KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዶ/ር ቴዲ አፍሮን አታውቁትም|achare Chama|Teddy Afro
25:53
ኤፍሬም ታምሩ የሸኘው ሟች|እስራኤላዊዋ ፖሊስ ኤፍሬምን...achare chama
22:29
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
03:13
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
ዝነኞቹ ፊቴ ሲያሙት | ብዕሩን ሰርቄዋለው| ክፍል 2 Teddy Afro |Achare Chama
Рет қаралды 37,564
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 13 М.
Achare Chama
Күн бұрын
Пікірлер: 60
@selamleethiopia4985
2 жыл бұрын
በዚህ ደረጃ ስለ ቴዲ አፍሮ ምስክርነት መስጠት በጣም መታደል ነው። አቻሬ በብዙ የኪነ-ጥበብ ሰዎች ዘንድ ስምህ በመልካም ሲጠራ እሰማለው እናም አክብሮት ነበረኝ በፊት። አሁን ደግሞ በ you tube እያወራክ ሳይህ መልካም ሰው ስለመሆንክ ገጽታህን ከማየት ባሻገር ንግግርህ ፣ አንደበትህ መሰከረልኝ። ደግነት ፣ መልካምነት ለራስ ነው እና ደግነትህ አሁንም ይብዛልህ። ቤተሰብክንም እግዚአብሔር ይባርክልህ። የማዲ ለቅሶ ላይም ብዙ ቦታ ላይ አይቼሀለው እግዚአብሔር ያፅናህ፣ ያፅናናን።
@guenetzelellew4377
2 жыл бұрын
አቻሬ እኔ እራሴ እየገረምከኝ ነው የሰማሁህ በጣም ደስስስ የሚል ፍቅር የተሞላበት ገለፃ ነው ተባረኩ። ሌላው አባቱ በሥጋ ቢለየውም በመንፈስ ሁሌም ከሱ ጋር ነው። ፈጣሪ ኤሚን የመሰለ የትዳር አጋሩን ለሱ መርጦለታል ተመስገን ነው ; ቴዲዬ ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ሁሉ ሐገሩ ላይ ቁጭ ብሎ ስንቱን ፈተና ተጋፍጦ ንቅንቅ ሳይል እዚህ ደርሷል ምርጥ የህዝብ ልጅ ነው ፈጣሪ ዘሩን ይባርክ እናንተም , ይህንን ፕሮግራም ሼር ስላደረጋችሁልን እናመሰግናለን። 💚💛🧡👌👍
@eyea7297
2 жыл бұрын
ቴዲ ለፈጣሪው ሲንበረከክ ፈጣሪ ደግሞ በሰው ፊት ከፍ ከፍ ከፍ አደረገው 🙏
@መአዛየቴዲአፍሮወዳጂ
Жыл бұрын
yess❤
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
2 жыл бұрын
🤔🤔🤔 አቹ ታላቁ ሰው ትክክል ቴዲ በጣምምም ጸሎተኛ ነው ጸሎቱንም እግዚአብሄር ይሰማዋል ከብዙ ጉድ አውጥቶታል ወደፊትም ይጠብቀዋል LONG LIVE TEDY AFRO ቴዲ ማለት ኮ የመንፈስ ነጻነታችን በዝቅታችን ከፍፍፍፍፍፍ ያደረገን ያጽናናን መልክተኛችን ነው
@ሱሱ-ባባ
2 жыл бұрын
አይ አቺ አንተም የምትግርም ነህ እኮ ስወድህ እኮ ስለ ጓደኞችህ አዉርተህ አጠግብም የኔ የዋህ
@mimichebude2459
2 жыл бұрын
ይገርማል ቄሱ አባ ታዴ ይባላሉ እንዲህ ያለትን ሰዎቸን እግዚአብሔር ያብዛልን
@zekarias998
2 жыл бұрын
እሱ ለራሱ መልካም ስለሆነ በዙሪያው ያለ ሁሉ መልካም ይሆናል ። አንተንም በዚህ መልኩ ስትገልፀው መልካምነትህ አስደንቆኛል ። እኔ ቴዲን ለማዕድ እጁን ስላስታጠብኩት እድሜዬን ሁሉ እያወራሁ ነው ትዝ ባለኝ ቁጥር መንፈሴን ሁሉ ደሲለዋል ። እሱ እኮ እንኳን ሙዚቃው ንግግሩ በገንዘብ የማይገመት መዳኒት ነው ። ኢትዮጵያ ውስጥ ከአቅማቸው በላይ ሳይገባቸው ዶክተር የተባሉ ብዙ አሉ እሱ ግን አንሶበታል ዶክተርነት ሲያንሰው ነው ለሌላ ማዐረግ ይበቃ ዘንድ ምኞቴ ነው ። እሱ እኮ ኡፍፍፍፍ . . .ቃላት የለኝም ። ብቻ ግን እንኳን በሱ ዘመን ተከሰትኩ ።
@fiyametalovefiyametalove8690
2 жыл бұрын
King of Ethiopia teddy afero ❤❤❤❤❤
@ግዕዝ
2 жыл бұрын
Teddy ጎበዝ ልጅ ነው ግን ስለቱን ማንም ባያውቅበት ጥሩ ነበር።
@ephremsolomon2290
2 жыл бұрын
elias yetmare naw
@ባባ-ቸ3ጐ
2 жыл бұрын
እውቀት ነው ስልት ብቻ አደለም
@tomywoldu9600
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💚💛❤🙏🙏🙏
@yenekonjo6751
2 жыл бұрын
Yemgeremhe ke teddye weche mozeka mesemat ayehonelngem......selam beleleng. endaterea....🙏
@አቤልንጉሥቴዋድሮስ
2 жыл бұрын
ነብሳቸዉን ይማራዉ ጋሽ ገርማሞ እዉነት ለመናገር ቴዲ አባቱ በኢወት ቢኖር እንደዚ አይነት የሙዚቃ ኢወት ላይኖረዉ ይችላል ምክንያቱም ህዉሀት ሁሌ ወያኔ ሁሌ ሠዋችን የሚጎዳዉ በምትወደዉ ሠዉ ነዉ ቴዲ አባቱን ከራሡ በላይ ስለሚወድ በሡ እያሠሩ ያሠቃዩት ነበር ኢወቱን ያበላሹት ነበር ሠዉ ሲዉ ሲለይህ ለበጎ ነዉ የፈጣሪ ስራ ድንቅ ስለሆነ እኔ እደዚ ይሠማኛል
@alemkasa8770
2 жыл бұрын
አጠረብኝ 😭😭😭😭 ርዕሱ ዝነኞቹ ሲያሙት ይላል ግን እንደዛ ሲል አልሰማሁም አቻሬ። አመለጠኝ እንዴ? ልድገመው እስኪ።
@tigistbekele1100
Жыл бұрын
wendime Achare fikrih des bilegnim Gin Kentu silehone siga lebash sew endezi ke mitawera Zelalemawi silehonew Geta tikit bitawera wagah ejig new .
@yenekonjo6751
2 жыл бұрын
Are achare.....eskepertowan agwagwaheng....kechalke kope aregelng 🙏🇪🇹
@fekadutadesse6682
2 жыл бұрын
ስለ መልአክ ነውዴ የሚያወራው? ምንድነው አሁን አንዴ እንኳን ፋዘር አይልም ብሎ መደነቅ ?
@masinkomedia3533
2 жыл бұрын
ደ ስ የሚል ታሪክ
@amenblessyou3812
2 жыл бұрын
Yane jegna♥️
@ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ
2 жыл бұрын
ሌላ የለም🙏
@ethiopian6561
2 жыл бұрын
Endee sile siletu awralign bilohal ende? Minew betaaam alehu añk
@ss-md6ff
2 жыл бұрын
Teddy yeligi awaki neki Allchi edime yisitiki
@abushfayera7626
2 жыл бұрын
Ache adrashak yet nw ibakih denvagna mahon ifaligalw
@ሱሱ-ባባ
2 жыл бұрын
ቴዳ የፍቅር ንጉስ ነዉኮ
@tube7180
2 жыл бұрын
አቻሬ ጫማ ፈልጌ ነበረ ውጭ ነው ያለሁት እባክህን ስልክህን
@acharechama1498
2 жыл бұрын
0983318661
@acharechama1498
2 жыл бұрын
0983318661
@tube7180
2 жыл бұрын
@@acharechama1498 አመሰግናለሁ
@alemkasa8770
2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር። እስኪ ልጀምረው ❤❤❤❤
@merkatogofa
Жыл бұрын
የከተማ ልጅ ለዛውም መርካቶ ፍቅር ነን እኮ
@keamlakanna5054
2 жыл бұрын
Ache tigermaleh .ante eko tileyaleh.
@ethiomusic940
2 жыл бұрын
ይገርማል ድምፅህ ቁጭ የኤልያስ መልካን ይመስላል
@ወደእማሆይጉዞ
2 жыл бұрын
Achara benatih replay adrglign felghalew
@kingcell9524
2 жыл бұрын
ቴዶ ትህትናው ገዳይ ነው!!
@AradaRas
4 ай бұрын
ይመች አቼ 🫡
@abebemulatu5962
2 жыл бұрын
ካቀራረብህ የተረዳሁት ቅነ እና ለቅን ሰወች የተሰበረ ልብ እንዳለህ ነዉ ስለማንነታቸዉም ስትገልጽ ከተፈጥሮአቸው ወጭ ሜካፕን እንደማትጠቀም በመረዳቴ አደንቅሀለሁ
@ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ
2 жыл бұрын
በሰመመን ነዉ የሰመሁት
@መአዛየቴዲአፍሮወዳጂ
Жыл бұрын
me too❤❤
@habyohimedia.7438
2 жыл бұрын
ሰላም አቹ ነገር ግን ዘፈን ሀጥያት ነው አልተባለም እንዴ ።
@ermiaszerihun5422
2 жыл бұрын
Man new yalew
@tedlakifle8165
2 жыл бұрын
Gobezu
@debalkekebede1695
2 жыл бұрын
አቻሬ! ግን እንደዚህ ለመበጥረቅ ማን ነው ፈቃድ የሰጠህ?
@fififofo8155
2 жыл бұрын
Teedy yen wedime fetary yetbikeh
@MiftahEdris-um4yo
11 ай бұрын
❤❤🥰🥰
@tt4607
2 жыл бұрын
አብረን ነው አንድ አልጋ ላይ እምንተኛው ማለት ነው የቀረህ ደፋር እቺ ዩቲዩቭ ሳንቲም ታስገኛለች ስትባሉ እኮ አበዳቹህ እኔስ አላይም ጀምሬ ተውኩኝ
@Japijapi-e6q
2 жыл бұрын
ወረኛ ምቀኛ ቅናታም እደነሱ መሸቀል ነዋ
@ermiaszerihun5422
2 жыл бұрын
Tedaa mirte sew yesew magna
@jahmananbsa193
2 жыл бұрын
I have a Chance to spand time with tady it was in Frankfurt that day was a day i put It a Lifetime day For me...He is smart and He lesen to much .i respact and Love you Tady Afro
@wesnomenesat2339
2 жыл бұрын
አቻሬ ጥያቄዬን መልስ ልብህ ከቀና ስለ ኤልያስ መልካ አንድ ፕሮግራም ምታቀውን እስኪ በማርያም ከቴዲ ጋር በተያያዘ ሳይሆን ስለ ኤልያስ ብቻ ስራ ስለችሎታው ስለ ባህሪው አመሰግናለው
@Nikutube2112
2 жыл бұрын
Ache Mert sew sle Elias Melka mtawkew neger kale achawten
@acharechama1498
2 жыл бұрын
eshi bekirb ken eseralew
@Nikutube2112
2 жыл бұрын
@@acharechama1498 Eshi bro nege mut ametu new aftenew
@ethiopian6561
2 жыл бұрын
Abesha sinibal gin machebchebim aynet alew. I love Teddy but why do you have to worship him?
@betelhembeyene6040
2 жыл бұрын
Lol 😆 🤣 😂 😹 😆 wow Michael Jackson newo weys Ye Egziabhare Melak newo le zefen idea yemiyakeblewo lol Ere brothers esti Bible anbebu, Abatochen teyeku
@woine123
2 жыл бұрын
አቻሬ እስኪሪቢቶው ላይ የቴዲን ፎቶ ለጥፍበት ቀኗንም አስታውሰህ መፃፍህን አትርሳ!
@workeneshshumet7454
2 жыл бұрын
ቴየዲና አመለሰት ባልና ሚስት በቃ ነው
@infinity325
2 жыл бұрын
ይህ ሰው የቴዲ አምላኪ👻👻👻
@samsontemsgne-dp7xn
Жыл бұрын
መብቱ ነው ምንሕን ነካሕ ያልበላሕን አትከክ
25:53
ዶ/ር ቴዲ አፍሮን አታውቁትም|achare Chama|Teddy Afro
Achare Chama
Рет қаралды 35 М.
22:29
ኤፍሬም ታምሩ የሸኘው ሟች|እስራኤላዊዋ ፖሊስ ኤፍሬምን...achare chama
Achare Chama
Рет қаралды 29 М.
03:13
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
UFC Eurasia
Рет қаралды 864 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 17 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
1:27:15
AnchorየFBI ክትትል በአሜሪካ፥ አብይ አህመድ በአማራ ክልል ሰልፍ ጠርቷል፥ፋኖዎች አስጠንቅቀዋል፥ የምክክር ኮሚሽኑ በኦሮሚያ፥ የአቶ ደመቀ መኮንን ድርጅት
Anchor Media
Рет қаралды 10 М.
46:47
ኤፍሬም እና አስቴር በቅብብል የሰሩት|የሙሉቀን መለሰ አልበም ድብድብ እሰከ ማስነሳት ደረሰ|የትም ያልተሰሙ ትዝታዎች የዜማ ግጥም ደራሲ አበበ መለሰ|አቻሬ ጫማ
Achare Chama
Рет қаралды 35 М.
15:33
ቴዲ አፍሮ ህመማችንን በቅኔ! ደህና ሁኚ ወሎዬዋ ቆንጆ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 207 М.
8:07
ሰበር ዜና ዋናው ተፈላጊው ባንዳ ተያዘ አባይ ሸለቆ ብርጌድ መርጦለማርያም ጀብድ ሰራ 17 December 2024
Mule HD News
Рет қаралды 1,9 М.
39:10
Hiber Radio Daily Ethiopia News Dec 16, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና
Hiber Radio Officials
Рет қаралды 16 М.
14:00
Mestyat Betna | ዝተኸልከለት ገነት | ሓቀኛ ፍጻሜ
Mestyat Betna
Рет қаралды 29 М.
23:00
በትላልቅ ሰርፕራይዞች የተሞላው የቴዲ አፍሮ ልደት ፕሮግራም| Abugida Entertainment| teddy afro birthday
Abugida Entertainment
Рет қаралды 25 М.
21:35
ታማኝ ዝም ብሎ የሚቀር ሰው አይደለም…አቻሬ ቤት ለምን አርቲስቶቹ ተሰበሰቡ |ጫማ አቆምኩ|achare Chama አቻሬ ጫማ
Achare Chama
Рет қаралды 4,4 М.
1:13:50
የማሽ 24 ያልተሰሙ አስደናቂ ታሪኮች || ሰይፉ ፋንታሁንን ና ሲለዉ ደነገጠ @Beyys_tube#wechewgood
BEYY'S TUBE
Рет қаралды 7 М.
13:58
Anchor Media የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ክልል ሰልፍ ጠርቷል። የፋኖ ሃይሎች እያስጠነቀቁ ነው
Anchor Media
Рет қаралды 41 М.
03:13
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
UFC Eurasia
Рет қаралды 864 М.