ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ)፣ ማርታ ጎይቶም፣ ፍጹም ዘካርያስ Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 565,908

Addis Films

Addis Films

Күн бұрын

Пікірлер: 367
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ 5 жыл бұрын
ትዳር ናፈቀኝ ስደት አስጠላኝ ሀብት አማረኝ ሀገር ናፈቀኝ ልጂ አማረኝ
@selamfeker3854
@selamfeker3854 5 жыл бұрын
Me too
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
አብሺሬ ሁሉም ይሣካል አላህያለቀን
@alamnash3689
@alamnash3689 5 жыл бұрын
እመቤቴ አሳብሽን ሁሉ ትሙላልሽ
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ይገኛል 🌷😘💖
@mameyyenenhiwot3688
@mameyyenenhiwot3688 5 жыл бұрын
Einm lk endeanchi gn ayzon ehty yesakalinale
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
እውነት ነው በፀበል የማይድን ሰው የለም ፈጣሪ ታምሩ ብዙ ነው 🙏🙏🙏💖💖💖
@kinghabesha8038
@kinghabesha8038 5 жыл бұрын
ምርጥ ፍልም ነዉ ገባ ገባ
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
እንዴት ነው
@eyuelyohannes3405
@eyuelyohannes3405 5 жыл бұрын
Bravo fetsumye !!wedejewalew.
@selamtsede5637
@selamtsede5637 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ማርታ ማነው እንደኔ የሚወዳት ላይክ የማርታ አድናቂ ነኝ እኔ እናተስ ?
@hiwiyoutubejordan4157
@hiwiyoutubejordan4157 3 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አደርጊኝ
@keftube
@keftube 5 жыл бұрын
ጾም እንዴት ይዟችኋል ወዳጆቼ፤ በሉ በርታ በሉ… ሀገራችን በሀይማኖተኞች ነዉና የቆመችዉ የናንተ መጠንከር ለብዙዎች ጭምር ነዉ፡፡ እኔ ዛሬ ስለአረብ ሀገር ገንዘብ “አሲድነት” ምለዉ ነገር አለኝ፡፡ “ ይሄ ነገር እኔንም ይመለከተኛል” ያላችሁ ሁሉ ወደቻናሌ ገብታችሁ እድትጎበኙ ተጋብዛችኋል፡፡ የእዉነት የአረብ ሀገር ገንዘብ እንደሚባለዉ “አሲድ” ነዉ ወይ፣ ለምንስ ተባለ፣ “አሲድ” የሆነብንስ ምን ስላደረግነዉ ነዉ ብለን ጠይቀን መልሶችንም፤ መፍትሄዎችንም እንመክርበታለን እንዳያመልጥዎ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር 11፡00 (በዉጭ አቆጣጠር 5፡00 PM) ከፍ ቲዩብ ላይ እንገናኝ!
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
አሪፍ ማስታወቂያ ናት በውነቱ
@tigstayle9807
@tigstayle9807 5 жыл бұрын
inkwa lebal lemgedena kezi belay ylqesala
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
ካሳሁን ማንዴላን የምትሉ ላይክ ግጩኝ 🤝🤝👍👍👍
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
ለማኝ !
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
251 L A N D ደግ አረኩ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ *ምን አገባኝ... ቦርጭ ካደነቅክ ቦርጫም ነህ ማለት ነው :) ጠቅላላ እውቀት ምታስተምረው በልጅነትህ መታጠብ እንዴት መብላት እንዴት መናገር እንዳለብህ ስላላስተማሩህ እኮ ነው.... አሁን ማን ይሙት 34ዓመት ሆኖክ ስለጠቅላላ እውቀት ትማራለክ? አረ ሼ ነው !*
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ምርጥ ተዋናይ ናቸው ምርጥ ስራ ነው አስተማሪ ነው እኔም አንድ ቀን ተሳክቶ አየዋለሁ ወገኖቼ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው ስለዚህ እኔንም እርዱኝ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ ትልቁ ህልሜ ነው ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ እኔም ለሀገሬ ምርጥ ተዋናይ ሆኜ ለሀገሬ እሞታለሁ ትልቁ ህልሜ ነው ፊልም መስራት ለኔ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ ገባ ገባ በሉ ያላያችሁ አብረን እንሹፈው በተረፈ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት 😘እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️ አር ማንዴ ሙድ መያዝ ክክክክክቅ 😂😂😂
@samuelalemayehu2710
@samuelalemayehu2710 5 жыл бұрын
ምትክ የጌታ ልጅ G
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
ፈላፃዬ ክክክክክክ አላለም
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 5 жыл бұрын
እንደዚህ ያማረ ፍቅር ይስጠን አምላክ አጨራረሱ በጣም ያምራል
@صوتالإنتفاضةالعراقية-ه4ض
@صوتالإنتفاضةالعراقية-ه4ض 2 жыл бұрын
Marita konjo adegn ewedishalew
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ 4 жыл бұрын
😂😛😛እንኩዋን 10 ቀን ለምን 10 ሰከንድ ለምን አይቀርህም አይጠ ሞገጥ😛😛😛ማንዴላ በሳቅ ነው የገደልከኝ 👌ማርቲና ማንዴ ስወዳችሁ ግን ፊልሙ አስተማሪ አይደለም ክህደትን የሚስተምረው ሚስት ባልዋን እንትከዳ ጔደኛ ደሞ የጔደኛውን ሚስት መመኘት እና ማማገጥ የሚያሳይ ፊልም ነው ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን
@amiraawal942
@amiraawal942 2 жыл бұрын
ማንዴ በጣም ያሳከኝ ለቀስተኞችን ብሉ አጋሰስ እናንተ ምን አሳብ አለባቹ ያልከው ፓርቲ ላይ ያስቃል አንዳንዶቹ ለቀስተኞችለመብላትና ወሬ የሚሄዱ ይመስለኛል
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
እህቶቼ እንዴት አረጋችሁ የረመዳን ስራ በርቱ
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 жыл бұрын
Allahmdulilah arif new
@abdiabdi1328
@abdiabdi1328 5 жыл бұрын
@@Lobo-Lobo i
@aisyahcynk7132
@aisyahcynk7132 4 жыл бұрын
እሽ ዉደ እናመሠግናለን
@smirasmira191
@smirasmira191 5 жыл бұрын
ስታስጠሉ በመስቀል መቀለዳችሁን አቁሙ ደነዞች
@AberYouTube
@AberYouTube 4 жыл бұрын
፣ፍቅር
@የስደትጉዞሚካኤልንይዞእመ
@የስደትጉዞሚካኤልንይዞእመ 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ እወዳለዉ
@abebaasres7526
@abebaasres7526 4 жыл бұрын
እደኔ
@hiwiyoutubejordan4157
@hiwiyoutubejordan4157 3 жыл бұрын
እኔም
@hiwiyoutubejordan4157
@hiwiyoutubejordan4157 3 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አደርጊኝ እማ
@የእናቷናፋቂህይወቴ
@የእናቷናፋቂህይወቴ 5 жыл бұрын
አዲስ ነው ጥሎብኝ ብቻየን ማየት አልወድም ኑእንሹፈው *ለመላው የእስልምና እመነት ተከታዬች እንኳንም አደረሳችሁ ለረመዳን ፆሙ ❤
@ramaksa8190
@ramaksa8190 5 жыл бұрын
የእናቷ ናፋቂ ህይወቴ Amiin enkuwan abero adersan
@hawaseid9393
@hawaseid9393 5 жыл бұрын
Enkwn abero adrsan
@miledabkhaz3474
@miledabkhaz3474 5 жыл бұрын
ኑ አብረን እንቃም ኑ አብረን እናጭስ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ራስታው ተመቸኸኝ
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 5 жыл бұрын
ተዋህዶዬ እናቴ ልጅሽ ስለሆንኩ ኮራሁ ♥✟🔯
@mubarekmohamed5266
@mubarekmohamed5266 4 жыл бұрын
U8
@ፍሩትኢትዮጲያዊት
@ፍሩትኢትዮጲያዊት 5 жыл бұрын
ካንሰር እሚሉት በሽታ ሳይሆን መንፈስ እንደሆነ ተረድተናል በጣም ይገርማል ያመነ የተጠመቀ ይድናል ደስ ይላል በጣም
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
አረ ጥንቆላ! እስኪ መንፈስ አለ ብለሽ የስክዋር መዳኒትሽን አንድ ቀን አትውሰጅ ! ምን እንደሚሆን ሁሉም ያውቀዋል.... መንፈስ ብሎ ነገር የለም እህት.... በሳይንስ ወይስ በመንፈስ?
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
Betikikllll
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 5 жыл бұрын
ጠመቃን ከሞት መድሀኒት ልታደርጉት ትንሽ ነው የቀራቹ በፈጣሪ ስራ ፊጡርን ጣልቃ ማስገባት አይሰለቻቹህም ውሀ ምን እንዳመጣ ነው ጅሎች
@ahmedhyru3614
@ahmedhyru3614 5 жыл бұрын
የተጠመቀ ይድናል ካልሽ ታድያ ለምን ኤች አይቪ አያድንም?
@bayanawad9009
@bayanawad9009 5 жыл бұрын
Ahmed Hyru Yene konjo ene weda Arab hager kememtate befif HIV positive neberku betsebel new yetefeweskut ahun netsa negn HIV lene teret hono alfual fetari yetemesegene yhun wanaw emnet new emenu tdnalachuh 🙏🙏🙏
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 5 жыл бұрын
ባየው ባየው የማልሰለቸው ምርጥ ፊልም የራስታው ዘፈን ይመቸኛል ክክክክክክክክ ኑህ እንቃም በመተሳሰብ በጋራ እንደቤተሰብ አልክ ወይ ዘንድሮ
@b.tt.b4966
@b.tt.b4966 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከምር ካንሰር ሲጣን እርኩስ መንፈስ የእውነች እርኩስ ነው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አይቼዋለሁ የለያቸው እዩት መጨረሻው ያምራል
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
tnxsssssss
@meronegosayemeri1010
@meronegosayemeri1010 5 жыл бұрын
Anchi,kayeshiwe,aywalhu
@mekdesmuleta6204
@mekdesmuleta6204 5 жыл бұрын
እሽ እናመስግናለን በ ኢንስታግራም ሳዋርሽ የነበርኩኝ እኔ ነኝ የኔ ቆንጆ ሁሌ ኮሜንት ስትስጭ አይሻለሁ ያልኩሽ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
ሚሚየ🌹 እናመሰግናል ፍቅረ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
@@meronegosayemeri1010 aychewalhuge mirte naw wude
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 4 жыл бұрын
እናት ላይክ ግጩኝ የምትሉ ክመዳም ግርግዳ ላይ ይጋጩችሁ
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 4 жыл бұрын
ባሎዳት እንደዚህ እፈጠፈጥ ነበር እንዴ አላለም ማንዴላ😃😃😃😃😂😂😂
@tigisttigist9062
@tigisttigist9062 4 жыл бұрын
ኤጭ ወወራዳወች መሥቀል ስት ዋጋ እደተከፈለበት እወቁ በመጀመራ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 жыл бұрын
ቆጆ ነወ ግን አጨራረሱ ላይ ደስ አይልም ቢያንስ ፍቅራ ራሷን ስታ ወድቃ ሀኪም መግባት ነበረባት ከዛም እደት እደተገናኙና ታሪኩን ሲነግራት መታየት ነበረበት ይሄ የግሌ አስተያየት ነው የሚጋራኝ ካለ ላይክ አርጉኝ
@tigisttigist5193
@tigisttigist5193 5 жыл бұрын
Me tooooo እኔም እሂ ነበር ማለት የፈለኩት
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 жыл бұрын
@@tigisttigist5193 እኮ ማለቂያውን ደበሩት
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 4 жыл бұрын
ጥሩ ተዋናይ
@meseretteshome8777
@meseretteshome8777 4 жыл бұрын
Selemachu yebeza wud ye hagere lejoch be sedet wayem ba hageru wust yelechu🙏🥰🥰
@ፍሩትኢትዮጲያዊት
@ፍሩትኢትዮጲያዊት 5 жыл бұрын
ገና ልሾፈው ነው እንዴት ነው ያያቹት 😜ሹክ በሉኝ
@nafikotsweet4393
@nafikotsweet4393 5 жыл бұрын
እኔ ጥሎብኝ መጀመሪያ ኮመንተ ሳላይ ፍልም አላይም ምክንያቱም ያመኛል
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
ፍልሙ አሪፍነው ግን. ለምን ስድብ ሙጠቀሙት የምር ያስጠላል ብቻ ከስድቡ ውጭ. ተመችቶኛል. ማንዴ ፍላፃክን ሳትሞቃት. አመለጠችክ ክክክክክክክክክ
@ush6js696
@ush6js696 5 жыл бұрын
እናንታ እሄ ለይክ ግጩኝ ያምትሉት አይሰለቻቹም እንዴ አራ ያቆማ መኪና ይግጫቹ
@faizajemal8254
@faizajemal8254 4 жыл бұрын
ሀቅ ነው
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
😀😂
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 4 жыл бұрын
አችም ለራስሽ ጥቅም ነው የሆነሽ ማረ
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
አተማለት በቁምህ እያለሀ የሞክ የመጀመሪያ ኢቶዮቢያዊይነህ ክክክክክክክክ ማደር አለቃቀስሺ ግን እኳን ባልሺ ባዳም የሞተብሺ አመስሊም ማደላ ትወጣላችሁ አደል ክክክክክ
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ገረመኝ በኢቶ ፊልም ላይ የቱርክ አክተሮች መካተታቸዉ ደሞ የቱርክ ዋና ከተማ ኢሥታንቡል ፖሊሥ ሻንበል ኦማር ደሚር ነኝ አለ ጎተራ የደኔዘር ቤተሠብ ሁለተኛልጅ ኤሊፍደኔዘር አለች መጥረጊያ እራሥ ኪኪኪኪ
@Life12558
@Life12558 5 жыл бұрын
ማርታን እንዴት እንደምወዳት
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
ቆንጆ ትመስላለች ግን ከተደቆሰ ቤተሰብ እንደመጣች ታስታውቃለች :)
@bheworku6406
@bheworku6406 5 жыл бұрын
Yes aneideiga like areigueige
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ልጂቶ በጣም ታናዳለቺ ካንተ ሊላ መኑር አልቺልም እያለቺ ከመውጣቱ ከሊላ ጋር ታድራለቺ
@mamaf1225
@mamaf1225 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ ነው የመወደው
@biniam_a_b7872
@biniam_a_b7872 Жыл бұрын
ena yehen be ayenachu nw yetsfachut😂
@turikamadinat7788
@turikamadinat7788 5 жыл бұрын
እኔም ጥሎብኝ ኮሜት የሌለው ፋልም ማየት አልወድም
@medinaasefa2925
@medinaasefa2925 5 жыл бұрын
kkkkk
@woynshetwabi5919
@woynshetwabi5919 5 жыл бұрын
እውይ የኢትዮጵያ ፍልም ጥሪው የአይፎን ስልኩ ሲነሳ ኖክያ 😀😀😀
@Fuigjc
@Fuigjc Жыл бұрын
አረ 😂😂😂ተው
@lemlembekele7691
@lemlembekele7691 5 жыл бұрын
ቲች
@bayanawad9009
@bayanawad9009 5 жыл бұрын
Kkkkkkk bale mitlew kalat leEfsun bicha new miyamrew😜😜😜😜😜
@nejatmohammed3223
@nejatmohammed3223 5 жыл бұрын
😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛አድሰ ነው ብየ ቸኩየ ለማንኛውም ያላያችሁ እዩት ያምራል
@kurfaabadi9685
@kurfaabadi9685 4 жыл бұрын
ማንዴ እንዴት ነው የምትችልውዋው ነው
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ኤጭ ኡፍ እረ እይይይይ
@አብደላ-ሠ1አ
@አብደላ-ሠ1አ 4 жыл бұрын
የዝቺአይነትሴንውሻነት
@ፍዚያYouTube
@ፍዚያYouTube 5 жыл бұрын
ምንም አሥተማሪ አየደለም የሚወዱትን ሰው እድህ በቀላሉ ትቶ ከሌላ ሰው ጋር ለሽ ከከከከከ
@yttyygggffft8193
@yttyygggffft8193 4 жыл бұрын
👍👍👍እኔምኮ ገረመኝ እደ ገና ባንድቀን ልሽ 8ቀን የቀረውን ባሎን
@liliykibret8721
@liliykibret8721 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ያየሁት ፊልም♥♥♥
@hehshsnsnsnn2201
@hehshsnsnsnn2201 5 жыл бұрын
እስይ ማንዴላን ደፍታችሁ ልትፍቅሩ ነበር ቻለው ይሁድ
@seleenaseleena2527
@seleenaseleena2527 5 жыл бұрын
አዲስ፡ነውመሰለኝ፡እንሹፈው
@hehshsnsnsnn2201
@hehshsnsnsnn2201 5 жыл бұрын
ማሻ አላክ ኩታራ ምኞትው እራቀ ህልም አይከስአስ
@betytimetube2212
@betytimetube2212 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እኔ በበኩሌ
@hiwiyoutubejordan4157
@hiwiyoutubejordan4157 3 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አደርጊኝ
@betytimetube2212
@betytimetube2212 3 жыл бұрын
@@hiwiyoutubejordan4157እሽ
@عكرممحمد
@عكرممحمد 5 жыл бұрын
ማርቲየ የኔውድከሁሉነገርሽ ደስየሚለኝፈገግታሽከዛእስቦዳዋውይ
@عكرممحمد
@عكرممحمد 5 жыл бұрын
አችንያገባአይደለምሰላምያለሽገነትየገባያክልነው
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ስማቸው መች ጠፋን አልን
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 жыл бұрын
كككككككك
@mimiethiopia9628
@mimiethiopia9628 5 жыл бұрын
ስታይነት. የተወሳሰበ ውሸት አለ ማን ይታመናል
@edilove2318
@edilove2318 4 жыл бұрын
Mandee sewedew 🥰🥰🥰
@ethioeritrean992
@ethioeritrean992 5 жыл бұрын
Aref move
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ 5 жыл бұрын
በጭራቆች ድጋሚ ዱቅ አደረጋችሁት አድሥ መሥሎኝ ሠፍ ማለቴ ያላያችሁ እዩት በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ😊😊😊😊😊
@abebaasres7526
@abebaasres7526 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሰ ይላል😘😘❤❤💘
@ፍሩትኢትዮጲያዊት
@ፍሩትኢትዮጲያዊት 5 жыл бұрын
ማንዴላ ግን መቀስ ሆንክባቸው😂መጨረሻውን ያሳየኝ ዛሬ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 5 жыл бұрын
አዲስ መስሎኝ😏😔😔ቲሽ😋
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 5 жыл бұрын
Mareta yalechibet film des yilegnale
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@bedruareb650
@bedruareb650 5 жыл бұрын
አይ ማንዴ ከ ተፈጥፍተክ ተረፍክ ማለት ነው
@tupac2paclovechannelt834
@tupac2paclovechannelt834 5 жыл бұрын
ኮሜንት የኮምት የለም ምነው የረሞዳን ስራ ብዚ ኣረጋቹ አይደል ጋዶቼ ክክክክክክክክክክ
@kamgitacho3164
@kamgitacho3164 5 жыл бұрын
አዉሁቢ መጣን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
Wowwww new Thinks Gay's
@ayalewgetnet7777
@ayalewgetnet7777 4 жыл бұрын
good film one more
@namaalkaabi6154
@namaalkaabi6154 5 жыл бұрын
😉😀😉😀👌👌
@rahmaalqua3284
@rahmaalqua3284 5 жыл бұрын
Nama Alkaabi አላህ ሀድያ ይስጣችሁ
@rahmaalqua3284
@rahmaalqua3284 5 жыл бұрын
Nama Alkaabi ክክ
@nahomelyas20
@nahomelyas20 5 жыл бұрын
Tgrera nen ahun😣lelit nayewalen
@abyamanaman6099
@abyamanaman6099 5 жыл бұрын
አመቱን ሙሉ ቢጠገርሩሽ አሪፍ ነበር
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
አረ እነሸቃሊት የትናችው ፌልሙን ማን ይየው ይመስለኛል በረመዳን ስራ ተጠምዳችው ዋል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ፍላንፃዬ አይ ማንዴላ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@eyonealyakiyalj8711
@eyonealyakiyalj8711 5 жыл бұрын
endazi gera yagebaw film aycha alekm mnm seygebagn aleka
@hawayimerhawayimer2783
@hawayimerhawayimer2783 5 жыл бұрын
ያምራል ኤሬ ማንደ ቦርጭህን ቀንስ በናትህ አሁንማ ካንቴ አንድ እርምጀ ቀድሞ ነው የምጠብቅህ አንቴ ከኃላ ከኃላ ብቻ እንዳስቴያየት ነው እንዳይከፋህ
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 жыл бұрын
Kkkkk😂
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ 3 жыл бұрын
ክክክክ
@ተዉህልሜተፈታ
@ተዉህልሜተፈታ 2 жыл бұрын
ወይኔ ማንዴላየ ሰዉያድጋል ይሞታል ምድነዉ አላለም የሳቄምንጭ ማንዴላየ ይመችህ ለማንኛዉም አሪፍፊልምነዉ በርቱ
@sharokmohammed6260
@sharokmohammed6260 5 жыл бұрын
የቆየነዉ
@yahyaaabdulaziz1911
@yahyaaabdulaziz1911 4 жыл бұрын
Best video
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
ፍላጻየ የት ነሽ እወድሻለው የማላቅሽ ፍቅሬ
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
እዚነኝ 🤗
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
@@ሊዲያወንዲፍራው የታለሽ የጎኔ ፍላጻ
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
@@habeshalove4349 እዚነኝ. ፍላፅዬ የማዳምን አ ሳንቡሳ እየጠበስኩኝ
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
@@ሊዲያወንዲፍራው አይዞሽ ፍላጻየ የሰራ ይኮራል ይከብራል ለሚሰራ ሰው ልዩ ክብር አለኝ ፍላጻየ
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
@@habeshalove4349 እሺ ፍላፅዬ
@hehshsnsnsnn2201
@hehshsnsnsnn2201 5 жыл бұрын
ካንስረ ካንስት እፍ ኤድስ ጠፍ አሉዋችሁ እንዴ ተከራም
@gdy2725
@gdy2725 5 жыл бұрын
እውነትም ፍቅነሽ ወለላ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው እንደት ደስ ይላል
@liduyenatuwa3849
@liduyenatuwa3849 5 жыл бұрын
betam des yemil new kayewachew hula aref new lene eyut
@tgtigi6843
@tgtigi6843 5 жыл бұрын
ኑ…… እስኪ እንየው
@ቲቲነኝስደትየመርርኝ
@ቲቲነኝስደትየመርርኝ 5 жыл бұрын
እስኪ ልሹፈው ውዶቼ ጪንቅ ብሎኛል በዱአችሁ አትርሱኝ
@ፍቅርነኝየደሴልጅፍቅርነኝ
@ፍቅርነኝየደሴልጅፍቅርነኝ 5 жыл бұрын
አብሽሪ ማሬ ያልፍል
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
ክክክክክክ የቡዳ መድኃኒት አልክ ማደ ምንክ ይበላል
@ፍቅርነኝየሱብቻእማስወድሽ
@ፍቅርነኝየሱብቻእማስወድሽ 5 жыл бұрын
Waw des ylal
@lilibmlilibm7532
@lilibmlilibm7532 5 жыл бұрын
Start Ethiopia mauve
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ዸ1ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ዸ1ሠ 5 жыл бұрын
አረ ማንደላ ክፍ ሁነሕ ሥትሠራ አያምርብሕም
@shakuase9554
@shakuase9554 3 жыл бұрын
Minm aynefami
@awe1262
@awe1262 4 жыл бұрын
I ሰው ማመን ድሮ ቀረ
@liliwayn3579
@liliwayn3579 5 жыл бұрын
Nice
@እኔየማርያምነኝ-ጠ7ዐ
@እኔየማርያምነኝ-ጠ7ዐ 5 жыл бұрын
Arife new
@zinteabdullah7625
@zinteabdullah7625 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
@josimomi8129
@josimomi8129 5 жыл бұрын
Yemgerm film yemchachu
@mubarekmohamed5266
@mubarekmohamed5266 4 жыл бұрын
Mareay
@mimimimibabb4889
@mimimimibabb4889 5 жыл бұрын
ማንዴ ማኛ ስወድህ
@masaratmasarat9895
@masaratmasarat9895 4 жыл бұрын
እመንትድናለህአምላክይጠብቃልዋናዉእምነትነዉ
@إبراهيمالراعي-ش8د
@إبراهيمالراعي-ش8د 4 жыл бұрын
establish
@የድንግልማርያምባርያ-ጸ3ጘ
@የድንግልማርያምባርያ-ጸ3ጘ 5 жыл бұрын
እንዴት ነው ፊልሙ ስራየን ስጨርስ ልሽፈው እንዴ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 жыл бұрын
ዋውብቻ
@fgfcvh981
@fgfcvh981 Жыл бұрын
እንዴዚህ ፊልም እምወዴው የለኝም
@Aa-nn3li
@Aa-nn3li 5 жыл бұрын
Xiru nw tinish leyet yilal
@Selamawit-fw5ns
@Selamawit-fw5ns 5 жыл бұрын
Well come
@lsbsks4104
@lsbsks4104 5 жыл бұрын
አረ አይተነዋል
@እናቴኑሪልኝ-ፐ5መ
@እናቴኑሪልኝ-ፐ5መ 5 жыл бұрын
ደራሲና ዳሪክተሩ ብዙአለም አለሙ ገና ብዙ ይቀርሀን ይሄ ስራ ነው ስታስጠላ እየማገጠች ባልሽ ሞተ ሰባ እንዲ ነው የሚደነገጠው ኩበቶች ቆሻሻ ስራ አልወድም ተዋናኞች እስኪ መርጣችሁ ስሩ ለብር ብላችሁ ጭቃን በአር ትቀይራላችሁ
@hamelmalkassa3270
@hamelmalkassa3270 4 жыл бұрын
ስታስተይ የት ታውክያልሽ ግም
ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020
1:40:48
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 99 МЛН
ይስሀቅ ሙሉ ፊልም Yishak full Ethiopian film 2021
1:57:17
የፈጣሪ ጊዜ ሙሉ ፊልም YeFetari Gize Ethiopian film 2019
1:36:05
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021
1:41:35
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:58:01
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН