የኢትዮጵያ ፖለቲካ በምስጢረኛው ስውር እጅ ለመጠለፉ ታላቅ ምልክት ታየ!!ፀረ-ሐይማኖታዊ የተፃፈ ሰነድ ተገኘ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, AhaduFM

  Рет қаралды 36,332

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 86
@weredewoshike5505
@weredewoshike5505 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ሊሆን ግድ ከሆነው ክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን። አርአያ እና ሻምበል ፀጋውን ያብዛላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሣድሶች በርቱልን።
@fikerneghe660
@fikerneghe660 Жыл бұрын
አባት ሆይ ማረን ይህንን ክፉ ዘመን በጥበብህ አሻግረን
@tilahuntufa7335
@tilahuntufa7335 Жыл бұрын
7th uiuuuuuuuuuuuuuuuuuuiuuuuuuu7uuuuuuuuuuuuuuiuy I uujuuuujyuujj6jjju6u77uu7uuuuu7uuuuuj6uujuuu7jjuuuuuuuuuujjuu6i8>87i7777ii77777i77777iiiiiii>⁸777j7777jj7j7 I i7i7777777777777777777777777i I 8888888888899888 86N7 8⁸8⁸8888888ujuujj6uujuuuuuui8⁸89⁹9999i8i88i88888iiiiii⁸88oI ii88i I iiiii7uu6jujuuuuuuuu6uyum I I iiiiiiiiiiii8 86N7>⁹⁹but you you a great 👍 👌 🙂 😉 😘 ☺️ 👍 👌 🙂 998888888888⁸98888888888888⁸88⁸8kkm7M_Icio ⁹9
@ashenafibante6388
@ashenafibante6388 Жыл бұрын
አረአያ በጣም በጣም እናመሠግናለን በዚህ ጉዳይ ሙስሊም, ኦርቶዶክስ, ፕሮቴስንት የሁሉም ጉዳይ ነው በተላይ በእትዮጵያ ላይ አይሆንም በርቱ።
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Жыл бұрын
ሳልሰማ 😢😢😢 ዘገናነኝ ጌታ ሆይ ና
@obsinatabbaakoo2375
@obsinatabbaakoo2375 Жыл бұрын
Getahoy Maren🙏🏽
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Shambel & Araya thanks
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Жыл бұрын
ሰላም የሳድሰ ቤተሰብ የማይጠገብ ትንታኔ በርቱ ሳድሰ ሻንበል የማይጠገብ ትንታኔ 🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
ወንድሞቻችን ቸሩ እግዚአብሔር የልፋታችሁን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ እኛንም ንቃተ ኤሌናን የድላን😢
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ Жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ይቅርበለን በዚህ ዘመን ያልሰማ ነው ያላየነው ነገር የለም ከቀን ወደቀን ምን እየመጣ ይሆን ምን እሰማ ይሆን እያልኩኝ በሰቀቀን አለኩኝ ከማየው ከምሰማው ነገር ፍራት ወረረኝ የሚሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው ያረጋል አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ማረን 🙏🙏🙏
@fissihagashawbeza2534
@fissihagashawbeza2534 Жыл бұрын
አይዞን ።መፍራት አያስፈልግም። ነቅተን መጠንቀቅና በእግዚአብሔር አምነን መጸለይ ብሎም ፲ ቱን ትዕዛዛት ማክበር ነው ።
@ayneabebagossaye-ex3kr
@ayneabebagossaye-ex3kr Жыл бұрын
enem endezaw negh mesmate efeligina semalhu gine besekekene newe yemalkewe ere Egziyabher beka belene lenisiha mote Abkane🙏🙏
@miserts7657
@miserts7657 Жыл бұрын
No nelen menesat alebin
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን በጥሞና ነው ያዳመጥኩትኝ ሻምበል እድሜ ጤናውን ያድልህ እንዲሁም ወንድማችን አርአያ ክብረት ይስጥልን ማስተዋል ያድለን የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን
@zeriabrooktube
@zeriabrooktube Жыл бұрын
I really appreciate Mr. Ariaya, (the journalist) what a good listener I have ever seen before.
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
ሐገሬ፡ እንደእናንተ ያሉ ልጆች አሳድጋ፡ በዕውቀታቸውና በትጋታቸው እንዳትጠቀም፡ ሁልጊዜ ወከባ ላይ አቆይተዋታል፡ ጌታ ይድረስልን፡ ሰላም ይስጠን፡፡
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 Жыл бұрын
ብራቮ በጣም ጠቃሚ ገራሚ እዉቀት የሚያስገነዝብ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ወንድማችን ፍጣሪ ይባርክህ ምርጥ ውይይት እና ልንንቃበት የሚገባ ማብራሪያ ነው የሰጣችሁን አርእያ ምርጥ ስው እንዲሁም አጋሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ንቃ ንቃ ህዝቤ በመጨርሻው የሚፀና እሱ ብፁ ነው 😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በጣም እያረርን እያለቀስን ልባችንም እየተሰበረ ሁኔና ውስጥ ሆነን እያንዳንዱ ሴራ በእናንተ ውድ ወንድሞቻችን እየተጋለጠ እና እኛም እየነቃን ስለ ሆንን በእውነት በጣም ጥሩ ነው አገራችን በገዛ መንግስታችን እያጠፋ , እያነደደ ውስጥ ለወስጥ ነው እና እግዚአብሔር ይገስጸው 😭
@nahomteklu8715
@nahomteklu8715 Жыл бұрын
Welcome back saddis media ❤
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz Жыл бұрын
በስማም ወልደ ፈስቅዱስ አንተማረ አንተ አሰበን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
@dhtckktchd
@dhtckktchd Жыл бұрын
❤❤❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
እግዚአኦ መሐረነ ክርስቶስ ለዛ ነዋ ፊንጢጣ ውስጥ የሚልከሰከሱት አር ለመብላት ጨዋ አንባቢዎች ይቅርታ
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Жыл бұрын
አቦ እውቅእት አብዝቶ ይጨምርልህ በመጨረሻው ዘመንምአምላክ የራሱን የጥበብ ሰዎች ያስነሳል ሻምበል ተባረክ ሳድስ ሚድያም
@tigosteshete2111
@tigosteshete2111 Жыл бұрын
በረቱ ህዝቡን በደንብ አንቁት እግዚአብሔር አምላክ እውቀትንና ጥበብን አሁንም አብዝቶ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን የመጨረሻው ዘመን ደረሰ እግዚኦ😢😢😢
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
ወንድሞች ሰላም ሁኑ በርቱ ወንድሞች የሚጠብቀን አይተኛም ከዚህ ሁሉ የጨለማው ባርያዎችን እግዚአብሔር እግራቸውን ያሳጥርልን አርአያና ሻምበል ወጥሩልን መንግሥትም ከጨለማው ተላላኪዎች አንዱ ነው
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
በርቱ አዉሬዉ አፍጦ መጦል ፈጣሪ ይያዝልን አሜን
@lovelylove9547
@lovelylove9547 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያንፃን ይህንን አስከፊ ዘመን ያሻግረን😭😭😭
@zinashyada5919
@zinashyada5919 Жыл бұрын
ዘኁልቁ ሞህራፍ 20ጅምሮ እሰከ 23ድረስ
@FiraolKedir-rl1tc
@FiraolKedir-rl1tc Жыл бұрын
ኤሶፕ ኢትዮጵያን አቀረቡልን ሳድሶች በርቱ 😊😊😊😊😊😊
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn Жыл бұрын
ወንድም አረአያ እና መሰሎችህን አላህ ይጠብቃችሁ
@fetretgizaw5478
@fetretgizaw5478 Жыл бұрын
Egizeo Meharene Kirstos ( 3 )
@wesenbelihu
@wesenbelihu Жыл бұрын
እናመሠግናለን መረጃውን ስላደረሳችሁልን አሁንም ግፋበት እውር የሆነውን አስተሣሠብ ለማንቃት
@SurafelDinku
@SurafelDinku Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደናተ ያለውን ያብዛልን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላከ አገራችንን ከከፉዎች ሁሉ ይጠብቅልን ወጎኖቼ ገዳማት መጎብኘት ማሳደሰ እየተባለ ገንዘብ እየሰበሰብን ቅርሶቻችን ለአደጋ እየተጋለጡ ናቸው ምን አለው እንዳለው እንደድሮው አባቶቻችን በሚችሉት ቢጠግኑትና ከበላተኞችን ነጻ በወጣን
@miserts7657
@miserts7657 Жыл бұрын
Tihekel endyaw yeh turist yemibal neger madkom alebin. Ethiopia shermuta honalech hulun kefta selasegebach. Berun mezrgat alebin enga lijocho.
@FiraolKedir-rl1tc
@FiraolKedir-rl1tc Жыл бұрын
Ere tewu aesop Ethiopian be video call akirbulin 😢😢
@ArefeyneHailu
@ArefeyneHailu Жыл бұрын
የእውነት አምካክ የራቀውን ሚስጥር ያቆርብላቹ፡ በርቱ እያነቃቹንነወ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ሆይ ከነኚህ የሰው ስጋን ለብሰው ግን ተግባራቸው የሳጥናኤል ስራ ከሆነ ከነኚህ የዲያቢሎስ እርዝራዦች ታደገን አሳልፈህ ትውልዱን አትስጥ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይሄን ትውልድ ታደግ ።
@ሀገሬ
@ሀገሬ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደ እኛ በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ማረን ይቅርም በለን ይህን ክፉ ዘመን በቸርነትህ አሳልፍልን ሀይማኖታችን ጠብቅልን ከክፉ አውሬ አድነን 🤲🤲🤲
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Girum new Shambel!wendimachin Araya Tebareku!
@glorycalling6053
@glorycalling6053 Жыл бұрын
Read the book called The protocol of the elders of zion
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስጸ 🤔🤔💔😪
@andinetlema4422
@andinetlema4422 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ
@walteamanuale324
@walteamanuale324 Жыл бұрын
በርቱ ያብዛችሁ ውይ የምወደው ን ሰው ነው ያቀረብከው ያብዛልን እደናንተ አይነቱን ይንቃ ይሄ የተኛና ሰነፍ ትውልድ ብልጭልጭ አይቶ ገደል የሚገባ ሁሉ መቀስቀስ አለበት
@glorycalling6053
@glorycalling6053 Жыл бұрын
Unless you remove every international organization from Ethiopia and Ethiopia create different economic systems for Africa Ethiopia is gone
@miserts7657
@miserts7657 Жыл бұрын
Tihekel wendeme endalemetadel hono yekerta adregeleng ethiopia yemitebal meshermot kejemerech ayale ametat alefu. Beron terkimo yemizegalay Egizyabher yelakelay.
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ዛሬ የሜትዮር ሻወር አሐ ተመልከቱት ማታ ትልቅ ጨረቃ ነው የሚታየው። ቀጣፊዉ ክርስቶስ በቅርቡ ይታወጃል ኢየሩሳሌም ቴምፕል የሚሰራበትን ቦታ አግኝተዋል በዚህ በ7 አመታት ብቻ ያዉጁታል በጣም እየተዘጋጁበት እስራኤላውያን።
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ Жыл бұрын
አድማጮች ሻምበልን አበራን የኖህ መርከብ Noah's Ark በሚለው የዩቲዮብ ቻናሉ ተከታተሉት፣ አበረታቱት ብዙ ታተርፉበታላችሁ።
@truth2232
@truth2232 Жыл бұрын
እየሱስ የማይመለክበትን ወይም የማይከበርበትን ገዳም የቅዱሳን ቦታ ማለት ምን ማለት ነው!!!!!
@JerryMichael-w5o
@JerryMichael-w5o Жыл бұрын
Geta eyesus hoye ebakachu tolo na!!
@barich2296
@barich2296 Жыл бұрын
የወርቅ ሳይሆን የነሐስ እባብ ነው ሙሴ በምድረ በዳ እንዲሰራ የታዘዘው።
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy Жыл бұрын
ቅዱስ ፓትርያርኩ የምይዙት በትር ጫፍ ያለው የእባብ ምልክት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ተብሎ ይታመናል የሌላው (symbol) ምልክት አጋንንታዊ ተብሎ ይታመናል ፣ አይምታታም? እስቲ ሰውን ከማወዛገባቸው መጽሐፍ ቅዱስዊ(Theology)ን በድንብ አጥኑና ተርትሩት አልያም ዓለማዊ ሳይንሱን እስከነ እክስፌርሜንቱ ቀምሩ እንደ ለራሳችሁ ሳትረዱ አድማጭን አታምታቱ፣ እግዚአብሔር ሃያል በየትኛውም ምድራዊ ዕውቀት ሥራው አይመርመርም ሚስጥሩ ጥልቅ ነውና ፃድቅ በእምነት በሕይወት ይኖራል እመን እንጂ ትድናለህ ተብሎ ተጽፏልና!
@sintayehulapiso1155
@sintayehulapiso1155 Жыл бұрын
Oxtfoo
@amehadebalke9307
@amehadebalke9307 Жыл бұрын
ጳጳሱ የሚይዙት በትር እጀታው እባብ ነው ይህንንስ ምን ትለዋለህ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Wedaje bzmn Eprp 1 gebrbet bengdnet gbten BPopo yfeyel sgawet krbolnal kkkk Elumnte nen malet nw?
@eluyou7103
@eluyou7103 Жыл бұрын
ሌላዉን ትታችሁ በኦርቶዶክስ ያለውን የአጋንንት አምልኮ ለምን አታጋልጡም
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 Жыл бұрын
በትክክል መጀመሪያ የራስን ቤት ማፅዳት ይቀድማል።መንፈስ እየተረዳዳ እንደሚሰራ የታወቀ ነው።
@glorycalling6053
@glorycalling6053 Жыл бұрын
star of rampant 6 side 6 angle 6 triangle
@elfeneshmanaye-ff2yd
@elfeneshmanaye-ff2yd Жыл бұрын
እባቡን እኮ ሕዝቄል አፍርሶት ናሁሽታ ብሎታል ስለዚህ ፓትርያርኩ የያዙት እባብ ጥሩ ምሳሌ የለውም ይታሰብበት
@mtem.e5442
@mtem.e5442 Жыл бұрын
Erbkachu be Adis kedane zemenhe Ebabe yalewe meskel yezo mehede Leke aydeleme enkawemwalene edzhe eytebale newe ortodoxa weste bezu yraganenete sera yemsetewe.
@photography6969
@photography6969 Жыл бұрын
Sadisochi bertu turzm yehagrachinin habt saninka tatiweld minasetlfibt gazabi minagagibt manged naw higun seratun tebaki kadergnaw hizebi erasun ketbka kifati aytayagin ahun balenibt huneta gin hell no ! Aytasebim kademo mangest erasun masetkakel alebt ena south african ba turizm naw katikim wechi yaderguat entankaki bertuln
@naomi.1872
@naomi.1872 Жыл бұрын
ይህ ጣቢያ ከአርእስቱ ምስሉም ጭምር በተደጋጋሚ የመንግስትን ፕሮጀክቶችን የጠቅላይ ሚንስትር አብይን ስራ ማጠልሸት እና በህዝብ ዘንድ ፍራቻ ለመቅረፅ ነዉ እና በሌላ መንገድ ሲያቅታቹ ከእምነት ጋር ጠቅላያችንን ከአፀያፊ ነገሮች ጋር መስረሳሰር ጀመራቹ የሰዶማዊያን ነገር በአገርም ደረጃ አሳሳቢ ችግር በእምነታችንም የሚከለከል ሆኖ ሳለ እናተ ግን ለመንግስት ጥላቻ ስትሉ ነገሩን ከማስተማር ከማሳወቅ ይልቅ ነገሩን እያምታታቹት ተቸገራቹ መጀመሪያ ከጥላቻ ዉጡ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Жыл бұрын
በጣም ተመችተህኛል። የኣብይና የኣንተ ሊብራል ኣቋም ይበልጥ ደስ ይለኛል። የኡቶፕያ ፍልስፍናን ኣራማጅ ሆኖ የሚጋልበው ወፈፌ ተጋፊ ወጣቱ ጓደኛህ ወገናዊነት የሌለው ሃሳቡ ሁሉ እንደእብዷ መስከረም ለቺሳ ዝብርቅርቅ ያለ በመሆኑ ኣቋም የሌላቸው ሁሉንም በጅምላ የሚነቅፉ በመሆናቸው ላዳምጣቸው ይደብሩኛል። ቻናላችሁን እንዳይበክል ኣስወግዱት።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
*Woyane Banda, Grey Propaganda!! 💊*Ante Woyane Ager Shiach Banda! Atezebarek! Yekefah, Araya ye Ethiopian Dehenenet slemidegef new! Ante Banda, lemen ezih gebteh tayaleh? Ethiopian legna tewulen! Ante wede Mekeleh geba! *Kaltewateleh, ye Menderehen Tella tetabet! If you can't swallow that, chase it with Water! Pleb! 👈
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 Жыл бұрын
5G vs 5R አነጻጽሩ ችግራችሁ ይቀረፋል ።
@aleble4752
@aleble4752 Жыл бұрын
ሁሌ ለምድነው የራስህን ሚድያ የምታስተዋውቀው የኖህ መርከብ እያልክ ሳትጠየቅ ሳይፈቀድልህ
@FiraolKedir-rl1tc
@FiraolKedir-rl1tc Жыл бұрын
ደንቆሮ ምን አገባህ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ቅናታም እሰይ ምን ችግር አለው
@men-edo5453
@men-edo5453 Жыл бұрын
araya Nw Mitbalew? hulun Awaki honachu antena balebetu. Sew endet sele-hulu ergetegna hono yaweral masrejawim chimer ergetegna ayhonim.. tergagu ante betley awek silu mesafun atebkew!
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም Жыл бұрын
እዚህ ቻናል ላይ የማይመችህ ነገር ካለ አለማዳመጥ መብትህ ነው በዙ ሰዎች አሉ የሚፈልጉት ካልተመቼህ ውጣ
@men-edo5453
@men-edo5453 Жыл бұрын
@@ሶልያናየማርያም maneh demo dedeb weregna?! kaltemecheh blo tewket mastawek aychalem!
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@men-edo5453 🧶Ante Woyane Banda! ONG Shene Pleb! Ke Ewuket Netsa yehonk neger! Ezih men teseraleh?! Ayagebahem! Balegae! You are very Rude! Maferia! Hed ena Fedel Kuter mejemeria! Get a Life! Atezebarek! Pleb!👈
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@ሶልያናየማርያም *Tekekel! Well said!👍 Bemayagebaw gebto yezebarekal!
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
ድብቁ እሳት ሲገለጥ የሰማዩ እሳት በፊታችን
36:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 50 М.
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 144 М.
ዮአዳን (ክፍል 34 )
31:52
ለዛ
Рет қаралды 79 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН