet neh
@mekdesmekdes2596
@mekdesmekdes2596 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ይችን ሃገር እሚገፋትን ግፋልን ግፈኛችን ጥጋበኛችን ጉልበቱን አድቅልን አሜን
@aboalipipo8187
@aboalipipo8187 Жыл бұрын
Wow Des sel
@TedrosTsion
@TedrosTsion 3 ай бұрын
Yabatahen aweni zeberabrk betsayen zenab yemayi gebaw tara yemayfesiw eses ❤
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Жыл бұрын
የእግዚያብሔር ስራ ታምራዊ ነው
@birukfikadu-ni8ph
@birukfikadu-ni8ph Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሌላም ስራልን pls
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ተዋህዶ ብዙ ታሪክ አላት ለዚህ ነው ለማጥፋት የሚፈልገውን አብይ
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 6 ай бұрын
የስሙ ትርጉም ገና ገባኝ ይምርሀነ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን😍
@SophiUrban
@SophiUrban Жыл бұрын
Abeil merit sew comment setechi alwkeim it’s my first ❤❤❤❤
@moeketsiedwin7991
@moeketsiedwin7991 Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@LiulAlemu
@LiulAlemu Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን የሱ ፍቃድ ሁኖ ሂጀ አይቸዋለሁ❤❤❤❤❤
@touroperation3322
@touroperation3322 Жыл бұрын
Try to make a video about NAKUTOLAB monastery church ( SWURU)!!!
@DjJazzethio
@DjJazzethio Жыл бұрын
Respect 🙏🙏
@AbrhamTesfaya
@AbrhamTesfaya Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ዋው
@dawitbekalu6482
@dawitbekalu6482 Жыл бұрын
አቤላ የ አባቶችን ያልፈረሰ አጽም እረስተሃል
@FikirYesuf-gv7fe
@FikirYesuf-gv7fe Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 9 ай бұрын
GLORY TO GOD AMEN 🙏🏻 🎉YES GOD IS ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH 🙏🏻💚💛❤️💒💚💛❤️💒👍👍👍💒💒🙏🏻🙏🏻✌🏼✌🏼💒💒 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 🙏🏻 ❤
@triphabesha
@triphabesha Жыл бұрын
ዋውው አቢላ ተጓዙ ይህ ወሎ የናቁቶላአብ ገዳም ነው??
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew Жыл бұрын
Awertw❤❤❤
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ Жыл бұрын
ዛሬም ምልጃቸው ይርዳን ሀገሬ እትዮጵያ ምስቅልቅልዋ ወጥቷል😥😥
በዳሌ ቅርጿ ሞታም ያላለቀ ጉድ የገጠማት አሳዛኝ ሴት Abel Birhanu
12:22
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 86 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 174 МЛН
የማይታመን ድንጋይ የሚበላበት ሀገር ገባሁ Travel to Almaty Abel Birhanu
39:13
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН