ዶ/ር ቴዲ አፍሮን አታውቁትም|achare Chama|Teddy Afro

  Рет қаралды 35,897

Achare Chama

Achare Chama

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 2 жыл бұрын
አቻሬ አንተ ራስህ እግዚአብሔር የሚወድህ ምርጥ ሰው ስለሆንክ ነው እንደዚህ በጨዋነት ስለ ስለሁም የምትገልፀው ; ምነው ሌሎችም ካንተ በተማሩ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ!!! 💚💛🧡🤲🙏👌👍
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ 2 жыл бұрын
ቴዶ ፍቅር ነው❤️
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 2 жыл бұрын
እኔ ደግም የማደንቀው ለእራሱ ያለው ክብር በሀገሩ ላይ ያለው ፅኑ ጠንካራ አቋም ግጥሙ ዜማው ለትዳሩ ያለው ክብር ደግነቱ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
Great ..... Thanks too much , wede Wendemay ...
@ashuyohannse9298
@ashuyohannse9298 Жыл бұрын
እኔ እምለው የኛ እዝብ ጥሩ እሚናገር ሰው አይወድላችውም አይደል ይሄ ልጅ ምን አረገ አሁን ስለ ሰዎች ጥሩ ነታቸውን ነው የሚገልፀው እባካችሁ አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ነገር ከልወደ ዳለችሁ ዝም በሉ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 2 жыл бұрын
Teddy my king ❤❤❤❤❤❤❤mocha new ymewdew
@tataafro
@tataafro 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነው...👍
@abushgetu3988
@abushgetu3988 2 жыл бұрын
ቴዲ ማለት የፍቅር አስተማሪ ነው
@Babi24_get
@Babi24_get 2 жыл бұрын
አቻሬ ግን እኔ ራሴን የማይ ነው የመሰለኝ እኔም ለጥበብ እና ለጥበበኛ በጣም ክብር አለኝ እዳንተ እድሉን ባገኝ እና ከቴዲጋ አብሬ ጊዜ ባሳልፍ እንዴት ደስ ባለኝ
@bamusolomon8758
@bamusolomon8758 2 жыл бұрын
Tedyeee yileyal eko yene geta😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@tewodrosgetasew5096
@tewodrosgetasew5096 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ክፍል ሁለት ይቀጥል
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
እሮብ ማታ ቀጣይ ክፍል ይቀጥላል
@fekadutassew7425
@fekadutassew7425 2 жыл бұрын
ቃል የገባኸውን እንዳትረሳ አቹ...እኔ ቴዲ የኔ የቤተሰቤ አባል ነው የሚመስለኝ
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
በፍፁም አልረሳም
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Hi Achare Selam ante betam memdigen alebih yensun sirawochi tarkachewnem bemagarateh
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 2 жыл бұрын
My king tedy afero
@nahommekuria251
@nahommekuria251 2 жыл бұрын
Betam arif new des yilal achare
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
amesegnalew 🙏
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 2 жыл бұрын
እመብርሃን በስራህ ሁሉ አብራህ ትሁን አቻሬ።
@ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ
@ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ 2 жыл бұрын
መች ይቀጥላል 🙏
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
ዕርብ ማታ የመጨረሻው ክፍል ይቀጥላል
@merkatogofa
@merkatogofa Жыл бұрын
I think ቃላቶች ላልከው የአካባቢው ስዎች ተፅንኦ ነው አንዋር መስጅድ ስገባ ጉዋደኞቼ ራጉኤል ይገብ ነበር ....
@nebazone
@nebazone 2 жыл бұрын
Teddy ሲያንሰው ነወ ንጉሱ 👑
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
🙏🙏
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 2 жыл бұрын
አቻሬ ❤❤❤❤
@emmahailu9936
@emmahailu9936 2 жыл бұрын
ቴዲ የምወድለት ደግነቱ
@keziratueb7419
@keziratueb7419 2 жыл бұрын
አቹ በነገራችን ላይ ድሬደዋ ያለው የባቡር ማቆሚያ በሩ ላይ Chemendefer የሚል ጽሁፍ አለው
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 жыл бұрын
Achare demo teregaga! Tedeyen lemaweke abren menore yelbenme eko. Befetsume atakutem atbelena! Ende newr aydelme ende endeante banamelkweme enadekwalene eshi!
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 2 жыл бұрын
እባክህን አቻሬ ቴዲን እንዳገኘዉ እርዳኝ፤ አንተንም በሙያህ አደንቀሀለሁ አድራሻህ የት ነዉ
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
መስቀል ፍላወር ከማዘጋጃ ወረድ ብለሕ አቻሬ ጫማ ቤት
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 2 жыл бұрын
ወይኔ አቻሬን ስወደዉ አቻሬ በዉስጥ መስመር እፈልግሐለሁኝ አናግረኝ ጫማ እፈልጋለሁኝ ሰአትሕን አብቃቅተሕ በዉስጥ መስመር ባገኝሕ ደስ ይለኛል
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
0983318661
@acharechama1498
@acharechama1498 8 ай бұрын
0983318661
@BeThankfulHelpEachOther-s4h
@BeThankfulHelpEachOther-s4h 2 жыл бұрын
Tedy malt egziabher Yikbaw yqkbrw yitlyi brkye new hulu mistew ke egziabher new ene btam new msasalt Zwtr balbt bemngdu Hulu Yi egziabher Tebka endayilyiw abzche selyalew.
@lidyaabera5207
@lidyaabera5207 2 жыл бұрын
Tedi seyasew new
@abelsolomon4868
@abelsolomon4868 2 жыл бұрын
Berta
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Achere style of talking reminds me Elias
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ተለቀቀ kzbin.info/www/bejne/nZ6Xg5esmNOlgdE
@kidustesfaye3903
@kidustesfaye3903 2 жыл бұрын
አብዮት አደባባይ ሳይሆን መስቀል አደባባይ በል አቻሬ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
እኔ ሁልጊዜ የምመኘው ለኢትዮጵያ የቴዲ አይነት 100ቢናራት ትለወጣለች
@addisubelete6060
@addisubelete6060 2 жыл бұрын
achare bertalen wondim
@hamzehameze1723
@hamzehameze1723 2 жыл бұрын
ቴዲ ምንም ጥያቄ የለውም
@aradareatss384
@aradareatss384 2 жыл бұрын
teddy mehateb lemn aydergem
@infinity325
@infinity325 2 жыл бұрын
አሽቄ😊
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
ቅናተኛ ነሕ የሚታይ ችሎታ መመስከር ማሽቃበጥ አይደለም አስተውል
@yaredyared1314
@yaredyared1314 2 жыл бұрын
Kfel 2 lemen tefa
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
ተለቆአል
@tewodroskassaye2108
@tewodroskassaye2108 8 ай бұрын
አረ አትዘባርቅ የማታውቀውን
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 2 жыл бұрын
Mene yaregelenale zefenena zefagne maweke?
@עםישראלחי-כ6ה
@עםישראלחי-כ6ה 2 жыл бұрын
አቻሬ ደግሞ አወቅህ አወቅህ ስትባል አትዘባርቅ። ሸመንደፈር እኮ ድሬደዋ አለ። ላምባዲና ደግሞ ማሾ ሳይሆን የእጅ ባትሪ ማለት ነው። መጀመሪያ ተዘጋጅ
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
አንተ እራስ አትዘባርቅ ለማለት የፈለገውን ተረዳ ትንሽ እውቀትና ትንሽ ስልጣን አስቸጋረ ነው አውቀሕ ሞተሀል እንጭጭ
@coredawit3260
@coredawit3260 2 жыл бұрын
D.r lol
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 2 жыл бұрын
Azimar new😏
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
ቲች ቆሻሻ ውዳቂ ኮንፕሌክሳም
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 2 жыл бұрын
ቴዲ ነው ቃለምልልስ እየሰጠ ያለው ወይስ ምንድን ነው? 😂 ነው ወይስ አዲስ ዘዬ መጣ? በምስለኔ ምልልስ😂😅 አረ ተው ጫማ ሰፊው ስለ ሁሉ ምስለኔ ተንፈቅፋቂ ሆነህ አትችለውም። በዚህ ስለ ጉዱሯሙ ጠበቃ ሆነህ በዚህ ስለ ቴዲ ሌላም ይኖራል ያላየሁት። አረ የያዝከው ሙያ ክቡር ነው በሱ መታወቅ ትችላለህ እኮ። ለስንቱ አፍ ትሆን? ከአፍም አፍ ይለያያል እኮ። ሁሉንም በአንድ ግን ይደብራል።😂😅🤣
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
ደስታ እንዴት ነህ የምናገረው እውነት ስለሆነ አያሳስበኝም፡ በተረፈ አስተያየትህ ግን አላስከፋኝም አትጥፋ የተሰማህን ፊለፊት ግለፅልኝ፡ጫማዬንም አክብሬ እሰራለሁ አመሰግናለሁ
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
ምን ችግር አለው ለሀገር መልካም የሰሩ ቢወራላቸው ለመንደር ተደባዳቢና ለሌባ እንኳን ጀብዱ እደሰራ ይወራለት አይደል እንዴ አንዳንዴ እምናወራውን ብናውቅ ጥሩ ነው ካልተመቸሕ ዞር ማለት ነው ያሳዝናል ብቻ ማስተዋሉን ያድለን።
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 115 МЛН