መሳጭ! በዘመን ፍፃሜ መጥምቁ ዮሐንስን ኮርጆ ፣ ለሐሳዊ-መሲህ መንገድ ጠራጊው ማነው? የዮሐንስ አንበጣ ምግብ ምስጢር በኛ ዘመን! Abiy Yilma

  Рет қаралды 8,183

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@hirutejo9888
@hirutejo9888 20 сағат бұрын
Selam selam Abiy 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@AlemZerihun-q8i
@AlemZerihun-q8i 23 сағат бұрын
ሰላም መምህር አብይ ይልማ አንቂያችን ከነመላው ቤተሰብህና ከነመላው የስራ ባልደረቦችህ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ ጌተ መድሐንያለም አሁንም ጥንካረውን እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ በርታልን !
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 Күн бұрын
እንኳን.አብሮ.አደረሰን..አብየ.እኛንም.ስደተኞች..አርባራቱ.ታቦት.ይባርከን.ያስበን.❤❤❤❤❤
@HaidaHaida-u5n
@HaidaHaida-u5n Күн бұрын
ተባረክ ማምህር አብይ
@hiwottefera5772
@hiwottefera5772 Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Күн бұрын
ቅድስ አማኑኤል እንክዋን አብሮ አደረሰን❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@senetdmeset2624
@senetdmeset2624 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን
@yeshiMulat-h6g
@yeshiMulat-h6g Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር❤❤❤
@Zewde-d6j
@Zewde-d6j Күн бұрын
Selam abiye enkan adereseh❤❤
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Күн бұрын
Thanks for your efforts teaching, telling us about Temkete EgzenEyesus Chrstos, connected with the John the Baptist Biblical true story , verse by verse which is above all excellently presentd. May this Temkete Iyesus Chrstos bring peace and security to the all Ethiopian citizens? May God bless this Temkete Chrstos peace in your hearts and minds to all who are looking 🙏 For God's Mercy and grace?!
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Күн бұрын
Happy temeket abeyachen enkuan adereseh 🎉🎉🎉
@AbiBelay-x8s
@AbiBelay-x8s Күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኩዋን አብሮ አደረሰን መምህር
@hananlegese3855
@hananlegese3855 20 сағат бұрын
Enkuwan adersek abiyachen adersen 44hagerachenem ethiopan kekefu hulu kekefuwich hulu yetebekelin yamet sew yebeln🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@wagayebekele604
@wagayebekele604 Күн бұрын
Enkewan abero aderesen wendemacen tebarek
@Mekdessime-dt6rr
@Mekdessime-dt6rr Күн бұрын
እንኳን አደረሠኸ መምህር
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Күн бұрын
እኳንም አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@berhanwonbera
@berhanwonbera 23 сағат бұрын
abiyachin enkon le timiket besalam aderesak
@tzitagebra-v4f
@tzitagebra-v4f 19 сағат бұрын
አብይ እንኳን አደረስክ❤❤❤
@HannaDemise
@HannaDemise Күн бұрын
እንኳን አደረሠኸ ❤❤ በጉጉት እጠብቅኸ ነበር
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Күн бұрын
🙏🙏🙏 Respect Hannie
@seteShibru
@seteShibru Күн бұрын
አብይ ወንድም ደና ይህ እንኳን አደረሰህ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Күн бұрын
መልካም መስቀል ?🙏🏿💚💛❤️
@AlazarEyasu-m3p
@AlazarEyasu-m3p 13 сағат бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤
@fikeryibeltal5997
@fikeryibeltal5997 Күн бұрын
መምህር ዓቢይ እንዴት ነኽ? እንኳን አደረሰኽ?? አንበጣ የሚባል ቅጠል ደቁሶ ጨው ነስንሶ ይመገባል ነው የሚለው ማቴዎስ ፫:፬ አንድምታው ላይ፡፡
@freefree8182
@freefree8182 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Күн бұрын
ATO,Abiy, you skipped the line from the vers where it talks about Jhon the Baptist. Read it full vers.
@BanchuGet
@BanchuGet Күн бұрын
How do you do ,everybody now ready ,though JESUS come to in due course
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Күн бұрын
እኔ ያለሁባቸው ሰዎች አንበጣ ይበላሉ በተለይ ሴትዮዬ በፍቅር ትወደዋለች
@tgteshome9859
@tgteshome9859 20 сағат бұрын
ሰላም ወንድም አንበጣ ሳይሆን አንቦጣ የሚባል ቅጠል ነው ።
@rmyehilmfechi6032
@rmyehilmfechi6032 Күн бұрын
Balgea nesh nebiyachen ena eyesus banchi afe yemiteru ayedelum anchi west yalwe asetegaw eyesusu selhon new edezi afeshen metkefechew aganet eyesasbachu isa tayegn anagergn telalachu egna muslimoche kanchi yebelte le eyesus isa keber alen bigebash allah yeker yebelsh wedesh ayedelem layesh laye yalwe aganet new
@EyobTegabu
@EyobTegabu Күн бұрын
ለምን ከእስልምና አትወጣም እግዚአብሔር ወልድ መሐመድም ጌታ እየሱስ ክርስቶስም ነውእያልክ ነው ወይም የአምላኬ ልዑል እግዚብሄርንስም ፈፅመ አትጥራው ታስጠለኛለህ የክርስቶስ ተከታዮችን እያሳደዱ እዲያርዱ ትዛዝ የሰጠው ማን ነው ያ ፀረ ክርስቶስ መሐመድ አይደለም ንግግር በፁፍ ስለማልችል እንጂ በአካል በአገኝ ከልዑል እግዚብሄር የሆነ ንግግሬን በአሳየሁክ ነበርክ እናም ያንተ ነገር ቅብጥርጥ ያለ ነው ።ኤፌሶን ምዕራፍ አራት ቁጥር አምስት አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከእዚህ ውጪ የለም እኔ ማን እንደሆክ አውቃለሁ ለምን እቤት እንደምመጣ ታውቃለህ አንተንም ሙስሊሞችንም ለማዳን ምስክርነቴ ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
@rmyehilmfechi6032
@rmyehilmfechi6032 Күн бұрын
Anchin belo amagn aganetam men argush nebiu Muhammed Selewat besachewlaye yewerd sedeb syehon
@fikretesfaye8834
@fikretesfaye8834 Күн бұрын
ምርጥ ሰው
@danielaberajimma6721
@danielaberajimma6721 Күн бұрын
​@@rmyehilmfechi6032afikin sitkeft chinklatk yitayal alu.... Egziabher yesemay ena yemidru gezi👌🙏🙏
@EyobTegabu
@EyobTegabu Күн бұрын
@@rmyehilmfechi6032 ሰባ ሁለት ሚስት በገነት ለማግባት ነው ያ ሌባን መሐመድ እምታምኝው ወይስ በቀን ከመቶ ሴቶች ጋር ለመዘሞት አይ እስላም ለዲያብሎስ አይደለም እንዴ እምሰግዱት እና ያ ሌባ መሐመድ ከቶ ልዑል እግዚብሄርን አያቀውም ቀጣፊ ነው።እዉነተኛ አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው
@EyobTegabu
@EyobTegabu Күн бұрын
@@rmyehilmfechi6032 እኔ ለ ሰላሳ አንድ ዓመት ከመተት ከብዙ ሴጣናት ከአጋንን እስራት ነፃ ያውጠኝ ከዛሬ ሶስት ዓመትበፊት ተኝቼ ሳለ እራሱ መቶ ነፃ ያወጣኝ ጌታ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ነው መሐመድ ማለት እንደኔ ልጅ እያለው ከእንስሳ እሚስወጣ መንፈስ ያለበት ሌባ ሰው ነው የእኔ እና የእሱ የድሮ ታሪካችን አንድ አይነት ነው እሱም የዲያብሎስ መንፈሱ ከብዙ ሴት እና ግመል ጋል ያስተኛው ነበር እኔም አንዴ ቆጥሬቸው ከሰማኒያ ሰባት ሴቶች ጋር አዘሙቶኛል እንዲሁም አስራዋች እድሜ ላይ ደሞ ከእንስሳ ጋር ያሳማግጠኝ ነበር መንፈሱ እኔ የእኔ ይመስለኝ ነበር ላካ የዲያብሎስ መንፈስ ነው ልክ እንደሌባው መሐመድ መንፈስ ያ ብቻ እንደ እኔ አይነት ወንጀለኛ እና ሌባ የለም ነበር እና ፍንዳታ በስሜ ድራሻ ነበረኝ በጥፊ ሰው ክልትው አደርጋለው ብዞቹን ደሞ ብቻዬን አሳድዳለው እላፊ ታግሼ ደሞ በቦክስ ከተማተው ሰው ይደውክብኛል ፀሎት ተደርጐላቸው ካሎነ አይነሱም የእትም አለም እፈራ ነበር ቁመነገሩ ምንድነው ከእዚህ በትንሹ ከፃፍኩልሽ አለም ለምውጣት ብዙ እጥር ነበር ልዑል እግዚብሄር ነፃ እንዲያወጣኝ እናም ቸሩ አምላክ እግዚብሄር ሃይማኖት ውስጥ ያለ ስለሚመስለኝ እስልምናን ቢሆን አከብር ነበር አንድ ቀን ጌታ እየሱስ ቤቴ ድረስ ስድድ ብሎ መጣ ጊዜው ሲደረስ ሶስት ጊዜለቀው በጌታ እየሱስ ክርስቶም እሚል ድምፅ እሰማለው ተኝቼ ከእዛ ከውስጤ በአክታ መልክ ተጠራርጐ መተቱ ኦሮቶዶክሶች እሳላሞች ጀርመኖች ያደረጉብኝ ተጣራርጐ ወጣ እየሱስን ካየውት ጀምሮ በቀን ከአራት ሴት ጋር ካሎጣው ደስ እማይለኝ ሰው እና አሽሽ ጋጃ በቀን ከአራባ እስከ ሃያ ሲገራ ማሪዋና መጠጥ በጠቃላይ ከወንጀለኛነቴ ሊወጣ ከማይችል ነገሮች ያወጠኝ አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ብዙ ባልኩሽ ከሶስት መቶ ምናምን ሺህ በላይ ለልዑል እግዚብሄር ሰግጀለው ሁሌም በስግደት እና በፀሎት እጠብቀዋለው እያንዳዱን ፀሎቴን ደሞ ይመልስልኛል አጋንንት እኔን ሲያዮ ይቀጠቀጣሉ ስራ ችግር ያላባቸው ወረቀት ያጡ ያመማቸውን እና ወደፊት እሚሆነውን ሁሉ ያሳየኛል ይበልጥ እኔን ለማወቅና እውነተኛ ጌታ ማን ለማወቅ ከፈለክሽ የእዮብ ጥጋቡ ፊልም መሳዮን የሕይወት ታሪኩን አንብቢው እንጂ መሐመድ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ መሆኑን ፓኪስታንም አፈጋኒስታንም እመሰክራለው እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
@solomonyohannes6689
@solomonyohannes6689 Күн бұрын
Everything is false about Muhammad
@sbekele4200
@sbekele4200 Күн бұрын
እንካን ለጌታችን ለመድሐንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት አደረሳችሁ።
@elsagetahun1733
@elsagetahun1733 Күн бұрын
አብይ የመጥምቁ ዮሐንስ ምግብ የነበረው አንበጣ ሳይሆን አንቦጣ ነው ማለት የበረሀ ማር ማለት ነው
@MulugetaTemesgen-k9k
@MulugetaTemesgen-k9k Күн бұрын
አለባበሰህ በጣም ይደብራል ካንተ የሚጠበቅ አልነበረም አብይ
@sameketemabacha419
@sameketemabacha419 Күн бұрын
አንተ ሰውዬ ወንጌልን ከቁራን ጋር ለጥቅም ብለህ አታነፃፅር ።
@EyobTegabu
@EyobTegabu Күн бұрын
@@sameketemabacha419 በጣም ቆሻሻ የውሲብ መፃሐፍ ነው እና ፀረ ክርስቶስ
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН