KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጋሽዬን ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ አረግነው 😱😭. ሆቴል አደረገው እንዴ አለ 🙄
11:42
🛑ሄለን አዋረደችኝ😂
18:21
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
How to treat Acne💉
00:31
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
ጋሽዬ ለኤፉሬም ሱሪህ ላይ ካካ ብለሃል አለው . ኤፉሬም ከባድ ፕራንክ ተደረገ😱😭😭
Рет қаралды 206,073
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 320 М.
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер: 2 000
@abgrace7318
Жыл бұрын
የ ጋሽዬ ሊንክ ነው subscribe አድርጉ youtube.com/@GashyeTube?si=0LnSnnus-FrTujzT
@እሙአሚር-ዘ2ረ
Жыл бұрын
😂😂😂😂ጋሽየየኔአባት
@hdhjd2859
Жыл бұрын
👍👍👍👍
@samrisamri1217
Жыл бұрын
እሺ አድርጊለሁ
@hshehhshdh2599
Жыл бұрын
እሽ
@sus2475
Жыл бұрын
አድርጌለሁ ቪድዩ ልቀቁበት ምን ያክል እንደምንወዳቸው እንግለፅላቸው ጋሽዬ እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው
@alimaalima1988
Жыл бұрын
ለኤፊሪም ስጦታ ይሰጠው የሚል ፕራክ ብቻ ነዉ የምታደርጉት በስጦታ አስደስቱት የምትሉ❤
@ሶፊነኝየሙቤታናሽ
Жыл бұрын
እስቲ ይህን ቅን ቤተሰብ እንደኔ ከልቡ የሚወዳቸው ማነው በንፁ ልብ❤❤❤❤
@stgjjhsdcbbnjjj
Жыл бұрын
እኔ ወላሂ ቪዲዮ እስኪለቁ ይጨንቀኛል 😍😍😍ፍቅር የሁኑ ቤተሰቦች ናቸው ማሻአላህ
@MdJjj-j8o
Жыл бұрын
እኔም ወላሂ በጣም ነዉ❤❤❤❤የምወዳቸዉ
@Fani-xb9ju
Жыл бұрын
Enem kemire nw❤❤❤❤
@moamnamoha9270
Жыл бұрын
እኔ በጣምምምምምምምም😢❤❤❤❤❤
@GdHr-f2t
11 ай бұрын
@@stgjjhsdcbbnjjj😅😅ززز😂ظ😂ژ❤ ማሻአላህደስስትሉ
@Eyaruse-my3le
11 ай бұрын
አረወይኔ ሳቅህን ያዘዉ አለ አብርሽ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
@Muna336
Жыл бұрын
ወላሂ ኤፍሬም አቤት ትግስት እርጋታ ዋውውውው በጣም ጀግና ነህ በርታ አድናቂህ ነኝ
@yonatanteshome2121
Ай бұрын
Munaye please kachi mewouled efelegalew
@Muna336
Ай бұрын
@yonatanteshome2121 😱😱😱
@Muna336
Ай бұрын
@yonatanteshome2121 ማነህ?
@UmFarahRukaei
Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማንች ለዚህ ደግ ቤተሰቦች😂😂😂😂 ጋሽየን የሚያደንቅ በላይክ ያሳየኝ 😂😂😂😂
@rabia4266
Жыл бұрын
ግፍ ነዉ የዛሬዉ😂😂😂😂
@MariamM-l1l
Жыл бұрын
😂😂😂yezarew yileyali😂😂
@zainasied615
Жыл бұрын
አለንን😂😂❤
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
Жыл бұрын
አና😂
@SamsungA-od5ez
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂የተመቱ
@neimak2207
Жыл бұрын
የምር ኤፊን እዴዚህ አታርጉት ሰርፖራይዝ አርጉት❤ሳየው የሚያሳዝነኝ ልጂ ኤፊነው❤❤❤❤
@nefisa70
Жыл бұрын
ጫማ ለደረገ እኮ
@neimak2207
Жыл бұрын
@@nefisa70 ያ አይመስጥም ምክኒያቱም ላአብረሀም የተሰጠነው ሙቤ እድዴሰት አብርሽ መውሰድ ነበረበት ኤፊ እንድዴሰት ለሱ ሌላ መገዛት ነበረበት
@بدريه-ض4ظ
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤ 3:22
@bitybity4949
Жыл бұрын
እረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አይ ኤፍሬም ምስኪን ዝምተኛ ነው ያሳዝናል ሀይሚ የሆንሽ በረሮ ጋሽዬ ስወደው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ ❤❤❤❤❤😂
@hayatyalhamedlla4561
Жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ፍርስ አረጋቹኝ 😂😂😂እደዉ ያብርሽ ቤተሰቦች በጣም ነዉየምወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ
@halimatawel
11 ай бұрын
❤❤❤
@galayuser1127
Жыл бұрын
ለኤፍሬም ስጦታ ይሰጠው የኔ ጌታ
@mekedespertty5283
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይ እናንተ አያልቅባቹ የፊዬ የኔ ዝምተኛ ያሳዝነኛል ሁሌ ሃይሚ ነብስሽ አይማርም😕😕
@nahnonutube6563
Жыл бұрын
ያሀራም ኤፍሬም ዝም ያለ ልጅ አታሰጨንቁት ጋሺየ ያራዳ ልጂ ይመቸወት😂😂😂 አብርሺየ የኛ ፍልቅልቅ 😂😂😂 ኑሩልን
@RahmaRahhma
Жыл бұрын
ቀላል 😂😂😂 ምስኪን ኤፍ😢😢😢
@Sofia-l8l6l
Жыл бұрын
ሜሪ ነሽ ውዴ 😂😂😂
@saadiyakhader472
Жыл бұрын
የምወዳቹ ቤተሰብ በድጋሚ ስትመጡ ለኤፍሬም በፕራክ ሳይሆን በስጦታ የምትሉ በላይክ አሳዩን
@GenetTadese-ig3fy
Жыл бұрын
ወይኔ ሀይምዬ ኤፉ ዝምተኛ ልጅ ነው በፈጠረሽ ፕራንክ አታድርጌው በጥሩ ነገር ሰርፕራይዝ አድርጉት እውነት ያሳዝነኛል
@nabah8797
11 ай бұрын
ኤፋ ወድሜዋ የምር ትግስትህ የመች የጋሸ ተኮል የምር😂😂😂 ለኢፋ ስጦታ አበርክቱ እደ ❤❤❤
@mhretmeri
Жыл бұрын
Ene ehe video sayaw misa iye belaw neberena zegachu biyn🤭🤣🤣🤣❤❤
@zuzuwolloyewa9024
Жыл бұрын
ጋሸ ድራማ ቢስራ ያዋጣዋል😂😂ደሞም እሱ ሲኖር ድምቅ ያደርገዋል❤❤❤❤
@dggfrg
Жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው 😢😂እሥኪ ለኤፍሬም ሥጦታ ይሠጠው እምትሉ❤❤❤
@sese-n9b
10 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ማሻአላህ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ
@SamiraSamira-qp7jy
11 ай бұрын
አእረ ሀይሚ ብትናገር አኪም ቤት እኖሥድህ ነበር አለች😅😅😅
@ኢስላምነዉሂወቴ-ቘ2ነ
Жыл бұрын
ጋሺየኮ ሲመቸኝ ደስ እሚሉ ቤተሰቦች ወላሂ❤
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
Жыл бұрын
ጋሽየ ፊልም ቢሰሩ ምርጥ ሰሪ ይሆናሉ ❤
@SeBintBaba
Жыл бұрын
ሌላ ከእርሳቸው ጋ የሚሄድ መልካም ሥራ ተመኝላቸው ።
@SamrawitGashaw-ol4tv
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emanahmed-vb6fy
Жыл бұрын
@@SeBintBabaሆደነፈረ😂😂😂😂
@mimit-h2418
Жыл бұрын
Gashiye can be a great actor.
@QueenTayiba
11 ай бұрын
Yene misikin asazenegn
@kidsettesfya4645
Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነዉ ያሳቃችኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤ጋሺዬ የገባው ነዉ
@T9dg
Жыл бұрын
የምርእንደ ኤፊ የሚያሳዝን ልጅ ነዉ በስጦታ አስደስቱት❤❤❤❤❤❤
@ኣዝማራኣዝመራ
10 ай бұрын
የምታስደንቁ ቤተሰቦች ከምር በጣም ነው የምትመቹኝ ሃይሚየ የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤❤
@fardous7865
Жыл бұрын
ኤፊ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እንደኔ ነው ዝምተኛ ተናግሮ እንኳን ማስረዳት አይችልም ሚስኪነ አሳዘነኝ ወላሂ
@dxb7358
Жыл бұрын
ጋሽዬኮ አራዳናቼው ስወዳችሁ ሞቼ ነው ሙሉ ቤተሰቡን ❤❤❤❤
@basamatbasamat6026
Жыл бұрын
ሜስኪን እደት እደሚሳዝን ኡፍ ደሞ ስረአቱ በቃ አሁን በቀጣይ ስጦታ ይሰጠዉ
@MaloCcsjj-bd1uo
10 ай бұрын
አይዞክ ያኔ ዬዋ ኤፍሬምዬ❤😢 ግን እናተ ይዳብርል እንዳዚ አይናት ፕራክ ስሃዛዝን
@Ffjjg-og2jm
10 ай бұрын
መገን እናተ አስቂኝ የሆናችሁ ልጆይ ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ZEBlDAR
Жыл бұрын
ወይኔ ኤፍሬም ፕራክ አታድርጉት የምር ያሳዝነኛል ምስኪን ልጅ
@hilamoo928
Жыл бұрын
😢እኔ ራሱ ወላሂ ደሞ እርጋታዉ😢
@mareysara4968
Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሳቅኩት እሰይ ጋሽየ በራስወ ችናል መጡልን ሁሌም ነዉ ቢድኦ መስራት❤
@phonetastic4013
Жыл бұрын
ወይኔ የሠዉልጅ እርጋታ በዚህ ልክ መታደልነዉ❤❤
@ነኝህልሜናፋቂ
Жыл бұрын
ወኔ ኤፍሬም ግን ምንኛ ትግስተኛ ነዉ ታድሎ ሀይሚ ግን ግፍሽ 😀😀😀
@friehunbaz6690
Жыл бұрын
haymie you are a big idea creator person. i expect you on the large position.
@lassddf2180
Жыл бұрын
የጋሽዬ ሙዳቸውኮ ነው ሚያስቀኝ አይ ጋሽዬ😂😂😂 አይ ኤፍሬም አሳዘንከኝ😢 የጋሽዬ ቤተሰቦች በጣም ነው ምወዳችሁ አብርሽዬ ሀይሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@masi4244
Жыл бұрын
ውይ ጋሽዬበሣቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ይመቻቹውዶቼ❤❤❤❤❤❤
@mslove3676
Жыл бұрын
አብርሽ ለሃይሚ ልክ እንዳት አይነት መስቀል እሰርላት ለማዘርየም እንደዛው ❤❤
@mekiyaali857
Жыл бұрын
የቤተሰብ ፍቅራችሁን አላህ ያጥናላችሁ የምር ከሰዉ አይን ይጠብቃችሁ
@flowerrose7443
Жыл бұрын
እነቴ ምን አይነቶች ነቹ በሰቅ ሞቱኩት ዘሬማ😂😂😂
@fatumamohammed975
Жыл бұрын
ውይ ስታምሩኮ ስረአት ያላችሁ ምርጥ ቤተሰብ በተለይ ወላጆቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ለእህታችን ለይላ ዱአ አድርጉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hadiyahadiya1659
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሠቦች ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ጋሽዬ ፊልም ይስራ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤
@mawaysh
Жыл бұрын
ደምሪኝ ሀድዬ
@WassimSemaan-wp7hg
Жыл бұрын
ጋሽዬ ምርጥ ተዋናይ ነዉ መተወን አለበት ብቃት አለዉ❤❤
@نونوبينتبابا
Жыл бұрын
ወይኔ የኤፍሬም ትግስቱ ደሥ ሢለ ወላሒ ሢተጋገዙበት ዝም አላቸዉኮ ወይ እረ አታሥጨንቁት ሚሥኪን አሳዘነኝ
@WerklchoMeklya
2 ай бұрын
ወይኔ በሰቅ ሞትኩኝ አይ ገሽዬ አዝነነሀኝ መደሜ አነደኝ ነበር አስነነሀኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Geni810
Жыл бұрын
ወይጋሽዬ ለፕራንክ አንደኛ አባትነው😂😂እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ❤የምወዳችሁ ቤተሰቦቼ❤ኤፍሬም አሳዘነኝ የምር ምስጊን አንተም ለቀጣይ ተበቀላቸው ወንድሜ😅 አይይ የምርነው የሚመስለው የጋሽዬ አነጋገር 😅😅😅😅😅
@kopreesa8674
Жыл бұрын
አቤት ኤፍሬም ትግስተኛ ነው በእውነት በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤
@senaitdesa7927
Жыл бұрын
ኢየሱስ በብዙ ፀጋ ይባርካቹ ውድ ቤተሰቦች ደሰ ስትሉ ❤❤መልካም❤❤አባት❤እድሜህ❤እረጅም❤ይሁን
@Woዬ
11 ай бұрын
Geta hoy be saki motkugn beyesusim 😂😂😂😂 uuuffffee
@BetelhemAyele-n5h
Ай бұрын
ኤፍሬም ሲያመልጠኝ አላቅሞይ ክክክክክክክክክክክክክ ጋሼ ግን አንደኛ ፕራክላይ ሁላችንም ይበልጣቹአል
@BetelemDelele
Жыл бұрын
ገርሙ ናቸው ፋሲካ በጣም አስቂኝ ሀሳቤ ናቸው😮😮😮😮
@semirakemal3483
Жыл бұрын
ወይኔ ትግስቱ 100% ወላህ ከፍቶኝነበር መዳምአናዳኝ አዝናናቹኝ
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አይዞን
@Fatumamohammed-lp4ev
Жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ አታደጅላት ደምሪኝበዛውም
@አሹዩቱብ
Жыл бұрын
መንታ ናችሁ እንዴ ግን በጣም ደስ ትላላችሁ አብሶ ፍቅራችሁ አባታችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@JakeJj-vb5im
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@JakeJj-vb5im
8 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
Жыл бұрын
አባታችሁን አሏህ ያቆይላችሁ አባትናናት የቤት ድምቀቶች ናቸው ሆኖም የጋሽየ ደሞ ተጫዋች የልጆቻቸው ጓደኛም ጭምር የምን አባትነት ብቻ😍❤
@Samira-sy7xb
11 ай бұрын
ጋሺዬን በጣም ደስ የሚል አባት ነው ልክ እንደ አባቴ
@hsshsshjw5942
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅር የሆኑ ቤተብ❤❤❤❤❤😊😊
@astedehana5892
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@mawaysh
Жыл бұрын
❤ ደምሪኝ ውዴ
@astedehana5892
Жыл бұрын
❤❤❤
@ማሚእወድሺአለሁ
Жыл бұрын
ጋሺየ ምርጥ አባት ነህ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን 🎉🎉🎉
@abebawbelay2584
Жыл бұрын
ፍዘር የተደበቀ ችሎታ አላቸው
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
Жыл бұрын
ወይኔ ወንድ ልጅ አንት ሲደፋ ይጨንቀኛል😢 ኣህ ሚስኪን ነፈል😂😂😂😂😂❤❤❤
@MaregAyalew-e5p
Жыл бұрын
የእኔ ጌታ ኤፍ እዳሳዘነኝ ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@muhammadroza4705
Жыл бұрын
ወላሂ ኢፊሬም እደት እደማሳዝነኝ😢
@Fatumamohammed-lp4ev
Жыл бұрын
በጣም ደምሪኝ
@tiruwerksisay222
Жыл бұрын
የእናት ሆድ ነው እኮ ያለው ጋሽዬ ማርያምን ፕራክ አድርግ ሲባል ልጆቼ ይደነግጡብኛል ይላል ሁሌም
@hshehhshdh2599
Жыл бұрын
በጣም
@fatmaibrahim7027
Жыл бұрын
ሆዴቆሰለ በሳቅ ጋሼ እድሜህ ይርዘም❤❤❤
@SerkeAsalfew
Жыл бұрын
ውይ ኤፍሬም ሲያሳዝን ተጫወቱብህ😁😁ስጦታ ይሰጠው
@Rahema-q2q
3 ай бұрын
ሀሚዬድሮቅመምነበረችማለትነዉ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Ggg-gz3vu
Жыл бұрын
ወዬው ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ምችት ይበላችሁ❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉
@hafizabedru9591
Жыл бұрын
የነዚ ምርጥ ልጆች Like ሳታረጉ ማለፍ ንፉግነት ነው በርቱ
@HelimaSirajy-ky1uj
Жыл бұрын
ጋሽየኮ ፕራንክ ማረግ ይችላል ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ❤
@galayuser1127
Жыл бұрын
ጋሽዬ የኔ ጀግና አባት ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤
@HgTy-hp3dq
Жыл бұрын
ሱራውን ያለ ባት ነውዴ የለበስከው አላለችም ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂
@MartaMeno
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Almas-s2g
Жыл бұрын
አህለን ምርጥ ቤተሰቦችወላሂ በጣም ነው የሳኩት ግን ኤፍዬ ሚስኪን ወንድሜ የኔ አባት ካካ አሉ 😂😂😂😂😂😂😂 ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senayitsenayit4985
Жыл бұрын
ነፍሳቹ አይማር እሺ በጣም ነው የምወዳቹ ጌታን ጋሺንም ማሚንም በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fedilatube3812
Жыл бұрын
የሙቤ ስጦታ መስጠት አልነበረብህም ስጦታ ለሰው አይሰጥም ለወንድምህ እራህስ ገዝተህ ነበር መስጠት ያለብህ👌
@mariyammariyam1774
Жыл бұрын
እውነትነው የሠው አይሰጥም
@MSKIYAFETUጉራጌዋ
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ብሆን እቆጣው ነበር ማለት የተሰጠ ስጦታ ለሰው አይሰጥም በጭራሽ እውነት ሙቤ ዬዋህነቱ ነው እንጂ ሌላ በጣም ጡሩ ያልሆ ተግባር ነው
@fedilatube3812
Жыл бұрын
@@MSKIYAFETUጉራጌዋ አዎን ስጦታ ለሰው አይሰጥም ሙቤ የዋህ ስለሆነ ምንም አልመሰለውም ንቀት ነው የሚመስለው ሲያናድድ አብርሽ ተብየው በሙቤ ቦታ እኔ ብሆን ታየኝ
@Tigitube-km3ij
Жыл бұрын
በጣም ተናድጃለሁ ለአብርሃም በሎ ገዝቶ ስጦታ ሲሰጠዉ ለወንድሙ ማድረግ የለበትም
@fedilatube3812
Жыл бұрын
@@Tigitube-km3ij እኔንም በጣም ነው ያናደደኝ ሲጀመር ስጦታ ለሰው አይሰጥም
@ግሬስ-ሠ5ለ
11 ай бұрын
ኤረ ይመቻቹ እንደዛሬ ስቄ ኣላቅም 😂😂😂😂😂❤ዱንያ ፏ ነው ኣለ ሙቢ❤
@andantetube2746
Жыл бұрын
Aberseyee sewadachu ekoo besaq gadlugne eferem melselachew❤❤❤😂😂😂😂 ufffffff
@ReemIsa-lu4sv
Жыл бұрын
ሱሪው ያለ ፓንት ነው እንዴ የለበስከው 😂😂😂አይሚ ደሞ ደርቁአል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዝምብ ወሮታል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@madenam830
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤
@muhamad3183
Жыл бұрын
ክክክክክክ አቤት ጋሻየ ፈመሠ በቃ ደሞ ፕራኩ ይሣካለታል
@حياهحق
Жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ እኮ እኔም ከስደት ተመልሸ ከቤተሠቦቸ ጋር ተገናኝቸ እጫወት ይሆን
@MaregAyalew-e5p
Жыл бұрын
አይዞሽ ትጫወቻለሽ ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አንችንም❤❤❤❤❤❤❤
@YcuI6f
9 ай бұрын
ኤፋንእድህ አታድርጉት የሚያሳዝን ልጅነዉ ❤❤❤❤የምርበቀጣይ ቪደወ በስጦታ አስደስቱት
@kidmialetewhid
10 ай бұрын
እኛም አባታችንን ጋሸ ነው የምንለው የኛ መምህር ልክ እንደ አባታችሁ ተጫዋች የእኛ የልጆቹ ጓደኛም ነው ቆይልኝ አባት አለምየ
@umufaruqtube622
Жыл бұрын
እህ የነዚህ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@thut-x8r
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ጋሽዬማ ኮሜዲነው መሆን ያለበት
@hilamoo928
Жыл бұрын
ወላሂ ኤፍሬም ያሳዝነኛል 😢 ምረጥ ቤተሰብ ቀተረፍ ታምራላቹሁ❤
@MahderBekele-v7f
8 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ጋሽዬ ትንሽ ፍንጭ ከተሰጣቸው ሙሉ ለሙሉ ይቆጣጠሩታል። 😂😂😂ሆድህ ከልጅነት ጀምሮ ይጮሃል!!!...በወጣትነትህም???😂😂😂😂ከምር ኤፊ አሳዘነኝ። አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤
@mahletearaya5605
11 күн бұрын
የኔ አባት ሰፍሳፋ ቶሎ ፕራክ በሉት አላልም ሹሺ አመት ኒሩልኝ
@user-xu4pry
Жыл бұрын
ጋሽየን ሳይቸዉ አባቴ ይመስሉኛል ጨዋታቸዉ ሳቃችዉ😢 ❤
@Fatumamohammed-lp4ev
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂የኔ አባት ጋሽ ዬ ሲኖርበት በሩጫ ነው የ ምገባው ስወዳቹ 😘😘😘😘ኤፊ 🤣😘🤣🤣🤣🤣🤣ቻለው
@አዳማናዝሬትአዳማ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ውይ ኤፊዬ😂😂😂❤❤❤
@SaraKahasay
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢ኢፍረምየ ትእግሰተኛዉ እግዚአቢሔር ይስጡክ
@denkneshdbochsurname
4 ай бұрын
እኔ ብሆ አለቃቸውም ልጁ ትግስቱ😮😮😮😮😮ደስ ሲለ😊😊😊😮😮😮😢😢😢❤❤❤😂😂
@meseretmeseganaw6796
Жыл бұрын
ደስ እምትሉ ሰዎች 🙏🙏🙏
@ጋልትግራይ-ቨ1ቘ
Жыл бұрын
ደስ እምትሉ ቤተሰዎች❤
@ffttt8353
Жыл бұрын
እረ በሳቅ😂😂 ወይኔ የዛሬው 😅ይለያን
@Fatumamohammed-lp4ev
Жыл бұрын
በጣም ደምሪኝ
@Sehara-zu9lc
4 ай бұрын
አረ ጋሽየ ተው ኤፍሬምን ተፋተው አይ ጋሽየ እወድህ ነበር ❤❤😢😢😢😢
@NghGv-s1f
2 ай бұрын
ዉይ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@eexx8683
Жыл бұрын
ኢፍሬምየ አተን የዋህ ሚስኪን አይተው ተጫወቱብህ አተም ስራላቸው በተለይ አብርሽን 😂 የኔ ሚስኪን ጋሽየ ግን ይችላለል ምርጠወ ቤተሰብ ❤
@fahdmtere-uj6vu
Жыл бұрын
አብርሽ የሩታን ነገር መልስ ትለቃለህ ብየ እየጠበቅሁ ነበር ምነው ዝም አልክ የወሬ ጥማት አለብኝ😂😂
@rahmasaeed4843
Жыл бұрын
እኔ እራሱ እየጠበኩ ነው😂😂😂😂😂😂ይነገረን
@ameenaaa1098
Жыл бұрын
በውስጥ ይጨርሱ ሁሉንም ሚድያ ማውጣት አያስፈልግም
@fahdmtere-uj6vu
Жыл бұрын
@@ameenaaa1098እኛስ ታድያ የወሬ ሱስ አለብን😂😂😂
@tube8181
Жыл бұрын
ክክክክእውነትምሱስ
@nomo6793
Жыл бұрын
ጋሽየን የሚወድ ማነው እደኔ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HamiTigrweyti-do2mi
Жыл бұрын
ደምርኝ
@dannytigistu6065
Жыл бұрын
ጋሽዬ ጎበዝ ፊልም ሰሪ ይሆን ነበር ❤❤❤ታለንትማ አለ ኡኡፍፍፍፍ😅😅😅😅😅
@GrmaneshGebre-t5d
Жыл бұрын
እፍ ኢፍየ የኔ ወንድም ዛሬ ልታለቅስ ነው 😂😂😂😂😂😂በጣም ነው ያሳቀኝ
11:42
ጋሽዬን ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ አረግነው 😱😭. ሆቴል አደረገው እንዴ አለ 🙄
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 269 М.
18:21
🛑ሄለን አዋረደችኝ😂
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 115 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
28:06
ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 215 М.
21:44
ጋሽዬ ለመጀመሪያ ጊዜ እናቴን ፕራንክ አደረጋት . የአመቱ ምርጥ አዝናኝ ፕራንክ 😱🥺🥺
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 369 М.
14:00
ሩታ እና ሜሪ መልስ ሰጡ. ሩታ ያለችበት ሁኔታ😭🥹
Merry pink Merry
Рет қаралды 141 М.
20:06
ጋሽዬ በዱላ አባረረን.በድጋሚ ፕራንክ አረግነው😱🥵
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 378 М.
32:16
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 246 М.
20:02
🛑ሩታ እና ሄለን ያላሰብት የእራት ግብዣ ተደረገላቸው
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 168 М.
20:01
🛑ለቡርኬ ለማንም ተሰቶ የማያዉቅ ስጦታ ሰጠነዉ መልካም ልደት🤣
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 159 М.
16:27
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
remu khan
Рет қаралды 441 М.
8:04
ቤት ውስጥ ትልቅ ፀብ ተፈጠረ .ጋሽዬ ደግ አደረገችልህ አለኝ 😱🙄
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 305 М.
26:57
በበዓሉ አስለቀሰችን
D Tv
Рет қаралды 548 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН