በሂጃቧ ቤተሰቧን ከሞት ያዳነችው ሙስሊሟ ታዳጊ አስገራሚ ክስተት Abel Birhanu

  Рет қаралды 61,777

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ነገርግን በእስልምና ዉስጥ ያለ ፅናት እጅጉን ያስድንቀኛል😮የኛዎቹ መፅሀፍ ቅድሰ እየተናገረ ለእነርሱ እንዲመቻቸው በማድረግ ራቁት መሮጥ ሆኑአል ሰራቸዉ ሙስሊም እህቶቼ ክብር አለኝ ለእናንተ ክበሩልኝ እወዳችኋለሁ ከልቤ ❤
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 Жыл бұрын
ማሪምም እኮ ተሸፉናለቺ
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Жыл бұрын
እኛም ❤ውድ እህት
@sumayamuktar6109
@sumayamuktar6109 Жыл бұрын
ማሻ አለህ ሂዳያ ይስጥሽ እህቴ🌹🤲
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@sumayamuktar6109 እህቴ አይባልም ለዱአሽ አሚን ሒዳያ ይስጣት
@user-qm7hy4no5x
@user-qm7hy4no5x Жыл бұрын
💕💕💕
@sadenursidsid19
@sadenursidsid19 Жыл бұрын
ሱብሐነሏህ ኢስላም ብዙ ጀግኖች አሉት ለዲናቸው የሚሞቱ ።
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ!!
@rahimam
@rahimam Жыл бұрын
ትክክል
@sbri473
@sbri473 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ የኔ ጀግና ባለ ሂጃብ አቤላ ግን በአላህ ስትል ወላሂ ያምርብሃል አላህ እስልምናን ያጎናፅፍህ
@emainebrhm83
@emainebrhm83 Жыл бұрын
ስብሀነ አላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ልእልት አላህ በሂጃባችን ላይ ያፅናል 😢
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
ሱበሀነ አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሠግናለን አቤል ወንድማችን በጥሩ አቀራረብ አቅርበኸዋል 👏👏 በቅንነት አበረታቱኝ አድስ ጀማሪ ነኝ ስወዳችሁ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ድነል ኢስላም ወንጀልን እንጅ ሞትን የማይፈሩ ለኢስላም የሚሞቱ ቢሊዮን ጀግኖች አሉት አልሀምዱሊላህ ወላሒ እስልምናዬ ከህይወቴ በላይ ነው😢
@ahmedseid622
@ahmedseid622 Жыл бұрын
አላህ አንተንም ይወፍቅህ አቤላ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ምን ይወፍቀው????
@naseha4406
@naseha4406 Жыл бұрын
@@user-wj5rt6ek8n እስልምነን ነው ቃና ሠው ነው ልሏቹ ሠእስልምነ ህኮ መጥፎ ነገረ መነገረ ነው መማቻው አላህ ኢዲያ የስጣው አላህ የማራውን ማንም አያጣማውም
@sumnaihiyar3637
@sumnaihiyar3637 Жыл бұрын
አሚን
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
ኢስልምናንአላህ ለወደደውይሰጠዋል አላህቢሰጠውደስይለናል❤
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ለመጀመሪያ ሰሰማ እጅጉን አሰገርሞኚ ነበር በአቤሎ ፔጅ ደግሜ ሰሰማ በድጋሚ አሰገረመኚ አላህ ኢማናችንን ሙሉ ያድርግልን ያረብ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
አላህ መቼም ሁሉ አዋቂ ነው በጣም ደስ የሚል ታሪክ
@uadh7751
@uadh7751 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@uadh7751
@uadh7751 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@uadh7751
@uadh7751 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
የፈጣሪ እገዛም አለበት በልጅቷ ሰበብ አድረጎ የቤተሰቡን ህይወት ታደጋቸው አልሀምዱሊላህ አላ ታላቅ ነው።
@GIRMA2119
@GIRMA2119 Жыл бұрын
የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
@abdullahhamod8807
@abdullahhamod8807 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ያረብ ሁላችንንም በሂጃባችን ፅኑ ያድርገን
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ጄግና ቆራጥ ቆንጆ❤❤❤ በሂጃባችን አንዴራዴርም !!
@amaamm8606
@amaamm8606 Жыл бұрын
😢😢😢የአላህ በኢጀባችን አፅናን❤❤❤
@fafimohammed4697
@fafimohammed4697 Жыл бұрын
ወላህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የሚባለው በምክንያትነት ነው አላህ በትንሽ ፈትኖህ በትልቁ ይሻልመሃል
@jemilasefa3938
@jemilasefa3938 Жыл бұрын
ማሻአላህ አቤል አላህ እውነተኛ ሰው ሁሌም ያድርግህ።
@kasahunkebede9858
@kasahunkebede9858 Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ እሷ ለአላህ ብላ ሂጃቧን ጠበቀቺ አላህ ደግሞ የሷንም ቤተሰቧንም ሂወታቸውን ጠበቀላት
@hyattakmel1122
@hyattakmel1122 Жыл бұрын
አላህ በግልፅም በድብቅም የፈራ ካላሰበው ቦታ መውጫ ያበጅለታል
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
በጣም ያአላህስራታአምርነው
@makitube8870
@makitube8870 Жыл бұрын
አቤል በእውነት አንተ የእውነት ሰው ነህ ክበርልን❤በሂጃብ ዙሪያ ይሄ ትንሹ ነው በአንድ ወቅት አንዲት ሴት ሂጃብዋ በግዳጅ ተገፋ ከባድ ጦርነት የተነሳበት የአንድ ሀገር መሪ የተማረከበት የጦርነት ክስተት አለ ዛሬ እንደቀልድ አውልቂው ይላሉ ትርጉሙን ሳያውቁ!! አሁን ያለው የፍትህ እጦት የግፈኞች መብዛት ይቀጥላል የባሰ ፈተና ይመጣል ፍትህ የሚባል ከምድር ይጠፋል ያኔ የሙስሊም ፈተና ይበዛል አሏህ ቃሉንም ይሞላል መህዲ የሚባል ግለሠብ ይመጣል ከባድ ጦርነት ይነሳል ምድር ትናወጣለች አሏህ ድልን ያጎናጽፈዋል ፍትህ ያኔ እንደ አዲስ ይመጣ ምድር ከጫፍ እስከ ጫፍ ሠላም ትሆናለች ያቀን ናፈቀኝ!! አሏህ ሁላችንንም ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን❤❤
@degefefelele6033
@degefefelele6033 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና
@user-tn5no4ek7r
@user-tn5no4ek7r Жыл бұрын
አቤል የለይላን እና የቀይስን ታሪክ ተርክልን ትረካህ ደስ ይላል
@GIRMA2119
@GIRMA2119 Жыл бұрын
የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበር❤ የአለማቱን ጌታ አላህን የያዘ መጨረሻው ያምራል የረቢ እኛንም የአላህን ቃል በመፍራት አንተን በመፍራት በትክክል እንድንገዛክ እገዛክ አይለየን የአላህ አንተው በእምነታችን አፅናን አቤሎ ሸኮር ክበርልን❤🎉
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የኔ ጀግና 👏👏👏
@yosefmustefa6843
@yosefmustefa6843 Жыл бұрын
አሏህ ምን ይገደዋል ላመነበትማ ተአምራቱ ብዙ ነው ላንቺ እህቴም ኢማኑን ይጨምርልሽ ሱብሀነላህ
@user-eb6yy8lf7l
@user-eb6yy8lf7l Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሱብሀነ አላህ
@Mamtv11
@Mamtv11 Жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ😮😮😮
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ጀዛከላህ
@yasinumer801
@yasinumer801 Жыл бұрын
ሱባሃን አላህ ጀጊኒት ❤❤
@blackrose-ul9qf
@blackrose-ul9qf Жыл бұрын
Oh my God it is very amazing history Abel Berhanu keep it up🎉🎉 AND I HAVE VERY GREAT RESPECT FOR MUSLIM GIRLS❤❤❤
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ የእሱን ትዕዛዝ በተቀበለው ቁጥር በእኛ ላይ ተዓምር ያሳየናል አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ
@abdelahahmed7300
@abdelahahmed7300 Жыл бұрын
Best Narration abelo you are our best and we invite you our beloved religion Islam
@sofiamohmad3808
@sofiamohmad3808 Жыл бұрын
የኔ ጀግነ እህት❤❤❤❤😍😍
@habibmuhammedhabibmuhammed
@habibmuhammedhabibmuhammed Жыл бұрын
የሚገርም የአላህ ተአምር ከልሐምዱሊላህ
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Жыл бұрын
አቤሎ ትለያለህ አላህ ለሚወደው ነገር ይምረጥህ😍😍😍
@Tirri.wede.selefiyah
@Tirri.wede.selefiyah Жыл бұрын
የአላህን አማና የጠበቀቿ ጀግኒቱ
@nesryaamin2018
@nesryaamin2018 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ አቤሎ
@islamt6719
@islamt6719 Жыл бұрын
Thanks abelo it was a great story
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ የአላህ ሥራ ትልቅ ነው
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd Жыл бұрын
ሂጃብ ልዩ ነው ሱበሀን አላህ ያረብ አፅናኚ
@user-vl8nn5zq1d
@user-vl8nn5zq1d Жыл бұрын
ጀግና ለእምነቷ ሟች ❤❤❤
@20AA766
@20AA766 Жыл бұрын
እስኪ ኡላችሁም እራሳችሁን ጠይቁ ወንዱም ሴቱም ሂጃብ ምንድ ነው? ለምንስ አስፈለገ የሂጃብ ግንዛቤያችንስ ምን ያህል ነው? የራሴን ግንዛቤ ላካፍላችሁ ሂጃብን ሰፋ አድርጌ ነው ምገነዘበው ከፀጉር ጀምሮ እስከ ጫማ ካልሲያችን ሂጃብ ነው :: ለምሳሌ እኔን ሱሪክንና ቡታንታክን አውልቀ እራቆትን ውጣ ከቤት ብትሉኝ ሞቼ እገኛለው እንጂ ንቅንቅ የለም ምክንያት ለኔ ሂጃቤ ስለሆነ: በሀገራችን ግን ሙስሊም ተማሪዎችን በሂጃብ ምክንያት በጉልበት መምህሩ ከት/ቤት ገበታ ያሰናብታቸዋል ምን ዓይነት ክፋትና ድንቁርና እንደሆነ አይገባኝም ለማንኛውም አቤሎ ታሪኩ ልብ ይሰብራል 💐💐💐💐💐🙏🏾ሰላም ይብዛልኝ በርታ
@nur-selamkarate1704
@nur-selamkarate1704 Жыл бұрын
ሱበሃን አላህ አላህ አንድን ነገር አይከለክለንም የተሻለ ቢያዘጋጅልን እንጂ!!! አላህ ሆይ አንተ ብዙ ጀግና ጠንካራ አማኝ አለህ ለእኔ ለደካማው እዘንልኝ🙏🙏🙏🙏
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
አወበጣም የአላህንህግባከበርክቁጥርአላህያከብርሀል
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Жыл бұрын
ሱብሀናላ ማንም ሰው ያለቀኑ አይሞትም እምነታችን እንደሷ ጠንካራ ቢሆን ምን አለበት
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 Жыл бұрын
ጀሮ ያለው ኢስማ ኢጃብሽኝ ሀቅ ውጪ
@GIRMA2119
@GIRMA2119 Жыл бұрын
የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
@tizutizu3050
@tizutizu3050 Жыл бұрын
ሲገርም ጎበዝ ሴት❤
@mekiamekia459
@mekiamekia459 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ትረፊ ያላት ነፍስ
@rashadhirphasa4422
@rashadhirphasa4422 Жыл бұрын
አተ ኢኮ ልዩ ኔክ ሌምን ብትለኝ ሙስሊም ክርስታን ሳትል ኡናት ኡናቱን ሲሌ ምትናጋር 10000ኑሪልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-gu4rx5iz4z
@user-gu4rx5iz4z Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለኒመተል ኢሳላም
@tamirattirfe
@tamirattirfe Жыл бұрын
Glory to God for everything
@ummunir6187
@ummunir6187 Жыл бұрын
Allah bless you Abel thank you 🙏🙏🙏
@adissapp6197
@adissapp6197 Жыл бұрын
አቤሎ ይመቺህ አባቴ ትምህርት በጣም አሪፍነው የስውልጂ በራሱ መተማመንን የሚያምንበትንም ነገር ላይ መፅናትን ያሥተምራል አላህ ይሥጥህ🎉🎉 ሱባሀን አላህ
@user-lj8bu5sn3l
@user-lj8bu5sn3l Жыл бұрын
سبحان الله من يتوكل الله يجعله مخرجن من يحافظ الدينه حفظه الله شكرا جزيلا ابيلو الله يحفظك ياااااارب
@mehdichala2074
@mehdichala2074 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እንደ ግንብ በጠነከረ ኢማኗ ራስዋንም ቤተሰቦችዋንም ሰበብ ሆና አዳነች አላህ ይጠብቃት
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
የአላህን ህግባከበርክ ቁጥር ይበልጥያከብርሀል አልሀምዱሊላህ ያረቢሰትረን❤❤
@AmenMediaEth
@AmenMediaEth Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@habibmuhammedhabibmuhammed
@habibmuhammedhabibmuhammed Жыл бұрын
ጠንካራ ሙጃሂድ ወጣት ማሻ አላህ
@metinmuhammed-pg8wq
@metinmuhammed-pg8wq Жыл бұрын
ሱብሀንአሏህ በጣም ድንቅ ክስተት ነው ለባለ አእምሮዎች ምልክት አለበት በነገራችን ላይ አቤል ኩክረን
@ethiomanagementschool9071
@ethiomanagementschool9071 Жыл бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን ። ዋናው ነጥብ ያለው ቀናቸው ስላልደረሰ በልጅቷ ሰበብ አድርጎ ቀናቸው ከደረሱ ሰዎች ጋር ቤተሰቡ እንዳይቀላቀሉ አደረጋቸው።
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
ለአላህብላአላውልቅምስት አላህጠበቃቸው አላህመታዘዝ ስኬታማያደርጋል❤
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም አተንም የፈጠረህ ጌታ ይምረጥህ አይንህን ግለጥ ወድም
@user-mo8bt2rv7r
@user-mo8bt2rv7r Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ማሻአላህ እላህ በሂጃባችን ያጸናን ያረብ
@seadahussein9935
@seadahussein9935 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል ማሻ አላህ እኛንም በእምነታችን እና በሂጃባችን ጠንካራ አላህ ያድርገን
@temreali6430
@temreali6430 Жыл бұрын
ላላህብሎየተወ አላህ ለሡ ጡሩውን ይቀይረዋል❤ አልሀምድልላ አለነእመተልእሥላም
@khalidmj2639
@khalidmj2639 Жыл бұрын
Thank you Abelo you’re kind person 😊
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያድን ያውቃል!!! ...ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ!!!
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
ሁሉንላስገኘ አድአላህ መታዘዝ ነጃያወጣል
@sadatabubeker3648
@sadatabubeker3648 Жыл бұрын
Thank you Abel Birhanu
@hafizhafiz997
@hafizhafiz997 Жыл бұрын
Mashallah Allah
@user-of3ep3nf7e
@user-of3ep3nf7e Жыл бұрын
አላህ የሻውን ከጉድያ ተርፏል
@GIRMA2119
@GIRMA2119 Жыл бұрын
የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
@sikosilo754
@sikosilo754 Жыл бұрын
ማሻአላህ ለኛም ጽናቱንይስጠን
@ellumak7086
@ellumak7086 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@madenamadena1317
@madenamadena1317 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህይወፍቅህላተም❤
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
እናሊላሂ ወእነእለይሂ እራጅኡን
@asadrashed6104
@asadrashed6104 9 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው የሚባለው እውነት ነው ማሻ አላህ ደስ ይላል አቤሌ እናመስግናለን
@abecho33
@abecho33 Жыл бұрын
ድምፅህ 🥰
@wayneblack792
@wayneblack792 Жыл бұрын
Masha Allah Allah new yaterefachew
@user-ez9le6sc1n
@user-ez9le6sc1n Жыл бұрын
የኔ ጀግነ እህት፣ አለህ፣ይጠቢቅሸ፣❤❤❤❤ MashaAlla ❤❤❤❤ Love from Harar Ethiopia Thank you ❤❤❤❤.
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Жыл бұрын
ጀገና አላህየጠካራአዲረገን ሁላቺንን አላህየ
@user-ws6dr7df4h
@user-ws6dr7df4h 6 ай бұрын
አላህ ይጨምርላት thanks Abelo
@gemelatemamee1926
@gemelatemamee1926 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ምን ይሣነዋል
@semirafarisidris
@semirafarisidris Жыл бұрын
Subhan Allah!!!!
@mohammedhassen1966
@mohammedhassen1966 Жыл бұрын
I heared this story but i always remeber it because her hijab saved her allah is always almighty .mashallla
@user-el8qh1on1w
@user-el8qh1on1w Жыл бұрын
سبحان الله العظيم مشاالله عليكى حلا ربنا يسعدكي ربنا يحفزكى من كل شرا وشرك يارب العلمين وجزاك الله خير
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
الحمد الله علي نعمة إسلام 🙏
@noonialjezani8403
@noonialjezani8403 Жыл бұрын
ሱሀን አላህ አላህ ሁሉም ነገር አለምክኒያት አይፈጥርም አላሀሙዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ሁሉንምአዋቂጌታነው አልሀምዱሊላህ አለኒእምተል ኢስላም እስላምነው ህይወቴ ጂልባብኒቃብነው ውበቴ❤❤❤❤❤❤
@EhdUeu-vx7qi
@EhdUeu-vx7qi Жыл бұрын
ሱብሀነሏህ አላህ በድናችን ጽናቱን ይስጠን
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Жыл бұрын
ታሪኩን አቀዋለዉ ግን በድጋሚ ባንተም ልስማው ብዬ ነው የገባሁት
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Жыл бұрын
ታሪኩን ከመስማቴ በፊት እኔም አጋጥሞኛል ሂጃብሽን እና አባያሽን አዉልቂ ተብዬ እኔም ወደ ሃገሬ መልሱኝ እንጂ አላወልቅም ብያለዉ ከዚህ በኃላ ነው ይህን ታሪክ የሰማሁት አሜሪካ 9 አመት በሙሉ አላወለኩም አልሃምዱሊላህ ለወደፊትም አላወልቅም ኢንሻአላህ
@coffeehassen1009
@coffeehassen1009 Жыл бұрын
የአላህ ሥራ
@liambiniyan6065
@liambiniyan6065 Жыл бұрын
God is good🙏🙏🙏
@EluFaysal
@EluFaysal Жыл бұрын
ሱብሀነላ አላህ ምን ይሳነዋል
@islamt6719
@islamt6719 Жыл бұрын
Alhamdulilah. Innellaha ala kuli sheien qedir.
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 Жыл бұрын
Berka hun abo Mashallha sentochachin nin hejabachin menakeberwo 😢
@msfatema5467
@msfatema5467 Жыл бұрын
አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር ሱበሀን አላህ ያኢላሂ በድኔ አፅናኝ
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Жыл бұрын
ያአላህ ታአምር😢😢😢
@alwanhabesha9277
@alwanhabesha9277 Жыл бұрын
SubhanAllah
@RihanaBililign
@RihanaBililign Жыл бұрын
ሡብሀንአሏሕ ሑሌም የአሏሕ ህግ የጠበቀ በዱንያም በአሔራ ያሥደሥታል ሚገርም ፅናት ማሸ አሏሕ
@abdibeker9420
@abdibeker9420 Жыл бұрын
አላሁአክበር።
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Жыл бұрын
ሱብሐነለህ ይገርመል አለህ ለኘ ጡሩ ነዉ መቼም እኘ ግን ነብሶቸችን እንበድለለን ጎበዚ አለህ ይጨምርለት በዲነችን እንጠክር ሙስሊሞች
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
ትረፍ ያለው ነፍስ ከተከሰከሰውም ውስጥ ይተርፋል
@ledyagatachew8101
@ledyagatachew8101 Жыл бұрын
ጎበዝ ሀባ❤❤❤
@user-xh5pf4dk1q
@user-xh5pf4dk1q Жыл бұрын
ማሻአላህ ዋው ምርጥ ታሪክ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላህ ታላቅ ነው
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 43 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 50 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
We break down food from different countries
0:22
Levin’s
Рет қаралды 52 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
0:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
Девушка обхитрила мужа изменника😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,9 МЛН
Девушка обхитрила мужа изменника😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,9 МЛН
Бедный ребёнок сдал экзамен лучше всех 😲
0:40
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,8 МЛН
Поднимаю настроение. Бабушка танцует.
0:15