በቱርክ አስደንጋጭ ውሳኔ ምዕራባዊያን ቀንድ አበቀሉ! የሮሙ ጳጳስ ትራምፕና ካማላን ርጉሞች አሏቸው! አውዳሚ ጣዖት ምድርን ይመታታ ሲሉ ሳይንቲስቶች አረጋገጡ!

  Рет қаралды 18,065

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 56
@OlyadHunduma
@OlyadHunduma 4 күн бұрын
መምህር እንኳን አደረሰ! የንኛ እንቁ እየቴማርንበት ነው ምልክቶችህን ሁሌም ይናፍቁናል ። በንቃት ነው ምንከታተለው እውቀት ታላቃዋ እግዚአብሔር ን ታከብራለች ።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር አብይ አሁንም ጌታ እግዚአብሔር እውቀትን መረዳትን ጥበብን እንዲሁም ፍቅሩን ያብዛልህ "ራእይ 22:12 እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር ነው"። 17 መንፈሱና ሙሽራይቱም ና ይላሉ ። የሚሰማም. ና. ይበል ። የተጠማም ይምጣ የወደደም የህይወት ውሃ እንዲሁ ይውሰድ። አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ና
@asfawtura6283
@asfawtura6283 4 күн бұрын
ተባረክ አቢይ ይልማ❤❤
@HagerenAresam-ff9ol
@HagerenAresam-ff9ol 4 күн бұрын
መምህሬ አብይ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 4 күн бұрын
ነገሮችን ከመደጋገም በአጭርና ግልጽ ነገር ለታዳሚህ አቅርብ መንደርደሪያውን አታስረዝም።
@jhgfgg1610
@jhgfgg1610 4 күн бұрын
አብያችን እንኳን ደና መጣክ እንኳን ላዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሰክ 😍😍😍
@user-vh8fd2et4m
@user-vh8fd2et4m 4 күн бұрын
አብያችን እንኳን አደረሰህ
@bieetbieet
@bieetbieet 2 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲
@getuabeje8018
@getuabeje8018 4 күн бұрын
በጣም እንወዳችሗለን በርቱልን ስለ Got Talent ትክክለኛነት ብታቀርቡለን::
@Helen2119
@Helen2119 4 күн бұрын
ሰላም ወንድም ዓለም ይሔ ጆሮ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም
@MechaledestaDesta
@MechaledestaDesta 3 күн бұрын
Tanks abi amesgnalew
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 4 күн бұрын
God bless you Abiy yilma
@SantaKassa
@SantaKassa 4 күн бұрын
አብያችን አድናቂህ ነኝ ትምህትህ ይገባል ግልፅ ነው ግን ቅር ያለኝ ሙሉ ሳትሆን ተበታትና አካል ሳትሆን ተሸንቁራ ያለችው ፕላኔት ከዘመን ማብቂያ ጋር እንዲንቀሳቀስ አምላክ በጊዜው ለጊዜው በሰዓቱ ይሆናል የቁጫጭን መንገድ የሚያቅ ፈጣሪ ይሄን የሚህል ስባሪ ድንጋይ አምላክ ሲያኖረው በምክንያት ነው እግ/አይሳሳትም።
@TsigeTekletsadik
@TsigeTekletsadik 3 күн бұрын
5:54 ጌታ ይባርክህ በርታ
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 4 күн бұрын
ቅድሰ እግዚአብሄር ዬሰጥልን❤❤❤
@tzitagebra-b2i
@tzitagebra-b2i 4 күн бұрын
አብዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንወድህአለን በርልን
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 3 күн бұрын
Fetari yetbklin🙏🙏🙏
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 3 күн бұрын
ትክክል ነህ መምህር እኚህ ኣባት ተቢየው በውስጠዘ ቅኔያቸው ከሁለቱ ግብረ ሶዶምን ይሻላል እና እሱን ምረጡ ነው ያለው ሰውየው
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 4 күн бұрын
ቅድሰ እግዚአብሄር ዬሰጥልን
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 4 күн бұрын
Lemen edehone balawekem kedem live lie eyalke megebate alchalkum nber❤
@azada-o9r
@azada-o9r 4 күн бұрын
ሰላም ደናነህ አብይ
@Gizawsinot
@Gizawsinot 3 күн бұрын
Bartha ❤❤
@KedirAman-rp8ko
@KedirAman-rp8ko 4 күн бұрын
Memhir abiy yemifechachew din gay apophis yihonal❤❤❤❤❤❤❤
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 3 күн бұрын
ኣዎን ትክክል ነህ መምህር ይልማ ዓለም በፈጣሪ ቊጣ በዚች የሰማይ ድንጋይ ትቀጣለች ዋጋዋን ትከፍላለች ዋናዋ ተቀጪ ደግሞ ኣሜሪካ ሁና እንዳልነበረች እምትሆነው ኒውዮር ከተማ ናት።
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 4 күн бұрын
ፍራንሲስ "ወደፊት በሰይጣን እየተቀቡ ለመመጡ መሪዎች የተሻለውን ሰይጣን ለመምረጥ ተዘጋጁ" እያሉ መንገድ አየጠረጉ ነው እያለማወዱ ነው ።
@TadelechAmare-l3k
@TadelechAmare-l3k 3 күн бұрын
memhir enkwan adereseh egziabher kezih yebelete tibeb yigilestilih.behaymanotachin endinineka siladereken enamesegnalen.fetari endante aynetun yabzalin.
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 3 күн бұрын
ግብረ ሰዶም ማለት መጨናገፍ ማለት እኮነ እና ሌላ ደግሞ የህዝቡ ፍላጎትኣውቆ ስራቸው በስውርነው የኣለም ገዤዎች ክፋት ተነግሮ ኣያልቅም እና ስናስበው ያሳምማል🕊🙏
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid Күн бұрын
Viva Fano . Keep it up. We will help you to get distriy Abichu Mamo Qilo Mawagad Albet 😡 United Soomaali Lands is the Key to African Unity 🌍🇸🇴✍️🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟✍️✈️👊🇩🇯🇪🇹🇩🇯🏊💫🌞🇸🇴
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid Күн бұрын
Abichu Mamo Qilo Mawagad Albet 😡🌍
@diribamegersa2426
@diribamegersa2426 2 күн бұрын
የሥላሴ ት/ት ምንጩ እንዲገባህ የሥላሴ አጠያያቂ ሚስጢር የሚለውን መጽሐፍ አንብብ
@marde684
@marde684 4 күн бұрын
የግራኝ አህመድ ቱርክ የኢትዮጵያ ወዳጅ 😂😂😂😂
@TadesseKasa-hj6fr
@TadesseKasa-hj6fr 4 күн бұрын
Selam lante yihun.enkuan le adisu amet 2017 aderese.
@DTFNews
@DTFNews 4 күн бұрын
ሰላም አብይ የእኛው መንግስት ግን ሁለት ጎራ የረገጠ ነው የምዕራባውያንንም አዲሱን ስርዓት እየተሯሯጠ መሆኑ የሚሰራቸው ስራዎች ምስክር ናቸው የእምነት ተቋማትን ማፍረስ የኤሌክትሮኒክስ ማይክሮ ቺፕ ዲጂታል መታወቂያ ፓስፖርት እና ብዙ የሚሰራቸው ነገሮች ማሳያ ነው ቀጥሎ የሚቀበረውን ኒዩሮሊንክ ማይክሮ ቺፕ አይተገብርም ለማለት አስቸጋሪ ነው ሰውየው አቋም የለውም ስራዎቹ ሁሉ ምልክት ናቸው
@yonastufa4894
@yonastufa4894 4 күн бұрын
አቢይ እባክ የቲክቶከር በርጠሚዮስን ቪዲዮ ኢይ
@freefree8182
@freefree8182 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 4 күн бұрын
ሻንጋይ ነው የብሪስ ባንክ ያለው።
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 Күн бұрын
The I belive the US $ 💵 will continue becoming the world strongest currency Why ? I have number of cases but America needs different leader than Donald Trump and Kamila Harris.
@user-of2zp8zu1i
@user-of2zp8zu1i 4 күн бұрын
ካልተሳሳትኩ አጥረገረጉ የ አራዳ ቋንቋ ነዉ። ከአክብሮት ጋር ትክክለኛውን ቃል ብትጠቀሙ። በተለይ የአንተ ገፅ ላይ።
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 күн бұрын
ምን የሐያላን መንግስት በመከፋፈል ለማንም አይበጅ ተከፋፍለው በሁለት ወገን ሆነው አለምን ለማዋጋት ነው እና እንደፈለጋቸው አለመን ተቆጣጥረው ሊጫወቱበት እየዘረፉ ማለት ነው
@KedirAman-rp8ko
@KedirAman-rp8ko 4 күн бұрын
Kotet amllakiyoch yimetubetal
@user-bk5ch1vt7j
@user-bk5ch1vt7j 4 күн бұрын
የጂማውስ
@diribamegersa2426
@diribamegersa2426 2 күн бұрын
የእግ/ር ቃል እኮ የሚጠቀሰው አንድ አምላክ ብቻ የምታመልከው ለእውነተኛይቱ ቤ/ክ እንጅ ለስመ ቤ/ክ አይደለም በመ/ፍ ቅዱስ የምትታወቀው አንድ ቤ/ክ ናት እሷም በሀዋሪያትና በነቢያት መሰረት ላይ የተመሰረተች ፡ባንተ ላይ ቤ/ክ እሰራለሁ ፡የገሀነም ደጆች አይችሏትም የተባለላት በሀዋሪያው ጴጥሮስ ላይ የተመሰረተች ፡ ተረት ተረት የሌለባት ፡ያመነ የተጠመቀም ይድናል ያለመነ ግን ይፈረድበታል ፡ ሰው ከውሀና ከመንፈስ ካተወለደ በስተቀር ወደ እግ/ር መንግስት አይገባም፡ በአንዲት ጥምቀት አንድ አካል አንድ ጌታ ብላ የምታስተምር ቤ/ክ በረደችም ጋለችም እሷ እንጂ ላማንም ግብረሶዶሚያን የእግ/ር ቃል አይጠቀስም እባክህ ወንድሜ የነብስ መዳን በዚች ቤ/ክ ብቻ ስላለ ሌላውን እንደምትመረምር ለነፍስህም መርምር፡፡
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 3 күн бұрын
ብሪክስም EU ም መጨረሻቸው የጽድቅ ስራ ሳይሆን የአለም ጥፋት order ነው :: ማንም ክርስትና ገብቶኛል የሚል ሰው ለዬትኛውም order አመለካከታዊ ድጋፍ ሳያደርግ የ ጌታን መምጫ ብቻ በፀሎት እየተጋ መጠበቅ አለበት:: ሀገራችን በሰማይ ነው :: እግዚያብሔር ተናግሯል አለም ትጠፋለች እሱ ያለው አይቀርም :: አንተም አብይ የብሪክስ አባል መሆናችን ለመንግስተ ሰማይ የመግቢያ ካርድ አታስመስለው ሁሉም ለጥፋት የተቀጠሩ ናቸው :: የ ዮሐንስ ራእይ ትንቢተ ዳንኤልና ሕዝቅኤል በግልጽ አስቀምጠውታል :: እንደ እኔ ምኞት ኢ/ት በየትኛውም ጣልቃ ባትገባ ደስ ይለኝ ነበር ግን ለምጽሀቱ መፈፀሚያ ተጎትታ ገብታለች :: እግዚያብሔር ያስመልጠን
@HabetamuWassa
@HabetamuWassa 4 күн бұрын
Brics a group of 0 are u crazy never ever like EU & USA.why u always against
@tedg12
@tedg12 3 күн бұрын
I politely request that u acknowledge that you were wrong in saying deporting illegal migrants back to their country, is EQUALLY as evil, as killing over a million innocent babies thru abortion, in just one calendar year. Thank you.
@ababab-rr2bv
@ababab-rr2bv 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 2 күн бұрын
This Pope is challenging himself - when asked about the issue of mixed sex he said " who am I to judge?" Is so Who is he to judge the Bible? When he talks this was he in his papal cloak? Shame unless he did it of old age. May God excuse him!?
@SeyfuMamo
@SeyfuMamo 3 күн бұрын
በስመ አብ አንተ ዲጋይ እራስ ነህ እንዴ እኔ ደግሞ በሳል ሐይማኖተኛ ትመስለኝ ነበር በጣም ተሳስቻለው እንዴት ኢትዮጵያ የብሬክስ አባል እንድትሆን እግዚብሔር ፈቀደ ትላለህ ፈጣሪን ከነብሰ ገዳይ ማህበር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን አባል እንድትሆን ፈቀደ ትላለህ ይሄ እግዚአብሔርን በትክክል ባለመረዳት የመጨ ነው እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይትልቅ አላማ አለው እንጂ ለዚህ መረጃ እራስህ የጠቀስከው ትኩስ ወይም በራድ መሆን ብቻ እንጂ ከምራብ ዳቤሎስ ወደ ምስራቁ ሰይጣን መገላበጥ የእግዚአብሔር ፍቃድ አይደለም አትሳሳት
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 3 күн бұрын
Eshi Sidbbun minn amettaw???
@ephremtadesse474
@ephremtadesse474 Күн бұрын
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
ዘገርም ትግርኛ ዝዛረብ ዩጋንዳዊ!
29:30
Aklilu H.michael
Рет қаралды 15 М.